Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V12

  Рет қаралды 533,972

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Me-li5pq
@Me-li5pq 2 жыл бұрын
በትውልዱ ዝቅጠት የሚሰማኝን ቁጭት እና ንዴት የአንተን Critics ሳይ ውስጤ ተንፈስ ይላል። ተባረክ ወንድም
@girmaworkie6250
@girmaworkie6250 2 жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ባቀራረብ ብቻ ሳይሆን እያዝናናህ አስተማሪ ሃሳቦች ይዘህ ስለተነሳህ እጅግ ትመቸኛለህ በርታልን
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
ጨዋነትን የተላበሰ እዉቀት, ትዉለድን የሚቀርፅ ብቃት,ከመዝናናት ጋር 👍❤
@zelekegebrehana7407
@zelekegebrehana7407 2 жыл бұрын
ሰመረ ሕይወትህና ቤተሰብህ የሰመረ ይሁን። ሥም መልአክ ያወጣዋል ይባላል የሚገባህ ትክክለኛ ሥም ነው ወላጆችህ ያወጡልህ እነርሱንም ደስ ይበላቸው። አንተን ለኢትዮጵያ ሃገራችን ስለሰጡ አመሰግናቸዋለሁ። እኔ በቴሌቪዥን ላይ ነበር የምከታተልህ ዛሬ ባጋጣሚ ከፍቼ ነው ያገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ የማገኘው ደስታ ወደር የለውም ። ሕዝባችን ካንተ ብዙ ቁምነገር ይማራል ።እንዳንተ አይነቱን ለሃገራችን ፈጣሪ ያብዛልን። ከዘለቀ ገ/ሐና
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እውነትም ወፈፌ ስውን አትስሙ ይላል ሆ ይህ ስውዬ የሚለፈልፈው የሚጮህው እራሱ ጋጠወጥ ነው ለሚስሙት ነው እማዝነው ስመረ እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
Right
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 2 жыл бұрын
አይይይይ "ትንሽ ሰው ትልቅ ቦታ ሲገኝ" 100% ትክክል ።
@habhaile
@habhaile 2 жыл бұрын
አሪፍ እይታ ነው ሰሜ (ባሪች) ረጅም እድሜ !!!!
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብና መልስ ነው ሰሜ እናመሰግናለን 🙏🙏
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
አንተን በማየቴ እፅናናለሁ ብዙ ግዜ ሚዲያ ላይ አልሆነ ነገር ሳይ ኮሜንት ጽፌ አልፋለው ግን ሁሌ ይቆጨኛል ማን ነው አይ የሚለው እል ነበር እግዚአብሔር ይመስግን አንተን የመሰለ ወድም ሰቶናል ልብ ያለው ልብ ይበል እዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ተባረክ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 жыл бұрын
አይ አንተ ባርያ ልብ አርስ እኮ ነህ በሀላችን ወጋችን ያረሳህ ጀግና ሰመረ ባርያው ተባረክ
@primmengistu5724
@primmengistu5724 2 жыл бұрын
ምንአለበት ኢትዮጽያ ችን 5 የሰመረ አይነት ሰው ቢኖራት አቦ ተባረክ አንደበትህ ይባረክ !! ግን ቢሰሙህና ቢማሩ 😂 ጥሩ ነበረ ምን ያደርጋል።
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
That's my wish
@samrika8213
@samrika8213 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ከሚያከብሩህ አንዷ ነኝ ይሄኛውን ቪዲዮ እያየሁ ካንተ የማልጠብቀውን ነገር ስለሰማሁ ነው አንተ ጥሩ አላደረጉም ብለህ የምታስባቸዉን የማታልፍ ባህል ወግ ግድ የሚሰጥህ ሰው ነህ ስለዚህ እባክህ ስድብ ባይኖረው ቪዲዮህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ግም ለ ግም በጣም ያፀይፋል ያው ካንተ ስለማልጠጠብቅ ነው ጥፋታቸውን ነግረህ ሌላውን ብታልፍ ብዬ ነው አንተን አይመጥንህም ስድብ በተረፈ ተባረክ በርታ::
@kalye1768
@kalye1768 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሰሜ ቀኔን እኮ ነው የምታሳምርልኝ😂👋😂😂 this emoji can’t even express my laughter 😂😂😂😂
@RoyMccoy121
@RoyMccoy121 2 жыл бұрын
ሰመረ ሰዉ አትስሙ ላለዉ የሰጠኸዉ ምላሽ በጣም ትሞህርታዊ ምክር ነዉ። የማንም መሀይም እየነሳ Motivational Speaker ነኝ እያለ ሰዉን mislead እያደረገ ነዉ።
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
ዛሬ ነዉ ያወኩህ በዘመኔ እንደዚህ ስቄ አላዉቅም 😆😄😀
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
Wow the message for Manyazewal was on point!👍
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 жыл бұрын
የሰሜ አርጩሜ እንዴት እንደምትመቸኝ! ሰሜ ያራዳ ልጅ በርታልኝ! ግራ ግብት እኮ ነው ያለን!
@hannatessema238
@hannatessema238 2 жыл бұрын
ከ ማንያዘዋል( M.S.) በተሻለ አንተ ነህ ትላልቅ መድረኮች ላይ መቅረብ ያለብህ ። እያሳቅህ ቁምነገር የምታወራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን። ተባረክ!
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 2 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ መልእክት ስታስተላልፍ ባብዛኛው ካንተ ጋ በጣም ዉበት ያለዉ ነው በርታ በዚሁ ቀጥል 🌹
@hdhsyhshus2167
@hdhsyhshus2167 2 жыл бұрын
ሠመረ ጀግና እይታህ ብሩህ ነው አሁንም የተሻለ ለመሆን ሁሌም ሞክር ትልቅነት በበጎ እይታ እየተሠራ የሚያድግ ማንነት ነው። በርታ ጀግና
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 2 жыл бұрын
የመጨረሻው በጣም ነው ያሳቀኝ😁😁😁😁😁😁😁አይ ወንድም ጆሮ ያለው ይስማ ነው.....
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd 11 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ሰመረ፣ ከእውቀት ጋር። እናመሰግናለን።
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ወይኔ ድፍረት። ሰሜ፤ ምን ይሻለናል? 😭😭😭😂
@helayetata5637
@helayetata5637 Жыл бұрын
እያስተማርክ እየመከርክ እያዝናናህ በዉት ትመቸኛለህ አቦ እድሜህ ይባረክ ወንድሜ!!!🙏
@Baki_ethio
@Baki_ethio 2 жыл бұрын
Smere tv lay show setakerb kenberew ahun yedereskbet maturity level betam des yemile new.....your a type of person I wish to have as a friend!! Keep the good work
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
እሰይ የከሸፈ ንግግር 😂 አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፀሐፍ አጠበች መሆኑ ነው ነገሩ . ሰመረ ልኩን ነገርክልን ተባረክ .
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 жыл бұрын
በአንዱ እንኳን አለመሳሳትህ ይገርመኛል። ሁሉንም ትክክል ነህ! ትንሽ ስለሸዋፈራው ያወራኸው ትክክለኛ ነገር አገላለጽህ ላይ ትንሽ ሽምቅቅ እያልኩ ጨረስኩት እንጂ ሁሉም ላይ የሰጠኸው ሀሳብ ተመችቶኛል! ሌለላ ጊዜ ግን ትልልቆችን ስትናገር "እናቶትንና" ብሎ እንደተሳደበው አይነት አክብሮት ብትጨምርበት ጥሩ ነው። እንደኔ ያሉት ተሳቀው ሳይሆን ስቀው እንዲሰሙ ታደርገናለህና። በተረፈ በርታ!!!
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 2 жыл бұрын
ሰሜ ትክክል ነው። ሸዋፈራው ገንዘብ ያግኝበት እንጂ ትውልድ ቢጠፋ ግድ አይሰጠውም። የትልቅ ቀላል ነው። ሰው እንዴት ካለፈው ስህተቱ አይማርም ?!
@kassutaffese8514
@kassutaffese8514 2 жыл бұрын
Seme tileyalesh
@gudukasa2010
@gudukasa2010 2 жыл бұрын
በትክክል
@ermitadese7740
@ermitadese7740 2 жыл бұрын
Y gel telacha selalew new k shewaferaw gar gwadegnawen nekaktobet neber balefew bezy agatamy lemebekel FELGO NW
@azebnegash1827
@azebnegash1827 2 жыл бұрын
1
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 6 ай бұрын
ክክክክክክ እይይይ እዉነትም ሲያስጠሉ ቱ አሻሻሻ ሰሚ👍👍
@hamidalemu7769
@hamidalemu7769 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተመቸኸኝ ያን ድልብ መሀይም ማን ያዘዋልን ቆልፎ ነበር ማስቀመጥ የትም እንዳይቀሳቀስ ባዶ ነገር ዝም ብሎ በባዶ ይኳኳል እንደቆርቆሮ እንዳው ግን አያፍርም ሚድያ ላይ ወቶ ሲያወራ ለነገሩ የማያምር ሰው እና መሀይም አያፍርም ይባላል አይደል
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 жыл бұрын
ስለ ማንያዘዋል አባባል ስላልከው በጣም በጣም እስማማለሁ ሰሜ
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 2 жыл бұрын
አላህ በጤና በደስታ የተሞላ ረጂም እድሜ ይስጥህ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
AMEN ! AMEN !
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጠበቃ ማለት ክፉ ደላላ ነው የሚሉ ብዙ የሕግ ባለሙያዎች ስምቻለሁ ።ሰመረ ግን ጥሩ አድርገህ ገብተህለታል። የጠበቆች ማኅበር ክስ ይመስርትበት።
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 2 жыл бұрын
ያንተን መሰሎች ያብዛልን ተባረክ
@MersahaMengesha
@MersahaMengesha Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የማንንም ቪዲዮ አልመለከትም አንተ ግን የምታቀርበው ነገር ባጣም ደስ ስለሚለኝ ያንተ ቪዲዮ እመለከታለሁ ፣ አሰተማሪ ነው በርታ ሰሜ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
🤣 😂 “Those who potentially lead people to loose their mind should be locked up “ 🤣 🤣 I strongly agree with you !
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn Жыл бұрын
ሰምዬ ሰው'ኡ ሁሉ ምን ነካው። ልቦና ይስጠን። አንተ ግን በርታ።
@michaelalem771
@michaelalem771 2 жыл бұрын
አንጀቴን እኮ ቅቤ ነው ምታጠጣው 🙏🏽.
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
እረ ገደልከኝ በሳቅ ሰመረ😂😂😂😂😂
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 2 жыл бұрын
ሰሜ መረን የለቀቀን ማህበረሰብ ልክልኩን የምትነግርልን ምርጥ እይታ ያለክ ምርጥ ሰው ነክ በርታበት እንዳንተ አይነት እይታ ያለው ጋዜጠኛ የሚዲያ ባለሙያ ያብዛልን እንጂ ባኡኑ ጊዜ ቴክኖሎጂ ላይ ገንዘብ ለመስራት የማይሆኑትን እየሆኑ ሰውን ጨርቅ ጥለው ጨርቅ ሊያስጥሉት ነው የተነሱት እንዳተ አይነት ሰው ከበዛ እኚ መረኖች በቅርቡ ይጠፋሉ አሜን አምላክ ያጥፋቸው
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ማንም አትስሙ ክክክክ መላዓክ ሆነው መጡ አይደል እነሱ 😮😮😮😮
@berhehabtom3161
@berhehabtom3161 2 жыл бұрын
አቦ ተመቸከኝ ጠያቂው የትልቅ ሰው ድንጋይ ነው
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 жыл бұрын
እውነት ይህ ሰመረባሪ የሚስቃችሁ እንደኔ 👍👍👍👍
@londonmikiyas9430
@londonmikiyas9430 2 жыл бұрын
እያንዳንዱ ንግር ሚጣል የለውም እናመሰግናለን👌
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 2 жыл бұрын
ሰመረ ጀግና ነህ። በጣም አከብርሃለሁ !
@EjWj-kh4dm
@EjWj-kh4dm Жыл бұрын
ቀልድ መሠል ቁም ነገር ሰሜ ምርጥ ሰው
@amhafantaye512
@amhafantaye512 2 жыл бұрын
I really appreciate your views on issues. You are a perfect blend of intellect, core Ethiopian values and aradanet. Bravo
@mesaykinfu86
@mesaykinfu86 2 жыл бұрын
ሰሜ በጣም በጣም ነው የምትመቸኝ እየታህ ሁሉ ትሩ የሚባል ሰው የሚያይበት እይታ ነው ምታየው ይመችህ ያንተ ከይነቱን ያብዛልን ልክ ያለሆነ ሰው መነቀፍ መተቸት ከለበት ሰሜ ያበርክትህ ያብዛ አበቴ ክብር አለኝ ላንተ
@babadadu9938
@babadadu9938 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ🥰
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
Motivational speaker ወየው ጉድ እብድ መሳይ
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ጀግና ነክ እዉነት ድንግል ትርዳክ በርታ
@TadeleTade-t2z
@TadeleTade-t2z 4 ай бұрын
ሰሜ እረጂም እድሜ ኑርልን
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን, You have a unique talent, your own brand, we love you Seme
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ኡፍ ተባረክ :: ለዛ ወፈፊ ፕሮቴስታንት የስጠህው ምላሻ እፆ ናት:: ዎል ደን:: 👏🏽👏🏽👏🏽😂😂😂
@fatiyasharef1559
@fatiyasharef1559 2 жыл бұрын
እንደው ምናባቴ ላድርግ ነጭ ነጨ ነጯን እኮ ነው አቦ እንዳንተ ያለውን ያብዛልኝ
@yassinbaye8671
@yassinbaye8671 Жыл бұрын
አረ ሰሜ ባርያው! ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ!
@Amaizinglife
@Amaizinglife 2 жыл бұрын
ስምዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ - ምናባቴ ላርግልህ የልቤን ሁሉ ነው የተናገርከው
@medanitabebe6478
@medanitabebe6478 Жыл бұрын
ሰሜ ሁሌም ትመቸኛለህ ምርጥ የዚህ ዘመን መካሪ ተባረክ
@Daniel-nv3hi
@Daniel-nv3hi 2 жыл бұрын
እርድና ከእውቀት ጋር አንተ ጋር ነው ትመቸኛለክ በጣም
@tinaaderu3574
@tinaaderu3574 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልፃፍ ዛሬ አብዛኞቹን አይቻለሁ የምትለቃቸውን አንተ ግን የምትናገረው ነገር ኢትዮጵያዊ እና ሀይማኖታዊ ሰወች ጋጠወጦቹን ሊሏቸው የሚፈልጉትን ነው የምትናገረው አላህ ላንተም እድሜና ሂድያ ይስጥህ በርታ
@temesgenhmichael1592
@temesgenhmichael1592 2 жыл бұрын
Seme,አንተ እኮ አንጀት አርስ ነህ።እግዚአብሔር ይስጥህ።U r so professional,logical&open minded .pls keep ur work up!
@fikirfikir511
@fikirfikir511 9 ай бұрын
አይቀይርም ሀሳቡን😂😂😂😂ስመረ የምወድህ ስትመቺ❤❤❤
@hermilayonas3773
@hermilayonas3773 2 жыл бұрын
You have good sense of humour I like you 👍
@mikeberhanu55
@mikeberhanu55 2 жыл бұрын
ታይት ጂንስ ያረገ መላእክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 2 жыл бұрын
Respect, you are doing well!!
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሰሜ አንተ የብዙዎች ድምፅ ና ድንቅ አስተማሪ ነህ በርታ 🙏
@AA-of2is
@AA-of2is 2 жыл бұрын
የኔ ፀሎት (ዱአ) ላንተ. ፈጣሪ ይጠብቀው በማለት ነዉ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Amen ! 🙏
@SSs-f9c5n
@SSs-f9c5n 5 ай бұрын
ሰመር ምርጥ ሰው ቀጥልበት ትመቸኛለህ
@simegnarega3727
@simegnarega3727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የማይሰማ ሰውንም የማያፍር አመፀኛ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
እንኳን ነገርክልኝ እምጠላው ልጅ ምኑ ክፍታፍ ነው ባለየ
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Жыл бұрын
አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነህ ትውልዱ ከአንተ ብዙ ይማራል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@semeredinsultan6257
@semeredinsultan6257 2 жыл бұрын
ባርያዉ ተባረክ ምድረ አሳፋሪ ንገርልኘ እስኪገባቸዉ አሳፋሪ ሁላሀ
@hannamichael794
@hannamichael794 2 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ከነኝህ ጋር አይቀላቅለን እመብርሀን ከደዚህ አይነቱ ክፍት አፍ ትጠብቀን
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 2 жыл бұрын
Amen
@ahlamdebele1384
@ahlamdebele1384 2 жыл бұрын
የማይመጥን ጉድ የለም እመብርሀን ብቻ እድሜ ይስጠን መዳኔለም 🙏🙏🙉🙉🙉
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 2 жыл бұрын
You make my day brother keep it up.......
@yalewmule5084
@yalewmule5084 2 жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ አላሳከኝም ሰመረ ትክክል ነህ ባለፈው ተናግረህ ነበር መላክ ነኝ ብሎ ይመጣአልክ መጣልህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mounasager4940
@mounasager4940 2 жыл бұрын
ባርቾዬ ስወድህኮ ገና ሳይህ ምን ልትል ነው ደግሞ ብዬ ነው የምስቀው😘
@yabyab5036
@yabyab5036 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ የሣቄ ምጭ
@gudukasa2010
@gudukasa2010 2 жыл бұрын
ኖ ይሄ እያስቅም ያሳቅቃል እንጂ ልክ ልካቸው ነው ያስታተቀልኝ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ የውድቀታችን ልክ ሀጥያታችን በዛ ምን ጉድ ነው ምታሳየን እይይይ መታረም ያለባቸውን እያረምክ መመስገን ያለባቸውን እያመሰገንክ ጥሩ ሾው ስላሳየህን ተባረክ ዛሬ ነው ያየውህ በጣም አሪፍ ሰው ነህ።
@bettybetty9436
@bettybetty9436 2 жыл бұрын
እኔኮ ተሸማቅቄ ነው ምሰማው ልክልካቸውን ስትነግራቸው 😂😂👍
@gudukasa2010
@gudukasa2010 2 жыл бұрын
😂
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
ሰመረ ጀግና የኔ ኮመንት አንተን ማመስገን ብቻነው እደው ከገባቸው ለወደፊቱ መታረም ከቻሉ ጆሮ ኖሯቸው ከሰሙ ንገራቸው ምን ይላሉ ?
@TheSelfmadeQueen_1
@TheSelfmadeQueen_1 2 жыл бұрын
Oh my goodness where have I been? You are so hilarious 😂
@jemalmohammed8278
@jemalmohammed8278 Жыл бұрын
ልክ ልክካቸውን ንገራቸው ሠሜ
@hiwit6369
@hiwit6369 2 жыл бұрын
Spot on Semere.👌👌👌👌
@አቅለሲያአማራዊትይቱብ
@አቅለሲያአማራዊትይቱብ Жыл бұрын
ይሄንን ስውየ ለማገኝት ያልገባሁበት የለኝም ሰሜ ባሪያው ❤❤❤❤❤
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 жыл бұрын
ሰመረ በጣም አነቃቂ ስራ ነው ሐሐሐሐሐ እያዋዛኽ ምክር ይመችህ
@bereketkebere
@bereketkebere Жыл бұрын
ሰመረ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ አንድ ቀን እንገኛለን የምርጦች ምርጥ
@dudu5271
@dudu5271 2 жыл бұрын
አነዚልጆችኮ ከእውቀትነፃናቸው እንዴት እነዚን ያቀርባል ውሀመድፋት ብቻነው የሚችሉት
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምተመቸኝ 👏🏽👌
@telisijohn2054
@telisijohn2054 2 жыл бұрын
Semere you have pretty much summed up all the cultural, political and religious issues our beloved country Ethiopia is going through. I wish people see this and the other videos you post regularly in your channel.
@firehiwottamire
@firehiwottamire Жыл бұрын
semie min abatie largilih!!!!!! egiziabher abzito yibarkih semie bertalin
@hdhsyhshus2167
@hdhsyhshus2167 2 жыл бұрын
"በመዝናኛና በማፈሪያ መካከል ያለው ልዩነት" ድንቅ እያታ
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ጉድ ድንጋይነታችን። አሣወቀን
@elcotech9456
@elcotech9456 2 жыл бұрын
ምንላርግክ በናትክ ምርጥ ሰው ❤️🌹❤️
@elcotech9456
@elcotech9456 2 жыл бұрын
የትልቅ ሰው መሃይም ያልካት ግን አይመጥንክም
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 ай бұрын
ሠሜ ዘመንህ ይባርክህ ወንድሜ
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 2 жыл бұрын
At the moment I don’t thing that we have someone like you and I get some hope for my country because we have intelligent man like you thank you kip going
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
አይይይይ እድሌ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ባዶ ጭቅላት
@wedaj2000
@wedaj2000 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይሄ motivational speaker የተባለውን እብድ ንገርልኝ አትስሙ ካላቸው ማህበረሰብ አንዱ እርሱ ነዉና በዚህ 2015እሱን ባለመስማት ጀምረዋለሁ የማንም ወጠጤ እንዲህ ይሽናብን?
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Ewenet new. Bezhe lay huet , Aemerow tenega aydlem
@accountingfinanceplusfunny
@accountingfinanceplusfunny 2 жыл бұрын
@@butterfly2349 yesemrre nw
@RAFATSINFEALEM
@RAFATSINFEALEM 2 жыл бұрын
Bariaw Gobez neh berta
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
Yehe denkoro seyastela mehayem
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
Yetemeta sew new bakih yihe sebara sew
@securitygovernance1437
@securitygovernance1437 2 жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ማህበራዊ ሚዲያን ማህበረሰባዊ ባህልን፣ ወግን እሴትን ለማስጠበቅ በአግባቡ እየተጠቀምክ ስለሆነ በርታ ተመችተኸኛል
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 жыл бұрын
Great message and so hilarious “ I don’t like politic “ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ufffffffff Sewedk eko Abo yemachk❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@bedadat5064
@bedadat5064 2 жыл бұрын
Seme keep up the good work . I like ur reactions
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.