ትዳሬን አስፈርሶኛል || ፅንሴንም አስወርዶኛል || ኪዳነ ምህረት ግን አዳነችኝ || እንተንፍስ #16

  Рет қаралды 52,798

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 ай бұрын

ከብዙ ወንዶች ያስተኛት ምን ነበር? ትዳሯን አስፈርሷታል::በአእምሮዋ ትሎች ይጮሁም ነበር::በልጅነቷም ተደፍራለች::በአጎቷ::ራሷንም ለማጥፋት ሞክራለች::ቤተሰቦቿ በባዕድ አምልኮ ውስጥ አሰጨንቀው አሳድገዋት ህይወቷ ተመስቃቅሎ ነበር::አሁን ግን ነፃ ወጥታለች::ኪዳነ ምህረት አገዘችኝ::ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ አወጣኝ ትላለች::እንዴትሙሉ ቪዲዮውን ተከታተሉ::

Пікірлер: 154
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
ታድለሽ እመቤቴ ጎበኘችሽ ከስራትሽም አወጣችሽ ለሁላችንም ደርሳ ትጎብኘን ቅድስት ድግል አማርያ ማኔ የድግል ወዳጅ ተባረክ
@habesharlReact111
@habesharlReact111 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የጌታችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም ትመስገን❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen
@hcjth1747
@hcjth1747 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@alami5787
@alami5787 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 2 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuእኔ ራሱ በግል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ከልጂነት እስከውቀት ያሳለፍኳቸውን አወራህ ነበር ምን አልባትን አሁን ላይ ካለሁበት ከሰዎች ጋር ጥላቻ እና መራቅ ብዙ እማውራው ነበረኝ😢😢
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
አሜን፫ አዛኝቷ
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 2 ай бұрын
የምገርም ታረክ ነው የሰውልጅ ወጣ ወረድ የህይወት ፈተነ እጅግ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንካን ደረሰልሸ እህቴ ወንድማችን ትልቅ ሰራ እየሰራክ ነው ተባርክ ከዚህ በላይ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን 👍👍🙏🙏🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
@KingAb-se7em
@KingAb-se7em 2 ай бұрын
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
ማን ያዝዘዋል እባክህ ስልክህን ስጠኝ በምን ላክኝህ በጣም እፈልግሀለሁ እባክህ እርዳኝ😢​@@manyazewaleshetu
@Beteymak
@Beteymak 23 күн бұрын
ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤
@user-lw7mm1rl7f
@user-lw7mm1rl7f 2 ай бұрын
የራስን ሂወት በግልፅ ማዉራትሽ ቅንነትሽ ያመለክታል ቅድስት ማሪያም ትባርክሽ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪልን!
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 2 ай бұрын
እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ሰላም አድርጊልን 🙏ልጅቷ ደሞ ቆንጅዬ እርግት ያለች በርቺ እመቤቴ ከዛ ቆሻሻ ህይወት እንዳወጣችሽ እስከመጨረሻው ካአንቺ ጋር ትሁን 🙏
@user-ei6eu1nl7p
@user-ei6eu1nl7p 2 ай бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር አግዚያብሄር ይመስገን አመብርሃን የጌታየ አናት ሰላንቺ ምን ተወርቶ ያልቃል ፍቅርሽ ልዩ ነዉ በተለይ ለኛ ለስደተኞች ቸእዉነት አንዴት ቅርባቺን እንደሆንሽ ቦቺ ዉድ እህታቺን እንካን ደረሰቺልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ለአንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን እናመሰግናለን
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen
@temaethiotube8037
@temaethiotube8037 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 2 ай бұрын
ማኔ በጣም የሚገርም ሰራ እየሰራክ ነው ተባረክ እወድሃለው አገሬ ሰገባ እመጣለው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 2 ай бұрын
አይ እኔም ያመኛል ባሌን በትንሽ ነገር መጨቃጨቅ ነው ስራዬ 😢 ፈጣሪ ሆይ ድረስልኝ እመቤቴ ጎብኝኝ🙏
@daneldanel114
@daneldanel114 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ! እንደናነተ አይነት አርአያ የሚሆን ትውልድ በመገኘቱ ፈጣሪ ሲጠቀምባችሁ የዝች ልጅ ህይወት አንዱ ማሳያ ነው በርታ ወንድሜ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 2 ай бұрын
እመብርሀን ለሷ የደርሽላት ለኔም ድርሽልኝ እመብርሀን ላችየሚሳንሽ የለምና እርጅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 2 ай бұрын
አሁንም እህትአለሜ እመብርሀን ትርዳሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ ውድ❤❤ ማኔ እኔም ላገኝህ እፈልጋለሁ ማርያምን
@Girmawit867
@Girmawit867 2 ай бұрын
ማኔ ባገኝህ ምንኛ እድለኛ ነበርኩ😢 የኔ እህት የረዳሽ እግዚኣብሔር ይመስገን ማኔ ተባረክልን የኔ ወንድም❤❤
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 2 ай бұрын
ሰዎኮ ምንአይነት ፍጡርነዉ ስንት ሸክም ተሸክሞነዉ የሚኖርዉ 😢 እደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ማማረሬን እተዋለሁ ለካእኔ የማማርዉ በቁሳቁስነዉ ሰዉእደዚህም ሆኖ ይኖራል ለካ ጌታሆይ ይቅርበለኝ😢😢 እህቴ ያለፈዉን ህወትሽን እምትረሽበት መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር በቀሪዉ ዘመንሽ ያድልሽ አይዞሽ❤❤❤😢
@meseretworku1054
@meseretworku1054 2 ай бұрын
እመ አምላክን ይዞ ለቅሶ የለም እኮ እንካን እግዚአብሔር እረዳሽ!!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 ай бұрын
ማኔ የእኛ ብርቱ ወድማችን በርታልን አለባበስህ በቃ ወዳወድ አለባበስ ነው ደስ ይላል ግን መዕተብህን ከውጭ አድርገው ምክንያቱም መዕተባችን ውበታችን ስለሆነ😍😍😍😍
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 2 ай бұрын
😢😢😢እኔ ብቻ መስሎኝ ነበረ የተፈንኩት ብቻ ከባድ ነው ውስጧ ተሰብሯል እንደኔ ቶሎ እንባ ነው የሚቀድማት😢😢
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 ай бұрын
ማኔ ለኔ ለውጤ ነህ ከመጥፎ ነገር አውጥተኸኛል ከፍ ከፍ በልልን❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 2 ай бұрын
እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም አንችን የያዘ ማን ወድቆ አይወድቅም ክብር መስጋና የጸጋ ሰግደት ይገባሻል እናቴ እመቤቴ 🙏❤❤❤ የስደት መጽናኛየ ስደት በቃሽ በይኝ ለሀገሬ አብቂኝ 🙏🇨🇬
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንቺ የደረሰች እማምላክ ወላዲት አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ማኔ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሃገሬ ሰገባ እመጣብሃለሁ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው! ማኔ ወድማችን በርታልን እንወድሀለን ❤❤❤
@hermelaendle
@hermelaendle 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በቸርነት በምህረት ስለሚጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ እግዚአብሔር ሁሌ ይባርክህ እማምላክ በምልጃዋ አትለይህ
@user-by7iq3sp1j
@user-by7iq3sp1j 2 ай бұрын
ማኔ በጣም ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰው አንዱ ነህ!!! በርታ አንድ ቀን እንገናኛለን!!!!!!!
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ... እግዚአብሔር ሁላችንንምይረዳናል! ማኔም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ😊
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ እመቤቴ ማርያም ክብር ላንች ይሆን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
ማኔ ዎንድማቺን ፈጣሪ ፀጋውን ይስጥህ በጭነቀ ኝ ግዜ ሬ ድዬ ላይ አንተን እየሰማሁ ነበር ያሳለፍኩት በርታ ተባረክ 🙏🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
እመብርሃን እናቴ አዛኝቷ ለሁላችንም ትደርስልን😢
@habesharlReact111
@habesharlReact111 2 ай бұрын
ማንዬ ጥሩ ስራ ነዉ በርታ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 ай бұрын
ምገርም ታርክ ❤ የጌታዬ እናት ምልጃዋ ሀይል አለው እኔ ምስክር ነኝ😊❤
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 2 ай бұрын
እመቤቴ የምድርም የስማዮም እናቴ ናት ከልጅነት እስከ እውቀት ዘመኔ የቤተሰብ ፍቅር አላውቅም የልጇ ክርስቶስ ፍቅር ና ምህረት ነው የማውቀው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 ай бұрын
@@liethiopawit3584 እኔም እንደዛው ምልጃዋ አሁንም አይለየን ከልጇ ታማልደን💒❤️
@user-kv4ik6xh4g
@user-kv4ik6xh4g 2 ай бұрын
Tenegna Wend Lej Endetesetegn Biyye Setaganlech Temesgen!! Amnalhu Ewedatalehu!! Amen!!
@user-vw1lr8tv9q
@user-vw1lr8tv9q 2 ай бұрын
በእውነት ማን ያዘዋል ጥሩ ስራ ነው በረታ አንችንም እህቴ እማምላክ አትለይሽ እስከመጨረሻው
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
እውነት ነው መንፈስ ከለበት ሰው ጋር መተኛት ይተላለፍል👍👍👍👍👍👍👍👍
@jemo5716
@jemo5716 2 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክሕ። ለልጅቱ ጌታየ እየሡሥ እንኳን ይድ ረሥላት። ግን ማኔ ብዙ ግዜ የተደደፈሩ PTSD ከፍተኛ ነዉ ትራማዉ ዉይ አገር ቤት የምክር አገልግሎት ለልጆችና ለወጣቶች በነፃ ቢኖር።ለማንኛውም ጌታ ይባርክሕ አንተ ሥለተረዳሐት ትራማዉ ።ጭንቀቱ የተጨነቀችዉ የተደፈሩ ልጆች ከዉሥጧ እግዚአብሔር በማኔ እረድቶአታል አሑንም የሣይኮሎጅ አገልግሎት መቀጠል ።ማኔ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለሕ blessed
@user-bemin
@user-bemin 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ማናይዘዋል ጀግና ቅን ልጅ ናው ባለማህተቡ እህቴ አንችም እመቤቴ ትልቅ ቦታ ድርሺ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Kibret yestlign
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ኣላጅነት ኣይለይሽ ማርየ❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Des yilal! Mane edmena Tena yistihe Akebrihalehu Tebarek Egziabher hasabishin yimulalish ashenifeshal!
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 2 ай бұрын
ማኔየይ በጣም ነው እምወድህ ❤ በእግዚአብሔር ተስፍ አድርጋለው አንድ ቀን እንገናኛል ከስዑዲ ስመጣ🙏😔
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኮንም ዳንሺ
@Davidm127
@Davidm127 2 ай бұрын
ህይውቷ ፍልም ይወጣዋል በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 2 ай бұрын
ዉይ ላንች የደረሰች እመቤቴ ለኔም ትድረስልኝ ውስጤ ብዙ ችግር አለ ድንግህ ማሪያም ጭንቀቴነ አቅሊሊልኝ 🙏🙏🙏🙏
@kidstgebrie8170
@kidstgebrie8170 2 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@Deginetwelde
@Deginetwelde 2 ай бұрын
Tebark
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 2 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው ምወድህ በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@bereketendale8157
@bereketendale8157 2 ай бұрын
i like your hug you share real love 🙂
@Abi-qj9sg
@Abi-qj9sg 2 ай бұрын
ማኔ ኦላይን ስራ መጀመርህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ምመኝው ነገር ቢኖር መች ነው ኢትዮጵያ ገብቸ ከማኔ ሪት ሪት ምህደው ስል ነበር 😘
@TiruB
@TiruB 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ማኔ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ማስተዋልና ትህትናን ይስጠን 🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
አሜንአሜን! እርዳታውን ወደ እኛ ያኑር!!
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 2 ай бұрын
እኔ ከልጂቱ ታርክ ይልቅ የሰይጣንን ተንኮል ማንያዘዋል የተረዳበት መንገድ ነው 👌👌👌👌👌
@bekideresetube8178
@bekideresetube8178 2 ай бұрын
ኦኧራራራ ልጅቶን እያናገራት ያለው መጀመሪያ የራሶ የተዛባ ሀሳብ ነው ሁለተኛ ባእድ አምልኮ ሰይጣን መንፈስ ነው ። ሲቀጥል እርሶ ለ ማንያዘወል መልእክተኛ መሆኖ ከ ሀሳብ የመጣ እንጅ በፍጹም ከ ላይ ከ ሰማያት አይድለም። ችግራችን መጀመሪያ ለይ ነው በ ሀጥያት አደግን ከዛ ስንያዝ ስንቸገር እንጨነቃለን።
@noah22
@noah22 2 ай бұрын
ትክክል
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 2 ай бұрын
ሶፍት ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
I really appreciate you sharing your experience! I have the same problems!
@user-kv4ik6xh4g
@user-kv4ik6xh4g 2 ай бұрын
Amen!!
@winatube1212
@winatube1212 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን💗😘
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
ልጅ ናት በጣም ታሳዝናለች ፀበል አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 2 ай бұрын
oh mygod wthats going on god gives strength for you and good job bro
@yadelewabebaw
@yadelewabebaw 2 ай бұрын
ayzoshe eshe yalfal.
@user-nu5wu7sf7y
@user-nu5wu7sf7y 2 ай бұрын
Cheru medehanyalem bedemu hulem yeshefenehe manyazewal eshetu
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Amen amen Cheru medanialem yestlign
@MartaTesfay
@MartaTesfay 2 ай бұрын
Yene enat
@AbrhamBayu-jg1fe
@AbrhamBayu-jg1fe 2 ай бұрын
Be enatachin dingle Mariam sm! Mane, esua kawerachachew negeroch wst anid ngr asetewaliku. "Sebel lay setemeq anten nw yemetnegregn emebete lejen(Manen) likewalew esu yasetemrshal...eyalech yawerachwn ngegr sesema kene tarik gar anid yehone ngr endehone basetawesku seat me ayenoch eniba eyewerede nbr yesemahut.
@emutilahun1119
@emutilahun1119 2 ай бұрын
egziabher enkuan aterefesh emebete enkuan marechish
@YordanosF
@YordanosF 2 ай бұрын
አንዳንዴ የምናወራውን እናስተውል መንፈሳዊ ነገርን እንደኛ የማወቅ ጥግ መተርጎም የለብንም! ፈጣሪ በፍጡር መኖሩ አይገለፅም "ሰይጣን ከሌለ እግዚአብሔር የለም ማለት ነው" (ሎቱ ስብሐት) አይባልም! ተው ወንድማችን ይሄ የአፍ መንሸራተት ጥፋት እንዳያመጣ! ግድ የለም ይቅርብህ!
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 ай бұрын
ከስድብ የነፃ ምርጥ ምክር ተባረኪ
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 2 ай бұрын
We love you manyazewale keep going ❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Love you you! Bless up! Dear!
@mesaymulu4775
@mesaymulu4775 2 ай бұрын
Mane yesew nefs eyadank new, fetari bante lay adiro teamir eyesera endehone beayne ayichyalehu misikir negn. Eg/r tsegawun abzito yistih kezih belay bizu nefsatin yemitadinibetin hayl yistih. Lemitadergew hulu enameseginalen!
@AmsaleGetahun
@AmsaleGetahun 2 ай бұрын
Emebrhan ahunim titebikish❤❤❤
@helenabayneh8319
@helenabayneh8319 2 ай бұрын
Mane sewe akebari betam yemegerme program newe bezihu ketel
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
እግዚኦ ስንት ጕድአለ የኔ በተሠብ ደግሞ እደዚህያለ ጉድአያዉቁም ይደረጋል እሠዉጋር ሒድ ሲሉዋቸዉ ሠዉሲታመምእኳ አያቴይቆጣል ማንምአያነሳም እደዚያያለነገር
@tigistshiferaw86
@tigistshiferaw86 2 ай бұрын
Lunch yederesach embeta lagam tedereselen mana tebarek
@Messiadwa
@Messiadwa 2 ай бұрын
Temesgen fetari emebrhan smsh genana adagn new mahdere moloket 🙏🙏🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 2 ай бұрын
❤❤❤
@SenaitJaleta
@SenaitJaleta 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍ በጣም ልብ ይሰብራ
@etsegenetayalew4429
@etsegenetayalew4429 2 ай бұрын
እረ ተው ሰዎች የምናወራወን እንወቅ እረ በእምነት አትቀልዱ ስንት ቢከፈልሽ ነው እንዲህ የምትዘባረቂው ወይ ጉድ ገዳም ስንት አመት እየኖሩ እግዚአብሔርን መልስ እየጠበቁ በቤቱ የፀኑት እንዳንቺ አላወሩ እረ ወገን እንተሳሰብ
@shewanhager4940
@shewanhager4940 2 ай бұрын
ክፉ( ነጌቲቭ ) እይታሽን በፀበል አልያም በምታምኚው እምነት ወይም በህክምና ታከሚው . ታሪኩን አለማመን መብትሺ ነው 😅
@user-ov9ov2zn6v
@user-ov9ov2zn6v 2 ай бұрын
እግዚያብሄር እኮ ሰዉን እንዴት እንደሚያናግር አታዉቂም በአንድ ቀንም ያናግራል
@adibarubetew7274
@adibarubetew7274 2 ай бұрын
አይባልም ወዳጀ የታያትን ትናገር ካልታያትም እራሱአ ትጠየቅበት ስለዚህ ዝብለን እናዳምጥ እኩአን ወደራስሽ ተመለሽ ነው እሚባለው እሚፈሰው እባዋ እኩአን አይታይህም
@etsegenetayalew4429
@etsegenetayalew4429 2 ай бұрын
@@shewanhager4940 እይዞህ ገለቴ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ን ትቶ ሰው መደገፍ የጀመረ ሰንበት ብላችኃል እና እንደ ትውልድ ቆም ብልህ አስብ ይሄ ታሪክ ከእውነት የራቀ መሆኑ እንዴት የመኖሪያ ግቢ ያቃጥላን ቤተክርስቲያን ነው ካፌው ነው ወይስ መንፈስ ቅዱስ አለ ቢያንስ ለመቀራረብ ይሞክር
@etsegenetayalew4429
@etsegenetayalew4429 2 ай бұрын
​@@adibarubetew7274 😂😂😂😂 አነቃቂ ለምሚባሉት እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስ
@Abi-qj9sg
@Abi-qj9sg 2 ай бұрын
ይገርማል የዝች ልጅ ህይውት ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር እዳች ይገይረኝ ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Tigy-dg2jv
@Tigy-dg2jv 2 ай бұрын
😢😮😢
@user-dl9wo5xy4c
@user-dl9wo5xy4c 2 ай бұрын
Jegina.endhi new menekat
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
የት ነዉ የእመቤታችን ፀበል??
@user-fj5zd3fk8r
@user-fj5zd3fk8r 2 ай бұрын
ማንዬጥሩሰራነውበርታ❤❤❤❤
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 2 ай бұрын
መጨረስ አልቻልኩም😢
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Ай бұрын
እና ቀሚስ ለምን አለበሸም ማዳኑን አምናለው ጆራየ እኔም ይጮህብኛ
@mestawetirenna3221
@mestawetirenna3221 2 ай бұрын
it's true but all of us we have to pray everyday to protect this evil .
@selammhert7429
@selammhert7429 2 ай бұрын
Yana Enate Emabata Kedana Meherete Lanechi Men Yesaneshale Ahunem Eswa Charesa Temareshe Wandema Baretalene Ewente Ehan yehane Comente Sesefe Enebaya Eyawarada Nawe Yana Wanedeme Baretalen Kedaneya Teredahe
@GetaalemFante
@GetaalemFante 21 күн бұрын
Ymad. Egzabhr new ehta
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ማኔ ብዙ ታሪክ አለ አድራሻክን pls
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 2 ай бұрын
የዛሬዉስ ማኔ አይመችም😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 ай бұрын
ማኔ ጀግ ናው ስመአብ የሚገርም ነው እኔም ቀና ብየ አላይም ታየሁ ያቃጥለኛል
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻል! ሁሌም መፍትሄ አለ!! ወደ እርሱ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው! ፍቅሩ ያክምሻል!
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 ай бұрын
@@manyazewaleshetu እሺ ወድም አለም ተስፍ አለኚ
@tsitube5713
@tsitube5713 2 ай бұрын
Ehud sint sat new
@ertselam
@ertselam 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ኧረ እኔስ ጭቅት ናፍቆት ጉጉት የሆነኝ የእምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ነው😢 ጌታ ሆይ ሰላሟን መልስልን🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
አሜን አሜን! ከሀጥያታችን ብንመለስ:: ወደ አምላካችን ብንቀርብ::የአገራችንን ህዝብ እና ራሷ አገራችንን ብንወደ::እርስ በራሳችን ይቅር ብንባባል::እውቀት እና መረዳታችንን ብናሳድግ የቀደመ ሰላሟ መመለሱ አይቀርም::
@ertselam
@ertselam 2 ай бұрын
100%
@user-qi6ox8zz7h
@user-qi6ox8zz7h 2 ай бұрын
ወዴት ወዴት ማኔ ጉዞ ወደ ነብይነት አይመስልም?
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 2 ай бұрын
ፈጣሪዪመስገንማንየሁሌምስለምታቀርብልንእግዶችእናመሰግናለንብዙተምሬአለሁ❤❤🙏
@user-io8dy9mt9p
@user-io8dy9mt9p 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እኮ እኔን እናጥፋ በሎ ነዉ የሚጮኸው በጣም ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ያድናል
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 2 ай бұрын
ገንዘብ እየሰጦቸው ነው ሰዎ እንደዚህ የሚያወሩት የሚወራው ሁሉ ግራ አጋባን እኮ
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የማስበው 🤔
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 2 ай бұрын
ካልጣመህ ውልቅ
@etsegenetayalew4429
@etsegenetayalew4429 2 ай бұрын
​@@user-vc4id5yp4e እ😅😅😅 እሺ እነ ገለቴ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 2 ай бұрын
@@etsegenetayalew4429 ኧረ ወደዛ ገልቱ እኔ የጣይቱ ዘር ነኝ
@user-jl2et8zx3w
@user-jl2et8zx3w 2 ай бұрын
ክክክክክ ምድረ ምቀኛ 😊
@AbrhamBayu-jg1fe
@AbrhamBayu-jg1fe 2 ай бұрын
Awo mane,ante dingle Mariam Nat yelakechih Be kirstos emelalehu ante dingle Mariam Nat lejochen adinelegn bla yelakechih Yene hiwot yeqeyerechew dingle Mariam Nat, anten likalegn nw. Yasalefkutn mulu tarik bnegreh mn yahel ye dingle Mariam lej endehonek treda nbr. hed...ahunm yedengle mariamn tezazuan fesem. Lejochuan endetadinlat eyetebeqecheh nw. Beteh dengle mariamn ke lijua gar yalewn msl aseqemtina ke enqelif seteneqa Yanin msl ey. Kezeh msl belay yetegnawm msl lianeqaqah ayechelem. Yed lejochuan adinlat Egna lejochua slante ye birihan menged behednbet Hulu enmesekralen Hed Mane,, bzu wede birhan endeteqeyerachew be gugut yemenafquh chilemawoch alu...hed Mane
@vgdhhx2127
@vgdhhx2127 2 ай бұрын
😂
@vgdhhx2127
@vgdhhx2127 2 ай бұрын
ዉሸት
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 ай бұрын
ከልጅቷ ታሪክ እንደተረዳሁን እርኩስ መንፈስ ነው በሒወቷ ሲጫወት የኖረው አንተ ጋር የወሰደችው ስልጠና እንዴት ልትፈታ ትችላለች በመንፈሳዊ አቋምሽ ቀጥይ እህቴ የርኩስ ፈመንፈስ መስበሪያ መሳሪያው ፀሎት ፆም ስግደት እምነት ነው ስጠና መንፈስ አያስለቅቅም።
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
የምታወራሽ ማርያም ሳትሆን ጠላት እየተጫወተብሽ ነው እህቴ።ኢየሱስን ብቻ ጥሪው እሱ መድኃኒት እና ፈውስ ነው።
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 ай бұрын
this is mind manipulation.
@hankookee9590
@hankookee9590 2 ай бұрын
Mogn setan lekosh, bilt(smart) setan gebabish. Kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk setan enda tebateb new michawatbachew
@hankookee9590
@hankookee9590 2 ай бұрын
Hahah, abet wushat , emabet metach , yehen yewushet haymanot kalakomachew sew athonum . kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk
@gechtube2034
@gechtube2034 2 ай бұрын
አይዞን ገለቴ የእርሰወስ ደግሞ መዳን የማይችል በሽታ ነዉ መሰለኝ።ከበርባኖስ ነዉ እንዴ ያስመጡት?
@fetaleentertanmentandevent6412
@fetaleentertanmentandevent6412 2 ай бұрын
Sel embiti sewoch hulu benmesker kebrwan aygelsewm
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 19 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 25 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 19 МЛН