[ሴቶች ተጠንቀቁ! ] ቬሮኒካ በዱባይ የገጠማት አሰቃቂ አደጋ | Dubai | Veronica Adane

  Рет қаралды 41,815

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Пікірлер: 57
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💚💛💛❤❤ እግዚአብሔር ይማራት
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 2 ай бұрын
❤❤❤
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
ቬሮዬ፣ በመጀመሪያ በጣም አዝኛለሁ በደረሰብሽ ነገር፣ አሁን ምን አልባት እግዚአብሔር እንድትዘምሪለት ፈልጎ ይሆን እህታለም??? እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
@MediRedi-t9e
@MediRedi-t9e 2 ай бұрын
ይህች ልጅ ሁለቴ አንዴ ከሞት አሁን ከአይን አደጋ ፈጣሪ ተመለሺ እያለ ነው ፈጣሪ አያያዙ ከበድ ነው
@AyutiBayisa
@AyutiBayisa 2 ай бұрын
Awoo bebezu manged ekko yastemernal geta enga gene anmare
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እንኳን አተረፈሽ የዐይን አምላክ አለው ይላሉ አበው
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ❤❤ ካንቺ ፡ ጋር ፡ ❤❤ ይሁን ። 🙏🙏🙏🙏
@FebenTaye
@FebenTaye 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ እንደእ ግዜያብሔር ያለ ማንም የለ ሁሉም ነገር ለበጎነው ወንድሜ እራስህን ጥፋተኛ ማድረግ የለብህም ፀልይላት
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
ይህ ነገር ኢትዮጵያ ቢያጋጥማት አይኗ ጠፍቶ ነበር ።።።ጌታ ሲወዳት ድባይ ሆነ
@Ama21-rt1ir
@Ama21-rt1ir 2 ай бұрын
🙏
@AlemayheuAlex-s9d
@AlemayheuAlex-s9d 2 ай бұрын
እንኳን እ /ማረሽ
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 ай бұрын
@@AlemayheuAlex-s9d እግዚአብሔር ❤️❤️❤️
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 2 ай бұрын
ወደፈጣሪሺ ተመለሺ ፈጣሪ ምልክትእየሰጠሺነው ባለፈው ልትሞችነበር አሁደሞ አያንሺ እራቁትሺን እየተገላወድሺ ፈጣሪንፍሪ
@addischekol6664
@addischekol6664 2 ай бұрын
ጠንካራ :ጎበዟ እህታችን ምን አደረጉሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
የራሳችሁን ጥፍር ተጠቀሙ፣
@Zewditu-n4m
@Zewditu-n4m 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይወድሻል በመስቀል ደሙን አፍስሶልሻል!!!
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
ፈጣሪ የሰጠው ቅንድብ እያለ ተጨማሪ ቅንድብ ያውም በአሚር አይን ላይ የሚያጣብቁ ሁሉ ከዚህ ይማሩ
@MeronSisay-h3p
@MeronSisay-h3p 2 ай бұрын
ቅን ድብ መስራት ችግር አለው እድ ልስራ ነበር
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv 2 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው እንዴት እንዲ ሊሆን ቻለ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋት እግዚአብሔር ይማራት
@Ayelech-co8wu
@Ayelech-co8wu 2 ай бұрын
ይማራት❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
ለእግዚአብሔር እስካልታዘዛችሁ❤❤❤ብዙ ነገረነው በህይወታችሁ የሚደረሰው ተመለሱ ወደ እግዚአብሔር😢😢
@AymaNot-f9i
@AymaNot-f9i 2 ай бұрын
😢😢😢👍🏻👍🏻
@user-mt3wu2uc1l
@user-mt3wu2uc1l 2 ай бұрын
ወረኛ ከራሰሸ ወይም ከራስህ ጀምር ስለሰው ሀጢያት አታውራ/ሪ
@yacobzaid4703
@yacobzaid4703 2 ай бұрын
ፈጣሪን ጨርሶ ይማርሽ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመርሽ 😢😢😢😢
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 2 ай бұрын
It is better to avoid eyelashe glue. It will create inflection. One lady in the US, they take her one eye out and save her life. This might be an opportunity for you to come to a spiritual life. We are praying for you that it doesn't cause infection.
@alemDemisse-k4c
@alemDemisse-k4c 2 ай бұрын
ቪሮኒካ ስውበስራው የለፋ በትን ሲያገኝ ለውጥ ሲለ ወጥበት ደስ ይላል አንቺ ግን ልታይ ልታይ አብዝተሽ ነበር ክባህላችን ውጪ ራቁት መነሳት እግዛብሄር ሊያስተምርሽ ነው እድሜ ያስትምርሽ ስራዎችሽን አደቃልሁ
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ዘፋኟን፡ አላውቃትም፤ እግዜር፡ ይማራት! በጣም፡ የምመክራችሁ፡ ዘፈን፡ ይሁን፡ ቲያትር፡ ለመስራት፤ ታዋቂ፡ ለመሆን፡ እስፖርተኛ፡ ለመሆን፡ በመተት፡ በድግምት፡ አዋቂ፡ ቤት፡ ሂዳችሁ፡ የምታሰሩ፡ ተጠንቀቁ፤ ትከፍላላችሁ!
@mekkymekky457
@mekkymekky457 2 ай бұрын
ሰው ከግዛበሃር ሰር ክ ከዝህ የባስ የግትሟል አና ወዳ አግዚአብሔር ተምለሼ አህቴ ዋልድባ መድኃናልም የምርሼ
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 2 ай бұрын
እንኳን መላኩ ቅዲስትገብራል አተረፈሺ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
እኔ ደርሶብኛል በቅርብ የአይኔን ኩል አጠፍለዉ ብዬ የጥፍር ቀለም ማስለቀቂያ በጥጥ አድርጌ ፊቲን አጸዳዉበት አይኔን😢 መጨፍኔ ጠቀመኝ ግን ፊቴን ለተወሰነ ሰዓት ለበለበኝ ሴቶች ተጠንቀቁ
@EsayasTshome
@EsayasTshome 2 ай бұрын
የአይን አምላክ ያዉጣሽ
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan 2 ай бұрын
Enkwan egzyabhir aterefeshi
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 ай бұрын
Yemrsh vero,ye
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan 2 ай бұрын
Ayzoshi egzyabhir cherso yimarshi
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
እረ ወሬ አታብዙ ስንት አደጋ ባለበት ሀገር? ይሄንን ስታወሪ አታፍሪም????
@kepha5065
@kepha5065 2 ай бұрын
ይቺ አዝማሪ ሁሌም መነጋገሪያ ለመሆን ካላት ከልክ ያለፈ በሽታ ራሷን አጥፍታ ሁሉ ልታስደምመን ትችላለች
@asterkasahun
@asterkasahun 2 ай бұрын
ነይ ወደጌታ ሳትዋረጅ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ቀዳዳ እሳም የምታምነው የጌቶች ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰን ነው እዚያ አዳራሻቹ ውሰጥ እንድትጨፍርላቹና ነብይ ነኝ ብላ የወፍ ቄንቃ እንድታወራ ነው እህቴ ቨርንካዬ ወደ ፅበል ሂጅ እግዛብሄርን ለምኚ ፅልዬ አይዞኝ❤❤
@TigestAyele-i3s
@TigestAyele-i3s 2 ай бұрын
ቀኑን አትፎረው,,,,, እግዚአብሔር ን ፍሪ መጀመረያ
@Robel-e2k
@Robel-e2k 2 ай бұрын
Enekwan yemarat gene betam techekulalach lemen ahun lela telalech tenesh koyeta demeo lela telalach lemanegnawem erega tebel
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 2 ай бұрын
ሀሰት ነው የተለጠፈችበት የአይን ቅንድብ ተጠቃሚ ነች ተጠንቅቁውስጥ አልገባም ዳር ላይ ያለውን ዊግ ነው ይዞ የወጣው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ቅንድብ ቀንዳቢ ነሸ ነክ😅😅😅
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 2 ай бұрын
Wey, fetari yimarish
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 2 ай бұрын
አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ
@kesstekesste195
@kesstekesste195 2 ай бұрын
Tawaki sewoch bahunu zemen wede seitan amlikot kalhone egzabihere emyanesa yelem le egzabihere yalesh amlikot yabzalish i am Eritrean
@DebreBishaw
@DebreBishaw 2 ай бұрын
Zefen akumena wedftrei temlshe nesha gebi
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 2 ай бұрын
እንኳን ተረፍሽ ። ፀጉርሽን እንዳይነካው ተወዷል ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😅😅😅😅 ኧር መቀለድ ምነው ወገን አንጨካከን በአይን ቀልድ የለም
@AyutiBayisa
@AyutiBayisa 2 ай бұрын
Tadiya ehe big deal argachu eskamache new matwerut
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 2 ай бұрын
Eyelash extenshions infection new 😂
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 ай бұрын
ኧረ ውሸት ነው
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 2 ай бұрын
ሰካራም ነሽ ገና ትሞቻለሽ አስመሳይ ኦርቶዶክስ 😂😅
@LiAa400
@LiAa400 2 ай бұрын
wedya jil belat sewu lerasu betornet eyetamese esua yhnin tlalech ende!!!
የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት
10:01
Veronica Adane
Рет қаралды 610 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 28 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН