ልጄን ማግኘቴ ህልም እየመሰለኝ ነው! እነሱን ፍለጋ ጣልያን ድረስ ሄጃለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 167,659

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 847
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው Жыл бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ባል የድሮን ትዝታ እንደ አዲስ የሚተርክ አባት እንካን ደስ አላችሁ የሚያሳዝን ታሪክ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ወይ ምን አይነት የፍቅር ሠዉ ነው ምን አይነት ቅን ሠዉ ነህ እግዚያብሄር ሆይ ይህን ቅን ሠዉ ከልጅ ጋር ስላገናኘህዉ ክብር ለሀያልነትህ ይሁን ልጁ እራሱ ያለዉ ስብእና በጣም የሚደነቅ ነው በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ
@azebfikremariam5651
@azebfikremariam5651 Жыл бұрын
Rnmm😢
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Жыл бұрын
🎉
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
አሜን ኤርትራዊ ከማንም ይውለድ ዘሩን አይጥልም ከወደደም ፍቅሩ ገደብ የለውም ፓለቲከኞች ግን ስም እያጠለሹ ህዝቡን በማባላት ተሳክቶላቸዋል አሁንም ኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያንን ያለ አግባብ ከኢትዮጵያ እያሶጡ ነው በጣም የሳዝናል አዋጅ አውጥቶ በህጋዊ ማስወጣት ይቻላል የሚድያ ተቀላቢዎች ግን ምክንያት የሌለው ጥላቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ኤርትራና ኢትዮጵያን ሰላሙን ያምጣልን።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
@@sabafissha8726 Amen !! Very true I respect u thanks much dear
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
የሚገርም አባት ቃላት አጣውልህምን ብዬ ላመስግንሄ ድንቅ አባት ኤርትራዊያኖች በፍፁም ዘራቸውን አይጥሉም ፈጣሪ ያኑርህ ቀሪ ዘመናችው ይባረክ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
በመጀመርያ ይሄን ሁሉ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናቱ በሕይወት ባትኖርም አባትና ልጅ መገናኘታችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ የኔ ልዕልት እንዴት እንደምታምር ግን ደሞ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው በተረፈ አቶ ታዬ ከነቤተሰብህ ተባረክ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክንያት ነው ይሄ ልጅ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰው ሚድያን እንደዚህ ለመልካም ነገር መጠቀም እንዴት ደስ ይላል መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ባያልቅ ብየ ተመኚሁ በጣም በተከታታይ ነዉ ያየሁት አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ክብሩን ሁሉ የድግል ማርያም ልጂ ይዉሠድ በጣም ድንቅ ነዉ የሚገርም ታርክ በሥመአም አልቅሸ ጀመርኩ ሥቄ ጨረስኩ ተመሥገን ❤❤❤❤
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ክብር ለዚህ ድንቅ አባት ..አንዲሁም ለአቶ ታዬ ቤተሰቦች ...መሰዬ ተባርኪ የኔ አነቁ ❤🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
WOW ደስስስስ ሲል ተመስገን ከፈጣሪ በታች መጀመሪያ ልጁን ለመርዳት ሚዲያ ላይ ለመጡት ሰዎች ለነጋሽ ታዬ ዘር ይውጣላቸው ሸበላ አቢትህን አገኘህ ከርታታዋ እናትህን ነፍስ ይማር😢 እናንተ ቀሪ ዘመናቹን በደስታ ኑሩ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
መሲዬ አንቺም ከልብሽ ነው የተደሰትሽው ኢሄ የተለየ ነው ለሁላቹን ክብር ይገባችዋል❤
@yeshiabate5171
@yeshiabate5171 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
አሜን
@asterworku5374
@asterworku5374 Жыл бұрын
አንተ በጎ አባት ነህ እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በእውነት የታየን በስህተት መደወል መሲ ስትናገሪ ይህ እኮ የአንድ ስው ፀሎት እና እንባ ትልቅ መልስ ነው የሆነው 100% የእግዚአብሔር ስራ ነው !!!
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
እንዴትነው ሰውየው ወሬው የሚጣፍጠው ልክ አሁን የተፈጠረነው የሚመስለው ትረካው ተባረክ ንፁህ የሆነ ሰውየ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
በጣም
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
ኤርትራውያን በየትኛውም ችገር በየትኛውም አለም እና የምድር ጥግ ቢሆኑ የወለዱትን ልጀ እይደለም ወገናቸውን ጎረቤትና አብሮ አደግ እንኳን የሚፈልጉ የዋህና ሩህሩህ ወርቅ ህዝቦች መሆናቸውን እኔ በግሌ አንድ ምስክር ነኝ !!!!!!🇪🇷❤️
@yoaze5100
@yoaze5100 Жыл бұрын
tnx bro am so proud 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
ውሸታም ኤርትራዊ ስለ ሆነ ሳይሆን ጥሩ ሰው ሰለ ሆነ ነው አሉ አደለ ከሀዎዲች
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢በጣም ፍቅር ናቸዉ በልጅነቴ አባቴ ይደብቃቸዉ ነበረ ዉጡ የተባሉ ጊዜ ቤታችን ተፈተሸ ገጠር ዘመዶቻችን ጋር ሄዱ ከተረጋጋ ቡሀላ ግን በሰላም ይኖሩ ነበረ ሽዋሮቢት
@ruta1324
@ruta1324 Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 May God bless you and your family for protected those Eritreans in their dark times
@slamlaam7802
@slamlaam7802 Жыл бұрын
aten Eiriterawan selehok enji set alu adele kahadi demo endenesu kahadi ale ende
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ጨዋ አባት ነህ ወንድሜ ይዲድያ ታድለሀል ስለ እናትህ መልካምነቷን የሚናገር አባት አገኘህ ደስ ይላል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
I'm so happy for son and father ❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እውነት ነው
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls Жыл бұрын
ለመጀመራጊዜ:አበት:ልጁን:ሚፋልግአበት:አይደለም:አፋቅሮ:የሚየደንቅ:አግብቶ:የመነጭቃል:የሁኑ:ወንድ👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls Жыл бұрын
የሚየፋቅራን:መግኛት:መታደልነዉ
@temesgenmesfin7979
@temesgenmesfin7979 11 ай бұрын
​@@MulunaLewi🎉
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያን እና የኤርትራውያን የህይወት ታሪክ አሳዛኝ ፊልም ሆኖ ቀረ ያሳዝናል ለዚህ ሁሉ እንግልት ላበቁን ፖለቲከኞች ብድሩን ያገኙት😭
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ewnet new wondime
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
የያኔዋ ሀገሬ እጅ አዙር ቅኝ ገዥዎች ፖለቲከኞችን በገንዘባቸዉ ገዝተዉ የነጠቁንን ሀገር እና ትዉልድ ማን ነው እሚመልስልን በዘር ሳንከፋፈል የኖርንባትን ሀገሬን ማን ነው የበፊት ሀገሬን የሚመልስልን 😭😭😭
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባቸው ምን ታረገዎለህ በጣም ያማል
@fikirteashine4410
@fikirteashine4410 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ብለሻል ፓለቲከኞች ከዚህ ምድር በኃላ ብዙ ጥያቄ.......
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
Amen tikikil
@IsayasBrhane-s8z
@IsayasBrhane-s8z Жыл бұрын
በጣም ለፍቷል አባትዬው ከልቡ አንጀት ያለው አባት ነው እንኳን ደስ አለህ
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
አቶ ታዬ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስበው ይሙላልህ❤
@adiamtekia1236
@adiamtekia1236 Жыл бұрын
Wow thermal.
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 Жыл бұрын
ጋሽ ታዬ እግዚሀብሄር ዘርህን ይባርከው ባንተ ምክኒያት የሰላሳ አመት ታሪክ ተፈታ
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
በትክክል ጋሽ ታየ ልዩ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው 🙏
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Жыл бұрын
በጣም፣ምጥ፣ሰዉ፣ፈጣሪ፣የልጆቹ፣አባት፣ያርገዉ
@gamingmadnesss4351
@gamingmadnesss4351 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
ዋው መልካም መሆን ሞተህም ትናፈቃለህ ማሻአላህ አንተም መልካም አባት ነህ የእናቱ ነገር ያሳዝናል አንተን ልጅህም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እውነት ጀግና ነህ በዚህ ዘመን ይህንን መስማት እራሱ ተስፋ ይሰጣል
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
ይገርማል ስደት እና ክፉ አጋጣሚዎች የለያያቸው መልካም ሰዎች😍😪😪
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Жыл бұрын
ኤርትራዉያን የሚታወቁበት ትልቁ ባህላቼዉ ማለት እችላለሁ ከማንም በምንም ነገር ዉሰጥ የወለዱትን ልጅ አይክዱም ቡዙ ከዚህ ተመሳሳይ ታሪካቼዉን ሰለማዉቅ ነዉ በቤተሰቤም ስላለ ነዉ ፈረሀ እግዜሐብሔር ያላችዉ ሰወች ናችሁ ዘራችሁን የማትተዉ ያብዛችሁ🥰🥰🥰
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
ይሔ የእግዚአብሔር እጅ አለበት አባትም፣ ልጅም፣ አቶ ታዬም ከነባለቤቱ ልባችሁ መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ተዓምሩን ሰራ ተመስገን ከማለት ሌላ ቃል አጣሁለት
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 Жыл бұрын
እውነት መታደል ነው እንዳንተ ያለ አባት በዚህ ዘመኔ ስሰማ አቤት መታደል ነው እውነት አንተ አንዳድ አባት የወለዱትን የሚኩዱበት ባለበት ዘመን አንተን የመሰለ የአባቶች ምሳሌ መገኘቱ የሚገርመው አቶ ታዬ ከልቡ ነው የፈለገው ለዛ ነው የተሳካው ደስ ብሎኛል ዋው ሰለሞን ታድለህ ማርያምን ደስ ነው ያለኝ የማንንነት ጥያቄ ከባድ ነበር ግን እ/ር በፈቀደው ቀን ሆናል እንካን ደስ አለህ መስዬ እ/ር ይባርክሽ
@ElsaTesfahun-te4bb
@ElsaTesfahun-te4bb Жыл бұрын
የተረጋጋ አባት አንደበቱ የሚጣፍጥ ታሪኩን ሲወራ ቢያድር የማይሰለች እንኳን ደስ አለህ የኔጌታ ሰለሞን(ይዲዲያ) አንተ ደግሞ የጥንካሬ ተምሳሌት ድንቅ ወጣት ከዉቢቱ ባህርዳር እንዲህ በስነምግባርና በስራ የታነፀ ወጣት ሀገሬን አስመሰገንክ ወንድሜ እንኳን ደስአለህ ቀሪ ጊዜያችሁ የተባረከ ይሁን እንኳን ደስአላችሁ
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Ewnet new
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
ኤርታያዊያኖች ንፁ የእውነት አፍቃሪኖች ናቸው የእውነት ሰው ናቸው ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
🎉❤
@yoaze5100
@yoaze5100 Жыл бұрын
Amennnnn
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Betam new yemamesegnew thank you so much for ur lovely comment gbu
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ኤርትራያኖች መልካም ስዎች ናቸው አብሬአቸው ከልጅነቴ ከነሱ ጋር ነው ያደኩት በጣም ነው የምወዳቸው ስርጋቸው ዘፈናቸውማ ውይይይይ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
የብርትኳን ቁንጅና በጣም ቆንጆናት የኔ እናት 😭
@Gunatube
@Gunatube Жыл бұрын
ይሄን ልጅ የዛሬ 7አመት አውቀው ነበር በጣም ታታሪ ስነ ስረአት ያለው ሰው አክባሪ ነው ❤የሰው ልጅ ለካ በውስጡ ብዙ ችግር አለው😢 የኔ ጌታ ሁሉንም በውስጡ እሰይ እንኩዋን አባትህን አገኘህ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የት
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ በላይክ አሳዩኝ ተመስገን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ሡባህነክ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እሚል ስም አትጠቀሙ እባካችሁ እየተጫወቱባችሁ የማዳም ቅመሞች ካልጠፋ መጠሪያ ትገርማላችሁ!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ወንድማችን ታዬን እና ዉድ ባለቤቱን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ወድጃቾኋለሁ ስለእናንተ እግዚአብሔር የክበርልን ሁሌም በመልካም ስራ ተገለጡ ደስ ይላል
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
በእዉነት እኚህ አባት ለወንዶች ሁሉ ምሳሌ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክ የእግዚአብሔር ሰዉ ደግ ንጹህ ግዜ ያለወጣቸዉ ተተባረኩ አባቴ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እሄን ላደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይመሰገን አባትና ልጅ ቤተሰብ ስላገናኘ ተመስገን የናቱንም ነፍስ በገነት ያኑርለት
@hananadem5921
@hananadem5921 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ እዉነተኛ አባትና አፍቃሪ ሰዉ እድሜክን ያርዝመዉ
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 Жыл бұрын
ስታሳዝን ተከራተተች የኔ እናት መጨረሻ ሙተች ልብ ይሰብራል😢
@Rffd-x6m
@Rffd-x6m 8 ай бұрын
አቶ ታዬ ከነባለቤትህ ክብር ምስጋና ይገባሀል ኢዲዲያ እንኩዋንም ደሳለህ እናትህ አንተን የመስለ በመውለዱዋ አልሞተችም ባንተ ተጠርታለች ተፅናና ብትኖር መልካም ቢሆንም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እንኩዋንም እባትህን አገኘህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
@tigimare2060
@tigimare2060 Жыл бұрын
አቶ ዮናታን እንኳን ደስ ያለህ ፣አፌን ከፍቼ ነዉ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩህ፣ወሬህ እጅግ ይጣፍጣል።
@rahaelyhdego6076
@rahaelyhdego6076 Жыл бұрын
የናታን ያክስቴ ልጅ እንኳን ደስ አለሕ ዮኒ ሐወይ አስመራ አድርሰው ብዙ እሕቶች አለን
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉raheley ewedishalehu ❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ትክክልኛ ፍቅር ብዙ መሰዋትነት ከፍለሀል ልጅህን ሰላገኝህ እንኳን ደሰ ያለህ ልጅህም ሰነምግባር ያደገ ነው ያልጠፋ ልጅ ሰላገኘህ ተመሰገን በል
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ሰው ነው እግዚአብሔርልፍትህን አይቶ ልጅህን አገናኘህ የመልካምነትህ ዉጤት እሶን ብታጣ ልጃቹን አግኝተሀል ተመስገን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
ዋው የፍቅ ድርሰ መፀሀፍ የማነብ የመሰለኝ ልዩ አባት ያለፈውን ከልቡ አስቀምጦ የሚተርክ እሁን ላለበት ህይወት አመስጋኝ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ይባርካት ቀሪውን ዘመንህ ከልጅህ ከቤተሰብህ በሰላም በደስታ የምታሳልፍበት ይሁንልህ 🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏👉💚💛❤️🙏
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ይሄ ሁሉ የጋሽ ታየ ስራ ነው በህይወቱ ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠመው_
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
እደዜህ አይነት ሰው የሚገም አባት ሌላ ሰው ቢሆን በሆላ ያገባት ሚስቱ አጠገብ ሆኖ ያለውን ነገር የልጁን እናት እደሚወዳት እፈልጋለሁም የሚል የለም እድሜ ጤና ይስጥህ እንኮን ደስ አለህ
@zemzem9136
@zemzem9136 Жыл бұрын
አቶ ታየ አላሀ እድሜና ጤና ይስጦት ።በጣም ደስ ይላል ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤ ሚዲያ ለመልካም ነገረ መጠቀም እንዲነው የሚያስደስተው
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
🎉❤
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እልልል እሰይ እ/ር ይመስገን። መልካም አባት። እንኳን ደስ አላችሁ። አቶ ታዬ፤ አንተን እ/ር ለዚህ ሁሉ ደስታ ምክንያት አደረገህ። ። ከነቤተሰቦችህ ቀሪ ዘመንህን ብርክ ያድርግልህ። 💚💛❤️
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላችሁ ❤
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ልጃችሁን የምትከዱ አባቶች ከዚህ መልካም ሰው ተማሩ
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ቁምነገረኛ ሰው አለ ፍቅሩን ዘመንና ጊዜ የማይለውጠው እግዚአብሔርም የልቡን መሻት አይቶ እስዋን ቢያጣትም ከሚያፈቅራት ሚስቱ የወለደውን ልጁን አገናኘው ያን ደግ ሰው ምክንያት አድርጎ አንች ጋር በመቅረባቸው።
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
የተባረከ አባት ነህ እንኳን ደስ አለህ እድሜህን ሁሉ አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ አባት በሚከዳበት አገር እንዲህ አይነት ዘሩን የማይጥል ይሄን ያህል ድካም ልጁን ለማግኘት የሚያደርግ አባት መኖሩ ይገርማል
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Ewnet new
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
በጣም
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 Жыл бұрын
የሆነ ተከታታይ ፊልም ነው የሚመስለው አባትየው ፍቅሩን አገላለጽ ደስ ሲል
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው Жыл бұрын
እንኳ ሓጊስኩም ኩቡራት ስድራ ሕጅውን ሙሉ ሓጎስ ይግበረልኩ እግዛብሔር።
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
በእውነት ይለያል የእግዚአብሔር ስራ አባትየው ንግግሩ ጣፍጭ ነው የፍቅር ሰው ነው እድለኛ ነህ ይዲዲያ ብዙ ፈተና አሳልፎ አንተም ብዙ ፈተና አሳልፈህ በመጨረሻም በምክንያት ተገናኛችሁ አይለያችሁ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ታዬ እግዛብሔር ይሰጠው አባትየው በጣም ያሳዝናል እድለኛ ነው መጨረሻው ሰላማረ ደሰ ብሎኛል እንኳን ልጅህን አገኘህው ታሪካቹ ይገርማል
@danielzaid3870
@danielzaid3870 Жыл бұрын
What a story? I couldn't believe such an amazing dad, he try every angle to find his son. God Bless you and your son. Rest in peace Birtukan. Messiyee with ur crew we are proud of you, you are doing a great job. Keep it up. God bless you
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ለፍቅር የተከፈለ ፈጣሪ ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ካልሞተ ይገናኛል አላህ ከፈቀደ 🥰🥰🥰🥰
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb Жыл бұрын
መሲ አንችራሰሸ በጣም አሳዘንሸኝ ከሰንቱጋር ተጨንቀሸ ትችይዋለሸ እነሱም በጣም ያሳዝናሉ ሕይወት እንዲናት
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
❤🎉
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደሰ ሲል አባት ልጅ አቤት ይመስገን አምላኬ ዓይች ቅን መልካም ሰው መሰዬ ደሳታ አብሳሪ የሕዝብ ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤️🙏🙏
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ጀግና አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@sarabedaso
@sarabedaso Жыл бұрын
ታዬ ዮዲት በቅንነት ስለተነሳቹ ነገሮች እንዲ በሚያምር መንገድ ተሳካ ለ 1 ቤተስብ ደስታ ምክኒያት ናቹ መድሃኒያልም ቤታቹን በደስታ ይሙላ አባትየውም እንኳን ደስ አለክ
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
የአቶ ታዬ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረክ ምን አይነት እድል ነዉ የዘመናት ጥያቄ መልስ መሆን። ይቺስ እናት ምን አይነት ቅን ሰዉ ነበረች በሞቷ እንኳን በሰዉ ልብ በመልካምነቷ ያልተረሳች😢። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@workiyemekonen9902
@workiyemekonen9902 Жыл бұрын
0😅😅
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ ምን አይነት መልካም ሰው ብትሆን ነው ምን ያደርጋል መልካም ሰወች በዚህ ምድር ላይ አይበረክትም በጣም ያማል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ሰው አንደበተ እርቱ አባት።እሰይ እሰይ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም በህይወት አገናኛችሁ።ውይይ ንግግሩ ሁላ አስለቀሰኝ ከምር።ምርጥ አባት😢😢😢😢
@saramarr3134
@saramarr3134 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ እንዲሁም ይህንን ለማሳካት ጥረት ያደረጋችሁ በሙሉ ። I’m so happy for you guys 😊😊
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Жыл бұрын
ፎቶ አንድም ማልቀሻ አንድም ማስታወሻ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ እኛ ሙስሊሞች ፎቶ መነሳት ሀራም ነዉ ይባላል ግን ስተት ነዉ ለዚህ ጊዜ ይጠቅማል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢በተለይ ለተጠፋፉት ምስክር ነው በተለይ የኛ ሀገር ድሮ ዘረኝነት የለ የፈለጉትን ነበረ የሚገቡ😢😢ስለዚህ ግድ የቤተሰብ ፎቶ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
እኔ ግን በልጁ ቦታ የሆንኩ ያክል ደስ ያለኝ ተመስገን አማኑኤል🙏🙏🙏
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አምን፤አቦ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
የይዲድያ እናት አልሞተችም በአምላኳ ዘንድ ህያው ሆና አለች ይዲድያ እናትህ የእግዚአብሔር ልጅ ነች ነፍሷ በአደደ ገነት አለች ጌታ ሲገለጥ አብራ ትገለጣለች መልካምነቷ ደግሞ ለአንተም ተርፏል እህታችን የተባረከች ናት
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
በጣም የምትደንቅ እናት በምድር እያለች አደራ የሰጠችው አምላኳ በእርሱ እቅፍም ሆና በምድር ሆና የለመነችዉን የልጇን ፀሎት መለሰና ልጇን አሰበዉ። እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስደትን የሚያቅ ያቀዋል የሰዉየዉ መከራተት እድለኘነህ በማታም ቢሆንም አግተሀዋል ❤❤❤
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
በህይዎቴ ያስደሰተኝ እናቱን አጥቶ አባቱ ስላገኘ በጣም ነዉ የተደሰትኩት በሳምት ዉስጥ ሁሉም ሲሳካ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በርሱ ሆነ❤
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
እንዴት የተባረከ አባት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ዋው 🙏🏽❤️
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Betam enji
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ታምር ነው የእግዚአብሔር ስራ በጊዜው ሁሉም ይሆናል አቶ ዬናታን ጥሩ ሰው ነህ ለማግኘት ብዙ ዋጋ ከፍለሀል ፍጣሪ ባላሰብከው መንገድና ጊዜ ይህን የመሰለ ልጅህን አገናኘህ ሰለሞንም / የዲዲያ በጣም ያሳዝናል ምንም ቤተሰብ ሳይኖረው ያሳለፍው ጊዜ😢 ፍጣሪ ካሰው በጊዜው
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለፍቅር የከፈለው መስዋእትነት በጣም ብዙ ነው ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር ተገናኘህ እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ እንዲሁም የዮናታን ሙሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
መገናኘታቸዉ በጣም ደስ ይላል ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ፈጣሪ ሲክስ እንዲህ ነዉ ለዪዲዲያ በጣም ደስ ብሎኛል አባቱ አያቶቹ ወንድሞቹ ፈላጊ ቤተሰቦቹ ሁሉም በህይወት ተገናኙ የሰዉ ኀብታም አደረገዉ በአንዴ ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ ምን ይሳነዋል ለእሱ!!የብርቱካን ታሪክ ግን በጣም ያሳዝናል ስለእዉነት ሳስባት እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ይቺን መሳይ ልጅ ወይ ከኢትዮጵያ አልሆነች ወይ ከኤርትራ ፍፃሜዋ ባህር ላይ ተጠናቀቀ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት!!
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
​@@Bt-Y2XLOበጣም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ብርቱካን ግን አንጀት ትበላለች ስደት ክፉ😭😭💔💔💔
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ለሁሉም ጌዜናቀን አለው በእውነት ደስ ሲል ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ ያኑሩችሁ
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
❤🎉
@Maria-cx3il
@Maria-cx3il Жыл бұрын
ብጣም ደስ የሚል አባት ዕድሜና ጥና ይስጥህ እንካን ደስ አላቹ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@fikirteashine4410
@fikirteashine4410 Жыл бұрын
ትልቅ አስተዋይ አባት ነህ። ፍቅር ያለበት ፈጣሪ አለ። ፈጣሪ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ።
@ali.a1305
@ali.a1305 Жыл бұрын
Sir you are the best example of all the wonderful Fathers in the world! I personally salute you 🫡 I wish you and your son all the happiness in the world ❤
@tesdaltesfaye6335
@tesdaltesfaye6335 Жыл бұрын
የሚገርም መልካም ሰው ምነው እሷም ብትኖር እንዴት ጥሩ ነበር ግን እንኳን ደስ አላችሁ
@bettybetty303
@bettybetty303 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ዋጋ የከፈለ መልካም ሠው አቶ ታዬ ከነባለቤቱ እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት ፤ በጣም መልካም አባት ነው እንኳን ደስ ያለህ።
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
የኔ አባት አንደበተ ርቱዕ እንኳን እግዚአብሄር መጨረሻዉን መልካም አደረገልህ በእውነት እየጨነቀኝ እያዘንኩ ነበር የምሰማዉ አምላክህ ጠቅልሎ ከፍሎሀል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተዬ እንዲህም ያለ አለ በለሆስስ በዕዉቀት ቃል ወንጌልን የምትሰብክ እስኪመስልኝ ዕውነትን በተግባር ያሳየህ ድንቅ አባት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤ቤተሰቡ ዕንዴት ዕድለኞች ናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ መልካም የአብሮነት ጊዜ
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
ይሄ መፀሀፍ ቢፃፍ ልብወለድ ይወጣዋል የሚገርም ታሪክ ነው ❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
እኔም ይህን ሳስብ ነበር ፍቅር እስከ መቃብርን ይመስላል።
@blenlema2437
@blenlema2437 Жыл бұрын
እውነት ነው
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚገርም ታሪክ ይሄ ሁላ መልካምነት ነው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ❤🙏🙏🙏
@samiirahsamirrah2473
@samiirahsamirrah2473 Жыл бұрын
ከመጀመሬዉ እስከመጨረሻዉ በለቅሶ ጨረስሑት😪😪😪😪😪😪😪😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እኳን ዴስ አላቺሑ አባትና ልጂ እናቱንም ፈጣሪ ነፍሷን ባፀዴ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉
@hideatg6312
@hideatg6312 Жыл бұрын
Wow What a Gentleman a lot of respect for this father
@ephrembelay9350
@ephrembelay9350 Жыл бұрын
የወጣትነት እውነተኛ ፍቅር ምንነት ፣መስዋትነት እንዲሁም የአባትነት ትርጉም በአካል በስጋ ተገልፆ ዛሬ አየሁ!!! 😘😘😘
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
ታዮሌ እንኩዋን ደስ ያለህ ጥረትህን እንቆቅልሽ የፈታልህ አምላክ ይባረክ ልጆችህ ብሩክ ይሁኑልህ 💚💚💚🙏🙏🙏
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ በተመስጦ ሳዳምጥ ስራዬን ሁል ዘነጋሁት
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
አቶ ዮናታንን ሳይ እንዲህም ያለ ፍቅር እንዲህም ያለ አባትነት እንዲህ ያለ እርህራሄ አለ አስብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳንም ደስ አለህ የምትመኘውን እንድታደርግ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቦችህ🙏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የብርቱካን ታሪክ በእንባ ነው የጨረስኩት ምን አለ አንድ ጊዜ ቀና ብለሽ ብታያቸው 😢 እኔ አፈር ልብላ 😢 ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በሰው ላይ አድሮ ነው ጋሽ ታዬ የዋህ ደግ ሰው ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ። መሲዬ የኔ ቅን ሰው ዘርሽ ይለምልም ❤ ኤዲዲያ (ሰለሞን ) ያደገበት ማህበረሰብ የጎጃም አማራ ወግ አጥባቂ ባህል እሴት ሐይማኖት ያለው የታደለ ህዝብ ነው ለመበላሻት ለመጥፋት ከባድ ነው እድለኛ ነው።
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
ሠላማዊት እኔን አፈፈር ይብላኝ ብለሽ እኔንም አስለቀሽኝ እሕቴ.😭😭😭😭 ክፉ አይንካሽ የምንሰማው ታሪክ እጅግ ይገርማል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ኢትዮጰያ ውያን ያላሰብነው እየገጠመን ነው እንጂ መተዛዘናችንን በኮሜንት የሚፃፈፈውን አያለሁ ለማንኛውም ይሄን ን ላደረገ. እግዜአቤሔር ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏 በጨለማ ውሰጥ ብርሐንን የምታሳየን የአለም ንጉ ሥ ከድንግል ያገኘን ህ ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ፫ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
@@asterasamenew9236 የኔ እህትዋ ውድድድ💕💖
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
በአባት ደስታ እኔም ተሰቱኩኝ እንካን ደስ አለክ አባት መስ አላህ ይስጥሽ በእዉነት እንዲ አይነት ቁምነገር መስራትሽ በጣም ደስ ኘዉ የምለዉ❤
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
ስለ ራሤ አለቀስኩ😭😭😭ሁለት ልጆች የወለድኩለት የልጆቸ አባት ልጆቹን እንደ ጠላት ነው የሚያሳድዳቸው 😭😭 ወንድ ሁሉ አውሬ ነው የሚመስለኝ ለካ እንዲህ አይነት አባትም አለ ኡፍፍ እግዚአብሔር ከነ ባለቤትህ ይባርካችሁ
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Жыл бұрын
Ebkshen lelegoches abete lakelete Yesemawe yezhene mlkame abete Feker ❤
@betishatube4991
@betishatube4991 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በተቻለሽ አቅም ግን ስለ አባታቸው ክፉ አትናገሪ ነገ ዞረው ይገናኛሉ
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባት ሥለተገኘ ደሥ ብሎኛል ሊዲዬ እንኳን ደሥ አለክ ወንዱሜ🙏❤😍❤🙏
@muluwerkbegashaw336
@muluwerkbegashaw336 Жыл бұрын
ያሳዝናህል ኢትዮና ኤርትራ ህዝቦች ህይወታች በመንከራተት የሚኖር አይ ሰደት😢። የጦርነት መጨረሻው ዬሄው ነው በየባህሩ 😢 ነብስ ይማር ። መሲ አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ የሁሉን መከራ ማዳመጥ ከባድ ነው ። በቃ ይበለን ጌታ 🙏🙏🙏የአፍረካ ቀንድ ህዝቦችን🥺 🙏🙏🙏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
መስዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለቤተሰቦችሽ እና ለመላው ለኢንፎ ሚዲያ አባላት በሙሉ ልጁ ሲገኝ የእናቱ ሞት በጣም አስለቅሶኝ ነበር፡፡ አሁን አባቱ በመገኘቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን፡ተመስገን፡ ተመስገን አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ ለአማኑኤል የሚሣነው ነገር የለም፡፡
@medinaali274
@medinaali274 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ፍለጋውን መጀመሪያ ይስበው ወንድም ጌታ ይባርክህ በአንተ እግዛብሄር ተጠቅሞ ስላሳሰበህ መልካም ነገር አስበህ ተነስተህ ዛሬ አባትናልጅ ከብዙ ጊዜ ፍለጋ በሃላ ለዚህ ስለደረሱ እጅግ አድርጌ ጌታዬን አመስግናለሁ አባትም ልፉትህ ወድቆ አልቀረም ባለቤትህ ብታልፍም ልጅህን ስላገኝህ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ መሲዬ አመለሽጋ ጌታ ዘመንሽን ትዳርሽን ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
ኤርትራወች የፍቅር ሰወች ናቸዉ ልጃቸዉንም አይከዱም
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው Жыл бұрын
ልክ ልብ ወለድ ትረካ ይሚመስል ታሪክ እንደገናም እዚ ታሪክ ላይ ያሉ ስዎች በሙሉ ቅኖች ፥አስትዋዮች ፥የቀን ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁሉም ትፈላላጊዎች ዋው ብያለው።ተባረኩ።
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እኔ እስካሁን እንደዚህ አይነት ታሪክ እንዲህ አይነት ፍቅር እንዲህ አይነት የልብ ቀናነት ትህትናና ንፁህ ልቦች ያየሁበት ታሪክ አይቼ አላቅም እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው እንዴትስ ልቧ ንፁ ቢሆን እንዴት አይነት ስነምግባር ቢኖራት ነው በዚህ ዓይነት መልኩ ሰዎች ልብ ውስጥ የቀረችው አባትየው ደሞ የሚገርም እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችሁንም ተባረኩ መሲዬ አንቺም ተባረኪ፡፡
@azitube4198
@azitube4198 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው ጋሽ ታዬ በልቦት የሞላን የእግዚአብሔርን ድምፀ ሰምተው በመታዘዝ ወደ አደባባይ በማውጣት ልጅን ህይወት እንዲቀየር ምክንያት በመሆን ፀጋ ይብዛልህ❤
@wedogerieyonathan6674
@wedogerieyonathan6674 Жыл бұрын
Thank you ❤🎉
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😢😢😢የኔ አባት. የምትወዳትን. ሚስትህን. ብታጣም. ውድ ልጂህን ስላገኘክ. ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው😢😢❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም ሰለሞን እንኳን ደሰ አለህ በአንዱ ሀዘን ቢሆን በአንዱ ደሰታ አለ ሰለዚህ ከአባትህ ጋር ሰለተገናኘህ በጣም ደሰ የሚል የእግዚአብሔር ታምር ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም ወንድም እንኳን ደሰ አለህ ከልጅህ ጋር ሰለተገናኘህ በጣም ትልቅ ደሰታ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለውም ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ አሜን
@SamryMohammed-ym4sz
@SamryMohammed-ym4sz Жыл бұрын
እኮን ደስ አለህ ማሻአላ እደለኛ ነህ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ ተመስገን ሰዉ ካልሞተ ይገናኛል ማለት እዉነት ነዉ በመጀመሪያ ጋሽ ታየ እግዛቤር ዘራቹህን ያብዛ
@edenberhane6797
@edenberhane6797 Жыл бұрын
እውነት የተባረክ አባት ነህ እንኩን እግዚአብሔር እረዳህ እግዚአብሔር ክብሮን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
በእውነት ፊልም የሆነ እውነተኛ ታሪክክ በእውነት ደስ የሚል አባት ኢዲዲያ እንኳን ደስ አለህ በእውነት ቀሪ ዘመንህ ካባትህ ጋር ያማረ እንደሚሆን ከአባትህ ፍቅር መናገር ይቻላል እግዚአብሔር ክሶሀል ብል አልተሳሳትኩን
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳን ተገኛቹህ ❤
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН