ነፍሳችሁ ታስራለች እንዴት ነፃ ትውጣ?|| manyazewal eshetu motivational video

  Рет қаралды 12,536

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

3 ай бұрын

ነፍሳችን ምንድን ናት? ምን አይነት ባህርያት አላት?
ይህ ቪዲዮ መልስ አለው::ስለነፍስ ሁሉንም ነገርበዚህ እናገኛለን::ማንያዘዋል እሸቱ በሳምንታዊ ስልጠናው ለታዳሚው ያሰናዳው ህይወት ለዋጭ ቪዲዮ ነው!

Пікірлер: 66
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ሰውን ከፈጣሪ ጋር ለማቀራርብ እምታረገው ጥርት ይለያል በርታ ማኔ እናመሰግናለን ❤
@SaleamlakMisganaw
@SaleamlakMisganaw 2 ай бұрын
Ken eyita alesh
@user-ei6eu1nl7p
@user-ei6eu1nl7p 2 ай бұрын
ማኔ በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ሁሌም ይግረመኛል የእግዚያብሄር ስራ እጅግ ግሩም ድንቅ ነዉ እግዚያብሄር ብአንድም ቤለላም ያስተምራል ሰዉ ግን አየስተዉልም እንዳለ አባታቺን እዮብ አኛ መስምያ የለንም እንጂ በብዙ አያስተማረን ነዉ ያለዉ አቦቶቻቺን ቀን ከለሊት ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ያስተሙርናል ከዛ አንማር ስንል ደሞ በእንደዚ እያስመጣ ያስተምረናል ግን የት ነዉ ያለነዉ መስተዋል ይስጠን ለባቺን አስኪ ይመልስልን በተረፈ አወዳቹዋሎ ❤❤❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
ማኔ ምርጡ ከፍ በልልን በብዙ ወንድምዬ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 ай бұрын
Meseyየሚትባይ እህቴ (እግዚአብሔር) ሲጻፍ እደዚህ ነው እባክሽን።
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 2 ай бұрын
ማኔ በእውነት እግዝያህቤር ይባርክህ መንፈሳዊ ላይ አተኩረህ ስለምትሰራ እኔ እራሴ ወደ እዛ ስለመራህኝ እራሴን እንዳውቅ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁኝ
@Future_Tech7
@Future_Tech7 2 ай бұрын
“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።” - ዮሐንስ 15፥4 ያለ እየሱስ ማንም ምንም ሊያረግ አይችልም። ቢያረግም ከጥልቁ ነው እየሱስ የእግዚያብሄር ልጅን ብትቀበሉቶት በእሱ ብትሆኑ ሁሉ ይቻላቹሀል። blessed
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 ай бұрын
ክበርልን ማኔ ከፍ ከፍ በልልን❤❤
@user-dm2of8rq4j
@user-dm2of8rq4j 2 ай бұрын
ትችላለህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ
@SaleamlakMisganaw
@SaleamlakMisganaw 2 ай бұрын
Selam personal development lay tiru eyita aleh
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 2 ай бұрын
ማኔ የኔ ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ
@RahaRo11
@RahaRo11 2 ай бұрын
Great program as always. Thanks 🎉
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አንደበትህ ይባርክልን ማኔ❤❤❤ትክልል በአገራችን ላይ ያልተቀየርን በስደት እድሜ መጨረስ ነው ሞልቶ ላይሙላ ኸረ ስደት ላይ ያለን ምስክር ነን እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
Wowww nice amazing so thank you so much bro🙏❤❤❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
amazing so thanks so much brother
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
thank you bro❤❤❤
@saraberhane84
@saraberhane84 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ማኒዊዛል የ ፰፩ ጀግና ውጭ መውጣ መፍቴ አደለም that's very true
@dirbe1474
@dirbe1474 2 ай бұрын
thank you bro❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam918
@selamselam918 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@BOONservice
@BOONservice 2 ай бұрын
❤Thank you, I loved it ❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 2 ай бұрын
tekekel 20 amet America nora lebs ena chamchnenen enkon adrgen anwekm kebt wode sera new uniform lebsen ebkchun Hagren yemsle yelme ❤
@seraye9862
@seraye9862 2 ай бұрын
enamesegenalen abyesega xeqemua yenefesen sera kemot befit sereten nefesacenen enedenaden newena yeseweleje manenetun nefesu wesexe yagegnal andit nefse nate yegna ewenet .
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 2 ай бұрын
Amazing bro
@MamushFedlu
@MamushFedlu 2 ай бұрын
ማኔ❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 2 ай бұрын
በትክክል
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 2 ай бұрын
በትክክል ወንዲም 🎉
@DinkneshWorku-jx3jq
@DinkneshWorku-jx3jq 2 ай бұрын
Eg.r yibarkih teacher
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 2 ай бұрын
ትለያለህ ማኑየ❤❤❤
@bekafh
@bekafh 2 ай бұрын
1 st
@enyalove2534
@enyalove2534 2 ай бұрын
Endat neh mana berta bro🎉
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ
@kongittefera108
@kongittefera108 2 ай бұрын
❤we love you bro
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 2 ай бұрын
ማንየበጣምእናመሰግናለንየእውነትሁሌምብሮግራምህንበጉጉትነውየምጠ ብቀውፈጣሪዬጠብቅህወድሜ❤❤
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 2 ай бұрын
ሳትጨው ማስተማሪ ምክሪ።
@TensaDesta
@TensaDesta Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ezanasamson1715
@ezanasamson1715 2 ай бұрын
Nice
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 2 ай бұрын
ወንድሜ ንግግርክ ወልካም ይመስላል ግን ይገላል አስተውሎ ለሰማ
@user-oc1qg8kb8i
@user-oc1qg8kb8i 2 ай бұрын
❤❤🎉❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
ERE AREGAGAW KE WER ESKE WER SERCHE be TAKSI MEHED ALCHLM BE DOLAR BSERA 6 WER QUCHI BYE MEBLAT ECHLALEW LEWUT KALFELEKU BAYBELAM NETSANETUSS ENDESEW MEQOTERUNS MN ASBEH NEW ?
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-MamushA
@user-MamushA 2 ай бұрын
Mane jegnaw
@yonathan2895
@yonathan2895 2 ай бұрын
Andi tiyake litayikihi mane fatari ba saw lijoch ta ilat hiwot wust talika yigabal woy?yigabal kaliki alem lay ihe hulu sikay mindinaw
@B12960
@B12960 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኟ ትቀበል
@tsitube5713
@tsitube5713 2 ай бұрын
ማኔ ሁሌም ያንተን ንግግር እየሰማው እረጋጋለው ግን ከተወሰነ ቡሀላ ተመልሼ እዛዉ.......ማኔ pls አግዘኝ. Retreatunm መሳተፍ እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም አዲስ ተመራቂ ነኝ. Please help meeeee
@leyanahmed9667
@leyanahmed9667 2 ай бұрын
Eshi ke Ethiopia wech yalenewns Endet new yemtredan ? 🤔
@user-cf2th3ts8u
@user-cf2th3ts8u 2 ай бұрын
Lamene.sebaki.atehoneme
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 2 ай бұрын
Bihonis min yigermal ❤ mane magnaw
@khalidseman8922
@khalidseman8922 2 ай бұрын
ማኔ እንደኛ ሀበሾች ግን ቀበጥ ህዝብ ያለ አይመስለኝም አላህ ከሌሎች ህዝቦች የተለየ ከወደቅንበት የሚያነሳን ይመስለናል አሁንም ያው ነን ብዙ ዘመናትንም ያው ነን ። ፃልቃ አይገባም ብሮ ተነስና ስራ አንተ የተለየህ አይደለህም በቃ ከወደክ ወደቅህ ነው ከተነሳህ ግን ታሸንፋለህ ።
@onemichael1326
@onemichael1326 2 ай бұрын
Andrew tate
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 ай бұрын
Man😎 በርታልን🤍👑
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ወንድሜ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት " የቄስ ሚስት መፀሐፍ አጠበች አሉ " 🤣🤣🤣🤭
@menataneba9472
@menataneba9472 2 ай бұрын
እንደው ምን አይነት ድንጋይ እራስ ነህ .......... ይድፋህ የ እዉነት
@merimarlimar813
@merimarlimar813 2 ай бұрын
ምን አጠፋ ማረም ይሻላል መራገም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
እረ ይቅር ይበልሽ ምን አጠፋ
@Nejat197
@Nejat197 2 ай бұрын
ቆይ ስምህ ከነ አባትህ ነው ተፅፎ የማየዉ እረ መነፀሬ የት ነሽ ማን ጠየቀህ😅😅
@user-ei6eu1nl7p
@user-ei6eu1nl7p 2 ай бұрын
አንድ አንድ ሰዉ ግን ምንአይነት ነን አግዝዮ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
እረ ይቅር የበለን ምነው ወንድሜ ስላም ኣይደለህም እንዴ ትንሽ ተረጋጋ
@bekafh
@bekafh 2 ай бұрын
1 st
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 48 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 31 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 444 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 48 МЛН