Ethiopia: በእርቅ ማዕድ ለእድሜ ልክ ፀፀት የዳረጋት ያፈቀረችዉን ላለማጣት ስትል በራሷ ላይ የፈፀመችዉ ታሪካዊ ስህተት

  Рет қаралды 98,360

Sami Studio

Sami Studio

6 жыл бұрын

Пікірлер: 147
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ፈጣሪ መርጦና ባርኮ የሠጠኝ ውድ አፍቃሪ አለኝ በኔ ደስ የሚል ሒወት ሠዎች እንድማሩ መጣለው አንድ ቀን የእርቅ መዶች
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያልፍ እንደዋዛ ሥትሥቂ ደሥ ትያለሽ እህት ቆንጆ የሚገርም እኮ ነው የፍቅር ጣጣው 😍
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ጨንቆኝል ህይወቴ ዝብርቅርቅ ብሏል የማውራትም የመፃፍም ፍላጎቴ ተሟጧል መጨረሻየ ምን እንደሚሆን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ልቤ ቆሥሏል ኡፍ አሁን ደግሞ በሥደት ላይ ነኝ ብቻ በጣም ከባዲ ነው ከኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ እህቶቸ ሁሌም የሚጎዳው አፍቃሪ ነው ሠላማችሁ ይብዛ እህቶች
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Ayzosh ehte enem endachi bte new
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
@@eduyedngllij9166 እሺ ማር አንቺም አይዞሺ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 3 жыл бұрын
Yana konjo ayzoshie egzeyabehare alia enamie basedate nage egzeyabehare yafakadawe yehonalie
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
@@wubalemsintayehu1601 እሺ ማሬ
@anxv420
@anxv420 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ስታወራ የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ ይሄ ነገር እኔም ደርሶብኝኛል እና ህይወቴ ተበለሻሽቶ እስከ ዛሬ አለሁ። ይግን ይህን የምችልበት አቅም አጥቼ ሳልፈልጋ ከምወዳት ሃገሬ ተስድጃለሁ።
@senaitabebe9106
@senaitabebe9106 6 жыл бұрын
አይዞን ማር እኔም ገጥሞኛል
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ባንች ተምረናል . እልህ ሁሌም ለከፍ ነገር ይዳርጋል ። ቤቲ እናመሰግንሻለንሽ እርቅ ማእዶች ተባረኩልን
@user-ry4mm5wi5q
@user-ry4mm5wi5q 6 жыл бұрын
አናመሠግናለን፡የእርቅማእዶች፡፡
@user-ry4mm5wi5q
@user-ry4mm5wi5q 6 жыл бұрын
አሠተማሪነው፡አችደሞ፡በግሊዘኛ፡አትሞላቀቄበን፡ሠምተሻል፡ቤቴተብየዋ፡ዱቄትነገርነሺ፡ሠምተሻል፡፡
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች የህይወት አላማ ወይም የራሰ መተማመን የላቸውም መቶ ሜትር መራቅ ነው ያለብን
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ምንቴ ጠንከር በል ትነሽ ሾክድ የሖንክ ትመሰላለህ መገረምህ በራዲዮም ያስታውቃል አትበታተን በሀሳብ የባሰ ይመጣል የዘንድሮ ወጣቶች ብዙ ይፈታተኑሀል በስራህ በርታ የሀዘንህ ተካፋይ ነኝ እንኳን አንተን ሳይካትሪስት ያሳብዳሉ።
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 6 жыл бұрын
አይዞሽ .ትንሽ ጌዜ ነው ምትቸገሬው አንድ.ቀን ወደሱ ይቀየራል መታገስ ዋጋለው አንቺ.ምርጥ አፍቃሪ ነሽ ታሪክሽን እንደስማ.ነው ማነው ካልጥፍቱ ይቅርታ ሚጠይቀው.ታላቅ ስው.ነሽ ልፍታሽን ልብ በይ.አንድ ቀን እግዝያቤር ይክስሻል አይዞሽ እህቴ
@linadicha1970
@linadicha1970 2 жыл бұрын
ሰው ወድልጅ ጨው አይደለም ተቀምሶ አይታውቅም እሱ የተባረከ ይስጠን
@makikebede3117
@makikebede3117 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የብዙዋቺ ገጠመኝ
@user-qp7ll3ex3e
@user-qp7ll3ex3e 6 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝ ነሽ ተይው ጡሩሩግ ይበል በቃ አርሺው
@user-px6rp1hm8w
@user-px6rp1hm8w 6 жыл бұрын
ኦ ድምፅሽ ምትጠቀሚው ቃላቶች ደስስትይ የኔ ማር ቀረ በት
@meronzewdu521
@meronzewdu521 6 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ከዚ ህይወት ብዙ ተማርኩ ለካ የማይፈልጉንን ሰው መከተል እራስ ወዳድነት ነው ይቅርታን እንኮን ስናደርግ ከህሊና በላይ የሆነን ነገር አድርጌ አውቃለው ግን እሱ ይሄ ምንም አይመስለውም ዛሬ ግን ተምራለው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ምንቴ ስራችሁ በጣም መልካም ነው ሁሌም ስተኛ ያሳለፋችሁትን ፕሮግራም እያዳመጥኩ ነው።
@asmajamal1768
@asmajamal1768 6 жыл бұрын
አራ በጣም ነው ትግስትሽ ይገርማል አይዞሽ የሁን ግዜ ወዶች ብቻ በጣም ይካብዳል ግን ከምንም በላይ ታማኝ ማሆን ነው አቺ። ታማኝ ነሽ ግን እሱደሞ ሁላማርሽ ነውነ ግን አብሺሪ
@maimona5232
@maimona5232 6 жыл бұрын
Asma Jamal mnvkhgsrcxbmp
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ትገርማላችሁ እኔ መቸ ነው ወዶች ልብ የምትገዙት
@brhanbrhan510
@brhanbrhan510 6 жыл бұрын
reyoof mohammed mecham aygezum asimesayoch
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
reyoof mohammed zara
@sozitabdulahe1662
@sozitabdulahe1662 6 жыл бұрын
Wow my sister you are so smart God bless you.
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የራሴው ታሪክ ነው እኔም ይሄን ህይወት አይቼዋለው ግን እስካሁን ድረስ አብረን ባንሆንም ሌላ ሰው መቅረብ አልቻልኩም እሱን አስበዋለው አሁን ግን ባንቺ ውስጥ እንዴት መለወጥ እንዳለብኝ እንዳስብ አድርገሽኛል አመሰግናለው እህቴ አይዞኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@SM-cy6gc
@SM-cy6gc 6 жыл бұрын
senait mihret አይዞን ማሬ የኔ ጉድማ በዚህ ፕሮግራም ቀርቦ የልጂን እናት ለመታረቅ ሲማፅን በስምአም የደነገጥኩት ድንጋጤ እስካሁን አለ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 жыл бұрын
This guy,he doesn't now what is love. All his lost. Keep moving honey you sound smart and confidant girl deserve you better than him
@sebleethiopians2754
@sebleethiopians2754 5 жыл бұрын
ልክ የኔን ታሪክን ነው የያዝሽው ይገርማል አይ ወንዶች ግን ፈጣሪ ይመስገን አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ከንደዚህ አይነቱ ወንድ
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 6 жыл бұрын
አምታታችሁብን ታሪኩን በጥሞና ከተሰማ በዋላ አስተያየት ቢሰጥ አሪፍ ነው በመሀል ምትገቡት ነገር ታሪኩን እንድሰለቸው እንጅ ተመስጨ እንድሰማው አላደረገኝም አቀራረቡ ይስተካከል እሷ ስጨርስ አስተያየት ስጡ።
@user-qg7ph6qm5h
@user-qg7ph6qm5h 6 жыл бұрын
👍👍👍
@user-ck5cn4ks8l
@user-ck5cn4ks8l 6 жыл бұрын
Abdulla Khalfan እውነት ነው ይለፉደዳሉ
@HG-pr5ex
@HG-pr5ex 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@umumuaze5703
@umumuaze5703 6 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ በውነት አሳዘሽኝ አይዞሽ የተሻለ ይሰጥሽ አል የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን አይደል ሚባለው
@bdbdbdbsbxhfjsjcndzs3953
@bdbdbdbsbxhfjsjcndzs3953 6 жыл бұрын
Zainaba Abdul
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 5 жыл бұрын
Oh she got a sweet voice tg let me listen her pls give her a chance
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
😢😭😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ጉዴ የኔ ፍቅሬኛ ልክ እንዲህ ነው በቃ ከዚህ ብኃላ አልጣብቅም ላካስ በህይወቴ ላይ እየተጨዋተብኝ ነዉ ማለት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ የሥራውን ይስጣው ለፍቅሬኛዬ
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sinashsinash9400
@sinashsinash9400 6 жыл бұрын
ምናለው ወዶችልብ ብትገዙ ለሴትልጅ ክብርብሰጡን እሩጫቹ ለመበቀል ለማስለቀስ ወነኮ ዘድሮ ኧረ የሴትያለያሰኛቹው
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 жыл бұрын
አይዞሻ ቆንጆ እኔም እንች ነኘ ግን ቅለል ነው እኔ የመሰራ ዳባይ ነዉ ግን 0015 ሸ ብር ለከልት ከደኘ ማንም ማለት አይደልም ፀልይ
@dershayalemualemu1015
@dershayalemualemu1015 6 жыл бұрын
ጠንካራ መሆን ነው በርቺ ለፍቅር መስዋዕት ያልከፈለ የለም ግን ዳግመኛ ከሱጋ አያስፈልግም
@fatimafatimaahmed3098
@fatimafatimaahmed3098 5 жыл бұрын
አይገርምም ስትንከባከቢያቸው እናት ትመስያቸው እና ውጭ ውጭ ያያሉ ለዛ በልክ ነው ፍቅር ተብይ ምን አስራ ዋናው ጤና አለም በአንድ ስው አትቁምም ነገም ሌላም ቀን
@moharali7513
@moharali7513 4 жыл бұрын
እዘን እዲሂዲ የዲረገችው እሳ ነት ምክንያቱም ከወዲመሂዲየለባትም እሱስምን ይማር እሳ ጨዋስትሆን እሱም ጥሩ ይሆናል
@baderaladwani4667
@baderaladwani4667 6 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ልዩ
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 2 жыл бұрын
🤣🤣😌የኔ እናት ስታሳዝን የፈላ ፍቅር እንዲ ነው
@user-fb3gk9ix5j
@user-fb3gk9ix5j 6 жыл бұрын
enameseginalen sami gin lelochun ende befitu lemindin new yematilekilin lemisale sew hiwot??
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 6 жыл бұрын
ቤቲዬ እኔም ልክ እንዳንችው ነኝ😭
@aikramafreka5844
@aikramafreka5844 6 жыл бұрын
Erk maed ewodachiwalhu betam yene astwaywochi😍😍😍😍
@kidist8769
@kidist8769 6 жыл бұрын
ልጅቷን ነበር በደንብ ማዳመጥ ምፈልገው እናንተግን ኤጭ ለማንኛውም እናመሰግናቸዋለን
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 6 жыл бұрын
ሞር ላይክ ጀስት የሚሉትን ቆንቆወች እቤቴ ቁጭ ብየ ተማረኩ ዛሬ ሞልቃቃደሞ ምድነው ሳቁ
@sebletassew2445
@sebletassew2445 6 жыл бұрын
እስኪ ልጅቱ ትናገር እናንተ ስትጨርስ አውሩ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 6 жыл бұрын
የእርቅ ማህድ፡አዘጋጆች በጣም ነው ማከብራላቹ የወዳችሁ ።እንዳልክ፡የምትጠይቀው በጣም ትክክለኛ ነው እናመሰግናለን
@user-ge4li1nw1c
@user-ge4li1nw1c 6 жыл бұрын
seble tassew። ይገርማል ፍቅር ለፍቅር መስዋት ጂል ያርጋል
@mehaubaasifir4607
@mehaubaasifir4607 6 жыл бұрын
መቼ እሺ ይላሉ በለሻል
@user-ch8tq5tb2g
@user-ch8tq5tb2g 5 жыл бұрын
iyuu cufaa
@slamm436
@slamm436 4 жыл бұрын
😄😄😄
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
ayzose yena konjo fikre batame ykabdali gin allah lace alalwem yhonale allah yerdase tarekse carsa samahute 😭😭
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አይ ወንዶች ምን ይሻላችሆል
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
ሠላማቸቹን እግዚያብሄር ይስጣቹ ሠላም የእርቅ ማህዶች በእውነት እናንተን እያዳመጥኩኝ ሕይወቴን በሙሉ እጠብቃለው ዛሬ በሠማውት የልጂቷ ታሪክ የራሴ አይነት ያጋጠመኝን ነገር ነው ያዳመጥኩት ስለእውነት እላቹዋለው እንደልጂቷ አይነት ነው የሆንኩት ሁልጊዜ ይቅር የምለው እኔ ነበርኩኝ ዛሬዛሬ ሳስበው በጣም ያሳለፍኩት ነገር ያቃጥለኛል በፍቅረኛዬ ምክንያት ለጭንቀት በሽታ ለድብርክ በሽታ የራስምታት በሽታ ብቸኝነት በሽታ እንቅልፍ ማጣት በሽታ ወዘተ ተነግሮ አያልቅም 😭😭😭😭ኡፍ ያ ህይወቴ በጣም ጎድቶኝ ነበር ከሱጋር እንደልጂቷ በስልክ ሴቶች አግኝቼበት ነው የተለየውት አንዴ ብቻ አነበረም በጣም ብዙ ጊዜ በተለይ ይቺ ማናት ያናገርካት ስለው የአክስቴ ልጂ የአጎቴ ልጂ እያለ ይሸውደኝ ነበር 5አመት ሁሉ😭😭😭 ባሁን ሠአት ያለአማካሪ በራሴ ጥረት እና በእናንተ ሠላም የእርቅ መአድ እያዳመጥኩኝ እየሠማው እራሴን ሠብስቤአለው አተለየውት 1አመት ከ6ወር ሆኖኛል እሱግን አሁንም ይቅታ ይለኛል እኔግን ብወደውም በፊት የሠራኝን ነገር እያሠብኩኝ ሁልጊዜ አለቅሳለው እባካቹ የእርቅ መአዶች እርዳታቹ ያስፈልገኛል እሱጋር መመለስ አልፈልግም በጭራሽ ግን ያለሁት በስደት ስለሆነ ምንም የሴትም የውንድም ጋደኛ የለኝም ብቸኛ ነኝ 😭😭😭
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 6 жыл бұрын
tiji konjo konjo አብሽሪ ሁቢይ አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
Fatima Yousif አመሠግናለሁ እህቴ
@mehaubaasifir4607
@mehaubaasifir4607 6 жыл бұрын
አብሽር የኔ ቆንጆ ስለማይጠቅመሽ ነው አላህ ሰበብ አድርጎ ያራራቃቹው አላህ የተሻለው ይስጥሽ
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
mehauba asifir አሜን እህቴ አመሠግናለው እሺ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
tiji konjo k ይህ ስው ላንች አይሆንሽም እግዝያብሒር ምክንያት አለው እህቲ። አይዞሽ። ደግሞ። ለኢትዮጽያ ውንድ ጦሥሽን እናት።
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
ወይ ቤቲየ አይቲክ የምትለዋ ቃል ምታልቅ ቢሆን ዛሬ ጨርሰሽብን ነበር እኮ ሁሉ ወሬ ላይ አይቲክ እደው እግሊዘኛ ወሬ ሚአልቅ ቢሆን ዛሬ አይቲክ ያልቅብሽ ነበር ሁሉ ወሬ ላይ አይቲክ አይቲክ አይቲክ አይቲክ አይቲክክክክክክ በዛ
@umumuaze5703
@umumuaze5703 6 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ kkkkkkkk eko
@user-yc4lg5fi8v
@user-yc4lg5fi8v 5 жыл бұрын
ውይ ወንዶች የሚወዳቸው አያውቁ ወይ አርፈው አይቀመጡ የሰው ህይወት መበጥበጥ ብቻ እኔ እራሱ ድክም ብሎኝ ከጓደኛዬ ጋር ያለኝ ግንኙነት ላቆም ጫፍ ደርሻለው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እኔም
@lilililingshe6284
@lilililingshe6284 6 жыл бұрын
መጣችው ተመስገን
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ምትዩ በጣም እማደቅህ ጋዜጠኛ ነህ ! ከስር ጀምረህ ምትምርህ ደሥሥ ይለኛል እድሜሜ ይስጥህ።
@collectionhssvh2715
@collectionhssvh2715 6 жыл бұрын
አራ ባከችሁ እንደልክ የት ሄዶ ነው ሁለ ፕሮግራማችሁ እሰማለሁ እሱ የለውም ምን ሆኖ ይሁን
@user-ep1sm4jh3q
@user-ep1sm4jh3q 6 жыл бұрын
yemwedachihu enamesgnalen gn semonun bzu atkerbm weyis slemwedachihu newu endh yerakebg lemangawum yimechishi konjiya hulum salf endh newu 😘😘
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ቂወሰንቁዋ እንዴት ነው ባገራችን አያስጠላም ጥያቄ የምትጠየቀው ባማረኛ ነው የምትመልሰው ግማሽ ግማሽ ነው ይሄን ችግር ብዙ ቦታ ላይ እየሰማነው ነው እናንተ ግን አስተማሪ እንደመሆናችሁ መጠን እግረ መንገዳችሁን ብትመክሩዋቸው አሁን እየነገረቻት ሁሉ አትሰማም ብታምኑም ባታምኑም በሌላው አለም አሳፋሪ ነው
@rebayatyehabashaleja9797
@rebayatyehabashaleja9797 6 жыл бұрын
yena konjo Allah ye teshalwun yestash
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 6 жыл бұрын
Ayzosh konjo yemiwedshn egziabher ystsh
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
aluma aluma Malaka2255 ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
ታሪኩ ቡዙ አልመሰጠኘም ምክኔያቱም ግንኙኘነቱ እራሱ እየተነገራት ነወ የገባችበት አንች ጋ ምን ይቀየራል የለመደ ልማድ ያሰርቃል ከማድ ነወ
@jamalahmaed3912
@jamalahmaed3912 5 жыл бұрын
እሱ ጥሎሻል አንቺም ራሰሸን ከጣልሸ ከባድ ነውነ ጠንካራ ሁኘ
@senaitasrat1905
@senaitasrat1905 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
@salamtuway1313
@salamtuway1313 6 жыл бұрын
ወይጉድ ቀዝቃዛ ነው እስኪ ልሥማሽ
@samiramohammad3620
@samiramohammad3620 6 жыл бұрын
Salam tuway አማሪኛ
@waliatube9583
@waliatube9583 3 жыл бұрын
በርች እግዝሐብሄር ብርታቱን ይስጥሽ መጠንከር አለብሽ እና እመሙ ቢኖርም ለፈውሱ ጥረት ማድረግ አለብሽ።
@mimikonjo5159
@mimikonjo5159 6 жыл бұрын
Desi yemil confidence aleshi melkam liji neshi miyategib enjera kemitadu yasitawukal salakish wodedikush yene konjo
@jolememeru471
@jolememeru471 6 жыл бұрын
ይቺ ልጅ እርግጠኛ ነኝ የሐረር ልጅ ነች።አቦ ተይዋ በቃ ምናባቱ
@keepright5232
@keepright5232 5 жыл бұрын
jole memeru ante yemogne ager sew mehone albhe.
@apk4820
@apk4820 6 жыл бұрын
በጣም
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 3 жыл бұрын
Betam gobeze lije nate des yemtl lije nat ameletshiw kerebet
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 6 жыл бұрын
እንግሊዘኛው ውይ በጥቅሉ በአሪፍ አቀራረብ አልቀረብም ከልጅቱ ጀምሮ ምናለ እንግሊዘኛውን ከፍቅረኛዋጋ ስትደዋወል ብትጠቀመው
@munayewah2745
@munayewah2745 3 жыл бұрын
Tkkl
@desalechamentabarakiameneg3717
@desalechamentabarakiameneg3717 5 жыл бұрын
Ayizoshi yene mar
@salamtuway1313
@salamtuway1313 6 жыл бұрын
አይዞሽ እረዳቴ ይሄ ፋቅረ ማለት ምን አይነትነው እህ
@moharali7513
@moharali7513 4 жыл бұрын
ማማየ አያፈፈቅርሽም ወዲልጂ ከወደደ እኮን ከወዲ ጊር መገዲ ቀርቶ ዛፉም ወዲ ይመስለዋል የስሜት ፍቅርይባላል
@ahmaad1143
@ahmaad1143 6 жыл бұрын
Geta yirdash eht. Enem ende anchi ayinet huneta wuste naw yalehute
@sisaylove5065
@sisaylove5065 6 жыл бұрын
ውይ እኔም ተመሣሣይ ጉዳይ አለኝ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እኔም😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bi5vj2lq4v
@user-bi5vj2lq4v 6 жыл бұрын
ይችን ልጅ ወድጃታለሁ አጋቡኝ ባካችሁ
@user-pd5bi1pk4h
@user-pd5bi1pk4h 6 жыл бұрын
የአባቱ ልጅ 😂😂😂😂
@keepright5232
@keepright5232 5 жыл бұрын
Weshetam semhen yemtewash man yamnhal
@hemi5174
@hemi5174 4 жыл бұрын
አሜሪካን የምትኖር ከሆና እኔን አግባኝ በናትክ ሀሀሀ
@AbcdenamacahammalekasbechamadA
@AbcdenamacahammalekasbechamadA 6 жыл бұрын
Habashaa. Mahonun. Aragagetu. Ba. Just. Like. Demo. Lelaw. Menden. Naw engelzegawen. Salchehtut. Naw
@user-io5rg6gc6m
@user-io5rg6gc6m 4 жыл бұрын
ሁሉም
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 6 жыл бұрын
እረስኪ እሷ ታውራ ዝብየቀረሁ በናተ ወሬ ሆሆ ክክክክ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ታሪኳ አስተማሪ ሖኖ አገላለፆ እንድታዳምጥ አያረግህም ተሰቃይቼ ነው የጨረስኩት ለፕሮግራሙ ባለኝ ሪስፔክት ታሪኳ ሰንተር ቢሖንም የምትቀበለው እርዳታ ወይም ኳውንስሊንግ የበለጠ ነው ብይ ስለማምን ነው
@user-lp3oo2yp1o
@user-lp3oo2yp1o 6 жыл бұрын
ሳሙኤል ምትባለው አጋሜ ኢቲዮብ ላይ ስትፓስት ለምንድነው ቀን እና አመተምዕረት ማትፅፍበት?? ኢቲዮብ እኮ እየከፈለህ ነው በነፃ አትፓስት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ከአንተ/ከአንቺ ምን ወጣባችሁ ብካፍልም ጡሩ ሥራ እየስሩ ነዉ
@tesgaybelay5804
@tesgaybelay5804 6 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ቀዝቃዛ የወድ ቀልቃላማ ይደብራል አይቴክ አትደጋግሜት ያገርሽ ያማር አማርኛሽን ተጠቀሚ
@ziyadabentislam1266
@ziyadabentislam1266 6 жыл бұрын
እስኪ ቁጥራችሁን ላኩልኝ ምታውቁ
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
ziyada bentislam er ename athute mare
@user-rs3sh9ks3m
@user-rs3sh9ks3m 6 жыл бұрын
programu tru newu egianm estia gabazie mnalbat astemaria yhon beqa le 15 amet abren noren ljem alen 10 amet lje smonunn alfelgshm gd newu alegie egiem beyefqr tariku asteyayet setchalehu estia edlun stugie gra gebtogial mn mareg endatlegie maweq alchlkum yalehut besdet newu ebakachu edlun stugie mnalbat yqelegie endhon beye newu
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
የወድልጅ ቅልቃላ ግን እኮ አይነፋም እደውም ወድ ልጅ ጀተል ሲል ነው እጂ ጉረኛ እና ቀልቃላ ከሆነ ወድ ልጅ አይመስጠኝም
@bellayneshbayena3697
@bellayneshbayena3697 6 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ጠዘጠኘወፀጠአኘአቀዘጠሥጠከ። ፀ
@hulumyalfal7692
@hulumyalfal7692 6 жыл бұрын
Ye balemuyan quxir bitsexugn ibakachu mitawqu
@konjooosaad7243
@konjooosaad7243 5 жыл бұрын
Ynane tarke new ydgmchew ayzose yna marrr brche
@hanstamera5815
@hanstamera5815 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yafetelias376
@yafetelias376 6 жыл бұрын
የጋዜጦኛች ትንተና በዛ ምኑን እንስማ ታሪኩ ወይስ ትንተናው ጀምሬ ኣቋረጥኩት
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Ayizosh ehitea wendoch libona yisitachuh
@abnettegegn7484
@abnettegegn7484 6 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ እሺ
@coosolisawmamankabadnew7710
@coosolisawmamankabadnew7710 6 жыл бұрын
betam yegrmil kangr temsasy new
@omuabdurezak3154
@omuabdurezak3154 6 жыл бұрын
ወይ ዘንዲሮ
@hana-hn7lx
@hana-hn7lx 6 жыл бұрын
Ayezosh yen konijo wnedoch endze stoch lay endz edashofche aned kin Egzahbr yfredal yfekr amelak
@rebayatyehabashaleja9797
@rebayatyehabashaleja9797 6 жыл бұрын
era atchim atchaym ho goman be tena new 😀😀
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
አቦ ተውኝ እሷ ሳትሖን የሚያሳዝኑኝ የጤና አማካሪዎቹ ናቸው እዳያሳብዷቸው እራሳችሁን ጠብቁ😂
@jolememeru471
@jolememeru471 6 жыл бұрын
በቃ ከመጀመሪያዉም አይፈልግሽም ነበር።
@dershayalemualemu1015
@dershayalemualemu1015 6 жыл бұрын
Ayzon sistu
@s.m.a5904
@s.m.a5904 6 жыл бұрын
ስታስጠላ ምን ያስገለፍጣታል ዝተት
@amoramio5888
@amoramio5888 6 жыл бұрын
Wey setaszen ayzohe mafekersh hatyat aydalme ayzohe
@sisayayele8914
@sisayayele8914 Жыл бұрын
Nono CT
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃 ቀዝቃዛ ሆ
@slamm436
@slamm436 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ck5cn4ks8l
@user-ck5cn4ks8l 6 жыл бұрын
እንግሊዘኛ ብርቅ ነው እንዴ ኤጭ jest like more i tike ete ብርቅ ነው እንዴ ሞዛዛ
@raeecell1980
@raeecell1980 4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@Oman-bw2ul
@Oman-bw2ul 6 жыл бұрын
ge
@aikramafreka5844
@aikramafreka5844 6 жыл бұрын
esti bamargn aweri atmolakeki tshe mn aynt setanadd anchins yeblshe
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ኧረ በሽታ ይደውልብሽ ደውል ቀርቶ ቦንብ አልቀሰቀሰሽም አታሳብዱን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ማለት?
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ይህ እብድ አንተነህ እንዴ?
@ashenafisahle3879
@ashenafisahle3879 6 жыл бұрын
you guys you are not a professional! You do not listen.
@user-yx1vu7vn5h
@user-yx1vu7vn5h 6 жыл бұрын
የአ አስጠላሽኝ ሞልቃቃ በዚህ አነጋገርሽ አላዳምጥሽም
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
እርቅ ማአድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እኔም እድሉን ባገኝ በዙ ለሰው ትምህርት የማሆን ታሪክ አለኝ ይገርማል ሰትሰቅ እኔም ሳኩኝ ለምን መሠላችሁ እኔም ያለፈውን ነገር ሳሰብ እሰቃለሁ እማይሸውዱ ነገሮች እድት እደተሸወዱኩ ሳሰብ ከት በየ እሰቃለሁ አይ ልጅነት ግን አባካችሁ ልጅቱ ታውራ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ኤጭ በሚያስቀውም በማያስቀውም እንዲህ የሚገለፍጥ ስው አልወዲም😕😕😩😩😏😏😏
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 13 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 452 М.
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 7 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 4 МЛН
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,6 МЛН