Bandaf Ethiopian Movie - (ባንዳፍ ሙሉ ፊልም) Full Movie 2017

  Рет қаралды 1,280,371

Arada Movies

Arada Movies

7 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 800
@onelove9608
@onelove9608 7 жыл бұрын
im from eritria i love Ethiopian move
@meseretabebe7779
@meseretabebe7779 7 жыл бұрын
Lol Low Wow thanks
@aschalewyehuala98
@aschalewyehuala98 7 жыл бұрын
Lots of love from Ethiopia.....
@user-vm5ml9ol3k
@user-vm5ml9ol3k 7 жыл бұрын
@lilz1699
@lilz1699 7 жыл бұрын
+yonas teklemariam ehita fara hjike entay eka konka
@girmaygcherkos1456
@girmaygcherkos1456 7 жыл бұрын
hi selam
@eritreamovie5843
@eritreamovie5843 7 жыл бұрын
I am from Pakistan and I like Ethiopian movie
@blessedethio2693
@blessedethio2693 7 жыл бұрын
Ghirmay Habte hahahah girmay belo ke pakistan
@liyalsefaraw9682
@liyalsefaraw9682 7 жыл бұрын
Blessed Ethio ክክክክክ ወይ ፓክስታን
@eritreamovie5843
@eritreamovie5843 7 жыл бұрын
Blessed Ethio can u speak Persia lolll
@mahderassefa5663
@mahderassefa5663 7 жыл бұрын
Ghirmay Habte simh ye habesha new
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Ghirmay Habte እውነት ፓኪስታኒ kkkkkkkkkkk
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እዩት ያላያችሁት ኮሜታተሮች ደግሞ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እናተ ባትኖሩ ማን ይነግረኝ ነበር
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
ሚስኪን የበሽተኛው አባት ሲያሳዝን ልጁም አይ ጤና ጌታየ ሆይ አመሰግንህ አለሁ
@hayumark5241
@hayumark5241 7 жыл бұрын
ሁላችንም ተመስጠናል እስካሁን አይቶ የጨረሰ የለም ሳናይ ይህ ሁሉ ኮሜት ከሰጠን ቡሀላ ምን ያህል ኮሜት እደሚሆን መገመት አያቅትም ክክክክ
@user-vg3lc1ru4u
@user-vg3lc1ru4u 7 жыл бұрын
Hayu Mark ክክክክክክክክክክክ
@hgfgffg4821
@hgfgffg4821 7 жыл бұрын
እኮ ክክክክ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Hayu Mark አዎን kkkkkkkkkkkk
@kiyaab3681
@kiyaab3681 7 жыл бұрын
kkkkkk.altesasatshm
@fayisagalanagqlana6552
@fayisagalanagqlana6552 7 жыл бұрын
wawooo
@Fkritube
@Fkritube 7 жыл бұрын
Omg I like it 👌am from 🇪🇷 & I proud of u "all Ethiopian 👨‍🎤 "
@mesrajmal7440
@mesrajmal7440 7 жыл бұрын
ሰልዬ ብዙ ፊልሞቺሽን አያለው ፊልሞችሽ ምርጫዬ ናቸው በእዚ ፊልምሽ ይበልጥ አንቺነትሺን የገለፅሽበት መሰለኝ አመለካከትሽ ንፁ ሰውም እንደሆን የገለፅሽበት አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@user-mp4ks8qu6n
@user-mp4ks8qu6n 7 жыл бұрын
ዋው ዋው አባቡ ይገርማል ይህንንልጅ ማስታወስ የሚችል ጀግና ነው ዋው ደስ ነው ያለኝ ብዙ ግዜ አስብ ነበር አባቡ የት ገባ ብዬ (ቶማስ አባቡ) ህፃን ሆኖ የሠራው አንድ ፊልም ነበር ደስ ይላል
@user-fh5gp3in5q
@user-fh5gp3in5q 7 жыл бұрын
i am eritrean .i love all etipian film. ናይ ሰላም ሰበይተይ ፍልም ኩሉ ጽቡቅ ዩ ።በዓልቲ ቤተይ ያ ሰላም ሃህ ኢልኩም ኣይትርኣይዋ ከኣ።ቀስ በሉ
@user-vz4mk9op8k
@user-vz4mk9op8k 7 жыл бұрын
ነሽነሽ ተስፈኣለም ክክክክክክክክ
@user-cq5ks4sm1g
@user-cq5ks4sm1g 7 жыл бұрын
ነሽነሽ ተስፈኣለም kkkkkkkkkkkkkk
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
ቶሚ ከይሰምዐካአ ብእምንይ ገይሩኡ ረእስካአ ከይብለካአ
@awentawyannkun1447
@awentawyannkun1447 7 жыл бұрын
ነሽነሽ ተስፈኣለም ቶሚ ከይሰማኣካ ተጠንቀቕ ክክክክክክክክ
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
+Yorsalem Yemane ተይው ደጋይ ናፈቀው ነው
@sofisofi7506
@sofisofi7506 7 жыл бұрын
Wo ስጠብቅህ የነበር ፊልም ተለቀቀ ደብሮኝ ነበር ሰላምየ ከምወዳት ተዋናኝ አደኛየ ነሽ በቃ ውስጤ ነሽ
@user-lx7bc8mm4d
@user-lx7bc8mm4d 7 жыл бұрын
የሚገርም ነው ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን ለሁላችንም እግዚ አብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 7 жыл бұрын
ስወችን የምንከባከብበትን መገድ አለማወቅ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል!!!
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 7 жыл бұрын
mekdse tesgaye በጣም ትልቅ ሥተት በሌላ መንገድ መርዳት ሲቻል በማይሆን ነገር
@user-lj5qc6ie3b
@user-lj5qc6ie3b 7 жыл бұрын
ሰላምያለችበትሁሉፌልምያምራልየኔማር
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 7 жыл бұрын
wawa Gfstyu ስላም ስላለችበት ብቻ ሳይሆን ፊልሙ ከደራሲው ጀምሮ ሁሉም የተዋጣለት ነው
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 7 жыл бұрын
Muhammd Hadu እ በጣም
@alemeyaalemeyamanegesetu2725
@alemeyaalemeyamanegesetu2725 7 жыл бұрын
mekdse tesgaye ትክክል
@fanihgawi9934
@fanihgawi9934 7 жыл бұрын
im From Eritrean but I love Ethiopian movie
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ለየት ያለና ደሥ የሚል ፊልም ነዉ . ከተማርኩት ነገር በትንሹ .ልጥቀሥ ጅልና የዋህ ህመምተኛ ነዉ አያዉቅም በምንላቸዉ ሠወች ዉሥጥ የተለየ ናዉናዉ የሆነ ያልተነካ ዉሸት የሌለበት እዉነተኛ ፍቅር እንዳለ ተረድቻለሁ. በተረፈ እኛ ሠወች እሩቅ ያለዉን በማለም ቅርብ ያለዉን እንዘነጋለን እናማ የሩቁን ነገ እየነጋ እናገኘዋለን እሥከዚያ ድረሥ ግን በዙሪያችን በቅርብ ያሉትን ብንሠልል ሂወታችን ያምራል👌👍👍
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
Z bint islam takekelyankojo
@sarakassa1581
@sarakassa1581 6 жыл бұрын
Z bint islam ትክክል ብለሻል
@sanitsanit7483
@sanitsanit7483 6 жыл бұрын
Z bint islam
@Sofiasofiabentomar
@Sofiasofiabentomar 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ምእክኛቱም ደስ ይለል ብቻ ሰይሆን ቡዙ ትምህርት ይሰጣል ባርግጥም ምርጥ ያእትዮጵያ ፍልም ሰሪ ነቹ ባጣም ኦደቹወለሁ ኡነታኝ እፍቃርዬ ማን እንደሆነ እንደውቅም ራቶኝል አልሀምዱልእለ። ቃጥሉባት...
@lemilemirobel1637
@lemilemirobel1637 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሁሉም ሰርተውታል ውድድድድ ሰላምዬ የኔ ማር ምርጥ ልጅ ♥♥♥
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 7 жыл бұрын
ውይ እደት ደስ ይላል ዲብርቱ ሊደፋኝ ነበር አራዳወች አቦ ይመቻችሁ
@joyajo8073
@joyajo8073 7 жыл бұрын
ሀዩ
@user-ns1no9dk6f
@user-ns1no9dk6f 7 жыл бұрын
ሀዩ ፍቅር በቃ ልየው እኔም
@semirasirge8422
@semirasirge8422 7 жыл бұрын
እናተ አትንጫጩ እስኪ ልይበት
@user-ns1no9dk6f
@user-ns1no9dk6f 7 жыл бұрын
Semira Sirge እኔም ገናጀመርኩ ግን እርጅም ነው
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 7 жыл бұрын
ብርቱካን ሀበሻ እረ አጭር ነው አደተለመደው 2 አውርደውት ነው አሪፍ አስተማሪ ፌልም
@meronbekele50
@meronbekele50 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ምርጥ ነው እናመሰግናለን እንደዚ አዳዲስ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ
@user-gy7fr8zb2v
@user-gy7fr8zb2v 7 жыл бұрын
እማምላክን ነው የምልሽ ሰላምዬ ከልብሽ ተዋናይት ነሽ በቃ ቃላት የለኝም ምን እደምል አላውቅም በጣም አድናቂሽ ነኝ ከውበት እስከ ብቃት ችሎታ አሟልቶ ሰቶሻል እግዚያቢሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግሽ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ብሌን የሶል የሰሌ አድናቂ انننس kzbin.info/www/bejne/oInWkKR5pJ1ri5o
@belaytrketel3973
@belaytrketel3973 5 жыл бұрын
ድንግል
@tsehaynuriye6080
@tsehaynuriye6080 7 жыл бұрын
wow እዴት ደስ የሚል ድራማ በታም ነው የወደድኩት ደራሲውን በታም ነው ማደንቀው ሁሌም ይልመድባቹ አዳዲስ ድራሜዎችን አሳዩን ግን ይህ ድራማ wow wow Thanks😍
@saeedhamzeh9973
@saeedhamzeh9973 7 жыл бұрын
Tsehay lik neh adi nen Urine the
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቶሚን ሆኖ የሠራው እውነት በጣም ሠርቶታል
@tsehaynuriye6080
@tsehaynuriye6080 7 жыл бұрын
እሱማ ገፀ በህሪው የራሱ እሲኪመስል ነው የተወነው በታም ጎበዝ ልጅ ነው
@Peoples-jx6ey
@Peoples-jx6ey 7 жыл бұрын
+shadow fight .
@ruki_ya_natwatube6968
@ruki_ya_natwatube6968 7 жыл бұрын
ሠላም ካለችበት እንደሚያምር እርግጠኛ ነን
@bdndnbfnfmg9171
@bdndnbfnfmg9171 7 жыл бұрын
Ruki nag ከማማሩም ማስተማሩም በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል ተመችቶኛል
@user-zc2su5dw7s
@user-zc2su5dw7s 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው በደንብ አድርጎ አስለቅሶኛል በጣም አስተማሪ ነው ሰላምዬ ሰላምሽን ያብዛው
@mackirobi8750
@mackirobi8750 7 жыл бұрын
አንዱአለም (ቶማስ) ቃላት የለኝም ሆኖአል በርታ ጎበዝ ሰርተህዋል መጠራጠር ጀምሬ ነበር ይሄን ያህል ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@Love-nt4ex
@Love-nt4ex 7 жыл бұрын
ጨረስኩ በጣም ደስ ይላል ሠላም የአገረሬ ልጆች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ
@gentaimiro4671
@gentaimiro4671 7 жыл бұрын
ቶሚ የሚገርም የትወና ብቃት በጣም አስተማሪ እና አዲስ ሀሳብ ነው የታየበት ቃል ከመግባታችን በፊት ምን ሊያስከፍለን እንደሚችል በጥልቀት ማሰብ እንደሚኖርብን ነው የሚያስተምረን
@merilove6446
@merilove6446 7 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ ስልምቲ የኔ ቆንጆ እንቺ ያለሽበት ፊልም ተጀምሮ እስከሚያልቅ በፍቅር ኣንድ ቀንም ምጎረብጥ ነገር ኣያቅም so እድሜና ጤና ላንቺ ኣሜን ውድድድድድድድድድድ♥♥♥♥
@workneshnigatie9586
@workneshnigatie9586 7 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም ሀረፍ እና አስተማረ መልክት አስተላላፊ ነው!!
@abebuguadei1728
@abebuguadei1728 7 жыл бұрын
ቶም እዴት እዳስለቀስከኝ የሚወዱት ስው የሌላ ሲሆን ማየት እኳን የታመመ ጤነኛን ያሳምማል የደረሰበት ብቻ ነው ሚያቅው እህህህህህ
@lubabatube1957
@lubabatube1957 3 жыл бұрын
ወደ ሁረልዒይን መድረሳችን ተቀላቁ ውዶቸ በዋሳብ
@user-ei7kw3vw5c
@user-ei7kw3vw5c 2 жыл бұрын
ሰላም
@harleymalcolm4689
@harleymalcolm4689 2 жыл бұрын
I guess im asking randomly but does anyone know a method to log back into an instagram account..? I somehow lost the login password. I appreciate any help you can offer me
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ድራማ ነው ።እውነት ነው ሰዎችን የምንከባከብበት መንገድ መስመሩን የዘለለ መሆን የለበትም ሆላ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ተምረንበታል።እናመሰግናለን
@user-rj1vz3cr5d
@user-rj1vz3cr5d 7 жыл бұрын
ደስ ይላል የሀበሻ ትልቁ ቅርሳችን ካለፈ ቡሀላ መፀፀት ነው!
@saeedhamzeh9973
@saeedhamzeh9973 7 жыл бұрын
እሙ ነኝ የናርዶስ እናት! ebisee
@susutube8352
@susutube8352 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-zk2vx7qv2d
@user-zk2vx7qv2d 3 жыл бұрын
😂😂😂
@samyeefy2545
@samyeefy2545 7 жыл бұрын
OMG እንደዚህ አይነት ፊልም እንደሆኑ ባቅ ማንም አይቀድመኝም ነበር ነብስ ያለው ፊልም ሰራቹልን በጣም አስተማሪ ነው።አመሰግናለሁ ሰላም የኔ ማር ውድድድድድ..ቶም አንደኛ wow
@mohammedmuktar
@mohammedmuktar 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም የምርጦች ምርጥ ናቹህ ከምር በጣም የተመሰጥኩበት ፊልም አቦ ይመቻችሁ ፡፡
@eudbdkgkgkf4376
@eudbdkgkgkf4376 7 жыл бұрын
ሰላም ናቹ እጅግ አስተማሪ ፊልም ነው ሁለቱም እቁ ሴት ተዋንያንች ገብተው አጣፈጡት ዋው ለየት ያለ ነው
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 7 жыл бұрын
ቃል የለኝም ሰላምዬ ያለሽበት ፊልም ሁሉም ምርጥ ነው
@loveonly3760
@loveonly3760 7 жыл бұрын
woww yemigerm flim new selamye ketybet❤❤❤❤
@martamartamartamarta7102
@martamartamartamarta7102 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሰላምየ ያለችበት ፍልም ሁሉ ይመቸኛል ።
@user-ww2hm7ps7t
@user-ww2hm7ps7t 7 жыл бұрын
እውነት ነው። እውነተኛ ፍቅር ያለው አሳንሰን ከምናያቸው ሰወች ልብ ውስጥ ነው። እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው።
@Abu.Ayedh7
@Abu.Ayedh7 6 жыл бұрын
ቐንቐየ ነሽ ድንግል bimrilr
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ነው ሰላም በጣም ጎበዝ ነች አተዋወኗ ድስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን
@user-kl8qx3bc2v
@user-kl8qx3bc2v 7 жыл бұрын
ፈቲ መቼ ነው ከጅዳ ምትወጪው አይቀርም አንድ ቀን wwwwwwwwwwww
@user-ix6pj6lx8b
@user-ix6pj6lx8b 7 жыл бұрын
ወይ በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው እዴት ያምራል አስተማሪ ፊልም ነው ሰላምየ ናፍቀሽኝ ነበር ከምወደው ተዋናይ ጋር ነው
@muktarin4
@muktarin4 7 жыл бұрын
በጣም የተዋጣለት ከምንም በላይ ደግሜ አይቼው እንኳን አላመንኩም ልዩ ጥበብ እንዴት አባቱ አድርጎ የሰራው ድንቅ ብቃት ቶሚ ቶሚ ቶሚ የኔ ፍቅረኛ እንዳለችው እኔም ልበል ለማንኛውም እኔ አንደኛ ብዬሀለው !!!!!"!"
@aydakonjo523
@aydakonjo523 7 жыл бұрын
tnx ዋው ማታ ዘጭ ተብሎ ሊታይ ነዋ አቦ ይመቻቹ
@sawantg8813
@sawantg8813 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበርአየውት ከልብ እናመሰግናለን
@yasafyasaf62
@yasafyasaf62 7 жыл бұрын
wow ከጠበኩት በላይ ነው ምርጥ ፊልም ከልብ እናመሰግናለን 😍
@hasnaeyu2730
@hasnaeyu2730 7 жыл бұрын
oh በጣም አሪፍ ፊልም ነው እራሳችንን እንድንመለከት የማድረግ ሀይል አለው ፊልሙ ለማንኛውም tnx
@user-tm7xk2dy3q
@user-tm7xk2dy3q 7 жыл бұрын
ሚሊዮን ምርጥ ነህ ለኔ በጣም ፈታ ታደርጋለህ ስወድህ
@gela6696
@gela6696 7 жыл бұрын
wow love it ❤
@wubalemlegess5526
@wubalemlegess5526 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ነው ሞኝ ናቸው የምንላቸው ሰሞች ምን ያክል ለፍቅር እደሚጎዱ ያስረዳል
@meskremglrma5016
@meskremglrma5016 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genetgenet4470
@genetgenet4470 7 жыл бұрын
omg. በጣም ነው ፋንቃ የጠለፍኛ ወየነ ጉድ የአራዳ ሉጃች ይመቻቹ ወዲጃዋልው ሰሉ በጣም በጣም እወድሻለሁ። ስላም ስብይቲ ነሽነሽ ሓውይ ♥♥ክክክ
@tggd8981
@tggd8981 7 жыл бұрын
the actor is very talented I really appreciate his performance!!!
@user-bw1tf7hq8r
@user-bw1tf7hq8r 7 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፊሊም የተዋጣለት ነው እናመሰግናለን ቶምን ሁኖ የሰራ መሆን ብቻ ሳይሆን ሁኖ ነው የሰራዉ ብቃት አለህ ።አሳዘነኝ ቶም በመቀጠል ከፀይሙ ልጅ ከመሳይ ፎንቃ ጠለፍ ሊያደርገኝ ነው ሰይፉ የት ነው ያለህዉ ኡኡኡ ። ይቀጥላል ፍለጋዉ
@hmar7823
@hmar7823 7 жыл бұрын
እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማም ያለበት ልገርሽ
@user-bw1tf7hq8r
@user-bw1tf7hq8r 7 жыл бұрын
H mar እሽ ተባበሩኝ
@frefrefre7113
@frefrefre7113 6 жыл бұрын
Wow bthame arefii fllme New ullaconeme adenekacewallew gine ye kall friend bthame bthame tamrallke konjo
@jijijiji1970
@jijijiji1970 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@yeabseraabate4428
@yeabseraabate4428 7 жыл бұрын
it's very interesting ♡♡♡♡
@SunilPoudel123
@SunilPoudel123 7 жыл бұрын
I am watching this movie from Nepal But I didn't understand language :-) it seems good movie although Love from Nepal
@makymaky975
@makymaky975 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምርጥ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን
@mediabebemediabebe7918
@mediabebemediabebe7918 7 жыл бұрын
ስለእዉነት ነው የምንላችሁ ፊልሙን አቃርጭ ስቅስቅብዬ አለቀስኩ ከምንም በላይ ቶሚ ልቤን ነካው ።እውነትነውየምላችሁ ፊልሙን ማየት ቀጠልኩ እባዬምንም ማቆም አልቻልኩም። በአጠቃላይ በጣም የሚያሳዝን ያመቱ ከልብ አስለቃሽ ፊልም ብዬዋለሁ።ቶሚዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው ቃል ና አባቱ መፅናናትን እመኝለሁ።
@sofiyaseid8103
@sofiyaseid8103 7 жыл бұрын
Mediabebe Mediabebe
@user-fk2ck3th2y
@user-fk2ck3th2y 6 жыл бұрын
sofiya seid
@alemhailay2423
@alemhailay2423 7 жыл бұрын
ስላምዬ የኔ አንደኛ ጎበዝ እኮ ነሽ!!! አንቺ የለሹበት ፊልም ሁሉ ቆንጆ ነው። አሪፍ ፊልም ነው በዛላይ አስተማሪም ነው። አፉንጫው የሚጎርጎ ልጅም ጎበዝ ነው ከፍንጫዉ ሞጎርጎር በስተቀር lol እ በሽተኛ ሁኖ የተዋነው ልጅ ግን ሳላድንቅው አላልፍም ጎበዝ አክተር ነው!!!! እንደዚህ ነው ፊልም ለየት ያለ ህዞ መቅርብ ነው እንጂ ተመሳሳይ ፊልም አትቅርቡልን ለዛነ ወደ ውጪ ፊልም የምናየው ። እና በርቱ እናመስግናለን ለሁላችሁም ♥♥
@djjdjdhsbdbdbbdbd288
@djjdjdhsbdbdbbdbd288 5 жыл бұрын
ALEM Hailey ل
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
ቃል የለኝም ምርጥ ፊልም ቶኒ እጅግ አስለቅሶኛል አንዳንዴ ሰዋችን እምንከባከብበት መንገድ አለማወቅ ዋጋ ያስከፍለናል
@user-qc2cd5sy6o
@user-qc2cd5sy6o 5 жыл бұрын
ኮንዶም
@user-zp8py9pb6e
@user-zp8py9pb6e 7 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ነው እናመሰግናለን
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ነው
@kidistwolde3890
@kidistwolde3890 7 жыл бұрын
እኔ አመሪካዊት ነኝ ግን በጣም የኢትዮ ፊልም እወዳለው😝😝😝
@Me-em5sx
@Me-em5sx 3 жыл бұрын
እ🤪
@nuae6463
@nuae6463 3 жыл бұрын
😂😂😂
@zemezememohamed1743
@zemezememohamed1743 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👈
@yeneneshtihuen8909
@yeneneshtihuen8909 7 жыл бұрын
ቶማስን የተጫወተው ልጅ የዕውነት ትወና ነው ለማለት ይከብዳል መስሎ ሳይሆ ሆኖ ሰርቶታል !!
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Yenenesh Tihuen። እውነትሽንነው SiSማር
@jemilaahmed6982
@jemilaahmed6982 7 жыл бұрын
Yenenesh Tihuen እውነት በጣም አድናቂው ነኝ በጣም የሚገርም ትወና ነው
@Medanit-wx4iu
@Medanit-wx4iu 7 жыл бұрын
Yenenesh Tihuen betam ende gud new yetwenew keep going tomy
@bettygod1816
@bettygod1816 7 жыл бұрын
Medanit 2016
@meazadessie1747
@meazadessie1747 7 жыл бұрын
Yenenesh Tihue
@user-yr7db2gp2g
@user-yr7db2gp2g 7 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነው እናመስግናለን
@user-sh3bs5ur5x
@user-sh3bs5ur5x 7 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ስወዳቹ እኮ ከዛሬ በኋላ አንገናኝም ስለያቹ በእንባ ነዉ እናንተንም ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ ትናፍቁኛላቹ
@user-xy8ip9vc7w
@user-xy8ip9vc7w 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ መልካም ልብን ስጠን
@user-ru5ip3fp6f
@user-ru5ip3fp6f 7 жыл бұрын
wow..💓
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 7 жыл бұрын
Wow wow wow betam arif movie enamsegnalen enamsegnalen 💚💛❤
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በስት ጊዜችንም ቢሆን ቆንጆ ፊልም ስለጋበዛቹን ከልብ እናመሰግናለን
@ahmedmusafa6080
@ahmedmusafa6080 7 жыл бұрын
mare agre legbi niw
@milanbai2728
@milanbai2728 7 жыл бұрын
ከተለመደው ለየት ያለ ፊልም ስለ ሆነ አሪፍ ነው ባዳ ፍ ምስኪን ቶሚ አስለቀሰይይይ ፊልሙ ሳያዩ እሚኩምትቱ በዝተዋልና ይቅር በላቸው ተመልካቾች ናችሁ
@user-lf7fq1ls4p
@user-lf7fq1ls4p 7 жыл бұрын
ዋው ቃል ያጥርብኛል። እደት ልናገር። ቆጆ ፊልም ነው ዋው። ዋው
@user-rs1uf6gt3j
@user-rs1uf6gt3j 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 7 жыл бұрын
ዋው በጣም እሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@user-kf7ex4qr2m
@user-kf7ex4qr2m 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም😭😭😭😭😭😭😭
@Rich-fy6pf
@Rich-fy6pf 7 жыл бұрын
እስኪ ኮማቾች ገባ ገባ በሉ ስወድላችሁ እኮ😘😘😘
@aniabrashianiabrashi1868
@aniabrashianiabrashi1868 7 жыл бұрын
AniAbrashi wwwwwwwwwww
@jnjhj4889
@jnjhj4889 7 жыл бұрын
እኔኮ የምር ወደዋለሁ
@user-sg7hx3wi2l
@user-sg7hx3wi2l 7 жыл бұрын
በጣም ግሩም እና የሚደነቅ ምርጥ አማርኛ ፊልም በኔ አይን ያምራል በርቱ ሁልግዜም የተሻለ ለመስራት ጣሩ አድንቃለሁ ፐፐፐፐ(1)ኛ
@user-wo6nv4qb4n
@user-wo6nv4qb4n 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ።አስተማሪእና ቁም ነገር ያስተላልፋል አንዳንድ ጊዜ ትንሽ እንከን ላለባቸው ሰዎች ማስተማር ያለብን ግልፅ መሆኑን እንደሆነ ተምሪያለሁ በተረፈ በርቱ
@hayumark5241
@hayumark5241 7 жыл бұрын
አይኔ ነው እረ ው ይህ ፊልም ተለቆ ነው እስኪ ልመሰጥ ሰላም የጠፍ ሰው
@missethiopian8939
@missethiopian8939 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊል ምነው ቃልን እንዴት መጠበቅ እዳለብን ተምረናል ይመቻቺሁ
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አሥተማሪ ፊልም ነው ሰላምየ በርቺ እናመሰግናለን
@user-fc3tm5ui5s
@user-fc3tm5ui5s 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ቶም በጣም ሰርተኸዋል ተባረክ !
@saramorka7745
@saramorka7745 7 жыл бұрын
ሰዎችን የምንንከባከብበት መንገድገአለማወቅ ዋጋ ያሰከፋላል የፋቅር አምላክ የተሰዋው ጌታ ነፋስህን ይማረው ምርጥ አባባል ዋው!!!!!
@beritewabela2614
@beritewabela2614 7 жыл бұрын
wowwwww
@promiseslove7480
@promiseslove7480 7 жыл бұрын
Ewnat mechirsaw betam yaselikesal gin mahon yenibarebat new yehonaw Tnx 😍😍
@senedumenase4125
@senedumenase4125 7 жыл бұрын
wow 10q all of you this is one of the best movie I have ever seen keep it up whish you all the best what you deserve
@yohanstekie8681
@yohanstekie8681 7 жыл бұрын
wow OMG mnm kalatoch yelugnim yhin film astayet lemestet beteley demo thomas arif argo new yetewenew,batekaley hulum des milu ligoch nachew
@munamo5581
@munamo5581 7 жыл бұрын
ውይ የናተን ኮመት እያነበብሁ አስመለጣችሁኝ ዝም ብሉ እስቲ
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hayimanotyirgalem1800
@hayimanotyirgalem1800 7 жыл бұрын
wooow betam des yilalim yasazinalim tebareku
@galkeshi5025
@galkeshi5025 7 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 7 жыл бұрын
wowww በጣም አሪፊ ነው ቶሚዬ የኔጌታ አንጀቴን በላኸው የኔ ከርታታታ አይ ፊቅር በፊልም ብቻ ቀረ አይሞቴ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!
@seniseni.august3829
@seniseni.august3829 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት በእውነት..ነው..የምልሽ..ዮድቴ.እሜቤቴን.እኔ.ሰው..አኔካሚ.ግን.ሰው..በነገር..ከመጣብኝ..ሜጥፎ..ነኝ.ሥስት.ስታስብ.እኮ.ለዝ.የምያደርስ..አይደለም.ነገር..ጠንቷት..ካልሆ..በስተቄር.ይቅር..በለኝ..አምላኬ.ዝም.ስትይ.ሞኝ..ያደርጉሻል.ይመችሽ.ማሬ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Seni Seni.august ok ሰኒዬ አብሮ ይመቸን!!!
@sarasara7582
@sarasara7582 7 жыл бұрын
wow
@tigisttemesgntigisttemesgn6317
@tigisttemesgntigisttemesgn6317 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ኣ
@hayatgamal2216
@hayatgamal2216 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት hayat
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አዝናኝና ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
@lenalama3597
@lenalama3597 7 жыл бұрын
Wow mirt filim salamy konjo yamir asilakashegn good job 😘😘😘
@user-wh3sn8uu1z
@user-wh3sn8uu1z 7 жыл бұрын
thanks
@user-wh3sn8uu1z
@user-wh3sn8uu1z 7 жыл бұрын
ኧረ ንግስትዬ ስታይልሽ ለእንደዚህ አይነት ገፀ ባህሪ ይመቻል ቤዚዚ
@kklkkl2758
@kklkkl2758 7 жыл бұрын
ጥሩ መሆን ለራስ ነው ሰው መሆን ለራሱ በቂ ነው
@user-ke5vm5ii3i
@user-ke5vm5ii3i 7 жыл бұрын
ቶሚ ምስኪን ግን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@user-pf2ty6rm2u
@user-pf2ty6rm2u 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ፊልም ነው። በእውነት ህፃናት ጭቅላታቸው ንፁ ያልተፃፈበት ወረቀት አደማለት ነው ስለዚህ ህፃን ፊት ምንናገራቸውን ነገሮች ልንጠነቀአቅ አደሚገባን ያስተምራል ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
@semmayageta1436
@semmayageta1436 7 жыл бұрын
wow yamral aygeltsewum Arif astemari new bizu gize egna ategebachin yalewn nager sana. baruku maftet enabezalen mastewalun yesten thankeyou♥♥
@sabalove4020
@sabalove4020 7 жыл бұрын
I am from Addis Ababa but I like Ethiopian movie kkkk
@foziyahasne4826
@foziyahasne4826 5 жыл бұрын
kkkkk
@seragena1539
@seragena1539 5 жыл бұрын
Saba Love 😀😀😀
@user-wf3im3sr1c
@user-wf3im3sr1c 3 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-cq3gq1zn3q
@user-cq3gq1zn3q 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 7 жыл бұрын
እዴሁ መቸ ነው ኮመንት 1ኛ እምሰጠው ሁሌም መጨርሻ። ቶምየ ቃልየ የኔ ፍቅርኛ
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 47 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,6 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,9 МЛН
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2020
1:46:41
Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema
1:47:30
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 131 М.
New Ethiopian Movie - Dafa Full  (ዳፋ) 2015
1:55:52
Arada Movies
Рет қаралды 425 М.
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 3,5 МЛН
Preciosa imitación de Chicky #chicky #niños #shortsvideo #fail
0:12
¿Dónde está Chicky? - Dibujos Animados en español
Рет қаралды 20 МЛН
Mama Vs Tante‼️
0:13
Abil Fatan Key
Рет қаралды 2,5 МЛН