የአውሮፓ ውደቀት ምልክቶችና ኢትዮጵያ ሀያል መሆን የምትችልባቸው እድሎች | መምህር ፋንታሁን ዋቄ

  Рет қаралды 41,705

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@degubejiga8324
@degubejiga8324 9 ай бұрын
ውድና እንቁ መምህራችን ክቡር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን።🙏
@futfuf7717
@futfuf7717 3 жыл бұрын
የውስጤን የተነፈሰልኝ ምሁር መምህር እኚህ ናቸው ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይምረጣቸው አመሰግናለሁ 🙏
@SaraSara-vy2rc
@SaraSara-vy2rc 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏💕💕💕
@dawitteshome4283
@dawitteshome4283 3 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ትምህርታዊ መልህት የለም እግዚአብሔር ይባረክ ደጋግሞ
@efitib5423
@efitib5423 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ት/ት ሰጪ ገለፃ ነው። በተቻለ መጠን ኢትዬጵያኖች ወደ አገርኛ እውቀቶችና ህበረት መመለስ አለበን።
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁበት። ይሆናል 💯
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ቃለሕይወት ያሰማልን።
@hiwotzt2586
@hiwotzt2586 3 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።በጣም ትልቅ መልእክት እና መረጃ ነው። እግዚአብሔር ያንቃን
@ቡሩክገብረየስ
@ቡሩክገብረየስ 3 жыл бұрын
I can't get enough of him, and will never... I love and respect all his considerable and wise explanations...
@tinawolde9826
@tinawolde9826 3 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርበው ቪዲዮ ጠቃሚና አስተማሪ ስለሆነ እባክህ አትጥፋ። እናመሰግናለን
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይስጥልን ። ከተረዳነው የወንድማችን ትንታኔ ድንቅ ነው ። እኛም ነገሮቹን እንድንረዳና ትውልድን ለመታደግ እግዚአብሔ ይግለጽልን ።
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv 3 жыл бұрын
በመጨረሻም ኢትዮጵያውያን ንፁሕ ሰነ ልቦና የወለደው አፍሪካዊ አስተሣሠብ ማዳበር የምንችልበት አ ጋጣሚ በመፈጠሩ ደስ ይላል
@biskutgirma4558
@biskutgirma4558 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እደነዚ ያለ መምህር ያብዛልን አዱኑን እሲቲ ትውልዱ እየጠፍነው የራስን እየለቀቁ የባእድ ሐገር እየተከተልን ትውልድ እየጠፍነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@biniyam-ux5vl
@biniyam-ux5vl 3 жыл бұрын
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
@natnaeldinku2629
@natnaeldinku2629 3 жыл бұрын
የውስጤን የተነፈሰልኝ ምሁር መምህር እኚህ ናቸው::
@gezahegnaytenfsu6895
@gezahegnaytenfsu6895 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ተግባር የምንፈፅም ከክፉ የምንርቅ መልካም መንገድ ተከታይና ተግባሪ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደናንት ያለ አስተማሪና መካሪ አያሳጣት አገራችን በተለይ ኦርቶዶክስ ረጅም አድሜ ለመምህሬ አመሠግናለሁ።
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠክ አባታችን
@youtubered3554
@youtubered3554 3 жыл бұрын
ድንቅ እይታ ነው ደግሞም እውነት ነው የውድቀት ስልጣኔ ነው የያዙት እግዚአብሔርን የተጣላ ስልጣኔ ነው ያላቸው ደግሞም ይጠፋሉ
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
European tefto kemnseletn zeregnnet tefto bndehey yshalal
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
@@neba32 ዘረኝነትን ማን ተከለብንና???
@biskutgirma4558
@biskutgirma4558 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደአንቱን ጠቃሚ ትውልድን ከጥፍት የሚከላከል የአለምን ሚስጥር እንደዚ ተንትኖ የሚይስረዳ ሰዎች ያስነሳልን ትውልድን ከጥፍት ታደጉን እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ትምህርት በቲቪ ቢቀርብ ጥሩ ነው
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
መምህሬ እድሜን ከጤና ይስጥልን
@sisayzegeyezegeyesisay1528
@sisayzegeyezegeyesisay1528 3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እንደእናንተ አይነት አዋቂዎችን እግዚያብሄር በዘመናችን ያብዛልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርትነው በርቱል እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@mrchu5492
@mrchu5492 3 жыл бұрын
መምህር በርታልን
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
ትውልድ የሚሰማው ሰበር ዜና ብቻ ነው ያሳዝናል እደዜህ አይነት ለአገር የሚጠቅም ሀሳብ በቴሌቪዥን በሬዲዮ መነገር እለበት ሀገር ለማዳን የፈረንጆች ሀሳብ መፍትሔ አይሆንም በራሱ ሀሳብ ላይ የቆመ ትውልድ መፈጠር አለበት👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
@ethieltube2130
@ethieltube2130 3 жыл бұрын
Yemigerm eyita gobez
@sufugfufig4086
@sufugfufig4086 2 жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከተታችሑ ይደርብኝ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥህ መምህር የነጮችን ተንኮልና ከይሲነት የተረዳ መምህር እረ ተቃጠልን የኢትዮጵያ ህዝብ አልገባው ብሎ
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 2 жыл бұрын
እንዲህ ማናየውን ያላየነውን ማሳየትዎ እጅግ ያስመሰግንዎታል ያ የጠፋ የኢሀፓ ትውልድ እንዲህ ሚያስገነዝበው መምህር ቢኖረው ኖሮ በጠላት ሴራራሱንም አገሩንም ይዞ አይጠፋም ነበር እናመስግንዎታለን መምህር
@hiwottesfaye745
@hiwottesfaye745 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት አድሜና ጤና ይስጥልን
@asfashebshe9420
@asfashebshe9420 3 жыл бұрын
ሁሌም አስተሳሰባቸው እና ትንታኔ ያቸው እዲሁም እይታቸው በጣምነው የሚመቸኘ በጣም ነው የማከብራቸው እና የማደቃቸው ሰው ናቸው እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኘ ።
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you Ethiopian people's wakeup
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
STAY WITH RAFATOEL ITS A GOOD CHANNEL THANKS ALOT ,,,
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES
@WsenbetGegeziabeher
@WsenbetGegeziabeher Жыл бұрын
እድሜይሸጥልን
@zehabeshacom6806
@zehabeshacom6806 3 жыл бұрын
በትክክል ብለሀል በጣም ተበክለናል ኬኒካል የበዛበት ምግብ እየበላን ሰውነታችን ደከመ
@ዛቲ
@ዛቲ 3 жыл бұрын
ይህን የዓለምን ታሪክ ስለተከተልን ነው:: ዓለም አሁን ያለንበት ደረጃ የደረሰችው:: ብርሃን እና ጨለማውን መለየት ያቃተን ትውልድ የሆንነው:: ብርሃን እና ጨለማውን መለየት ያልቻልነው:: እንደናንተ ማየት ማስተዋል ብርሃን እና ጨለማውን መለየት የቻለውን ለዓለማችን ልዑል እግዚአብሔር ያስነሳልን:: እኛም ማስተዋሉን ይስጠን::
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 3 жыл бұрын
መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን: ትክክል ነው ነጩ ማህበረተሰብ ራስ ወዳድ ነው: ንፁ ትዳር የተከበረ የከውም: ወጣት ትውልድ የለውም አልቋል: ማህበሪዊ ህይወታቸው ሞቷል: ቤተሰባዊ ህይወታቸውም ሞቷል:: ስለዚህ ይሄንን ጉድ ነው ወደ ሀገራችን እናም አፍሪቃ ማምጣት የሚፈልጉት ያመጡትም:: የመምህር ፋንታሁን ዋቄን ትምህርት ለሰፊው ህብረተሰብ እንዲዳረስ በደንብ ቢታሰብበት እላለሁ ምክንያቱም ትምህርትምንስቴር ውስጥም የተሰገሰጉት የነጮቹን አስተሳሰብ የሚያራምዱ ናቸው:: እንደሁሌ እራፋቱኤልን ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ:: ይሄን ሁሉ ነገሮች እያየን የውድቀት መንገድ አይደለም የያዙት ማለት አይቻልም::
@eyob3855
@eyob3855 2 жыл бұрын
በትክክል ነገሮች ገብቶታል በአይኔ ያየውትን እውነት ነው የገለጸልኝ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ሀይል የእግዚአብሔር ነው የፈጠረን አምላክያውቃል ።
@nahomtube4301
@nahomtube4301 3 жыл бұрын
እናንተን አያሳጣን ፈጣሪ ። ይህ ትውልድ ተኝቷል እንደናንተ አይነት አስተዋይ ንቁ መምህርራን ካላነቁት ማን ሊይነቃን ይችላል. ? ለዚህም ነው እናንተን ፈጣሪ አያሳጣን ያልኩት ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ። ራፋቱኤልም በርቱልን
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 3 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የዘመናችን ሊቅ አስተዋይና አዳማጭ ቢያገኙ ለሀገር የሚተርፉ ኖት።
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
yes i really appriciate all i thanks alot big brother keep up good work we need to wake up and open eyes thanks . PLEASE SHARE THIS ITS A PERFECT LESSON AND PRESS LIKE BUTTON COMMENT
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES
@haregewoinadmasu5664
@haregewoinadmasu5664 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው፡፡
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 3 жыл бұрын
በርቱ በርቱ ከቻላችሁ ማስታወቂያም ዘንድ ይረዳችሁ ይሆናል እና ወጣቱ ይበልጥ የሚጠቀማቸውን የኢንስታግራም ና ቲክቶክ ዓፕሊኬሽኖች በመክፈት ከሚተላለፈው መልእክት ሃሳቡን ሳይስት በጥቂቱ ብታስተላልፉት እና ሙሉውን ማየት ለሚፈልጉ የ ዩቱብ ሊንክ ብታስቀምጡ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሃገርም ታተርፋለች እና አስቡበት እላለው ፡፡ እናሰመግናለን
@zebenemandefro9984
@zebenemandefro9984 3 жыл бұрын
you are wonderful in what words to thank you
@danielworku3962
@danielworku3962 3 жыл бұрын
እውነት ነው ለዚህ የተበላሸ ዘር አምካኝ ምዕራብአዊያን ባህልን ለመዋጋት እራሰን በእኛ ኦርቶዶክስአዊ እድነት በሀላቺን ማሰፋት አለብን።መሸነፍ የለብነም።ወጣት እህት ወድሞቼ ያላገባችሁ አግቡ ባህላቺሁን አሰፉ ሰነ ተዋልዶን ማሰፋት ይኖርብናል።ተፅኖ ከሚያደርሱብን ባህሎች ተቋቁመን ወደግባር መገሰገስ አለብን እመብርሃን ትረዳናለች።
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 3 жыл бұрын
Betam yemnwdew yemnakbrew wendemachen Fantahun wake bertalen bezu astmrhenal
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ፣በእውነት ኢትዮጵያ ሁሉ ግንዛቤ ሰጥትን የተሰጠውን ምክር ብናጤነው እውነቱን በገሃድ አሳይተዋል 🙏🇧🇴
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
ትክክል
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bitataabitatazebate4787
@bitataabitatazebate4787 3 жыл бұрын
መምህር ዝም ተብለህ የምትቀዳ ትሁት የእኛ ዘመን የእግዚያብሔር ወንዝ ትመስለኛለህ።
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 3 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ትችላለህ በእውነት የሥነ መንግስት ፍልስፍናችንን በደንብ የተረዳህ ያጠናህና ያወቅህ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል እናም ኢትዮጵያ የምትፈወሰው ወደ ቀደመው ፍልስፍናዋ ስትመለስ ነው ።
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 жыл бұрын
መምህር ይኼ በሣል፣አገርና ትዉልድ አዳኝ ዕይታ ቢቻል ወደ ክትባት ተቀይሮ ለአብዛኛው ምሁር ተብዬ የአገራችን ነጭ አምላኪ ቢሠጥ ዉጤቱ የትየለሌ ነበር።ዳሩ ምን ይደረግ?......
@ameltsega7062
@ameltsega7062 3 жыл бұрын
Thank You Memhir! I can imagine who press that dislike sign. WAKE UP!
@beattyelias3408
@beattyelias3408 3 жыл бұрын
this is time for ETHIOPA
@marermi8717
@marermi8717 3 жыл бұрын
የሚገርም አስተምሮ ነው!!!
@hotthingsonmyplate8092
@hotthingsonmyplate8092 3 жыл бұрын
I think when I lived in Ethiopia, I was in the habit of listening to all older people because I was a good child and we were told to respect our elderly. When I hear them talk now... I know they have a very limited view and they lack knowledge of how the world works. His information is from he says, she says. No bases, not enough examples to present his ideas and explain to us how he came to his conclusions. The family will always exist in Europe or America. The choices and freedom are given to all individuals and that is the strength of the nation, its not its weakness. I think Ethiopians have a lot to learn and discover more, including this Memher Fantun.
@imranhussen9379
@imranhussen9379 3 жыл бұрын
Yamachul maslgh brooo malte yalabeh ya Ethiopian wedakt bazer takafafelhe setabeka yametradahen awropa ga
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 3 жыл бұрын
መምህር ፋንታ ዋቄ የዘመናችን ሊቅ
@tenssaesroyalfamily6806
@tenssaesroyalfamily6806 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ታድያ ይህን እያየን እየሰማን የነጭ አምላኪዎች መሆናችን ። ምንስ ልናገኝ ነው በነሱ መንደር የምኖረው?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 жыл бұрын
memiher fantahun wake tilk keber ena misagana akerbalehu
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Memhire edimena tena yabzalot
@luln5122
@luln5122 3 жыл бұрын
Europe and US are a failed state. ስለ ሀገራችን ያለውን ንቃት ለሁሉ እንዲዳረስ በትጋት ያለማቋረጥ መሥራት አለብን ይሆናል
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
የሚያስፈልገን ነው ።
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 2 жыл бұрын
ትምህርቱ ቀላል አደለም እውነት ነው የሰው ልጅን ከመንፈሳዊ ህይወት ከራቀ አውሬ ነው እያንዳንዱ ሰው ብቻውን ባዶ ቤት ውስጥ ከቲቪ ጋር ተፋጦ ነው ሚኖረው
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ይለያል ግሩም ትንታኔ ነው
@gentsolomon6340
@gentsolomon6340 3 жыл бұрын
ነጭ መቶከለረገገጠ ዋይ ነጭ ቡቸነዉ ዬምየዉቀ ዬምሉ እኘ እዴት ይሰመል
@abiyegemechu6415
@abiyegemechu6415 2 жыл бұрын
ይታዮታል። መቃጠሉ ተጀምሯል፣ሌላውንማ ምን ይገልጻል!!?
@MrMersiea
@MrMersiea 3 жыл бұрын
የምዕራባውያን ስልጣኔ እንደማንኛውም ሰው ሰራሽ ስልጣኔ (ፈርኦናዊት ግብጽ አክሱም ዛግዌ ግሪክ ሮም ወዘተ) መክሰሙ አይቀሬ ነው። ያማለት እኛ ችግር የለብንም ማለት አይደለም። ጠቃሚ ውርሶቻችንን ማዳበር እንዳለብን ሁሉ ስለውርስ በሽታችን አውጥተን ካልተናገርን መፍትሔ አናገኝም። ለምሳሌ ሰው መሳይ በሸንጎ በብዛት አሉን። ቤተስክያን አስቀድሶ ባሪያ መፈንገል ወይም ከሶስት አራት ወይም ከዛ በላይ ሴቶች ጋር ልጅ መውለድ አንዱ የሚድበሰበስ ትውፊታችን ነውና ለመዳን እነዚህንም እንዘርዝር። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው ተረቱ።
@bisratseyoum3053
@bisratseyoum3053 2 жыл бұрын
Why don't you come Leader...like prime mister
@futfuf7717
@futfuf7717 3 жыл бұрын
ሕዝቤ ሆይ ከመሞትህ በፊት እወቅ :ኮንካ
@marietensay6148
@marietensay6148 3 жыл бұрын
Betame desse yemile temeherte!!
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Memhirin bicha poste bemakirebih subscribe adrigehalhu berta. .
@lililove9205
@lililove9205 3 жыл бұрын
የምን ታላቅነት ነው፣ ኢትዮጵያ ፈራርሳ፣ ትናንሽ መንደር ልትሆን የመጨረሻ ላይ ደርሳ፣ የአውሮፓ ውድቀት ታወራለህ?? ወለፈንዲያም።
@eth9546
@eth9546 3 жыл бұрын
ትምርትህ እንዳለ ሆኖ ግን እንግሊዝኛ ትቀላቅላለህ ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያውያንን እንጅ የምራባውያንን መፍረስ አደለም
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 2 жыл бұрын
የተማረበት እና የተማርንበት እንግልጣን ቋንቋ ነው። በግእዝ ያውራ ትሰማዋለህ? ይገባሃል?
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 3 жыл бұрын
ስለእውነት ድንቅ የነቃ የሚያነቃቃ ኢትዮጵያ ሙሁር።He has emanicipated his mind from the mental slavery of Babylon.we need more enlightned and enlightening scholars like him and less of Sellouts who will sell Ethiopia and Africa for the agendas of Gerorge Soros!!! And All Ethiopian youth must wake up to support the real once!!!
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምታድገው ሌላው ወድቆ አይደለም ወይም የሌላው መውደቅ ለ ኢትዮጵያ እድገት አይሆንም ፣የ መልክአ ምድር ለውጥም እድገት አያመጣም ስልጣኔ ማለት በ አዳዲስ ግኝት መራቀቅ ሳይሆን ፈርሀ እግዚአብሔር በልብ መያዝ ለፈጣሪ ህግ መገዛት ማክበር እና መዋደድ ነው ስልጣኔ !ያኔ ብትሞትም የ ዘላለም ህይወት የዘልአለም ስልጣኔ ትይዛለህ የ አዕምሮ ባለቤትን ስታመልክ አዕምሮ ይኖርሀል በሌላው ውድቀት ኢትዮጵያ አታድግም !
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@finotefantaye7281
@finotefantaye7281 3 жыл бұрын
ዕርእሱን ብቻ አይትህ ኮሜንት እንዳደረክ ያስታዉቃል ምክንያቱም የተላለፈው መልእክት የምእራባዉያኑ የኑሮ ፍልስፍና የሆነው ‹ሴኩላሪዝም›ን በእኛ ሀገር በቀል በሆነው በፈሪሃ-እግዚአብሔር እና በተዋረዳዊ ማህበረሰብ ላይ በተመሰረተው አሰተሳሰብ ካላከመነው እነሱ ላይ የምናየዉን የማህበረሰብ ዉድቀት ወደ እኛም ይመጣል የሚል እንጂ የነሱ ዉድቀት ለኛ ትንሳኤ ነው አላለም፡፡
@ethiooldieswithlyrics5043
@ethiooldieswithlyrics5043 3 жыл бұрын
መምህር : ማስረጃ ያቅርቡ: : ጥናት ያቅርቡ : የቡና ወሬ እንዳይሆን :)
@ethiopiatube7790
@ethiopiatube7790 3 жыл бұрын
eyetebeknachu new
@devetho4260
@devetho4260 8 ай бұрын
ሰሚ ያጣ ድምጽ
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
Ethiopia mtadgew lelaw wedko aydelem weym yelelaw mewdek le Ethiopia edget ayhonm ye melkea mdr lewt edgetn ayametam sltane malet be technology merakek saybon fetarin makber ena le fetari metazez hgun makber new sltane yane btmotm ye zelalemawi hiwet sltane tyzaleh!
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
Why don’t you upload Amharic letters? If you want people to read your comment.
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
@@emaye9786 ok emu yaw bsot qwanka aymertm bye new
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
@@emaye9786 ኢትዮጵያ ምታድገው ሌላው ወድቆ አይደለም ወይም የሌላው መውደቅ ለ ኢትዮጵያ እድገት አይሆንም ፣የ መልክአ ምድር ለውጥም እድገት አያመጣም ስልጣኔ ማለት በ አዳዲስ ግኝት መራቀቅ ሳይሆን ፈርሀ እግዚአብሔር በልብ መያዝ ለፈጣሪ ህግ መገዛት ማክበር እና መዋደድ ነው ስልጣኔ !ያኔ ብትሞትም የ ዘላለም ህይወት የዘልአለም ስልጣኔ ትይዛለህ የ አዕምሮ ባለቤትን ስታመልክ አዕምሮ ይኖርሀል በሌላው ውድቀት ኢትዮጵያ አታድግም !
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 жыл бұрын
@@neba32 እሳቸውም እኮ እነሱ ይወደቁ ሳይሆን እኛ የጣልነውን ማንነታችን ይዘን በራሳችን የፖለቲካ አስተሳሰብ እንመራ እንጂ እነሱ ይወደቁ አላሉም ። ሲቀጥል እኛ ስላልናቸው ሳይሆን ከእግዚአብሔር የራቀ መንገድ ስለሚከተሉ ነው የሚወዱቁት እኛም የእነሱ ተከታይ ስለሆንን ወደ ራሳችን ወደ ቤታችነ መመለስ አለብን ሲቀጥል ከርእሱ ሃሳቡ ይደመጥ።
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ya bzu kfl alew arts tv page laym ena demo doctor rodas garm bzu kalemeteykachewn aychalew kezam bemenesat new yhen lil yechalkut wana hasabachew gn zoro zoro ye Ethiopia sltane mimetaw ye Europe mewdekn teketlo new mil new i don't judge with out evidence and I did not judge by the introduction!
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
The entire thing went wrong when we started going to the book for our answer. Instead nature should have been our Good book.
@luln5122
@luln5122 3 жыл бұрын
እሳቤ ላይ የሚሰራ ተቋም በሚለው ሙሉ ድጋፍ 💯💯💯
@mtu4188
@mtu4188 3 жыл бұрын
በበሬ ማረስ ሳናቆም ቴክኖሎጂን ማናናቅ ምን የሚሉት ምክር ነው መምር ፋንታሁን
@always1651
@always1651 3 жыл бұрын
Hahaaaa
@asresgetu4605
@asresgetu4605 3 жыл бұрын
Where did you get this story? Ignorance + arrogance breads such generalized statement
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН
መዘመንና ሥዝም ሰብአዊነት ክፍል 4 (ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie)
26:30
ዋቄ መወያያ:- የኦርቶዶክሳዊነት እና ዓለም Orthodoxy & Secularism
Рет қаралды 1,8 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН