Seifu on EBS: የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲት መጋገር የሚያስችል ፈጠራ በፋሲካ

  Рет қаралды 347,269

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ግኝቱን አከብራለሁ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ውሃ ራሱ በአግባቡ ይጠቀማል/ያገኛል እኔ እውነቱን ለመናገር ሳይማሩ ቤተሰቦቻችን በምን የመሰለ ጥበብ አሳድገውናል ክብር ይገባቸዋል
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 жыл бұрын
ጉዲእኮነዉ፣የጀራጣምይኖረዋል
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ 5 жыл бұрын
ትክክክል
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 5 жыл бұрын
ykfeme
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 5 жыл бұрын
@@Lena-bw6ml guf
@newmobile6627
@newmobile6627 2 жыл бұрын
ምነዉ ስራ አጣችሁ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
እኔ በልጅነቴ ነው ሀያቴ እንጀራ መጋገር ያስለመደችኝ እናም እኮራለው በሙያዬ እስኪ እኔ እምትሉ 👍🏻
@እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ
@እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ 5 жыл бұрын
እኔ 8 አመት ሆኝ መግልግር ፅምራለሁ
@እኔምትውልድነኝብፅኢትእል
@እኔምትውልድነኝብፅኢትእል 5 жыл бұрын
አያቴ ሳትሆን እናቴ አለማምዳኛለች!!
@خديجة0000
@خديجة0000 5 жыл бұрын
@@እኔምትውልድነኝብፅኢትእል 😂
@samiradxb2483
@samiradxb2483 5 жыл бұрын
Inem alahaamdulila inatee bala moyaa nat
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 5 жыл бұрын
Enem betam tinshi hugne new yelmedikut a.lillah
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 5 жыл бұрын
እኔስ እድሜ ለናቴ ገና በልጅነቴ ተምሬአለሁ እናት ያላችሁ 1000ሽ አመት ትኑርላችሁ እናቴ ህይወት ያለ እናት ጨለማ ናት
@elhemseid5049
@elhemseid5049 3 жыл бұрын
አሚን የኔ መልካም
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
ዝም በይ ሞያችሁን ለራሳችሁ
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
አሜን
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ግድ የለም ጤፉ ይገኝጂ አብሲቴን ጥየ በንጨት ግግር አረገዋለሁ መብራትም አልጠብቅም ሴቶችየ በስደት ያላችሁ አገራችሁ ስትገቡ ጋግራችሁ ብሉ እዳትገዙ ሰርተው የበሉት ይጣፍጣል
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 5 жыл бұрын
ትክክልማው
@fatemhahmed3611
@fatemhahmed3611 4 жыл бұрын
Tekekel
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
እኔም ዉዴ ሥፍናን ያበረታታሉ ጠጅ እራሡ የ3ቀንደረሠ ሢሉይ ደብረኛል ኬሚካል ይጎዳል ይቅርቦኝ ሥልጣኔ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
የድሮ የእናቶቼ ፈጠራ ይሻለኛል ምክንያቱም ኬሚካል ስለሚኖረው ጎጂ ጎን ያለው ይመስኛል።
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻን
@asmeretteklit8753
@asmeretteklit8753 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 lik bileshal konjo ega original migib aten techegirenal besidet lay ychi demo tifohralechi
@dawitmezemir759
@dawitmezemir759 5 жыл бұрын
yelewm tebalsh eko enatu
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
@@dawitmezemir759 ዳዊትዬ ለገበያ ብለው የለውም ሊሉ ይችላሉ
@anchineshminasie340
@anchineshminasie340 5 жыл бұрын
ዉሸታም ናት አዉሮፖ ያለ ሰዉ ያቀዋል አምቦዉሃ ነዉ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
እድሜ ብቻ ይስጠን ብዙ እናያለን ገና
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
አወን ግን የናቶቻችን ሙያ ይበልጣል
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
@@Mm-po9xw ትክክል
@meskeremtadesse2294
@meskeremtadesse2294 5 жыл бұрын
Birki New germen sinor bwea akitinen New yemingagirew
@tigistkassietigistkassie
@tigistkassietigistkassie 5 жыл бұрын
በጣም
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 5 жыл бұрын
cguowurtjye
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
እሄን እባካችሁ አትጠቀሙ በእውነት ኬሚካል አለው ባንዴ ኩፍ የሚያረገው ኬሚካል ነው ፔክን ፓውደር ኬምካል ነው ጤፍ ሶስት ቀን ከተቦካ ኩፍ ይለናል የድሮው ይሻለናል እኔ አሜሪካን ሀገር ነው ጋግሬ እቤት ነው የምበላው እንደድሮ አብሲት ጨምሬ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው አይኑ እራሱ እንዴት ያምራል በእውነት አንድ ነገር የተለየ አልጨምርም ነጭ ጤፍና ቀዩን ቀላቅዬ አቦካለው በሶስተኛው ቀን ውሃ ቀይራለው በአራተኛ ቀን ትንሽ ዱቄት ጨምሬ አጓበግብና በራሱ ከሊጡ ላይ አብሲት አድርጌ ትንሽ አብሽ የተፈጨ አብሲቱ ላይ አረግና ብሌንድ አረግና ሊጡ ውስጥ ቀላቅዬ ለመጋገር እንደምፈልገው አርጌ ትንሽ ውሃ እልፍ አረግና ከድኜ አሳድራለው ጠዋት በፈለኩት ሰአት ተነስቼ ጋግራለው በእውነትነው የምላችሁ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው ኸገኖቼ እባካችሁ አትሸወዱ ኬሚካል አትጠቀሙ የሱካር ቀሽታ ያመጣል ኬሚካሉ አጥንትን ያሳሳል ኬኬሚካሉ የጥንት የጥዋቱ ይሻለናል እኔ እንጀራ እንቢ ብሎኝ በሁለት ወር ይሆነኛል ስታገል በትግስ ግን አሸንፌ ዛሬ እንጀራ ከመግዛት ተገላገልኩኝ የውጪ የሚሸጥ እንጀራ አይሻግት ውጪ ሲቀመጥ ለካ እሄን እየጨመሩ ነው ንቁ አበሻ አታቀላፉ ጋግራቹ እንደድሮአችን እንኑር ለስንቱ ነገር ተገዢ እንሆናለን
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
እውነትሽንነው እኔም እንዳች ነው የምጋግረው ተባረኪ
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 5 жыл бұрын
እግር ኳስ ሜዳ ውስጥ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ታዛቢው ነው ስለዚ አንችም ስራሽን ቀጥይ የኛ ሰው እንደሆነ ዘፋኝ እንጂ ጠንካራ ሰራተኛ አያደንቅም
@meritube2416
@meritube2416 5 жыл бұрын
ልክ ነው ሰው ሙያን ሳይሆን አሽቃባጭን ነው እሚያነቃቃው
@rjffxsrjfjd2228
@rjffxsrjfjd2228 5 жыл бұрын
ט
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 5 жыл бұрын
Tkikil
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 5 жыл бұрын
Tkikil
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 5 жыл бұрын
Robel Valencia exactly Ewunet lemenager she’s reall Queen 👑 💪🏼
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ አሜን፡፡ like
@ዙዚነኝብቸኛዋ
@ዙዚነኝብቸኛዋ 5 жыл бұрын
አሚን ሰይፍ ታ ስቀኘኛለክ
@Itssamri
@Itssamri 5 жыл бұрын
ETHIO LIJOCH TV Aman 🙏
@ምላሹከሠ
@ምላሹከሠ 5 жыл бұрын
አሜን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hikmahabshwte8178
@hikmahabshwte8178 5 жыл бұрын
የማሚ ሙያ እድሜው ያርዝምልኝ እኔስ አላምነውም ባአይሆን ምጣዱ እገዛለሁ
@bareketyacob5924
@bareketyacob5924 5 жыл бұрын
Atichyma kkkk
@diboradibora2455
@diboradibora2455 5 жыл бұрын
እኔም አስፈርቶኛል የኩላሊት በሽታ አያመጣብንም?
@firewen9668
@firewen9668 2 жыл бұрын
በአንቦ ውሀ ማቅጠን ይቻላል የኔ ውድ አብሲት ድሮ ቀረ እኔም እጋግራለው በማቅጠኛው
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 2 жыл бұрын
ሺአመት ይቅርብኝ እናቴ ያስተማርችኝ ከኬሚካል የፀዳ እጀራ እየጋገርች አስለምዳኛለች ፈጠራሽን አላምንበትም እህት ሆሆሆሆ ጎመን በጤና አሉ
@helentadese3555
@helentadese3555 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻ ውዴ👍👍👍👍👍👍
@fatimamohammed949
@fatimamohammed949 5 жыл бұрын
ይህ ለጤና ሳይዲፌክት ያመጣል ብየ አስባለሁ ኬሜካል ይኖረዋል የናቶቻችን ሙያ ተጠቀሙ እማይመጣው የለም
@kukukuku5502
@kukukuku5502 5 жыл бұрын
Esuwa min agebat business bila new yihene hod yiweter yihonal
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከምን እንደተሠራ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
የተናገረችውን በደንብ ስሚ ተቃራኒ👍 አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት በምግብ ጤና ድርጅት ተመርምሮ ምንም (side effect ) ጉዳት እንደሌለው ፍቃድ አግኝታ ነው ገበያ ላይ የዋለው አንቺ ካልፈለግሽ ዝም ብለሽ ከአብሲትሽ ጋር ተጨናበሺ 👈
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 5 жыл бұрын
Me too
@mersimersi156
@mersimersi156 5 жыл бұрын
@@dannydiaspora8326 senfe nesh betam gejina tewetri😉
@fatmafatma384
@fatmafatma384 5 жыл бұрын
ያሀገሬን ምግብ ከምወደው ትልቁ ነገር ቢኖር ያተፈጥሮ በመሆኑ ነው አሁን ደሞ በሀገራችንም ኬሚከል ነገር ሊበዘ ነው መሳለኝ😢☺☺
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
በትክክል
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
መቸም የኔ እሙዬ ይህን አትጠቀምም ሙያዋም አንቱ የተባለች ምርጥ እናት አለችኝ እኔም አልሀምዱሊላህ ሁሉን አስተምራኛለች አርቲስቶች ፀጉሯንና ሜካፗን ስታጨማልቅ ውላ ለአብሲት ጊዜ ስለማይኖራት እነሡ ይግዙ ዘነፎቹ እነሡ ናቸው😛😛😛
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ 5 жыл бұрын
ፅድት ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ በንፅህ ሞያ ያደግኩ ጥበብብለ ለእናቶቻችን
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 5 жыл бұрын
ሰይፉ ሰላም መቸም በኔ በኩል ለጤንነት ጥሩ አይደለም በምድራችን ኩላሊት ሌላ በሽታ እየበዛ ስለሆነ ያው የለመድኩት እርሾ ይሻላል
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 5 жыл бұрын
ህዝቡ ይጠንቀቅ
@እያሱአሞጽ
@እያሱአሞጽ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈጠራ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 5 жыл бұрын
እኔ አልተመቸኝም ኬሚካል ነገር ይኖረዋል አብሲት መጣል ግዜ አይፈጅም ሰው ለዛ ነው በሽታ ላይ ሚወድቀው
@semiraahmed7625
@semiraahmed7625 5 жыл бұрын
በትክክል እና አልተመቸኝም
@indiamon476
@indiamon476 5 жыл бұрын
ትክክል
@boriifchannel7184
@boriifchannel7184 3 жыл бұрын
Awo chemical alew
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
የፈጠራዋ አድናቂ ነኝ በእናቶቻቸንን በአብሲት ወይም ተጎባጉቦ የሚጋገርን እንጀራ የሚተካ ግን መቼም አይፈጠርም ሳይመሩ በጥበብ የተሞሉ እናቴ ባትኖርም ያሉትን እድሜ ጤና ይስጣቸውግን ግዜ ለሌው ሰውና አንድ ተቦክቶ የሚቆይ መሆኑ ጥሩ ነው አንችም በርች
@tigisttg1335
@tigisttg1335 5 жыл бұрын
ይሄን አምኖ መብላት ይከብዳል😌
@miminegnljwanafakiwedshalo3484
@miminegnljwanafakiwedshalo3484 5 жыл бұрын
Ewunetsh newu gn yeferng fetera slelemdn newu
@የፍልውሀልጅ
@የፍልውሀልጅ 5 жыл бұрын
Tigist Tg aye ehtea besedt yalenew enkuwan absitachnen telen new mngagrew kldgna nate enatochachenn absite atetalu malet kld new
@tigisttg1335
@tigisttg1335 5 жыл бұрын
Beta demo bereketem yemenorew abeset senorew new ene salay kalabelug beker eyayewet beze sereche alebelam
@elsatube8733
@elsatube8733 5 жыл бұрын
ክክክክ እውነትሽን የጀረመንን አይጥ ጨምርውበት ይሆናል 😬😬😬
@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 5 жыл бұрын
ለምን ግብአቱን አልተናገሩም።ይሄ ያስፈራን ግን እህታችን በርች። ይሄን ያክል ምን ብታደርገው ነው ጤናችን ይታሰብበት
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 5 жыл бұрын
ሆሆሆሆ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ከ ጀሶ እስከሰጋቱራ በልተን የኖርን ድንቅ ፍጡር ነን አሁን ደግሞ ምን ልታበሉን ይሆን😕 ኸረ የ እናቶቻችን ሙያ ይሻለናል
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 5 жыл бұрын
hiru ye bata maryam lij enaotoch lemn ydekmalu weys dkamachew altayeshim
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 5 жыл бұрын
😅😅😅👍👍👍
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 жыл бұрын
በሳቅ።
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 5 жыл бұрын
@@oneloveethiopia3552 እህህህህ እነሱ በ እግራቸው አብኩተው የጋገሩት ምርጥ ነው እኮ ምን ሆነሻል እነሱ እኮ አይደክሙም በረሀ ውለው እንጨት ለቅመው መጥተው ያማረ እንጀራ ይጋግራሉ💪
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@yassinnesreddin5404
@yassinnesreddin5404 5 жыл бұрын
የሁላችሁንም ኮሜንት አየሁ አንድም ጎበዞች በርቱ ያለ ሰው አላየሁም ወይ ያሃገሬ ሰው
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 5 жыл бұрын
ምንምአዲሥነገር የለም ያላብሢት. መጋግር ይቻላልእኮ. ፍጥነቱ እደሁእጂትንሽ
@NL-zp7br
@NL-zp7br 5 жыл бұрын
ምኑን በርቱ እንበል? በኬሚካል ሕዝቡን ለሌላ በሽታ የሚያጋልጥ ነገር መሠራቱን? ከቻለች ገጠር ላሉ ወገኖቻችን የውሃ ማጣሪያ ትሥራ እና በርቺ እንላታለን።
@BM-zs8cs
@BM-zs8cs 2 жыл бұрын
Is it approved by the food regulatory authority equivalent to the US FDA?
@AbCd-jl3mn
@AbCd-jl3mn 5 жыл бұрын
ይሄ አዲስ ነገር ነው እድሜ ለናቶቻችን አስተምረውናል ጤፍ ከአለ አብሲት እየጋገርን ነው ያደግነው
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@jewzaderbachew3742
@jewzaderbachew3742 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ , ይብዛም ይነስም እንጀራ መበላት ከተጀመረ ጊዜ ( ዘመናት) እስከአሁን ሂደቱን ለመቀነስ ወይም በአድ ጊዜ አንድ እንጀራ የተወሰነ ደቂቃ ከመውሰድ ሂደቲ ሚፈጥንበትም ሆነ ሂደቱ የሚያጥርበት ሀሳብም ሆነ ወሬም ስላልሰማሁ ለጅማሬሽ በጣም ልትደነቂ ይገባሻል ባይ ነኘ መያዥያ ላስቲኩ ተመላሽ መሆኑ ደግም ሌላ ትልቅ ሀሳብ ነው በርቺ በርቺ የሚሥራ ሰው ብቻ ነው ወቀሳ ሚበዛበት እና እጅ እንዳትሰጪ ። ጎበዝ ነሽ
@hewantube3568
@hewantube3568 5 жыл бұрын
እረ የጥንቱ ይሻለናል :: ኬሚካል የለውም?? ምንም አያምርም እንጀራው:: እናቶች ጤፍ ይርከስ እንጂ ሀብሲት መጣል ከብጅዳቸው አያውቅም::
@hayatm898
@hayatm898 5 жыл бұрын
ኡፍ ምን ላርግሽ የልቤን ነው የተናገርሽው ለጤንነት መን እደ ተፈጥሮ
@asefaamente3543
@asefaamente3543 5 жыл бұрын
diros yemayisera chenkilat sawu yeserawun sira lamenak ena lemamat 1gna new!
@NL-zp7br
@NL-zp7br 5 жыл бұрын
@@asefaamente3543 yetesera neger hulu tiru new bilo mekebel demo yebase adegegna new. Min endehone mawek yasfeligal
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
I have a question for her. Seifu you question suppose to be about the benefit of the health. it is not about the cost. I admire her creativity! I respect her idea. But, i should want know about the health benefit of it.
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 5 жыл бұрын
tirusenu Mariye mnm aynet gudat endelelew tenagralachu
@meserettsegaye7032
@meserettsegaye7032 5 жыл бұрын
Eda sejamare abesete segaba teneso lte ybazale edate nawe
@haymanotamsalu2832
@haymanotamsalu2832 5 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነዉ ...organic ያልሆኑ ነገሮች ናቸው ለከባድ በሽታ የሚያጋልጥ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 5 жыл бұрын
That's true
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
tirusenu Mariye ፧ ትክክለኛ ጥያቄ
@meseretbelay6715
@meseretbelay6715 5 жыл бұрын
ከምን እደተሰራ ለምን አይነገርም ከለዝይ ይስፈራል የማውቀውን ሙቄን አልጨምርም እዴ በዛውም ይበዛል እና የጥቱን የጧቱን ሙቄን ሀሀሀሀሀ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
Meseret Belay ክክክክክክ ይመችሽ
@etiinna
@etiinna 5 жыл бұрын
የሁልሽ በቢዝነስ ህግ እንዴት እንደፈጠረች ከተናገረች ያው ሌሎች ሰርቀው ዋጋ እንዳያሳጣት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 5 жыл бұрын
አሪፍ ነገር ነው ነገር ግን At least ምን ሆዳችን ውስጥ እንደምንከት ማወቅ አለብን
@haykeltube2124
@haykeltube2124 5 жыл бұрын
@@etiinna.
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 жыл бұрын
ስይፍሽ ተባረክ ከአርቲስቶች ወጣ ብለህ እንደዚህ ጎበዝ ጠንካራ ወጣቶችን ስታቀርብ ለእነሱም ድጋፍ ነው ሌላም ወጣቶችን ያነቃቃል
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ጎበዞች
@ayantoayanto2170
@ayantoayanto2170 5 жыл бұрын
Cotetam
@danditesfaye6011
@danditesfaye6011 4 жыл бұрын
Innovative isea which help our mom preventing from life long hard work. blessed ladies, thank you sisters.
@azebworke
@azebworke 5 жыл бұрын
It looks convince, but I'm sure there will be in some kind of chemicals, to ferment, and food conditioner, to make it extra soft, That's big, NO NO NO, when it comes to heath care, so I would still prefer to make injera in traditional method is SAFE 😍
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 5 жыл бұрын
ፋሲካ! አድናቆት ይገባሻል ። የተማርሽ ብቻ ሳይሆን በጣም ግብረገብ ያለሽ ፈጠራሽ እራሱ ከማንነታችን የተነሳ ነው። ከዚህ የበለጠ ነገር ታደርጊያለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። keep it up!!!!
@esuhabeshtube2877
@esuhabeshtube2877 5 жыл бұрын
እንዲ እየጋገራቹ ነው ለካ ሆዳችን ሚወጠረው🙈🙈
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ጨሶእኔ.እራሱም..ን እንዴሁ.አላቅም
@almasalmas8628
@almasalmas8628 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያመመኪያ
@ኢትዮጵያመመኪያ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@አፍቃሪያጣገላ
@አፍቃሪያጣገላ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ
@demba3923
@demba3923 5 жыл бұрын
ሰወች እስኪ subscribe አርጉኝ ኧረ አይከፈልበትም ምንችግራለው ክፍያ ሊጀመርልኝ ስለሆነ ነው በእናታችሁ አርጉኝ ኢትዬጵያዊነት መልካምነት
@tigistagune3848
@tigistagune3848 5 жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ። አብሲት ለመጣል ጭራሮ ወይም ከሰል ለምንቸገር ለኛ አገር ኤኮኖሚ ጥሩ መላ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ወጋውን እውቀቱን ይስጥሽ ውድ እህታችን ።
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
ሰለ ፈጠራሽ ደስ ብሎኛል ግን ከወጩ አፅር በአብሲቴ ብጋግረው ይሻለኛል
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@sfggg9012
@sfggg9012 5 жыл бұрын
ትክክል
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 5 жыл бұрын
Nuhamin ethiopa yemetawechiw ye Esat wechis / energy
@kikayejo9852
@kikayejo9852 5 жыл бұрын
25 birr nw yekebdeshe emaye asebiw weha emtegibete gas gize berdeste mamasaya emetatebibete seate emetebekiw ke gize ansare 45 50 enjera emigager be 25 agetshe nw
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 жыл бұрын
ኧረ ከጤናም አንጻር ወዳጄ።
@hannahanna1490
@hannahanna1490 5 жыл бұрын
I admire your creativity, gen betena keld yelem.
@gigigigi1858
@gigigigi1858 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ናቸው መጀመሪያ የሚገዙት ሰነፎች
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 5 жыл бұрын
Inem absite metal alewidim
@ethiopianabisenia2754
@ethiopianabisenia2754 5 жыл бұрын
😅😅😅😅
@yoyotube3538
@yoyotube3538 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@kumeeleggesse1760
@kumeeleggesse1760 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 5 жыл бұрын
Derasiwawam berchi Ehetachin waw
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
እንጀራ ካለ ሃብሲት ምርጥ አድርገው ሲጋግሩ አይቻለው ምንም ኬሚካል ያለው ነገር ሳይጨመርበት ግን የ ሃብሲቱ ዋናው አላማ እንጀራውን ማለስለስ ብቻ ሳይሆን ሊጡንም ያበራክታል ካለ ሀብሲት ሚጋገረው እና በ ሃብሲት ሚጋገረው ብርካቴው ልዩነት አለው ።
@buzaylove4748
@buzaylove4748 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ባልሞያ ለወንድሜ ሚስት ባደርግሽ ደስታየ
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
@@buzaylove4748 ክክክ Fb ማይጠቀም ከሆነ ባንድ አፍ 😃😃
@nathanmichael5713
@nathanmichael5713 5 жыл бұрын
Good job 👍 you are very smart and creative don’t give up. I live in Las Vegas if you can try to send your products to USA well done 👍 good luck
@lukei5381
@lukei5381 5 жыл бұрын
HI Seifu, I live in canada and make in injera at home the last more than 15 years without absit. why is that exicited and new inovation?
@gigimamo9453
@gigimamo9453 5 жыл бұрын
ፋሲካ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ እንደዚህ አይነት ፈጠራ መስራት አዋቂነት ነው በርችልን ይሄ የመጀመሪያሽ ነው የሚቀጥለው ን ፈጠራሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ።
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 жыл бұрын
አረ ባክሽ ገጠር ከተሞች በሔድሽ የሙያ ፈጠራ አለ ያለ አብሲት በጣም ያሚያምር እጀራ ይጋገራል
@ዚክራሠኢድ
@ዚክራሠኢድ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ሀበሻ ድሮም ምስጋናና ማበረታታት አይወድላቸውም ቅናታም ሁሉ ይህ ፀባይ ነው ወደኋላ ያስቀረን እስኪ ማድነቅ ይልመድብን ኡፍ
@የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
@የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 5 жыл бұрын
እረ በቃ በርቺ በሎዋት አለመጠቀም መብት ነው ግን የሰው ሞራል አትግደሉሉሉሉ
@meritube2416
@meritube2416 5 жыл бұрын
ሳህ ሰው አሽቃባጭ ስለሆኑ ነው
@aziza7702
@aziza7702 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ ትክክል
@mohammedfatima4079
@mohammedfatima4079 5 жыл бұрын
እኔግን። መጀመራያ የገጠርልጂነኝ። ይህንን ነገር ያላብሢት። እደሚጋገር አውቃለሁ
@meritube2416
@meritube2416 5 жыл бұрын
@@mohammedfatima4079 ኧረ የድሮ እናቶች ያለ አብሲት አይዴል እሚጋግሩት በገጠር ዝም ብለው ሊያካብዱ ነው እንጂ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
እኔ እርዕሱን አይቼ ገርሞኝ ለጤፍ እጀራ አብሲት ግዴታ ያረገዉ እኔ በ12አመቴ ያላብሲት ነፍ ጊዜ ነዉ የጋገርኩት ደግሞ መጀመሪያ ተጋግሮ እጀራዉ የሚደርቅ ከሆነና አብሲት የሚፈልግ ከሆና ተቦክቶ የሚቆይ ከሆነ አብሲት ይደረጋል የማቀዉ እደዚህ ነበረ
@elizabethzamanuel3205
@elizabethzamanuel3205 5 жыл бұрын
በጣም መጠንቅ የለብን የሚጨማመረዉ ለሰዉነታችን ጠንቅ እንደሀነ የበሸታዎች ምክንየት ነዉ እና ዉድ የአገሬ ልጆች እንደጥንቱ እንደጥዋቱ ያለኬሚካል የሚጋገረዉ እንጀራ አመርጣለሁ ለካ እዉጭ የሚላከዉ እንጀራ የሚለሰልሰዉ ለዚህ ነዉ ይሀን ካየሁኝ በሐላ ላለመብላት ለራሴ ቃል ገባሁ
@asterfantahun6417
@asterfantahun6417 5 жыл бұрын
ፈጠራሽን አደንቃለው። ግን እንዴት ተሰራ ምን ምን አለው??? ሰይፉም ጠይቅ አንቺም ግልፅ አርጊው። ዝም ብሎ ማጨብጨብ። ውይ
@biityferaw8122
@biityferaw8122 5 жыл бұрын
በመጀመርያ ደረጃ በርቱ አላህ ያግዛቹ ሲቀጥል ግን በጣም አሪፍ ነው ማለትም ጤና ላይ ምንም አይነት ጉዳት የማያስከትል ከሆነ መበረታታት ያለበት ነገር ነው ምክንያቱም በጣም ስራ ያቀላል ሌላውደሞ ለምጣኔ አሪፍ ነው እና በርቱ ደሞ ሁሉም እዲጠቀመው ዋጋው ተመጣጣኝ አድርጉት ግን አሁንም ውድ አይደለም ያው ሁሉም እዲጠቀመው ለማለት ያክል ነው እናም በርቱ ጎበዝ እህት
@MMA-3-5
@MMA-3-5 5 жыл бұрын
😯😯😯So sad, he didn’t even ask her what’s in the liquid and she doesn’t want to tell what’s in the powder. Who in the world will use this things. You might think this is shortcut and faster to make injera, but it comes with some serious health consequences. Let me tell you a little secret, you can just use club soda or I guess is it ኣምቦ:ዉሃ you have in Addis. I live in the USA and I always wanted to make my injera just like the old days; with ኣብሲት, but the injera wouldn’t come out good. So, I use club soda for ማቅጠኞ: it’s basically “Carbonated water” . I keep on hearing a lot of kidney patients in Ethiopia such a young age. People need to wakeup and be aware of what’s in all these foods and drinks that are imported into Ethiopia. They are feeding you chemically processed foods and drinks, and the government or food inspection sectors doesn’t seem to care about doing anything on this epidemic health issues. Specially things from China are toxic. I am just saying, just stick to the old days cultural healthy foods and drinks. If you don’t take care of your health and what you put in your body, no one will.
@WassupYall000
@WassupYall000 5 жыл бұрын
Exactly thank you!
@Bethlehem.Getaneh
@Bethlehem.Getaneh 4 жыл бұрын
Omg you're 100% right. Thanks for sharing!
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
absolutely!! people are just so blind
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ አቦ በተለይ ስራ ሲበዛብን ውጪ ያለነው እንዴትማግኘት እንችላለን seltzer original በሚል ውሃ ነው የምጠቀመው አሁንም ያለ አብሲት በጣም አሪፍ ነው ሰይፉ አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
@nejat4773
@nejat4773 5 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ውሀየን አፍልቸ ግጥም ነው እንጅ ይሄ ለጤና ጠንቅ ነው
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 5 жыл бұрын
በርቱ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን ከምን ከምን እንደተዘጋጄ ብታብራሪልን መልካም ነው ለጠቅላላ እውቀት
@ሀናየማሪያምልጁ
@ሀናየማሪያምልጁ 5 жыл бұрын
የድሮው ያለ ኬሚካል ከናቶቻችን ያገኘነው ናቹራል ነው አሪፍ
@meriemayahya2327
@meriemayahya2327 2 жыл бұрын
Girls try different things this absolutely reduces. Our fermented injera will absit is great with free of kamical .
@belladejene5003
@belladejene5003 3 жыл бұрын
Was it really approved with health and safety in Ethiopia? Baking soda and Gibson is most commonly used for instant rising. Hope this has been approved...
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
This is why she said it’s secret .am sure it’s Baking soda as a chefe we used it to instant raising for Baking also,our people in westerns they use it for enjera I don’t think we need this in Ethiopia though we need the old cultural enjera
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 2 жыл бұрын
Fetteran lemaberetatat yegid ferenje mehon ayittebekkibenem . Tebareki Fasika .
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
የሁለታችሁም ስኬታማ ሥራ👍 አስደሳች ነው✌ ሠላማችሁ ይብዛ 👏👉
@naemiephraim1794
@naemiephraim1794 2 жыл бұрын
Wonderful innovation! When I see health wise I prefer absit
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Yes we use this meted in westerns country as it’s time consuming but, for Ethiopia I don’t recommend
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጠካራ ሴትነሸ🌷❤🌹
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 5 жыл бұрын
Good thoughts but I have been baking enjera without absit and by just mixing with water for 24 hours only. I wonder if the ማቅጠኛ is sparkling water
@nesanetlagere5869
@nesanetlagere5869 2 жыл бұрын
Amboha works too .
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
*ወጪ አታብዙብን ገና ደግሞ ዉሃ ለሊጥ ልግዛ በዚህ ላይ ለጤና ችግር ይኖረዋል ኬሚካል አለዉ መጥፎ ጎንም ይኖረዋል ማን እንደ አብሲቴ*
@ኢትዮጵያመመኪያ
@ኢትዮጵያመመኪያ 5 жыл бұрын
አብሲታችንን መጣል ይሻለናል ክክክክክ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
ትክክል
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
በዛላይ ከሚካል በጣም አለአሰፈላጊ ነው
@ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ
@ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያመመኪያ 😂
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
Hht aleme adera bagebashm weym wendmen btagebiw. Adera 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 5 жыл бұрын
Thank you for sharing brother ... how can l contact her please
@lulutube2614
@lulutube2614 5 жыл бұрын
ኧረ እኔ አልገዛም ይሄን አብሲቴን እያደረኩ እጋግረዋለሁ አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን እኛ ስደተኞች
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 5 жыл бұрын
Sofi Tube Mn honkugn Blesh new
@zamzammohammed7672
@zamzammohammed7672 5 жыл бұрын
Sofi Tube tikikil wolahii leza yabikan mamaye gin yihe le tenam asgii new
@lulutube2614
@lulutube2614 5 жыл бұрын
@@zamzammohammed7672 እኔም አምኘ በዚህ አልጋግርም ጤና ይስጠን እንጅ እናቶቻችን እንዳደረጉት እናደርጋለን ኢንሻአላህ እህት
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
Sofi Tube ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ውሃችን ምናለን
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 5 жыл бұрын
Amen
@konjitgirma9647
@konjitgirma9647 5 жыл бұрын
Wowww endi ayinetim metalin ere betam desilal yala lifati injera magager enameseginalen kangidih lifat ayibezam
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 5 жыл бұрын
ከፈጣሪ መጠየቅ ያለብን እድሜን ብቻ ነው ገና ብዙ እናያለን
@ሰናይት-ሠ2ገ
@ሰናይት-ሠ2ገ 5 жыл бұрын
እውነትነ ፈጣሪ ብቻ እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን ገና
@HagerPodcast
@HagerPodcast 5 жыл бұрын
Great Job
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ምንም አድስ ነገር የለዉም ያለ አብሲትም ቆጆ እንጀራ ይሆናል
@sikosilo8791
@sikosilo8791 5 жыл бұрын
እኮ አወ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 5 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ይጋገራል ቆንጆ እንጀራ ያለ አብሲት
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
አወን ሲያካብዲ ነውጂ
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 5 жыл бұрын
በጣም የምን ማካበድ ነው ሥለ እጀራ ለማያቅ ዜጋ ሊሁን ይችላል አካባጆች
@nuhaminted1427
@nuhaminted1427 5 жыл бұрын
Ya enem germognal? Ene segager absit adrgy alawkm...derek emil khonem be muk weha akteno masader keza tewat megager
@alenaasefa8255
@alenaasefa8255 5 жыл бұрын
Thanks
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 жыл бұрын
ፋሲጋዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ ❤💋
@abrhamasfaw
@abrhamasfaw 4 жыл бұрын
ሰላም የፋሲካን አድራሻ ስልክ ካላስቸገርኩ አመሰግናለሁ
@hawanuredin6217
@hawanuredin6217 5 жыл бұрын
ፈጠራሽ በጣም የሚደገፍና ሀሪፍ ነገር ነው በርች
@የተዋህዶልጂቤቲ
@የተዋህዶልጂቤቲ 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ እምትሉ ሰወች እኔነኝ እዴ ያስረገዝኳቹህ😥😥😂
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@eferataeferata6391
@eferataeferata6391 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 жыл бұрын
Kkkkk
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 5 жыл бұрын
😂😂😂
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 5 жыл бұрын
Backing soda or backing powder ለእንጀራ የሚጠቀሙ አሉ us ውጥ ግን Aluminum ኮንቴንቱ ከባድ ስለሆነ ለጤና ጥሩ አይደለም. ሌላው ደግሞ እንጀራ ሳይበላሽ የሚያቆይ preservative ስላለው ነው ይህ ደግሞ የመድሀኒት ሪዚስታንት ያመጣል. All natural ቢሆን ይመረጣል. እናም እንጀራ ያለአብሲትና የማይበላሽ እንጀራ ጥሩ አይደለም.
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 5 жыл бұрын
የህክምና ባለሙያወችን አማክር. ዘመናዊነት ጤናን እንደማያቃውስ አረጋግጥ አለበለዚያ, ተከፍልህ ማስታወቂያየምትሰራ ይመስላል, ሰይፍሻ😉
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
እኔን ይበልጥ የገረመኝ ለብዙ ግዜ ሳይቆመጥጥ መቆየት መችሉ ነው። እኔ አውሮፓ ላይ አሁን ወደ 13 አመታት እንጀራ ስጋግር አብሲት ጥጄ አላውቅም በአብዛኞው self raising ድቄት ነበር የምጠቀመው አሁን አሁን ግን የጤፍም መጠቀም ጀምሪያለው እንጀራው ጥሩ አይን አለው ትንሽ የመድረቅ ባህሪ ስላለው ባይሆን ማለስለሻውን ባገኝ አልጠላም። ዋናው ጥሩ እርሾ መገኘቱ ላይ ነው ሲያቦኩ በትኩስ ውሀ አብኩተው በነጋታው በቀዝቃዛ ውሀ አቅጥኖ መጋገር ብቻ ነው።
@one-home
@one-home 5 жыл бұрын
አስቲ በሰይፉ ስም አንረዳዳ አንተጋገዝ ቤተሰብ አንሁን ሰብስክራይብ አንደራረግ በፍቅር አና መረዳዳት
@shegersstudio6114
@shegersstudio6114 5 жыл бұрын
metanal bro berta
@abeltareke1565
@abeltareke1565 5 жыл бұрын
ዋው እዲህ ነው ሰይፍሻ የብዙ ነገር ተቀርፍ እ ግዚሀብሄር ይባርክሽ የኔ ማር
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
በውጮ አለም ለሚኖሩ አማራጭ ይሁናል አገርቤት ግን አብስት ምርጫየ ነው
@Vipthanks
@Vipthanks 5 жыл бұрын
አብሲት ቀርቷል አያስፈልግም ጀሶ አልበቃ ብሎ በዚህ መጣችሁ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 жыл бұрын
ኧረ የትም ልኑር ለእኔም እብሲት ምርጫዬ ነው።
@Embete-
@Embete- 5 жыл бұрын
That is definetly chemical kind of bicarbonate of soda everyone is suffering from cancer and yet needed to avoid This processed factory things. And we are feeding this to kids ?
@modernlife7775
@modernlife7775 5 жыл бұрын
7 Tech 💥ስለ FaceBook ማወቅ የሚገባዎት ምርጥ 5 ጉዳዮች! ጎራ ይበሉ 👈
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
ጥሩ ፈጠራ ነው ለሁል ግዜ ለመጠቀም ብዙም አስፈላጊነቱ አልታየኝም ግን አጋጣሚ እግዳ መቶብኝ ሊጥ ቢኖረኝና እንጀራ ባይኖረኝ ገበያ ከመውጣት ወዲያው ለመጋገር ጥሩ ፈጠራ ነው
@emebetmulu2879
@emebetmulu2879 5 жыл бұрын
አረ የገጠር አናቶች እንዳይሰሞችሁ እኔ ገጠር ነው ያደኩት ጤፍ ነው የምንጋግረው አብሲት አድርገን አናውቅም አብሲት ያወኩት ከተማ ስገባ ነው አብሲት ለማሽላ ነው
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 5 жыл бұрын
Kkkk አንችን እንዳይሰሙሽ እንዴት ጤፍ ያለ ላፍ ወይም ያለአብሲት ይጋገራል ስንዴ እንኳን በፈላ ዉሀ ታሽቶ ይረገጣል ላፍ መጣል የሚፈልግ ይጥላል ። እኔም ገጠር ተወልጀ ነው ያደኩት ምነው ግን ሴት ነሽ ወይስ ወንድ?
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር ኧረ እዴት አይጋገርም እኔም ብዙ ግዜ ያላብሲት እጋግራለሁ እጀራዉ የሚደርቅ ከሆነ አብሲት አድርጌ እጋግራለሁ
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 5 жыл бұрын
@@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ ያለአብሲት ሲጋገር 1። ይደርቃል። 2። ይከብዳል አብሲት የለለዉ እንጀራ ስታነሽዉ ይካበዳል 3 ሊጡ አይበርክትም ማለት አብሲት ስትጥይበት ይበረክታል ። መጋገር ባሉሽ መጋገር ነዉዴ ለኔ በጣም ልዩነት አለው ።
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር አበሰሲት እዴት ያበረክታል አብሲት የሚደረገዉ ለጀራዉ ልስላሴ እጂ መበርከቱን አላዉቅም ነበር ሌላዉ ያልቦካ ጤፍ እጀራ መጋገር ቢፈለግ እኮ አብስት አይደረግም ካልቦካ 3/4ቀን አብሲት አይችልም ከምጣዱም አይወጣ ሃሃሃሃ አሁን ግን እዴት ማዞሪያዉ እደሚዞርም ጠፍቶብኛል
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 5 жыл бұрын
@@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ ለምሳሌ ዛሬ ማታ አቡክተን ለነገ ብንጋግር አፍለኝ አይሆንም ለፍ ጥለሽ ብትጋግሪዉ ምንም አይሆንም ያምራል ግን አንዳድ አካባቢ ብርድ ከሆነ ቶሎ አይቦካም አፍለኝ ይሆናል ነገር ግን እኔ ብዙ ግዜ የ3 ቀን ነው የማቦካዉ
@Wyyaa
@Wyyaa 5 жыл бұрын
That's why cancer is spread in I don't believe chemical society! But well done selemokersh yenatte yishalenal! Old one is the best !
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን ሌባን የሚጠቁም ፈጠራም አብጁልን አንድ ፊዴል ሳይቆጥሩ 🌻ሳይማሩ ብዙ ሞያ ላስተማሩ እናቶቻችን ሰላምና ዴስታ እመኛለሁ
@rakrams3923
@rakrams3923 5 жыл бұрын
ሻሸመኔና ዝዋይ ወላሂ ያለአብሲት ነው እጀራ ሚጋገረው ሙቀት ስለኦነ እጀራው ምርጥ ነው ሲቀጥል እኔ በሞቀ ውሃ እጋግራለው ግን ይሄን ከመጠቀም ትክክለኛው እናቶቻችን ያስለመዱን ያለምን ኬሚካል ንፅ ዱቄት አብሲት ባወጣ ይሻለኛል ስለስራሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@tube5199
@tube5199 5 жыл бұрын
እኛ ሳኡድ አረቢያ ያለ አብሲት አቡክተን 4 5ስአት አይተን ነው የምንጋግረው ምርጥ እንጀራ
@messimessi6672
@messimessi6672 5 жыл бұрын
የኛን እንጀራ ነበር ለሰይፍ ማቅነስ ሆ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 5 жыл бұрын
Tnesh.ersh.arfn
@احفطامییارب
@احفطامییارب 5 жыл бұрын
የሳኡዲው እንጀራ ከሀገራችን ጋ አይገናኝም የሳኡዲው ሆድ ይነፋል ስንዴው ሀሀሀሀ
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 5 жыл бұрын
Enem menorbet hager absit altekemem konjo leselasa enjera engageralehu.
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ትክክል
@meseretkumsa2349
@meseretkumsa2349 5 жыл бұрын
ውአዉ ባጣም ዳስ ይላል ታባረክ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 жыл бұрын
Wow! ጎበዝ ጎበዝ ልጅ በጣም በጣም የምትደነቂ ነሽ 👍🏽
@nooranoora4822
@nooranoora4822 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ
@yehabeshalondon9808
@yehabeshalondon9808 5 жыл бұрын
ፈጠራሽን በጣም አደንቃለሁ በርቺ። እኔ ግን በባህላዊ መንገድ ሚገጋረውን እመርጣለሁ
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 5 жыл бұрын
Betam dink fetra new berchi ehete waw
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 5 жыл бұрын
የ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው መሶብ ሙሉ እንጀራ የምጋግረው ማን ያስፋ ሲባል እንዲ ሽሽት ያሳፍራል
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 5 жыл бұрын
ሀ፩ሀሀሀሀሀሀሀ ሞያኮ ዜሮ ናቸው እህቴ ሚካብ ተለቅልቆ ከመውጣት ውጭ
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 5 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው ክክክክክክ ይህ ዱቄት ላይማ አንደኛ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
እኔም ካአክስቴ ጋር ነው ያደኩት እና የ 5 ክፍል ሁኜ ነው እምጋግረው
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 5 жыл бұрын
@@AbCd-dy8ik gobeze yen konjo
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
@@መሲስደተኛዋ አመስግናለው መሲየ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Chemical migibachin wisx megibat yelebetim.Bizu yexena chigir yemiyamexa silehone ine bebekule minim ayinet yeteqelaqebetin injera alixeqemim. Thanks
@ሰናይት-ሠ2ገ
@ሰናይት-ሠ2ገ 5 жыл бұрын
ብቻ እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
ዋውውው ተባረኪ ጥበቡን ያብዛልሽ 🙏
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
ሰፊየ በጣም ቆንጆ ነው የቤሬው ነገር ለገበረዌው ዘመናዊ ማረሻ መንግስት ቢያስብበት እላለሁ መቶ አመት በበሬ
@rahmarahma1543
@rahmarahma1543 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ አቦ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ በጣም አድንቄሻለው ግን እኛ ኢትዮጽያን በራሳችን ቤታችን ውስጥ የምናዘጋጀ ይሻለናል ኑሮዋችንን ያቀለልን መስሎን ሰው ሁሉ በሽተኛ ሆነ የሱፐርማርኬት ምግቦች በአጠቃላይ አያስፈልጉንም ድካማችንን ቀንሶ ጤናችንን አቃወሰ እኮ
@thjchkcgihgkc3717
@thjchkcgihgkc3717 5 жыл бұрын
እኮን የጤፍ ሌመስል የባቄላም እጀራም አይመስልም
@seblebarke1215
@seblebarke1215 5 жыл бұрын
good job thanks a lot
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 5 жыл бұрын
የድሮውን ያያቶቻችን ባህል ይሻለኛል
@niniseid9261
@niniseid9261 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ እህቴ አድናቅሽ ነኝ አላህ ይጨምርልሽ
Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ሀሊማ ጋር
10:39
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН