No video

ባርሴሎና ቢ 1 ሶከር አካዳሚ የሚሰለጥነው የ16 አመቱ ታዳጊ የእግርኳስ ተጫዋች ይበልጣል | Seifu on EBS

  Рет қаралды 258,819

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ባርሴሎና ቢ 1 ሶከር አካዳሚ የሚሰለጥነው የ16 አመቱ ታዳጊ የእግርኳስ ተጫዋች ይበልጣል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 297
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 жыл бұрын
በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማችን የምትችሉ ብትደግፉት ሀሪፍ ነው ልጁ የኢትዮጲያ ተሥፋ ነው
@samriz9458
@samriz9458 2 жыл бұрын
በርታ ድንግል ከነልጅዋ ከፊት ትቀደምልህ እዉነት ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ራስህን እና ሀገርህን እንደምታስጠራ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የገንዘብ ጉዳይ አካውንት ካለ ይፋ ቢደረግ ጥሩ ነዉ ብናግዘዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ኳስ ይወዳል ገንዘቡንም ለመለገስ ወደ ኋላ አይልም የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽንም ለዚህ ታዳጊ ልጅ የሚችለዉን ማድረግ አለበት ልጂ ለኢትዮጲያ ትልቅ ተስፋ ነዉ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ ሰይፉ ስለቀረብክል እናመሠግናለን
@heavymekasha5218
@heavymekasha5218 2 жыл бұрын
ሴፉዬ ፈጣሪ ይስጥክ አንተ ያልተወራልክ መልካም ሰዉ ነህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
እዉነት
@brook_gamee
@brook_gamee 2 жыл бұрын
Atashkabt🤣
@YYeap19
@YYeap19 2 жыл бұрын
አንደ የሰይፉ ሌባ አሽቃባጭ የለም
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 2 жыл бұрын
We need to support such passionate players.
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 2 жыл бұрын
ሴይፉ እባክህን እሄ ብሩህ ተስፋ ያለው ልጅ ነው እምዬ ኢትዮጵያን በዘመኑ የሚያስጠራ ቢቻ ሳይሆን ለብዙ ወጣቶች ፈር ቀዳጅም ነው። ዛሬ ላይ ብዙዎች በሱስ እያለቁ ባለበት እንደዚህ ብዙ ተስፋ ይዞ የመጣውን በደንብ እንርዳው። እንዴት እንደምንረዳው አልተናገርክምና እባክህን ግልጽ አድርገው? መልካም ሰው ነህና የመልካምነትህን በልጆችህ እግዚአብሔር ይከፈልሀል።
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ሰይፈሻ እናመሰግናለን ሰነት ማናቀውነ እያሳየከኘ"❤❤🇪🇹🇪🇹
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ወድማችነ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን አገራችን ኢትዮጲያ የምታስጠራ ልጅ አላህ ያርግህ ያረብ🙏
@loneranger699
@loneranger699 2 жыл бұрын
I have been a culé since Ronaldinho days. it is a dream to see an Ethiopian playing for Barca. All the best to you & Good Luck Brother
@omkaw1045
@omkaw1045 2 жыл бұрын
አንድ ቀን ኢትዮጵያዊዉ sadio ትሆናለህ ህዝቤንና አገሬን አስጠራለሁ እንዳለዉ በርታ በርታ እድልህን ተጠቀምበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 жыл бұрын
he will be one of African stars ...one day !
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኢትዮጵያን ስም ለማስጠራት ያብቃህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
Seifu,the best professional Ethiopia talk show, good Custer, comedic,conversational speeches!, 🙏🏾👍🏾💚💛❤️🇪🇹✌🏽🕊
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 2 жыл бұрын
Thank you Seifu for your wonderful concern. I wish to see this young man's dream come true, and will playing for Barcelona Football Club. It's why I appreciate 'Seifu Show' which's linking a needy people with helpers.
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
በጣም ፀልይ ልጄ የእኛ አገር ኳስተጫዋቶች መጨረሻችን ብዙም አያምርም እና በመዉጣት በመግባትህ ፈጣሪን አስቀድም
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 жыл бұрын
Seifu could do more to raise the fund for this young player. He could approach the top investors.
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ወጣት ነዉ ይገርማል ከእድሜዉ በላይ እይታዉ አገላለፅ የሚደንቅ ነዉ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ካሁኑ ኢንቬስት ቢያረግበት ትልቅ ደረጃ ይደርሳል አገራችንን ሊያስጠራ ይችላል በትልልቅ ክለቦች ዉስጥ አሰልጣኝ አማካሪ ለመሆንም ይደርሳል እንደደልድ ባናየዉ ጥሩ ነዉ እላለሁ ልጅ ሰይፉ ያረከዉ ጥሩ ነዉ
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
ለዚህ ልጅ ነው gofund me የሚያስፈልግው ሰይፉ ሀላፉነቱን ወስደክ ክፈትለት በ1 ቀን እንሞላለታለን
@alemuamare3167
@alemuamare3167 2 жыл бұрын
ልል ስል ነው የፃፍከውን ያነበብኩት እዚህ ደረጃ በግሉ ከደረሰ መንገዱን አግኝቶታል እንርዳል እባካችሁ ለነገ ደስታ ይሆናል።
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይርዳህ ይህ በቂም አይደለም ቢያን አካውንት ማግኘት ብቻል የአቅማችንን እንወረወራለን,your future is bright dear brother for those who believe in LORD JESUS everything is possible.
@getahuntadesseofficial8136
@getahuntadesseofficial8136 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የሀገር ልጅ ነው መንግስት ሊያስተምረው ይገባል። በርታልን!!!!❤❤
@hailuharkeso7040
@hailuharkeso7040 2 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቻለው አቅም ሁሉ ሊረዳው ይገባል እግዚአብሔር ይጨብቅህ ወንድሜ በርታ
@SaraAli-xx2rz
@SaraAli-xx2rz 2 жыл бұрын
እማማየ በርታ ወንድማችን ብዙ ደረጃ ያድርስህ ቅዱስ እግዚአብሔር
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ዋው ጀግና በርታ ጥሩ ደረጃ እንደ ምትደርስ ጥርጥር የለኝም ደግመህ ሴፉ ላይ ቀርበህ ይሄን ፒፕል ታንጫጫዋለህ
@desalegndukemo9376
@desalegndukemo9376 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ትልቅ ቦታ መድረስ ትችላለህ ።እኛ ኢትዮጵያዊያን ይህን ልጅ ልንረዳውና ልናግዘው ይገባል ።ሰይፍያ ፈጣሪ ያክብርህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ።የምታቀርባቸውን ፕሮግራም እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ።አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ቢተባበሩት በተለይ ለሀገራችን ተስፋ ሰጪ ልጅ ነው ለሌሎችም በር ከፋች ነው ብዬ አስባለሁኝ የኢትዮጵያ እግር ኳስና መንግስትም ቢደግፈው መልካም ስራ ነው ።ነገ ይህን ልጅ መፈለጋችን አይቀርምና ...
@digafeg2368
@digafeg2368 2 жыл бұрын
God Bless You!! Never Give up! Hopefully we will play togather Barcelona FC! ..አምላክ ታላቅ ቦታ ያድርስህ የጎደለህን ሁሉ እመቤቴ ትሙላልህ: አምላክ ፍቃዱ ከሆን እሱ የፈቀደ ቀን ለ Barcelona A F.C እንጫወታለን/ በርታልኝ ወነድሜ ይቅናህ።።
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
ልጁ ግን ደሰ ይላል በርታ ወንድም
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
WWWWOOO ስፍሻ ተባርክልኝ ወንድማችን በርታ ውድ የሀገር ልጅ ❤❤👍👍
@felekefantatassew3550
@felekefantatassew3550 2 жыл бұрын
This kid is potential asset of Ethiopia, Ethiopian premier league clubs should also support this brilliant really Yibeltal, the money is insignificant compared to his potential return on investment. Seifu you are consistently great and example of kind Ethiopian
@Wondistudio
@Wondistudio 2 жыл бұрын
Right !! And also those Musicians, sport clubs and all need to help him out !!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወድሜ
@zuzuyoutube8499
@zuzuyoutube8499 2 жыл бұрын
አላህ ትልቅደረጃ ያድርስህ ወድማችን የሠጠህውምሠውየ አላህ ይስጥህ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 жыл бұрын
Good luck brother n be strong እግዚአብሔር ይርዳህ
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ፈጣሪ አልከው ላይ ያድርስሀ መልካም እድል ሰይፉ እግፊያብሔር እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጠህ ለባለ አራዕዩ ወድማችን ወገኖች የምችሉ እርዱት
@ethiopias1724
@ethiopias1724 2 жыл бұрын
አገሬ ተስፋ አላት ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@arsenalbestfan8859
@arsenalbestfan8859 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና ነው ለኢትዮጵያ እግር ኳስ
@felekeberhanu3393
@felekeberhanu3393 2 жыл бұрын
loudly and proudly seifu u are number one
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
ትልቅ ጀርጃ ትደርሳለህ የእውነት 💚💚
@dawitgirma7302
@dawitgirma7302 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም ❤
@bayushgiza6961
@bayushgiza6961 2 жыл бұрын
Thank you Seyifu Fantahun. Yibeltal the sky would be your limit young boy.
@danielamare242
@danielamare242 2 жыл бұрын
ሰይፉ ትመቸኛለህ: ሺ አመት ኑርልን
@andushatube9731
@andushatube9731 2 жыл бұрын
ሴይፉ እናመሰግናለን ጦሲ አንጆ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በርታ በአንተ ቢክሰን ፈጣሪ ግን ስትፈምስ ኢትዮጵያን ክደሕ እዳትሸጥ አደራ ለኢትዮጵያ ነው ከተጫወትክ
@abebechkutafo6106
@abebechkutafo6106 2 жыл бұрын
wondime fetari kante gar yihun, ayzoh yisakal Egziabher ale yeabatachin tselot yiredahal
@mussiekebede2575
@mussiekebede2575 2 жыл бұрын
35,000 Euro is a little over 2 million birr. I think Ethiopians can help this bright boy.
@washatube5181
@washatube5181 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ፍትህ ፍትህ
@teshomekebede7256
@teshomekebede7256 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ፈለክ?
@teshomekebede7256
@teshomekebede7256 2 жыл бұрын
አላህ ምንድነው ?
@jorgamitu9146
@jorgamitu9146 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳክ አገርክን ለማሥጠራት ያብቃክ
@yimegnushaltonju7718
@yimegnushaltonju7718 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን
@user-ld9cb5zm7j
@user-ld9cb5zm7j 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታልን
@mesfingoshimo4383
@mesfingoshimo4383 2 жыл бұрын
Thank you Seifuye for your good deed. Go a head Yibeltal. You will see your dream real and do better for your country.
@cherutadesse3602
@cherutadesse3602 2 жыл бұрын
Seifu Egzabher ybarikih bewunet betam des yemil sra newu. Ybeltal gobez bertalgn Egzabher kante gar yhun. Wondime adera Egzabher be mengedih askedm. Betam newu yemiwodih.
@beyenebekele1947
@beyenebekele1947 2 жыл бұрын
ሴፉዬ ፈጣሪ ይስጥክ አንተ ያልተወራልክ መልካም ሰዉ ነህ betam des yilal ayzoh berta
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነህ በርታ ፈጣሪ ካአተጋ ይሁን ጀግና ነህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
Good luck with God help you will be the top score player God is good God bless you all they help him
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 жыл бұрын
ወላይታ ብዙ ጥበበኞችን ያፈራች ከተማናት ገና ብዙዎች ይወጣሎ። ሴፉሻ ካሙዙ ካሳ ን ጋብዝልን!?
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Y welayeta lejoch bexam chenqelatachew mehur new betemertem berta wendem 👍
@buratube9294
@buratube9294 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 2 жыл бұрын
ጎልልልልል😂 ሰይፉ ግን ሀይለኛ አጥቂ እንደነበርክ ታስታውቃለህ😉 let’s support our brother and let him be succeeded with his passion
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 жыл бұрын
አሏህ ይርዳህ ወንድሜ ሁላችንም ያቅማችንን ብንረዳ ይሞላለታ
@solanutdfikreyohannes8859
@solanutdfikreyohannes8859 2 жыл бұрын
I hope he makes it to the top level and I could follow his foot steps
@zeafricatube8439
@zeafricatube8439 2 жыл бұрын
ethiopia proud with you whenever does doesnot comeback
@yemanekidane8678
@yemanekidane8678 2 жыл бұрын
Jesus Christ bless you all the best
@girmatesfaye9563
@girmatesfaye9563 2 жыл бұрын
Seifu Thank you so much for kicking out recisme and taking Ethiopia forward . We do have millions talented plyers like him who are not helped because of their ethnicity. Ethiopian soccer federation has to change attitude chsnge and work from ground like he said.
@meselumeselu9451
@meselumeselu9451 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
በሁሉም የእርዳታ ተሳትፎዎች ላይ ሰጭ እጆች በእጅጉ በበረከት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ክበሩልን ኢትዮጵያኖች 💯✔❤
@Drwho7610
@Drwho7610 2 жыл бұрын
Tnx seifu
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 2 жыл бұрын
Egzabher yirdah Berta,tenkir..... yideresal.
@bigdaystv5856
@bigdaystv5856 2 жыл бұрын
may allah help you
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፍትህ በርሀብ በዉሀ ጥም በበሽታ ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞች ህፃናቶች
@cherumerkine1554
@cherumerkine1554 2 жыл бұрын
seifu betam tilik sewu nek inamesegnhalen..... yibeltal bertalin .... we expect more
@tamiratherago3682
@tamiratherago3682 2 жыл бұрын
Bright mind, I'm sure...
@michaelmahari8588
@michaelmahari8588 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ‼
@KennaaAyalewDiit
@KennaaAyalewDiit 2 жыл бұрын
ይቻላል በርታ
@abenizerabeni2119
@abenizerabeni2119 2 жыл бұрын
Bravo sefu abatachen enwedekalen lewendemachen seladerekelete nege enamesegenalen
@habtamuamanuel1916
@habtamuamanuel1916 2 жыл бұрын
Wow jegna👊👊👊
@wonder-16
@wonder-16 2 жыл бұрын
ሴፉ እናመሰግናለን ግን ለዚህ ታዳግ ልጅ አሁንም ብዙ መስራት አለብህ...ሐምሳ ሽህ ብር ምንም አይደለችም እሱ ከተጠየቀው ብር አንፃር።specially afri herbs🙏🙏🙏
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ላሀገራችን ኩራት ያርግህ
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
አያዞህ ጠንከር በርታ ጎበዝ ፈጣሪ ያርዳህ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZbin: kzbin.info/door/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
@ethiopiaagare6447
@ethiopiaagare6447 2 жыл бұрын
Egezbher yiredekh yene konjo ❤💋bertelin 🇪🇹🇪🇹
@tadeledicha100
@tadeledicha100 2 жыл бұрын
Thanks you 💜
@afewushi2
@afewushi2 2 жыл бұрын
berta wondime geta yiredahal. hulum yebekulun biyaderg yentem chigir tekerifo egnam wuchi hager europa wust yemichawot ethiopiawi alen yeminilibet ken yimetal. thank u siefu
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
እንረዳሃለን እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 жыл бұрын
ልጁ አነጋገሩም በሰል ያለ ነው። የማደግ እድሉ ሰፋ ያለ ነው።የኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳው።
@derejeyadeta5853
@derejeyadeta5853 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ታባራኩ
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ዋው ዋው
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
We love Alexander issac from Africa origin
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
eritrea my land
@ethiohulumbet9669
@ethiohulumbet9669 2 жыл бұрын
ሴፉዪ እወድሃለዉ ማርያምን አንተ ማለት የኛ ነ
@amanflyphoneaccessories8695
@amanflyphoneaccessories8695 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ አላህ ያሰብክበት ያድርስህ
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Wow,this kid is brilliant,I hope the Ethiopian soccer team will lusten his advice
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስህ
@natiendale6588
@natiendale6588 2 жыл бұрын
በርታ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
GOOD LUCK MY MEN KEEP UP 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 2 жыл бұрын
Yasabikaw ba eyesuus Sim yisaka andi kani Ethiopian kaffi enditaragi melkami minyote naw egziabiher yirdawo 🙏🙏
@getemar7075
@getemar7075 2 жыл бұрын
EGZIHABER yasebkbet yadrsh ye bank accountu bikemet mrt nuber go fund ykefetlet 🙏🙏🙏
@kiyayonas531
@kiyayonas531 2 жыл бұрын
Seyfesha sewedeh'ekoo ymecheh
@temesgenhenok5422
@temesgenhenok5422 2 жыл бұрын
Yibe, wish u all z best
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
May God help you an I will pray for you.
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
berta fetari yaqnah jabadhuuu❤
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳክ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 2 жыл бұрын
He's an asset። አገር ወዳድ ባለሀብቶች ያግዙት።
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Bright young man I wish you more success in life congratulations
@abiysinyatube2697
@abiysinyatube2697 2 жыл бұрын
bravo seifusha
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 18 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዮሐና እና ሔዋን
48:05
Maya Media
Рет қаралды 148 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН