እጅ ከፍንጅ ከገዛ ጓደኛዋ ጋር ተኝቶ አገኘችው ምን ይባላል። እሱን መረጠች የተጎዳው ልቧዋን ይጠግን ይሆን???

  Рет қаралды 68,982

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

8 ай бұрын

እጅ ከፍንጅ ከገዛ ጓደኛዋ ጋር ተኝቶ አገኘችው ምን ይባላል። እሱን መረጠች የተጎዳው ልቧዋን ይጠግን ይሆን???

Пікірлер: 525
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 8 ай бұрын
ያተን ንገረን❤ የምትሉ ውዶችዬ ላይክ
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂❤🎉
@user-kv8dy4xw3b
@user-kv8dy4xw3b 8 ай бұрын
ዲራማ እኮ ነው ሌላ ዲራማ መስራት አይችልም😅😅
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 8 ай бұрын
የቱ ጉዳይ😂😂ሲጀመር ፍቅረኛ አይደለችም ቀስ በሉ
@zamzamaa3202
@zamzamaa3202 8 ай бұрын
​@@rabiarabu3985😂
@ReemTube-pu7bs
@ReemTube-pu7bs 8 ай бұрын
ያንተ ነገር የት እምደደረስ ለማወቅ እኛ ቤተሰቦችህ ለማወቅ ጓጉተናል😢 እባክ እምትሉት 👍
@Daniale79
@Daniale79 8 ай бұрын
እኔም
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 8 ай бұрын
ብራክ እኮነዉ ሙድ እየያዘነወ የመዳም ቅመሞች😂😂😂❤❤❤
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 8 ай бұрын
እኔም
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
​@@Daniale79ዴምሪኝውድ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 8 ай бұрын
ዮኒየ ዛሬ የለቀክልን ቪድዮ ላይ ስሜትህ አሪፍ ስለሆነ ደስ ብሎኛል 😊😊ወንድ ልጂ አይጣ ፣ወንድ ልጂ አይክፋው ፣ ወንድ ልጂ አይተክዝ 😢😢በተለይ ወጣትነት ላይ ምንም ነገር አይንካችሁ 🤲
@SeBintBaba
@SeBintBaba 8 ай бұрын
የሚነገረን የምናየው ሁሉ ለመስማትና ለማየት ይከብዳል ። አላህ ይህን እርኩስ የዝሙት መንፈስ ያንሳልን።
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 8 ай бұрын
😮❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Genet-ms6pe
@Genet-ms6pe 8 ай бұрын
ያንተ ጉዳይ መጨረሻው ምን ሆነ ይነገረን የምትሉ 👍 አቤት ለወሬ🏃👈😂😂😂😂
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 8 ай бұрын
ስጀመር ውሸት ነው😮
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-es3vg3wl3i
@user-es3vg3wl3i 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@taybaomar6677
@taybaomar6677 7 ай бұрын
😂😂😂
@gechiayu3484
@gechiayu3484 8 ай бұрын
ይሄ ነገር ግን ለትዳር ሚበቁ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ካልሆነ ግን ዝሙትን ማስፍፍት ነው ወንድሜ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 8 ай бұрын
አይይይይይይይይ የባሰ አታምጣ ነው
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 8 ай бұрын
እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ የአተን ጉዳይ ዝም ብለህ ቀረህ አይደል
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🌿
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 8 ай бұрын
አሜንንን
@TsedaleTesfaye-sb3ks
@TsedaleTesfaye-sb3ks 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰን❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 8 ай бұрын
በዝህ ሰአት ለኔ #ታማኞች የሰው ቤት የመርራቸው የሰው ፊት የገርፋቸው የሰደት እህቶች ብቻ ናቸው!
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 8 ай бұрын
በሚገባ የመዳም ቅመሞችየ ታማኝ ባል ይስጠን ለሁላችን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 8 ай бұрын
Tikikile ❤❤❤
@Kedir7715
@Kedir7715 8 ай бұрын
አይ ይሄ የኢትዮጵያ ዩቱበሮች ላይ አይወራም እነሱኮ አይርዱንም
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
​@@Kedir7715እኮ
@appcell2238
@appcell2238 8 ай бұрын
ይቀጥል👏👏👆👆✌️✌️✅✅✅👍👍👍👍👍👌👌💍💍💍👈👈እጠብቃለን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 8 ай бұрын
ያንተስ ነገር ምን ደረሰ ወንድሜ. ❤❤ ሁሉም ሰው. በጉጉት ነበር የሚጠብቀው. 😢😢😢 ባአሁን ሰአት እኮ የሚታመን የለም. 😢😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
እኔም ለው ለምን ታለቅሳለችበቃ ድረ ነው
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 8 ай бұрын
በሰማም ቦታው ሲያምር በሉ እግዚአብሔር ያጣምራቹሁ የኔ ቢጤወች 💔
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
😂 ደምሪኝ እማ
@masaratworku2754
@masaratworku2754 8 ай бұрын
​@@mawaysh😅😅😅😅
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 8 ай бұрын
ዋው በመጀመሪያ ብሩን አምጣ ሲል ፈርቸው ነበረ 😂😂😂😂 ተስማምተዋል ደስ ይላል ያዝልቃችሁ
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 8 ай бұрын
መቼም ለኛ ለቤተሰቦችህ የማትሆነው ነገር የለም እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
ዎንድም አላም ጎቦዝ ቱዉት ናህ ባታ ያተስ ናጋር ምላይ ዳራስ ይቅር ታባባላችሁ ዎይ????? ይናጋር የምትሉት እጅ ዎዳላይ 🖐️🖐️👍👍👍👍👍
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
አንተ እየዞርክ የሰዉ ጉድ ታወጣለሕ ያንተን ክፍል ሁለት አቅርብልን ወይንስ ፕራክ ነበር ስሰራብን የነበረዉ ፍቅረኛዬ ማገጠቺብኝ ብለሕ ያሳየሕን 😂😂
@teyu467
@teyu467 8 ай бұрын
Yes
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
😂😂 ደምሪኝ ዙፌ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
@@mawaysh አንቺ + እኔ = ? ..... ይሔዉ ደመርኩሺ
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
@@Zufannigatu-ii1wf 😂❤❤❤❤🙏🙏 እማ
@fuf7972
@fuf7972 8 ай бұрын
​@@Zufannigatu-ii1wf😅😅😅😅😅😅
@adanachisiginalisound3144
@adanachisiginalisound3144 8 ай бұрын
እኔም እንደ እሱዋ ነው ወንዶች ሁሉም አንድ ነው ይጎዳሉ ጅቦች ነቹ አለምንም💔💔💔💔💔💔😭😭
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 8 ай бұрын
አወ ወንዶች ሁሉም አንድ ናቸው ክሃድወች
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 8 ай бұрын
ንቁ እባካችሁ ፈተና ገጠመኝ , ልዩ ገጠመኝ የሚል የቱብ ገብታችሁ አድምጡ
@helayetata5637
@helayetata5637 8 ай бұрын
እንዲህ ፊትህ በፈገግታ ታጅቦ ስናይህ ዮንዬ በጣም ደስ ብሎናል ምናልባት መጽሀፍን በሽፋኑ አትፈረጁት እንደተባለዉ የዉስጥህን ፈጣሪ ያዉቀዋል ልክ እንደፊትህ ዉስጥህ ደስተኛ ከሆነ እኛም ደስ ይለናል ጠንካራነትህን አሳይቶናል!!❤❤❤ሰዎችን በፍቅር እንደምታጣምር አንተንም ነጹህ ልብ ያላትን ፈጣሪ ያጣምርህ❤❤❤ ስደተኞችንም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን🤲🤲
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ እግዞ😢💔💔💔😭😭እግዚአብሔር የተሰበረውን ልብሽን ይጠግንልሽ እኔ እንዳች ተሰብረ አውቃለሁ ያልፋል አይዞሽ😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@madina3828
@madina3828 8 ай бұрын
ሳህ የልፍል ለግዜው ብትጎጅም
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 4 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በእህትና በወንድምነት፣ በጓደኛ ወይም በፍቅረኝነት ሊሆን ይችላል የሚቀጥሉት ግን ከገንዘብ ይልቅ ለሰው ልጅ ክብር መጀመሪያ መስጠታቸው በጣም ደስ ብሎኛል።ፈጣሪ ግንኙነታችሁን ያዝልቅላችሁ
@ethopiya3841
@ethopiya3841 8 ай бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ እረ ሰው እራሳችንን እንሁን ሌላ አስከፍቶ እራስ ይደሰታል እረ ፈጣሪን ፍሩ ሴቶችም ወዶችም
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 8 ай бұрын
ልብ ሲሰበር ቀኑ አይመሽ ሌቱ አይነጋ ቀኑ አይሄድ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ
@user-pn6mh4sf3x
@user-pn6mh4sf3x 7 ай бұрын
እእእ የዴረሰበት ያውቀዋል ወዴዋ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የተናገራችሁት ቅድማ ለሰው ልጅ ነው ያላችሁ ከገዘብ በለይ
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 8 ай бұрын
ልጁ የብር ሰው ነው😢😢😢
@teyu467
@teyu467 8 ай бұрын
Awo yasetawkal
@yohannesbekele-ei6sl
@yohannesbekele-ei6sl 8 ай бұрын
ፍቅር እዚህ ሀገር የለም ተሰዶዋል ብላችሁም አታምኑም ይበላችሁ።
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
ይማዳም ቅማሞች እዎዳቹሃለው ታማኝ ጎዳኛ faxari ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
@@user-kn8vq9gh8u ❤️❤️❤️
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 8 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnn
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 8 ай бұрын
​@@user-kn8vq9gh8uvvvvv
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 5 күн бұрын
ዮንዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደህና ሆናሃል እስት ያንተ ባርህን አስታውቀን ።😂😂❤ አገባክ ፍቅረኛ አለክ ወይ እስት እኛ ላንተ በጣም ክብር ቦታ እያለን ታቃለህና እኛ ተመልካቾቻን አስታውቀን ግን መልካም ሰው በመልካም ሥራ ላይ ይከበራል አንተም እስክንድር ሀፍቴም ሮበል አንድ ላይ አንደ ብትመጡ ደስተኛ ነን❤❤❤❤😢😢
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ኢየሱስ በሀገሬ በህዝቤ ምህረቱ ቸርነቱ ያብዛልን ❤ኢየሱስ ይባርክህ ውንድማች የምታሳርፍ ሚሰት ይሰጥህ ከሱ የሆነ❤❤❤
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 8 ай бұрын
የሷ ንግግሯ👌
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 8 ай бұрын
ታማኝ የለለበት የተረገመ ትውልድ 😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 8 ай бұрын
እኛ ከገጠር ቀቀጥታ ወደ መዳም ቤት ቅርቅር ብለን እድሜያችንን ለምንገብረው ሚስኪን ሴቶች ፣ እደዚህ አይነት ምርጥ ፓርክ ስትሄዱ የፖስኩን ስም ንገሩን ሀገር ሰላም ሁኖ ሀሳባችን ተሳክቶ እምየ ኢትዮጲያ ስንገባ መንፈሳችንን እናድስበታለን በፈጠራችሁ የዚህ ፖርክ ስም ንገሩኝ ልወቀቀው ፅፌ እይዘዋለሁ አ አ ምንም ፖርክ ስለማለውቅ ነው ንገሩን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አዎ ይነገርን ውነሽነው❤❤❤❤
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
ሞልቷል
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 8 ай бұрын
ያንተን ንገረን እጂ እጠበቅን ነው በጉጉት ይነገረን የምትሉ በ👍👍👍
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
የተጎዳ ልብ ሁሌም ተጠራጣሪ ነው
@shjking5863
@shjking5863 8 ай бұрын
ትክክል እኔ ተጠራጣሪ ሁኘ ቀረሁ አ የሚቀርቡኝን ማመን አቃተኝ በወንድ ልጅ ጥላቻ ሥደት ወጣሁ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
@@shjking5863 እኔም እንጃቺው ነኝ
@neima5525
@neima5525 8 ай бұрын
ያንተስ ምን ደረሰ ክፍል ሁለትን አቅርብልኝ አስጀምረህ ፀጥ አልክ😅
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 8 ай бұрын
እምታጣምራቸውን ተመልሰህ ምላይ እደሆኑ መጠየቅ አለብህ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
ፍቅር ትዳር ነፍስ ይማር ባይፈቀር ባይገባ ቢቀርስ 😢😢 ቁሞ መቅረት ይሻላል
@shjking5863
@shjking5863 8 ай бұрын
Bchegnet yshalal
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 8 ай бұрын
ኦረ😮
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
@@user-op3yd4qp6d አወ
@rahmatetube7176
@rahmatetube7176 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk
@seadltube2433
@seadltube2433 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@mirim2402
@mirim2402 8 ай бұрын
ወንድም እዳትጎዳት ተንክባከባት በፍቅር እሺ እደራ❤❤❤❤❤❤❤😢
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 8 ай бұрын
ዋው፡ቦታው፡ሲምር
@taibah5903
@taibah5903 8 ай бұрын
አላህዬማረን በእዝነትህ እንደኛስራአደለም
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 8 ай бұрын
አሚን ያረብ 😢😢
@alamomo3716
@alamomo3716 8 ай бұрын
ያተሰ ፍቅርኛ ቆይ ፕራንክ ነው እዴ የሰራህን😂😂😂😂😂
@awlaw6688
@awlaw6688 8 ай бұрын
ዬማዛዚን ዛባን ማን ይሆን ታማኝ😢😢😢😢 ሁሉም ልቡ ታሳብሮል😢😢😢😢 አታስ ምን ሆነ ማጫራሻው ግን ጎባዝ ነህ ጣካራ ነህ ዋላሂ❤❤❤
@renaabe3255
@renaabe3255 8 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን ልጅታ እርጋታዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር መጭርሻቸውን ያሳምርው
@senayetjima6450
@senayetjima6450 8 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉በጣም ደስ ይላል❤❤❤ ያንተስ መጨረሻው ሳናይ ቀሬን ኮ አሳየን እንጂ 😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 ай бұрын
😂😂😂በቃ ደላላ ሆንክ ሆሆሆ😂😂😂
@shettaethiopia2382
@shettaethiopia2382 4 күн бұрын
አይዞሽእህቴእግዚአብሄርይካስሽ እነሱንምየእጃችውንይስጣቸው
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 8 ай бұрын
😂😂😂❤❤አጣብሥ ምን ይታወቃል መጨርሻም የክርሥትና አባት ሚዜ ሁሉም ይጠብቅሀል በንገራችን ላይ በጣም ደሥ ትለኛለህ ምንም አቅርብ ደሥ እያለኝ አደምጣለሁ🎉🎉🎉🎉
@user-qn8dm3rq8l
@user-qn8dm3rq8l 8 ай бұрын
ስለተጣመራችሁ ደስ ብሎኛል ብቼኝነት ያስጠላል
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 8 ай бұрын
አሪፍነዉ ቀጥልበት
@sebleebrahimsebleseble6996
@sebleebrahimsebleseble6996 8 ай бұрын
ቦታዉ በጣም ያምራል
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 8 ай бұрын
አይዞሽ ያቺ አላለውም አተም ከባለፈ ቪድዬህን አይቼ ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ግን ደስ አለኝ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 8 ай бұрын
ሰውን ያስቀደሙ አላህ ጥሩ ነገር ይወፍቃችሁ❤
@heuyye5507
@heuyye5507 8 ай бұрын
አሪፋናት አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@tirinushayele5547
@tirinushayele5547 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c Ай бұрын
wow jagnye jose yemer tabrke❤❤❤❤🎉
@user-xl8xb2ld1t
@user-xl8xb2ld1t 8 ай бұрын
Wowwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤feqer bir hibelxel
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 ай бұрын
በሴት ልጅ ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች አላህ በዱኒያም በአሄራም ምቾት አይስጣችሁ በማንኛውም ነገር ቢሆን ሴት ልጅ እናት፣ሀገር ናት ። ማነው እንደ እኔ የሴት ጓደኛ የሚጠላ ከሰላምታ ውጭ በህይወቴ ከእህቴ ከሀላሌ፣ ከእህቶቼ ፣ ውጭ ማንም የለም ።።።
@FayoooromoFayoooromo-kt4vk
@FayoooromoFayoooromo-kt4vk 8 ай бұрын
Hii wanadimee salamanoo ❤❤❤❤❤❤ Baxamii wadahaloo wanadimee ❤❤❤ wanadimenoo mitii masaloo🎉🎉 wly
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 8 ай бұрын
ቦታው ሢምር እኔማ አንዲቀን ከበደን በዛ ይዠው ብቅ እላለሁ ልል ነበር ለካ ወፍ የለም 😅😅
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 8 ай бұрын
Enimm.😮
@user-cl8fw1qp4i
@user-cl8fw1qp4i 8 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
በትክክክል ❤❤❤❤❤
@SalamTamne
@SalamTamne 8 ай бұрын
Wow yene wudeiche dase yele
@WageyhSesy
@WageyhSesy 8 ай бұрын
እደዚ ለሚያደርጉት ሰወች ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር 😢😢😢
@seadltube2433
@seadltube2433 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ ግን እንዳትጎዳት የተጎዳች ናት ለሱም እንደዛው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ry6lo4uk3c
@user-ry6lo4uk3c 8 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣክ ሒወት ከባድ ነች
@chaltugemechu3340
@chaltugemechu3340 8 ай бұрын
Nice❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 ай бұрын
ብሩን ስጠኝና ሒድ አላለም😂😂😂😂
@user-xs5jn1yq5i
@user-xs5jn1yq5i 8 ай бұрын
Wow
@user-po5dx9nh9i
@user-po5dx9nh9i 8 ай бұрын
ከሚዳቆዋጋር ላጣብሠዉ እደ አላለም የኔ መልካም አሣከኝ😂😂😂😂😂❤
@madina3828
@madina3828 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሴት ሲፍልግ እሶን ሲያገኝ ነው አ😂😂😂😂
@user-ui3mc5sk3z
@user-ui3mc5sk3z 8 ай бұрын
Wow wow liyu nachuu unati 😍😍😍😍❤️❤️❤️
@ProMobile-hm3fw
@ProMobile-hm3fw 8 ай бұрын
Wow 👌 ❤❤❤❤❤❤😮
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ላንች ያዘጋጃል ወንድሜ እንደዚህ አይነት ስታስተዋውቅ መጀመሪያ ምርመራ ያድርጉ ጎደኛ ባሁኑ ጊዜ አይስራም
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
እሡን እነሡ ያሥቡበት አይሻልም
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 8 ай бұрын
ሰላም ነው አባትዬ❤❤❤
@user-jo7yz8zz3m
@user-jo7yz8zz3m 8 ай бұрын
እንየ ምለው ባለፈዉ ያጠበስካቸው እንደት አሉ
@AzebTadele
@AzebTadele 8 ай бұрын
በይ ወደ ሀገሬ ስገባ የኔም ታጣብሰኝ አለህ😂😂😂😂😂 ጥሩ ስራነዉ😂😂😂❤❤❤
@senaaqqad3003
@senaaqqad3003 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AzebTadele
@AzebTadele 8 ай бұрын
@@senaaqqad3003 አትሳቂ እናመቻች እጂ😂😂😂እኛ የማዳም ቅመሞች አይገባንም እዴ?? 😒😌
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@workitye539
@workitye539 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@nanatiinurruu174
@nanatiinurruu174 8 ай бұрын
Ara be sake 🤣🤣🤣🤣
@user-mo8fm4mu1u
@user-mo8fm4mu1u 8 ай бұрын
wow🎉❤
@FunjaFanto-iz2qf
@FunjaFanto-iz2qf 8 ай бұрын
ይነገረን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
መልካም እድ 👌👌👌
@bezawiyehualashet5423
@bezawiyehualashet5423 8 ай бұрын
በርታ 😂😂❤❤❤
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 8 ай бұрын
እሾሕንበሾሕነዉ አላሕ ያማር ያድርግላችሑ ማማየ የታባቱ ሒወትይቀጥላል አብሽሪ ያልተከዳ በጎደኛዉከሥትአንድነዉ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝማማ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 8 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሽ
@mekiyamekiya7660
@mekiyamekiya7660 8 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 8 ай бұрын
Part 2 ምን ላይ እንደ ደረሱ ንገረን እሺ😂😂😂
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 7 ай бұрын
ጭራሽ ምላይ እደደረሱ😂😂😂😂
@user-po5dx9nh9i
@user-po5dx9nh9i 8 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወዲማችን ተናፍቀሀል🎉❤❤😢እሥኪ አብሽሩ በሉት እናበራታታዉ የኔ ቅመሞች የኔ መልካሞች❤❤
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 8 ай бұрын
ወላሂ የኔ ታሪክ አልጋየላይ የኒካህ ባሌ ከባድ ነበር አለፈ አልሃምዱሊላህ እኳን ገላገለኝ አሁን ድነኛ ባል ሠጠኝ
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 8 ай бұрын
ኧረ ግን በጣም ያስጠላል 😢😢😢 ቦታው ደግሞ በጣም ያምራል ❤❤
@tigydubai6753
@tigydubai6753 8 ай бұрын
ውነትነውግን
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 8 ай бұрын
No more love 😢💔እንደኔ የተጎዳ ይኖር ይሆን ካደየም ሁለተዬ 💔
@hilamoo928
@hilamoo928 8 ай бұрын
ሞልተን💔💔
@user-rq5ue2hn7j
@user-rq5ue2hn7j 7 ай бұрын
Ene alehu
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 8 ай бұрын
ዋው
@user-ls9zd5ww3g
@user-ls9zd5ww3g 8 ай бұрын
Ayilayachu dasi yilali
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 8 ай бұрын
ቦታዉ ግን የት በጣም የምራል
@ghh5860
@ghh5860 7 ай бұрын
ወላሂ ቦታው ደስ ሲል❤ወንድሜዋ ያተስ ነገር እምን ደረሰ ንገረን
@user-zc7ck8re9p
@user-zc7ck8re9p 8 ай бұрын
ዋዉ እዉነትነዉ ብር ሀላቃነዉ❤❤❤❤
@user-ge1pu9ov5c
@user-ge1pu9ov5c 8 ай бұрын
ante yesewun lemakanat tixiralek yantes wandime egziabher melkam yehonech set yistik
@fatuma1133
@fatuma1133 8 ай бұрын
ግን ዉሸት ማዉራት እንዴት ይሆንላችኋል
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 8 ай бұрын
Wawoo bayee namatti tolaa❤❤❤❤❤
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 8 ай бұрын
Yashaye,setachaw
@alemnesh4134
@alemnesh4134 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 8 ай бұрын
እረ የአንተው በለፎ የት ቀረ ነው ወይስ ፒረንክ ነው አልገበኝም ቀጠይይይይይይይይ pilzzz
@saragalcho8274
@saragalcho8274 8 ай бұрын
Wow❤️❤️❤️❤️❤️
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@mishomisho9306
@mishomisho9306 8 ай бұрын
Wow 😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@helanhelan50
@helanhelan50 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ❤❤❤❤🎉🎉እኔም ስመጣትፈልግልኛለህ 😂ተ
የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።
29:19
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 24 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 105 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 142 М.
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 19 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 138 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4,6 МЛН