ሽጉጥ ከመደቀን አልፎ ወደ ከፋ ድብደባ እና የአይምሮ መቃወስ የገባሁበት አጋጣሚ።

  Рет қаралды 203,754

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

ሽጉጥ ከመደቀን አልፎ ወደ ከፋ ድብደባ እና የአይምሮ መቃወስ የገባሁበት አጋጣሚ

Пікірлер: 7 500
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 10 ай бұрын
ላሰባችሁልኝ እና አብዝታችሁ ለተጨነቃችሁ ቤተሰቦቼ እጅግ በጣም የላቀ ክብር አለኝ ከገጠመኝ ጉዳት አገግሜ በቅርቡ እመለሳለሁ እስከዚያው ከዚ በፊት ተቀርፀው የተቀመጡ ስራዎችን እለቅላቹሀለሁ እወዳቹሀለሁ።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ኢየሱስ በሄክበት ቦታ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ እውነት ጥሩ ሰራ ነው እውነታውን ሰላወጣህ ሌቦች አተመቻቸውም ሰራቸው ይፍረስ.
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 10 ай бұрын
እካን አላህ አተረፈህ ሰውየው ግን እብዲ ነውደ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@halenhalena5920
@halenhalena5920 10 ай бұрын
Unkani fatari atarafaki wondime ayzo😢
@uae-qq3ft
@uae-qq3ft 10 ай бұрын
Ayizoki wondeme 😢😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
ወላሂ ማነው እንደኔ ያሳሰበወ በላይክ😢 እንካን አላህ አተረፈህ ወላሂ👍👍
@user-vm1cp8qi5l
@user-vm1cp8qi5l 10 ай бұрын
እንኮን አላህ አተረፈህ
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
እኔ ወላሂ እንኮንም አላህ ያተረፍው 1:03 አላህ ያሽረው
@tsEGARlDAwu-oy8mx
@tsEGARlDAwu-oy8mx 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ZeybaaMahammad-uv9qx
@ZeybaaMahammad-uv9qx 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 10 ай бұрын
ወላሂ እኔ እየጠበኩት ነበር
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 10 ай бұрын
ታማኝ ያልሆነው ነው መጥፎ አስተያየት እሚሰጡህ በርታ ወንድሜ ❤
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj Ай бұрын
በጣም ክብር ለሚገባህወድ የህዝብ እንባ ጠባቂ/"የህዝብ ወርድያሰላምና ጤና ይስጥህአንተ1 ሁነህ ቁጥር ስፍረህዝብ ህይወቱን የቀየርከውፈጣሪ እንኳን አወጣህ ልብ ብለህ ስራ
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 10 ай бұрын
የኔ አባትዬ ተረፍሀል!! ተመስገን 🙏🙏በጣም ነበር ያሳሰበኝ ። እግዚአብሔር እንኳን አተረፉ ❤❤❤
@lubabadaotichannel7053
@lubabadaotichannel7053 10 ай бұрын
😮😮😮😮
@zinashkesete266
@zinashkesete266 10 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ
@HanaHana-sq9uc
@HanaHana-sq9uc 10 ай бұрын
Ameeen😢🙏🙏
@tsionbirhanu7378
@tsionbirhanu7378 10 ай бұрын
ameen
@abebamail3599
@abebamail3599 10 ай бұрын
Camera manu tebeqa sewoch ga lmn aledwolm
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 10 ай бұрын
አይዞህ ሌላ ነገር ሥራ እኛ ከጎንህ ነን ወንድማችን ሀገራችን ህግ የለም እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 9 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ራስህን ጠብቅ ኣደራህ ለሰው ብለህ እንዳትጎዳ ቤተሰቦችህን አስብ🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💯💯🇪🇷
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 2 ай бұрын
እንኳን ተረፍክ ወንድማችን አምላክ ቀላሉን ያድርግልን እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ከፊትክ ይቅደም እንደናተ ያሉትን እሱ ከፊት ከዋላችው ይቁምላችው መጠንቀቅ ነው በዙ ማስተዋል የተሳናቸው አይምሮ አቸው ድፍኖች ለጥቃት ለተንኮል እደናተ መልካምን ያልተላበሱ የአጋንት ባለጋራዎች አሉ እባካችው ወደስራ ስትሰማሩ ከቤት ሳትወጡ ፀልዩ አምላክ ከፊታችን ቅደም በመልካም ስራችን ሁላ አንተ ቁምልን በሉ እባካች ተጠንቀቁ ❤❤
@tgtube4089
@tgtube4089 10 ай бұрын
ዋናው ነገር የአንተ መትረፍ ነው እንኳን ጌታ አተራፋክ 🙏❤
@hiwo8831
@hiwo8831 10 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት😓😓😓 የተፈጠረው ነገር እግዚአብሔር እንኳን አተረፍህ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር❤❤❤
@sofiyakebedeebrahim4387
@sofiyakebedeebrahim4387 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነበረ ያሳዘነከኝ ወንድሜ እንኳንም አላህ አዳንህ ከንደነዚህ አይነት ሰዉ እራሰህን ጠብቅ ይሂ ሰራ ይቅረብህ
@sitinashikur31
@sitinashikur31 10 ай бұрын
ወድሜ አላህ ያሽርክ እራስክን ጠብቅ እኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ❤❤❤
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 10 ай бұрын
እፉፉፉ የእኔ አባት በጣም ጨንቆኝ ነበር ማርያምን እንኳን ደህና መጣህ😢😢😢😢
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በተፈጠረው ነገር 🥺😭😭😭እግዚአብሔር ይማርህ 💚💛❤🙏
@Addeshabtamu
@Addeshabtamu 9 ай бұрын
አይዞን ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሚያወሩትን ሰዎች ተዋቸው የእኛ ሕዝብ በሠው ላይ መፍረድና ማውራት ልማዱ ነው በተጨነቁልህና ባሰቡልህ እህት ወንድሞች ታክመዋለህ አይዞን በርታ ወንድሜ ይሔን አስመሣይ ሕዝብ እንደጤፍ ማበጠርህን ቀጥልበት አሁንም አሁንም እራስህን ጠብቅ ነግሬሃለሁ!!!
@bmm3152
@bmm3152 10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ የአለዉ ወንድሜ አይዞኝ በጠም ነዉ የሰዘከኝ አብሸር አለህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ አተ ለኡነት ነዉ የቆምከዉ የሲራዉን ይሲጠዉ ምን አይነት በለጌ ሰዉ ነዉ የሲራዉን ይሲጠዉ።
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 ай бұрын
ዘመኑ ከፍቷል ባክህ ወንድሜ ይህ ስራ ይቅርብህ ለቤተሰብህ ፀፀት አታምጣ ይቅርብህ💔
@medna5856
@medna5856 10 ай бұрын
ወላሂ እያሰብኩህ ነበር እራስህን ጠብቅ ወንድም ሀገራችን ላይ ህግ ጠፍቷል😢😢😢😢
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
እኔ ራሱ
@huluageryoutube1938
@huluageryoutube1938 10 ай бұрын
ስላየሁ ደስ ብሎኝ የምር እንዴት ጨንቆኝ እንደነበር እንኮን እግዚአብሔር አተረፈህ እራሰህን ጠብቅ 🙏
@danielgetaye9491
@danielgetaye9491 10 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና ሆንክ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የለለበት አገር እንደዚህ ነው
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 10 ай бұрын
አይዞክ አብሽር ፈጣሪ ይማርህ በተረፈ የሆነ ጋርድ ወይም ጓደኞችህ ሊኖሩህ ይገባል ራስህን ጠብቅ በተረፈ ይመቻቹ ❤❤👍👍🙏🙏👂
@MegartuBoni
@MegartuBoni 10 ай бұрын
Ayizo wandinme yene wud balage nachu police malet usha nech
@FatimaF-df1st
@FatimaF-df1st 10 ай бұрын
እራስህንጠብቅ
@user-vc9sn3dl3v
@user-vc9sn3dl3v 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@MegartuBoni
@MegartuBoni 10 ай бұрын
@@user-vc9sn3dl3v unetnew awandime🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 10 ай бұрын
@@user-vc9sn3dl3v በትክክል 🙏👍
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ ከነብስ የሚበልጥ የለም 😢😢😢 እራሳቸው ባለጌ የሆኑት ሰዎች ናቸው እንጂ ታማኝ የሆኑ ሰዎች መጥፎ ኮሜንት አይሰጡም አላህ ልቦና ይስጣቸው
@abrashbekl
@abrashbekl 10 ай бұрын
Rabbii.sinbasee❤❤❤❤
@sabreensabreen265
@sabreensabreen265 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@Oppoa37-ef9ku
@Oppoa37-ef9ku 10 ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፈክ በተቺለክ መጠን ተጠቅ ወንድም አለም እባክህ
@seble.......160
@seble.......160 8 ай бұрын
አብዛኛው ሰው ታማኝ ስላልሆነ ነው ጥሩ አስተያየት የማይሰጥህ እንጄ ታማኝ ሰው ለሆነ በጣም ጠቃሚ ስራ ነው እየሰራህ ያለኽው። እራስህን ጠብቅ
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 Ай бұрын
ዮኒ በስልጣኑ የምመካ ሴው ረጅም ዕድሜ የለው ምናሌ ስት ወጄል የምሰሩትን ብከታተሉ ለፋቶ አዳሪ ከምሜቱ ጌታ ይፋርድባቼው ፈጣሪ ብድሩን ይከፊላል አይዞን የበለጠ ደግሞ አሁንም ራስህን ጠብቅ ይቅርብህ ይኼ ሥራ ፈጣር ይማር ራሰህን ጠብቅ ዮኒ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluMengesha-16
@MuluMengesha-16 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ሐገራችንስ እውነትን ስለተናገሩ አልደል እሚገደሉት ሰላሙን ያውርድልን አምላክ ቅዱሳን😢
@zinetawal534
@zinetawal534 10 ай бұрын
ወንድምእንካንም ተረፈክ እሽ ዋናው ያንተ ጤነኛነትነው እሽ ወንድም ልክነህ ታማኛያልሆኑሰውችናቸው እንድህእሚፀፉት እና አንተ እንካንም ተረፈክእሽ ዋናው በጤናህ ተመለስክ አይዞህ ግንይቅርብህ ዋናው ያንተ ጤና ነውናእሽ አይዞህ እሽ አላህ ይማርህእሽ
@MadeTsegaye
@MadeTsegaye 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወድሜ😢
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 10 ай бұрын
ህዝቤ ይጨማለቅ በዝሙት ይቅርብህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ህግ የሌለበት አገር😢😢😢😢
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Ай бұрын
በክርስቶስ እየሱስ ስም እንደት እንደ ደነገትኩት አራ ውድ አባተ የኛ መልካም ላንተ ኤሔ አይገባም ነበር እግዚአብሔር ሆይ😮😮😮
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi 18 күн бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ ዮኒ እንኩዋን አለህ ኣተረፈእ ወንድሜ እባክን ራስን ጠብቅ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 10 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ 😭😭😭 እኛ ኢትዮጵያ ን እኮ እውነት አንወድም አይዞህ እራስህን ጠብቅ አብሮ የሚሰራ ሰዎች ያስፈልግሃል እራሳችሁን የምትጠብቁበት መሳሪያ ያስፈልጋችኋል 🥺
@mmn-mb3dc
@mmn-mb3dc 10 ай бұрын
እንኳን ፈጣር አተረፈህ የኔ ኣባቴ 💔💔 በጭንቀት ልሞት ነበር ምን እንደደረሰክ የኔ ወንድሜ 😢😢😢 ፈጣር ይማርህ 💔🤲
@Semira-ls6kz
@Semira-ls6kz 10 ай бұрын
Ere keminm belay wendema lerask asebebet ayezoegn
@alembedane9001
@alembedane9001 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ልጁ ወንጀለኛ ነው የግል ስራ ያሉት ወንጀል ነው የሚስሩት መሳሪያም ካለፍቃድ እንደያዘ ያስታውቃል ቢዲዬ መቅረቱ ጥሩ ነው የተረዳሁት ነገር ቢኖር ልጅታንም የወንጀል ስራ እያስራት ነው
@UgaNegussie-qr5hd
@UgaNegussie-qr5hd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ እባክህ እራስህን ጠብቅ የስራህ ትክክለኝነት ያሳያል በርታ።
@hanhaba3782
@hanhaba3782 10 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪይ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እኳን ነፍስህ ዳነ አባቴ
@user-xq6tj5ik2e
@user-xq6tj5ik2e 10 ай бұрын
ከራስ በላይ ነፋስ ነው ወንድሜ ለራስህ እና ለቤተሰቦችህ እናም ለሚወዱህ ኑርላቸው ወንድሜ
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u 9 күн бұрын
እኔንንንን እኔንንን ዮኒዬ ሳላየው በጨረፍታ ነበር ያሳለፍኩት አሁን ግን ሳየው ከልብ አዝኛአለሁ ለካስ አንተም ይህንን መከራ አሳአልፈህ ነው የከረምከው እኔንንንን ወገኔን😢
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 9 ай бұрын
ስላለቀስኩኝ , ይህን ቪዲዮ ስለሰራህ አመሰግናለሁ። ምክንያቱም የገደልህ መስሎኝ ነበር። እሱ ገዳይ ይመስላል ... ከዛ በፊትም ብዙ ሰዎችን ገድሎ ሊሆን ይችላል... በእውነት በመጀመሪያ ለፍቅሩ ታማኝ መሆን ነበረበት። ❤👍🏿🤴🏾👍🏿❤🤴🏾
@werky-dx9gr
@werky-dx9gr 10 ай бұрын
ወይኔ የኔ ወንድም እንኳን ጌታ አተረፈህ ስራዉ በጣም የማይስፈራ ስራ ነዉ የምያስፈራ ሰራ ነዉ የምተሰሩተ ጌታ ይማረህ 😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ህይወትህ ተረፈች ❤❤ለቤተሰብህ ኑርላቸው በፈጠረህ የኔ ወንድም የኛ ሰው ጨካኝ ሁኗል ይሄ አረመኔ አፈር ይብላና 😢😢😢
@tinateare6235
@tinateare6235 9 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እደዉም ወንድ ነህ እሱ በጥይት ተማምኖ አንተ ላይ ያደረሰዉ ያሳዝናል
@user-si9vt7dl9o
@user-si9vt7dl9o Ай бұрын
አህዙህ ዉንድሜ አለሐ ይጠቢቀቹ ረሰቹን ጠቢቁ አለሀ የሲረቸዉ ይሲጠቸዉ
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
እንኳን እንደዚህ ከባድ ነገር ይቅር እና ሀገራችን ህግ የለም ከነፍስ የሚበልጥ ነገር የለም እባክህ ይቅርብህ😢
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 ай бұрын
እኔ ቁጥሩን ባገኝ እደዉል ነበር በጣም ተጨንቄየ ነበር
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 10 ай бұрын
በጣም ጨቆኝ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛን 😢😢😢አይዞህ በጣም እንወድሀለን 😢😢 አዳድ ሰው እኮ እውነትን ስለማይደግፍ ነው ብቻ ደና ሁነህ ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-lb4wr9ty6m
@user-lb4wr9ty6m 8 ай бұрын
እንኳን እግዝአብሔር አተረፈክ በጣም የፈራወት ነገር ደረሰብክ አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክ ሰላሙን ይስጥክ ለቦጎ ነወ
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv Ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ሐሰተኞች አውነት አንድጋለጥ አይፈልጉም ጌታ ፍርዱን ይስጣቸው ግን በርታ.
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 10 ай бұрын
ወይኔ በአሏህ እንደት አሥቤልህ እንደነበር ወገናችን እንኳንም ለእናትህ ፣ለቤተሠብህ፣ለራሥህም እንኳንተረፍክ አብሽር አይዞህ ወገናችን ብዙዉን መቀጠልምሆነ መሆንየሌለባቸዉን ነገሮችኮ መፍትሄሆነሀል እዉነት ጀግናነህ!!!
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ወንጀለኛ ናቸው ከእንስሳት ያነሱ ሰዎች 😢😢
@selam1414
@selam1414 10 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ እኔ በራሴ ግን በጣም ጥሩ ስራ ነው እየስራህነው ምድር ባለጌ ጉዳቸው እንዳይወጣ ብለው ነው እግዚአብሔር የስራውነ የሰጠው አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እራስህን ጠብቅ
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv Ай бұрын
እንካን አተረፈህ አንደዚህ የሚያደረጉ ጋጥወጥ የሆኖ እዳያጋለጡ ነው እንደነዚህ ድርቅ የሚሉ ሰዎችተውትብታደርግ ለሂወታቹ ደህንነት ሲባል አይዞህ የንስር አይን እንካን ድነዋል እግዝአብሄር ይጠብቃቹ አሜን 11:36
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 10 ай бұрын
በቃ ወንድሜ ይሄን ስራ አቁም ከራስ ህይወት በላይ 😢😢 ከቤተሰብ ጋ እየሆንክ ዮትብህን አሳድግ❤❤❤
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 10 ай бұрын
ተመስገን እንኳዕ ተረፍኻ ሓወይ❤😢
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 2 ай бұрын
እ/ር እንኳን አተረፈህ አይድንም ሀዝባችን 😢😢😢😢😢
@leimetAbadi
@leimetAbadi 2 ай бұрын
ኤረ ኣምላክ እንካን ኣወጣህ ተጠንቀቅ
@user-vq2ck1ks6g
@user-vq2ck1ks6g 10 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ወላሒ ዛሬ ሣሥብህ ነበር እንኳንም በሒወት ተረፍክ ይህ ሥራ ይቅርብህ ሀገራችን ህግ የለም😢😢😢
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 9 ай бұрын
አግዛብሔር ቀላል ያረግልህ ልጅን አግዛብሔርዐፈርድን ይሰጠው
@AynalemWendmu
@AynalemWendmu 10 ай бұрын
ወንድሜ፡እንኳን፡አተረፊህ፡ስላየውክ፡ደስ፡ብሎኛል፡በጣም፡ጨንቆኝ፡ነበር፡እግዚሀብሔር፡ጨርሶ፡ይማርህ፡ወደ፡ሗላ፡እንዳትል።
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 10 ай бұрын
መንግስት በለሌበት ሀገር እንኳን ሂወትህ አልጠፋ ወንድማችን ተመስገን
@toybamekonen2114
@toybamekonen2114 10 ай бұрын
ትክክል😢😢
@ephrembehea8203
@ephrembehea8203 10 ай бұрын
እንዴት መግስት የለም ትላለህ ኣሻንጉሊት ነው ጅግናው ኣብይ
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 10 ай бұрын
@@ephrembehea8203 ወረኛ መንግስት ቢኖርማ የስንቱ ደም ባልፈሠሠ
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ ወንድሜ አሁንም እመ ብርሃን ጨርሳ ትማርህ ሰዉ ወደ አውሬነት እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 3 ай бұрын
አይዞክ ወንድማችን ዋነው በህይወት መትራፊክ ነው ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 2 ай бұрын
ወንዴሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ በጣም ነው የሚያሳዝናል እውነቱ እንዲወጣቸው የማይፈልጉ ሰውች ናቸው
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 10 ай бұрын
እግዝያብሄር ይማርክ ወንድማችን የኛ ህዝብኮ ዝሙቱን ተዋህዶቸዋል ብቻ ፈጣሪ ለይቶ ይምቸው
@user-wk9qw9oq2p
@user-wk9qw9oq2p 10 ай бұрын
ኦአምላኬ እንኳን አተረፈህ
@etsegenettesfaye5576
@etsegenettesfaye5576 10 ай бұрын
Selamh ybza
@jdjd4810
@jdjd4810 10 ай бұрын
በጣም ሃሳብ ሆነህብኝ ነበር ጌታን ጨንቆኝ ነበር እንኳን ተረፍክ 😢😢😢😢😢ካሜራ ማኑ እንኳን ወደኋላ ቀርቶ ቀረፀ እግዚያብሔር ይማርክ❤❤❤❤❤❤❤
@Meta-td3vf
@Meta-td3vf 10 ай бұрын
አዎ ማርያምን ቢዶው ያጠፋው ነበር ልጅየው😢
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 10 ай бұрын
እኔ ግን በፈትም ነግረው ነበር እራሲን ጠብቅ ብየ ግን አሁንም አላህ አተርፎሀል ለወደፍቱ ተጠቅቅ አንተም መሳራውን ግዛ አንተም እራሰን ትጠብቃለ በመሳራው አይዞክ ወንድሜ
@hananhassen3301
@hananhassen3301 10 ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድሜ ድሮም እዉነትን የሚያጋልጥ አይወደድም
@beezabet7533
@beezabet7533 10 ай бұрын
ውይ በፈጣሪ እንኳን ጌታ አተረፈክ😢😢😢
@EtalmeKassaye
@EtalmeKassaye 10 ай бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አተረፈህ ወንድሜ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈህ 😢❤መልካምነት ለራሴ ነው ሁሌም መልካም ነገር አድርገው ምንም ጥፋት አልሰራክም ወንድምነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 3 ай бұрын
ሁሉም ሰው ይወደኛል አትበል ሁሉም ሰው ይጠላኛል አትበል እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
@hamdaahamd7104
@hamdaahamd7104 2 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ አፍያ ያደርግ ጠላት አይጠፋም ጠንካራ ሁን የሚጽፉትን አታነብ አላህ እንኳንም ጠበቀህ ሎደቱም ፈጣሪ ይጠበቅ ጨርሶ የማእረግ አንድ ሰው ሁለት ቢያስቀይምክ ሚሊዮኖቹ ካንቲ ጎን ናቸው አሁንም ጀግና ነክ የበለጠ ሃይል አላህ ይጨምርልክ
@ssas5583
@ssas5583 10 ай бұрын
በጣም ነበር የድነገኩት እንካንም ተርፍክ ወንድም አማላክ አትርፈህ የኔ ጀግና አብሽር የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@senaitasmare
@senaitasmare 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወዳጃችን በጣም ተጨንቄ ነበር ስንት ቀን ሳልተኛ ወንድሜ አይዞህ 👍🙏💪በርታ
@alemassires2502
@alemassires2502 9 ай бұрын
አንተ የምትሰራው ትክክለኛ ስራ ነው የምትሰራው አይዞህ በርታ የከሀዲዎችንና የሌቦችን አስተያየት እተስማ በተኘርታልን ። በጣም ወሳኝ ስራ ነው ለየዋህና ቅን ሰዎች ደራሺ ነህ ። ሺጉጥ ያወጣብህና የደቀነብህ የሴት የዲቃላ ልጂ ነው ወራዳ ነህ በለው ወንድ ከሆነ ፋኖን ይህድና ይግጠም የመንደር ወጤ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
እንኳን እግዛቤሔር አተረፈህ እነዜ የሃገር ወምበዴዎች ናቸው በለጌዎች ከቻልክ ወደህግ መቅረብ አለባቸው
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 10 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር አወጣህ ወንድማችን❤⛪🙏
@ORTDox128
@ORTDox128 10 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድማችን😢😭😭😭
@amarebedassa5125
@amarebedassa5125 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ! የህዝብን ጉዳት ለመቀነስ የምርመራ ጋዜጠኝ አስፈላጊነት አያጠያይቅም። መርማሪ ባለሙያዎች ዝግጅታችሁ ተመጣጣኝ ሊሆን ይገባል። በዘረፈው ገንዘብና ባደራጀው ማጅራት መቺ የሚኩራራው በየጊዜው እንዲሁም በየሰፈሩ ቁጥሩ እየበዛ መጥቷል። በርቱ!!!
@fatumasedyoutube4033
@fatumasedyoutube4033 10 ай бұрын
ላባ ሲጋለጥ ለህይወት አስቸጋሪ ነው አይዞን ወድሜ
@ismailismail885
@ismailismail885 10 ай бұрын
ይህን ያባት እንኳን ምተረፍክ ሽጉጤ የገነባውን ማግኘት ነበረበት የኔ ወንድም😢😢
@xboxone8393
@xboxone8393 10 ай бұрын
በጭንቀት ልሞት ነበር ምን እንደደረስክ የኔ ወንድም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል😢😢
@user-sq2nu6dh7u
@user-sq2nu6dh7u 10 ай бұрын
ተመሰገን ፈጣር እንኳዕ ተረፍኻ ሓወይ😢❤
@user-xi8ex3vm9j
@user-xi8ex3vm9j 10 ай бұрын
እንኮን አተረፈክ ወንድሜ ።የኢትዮጵያ ህዝብ በዝሙት መንፈስአለም ውስጥ ነው ያለው ። እውነትክን ነው የሚሳደቡ በባላቸውና በሚስታቸው ላይ የሚሂዱ ዝሙተኞች ናቸው ።
@tsedi8996
@tsedi8996 10 ай бұрын
ውይ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ በስመአብ በጣም ነበር የደነገጥሁት 😢ፈጣሪ ሆይ ለትዳራችን ለህይወታችን ታማኝ ሰዎች አፍርገን
@jemilabintislam9390
@jemilabintislam9390 10 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን አየሁህ በጣም ነበር ያዘኩት አላህ ጨርሶ ይማርህ. አሁን ላይ እውነት ጠፍታለች እራስክን ጠብቅ😢😢
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 10 ай бұрын
ወንድሜ እንኹን እነግዚአብሔር አተረፈሕ ከንዚሕ እንሰሶቹ እስስት ናቸው ሕልና የሌላቸው እግዚአብሔር ይጠብቅሕ የምተሰራው ስራ ምንም እንኾን አደገኛ ብሖን የብዙ ሰዎችሕወት አትርፈሀልአምላክ ካንቸ ጋ ይሁን።
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 10 ай бұрын
እየገባዉ ሳይ ነበር የዋልኩ ትናንትና ዛሬ እንኳን አየሁ ማርያምን ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢🙏🙏🙏
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
ወላሒ እኔ ራሡ ሥንተየ መሠለሽ ያየሁት
@user-yp4uc9pc6h
@user-yp4uc9pc6h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ውንድም
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 10 ай бұрын
የኔ አባት እፍ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይከፍላል አይዞህ እመቤቴ ካንተጋትሁን 😢😢😢
@user-gq2sc7ln8j
@user-gq2sc7ln8j Ай бұрын
እዴዚህ አይነት ሠወች የኤች አይቪ ቫይረስ ማሽን ናቸው ፈጣሪ ይጨርሳቸው
@Elsagenet
@Elsagenet 10 ай бұрын
እንኳን እግዛቤር አተረፈህ🙏🏻
@menbergg7957
@menbergg7957 10 ай бұрын
እንኳን እግዛብሄር አተረፈህ ወንድሜ ወረበላ በበዛበት ሀገር እራስህን ጠብቀህ ስራህን ከማጋለጥ ወደሃላ እንዳትል በርታ
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 10 ай бұрын
እንካን አላህአተርፍህ ልጂ ማፍያ እደሆነ ያስታውቃል እራስህንእየጠበክ አሁን እኮ እድህአይነት ውርጋጥሁላንፅሀን እየታገተ ሂወቱእሚያልፍው
@toybayoutube9145
@toybayoutube9145 10 ай бұрын
ሰዉየዉ ፓሊስ ነው እንደ የኔ ጀግና እኳንም አላህ አተረፍህ ወንድሜ😭😭😭😭😭
@NefisaOsman-g3s
@NefisaOsman-g3s Ай бұрын
አይዞክ አተኮልክነህ ያለበት አብላላበት አይደል የሚባል ለዛነው ለዛነው ለንፁህ እህትና ወድም ሂወት አትርፍ ለህይወትህ እረፍት ነው አተግን እራስህን እየጠበክ ጀግናነህ በጣምጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ
@zabibahusain2162
@zabibahusain2162 9 ай бұрын
አለህ ይጠብቅህ አፍየም ይስጥህ እና ዳሞ ቃጥሉ በርቱ
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልኝ እንኳን እመብርሀኝ በቀሚሷ ከልላ ጠበቀችህ የኔ ውድ ወንድም እንኳን ተረፍክልን የኔ አባት እንኳን አየንህ ኡፍፍፍፍፍፍ
@toybaali4704
@toybaali4704 10 ай бұрын
የእውነት አዝኚ ነበር እንኳንም ተረፍክ በአላህ ክሰሰው ይሄ አህያ❤❤😢😢
@monisabri4082
@monisabri4082 10 ай бұрын
ምስኪን አብሺረ
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 10 ай бұрын
አብሽሪ ወይ ከባድ ነዉ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
አብሽር አላህያሽርህ ለበጉነው አላህ የሥርውንይስጠው ሁሌም ተጉንህንን
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 7 ай бұрын
ወንድም እንኳን ፈጣር አተረፈህ 🙏🙏❤❤❤
@geikyek1747
@geikyek1747 10 ай бұрын
ቅዱስ ገብር ኤል ይጠብቅህ ወድሜ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 10 ай бұрын
አሚገርም እግዚአብሔርበአንድምበሌላ ያሥተምራል ሀዝቤ በዝሙት ተጠምዷልሰአሊለነ ቅድስት እንደዚህያለዘመንደረሰን😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህሁሉለበጓነው ዘመኑ ሢደርስ የማይገለጥ የሌም😢😢😢
@user-fg8gj3uj3y
@user-fg8gj3uj3y 10 ай бұрын
አይዞህ አባቴ ጥሩ ነው ያረከው ቀጥልበት
@mullumop
@mullumop 10 ай бұрын
ስለሁነት በጣም ዲምፀህን እስኪስማጨንቆኝ ነበር እንካን ተረፊክ በጣም ይማል
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ በጣም ይገርማል😢😢😢
@tgstlema8121
@tgstlema8121 10 ай бұрын
በስማም ዎድሜ እንኳንም ተረፍክ እደት እደተጨነኩ እኔና ፈጣሪ ነን የማዉቀዉ ዎድሜ እንኳንም ለዚህ አበቃህ እኛ ሰዎች የሚጠቅመንን አንፈልግም አጨብጫቢ ህብረተሰብ ነዉ ስራ ቀይር ፈጣሪ አዎጣህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@berryberry2124
@berryberry2124 9 ай бұрын
ሀገራችን የሌባና የወንበዴ ሀገር ሆናል ተፈልገው መታሰር አለባቸው
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 109 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 186 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 283 М.
ዮኒ ለምን ጠፋ ላላችሁ ተገርዞ ነው።
13:16
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 110 М.
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 154 М.
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 81 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 38 МЛН