ሻማዬ - Ethiopian Movie Shamaye 2020 Full Length Ethiopian Film Shamaye

  Рет қаралды 232,821

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ሻማዬ - Ethiopian Movie Shamaye 2020 Full Length Ethiopian Film Shamaye
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 395
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እናቴን በጠዋቱ አናግሪያት በጣም ደስ ብሎኛል ስራ በጣም በዝቶብኛል ግን ምንም አልመሰለኝም ድምጿን ስሰማ ሁፍፍ ምን ልበላችሁ ደስ አለኝ ጤናና ዕድሜ ለአለም እናቶች ይስጥልን💟💟💟💟💟💟 አሚን
@user-dr1op7pz8h
@user-dr1op7pz8h 4 жыл бұрын
አሜን (3)የኔ ቆንጆ ሁከን ደስ አሌሽ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደስ አለሽ
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 4 жыл бұрын
@@emuzeleke2087 Amen
@fafiyebatiwatube6755
@fafiyebatiwatube6755 4 жыл бұрын
አሜሜን የኔ ኮንጆ አዎ ቤተሰብ ስታናግሪ የሆነ ነገር ፍልቅልቅ ነው ሚያደርግሽ ትረጋጊያለሽ አልሀምዱሊላህ ረጅም አመት ለ እናቶቻችን ያረብ
@nardosnardos533
@nardosnardos533 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እራስሽን እየጠበቅሽ ስሪ
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
እናቴ ወለደችልኚ ዉዶችየ ጨንቆኚ ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላህ እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ላይክ አሳዩኚ
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
መብሩክ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@saadamohamed7390
@saadamohamed7390 4 жыл бұрын
እንካንደስአለሽ እናት የሁሉምናት
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
መብሩክ ማማየ
@idrissidriss9630
@idrissidriss9630 4 жыл бұрын
እኳን በሰላ ተማሩ ወንድ ሴት ምን ወለዱ
@masaret2849
@masaret2849 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የሆሳዕና ልጆች ፍቅር ናችሁ ትውልድም እድገትም እዛ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ኩረቴ ነዉ ሀበሻ ሰላምሺ ይብዛ
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 4 жыл бұрын
Hadyya fqree nanii uko
@knowledgemadziva8050
@knowledgemadziva8050 4 жыл бұрын
Hagare hosana
@johnesafato4129
@johnesafato4129 3 жыл бұрын
Yen wud lanemi
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
የኛ ማህበረሰብ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ አሰተያየትኮን መሰጠት አይችልም ይገርመኛል ግማሹ ላይክ አምሮኛል ይላል እውነት ለመናገር ላይክ ያምራል ግማሹ ሰብሰክራይብ ይለምናል ግማሹ አሞኛል ሀገሬ ልገባነው ምናለ ሰለምንመለከተው አስተያየት ብሰጥ ለፍተው የሰሩት ሰራነው ያለነን አሰተያየት ብንለግስ አይሻልም
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
አንጀትሽ ተቃጥሏል እንደኔ አይ የኔ እናት
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
Weye ere bexamenewe miyasexelite bewenete selefilemu ade sewe aseteyayete ayesexume eko zemebelewe mezebsreqe ere shamenewe bewenete tasaferalachu segexa yemesele ache
@danadana7885
@danadana7885 4 жыл бұрын
የኛ ህዝብ እኮ ከእውቀት ነፃ ነው ሰብስበሽ አንድ ፊልም አሳይተሻቸው አስተያየት ስጡ ብትያቸው መጨረሻ ላይ አፋቸው ይተሳሰራል የንግግር ችሎታ የለንም
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
እውነትሽን እኮ ነው ውዴ በጣም ነው የሚገርሙኝ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 4 жыл бұрын
Nuhamin ethiopa q ትክክል ነሽ:: አንቺም አይተሽ ከጨረሽ አስተያየት ብትስጪ መልካም ነው::
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች መልካም ምሽት ይሁንላችሁ በያላችሁበት በሰው ሀገር የምትኖሩ ጀግና እህቶቸ ኑን አብርን እንሳቅ አንድቀን ወደ ሀገራችን እንገባለን የድንግል ልጂ አይለያችሁ ሙሲሊም እህት ወንድሞቸ አላህ አይለያችሁ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
አሚን ማማየ ለሁላችን
@dxbuae6346
@dxbuae6346 4 жыл бұрын
አሚን
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
አሜን(3)❤❤❤❤
@palperez2477
@palperez2477 4 жыл бұрын
በሰው ደስታ የምትደሰቱ ውድ ያአገሬ ልጅች እህቴ ወለደች አክስት ሆንኩኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@hh7954
@hh7954 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ እህቴ
@hh7954
@hh7954 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ እህቴ
@hh7954
@hh7954 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ እህቴ
@ayshatasfaye3471
@ayshatasfaye3471 4 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ አክስት መሆን እንዴት እንደምጓጓ ግን የሚጀመሪያ ልጅ እኔ ነኝ ታናናሾቼን ገናናቸው እኔም በሰው ሀገር ....
@user-uh4up2fe3o
@user-uh4up2fe3o 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በውስጡ ቁም ነገር አለው ዘና ፈታ እያረገ የሚያዝናና ነው 👌👌👌
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ኮሜንት የሚሰጠው ስለ ኮረና፣ማዳም፣ስደት ወዘተ ምን ሆናችሁ ነው ቆይ እሺ ይሁን ግን ቢያንስ መጨረሻ ላይ ስለ ፊልሙ አትኮምቱምዴ ይነአል ሸክልኩም አቦ አተቲያሞች ፊልሙ አሪፍ ነው ለኔ ተመችቶኛል እዩት
@SaraSara-nr6et
@SaraSara-nr6et 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ይናእል ሸክልኩም
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
@@SaraSara-nr6et የምር አናደዱኝ ፊልም ላይ ስመጣ ኮሜንት ጠቅላላ ኮተት ነው 😁😂
@ayuamanu6229
@ayuamanu6229 4 жыл бұрын
😄😄😄😅
@shiramastekebede444
@shiramastekebede444 4 жыл бұрын
ዘይነብ ይመር ምድረ ብሶታም ነው ያሉት
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
*ፈጣሪ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጲያ ይጠብቅልን ከሚወራው መአት እሱ ይጠብቅልን አሜን በሉ አይከፈልበት*
@ehlamehlam4966
@ehlamehlam4966 4 жыл бұрын
ኮሜተሮች ስታስጠሉ እስኪ ስለፊልሙ ብቻ አውሩ
@martamarta8277
@martamarta8277 4 жыл бұрын
🙈🙈
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 4 жыл бұрын
Eko
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 4 жыл бұрын
እኮ ግርም ይሉኛል
@mimifuad4353
@mimifuad4353 4 жыл бұрын
Betam new enji yemastelut
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 4 жыл бұрын
እኮ በጣም የሚገርሙ ናቸው ቆይ እዚህ ጋ ስለፊልሙ comment መስጠት ነው ወይስ ስለግል ህይወት መቀባጠር ነው ?
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 😘 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አስፈሪ እና አሳሳቢ በሽታ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን 🙏🙏😢😢ለታመሙትም በየሱስም ፈዉስ ይሁን አሜንንን 🙏🙏
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እውነት ትዘገያች እንጅ ተደብቃ አትቀርም
@user-px3ld5ki4u
@user-px3ld5ki4u 4 жыл бұрын
ብሶታችሁን እዚጋ ምትዘረግፉ እኛም ብሶት አለብን እኩዋን የናተን ጨምረን ፊልሙ አሪፍ ነው።
@mekdirayayejemiye6088
@mekdirayayejemiye6088 3 жыл бұрын
endante yasakegn comment yelem😂😂😂
@huaweiwhite382
@huaweiwhite382 4 жыл бұрын
ኮመንተሮች ሰገጤ ናቹ ይሄ የቤት ጣጣ መፃፊያ ሳይሆን ስለ ፊልሙ ነው ምድረ ፋራ
@user-ej3un9ub4g
@user-ej3un9ub4g 4 жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhh echim zeda nati
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
😂😂💝
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ሞትኩ በሳቅ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
ትክክል ማዓረይ
@user-wt1lx4wn7m
@user-wt1lx4wn7m 4 жыл бұрын
አምላኬሆይ ከዝህ ኮረና ከሚባለው በሽታ የስደት ልጆችህን እና ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን
@user-mg6bl4cw6x
@user-mg6bl4cw6x 4 жыл бұрын
Amin
@mekeditube960
@mekeditube960 4 жыл бұрын
አሜን
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asa373
@asa373 4 жыл бұрын
አሜን፫
@mymomismyhero4905
@mymomismyhero4905 4 жыл бұрын
ሌለቹ ስደተኞች እና ሌሎች ሀገሮችስ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ናቹ ሃገራችንም ሰላም ያርግልን
@asnakemathewos3788
@asnakemathewos3788 4 жыл бұрын
የሆሳዕና ልጆች የኔ አንዳኞች
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው በርቱ እኔም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ህልሜ ምርጥ ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ አግዙኝ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አግዙኝ ትልቁ ህልሜ ተዋናይ መሆን ነው ህልሜ ህልማችሁ አርጉና እርዱኝ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 4 жыл бұрын
ኮሮና መግባቱ ተስማ አገራችን።የእመብርሃን ልጅ እሱ የመጣውን ከመጣው ቁጣ ይሰውረን አገራችንን ይጥጠብቅልን እሱ አለው እኔ ይበለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው 🙄😁ሰራ ሰጨረሰ 🙊😁አየዋለሁ 😘 በሰራ ቀለድ የለም ❤ ማሮች ከኮረና ይሰውረን አሜን
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 жыл бұрын
ስለፊልሙ እሚኮምት የለም😣😣😣😣በፊት ኮሜት አይቸ ነበር ፊልም እማየው 😼😼😼አሁን ግን ዝም ብለው ደስ ያላቸውን ነው እሚያወሩት
@futygjcweshetamneshe8982
@futygjcweshetamneshe8982 4 жыл бұрын
betkkkle Zem Belew Selarasachewu New Yemwarut
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
ውድ የሐገሬ ልጆች እዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ኮመንት ማንበብ ትታቹ ፊልሙን ተመልከቱ ማለት እደኔ እዳይምታታባቹ ክክክክክክ
@jujuja619
@jujuja619 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰሞኑን በሚለቀቁት ፊልሞች ወጣ ያሉ ሙዶች እየታየባቸው ነው በርቱ
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
ገባ በሉዉ አዲስ ፊልም ተለቀቀ ከኮሮና አልሀ ይጠብቀን ድዋ አድርጉ በየ ሀይማኖታቹዉ ላሀገራችን ሰላም
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 4 жыл бұрын
ውነትነው እግዚያብሕር ይጠብቀን እደቸርነቱ
@user-tt5jk7zw5c
@user-tt5jk7zw5c 4 жыл бұрын
ዋውውውውው. አዲስ. ፊልም. ነው
@hejd3707
@hejd3707 4 жыл бұрын
Yagira lgi enim Ray Kobo negni
@sifaanjaalatuoromoo7051
@sifaanjaalatuoromoo7051 4 жыл бұрын
Well Addes filmi enamsgenalen deberogn nebar zare
@Tg-ym8ec
@Tg-ym8ec 4 жыл бұрын
የቡካ ካራክተር የሚጫወተው ልጅ ግሩም ኤርሚያስን የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው?
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ወንድሙ ነው ላይክ ስብ አርጊኝ ስወድሽ
@hymaalsulaimi3413
@hymaalsulaimi3413 4 жыл бұрын
ወድሙነውኮ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 4 жыл бұрын
ዘብራዘሩ ነው እኮ ሚድያ ኖ ልስን?ግን ዘመልክ ግሩም ቢክ ተዲፍረት ዘቆንጆ ግሩሜ ማይ ልቤ ነው
@kalkalmelaku2110
@kalkalmelaku2110 4 жыл бұрын
ወንድሙ ነው
@kalkalmelaku2110
@kalkalmelaku2110 4 жыл бұрын
ወንድሙ ነው
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው
@tigisttadele6163
@tigisttadele6163 4 жыл бұрын
helye gadegaye lezih bemebkatsh betam dess blogal hlmsh bemesakatu gena bzu etebkalewu wudee berci arif new bertu
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
ግን ሰለፊልሙ ለምድነው የማትኮምቱት በጌታ እኔ ቆይ ልየውና እመለሳለሁ 🏃
@Abifikerr626
@Abifikerr626 4 жыл бұрын
እረ ጊዜሽና አይንሽ ላይ አትቀልጂ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
@@Abifikerr626 አያምርም እዴ እ ንገሪኝ
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
ክክክክ አንችስ መች ኮመትሽ
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
ጭንቀቱ ነው በስደት ላይ ሌላ ጭቀት
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
ውድ የስደት እህቶቸ እዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብያለሁ። ከፍቅረኛየ ጋር ከተጣላን ወር ሆነን ኦላይንም ገብቶ አያቅ አትመጭም ሲለኝ ኩትራቴን ሳልጨርስ እዴት ነው የምመጣ ስለው ያች ኩትራትና የህዳሴው ግድብ መቸ ነው ማብቄው ሲለኝ ተፋታኝ አጨቅጭቀኝ ብየው ይሄው ወር ሆነው ዘጋኝ ዘጋኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ደውየ ይቅርታ ልለው አስቤ ነበር ሽፈት መሰለኝ ሀሣባችሁን አካፍሉኝማ
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይደውላል እነግረዋለሁ😛
@nardosnardos533
@nardosnardos533 4 жыл бұрын
አንቺ ደውይና በደንብ በተርጋጋ መንፍስ አስርጂው ኮንትራት ሳልጨርስ አይለቁኝም ብለሽ ንገሪው ይርዳሻል
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
አብሽሪ ግን በፍቅር መሀል ሽንፈት የለም መተናነስ እንጂ ደውለሽ ይቅርታ ጠይቂው ካልጨረስኩ ሊለቁኝ አይችሉም እስክጨርስ ታገሰኝ እመጣለሁ በይው ቀስ ባለ መንፈስ
@hananmohammed9777
@hananmohammed9777 4 жыл бұрын
Enem ehew chekchekogh ticket berase ber koretku gen akurefual ahunm ye ne konjo alamashenm atersi kewededesh yetagesal gen setasrejiw be fkr negeriw
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
እህቶቸ ቴኪው ለምክራችሁ አመሰግናለሁ
@genetchane7609
@genetchane7609 4 жыл бұрын
ዱቄት የሌለበት ፊልም ደስ ይላል
@zinabubirhanu1257
@zinabubirhanu1257 4 жыл бұрын
አሪፍ አዲስ ፊልም ነው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
🙏💝
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ፊልም ነው።
@ibrahimmohamed5685
@ibrahimmohamed5685 4 жыл бұрын
ዋው ዩጉራጌ ዞን አሪፍ ፊልም
@rrrrrrrt6142
@rrrrrrrt6142 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል
@muzmilhayder1599
@muzmilhayder1599 4 жыл бұрын
Wowww batemi dasymeli film now yatawonchut yasefar lejoch merati mirtu
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 4 жыл бұрын
ኤጭ ኮሜቶች ስታስጠሉ እስኪ ስለፊልሙ ኮምቱ ለኛም እዘኑልን ኮሜንት አብበን ለምናዩች ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላለብ ፊልም አላይም እስኪ ማነው እንደኔ ኮሜንት አብቦ ፊልም የሚያይ
@Tg-ym8ec
@Tg-ym8ec 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እዩት የሀገሬ ልጆች
@sedayimer4943
@sedayimer4943 4 жыл бұрын
አሚን እህትየ እረጂ ምእድሜ ጤነ ለነቶቺ
@roozroozy6793
@roozroozy6793 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ብዙም አያምርም ፊልሙ
@user-wr9kk2di4d
@user-wr9kk2di4d 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@rinukwt3778
@rinukwt3778 4 жыл бұрын
ደስየምል ፊልም ነው።
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 4 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
Waው በጣም አሪፍ ነው
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመት እያነበብኩኝ ማየት እወዳለው ፌልሙ አሪፍ ይመስላል ለማንኛውም እመለስበታለው #ነፀብራቅ አላህ ይጠብቃቹ ውዶቼ
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል ሁሉም የስራውን ሲያገኝ ደስ ይላል ግን የኢትዩ ፖሊሶቹ ሁሌም ወንጀልን ችላ እንዳሉ ነው ህዝቡ በራሱ ፍትህን ቢፈልግ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም መሳጭ ፊልም ነው!!! ግን ኮመተሮች ለምንዴ ነው ስለፊልሙ የሆነ ነገር የማትሉት ዝብላችሁ ስለራሳችሁ ብሶት ኧረ ሽህም ነው
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
ዊው በጣም ነው ደስ እሜለው።
@mitayotube7185
@mitayotube7185 4 жыл бұрын
እስኪ ላይክ አምሩኝ ነው አርጉኝ
@user-sv5cs1em9z
@user-sv5cs1em9z 4 жыл бұрын
ጨለመሽ
@user-dh5xr2eh9z
@user-dh5xr2eh9z 4 жыл бұрын
ለምንሽ ንገሪን
@a2za2z67
@a2za2z67 4 жыл бұрын
አርግዘሽ ነው
@mymomismyhero4905
@mymomismyhero4905 4 жыл бұрын
እናርግልሽ ኣለን ግን? ያማረሽ እሱ ብቻ ነው
@user-ck8gr6rb9t
@user-ck8gr6rb9t 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Welcome.Nice👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@lovecernet7981
@lovecernet7981 4 жыл бұрын
Wow konjo new dess mil asitemari new
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
አሪፍ move ነው
@zinteabdullah7625
@zinteabdullah7625 4 жыл бұрын
እስቲ እንየው ጓደኞቸ ግን ይህን ስለ እራሳችሁ ማውራት አቁማችሁ ስለ ፊልሙ አውሩ እሽ
@chitokoukiabo6953
@chitokoukiabo6953 4 жыл бұрын
ufff men lebelew lena 111111😍😍😍😍😍😍 Bini serthewale wendema
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
ሁሉም ኮመት ለማኝ አሁንሥ አሥጠላቹኝ እሥኪ ሥለፊልሙ አሥተያየት ሥጡ በየቦታው ሥገባ አርግዛለሁ አምሮኛል ናፍቃለሁ ላይክ አምሮኛል በምን እዳገባሁ እፍ
@gosgosh4313
@gosgosh4313 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you
@user-zj3ir5re2r
@user-zj3ir5re2r 3 жыл бұрын
ጀበናይቱን ይዛት በረረች
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት
@user-je4kg2gf6g
@user-je4kg2gf6g 4 жыл бұрын
ጋንዲ ያለው መሠለኝ እኮ እህህህህህ ምን ሆናቹ ነው እረ ስለ ፊልሙና ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ጉድ እኮ ነው
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
ያምራል
@user-fz8wu3qt8j
@user-fz8wu3qt8j 4 жыл бұрын
መጨረሸውያምራል
@birhanebir1578
@birhanebir1578 4 жыл бұрын
Wowww ❤️❤️
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 3 жыл бұрын
ውይ እኔ ጥሎብኝ በጨለማ የተሰራ ፊልም አልወድም!!!
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 жыл бұрын
Demts yirebshale gin arif new
@faiyafaiya9919
@faiyafaiya9919 4 жыл бұрын
er yezadero filmoc yelale ne yetmcungi setocu yal mekap hbo yemcacu💋
@makedahanna482
@makedahanna482 4 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ የሚለው ፊልም አስታወሱኝ
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም የምር እውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም
@Jm-gp8hh
@Jm-gp8hh 4 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ኮሜንት አይሰጡምና እህቴ እናቴ አክስቴ እያሉ ሲያስጠሉ
@user-to8zz8jx2r
@user-to8zz8jx2r 4 жыл бұрын
በስደት ሁነው ሚተነፍሱለት ሰው ሲያጡ ቢጨንቃቸው ነው በስደት አበሻ ስናገኝ በጣም ደስ የሚለን የተሰደትን ብቻ ነን ምናቀው
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ የናንተን ሰብስክራብ ልመና ለለማየት ትቻለው
@salambest6591
@salambest6591 4 жыл бұрын
Wow
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
ጀማሪ ቢሆኑም ምንም አይልም በርቱ
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
ምነው በሞባይል ነው እንዴ የተቀረፅው?
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ፊልሙ ምርጥ ነበር ግን አልገባኝም ዝብርቅርቅ ያለነዉ
@hayathayat9531
@hayathayat9531 4 жыл бұрын
1 ades new maselgn
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ሰብስክራይ ያድርጉኝ🙏🙏🙏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
Des yemile Film new
@hasnakoo2145
@hasnakoo2145 4 жыл бұрын
Harife naw
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ምኑም ሳይገባኝ አለቀ 😂😂😂
@serkaserka6554
@serkaserka6554 4 жыл бұрын
Yestellll
@samirakadir8496
@samirakadir8496 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin yaa Allah
@mahaalahmad5965
@mahaalahmad5965 4 жыл бұрын
Mn ale sele film btawru film lemayet egagalew keza coment aychye emlesalew
@rozaroza4174
@rozaroza4174 4 жыл бұрын
ኮማቾች ስታስጠሉ የግል ችግራችሒ መወጫ አደረጋችሑት ስለ ፊልሙ አታወሩም
@fufkcbguch7438
@fufkcbguch7438 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ አዲስ ነው ገባ ገባ በሉ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ስለ ፊልም አስተያየት መቼ ነው ምትኮምቱት እርጉዝ ነኝ እናቴ አባቴ እያላቹ ሀሳባችሁን ምትቦራቀቁ ቦርቃቃ ሁላ ልየውና እኮምታለው አናዳቹኝ ነው ኮመንታተሮች
@kidimengs5134
@kidimengs5134 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያላያቹ ተጋበዙት
@alhubetube8117
@alhubetube8117 4 жыл бұрын
ወልቂጤ ግን ምን ሁኖ ነዉ በፊልሙ አስጠላበት ፈልሙግን ምርጥነዉ ሸሆቹን ቢጠሉ ኑሮ አዛን ድምፃ ይጠሉ በለሽ የቀበጣጠርሺዉግን አዋቂ ይፍረድሽ
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 жыл бұрын
ሠላም ምርጦች እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች እዴትነችሁ
@weynibh4713
@weynibh4713 4 жыл бұрын
እስኪ ልየው ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር የሚያስደስት ነገር ካለው ብሶቴን ቢያስረሳኝ
@fafiyebatiwatube6755
@fafiyebatiwatube6755 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለሜ ሁሉም ያልፋል
@weynibh4713
@weynibh4713 4 жыл бұрын
@@fafiyebatiwatube6755 እሽ ማሬ
@weynibh4713
@weynibh4713 4 жыл бұрын
@@hayutoub8057 እሽ ውደ አመሰግናለሁ
@ayshatasfaye3471
@ayshatasfaye3471 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 жыл бұрын
ዊይ እሄ ወንዝ በጉራጊ ክልል ነው ክረምት ቢሆን ማምን አይገባበትም ነበር ዋቢ ናፈቀኝ
@michaelgebru9302
@michaelgebru9302 4 жыл бұрын
Enante Coronavirus be comment ytelalfal like minamn atargu endatyazu
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
አሪፍ film ነው።
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ያኔ ቆንጅዬ
@misganaabebe5211
@misganaabebe5211 4 жыл бұрын
የሚረል
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
abstract yhone movie tish
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Aytimim
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
አንዱ ይሄ ማነው ድራማ ላይ እየተቀያየረ የሚሰራው ነው አይደለ እዚህም እኮ የሚቀያየር መስሎኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የ ላይክ እና ስብ ስክራይብ ለማኞች የሚያልቁ መስሎኝ ባረግ ባረግ አላልቅ አሉኝ ፊልሙን በዬት በኩል ልየው
@user-ml8bh1cw9j
@user-ml8bh1cw9j 4 жыл бұрын
ክክክ እኔንም አርጊኝ
@edenteferi3037
@edenteferi3037 3 жыл бұрын
🙏
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
እውነተኛ አጭር ታሪክ ➖➖➖➖➖➖ አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ? እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል። እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ? እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ። ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ" ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~ ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ። አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር። ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ? እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
ከልክ በላይ - Ethiopian Movie Kelk Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kelek Belay 2020
1:26:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 893 М.
የወንድሜ ሚስት - Ethiopian Movie Yewendeme Mist 2020 Full Length Ethiopian Film Yewendeme Mist 2020
1:23:01
OMG 😨 Era o tênis dela 🤬
00:19
Polar em português
Рет қаралды 9 МЛН
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 1 МЛН
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 89 МЛН
ሳላይሽ - Ethiopian Movie Salayesh 2020 Full Length Ethiopian Film Salayish 2020
1:33:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 221 М.
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 941 М.
የተንቢ | Yetenbi - New Ethiopia Music 2022 - (Official Music Video)
5:30
Aster Seyfe / Aster Tej / አስቴር ጠጅ
Рет қаралды 16 М.
Ethiopian movie 2017 - Yanegeskegn
1:29:54
Addis Films
Рет қаралды 103 М.
የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
1:29:25
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 270 М.
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 777 М.
Bandaf Ethiopian Movie - (ባንዳፍ ሙሉ ፊልም) Full Movie 2017
3:22:46
Художник троллит заказчиков 😂
0:32
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,2 МЛН
То чего мы все боялись в детстве
1:00