እንደ ልቤ ክፍል 2 | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 September 2023

  Рет қаралды 29,174

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@GenetAli-s6w
@GenetAli-s6w 3 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏❤❤❤💖💖💖💖💖💖
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን ምን አይንት መታደል ነው እንደ በእግዚአብሔር ዘንድ የልብ መሆን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ኑርልን ይሄን አንደበት ያደለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መድሀኒያለም አባቴ እዴስራየ ሳይሆን እዴምህረትህ ይቅር በለኝ እሚያሳስበኝን ነገር ወዴዴስታ ቀይርልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን 🤲🤲🤲😭😭💔💔😭😭🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Жыл бұрын
አሜን፫ በዕዉነት😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልህ🕊✝️
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@genetteshome8721
@genetteshome8721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ አንተነ መልካም ትሁት አስተዋይ ዕኑ ታጋሽ አድርጎ ነው የፈጠረህ ተመስገን።
@aberashzewudeshumi3251
@aberashzewudeshumi3251 Жыл бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤
@GlichGale
@GlichGale Жыл бұрын
ወንድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት እግዚአብሔር አምላክ አሳዳጅ ከመሆን ይጠብቀን አሜን🙏ከክርስቶስ ፊት ከደጁ ዘወትር አይለየን አሜን🙏 "አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ"❤🙏"ሁል ጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ❤"አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@webeshetteshome5270
@webeshetteshome5270 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልንል።
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አቤቱ ለልቤ ማስተዋልን አድለኝ ቸር ሆይ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@mimimimimimi4979
@mimimimimimi4979 Жыл бұрын
Amen
@saroobelay3058
@saroobelay3058 Жыл бұрын
Qalehiwetin yasemalin Ameen Ameen Ameen 🤲🙏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤተልሄምየማርያምልጅ
@ቤተልሄምየማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን ሂወት ያሰማልን
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መድሐንያለም ተስፋችን አንተ ነህ። ቤተ ክርስቲያናችንን ህዝባችንንና ቃሉን የሚያከብር መሪ አትንፈገን። አሜን።
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beamlaktaye7197
@beamlaktaye7197 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሀለዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ
@tesfayea5408
@tesfayea5408 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ እግዚአብሔር አምላክ ለእኔ የተጋረጠብኝን ፈተና አሳልፎ የጠየኩትን አብዝቶ የሰጠኝ አምላኬ ነው ፤ ከፊቴ ያለው ሞት ገልጦ ብርሃን ያደረገልኝ ፈጣሪዬ መድኃኔዓለም አባቴ ነው ፤ " አድርገኸልኛል እና አመሰግናለሁ "
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
እግዚአብሔር እሚያስጨንቅሽን ነገር ያስወግድልሽ እህቴ አሜን❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 ለኔ እግዚአብሔር ያላደረገልኝ የለም ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏 የቅዱስ አባታችን አቡነ ዘርአ ብሩክ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲
@Musse-bx9me
@Musse-bx9me Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገ ኣድርገህልኛልና ለዘላኣለም ኣመሰግንሃለው
@TesfayTig-1214
@TesfayTig-1214 Жыл бұрын
ኣሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏♥️
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk Жыл бұрын
አሜን፫ቃለህይወትያሠማልን፣በእድሚበጠጋይጠብቅልን!!ባንተላይአድሩያሥተማርን፣ልኡልእግዜብሄር፣የድንግልማርያምልጅ፣ሥሞ፣ከፈከፈያለ፣የተመሠገነይሁን!!!በሠማነው፣/30/60/100/ያማርፈሬ፣ልኡልእግዜብሄር፣ይርዳን!!የተዋህዶልጆች፣የህንንን፣የነብሥ፣ምግብ፣ላይክ፣ሺር፣እያደርገን፣ለሁሎም፣እናደርሥ!!!!
@HiwetAberh
@HiwetAberh Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen fetari yaderegelini Endit biye likuterewi ❤Temesgen Temesgen Temesgen Amen Temesgen Temesgen Amen
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ እሩፋኤል በሃል አደረሰን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ💚💛❤
@lemlemabirham
@lemlemabirham 5 ай бұрын
በእውንት ቃለህወት ያሰማልን እደሜና ጤና አብዚቶ ያደለልን❤ እመብርሃን ትጠብቅለን
@bestebeste9913
@bestebeste9913 Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ Жыл бұрын
በእውነት መምህር የሄወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤⛪💗
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@adanudejene
@adanudejene 7 ай бұрын
Ebbiffaama barsisa kenya gooftan sagalee jireenya sin haa dhageesisuu dhugumti ❤❤❤❤❤
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 5 ай бұрын
Amen 💔💔🤲🤲🤲🙏 Amen💔💔🤲😭😭😭🙏 Amen💔💔🤲😭😭😭🙏 Qale hiwatn yaseman Abaa tachnu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤👏
@KWw-zl5rq
@KWw-zl5rq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
አድርገህልኛል እና ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💕🙏🙏🙏❤
@zernashprano3184
@zernashprano3184 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🤲🤲😢🙏🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ 😢በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏
@belay5969
@belay5969 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen memerachin ❤❤❤
@JohnAsnake-rf4rg
@JohnAsnake-rf4rg Жыл бұрын
Amen
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mimimimimimi4979
@mimimimimimi4979 Жыл бұрын
Amen amen amen kali ywote yasemalgne
@ቲጅያርሴማልጅ
@ቲጅያርሴማልጅ Жыл бұрын
Amen Amen Amen😢😢
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@TehtnaTolossa
@TehtnaTolossa Жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 Жыл бұрын
አቤቱ መልሰኝ አለም ወስዳኛለች😢😢😢😢
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ethopia0995
@ethopia0995 Жыл бұрын
Qalheyiwute yasmalene💖🤲
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
በስመአብ በወልድ ወመንፈሰ ቅድስ እስቲ መምህሬ እስከዛሬ ትምህርቱን ብከታተልም ለመፃፍ አልተዘጋጀሁም ነበር እግዚያብሄር ለኔ ያደረገልኝ♥♥♥♥ 1 እግዚያብሄር ይመስገን ሙሉ ጤናዬን ለሰጠኝ♥♥ 2። ሰርቼ እንድኖር አድርጎኛል♥♥ 3 የዋህ ና እራሴን ወቃሽ 4 ከወደኩበት ሀጢአት አንስቶኛል 5 እንደልቤ የሆነው አምላኬን አማርሬው እንደፈለኩ አድርጌው ግን እሱ ኸረ በጭራሽ መች ይንቀኝና መች ይሰለችና ለኔ እግዚያብሄር እንደልቤ እማዋይህ አባቴ እናቴ ሁሉ ነገሬ ተመስገን♥ ተመስገን ♥ ተመስገን♥ መምህሬ ከፈጣሪ ቀጥሎ እርሰዎንሳላመሰግን አላልፍም የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርከው 5 2
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕወትን ያሰማልን⛪️🙏🎉🎉🎉🎉 አዳምጠን ላይክ ብናደርግ ምን ችግር አለዉ!?
@fggghjii4311
@fggghjii4311 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
@kiraman3275
@kiraman3275 Ай бұрын
የዳዊት ታሪክ ከመወለዱ እሰከ ሞቱ ድረስ ባውቅ ደስ ይለኛል መምህር በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው እባክህ መምህር ስራልን አመሰግናለሁ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@kneabenu3364
@kneabenu3364 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@MesganaAyele
@MesganaAyele 9 ай бұрын
Amen Amen Men
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg Жыл бұрын
Kal heyewate yasamalene
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
እንደልቤ ቁጥር 1 መምህር ሳሙኤል አስረስ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
ይቅርታ ዩቱብ የገባሁ መስሎኝ ነው
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
Kalhwt ysmaln memhir
@massitilahun2505
@massitilahun2505 Жыл бұрын
Tebark
@Craftthings443
@Craftthings443 Жыл бұрын
🙏💚🙏💛🙏❤️
@AzeezAzeez-n8k
@AzeezAzeez-n8k Жыл бұрын
😢amenamenamen
@CanadianMedical-v9j
@CanadianMedical-v9j 9 ай бұрын
❤❤😢😢❤❤❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@davadan19
@davadan19 11 ай бұрын
ሞት አማርኝ ሞትን መርጥኩኝ በጣም ከበደኝ ምንድነው የማደርገው እባካቹሁ እርዱኝ በምክራቹ ሕይወት በቃኝ 😭😭
@زهرهاحمد-ث4ل
@زهرهاحمد-ث4ل Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ እኔስ ግራ ገባኝ ይሄው ካሰብከው እንዳትፈፅመው የምትለውን ቃል በልቤ አስቀምጨ አለሁ ጭንቀቱ አለቀቀኝም
@tesfayea5408
@tesfayea5408 Жыл бұрын
በአእምሯችን የተፀነሱ መጥፎ ነገሮችን በሃሳብ ብቻ እንዲቀሩ ፣ በተግባር እንዳንፈጽም የተቀመጠልን መልህቅ ነው 😢
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያስማልን 💐
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i Жыл бұрын
አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።❤❤❤
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 ай бұрын
አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@wediandaywedianday6575
@wediandaywedianday6575 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna 🙏🙏🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ❤❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@PoPo-h1d5b
@PoPo-h1d5b Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን😢😢
@nascell4952
@nascell4952 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃልሕይወት ያሰማልን
@almazmogos514
@almazmogos514 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@YonatanAddis-jt8ts
@YonatanAddis-jt8ts Жыл бұрын
Amen
@Hua-b6c
@Hua-b6c Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ፍቅርነውመንገደ-ጀ4ዐ
@ፍቅርነውመንገደ-ጀ4ዐ Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን ❤❤❤ማስተዋሉን ያድለን
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤amen amen amen
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
57:20
ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT
Рет қаралды 47 М.
ትዕግስት እና ጽናት (መንፈሳዊ ትረካ)
25:09
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 79 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН