ሳይገነቡ የሚፈርሱ ትዳሮች! ፍርድቤትን ያጨናነቁት ፍችዎች! ጠበቃ ሊያ ተረፈ Manyazewal Eshetu Podcast Ep.37

  Рет қаралды 74,291

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከጠበቃ ሊያ ተፈራ ‪@lawyerliyaterefe‬ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ ትዳር እና የፍቅር ህይወት፣ ስለ ፍቺ እንዲሁም ስል ህግ ጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል።

Пікірлер: 105
@meseretbalaker
@meseretbalaker Ай бұрын
ማኔ ስለ ትዳር ብዙ አትናገር ምክንያቱም እየኖርክበት አይደለም ስለ ትዳር መ ማር ማንበ ብ እና በትዳር ኖሮ መናገር በጣም ስለሚ ለያ ይ
@AhhahaheheyHaah
@AhhahaheheyHaah Ай бұрын
ትክክል
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
በ ነገሮች ሁሉ የ እግዚአብሔር ስም የሚጠራ የታደለ እና የ አምልኮ ፍቅር የገባው ነው ለእኛ ለምንሰማው ሀሴት ይሰጠናል።
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu Ай бұрын
እናመሰግናላን እህታችን ትልቅ ትምህርት አግኝቻላሁ። ጋዜጠኛው ግን በጠም ታወቅ ሰዎችን ተቃርበላህ ግን ገብዜህ እራስክ ተብራረለህ ተገበዡን ሰው ሀሰቡን አታስጨርስም እንደገና በጠም ትጮሀለህ እባክህ ወንድማችን ይህን ነገርህን አስተከክል።
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
እጅግ ብልህ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ትምህርት ሰተሽናል ፈጣሪ ከምንም በፊት ልቡ ከፈጣሪ መንፈሱ የተገናኘ ፈተና ቢበዛበትም ወድቆ አይወድቅም ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቀን❤❤❤
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Ай бұрын
አረ ተው አረ ተወ እንግዶቹን አስጨርስ አንዳንዴማ ሙሉውን መድረክ አተነህ የምትይዘው ምንድነው ነገሩ።
@gabigabi2595
@gabigabi2595 Ай бұрын
Esunm miserawin lemin aetadamitum ??? Metechet bicha endayyyy
@ananatube2113
@ananatube2113 Ай бұрын
የምር ግን በጣም ነው ሚገርም podcast ሁላችሁም ተጋብዛቿል ማኔ ያልከውን በተግባር ያሳካህ ጀግና የሚገርምህ ቀጣይ ደሞ ምን አይነት ሰው ነው ሚጋብዘው እያልኩ በጉጉት ነው ምጠብቀው የእውነት አመሰግናለሁ ።
@Meseret523
@Meseret523 Ай бұрын
ፀሎት ሀይል አለው❤
@MahommedKedir
@MahommedKedir Ай бұрын
ማኔ የኔውድ እንካን ደሕና መጣችሁ ማኔ ትናፍቀኛለሕ ሳላያችሁ ማደር ይከብዳል ማኔ ከልቤ ነው የምወድህ ጋንተጋር ብኖር ብዙ አላስቸግርሕም እረዳሀለሁ ማኔ ታዋቂ ስለሆንክ አይደለም አዋቂ ስለሆንክ ነው ማኔ አንተን የሰጡንን ከእግዛብሔር ቀጥሎ ወላጆችሕን አመሰግናቸዋለሁ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Ай бұрын
ማኔ እንኳን ደህና መጣችሁ የምታቀርብለን ሀሳብ እጅግ ድንቅ ነው አመሰግናለሁ እኔ ግን በአካል መጥቼ ያረክልኝ ብነግርህ በጣም ደስ ይለኛል ማርያምን ለዘመናት ተሸክሜው የነበር ጥላቻ እንዳስወግደው እግዚአብሔር አንተን ምክነያት አረገልኝ ለኔ ትለያለህ❤❤❤በእውነት
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አው ማኔ ከልብ አስታውሎ ላዳመጠው ሰው ምክሩ ልዩ ነው👍❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Ай бұрын
@@baniaychu7478 በትክክል
@mamushdiriba3311
@mamushdiriba3311 Ай бұрын
እይታህ ድንቅ ነው በሚገባ በተግባር በኔ ህይወት የገጠመ ነው እያነሳክ ያለው።
@Princess_rules_YT
@Princess_rules_YT Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው 🙏3 ልጆች አሉን እና ስለ ትዳር በደንብ እንዳስብ አደርጋቹኛል 🙏🙏🙏
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Ай бұрын
ከአክብሮት ጋር ጋበዝ ነህ ግን ይህችን ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛ ብትቀንሳት።
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
ማኔ ምርጡ ሁሉ ድንቅ ድንቅ ሰዎችን አሰየጋበዝክ ሰለምታሰተምረን እናመሰግናለን እህታች በጣም ጠንካራ አሰተማሪ ናት አሰተዋይነቷ ለፈጣሪ ያላት ቀናይነት ደሰ ይላል ማንዬ አንተንም እህታችንንም ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ ወንድምዬ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 Ай бұрын
እናመሰግናለን ማኔ ምርጥ እግዳ ነው የጋበዝክልኝ ❤😊
@samsonfikru8457
@samsonfikru8457 16 күн бұрын
ዋወ ማኔ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ በግሌ አድናቂክ ነኝ በርታ , ሊያ በርችልን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ደስ የሚል ትምህርት ነው ከቻልሽ መፅሀፍ ብትፁፊልን አመስግናለው
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
አቤት ጥንቃቀቄዋ ደስ ስትል እናመሰግንሀለን የኛ ቅን❤❤❤ ማንያዘዋል
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
ፀሎት ሀይል አለው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ
@tubeysikit
@tubeysikit Ай бұрын
አዳዴ ጥሩ ያልናቸው መጥፎ ይሆናሉ መጥፎያልናቸው ጥሩ ይሆናሉ ለበጎ ው ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ቤተሰብ አድርጉኝ
@YordanosGebremedhin
@YordanosGebremedhin Ай бұрын
Liye yene asteway fetari tedaresh ,,sirash yebarklesh...manye yene lebe kena bertalen❤
@ShimelaGroups
@ShimelaGroups Ай бұрын
ፕሮግራሞቻችሁ ድንቅ ናቸው። አንዳንድ ሃሳቦች ላይ ድምዳሜ የምትሰጡበት መንገድ ግን ትክክል አይደለም። "ነው" ተብሎ የሚደመደም ሃሳብ ላይ ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው። ሌላው በክርስትና ህይወት በጋብቻ ሲኖሩ የነበሩ ወላጆች ባል በሞት ቢለይ "Single Mom" አይባልም ይህ በጣም የተሳሳተ ገለፃ ነው!
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g 25 күн бұрын
AMAZING DISCUSSION ❤❤❤❤❤ ZEMENACHHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤
@hermonaklilu1892
@hermonaklilu1892 Ай бұрын
Very interesting program. Thank ❤
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Ай бұрын
እህታችን በርቺ እናመሰግናለን።
@egm3752
@egm3752 21 күн бұрын
Congratulations. I also married my first boyfriend and we were students of Addis Ketema comprehensive special social class students. We have been married for 13 years and God gave us a baby boy after 12 years of marriage. He is a lwell known awyer
@mebe935
@mebe935 22 күн бұрын
I was binge watching your shows. What I appreciate is the question you asked your guests. They give a great response too.
@megdelawittemesgen3460
@megdelawittemesgen3460 Ай бұрын
እቀይረዋለው ሳይሆን እቀበለዋለው ወይ ብሎ መግባት will save marriage I think.
@user-fc9YK6iYZW
@user-fc9YK6iYZW Ай бұрын
Man endet nek selhulum enamsegnalen enam adis eyjemrku new abretatagne
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 28 күн бұрын
The officer did a great job! They gave her a lots of chances!! God bless you all🙏🙏🤗🇪🇹
@minihiwiabbibithi3711
@minihiwiabbibithi3711 Ай бұрын
I enjoyed listening to intelligent people 👏 👏 👏 good job both of you. it’s always good to educate yourself. Knowledge is power not money. And no one can steal it from you you’ll always be rich. And thanks for sharing 💕
@AmezenAssefa
@AmezenAssefa Ай бұрын
wow liyaye swedsh mirt set loyer nat
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Ай бұрын
waw amazing you lucky
@zainabmk1224
@zainabmk1224 19 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ማኔም ትመቸኛለህ programhm ግን ህግ አለ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ምክንያቱም ህግ ቢኖር ሞት ና ወንጀል ባልተስፋፋ ነበር
@ninijullrlibabo6283
@ninijullrlibabo6283 Ай бұрын
እኛም እንደ ነው ያደግነው የእኔም እናት የምስጣችሁ ነገር የለም ትምህርት ነው እያለች ነው ያሳደገችን 6ልጆች ነን ሁላችንም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም እራሳችንን ችለንላታል የሴት ልጅ እናዳስብሉኝ እያለች ነው ያሳደገችን
@merryu6829
@merryu6829 Ай бұрын
My hero
@SelamAbera-2
@SelamAbera-2 Ай бұрын
Arif podcast mane liya 🎉
@user-uy3dr2ff7r
@user-uy3dr2ff7r Ай бұрын
ማኔ በጣም ጀግና እና ጎበዝ የውሳኔ ሰው ነህ ወላሂ እኔ አግንቸህ ብማር ምኞት ነው ብዙ ለማመን የሚከብዱ ፈተናዎች አሳልፊያለሁ አሁን ግን ከበደኝ እሰማሀለሁ ግን አልገባኝም አረብ ሀገር ነኝ ኢንሻአላህ የሆነ ቀን አግንቸህ ከአላህ በታች እንደምትረዳኝ እርግጠኛ ነኝ መፈተን ከበደኝ ጥሩ ሳደርግላቸው ምላሻችው ክፋት እኔን መስበር ወድቄ ማየት ነው የሚፈልጉት ሳልፈልግ ክፋትን እያስተማሩኝ በሰው ላይ እምነት እንዳይኖረኝ ሰው ሁሉ መጥፎ እንደሆነ ይሰማኛል ምን ላድርግ በምን ላግኝህ ?
@user-yb5nj1we5k
@user-yb5nj1we5k Ай бұрын
በጣም
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 Ай бұрын
ቀጣይ podcast እስክደርስ 300k ሳብስክራይብ(እኔ ርቲሪት ነው የሚፈልገው)
@ananatube2113
@ananatube2113 Ай бұрын
የምር ግን በጣም ነው ሚገርም podcast ሁላችሁም ተጋብዛቿል ማኔ ያልከውን በተግባር ያሳካህ ጀግና የሚገርምህ ቀጣይ ደሞ ምን አይነት ሰው ነው ሚጋብዘው እያልኩ በጉጉት ነው ምጠብቀው የእውነት አመሰግናለሁ ።
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክሕ።።።።ሑሌ የእግዚአብሔርን መርሕ በማሥቀደምሕ እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራልና Blessed (Genet from Stockholm )
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz Ай бұрын
ደስ የሚል ድስከስ ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን ሴት ልጂ ሁሉንም ነገር ስትሆን እንዴት ደስ ይላል በቀጣይ ትውልድ በሴት እንዴምትመራ ተስፍ አለኝ😍😍
@ROYAL54383
@ROYAL54383 Ай бұрын
🔥🔥👏
@fetleworkyigremachew1345
@fetleworkyigremachew1345 29 күн бұрын
Tebeka Leya betam Desse yemil Tark new gen yemejemeryan Fekeregna Magenat betam Mtadel new Fetare Ye Abrham ena ye Sara Yarglachhu Ewdachehualhu
@mamushdiriba3311
@mamushdiriba3311 Ай бұрын
ዝም ብላ የማሠር ስልጣን የላትም የሴቶች ችግር ያልተሠጣችሁን የምትዘላብዱት ነገር ሁሌም ይገርመኛል። አዘጋጁን ድንቅ እይታ ግን ሳላደንቅ አላልፍም።
@user-fx9uy7lq4h
@user-fx9uy7lq4h Ай бұрын
ሊዬ ❤❤❤
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 23 күн бұрын
ማናዘዋል ለእንግዶች ዕድል ሰጥ ያውሩ እስኪ አንተ አትውራ ጥያቄ ጠይቅ ከዛ አዳምጥ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Ай бұрын
Wow❤
@zizi4154
@zizi4154 22 күн бұрын
lemin tchohalh lijitan adonkorkat bikensew bikensew dimsih ayikenesim
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
MADMET LMED EST GOBEZ Mn ALE ESKTCHERS TEBQEH BTAWERA ????
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Ай бұрын
ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ በሰይጣን አይሳበብ ! ሰው እንደየባህሪውና እንደአስተዳደጉ ሰይጣናዊ ባህሪ ወይንም ቆንጆ ባህሪ ሊኖረው ይችላል
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 10 күн бұрын
ኸረ ማኔ ተመቸኸኝ ሲቪክ ላይ ያለው ትላለህ?
@amsalenigussie5630
@amsalenigussie5630 Ай бұрын
Andga nehe mani gen yechen ferkergahen gen hulim semum ....
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Ай бұрын
egthabr gar ylache nagr des yelal
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Ай бұрын
Sorry ገና ስገባ ጩኸትህ ገፍትሮ አስወጣኝ ማየት አልቻልኩም ቻው
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
HASABUWAN TCHERS EST MAN NEW BA LE MUYAW ??
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 29 күн бұрын
ማንያዜ እባክህ ያቀረብካቸው ባለሙያዎቾ ስለዋናው ጉዳይ እንዲያብራሩ ዕድል ስጣቸው አንተው ጠያቂ አንተው ተንታኝ ሆነህ ጣልቃ በመግባት ታቋርጣለህ የማታውቀውን ከዕውነታ የማይቆጠር ሀሣብ ታቀርባለህ እባክህ እያዳመጥክ አታቋርጣቸው።
@mulugote8237
@mulugote8237 4 күн бұрын
G+1😊
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 Ай бұрын
ማኔ የሰው ልጅ እኮ ፈቃድ እዉቀት እና ምርጫ አለዉ አለመምረጥ ይቻላል we have to train our mind
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Ай бұрын
egthabr maskdmche des sel
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s Ай бұрын
ማኔ የዳኛዋን አድራሽ እባክህ
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Merwengel
@Merwengel Ай бұрын
Young, articulate , full of knowledge woman! Respect! ✊ Mani, you seem quite puzzled. Bringing foreign companies into Ethiopia amidst the current situation could lead to serious consequences. I hope this is just a joke to you. Otherwise, the country may face instability, falling into the hands of a select few. Trust me, that's not a place you want to find yourself in.
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 7 күн бұрын
I don't think she is a neurosurgeon. She is Sterling( leaning) processing for neurosurgeon.
@shasheayele3783
@shasheayele3783 14 күн бұрын
የትዳር ነገር በውጭም በውስጥም ነው የሚፈርስው በውጭ ያለው ችተር በዶላር የስከሩ ስለሆኑ ሶስት አራት ልጁን አስቀምጦ ምሽት የለኝም ይላል ተጣልቻለሁ ይላል እኔ የተስራሁት ስራ ድራማ ነው37 አመትንትዳር የ60 አመቱ ኦልድ የ30 አመትወጣት ከትዳር ላይ ትዳር በመተት መተውስልኩን ስርቄ ሳነብ ጉድ ነገር አገኘሁ የመፅሀፍ ቅዱስ ስሙንንእምትጠይቅ ዘርዝሬ የማገልፀው ጉድ ነው ያየሁት ዘርዝሬም አልገልፀው የትዳር ምሳሌ ነበር እየተዋደድን ይኼው አምጥታት ለምን አመጣሁት እያለይቃዧል ዘርዝሬም አልዘልቀው የትዳር ነገር አፍራሾች ሞልተዋል
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Ай бұрын
Comment anbib ye sim mistake ale eyaluk new
@adentekle8338
@adentekle8338 Ай бұрын
ENDALKE METERDAGN NEWE YALKWE AQUARIS BETAM SEWE YERDALU MENALBATE KETQMKE
@BT-om1zl
@BT-om1zl 27 күн бұрын
Weyne.... Ere.......!
@mheretfekade2937
@mheretfekade2937 26 күн бұрын
እባክህ ይህንን እንግሊዘኛና ቀደም ቀድም አትበል
@danielassefa1656
@danielassefa1656 Ай бұрын
፡እባክህ የተጋባዡን ሀሣብ አስጨርስ አንተው ጠያቂ አንተው ምላሽ ሰጪ አትሁን የተጠያቂውን ሀሣብ አትበታትን ።
@Brixe1
@Brixe1 Ай бұрын
በጣም፣ተመፃደክ፣መጀመሪያ፣ስለህዝብ፣አስብ ፣ሁሉን፣ነገር፣ደሞ፣ከአሜሪካን፣ጋር፣አታገናኝ፣የምትኖረው፣አፍሪካ፣ነው።you know what I am saying 😅
@worke7270
@worke7270 24 күн бұрын
ስማ ማንያዛዘዎል 1 -ልጅቱ በጣም mature ናት እናም ልጅቱ ማውራት ሲገባት አንት over talk ታደርጋለህ 2.ሀሉንም አውቃለሁ ህጎንም ፓለቲካውም ኢኮኖሚውንም ልተንተን ማለት ነውር ነው የምታውቀውን መናገር ሌላውን ለሚሚመለከተው
@Kidist136
@Kidist136 Ай бұрын
ሳቅህ ስለሚረብሸኝ ፕሮግራሞችህን አይቼ መጨረስ ያቅተኛል ❗️🙄
@gabigabi2595
@gabigabi2595 Ай бұрын
Aetiyiwa tadiya min aeyinet hasab new yihe ?
@user-or4er7kc7p
@user-or4er7kc7p Ай бұрын
Beqa lanchi sibal programo aytelalefim🤣🤣 kwsew bet meto gua malet aykebdim
@Kidist136
@Kidist136 28 күн бұрын
@@user-or4er7kc7p አንዴ ሲያሽካካ ልጆቼ ከተኙበት ባነው ተነሱ ! 😒
@user-or4er7kc7p
@user-or4er7kc7p 28 күн бұрын
@@Kidist136 tafategnaw entachew nechi lejochishin egziaber yasadgilshi🥰
@Kidist136
@Kidist136 28 күн бұрын
@@user-or4er7kc7p 😂
@ayelegirma5612
@ayelegirma5612 Ай бұрын
wayne msnyzewal slena yetenagerk meseleng ! ena yeteweledkut yeseman shewa wana ketma ankober wereda guguf kebele new yetweledkut beamet and gize le fasika enatachin skuar kegebeya gezta tmeta neber enam metafetuwan ayche ababa lenm anzerawum bye teyekut keziyam lemukera tnsh zeran mn lbelh kelto kere keziam kebeteseb nefche debrebrhan gebche fidel temre edmeyen berasu yemisk sew honelhalehu !
@mhmfmhmj7384
@mhmfmhmj7384 Ай бұрын
K
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እኮ እስኪ ወደ ገጠር ሂዱ የከተማ ሰወች ውሃ የለ መብራት የለ ክዛም አልፎ እየጨፈጨፈን እረ ስቱ አብይ የስራህን😢
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Ай бұрын
አሪፍ ነዉ ግን እነሱን ቃለመጠይቅ ስታደርግ አስጨርሳቸዉ አብዛሃኛዉን ስአት የራስን ታሪክ አልፎ አልፎ እኔም እንደዛ ገጥሞኝ ነበር ብለክ ካለሆነ በቀር በዙ ሰአት ያንተን ታሪክ አታዉራ ቀጥሎ ክብር ይግባዉና አምላካችንን እግዚአብሔርን በከንቱ አትጥራ እንደ ሚዜ ደጋግመህ ቅዱስ ቃሉንናስምን ትጠራለህ ይሔ ልክ አይደለም በኔ አስተሳሰብ ካጠፋሁ ይቅርታ ድፍረታችንን ባነበዛ ከማለት ኣንጻር ነዉ❤
@MisgoodTube
@MisgoodTube Ай бұрын
እርግጠኛ ነህ...? ልክ ነኝ ብለህ ሀጥያት እንዳትሠራ. ፖድካስት እና ሌሎች ቃለመጠይቅ አይነቶች ይለያያሉ እሄን አጣራ . ሌላው ደግሞ እሱ መንፈሳዊ መምህር ነው/ አንተ ሰባኪዬ ብለህ የተቀበልከው ስው በቤተክርስትያን ስለሰበከ እንጂ ትክክለኛ ስለሆነ አይደለም. ስለ እ/ር ለማውራት ባንተ አምልኮ ቦታ መገኘት አይጠበቅበትም. ""አስተያየቴ ለሁሉም ነው"""
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Ай бұрын
የሚደገፍ ሀሳብ በትክክል❤​@@MisgoodTube
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Ай бұрын
እግዚአብሔር ሲጠራ ለምን ሳይጠራም ለምን እንዳው ምን ይሻለን?
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv Ай бұрын
በ ነገሮች ሁሉ የ እግዛብሔርን ስም የሚጠራ የታደለ እና የ አምላኩ ፍቅር የገባው ነው ፡ ለ እኛ ለምንሰማውም ሀሴት ይሰጠናል።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Ай бұрын
ሥለትዳር ማውራትም መናገርም የሚችለው ያገባና የወለደና አብረው የሚኖሩ ብቻ ናቸው ልጅቷ በደንብ ገልፃዋለች ግን አንተ እሰከጠየቅ ዝም ብለህ ለማዳመጥ ሞክር አስጨርሳቸውም
@mamushdiriba3311
@mamushdiriba3311 Ай бұрын
ወንድ ፍቺ አይጠይቅም በሀገራችን በዚህ ዙሪያ የተሠሩ ጥናቶች እንደሚያሳየው ፍቺ የሚጠይቀው 98 በመቶ ሴቶች ናቸው። ነገር ግን ዋናው የሴቶች ችግር በአስተዳደግ ምክንያት የሚፈፅሙት በደል ነው። በተጨማሪም አብዛኛው ፍቺ የሚጠይቁ ሴቶች ያለአባት ያደጉ ሴቶች 60 በመቶ የሚሆኑት በትዳር ህይወታቸው በስራ አካባቢ ከሠው ጋራ የመጋጨት ዕድላቸው ሠፉ መሆኑን ጥናቶች አረጋግጠዋል። በተጨማሪ አብዛኛው በፍትህ ስርዐት ውስጥ ህግ ተምረናል አውቀናል የሚሉ ሴቶች 60 በመቶ ፍቺን አስተናደዋል።
@mamushdiriba3311
@mamushdiriba3311 Ай бұрын
አብዛኛዎቹ ህግ የተማሩ ሴቶች ባሎቻቸውን ፈተዋል ለምን ይመስላችኋል ?
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Ай бұрын
እኔ የገረመኛ አላሰወራ አልካት ለምንድን ነው እድል የማትሰጣት ሌላው ነጻ ሆነህ አውራ ልጅቷ ነጻ ሆና ያለውን እውነት ሰትናገር አንተ ወደ ሐሲብ ማድበስበስ ትገባለህ አትፍራ
@user-yb5nj1we5k
@user-yb5nj1we5k Ай бұрын
በንኮችሌቦችናቸው
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
ሲጀምር አንተ በማንበብ ብቻ የትዳር አማካሪ መሆን አይመከርም አንተ ስታየው የፈራኸውን እኛ ከነማእበሉ እየቀዘፍነው ነው ይልቅ እኛ እንምከርህ ትዳርን ከነእሾሁ በአበባው አጊጥበት በጊዜህ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም
@Zerituye
@Zerituye Ай бұрын
The problem is the guy always underestimates the general population. It feels like he thinks he can figure out and has the answers for everything 😂. Can you give the chance for the people to talk. Brilliant sharp woman though, will check out her own channel 😊
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
ሊያ ተረፈ ናት።ኖት ተፈራ ።
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Ай бұрын
ልትመልስልኝ ወይም ልትጠይቃት ሚገባ ትያቄ ፣ እነዛ አዛውንቴች በሽብር ተከሰው ፍርድ ቤት ሲያቀርባቸው እናንተ ደሞ ኬዙን የማየት ስልጣን ስለሌላችው ወደሚመለከተው መራችው ግን ግን ስተቱ የቱጋር ነው ለምንድነው እናንተ ፖሊሶቹን የማትጠይቁዋቸው ስለምን ወደናንተ ይዘው መተው ያጉላሏቸዋል እናንተጋር ከማቅረብ ይልኝ ወደሚመለከተው ፍርድ ቤት ለምን አላቀረቧቸውም ለምንስ ሰዌቹን ያጉላሏቸዋል ወደማይመለከተው ቦታ አምጥተው እናንተስ ያመጣቸውን ፖሊስ ለምን ይሄን ኬዝ ወደኞ አማጣህ ብላችው የመጠየቅ ስልጣን የላችሁም????? ህጉ የነዚህን ዞጎች መብትስ ለምን ይጥሳል ከተጠረጠሩ በአግባቡ በ24ሰሀት ውስጥ ወደ ትክክለኛው ፍርድ ቤት ለምን አልወሰዱዋቸውም ???? ፖሊሶቹ አቃቢ ህጉ የት መውሰድ እንዳለበት አያቅም ወይንስ ለማጉላላት ጊዜ መግዛቱ ነው ????
@meseretbalaker
@meseretbalaker Ай бұрын
በትዳር ላይ ወንድ ተሳዳቢ ሴት ተሰዳቢ ወንድ የሚጮህ ሴት የሚጮህባት መሆን አለበት ወይ?
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Ай бұрын
ማንኛውኘም ነገር የመጀመሪያ ግዜ መጠፎ ቃል ሲሳደብ ያሣለፉሽው ቀን ያኔ ሤትን መሥደብና ብሎም መምታትን ለእሡ ቀላል ይሆናል እራስን ማክበርና ማስከበር ግድ ይላል ብዙ ግዜ ሴትን የሚሰድብና የሚመታ ወንድ week የሆነና ፈሪ ከወንድጋ መጋጠምጋ አይችልም
@mebratugebru4485
@mebratugebru4485 Ай бұрын
ኧረ ባክህ አንተ ራስህ አሸበርካት እንዳታስርህ😂
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh Ай бұрын
ማን ያዘዋል እባክህ ስታወራና ስትስቅ አትጩህ።ቀስብለህ አውራ ልጅቷ በጣም ጐበዝ ናት።ስታወራ ደግሞ ለእንግዶችህ ቅድሚያ ስጣቸው አንተ ብቻ አታውራ።
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 25 күн бұрын
እንግዶቹን አከብራለው ሳቁና ጩህቱን ስሰማ አቋርጠዋለው
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 7 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 43 МЛН
"መጋቢት ላይ እሳት ይዘንባል".......መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
43:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН