ሴቶች ከወንዶጋር ስትሆኑ ማዉራት የሌለባችሁ 5 ነገሮች 5 things you should never tell a man

  Рет қаралды 167,190

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለኢትዮጵያ እድገት ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በቾመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ላጋጠመኝ ቪዲዮ ጥራት በሌላ ጊዤ እንደማይደገም እየገለፅኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ቤተሰብ ሁኑ ተጨማሪ መረጃወችን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ

Пікірлер: 1 300
@ሰኒነኝየድንግልማርያምምር
@ሰኒነኝየድንግልማርያምምር 5 жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርትህ አሪፍ ነው እኔንስ አምላኬ ጥሩ ሰው ነው የሰጠኝ ስለሰጠኝ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ እህቶቼ ለናንተም መልካም ሰው ይስጣቹ።
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
አወ ያረብብብብ
@radiaradia593
@radiaradia593 5 жыл бұрын
አሚንን ያርብ ውደመሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ እስከመጨርሻው ያድርግልሽ
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Ehite Egziabher Ybarkilsh
@zd8315
@zd8315 5 жыл бұрын
አሚን
@ምህረቱበዛልኝ
@ምህረቱበዛልኝ 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
ሰለምክርህ እናመሰግናለን ፣ባክ ባሁን ሰዓት ፍቅር የለም ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው።
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
በትክክል
@seremasefinesara6536
@seremasefinesara6536 5 жыл бұрын
Hiwot Dimesse yes
@سبحانالله-غ1ف2ن
@سبحانالله-غ1ف2ن 5 жыл бұрын
Wow batme yemchle mekrihe mar
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 5 жыл бұрын
ክርስቶስ እኮ ፍቅርን አስተማረን ፍቅር እማ አለ
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Betam Tikkl New geta yibarekh
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ ምርጥ የተመረጠ ታማኝ ባል አሏህ ሰትቶኛል እድሜ ልካችንን በፍቅር ያኑረኝ ከምአደው ባሌጋር ሷሊህ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ 5 жыл бұрын
የወሎ ቆንጆ ነኝ የወረባቤ አሠላማለይኩም እህት እሻ አላህ እኔም ሣሊህ የሆነ ባል አለኝ እሻ አላህ ልጅ ደግሞ አላህ ይሠጠናን ማር
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 5 жыл бұрын
ይስጥሽ እሻረለህ
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 жыл бұрын
የወሎ ቆንጆ ነኝ የወረባቤ ማሻ አላህ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህቴ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
የኔ አለጂ አላህ የረገመው ሰይጣል ወይ አይስተካከል ወይ አይፈታ ያረብ ምናለ ባላቀኝ እስኪ ያላቅሽ በሉኝ 4 አመት ሙሉ አልፈታም ያለ ይሰይጣን
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 5 жыл бұрын
*እጭ የምን ፍቀረኛ ምናምን ነው ከትዳር ውጭ ያለ ግንኙነት ዝሙት ነው ደግሞ ዋሽቶ መኖር አያስፈልግም ግልፁን ተናግሬ ሳሻው ጥርግ ይበላ*
@suzisuzichannel1237
@suzisuzichannel1237 5 жыл бұрын
Tkkl
@igyv7729
@igyv7729 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ የውስጤን ነው የተናገርሽው
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@iloveyoumom1568
@iloveyoumom1568 5 жыл бұрын
ወንድ ልክ ልኩን ስትሰጠው ነው የምወደው መለማመጥ አያስፈልግም
@hdjd3517
@hdjd3517 5 жыл бұрын
😍
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድኔ ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅር ያብዛልክ ግን እኔ የደረሰበት አልደርስም በስደት የተገላታሁት አንሶኝ ደም አስተፍቶኛል በክህደት ልቤን ሰብሮኛል ወንድ የደረሰበት ላልደርስ ለራሴ ቃል ከገባሁ ሁለት አመት አለፈኝ ወንድም አለም ትልቅ ህልም እና ተስፋ ነበረኝ ህልሜም ተስፋኤም ገደል ከተተብኝ ያውም እህህህ ብዬ ነብሰጡር ሆኜ የቀን ስራ ልጄን በማህጸኔ ድንጋይ እና አሻዋ በጀርባይ አዝዬ እየሰራው የወለድኩለት የልጄ አባት ልጄን እንኳን አጥብቼ ሳልጠግብ ከደም ልጄ ነጥሎ ስደት ላከኝ ያለምንም እርህራሄ እኔ በስደት በልጄ ናፍቆት ደም እያነባሁ የሰርጉን ፎቶ አስላከብኝ ልጄን ለቤተሰቦቹ ሰቶብኝ ወንድ መቅረብ ሳስብ ያመኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 5 жыл бұрын
እኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው አብጠርጥሬ ነው የምጠይቀው ከሄደም ጥርግ ይበል አራት እግሩን ይብላ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 5 жыл бұрын
kkkkkk
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 5 жыл бұрын
Hahahaaaaa
@ዜድነኝወሎመቅደላዜድነኝወ
@ዜድነኝወሎመቅደላዜድነኝወ 5 жыл бұрын
አራት እግር አለው ?
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@አለውያአለውያ-በ8ነ
@አለውያአለውያ-በ8ነ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው በተለይ መጀመሪያ ላይ ተገናኝተው ስለያዩ መቼ ነው ምንገናኘው የምለው ጋር በጣም ትምህርት ነው ለኔ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
እሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ ግንጥሎብኝ ወንድ ልጅ መለማመጥ አልወድም ፍቅር ድሮ ቀር ወንድሜ yuo toob ተመልላቾች በብዛት አርብ ሀገር ሴቶች ነን ስለዝህ ስለ ቢዝነስ ምከርን። ወንዶች ገደል ገቡ አከተመ
@banchitarekgn7705
@banchitarekgn7705 5 жыл бұрын
sara sara yes liki bilshal
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ይመችሽ አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ
@የገብርኤልልጂነኝ-ቘ5ረ
@የገብርኤልልጂነኝ-ቘ5ረ 5 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ብለሻል
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 5 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክክክክል አቦ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
Sara ewenate belasale sis wedddddd ----------------😍😍😍😍😍😍😍
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 4 жыл бұрын
በትክክል ጥሩ ምክር ነው ወገናችን እኔ ምክርህ በጣም ነው ትምህርት የምወስድበት ወገኔ በርታልን በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 5 жыл бұрын
😂😂😂ፍቅር የለም መካሪው ብዙ ነው 😂😂 ሲቀጥል ደግሞ የምን መለማመጥ ነው ወንድ ልጅ ክብር አይወድለትም ልክልኩን ነግሬው በአናቱ ይተከል ገደል ይግባ😄😄😄
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
በትክክል
@rehmakasau8532
@rehmakasau8532 5 жыл бұрын
ትክክል✅
@seniyaabararabarar2157
@seniyaabararabarar2157 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
@ክብርለድንግልይሁንማርያም 5 жыл бұрын
አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል ክክክክክክ 😂😂😂
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ 5 жыл бұрын
ኧረ አይባልም ክብር ለእራስ ነው ማክበርም መከበርም ግድ ነው
@samrifasil3009
@samrifasil3009 5 жыл бұрын
yhene videyo ayece behone noro magemarya kefekergaye gare altalme naber ...enamesagenaln
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 5 жыл бұрын
ስለ ምክርክ እናመሰግናለን ግን ለወንዶች እሹሩሩ ለ ማለት ጥሩ አደለም
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ትክክል የምን መለማመጥ መተው እንጅ
@astershifraw2574
@astershifraw2574 5 жыл бұрын
ብእፍጥሙ. ይተከል.
@makkiyyahussain2117
@makkiyyahussain2117 5 жыл бұрын
Ok 👍👍
@እግዚአብሔርፍቅርነውየፍቅ
@እግዚአብሔርፍቅርነውየፍቅ 5 жыл бұрын
በትክክል
@douniafaroussi1534
@douniafaroussi1534 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ወድማችን እናመሰግናለን
@sofitube6776
@sofitube6776 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፉ ምክር ነዉ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ እዚህ ቤት ስገባ እናም ተመችቶኛል ስልህ ነዉ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
well come
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 5 жыл бұрын
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ግን የሐበሻ ወንዶች እንክብካቤ ሲደረግላቸው ልመና ይመስላቸዋል😂😂 ወንድሜ
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
Dinku Dinku እረ ይመችሽ በአላህ
@mahmhar2729
@mahmhar2729 4 жыл бұрын
Ewnet new lemana yemslhewal
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
አረ ተመቸሽኝ ውዴ እውነትሽ ነው ምንም አልተሳሳትሽም ክብሪካ አይወድም
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 4 жыл бұрын
💗💗💗
@vcbhbchc1356
@vcbhbchc1356 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሪፉ ምክር ነው ሰላምህ ይብዛ ቀጥልበት
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 5 жыл бұрын
ኮሜቶች ምነው ሳታዳምጡ ነው ኮሜንት ምሰጡት ሆ በጣም ትክክል ነው መለማመጥ አደለም ቁጥብነት ነው እናመሰግናለን ወድማችን
@madinaa1814
@madinaa1814 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክነሽ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
@@madinaa1814 በትክክል
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@birtukanyilam1441
@birtukanyilam1441 5 жыл бұрын
የቤትሺን ጣጣ እዛው ፍቺው እሺ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
እኮ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 4 жыл бұрын
ወድምዬ ከልብ እናመሰግናለን አይገርምም እኔ በጣም መጠየቅ እወድ ነበር ከአሁን በኋላ አልጠይቅምምምምም አይለመደኝም ግን ምርጥ ባል ነው ያለኝ አልህምዱሊላ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ምልጃሽነውያቆመኝ
@ምልጃሽነውያቆመኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ዘርኝነትና ችግር ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን
@ማአዛነኝእዉነትነዉ
@ማአዛነኝእዉነትነዉ 5 жыл бұрын
አሜን
@optionscell354
@optionscell354 5 жыл бұрын
አሜን
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አንችናሉአምሐ
@አንችናሉአምሐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ 5 жыл бұрын
አሜን
@kibromgrmay7244
@kibromgrmay7244 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ምክር ነው ምክንያቱም የብዙ ፍቅረኛሞች የፀብ ምክንያት እስለሆነ እኔም ደርሶብኝ እስላየሁት ነው ደግሞ ኮሜንት ሰጮች ምን ያላችሁ ነው ፍቅር የለም ምናምን ሞልቶ ፍቅር በርግጥ ፍቅር ለማይገባው አይገባውም ለሚገባው ግን ምክሩ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሄር ያክብርህ ቀጥልበት ......
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 жыл бұрын
እህቶች ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ባታደርጉ ጥሩ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነው በወንዶችም ዘንድ መናቅ ነው!!!
@መሰረትፍቅሬ
@መሰረትፍቅሬ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምርት ነው የነገርከን
@all1814
@all1814 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው ፍቅር ያለው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ፍቅር የለም አልቆል ከመሬት ብቻ እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም ያርግልን።
@dbdhjxbbxb525
@dbdhjxbbxb525 5 жыл бұрын
ኡረበናትህእህትህንምከረ
@dbdhjxbbxb525
@dbdhjxbbxb525 5 жыл бұрын
ዘምዘምሙሀመዲ
@martadawet8652
@martadawet8652 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መንድሜ በዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣም ይመችህ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ
@FikerMuleta
@FikerMuleta 8 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ምክር ነው በርታልን
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 жыл бұрын
ሁሉም እውነቶች ናቸው ግን ፍቅር እና ትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው እርሱን ብንጠይቅ እርሱ ቢሰጠን ሰላም ያለው ፍቅር እና ትዳር ይሆናል በራሳችን መንገድ እና ችሎታ ግን አይሆንም ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈገግታህ በጣም ተመችቶናል ቀጥልበት።
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምክርህ ወንድምየ ምክርህ በጣም ተመቸኸኝ ቀጥልበት
@salamalsalam7103
@salamalsalam7103 5 жыл бұрын
በተፍጥሮየ እሴትንም ሆነ ወንድም ልጅ ጥያቄ አልጠይቅም በጣም እቆጠባለሁ የሆነ ነገር ውስጤን እየመሰኝ ማወቅ ያለብኝን ነገር ቢደብቁኝ እንኳን አልጠይቅም ምክንያቱም መናገር ቢፍልጉ ሳልጠይቃቸው ይናግሩኛል ብየ ሰለማስብ ብጠይቃቸውም ሰለማይነግሩኝ ከመጠየቅ እቆጠባለሁ ባሉት ግዜ ይነግሩኛል በራሳቸው ይምጣ ብየ ዝም ነው የምለው ሁሌም
@ተስፋነሽየድንግልማርያምል
@ተስፋነሽየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ሆሆሆ ጥያቄ መጠየቅም አላውቅም
@thaybabyathe2139
@thaybabyathe2139 5 жыл бұрын
በጣም.ጥሩ.ምክርነዉ.እናመሠግናለን
@molla469
@molla469 5 жыл бұрын
እኔ ከኔበላይ ባለቤቴ እደእናት ተከባካቢ እደአባት አሳዳጊ እደባለቤት አሳቢ ስለሆነልኝ እጂጉን አመሰግነዋለሁ ሴቶችየ እደኔ ባል ጸባየሰና ያጋጥማችሁ
@ritakonjo1234
@ritakonjo1234 5 жыл бұрын
ብዙ ልቦለድ ታነቢያለሽ ማለት ነዉ!!!!!!!!
@abushsimeslew3349
@abushsimeslew3349 5 жыл бұрын
afirata Molla ya
@zamiraseide4186
@zamiraseide4186 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@fuzifuzi4286
@fuzifuzi4286 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ባለህበት.ሰላምህ.ይብዛልን
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ፍቅራኛዬ ከሆነ ዬትኛዉንም ነገር ዬመጣያቅ መብት አለኝ አከብሮዋለ ኢንጂ አልፈራም አልላመመጥም ከሄደም ሌላ ይመጣል ስላ ትምህርት ኢነመሰግነለን ውንድም
@heyilubetlehem1761
@heyilubetlehem1761 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@yedanienat2448
@yedanienat2448 5 жыл бұрын
ወንድልጂ እኮ ሢንከባከቡት እናቱ እንመሥለዉና ሚሥት ፍለጋ ይሄዳል ምክንያቱም ፍቅርን ሥለማያዉቁ ነዉ
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
sele makarah Thanks sew Aeyatamenan yemayakeyer E/r bach new
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 жыл бұрын
ስለምክርህ.እናመሰግናለን. ግን.እኔ.ስለፍቅር.ማሰብ.ትቻለው..እግዚአብሔር. ሳይሰጠኝ.በራሴ.ስሜት.እየተጎዋዝኩ.ስተት.ሰርቻለው.አሁን.ግን.ቦይፍሪንድ.የሚባል.ነገር.ሳስብ.እራሴን.ያመኛል
@haloommohd5023
@haloommohd5023 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@kuwait8028
@kuwait8028 5 жыл бұрын
Waaw betam des yilal
@ኮኪበቀለ
@ኮኪበቀለ 5 жыл бұрын
እውነትሺን ነው እኔም እዳቺው ነኝ
@kalekidanidasalage6641
@kalekidanidasalage6641 5 жыл бұрын
Leki endani eni bech yemasilage nabar e/r yemasegani wadsu yamalasage geta
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 5 жыл бұрын
እውነትነው ማር
@የድግልማሪያምልጅነኝስደተ
@የድግልማሪያምልጅነኝስደተ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
እኔ ወንድን ልጅን ልውደደው እንጅ በንፁህነት መለማመጥ ምናምን አይመቸኝም የኔ ካልሆነ ብዬ ሙጭጭ አልወድም ግን በመጥፎ አላስበውም
@tsgierdaeneyew7447
@tsgierdaeneyew7447 5 жыл бұрын
Thank you wedma terui miker nawe berta
@ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ
@ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ 5 жыл бұрын
እኔ ለቻናልክ አድስ ነኝ ምክርህ በጣም ነው የተመቸኝ ባለፈው ሂዎቴ እነዚህን ስህተቶች ሠርቻለሁ ማለት ይቻላል
@ወርቅነሽወርቅነሽወርቅነሽ
@ወርቅነሽወርቅነሽወርቅነሽ 5 жыл бұрын
Adis gebinegn gin betam Desi yemil timirtinew lewodefit andineger temiryalew silemikirik enamesegenal tebarek
@makiyamakiya3201
@makiyamakiya3201 5 жыл бұрын
ወይ ያገሬ ሰው ፍቅር ፍቅር ወሬው ሁሉ ስለፍቅር ነው እስቲ እርስ በርሳችን እንዋደድ እንፋቀር መጀመርያ
@frehagos5990
@frehagos5990 5 жыл бұрын
10Q
@ayshakaddama3519
@ayshakaddama3519 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@እሙየፍቅርለማኝN
@እሙየፍቅርለማኝN 5 жыл бұрын
ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ጎበዝ በርታ ደሞ ፍጥነትህ ደስ ይላል
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 жыл бұрын
ማሬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገሮችን ተምህሬበተለሁ አመስግናለሁ
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤዜ በረታ ወንድማችን ሁሌ በጉጉት ነው እምንጠብቅክ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ
@ሚሚ-ኈ5የ
@ሚሚ-ኈ5የ 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው አንድዴ ዝም ብለን ሳናስተውል የምንናገርው ነገር ችግር ይፈጥላል እናመሰግናለን
@Loveyou-wt9sl
@Loveyou-wt9sl 5 жыл бұрын
አኔ ግን ኣብርን ነወ ግን በቃ ኣላስፍላጊ ነገሮች ታናግሬ አንዳላስክፍዉ በጣም አቆጠባለዉ ስፍጥርኘም ዝምትኛ ልጀ ነኘ አንዲ አደቀጥል ፍጣሪ የርዳን
@አፀደገ
@አፀደገ 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ና አዝናኝ ነው በጣም እናመሰግናለን ቴንኪዩ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ልሞትነዉ😂😂😂 ለጌዜዉ የማዳም ስራነዉ ቧይ ፉሬድ😂😂😂😂 ሀገሬ ስገባ ላለማድረግ አሁን ልማረ👍
@workayimre8806
@workayimre8806 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁🙆🙆🙆🙆
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
እህቴ ልክ ብለሻል እንዳትይዢ
@sirkyandibet2027
@sirkyandibet2027 5 жыл бұрын
Ewunetshin newumamaye
@lulululutelaktemertnowyese8217
@lulululutelaktemertnowyese8217 5 жыл бұрын
Kkkkkkk lewedft teru mukir now and kin meyazshe aykrim
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሠግናለን ሥለ ምክርህ ሀሣብህ ዛሬ ነው ያየሁህ በርታ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 5 жыл бұрын
እፍፍ እኔስ የምፈልገው ሴው ባህሪ ለበሀሪ የምንግባባ ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ጥሩወቹን ከጥሩወቹ ያገጣጥማችሁ ሁላችሁም
@Aa-xy7tm
@Aa-xy7tm 5 жыл бұрын
አሚን
@fordosnasre5395
@fordosnasre5395 5 жыл бұрын
አሚን የራብ
@ليلاادم
@ليلاادم 5 жыл бұрын
አሚን
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ዜድ የወሎ ልጅ አሚን ያረብ
@أممروان-ذ1ي
@أممروان-ذ1ي 3 жыл бұрын
አሚን
@samira542
@samira542 5 жыл бұрын
በርታ
@fatumaebrahim8880
@fatumaebrahim8880 5 жыл бұрын
5ተኛው ላይ እኔን ይመለከታል የሁለተኛው ባሌን ያጣሁት ከመጀመሪያው ባሌ በመልክ ስለሚያንስ የመጀመሪያው ባለ እኮ ይበልጠሀል ብየው ተጣልተናል😃
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ አይዞሽ እኔም አለቅም አለኛ የመጀመራየ ነበር ያላቅሽ በሉኝ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
አይባልም ነበረ
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 5 жыл бұрын
ስለምክረህ አመሰግናለሁ ግን እኔ አሁን መንታ መንገድ ላይ ነኝ መወሰን አልቻልኩም ሀይማኖቴ ሙስሊም ነው የሚወደኝም ልጅ ሙስሊም ነው ግን ትዳር አለው 3 ልጆች አሉት እኔን 2 ለማግባት ይፈልጋል እኔም እወደዋለሁ ግን የመጀመሪያዋ ሚስቱ ካልፈቀደችለትስ ብየ ፈራሁ እባካችሁ ምከሩኝ መሳደብ አይቻልም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
ዋው ትምህርቱን ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ወንድሜ ታምራለህ ኣነጋገርህም ያምራል ደሞ የማድነቅ ብቻ ነው ሀሀሀሀሀ ሴቶች ሰምታቹሀል
@ኢትዮጵያዬMነኝ
@ኢትዮጵያዬMነኝ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን በእውነት አሪፍ ምክር ነው
@furdosm.d.youtube1293
@furdosm.d.youtube1293 5 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ሀሣብለሀሣብ ካልተስማማን ለምን ጥርግ አይልም አላህ የነስቤን ለኔያለዉን በንጹህልብ ኢማን ድንየተሞላዉንባል ይሰጠኛል
@مدينهد
@مدينهد 5 жыл бұрын
እውነት
@lensashame9633
@lensashame9633 2 жыл бұрын
Wandime tnx bizu timhirti Agenyahu betam wid mikir new tnx
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 5 жыл бұрын
ፍቅር ብፈልገው ብፈልገው አጣሁት የት ነው የሚገኘው
@tihuntesfa935
@tihuntesfa935 5 жыл бұрын
እኛ ቤት
@ebenezertemesgen4712
@ebenezertemesgen4712 5 жыл бұрын
ሱቅ ፈልጊው
@ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ
@ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ 5 жыл бұрын
ማሬ ስሙ እንጂ ፍቅር የለም ድሮ ተቀበረ።
@hiruttadel1810
@hiruttadel1810 5 жыл бұрын
አመስግናለው ጥሩ ምክር ነው
@ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ
@ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ 5 жыл бұрын
የምር ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን እኔ ግን በጣም ተመችተህኝል አላህ ይሥጥልኝ እድሥ እደመሆኔ ተመችተህኝል
@prodmdl5682
@prodmdl5682 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ መከር ነው እና ፍቅረኛዬ አለኝ ግን ስለቀድሞ ፍቅረኛዬ ይጠይቀኛል በመጠየቅ ግዜ በጣም የከፈኛ አሉ ምን ማድረግ አለብኝ እኔ ዳማ የቀድሞ ፍቅረኛን መርሳት ነው ምፈልገዋ?
@Zuz725
@Zuz725 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ አይነት
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
በጣምጎበዝነህ ትምህረትህ አሪፉነው
@اعهنهعخ
@اعهنهعخ 5 жыл бұрын
እኔአልሀምድምርጥባልአለኝ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
የኔው ባል አማራ ነሽ ብሎ ሊፈታኝ ነው ወቸው ጉድ ይሄ ዘረኝነት ትዳርም ያፈርሳል ለካ
@natisimachew7737
@natisimachew7737 5 жыл бұрын
i love mom 😀😀😀😀 Amahara agegneto new mekora
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
@@natisimachew7737 ምን አውቅለታለሁ
@ተስፋነሽየድንግልማርያምል
@ተስፋነሽየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ከአንድ አዳም ተፈጥሮ ዘረኝነት እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን አያሳጥሽም እኅቴ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
ውሸታም ነው መፍታት ስለፈለገ ነው እጂ መጀመሪያ ማንነትሽን አውቆ ካገባሽ
@ላምሪላምሮትየኪዳንልጅ
@ላምሪላምሮትየኪዳንልጅ 4 жыл бұрын
Thanks so Much my brother
@buzayyemaryamljiffhjbh2184
@buzayyemaryamljiffhjbh2184 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አላፈቀርኩም እስካሁን ግን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድሜ
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
EgZabhar yimesgen
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አር ንገሪው አብጠርጥርሽ በፍቅር ጊዜ ግልጵ መሆን ያሥፈልጋል
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
የኔቢጤነሽ አፍቅሬአላውቅም ለምክሩጥሩነው አይጐዳም ነገር ግን ስንትአስመሳይ አለ ትዳርየሚሰጠውከግዚአብኤር ነውየሚሰጠው
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
እስከዛሬ አላፈቀርሽም ታድለሽ
@bettyabdisa5062
@bettyabdisa5062 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተባራክ
@ወለተጻድቅ
@ወለተጻድቅ 5 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ደግሞ ለሀበሻ ወንድ ምናምን ለምትሉ ሴቶች ተሳስታችሃል ምናልባት ልታጪው የማትፈልጊው በጣም ያፈቀርሽው ልጅ ሊሆን ይችላል እና እሱ የመከረን ከራሱ ተሞክሮም ጭምር ስለሆነ ሊጠቅመን ይችላል ባይ ነኝ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ትክክል
@tiwifkir7259
@tiwifkir7259 5 жыл бұрын
Zare gena new yegebahut enamesegnalen wendim
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ትክክል ነህ ልክ የኔ ታሪክ ይህንን የመስል ነበር 😭😭❤
@user-pd1tm5wn3s68
@user-pd1tm5wn3s68 5 жыл бұрын
Yenem Endezih neber mechreshw meleyayet new
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
@@user-pd1tm5wn3s68 ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው መለየት ከባድ ነው እሱ የኛ ያለውን ይስጠን ምንም አይሳነውምእና ከባለፈው ያለመጸጸት ከሚመጣው መጠቀቅ !!!
@bshshshs4316
@bshshshs4316 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ወድም
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 5 жыл бұрын
ዋናው ግልፅነት ነው ወንድም መጠየቅ መጠየቅ በግልፅ መነጋገር በንፁህ ልብ ነገሮችን ከተሳሰቡ ፍቅር አይደብርም መሰለኝ ደበረው ደበራት ከታሰበ ዝምታ ሲበዛ ይደብራል መጠየቅ በግልፅ ነገሮችን ማሰብ የተመረጠ ነው እነንዴኔ
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
ስለምክረህ እናመስግናለን ግን ወንድን ልጅ መለማመጥ አይመቸኝም ሲፈልግ ጥርግ ይበል
@mikrlove6843
@mikrlove6843 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀሪፍፍ ምክር ነው ቀጥልበት
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
ተደ ምንደወ ገደኛ ወይም በል ማለት ይህ ሁሉ ከልነገርከው ወይም ከነረገረት
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 жыл бұрын
በአሁን ሰአት እውነቱን የሚናገር ወንድ የለም እሽ .ወንዶች በአጠቃላይ አንድ አይነት ናቸው .
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ
@tarkwanogose72
@tarkwanogose72 5 жыл бұрын
ወንዲን መለማመጢ ኮሲተር ማለት ነዉ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
በትክክል 100%
@abediyusuf4138
@abediyusuf4138 5 жыл бұрын
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ነን
@ተስፈኛዋነኝ-ጸ4ረ
@ተስፈኛዋነኝ-ጸ4ረ 5 жыл бұрын
እኔ ወፍራም ነኝ ወይ😃😃😃😃😃ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን ጥሎብኝ ወንድን ልጅ ጥያቄ መጠየቅ አልወድም
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
ካልጠየቅሽማ ጉኲድሽንያፈላዋል
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
Asking question is very important he can play you so ask question
@halimabirbirso3631
@halimabirbirso3631 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማቺን ስለመከርከን
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 жыл бұрын
ክክክ
@fekerthailu4086
@fekerthailu4086 5 жыл бұрын
enm endanechy
@محمدمحمد-ط7ي8ض
@محمدمحمد-ط7ي8ض 5 жыл бұрын
3ኛው ስለቀድሞ ፍቅረኛው ስለመጠየቅ የምትለዋን እንኳን የሚያስችለን አይመስለንም ሌላው ይቻላል
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ/ህ አመሰግናለሁ አትጥፊ
@madeenamadeena1189
@madeenamadeena1189 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@rebekakonjo6340
@rebekakonjo6340 5 жыл бұрын
Yedro fekerna.sew eko new awery.aydalem.westam.selhone.yehonale.beka.lila aydelem???
@melatdesta8858
@melatdesta8858 5 жыл бұрын
ኦይ እኔስ ጥሎብኝ ጥያቄ እወዳለው
@iloveyoumakdigoodluck478
@iloveyoumakdigoodluck478 5 жыл бұрын
Konjo hasab naw thanks
@madenamadenah1311
@madenamadenah1311 5 жыл бұрын
Anis akkumaa keti
@etrtttrtt4121
@etrtttrtt4121 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው ወንድም እናመሠ ግናለን ሠላምህ ይብዛ ባባየ
@haymanotmebrate8619
@haymanotmebrate8619 5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ፈገግታክ ሲያምር!!እናመሰግናለን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 жыл бұрын
ኦ አሁን ፍቅር ያዘን እንዳቲ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ክክክክ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ 4 жыл бұрын
@@ተሽንፍአለው ሀሀሀሀሀ አሳቅሺኝ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ 4 жыл бұрын
እረ ትኬት ተቆርጦበታል
@kirsenaittaklakirsenaittak1642
@kirsenaittaklakirsenaittak1642 5 жыл бұрын
ፍቅርኛዬ ወፍራም ብሆንልት ድስ ይለዋል እስክህ ፍቅርን ያዛልቅልን ከሱ ጋር ያጣምርን አንድ ጎጆ ብፍቅር ድምቀን እንድንኖር የሁለታችንም ምኖት ነው እስክህ Like ግጩኝ
@ethiolove8654
@ethiolove8654 5 жыл бұрын
ቲሽ ደሞ ለሃበሻ ወንድ ልብህን አምነህ ብትስጠው ለዶሮ አውጥቱ ይስጠዋል እና ባላፍቅርስ ጥንቅር ይበል ለስሚት ብቻ በቂ ነው
@زينب-ش9ط9ه
@زينب-ش9ط9ه 5 жыл бұрын
ኸረ ምንም ትምህርት አይደል ይከ
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@kalmengesha3938
@kalmengesha3938 5 жыл бұрын
Ewunt belsha
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
ኸረ እና ምን ይሻልሻል ወይስ አርቴፊሻል ለምደሻል?
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
የድሮ ፍቅረኛውን እማ እጠይቀዋለሁ
@hawauae2299
@hawauae2299 5 жыл бұрын
ክክክክ
@denaytdanu8488
@denaytdanu8488 5 жыл бұрын
ወይኒ ወለየዋ 😂😂
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
ያቃጥልሻን አጠይቂው
@ሱሱወሎየዋ-ኘ9መ
@ሱሱወሎየዋ-ኘ9መ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 жыл бұрын
ወንዶችን እማ መለማመጥ አልወድም ግን መልካም ወንድ አለ ስለምክርህ እናመሰግን አለን ወንድሜ
@ትዝታዬቃልህይሁን
@ትዝታዬቃልህይሁን 5 жыл бұрын
*እናመሠግናለን*
@የሰሜንሸዋልጅነኝዬምጃርሸ
@የሰሜንሸዋልጅነኝዬምጃርሸ 5 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ላይክ ግጩኝ የመጀመሪያ ቪዶህን አይቻለሁ
@gfgdhbfvbg6818
@gfgdhbfvbg6818 5 жыл бұрын
ወዱገደለዉግባ bro
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 жыл бұрын
መልክቱን ሰምተናል ቤተሰብ ሆነ ሰላም ይብዛላችሁ
@tinakorabi5631
@tinakorabi5631 5 жыл бұрын
Tilobig mawratim metykim alwedim gin tru miker new lelflafi setoch
@gedamabnew9958
@gedamabnew9958 5 жыл бұрын
እናመረግናለን ወንድም አሁንሰ ተሰፍልቆረጥ ነው በፍቅረ 12 አመት አሰቆጠረኩ በፍቅረ ልቤ እየተቃጠለ ግን ይህን ሁሉ አመት ሰኖረ አንድ ቀንም ለኔ ደሰታ አሰቦልኝ አያውቅም ግን አንድ ቆንጁልጅ አለችኝ 12አመት የፍቅረ ጣእም የማውቀው በልጀ ብቻ ነው የሰራውን ይሰጠው ወይ ከልቤ አይወጣ ህይወቴን አበላሸብኝ
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
እረ እኔ ኣያስችለኝም መጠየቅ ካለብኝ እጠይቀዋለሁ ከሄዴ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት
@tegesthenokhenok8586
@tegesthenokhenok8586 5 жыл бұрын
Betam tiru timihirit new ketilibet birazer
@selamwertaw4526
@selamwertaw4526 5 жыл бұрын
በዜ አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን አዲስ ፍቅር ጀምሬ አለሁ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ አትጥፊ ደግሞ ያፅናልሽ ብያለሁ
@selamwertaw4526
@selamwertaw4526 5 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 አሜን ወንድምየ አልጠፍም
@madesign21
@madesign21 5 жыл бұрын
አሮጌ ፍቅር አለ እንዴ አድስ የጀመርሽ
@selamwertaw4526
@selamwertaw4526 5 жыл бұрын
@@madesign21 ነበረ ተለያየን
@madesign21
@madesign21 5 жыл бұрын
Selam Wertaw ጊዜ ማሳለፍያ ኖሯል ማለት ነው አይድረስ ነው እኔም ፍቅር ሊይዘኝ ሲል አመለጥኩ🤭መልካም ነው ለሁሉም መረጋጋት መልካም ነው አሁንም እንዳትከጂ ወይም እንዳትከጂው
@ሀያትየጎጃሟቀበጥ
@ሀያትየጎጃሟቀበጥ 5 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምርት ነው thanks
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 1,6 М.
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 136 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН