ተፈላጊ የሚያደርጉ 6 ፀባዮች

  Рет қаралды 602,204

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 745
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 Жыл бұрын
1, ድስፕሊን 2,የስሜት ብስለት 3, ራስን ማነቃቃት 4, ትኩረትን መጠበቅ 5, ሁሌም አራስን ማስተማር 6, አድስ ነገር መሞከር እናመሰግናለን
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
You save my time thank you 🙏
@Dessietimes3209
@Dessietimes3209 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4uliqh9nKugiKMsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh
@LikeDandena
@LikeDandena 9 ай бұрын
​@@seidamohammedI
@teketeltafesse2243
@teketeltafesse2243 8 ай бұрын
@sofiya5108
@sofiya5108 7 ай бұрын
@messtube8316
@messtube8316 Жыл бұрын
እስቲ ለስነ ወርቅ ክብር ያላችሁ
@admasmolla6648
@admasmolla6648 Жыл бұрын
Me i respect him !!!!!!!
@fisehagetahun5056
@fisehagetahun5056 Жыл бұрын
just like Admas
@DaniHabeshawi-di6op
@DaniHabeshawi-di6op Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bontu350
@Bontu350 Жыл бұрын
Ene❤❤❤❤❤❤❤❤❤lawetengel
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ Жыл бұрын
ለሁሉም ሰው ክብር አለኝ
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 10 ай бұрын
ኢሸአላህ እኔም ቁረሀን ማክተም ነው ምኘተ ወድሚ አመሰግናለሁ ለምክረህ እኔም አላህ ያግራልኘ❤❤😢😢
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 7 ай бұрын
አላህ ያግራልን እንሻ አላህ
@MekiyaMuhammed-b3t
@MekiyaMuhammed-b3t 6 ай бұрын
አላህ ያግራልሽ ያግራልን እኔም ሂፍዝ መሆን ምኞቴ ነው ❤
@BetiAdnew
@BetiAdnew 13 күн бұрын
Allah yagralh mitekmenn esu yakal alhamdulilah
@mulukentakele7003
@mulukentakele7003 Жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም አባቴ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ትለያለህ ❤❤❤❤
@RahelgetanehRahel
@RahelgetanehRahel 9 ай бұрын
እደዚ አይነት ጠቃሚ ምክሮች በህይወቴ በደንብ ሰምቼ አላቅም ነበር በጣም በጣም አመሠግናለሁ 😊
@mameseid3491
@mameseid3491 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@MrezaEdilu-uj7oh
@MrezaEdilu-uj7oh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚደንቅ ስጦታ ነው ያብዛልሕ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዬኛ ምርጥ ሰዉ ሽ አመት ኑርልን ማነዉ እደኔ ገና መናገር ሲጀምር ጥንካሬ ብርታት የሚሰመዉ በተለይ ለኛ በስደት ላለነዉ ብርታታችን ነክ
@BINISHOTube-go7mj
@BINISHOTube-go7mj Жыл бұрын
እኔ👌
@AserTesfahun
@AserTesfahun 4 ай бұрын
@GojjamWudneh
@GojjamWudneh 9 ай бұрын
ወድሜበ ቪዲዮዎችህ በጣም ብዙነገር እየተማርሁበት ነው በርታልን ስራህን ፈጣሪይባርክልህ
@MekdesAsenake
@MekdesAsenake Жыл бұрын
ማራምን በጣም ነው ሚጠግነኝ ሁሉምምክርክ እ/ግ ይሥጥክ ተባረክ 🥰💪🙏🙏🙏
@getachewwaltaji9861
@getachewwaltaji9861 Жыл бұрын
በርታ ቀጥልበት የምታቀርባቸው ሃሳቦች የልብ እና የጭንቅላት ምግብ ናቸው እና ከገንዘብ በላይ ናቸው እናመሰግናለን፡፡
@AddisBehailu-mh3ov
@AddisBehailu-mh3ov Жыл бұрын
አራቱ የለኝም ሁለቱ አለኝታና ስሜ አሜን ጌቱ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ በጣም እናመሰግናለን 👍 1ዲሲፒሊን ፣3 እራስን ማነቃቃት ፣4 ትኩረት ሶስቱ እኔ ጋ አሉ። 1,5,&6 አዳብራቸዋለሁ ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ
@ወልቃይቴው
@ወልቃይቴው Жыл бұрын
ትምህርትህ ጠቃሚ ነው። በእኔ እይታ ግን ተፈላጊነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ ነው ብየ ነው የማምነው። ራሴን መካብ አይሁንብኝ እንጅ እኔ በብዙ ሰዎች እወደዳለሁ ፣ ብዙ ጓደኞች አሉኝ፣በቀላሉ ሰዎች ይቀርቡኛል ጓደኛቸውም ያደርጉኛል።በብዙዎችም እፈለጋለሁ የሆነ አዲስ ነገር ሲኖር ወይም ሲፈጠር እኔን ያዋሩኛል ምስጢራቸውንም ያካፍሉኛል። ግን ከዘረዘርሃችሀው ግፋ ቢል 3ቱን ባሟላ ነው ከዛ አይበልጥም።
@Sumeya_saeed
@Sumeya_saeed Жыл бұрын
ከፈጣሪ ቢሠጥህ በራሥህ ጥረህ ግረህ ታገኘዋለህ
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
ፈጣር ሁሉን ነገር ሰጥቶናል ግን መስራት ያለብን እኛ ነን
@Dessietimes3209
@Dessietimes3209 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4uliqh9nKugiKMsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ወላሂ ከአላህ በታይ የአንተን ምክር በመስማታ ሂወቴ ምእራፍ ይዛ እየተጎዘይ ነው በጣም ደስተኛነኝ ምንም ነገር ብመጣ በጥንከሬ መዋጋት አማራጭ መፈለግ በዓይኔ መቃኘት ማንለእኔ እንደሜ ሁነኝ እንደማይሆነኝ ብቻ ሁሉንም ሂወቴን የምቀይር ነገር ላይ ማተኩር ሁኖል ኑሮየ 🎉🎉🎉🎉
@SadikAhemd-gl9vt
@SadikAhemd-gl9vt Жыл бұрын
Hi
@የወርዳኖስ
@የወርዳኖስ 9 ай бұрын
Gobez 💪💪💪
@AhmdinAbdulkadir
@AhmdinAbdulkadir 8 ай бұрын
Yegbawale❤
@sofiya5108
@sofiya5108 7 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ በርቺ
@rukibahmet9881
@rukibahmet9881 Жыл бұрын
የኛ ውድ ነቢ ረሱል ሰ ወ አ ወ እኔ የተላኩት ስነ ምግባርን ላስተካክል ነው ያሉት እና ስነ ምግባር የለለው ሰው ምን ቢማር ብዙ ቢኖረው ምን አዋቂ ና ከፍ ቢል የሱ ከፍታ ካለ ስነ ምግባር ዜሮ ነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 8 ай бұрын
ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም ሥሏላህ❤ አለይሂ ❤ወሠለም❤
@sofiya5108
@sofiya5108 7 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم صحيح በትክክል
@dfdfg9066
@dfdfg9066 7 ай бұрын
ሡሏሏህ አለይሂ ወረለም ሡሏሏህ አለይሂ ወሰላም ሱሏሏህ አለይሂ ወሰለም 👍👍👍👍👍👍👍
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@رياضا-ث7ك
@رياضا-ث7ك 5 ай бұрын
ስነወርቅ መሻአላህ ጎበዝነህ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅር አላህ ሂዳ ይስጥህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን ሺአመት
@henokdamtew1338
@henokdamtew1338 10 ай бұрын
አንድ ነገር ብቻ ነዉ የሚያስፈልግህ እሱም እግዚአብሔር መፈራት በፍጹም ልብ እግዚአብሔርን መወደድ ለቃሉ እና ለህጉ ተገዢ መሆን ያኔ ፀጋዉ ሞገስ ይሆንሀል ፍቅሩም ዉበት ይሆንሀል ያኔ በሁሉም ዘንድ ተፈላጊ እና ተወዳጅ ትሆናለህ without any ቀመር
@kiduqueen
@kiduqueen 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አንተ ድንቅ ሰው ልክ እንደስምህ እኔ የጎደለኝ ሁለቸኛው ብቻ ነው እሱም በሂደት እንደማስተካክለው ለራሴ ቃል ገብቼለታለው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ሁለተኛው ጎሎኛል ስንየ የስሜት ብስለት የለኝም ማዳም ስታናደኝ እቀያየራለሁ ሪሞቴ በስው እጅ ነው አቆማለሁ ኑርልን ወድም ሸጋ❤❤
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
ምርጥ የህይወት ምግብ እናመሰግናለን!!! ❤❤❤
@GeorgeAoun-c5r
@GeorgeAoun-c5r Жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም አግዚአብሔር ይባርክ ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ በዋላ ህወቴ ተቀይሯል!አሁን ያለብኝ ችግር ሥራ ለመግባት ሁሌም አረፍዳለው ቆይ 5ደቂቃ ልተኛ አያልኩ አምስቱም ያልቅና 30 ይሆናል ሁሌም በሳዓቴ መገኘት ፈልጋለው ግን አቃተኝ ::
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 Жыл бұрын
ሁሉም አሉኝ ግን በሒወቴ ብዙ ወይም ያቀድኩት ስኬት ላይ አልደረስኩም ። ዕድሜ የሚባል ነገርም አለ ። ትለፋለህ !!!!! ታረጃለህ
@MayaviMayavi-zv4hr
@MayaviMayavi-zv4hr 3 ай бұрын
አብሽሪእህቴ
@tamuman
@tamuman Жыл бұрын
ስነ ወርቅ ባንተ ምክንያት ብዙ ልውጥ አይቻለሁ በሂወቴ አመሰግናለሁ ክበርልኝ
@firewsisay6057
@firewsisay6057 Жыл бұрын
ለአላማዬ ጠንክሬ እየሰራው ነው ግን ከ6ቱ አንዱም የለኝም። በተቻለኝ አቅም ስድስቱንም አደርጋለው እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው።
@Hiwya284
@Hiwya284 Жыл бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመልስል።በእውነት የተባረክ እና የተከበርክ ወድማችን ኑርልን እውቀትህ ይብዛልህ ጠንካራ ሰው ሆንኩ በአንተ😢አመሰግናለሁ❤
@debow_de
@debow_de Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ከተፈለግሁ ያ በቂዬ ነው ሰው በራሱ ጊዜ ይመጣል ይሔዳል ጌታ ግን ለዘላለም ላይለቀኝ ነው የያዘኝ ላይጠላኝ ነዉ የወደደኝ ስለዚ ለሰው ተፈላጊነት ለኔ ያን ያክል አስፈላጊነት የለውም
@eliasmohammed9003
@eliasmohammed9003 Жыл бұрын
በህይወት እ/ር መውደዱን ሚየረጋግጥልህ ሠው ሲሠጥህ ነው ማንም በእ/ር መረዳቱን ይናገራል ማንም ሠው ደሞ እ/ር ወርዶ ባካል የረዳው ዬለም በሠው ነው መልካም ሠዎችን እንዲሠጠን መልካም ሠዎች እንሁን!
@debow_de
@debow_de Жыл бұрын
@@eliasmohammed9003 አው ትክክል ግን ወንድም እግዚአብሔር ከአጠገቤ ብቻ አደለም ያለው በልቤ ውስጥ ነው እርሱ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርቤ ነው ከጋደኞቼ የበለጠ የልቤ ዋና ነው ይህን ስል ሰው አያስፈልግም ሳይሆን ከሰው ጋር ከምንፈጥረው ጋደኝነት ይልቅ ከእርሱ ጋር ያለን ቅርበት ይቀድማል ማለቴ ነው have deep relationship with God that's the first one!!!
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
ከተገበርገው
@Dajanmlgt
@Dajanmlgt Ай бұрын
ይህ እኮ ምድራዊ ጉዳይ ነው ። በ ሀሳብሽ 99%ካመንሽበት/ክበት ለምን ሁሉንም ትተሽ/ህ ገዳም አትገቢም/ባም?? 😏🤷
@Dajanmlgt
@Dajanmlgt Ай бұрын
​@@eliasmohammed9003😂😂❤❤👍👍👍👍👍👍
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 2 ай бұрын
አንተ ትምህርት ላይ ነው ብዙ ለውጥ ያገኘሁት አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_እንኳን ወደ ስራህ ተመለስክልን💪🌹🌹🌹_
@TgMk-gv5dt
@TgMk-gv5dt Жыл бұрын
የእውነት ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dogopamalaro
@dogopamalaro Жыл бұрын
From Great book "Proverb 16:16" Thank you, our mentor
@Merhap-rm8ig
@Merhap-rm8ig 4 ай бұрын
እኔ አለኝ ማርያምን በጣም ነው ሚመቸኝ ግን የገጠርልጅ ሆነና እሱን እምሰማበት እድል የለኝም ብቻ ግን ከአድናቂወች 1ኛ ና አደኛ ያርገኝ
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
ወንድሜ ላተየምገልፅበት ቃልየለኝም ብቻእድሜከጤናጋር ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔምርጥ የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አተንመስማት ከጀመርኩ ብዙለውጥ አምጥቻለሁ እጅግአድርጌ አመሰግናለሁ
@Emanshemsu-m2t
@Emanshemsu-m2t 5 ай бұрын
ተፈላጊ መሆን ብቻ አይደለም ተፈላጊ ለመሆን ብቁ መሆናችን ማረጋገጥ እንዳለብን አስተምህሮኛል። አመሰግናለሁ
@ElsabetGirma-j7q
@ElsabetGirma-j7q 7 ай бұрын
These are for me, to be honest, I have a lot of weaknesses and strengths, I think I have around 40 percent strength in these 6 ways, so I must work for the 60 percent. Thanks really #our_inspire_Ethiopia_Families🙏
@bereketeliyas2479
@bereketeliyas2479 Жыл бұрын
everything you say is power It completely changed me.
@HabebiToobi-uq6ed
@HabebiToobi-uq6ed Жыл бұрын
ወደም ሕወበት የሔወተ መፈተኤ በክ ሀመሰገበሀለወ ሀላህ ህደሜ ይሰጠከ ሁሂሌመ ኑረልን
@tsedaltedi
@tsedaltedi Жыл бұрын
ተፈላጊ የሚያደርግህ 6ነገር አያስፈልግም የሚያስፈልገዉ 1ነገር ብቻ ነዉ እሱ ካለክ በቂ ነዉ ፈረሀ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እርሱ ካለክ ሁሉም አለክ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Yes exactly. Fatarin yemifara saw ba hiwot zamanu yemiyadaragu hulu taqami ina tafalagi inji goji adelem. Fatarin yemifara 2tunim alem ba tikikil yitaqamal ra
@Dessietimes3209
@Dessietimes3209 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4uliqh9nKugiKMsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 7 ай бұрын
ሳህ
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ የተወደድከዉ ❤👍👍👍👍👍 አቦ ኑርልን እደት ያለ ተስፋ ሰጭ እና አነቃቂ ዋዉ👍👍👍👍👍👍
@TamratRgasa
@TamratRgasa 8 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ ማንበብ ብዙ እድትሰጥ ያደርግሀል ተመችቶኛል
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 6 ай бұрын
እናመሠግናቸን ቆይልን ብሮዬ ምርጥ ና ጀግና ኢትዩጲዊነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍👍👍👍
@resultofblood
@resultofblood Жыл бұрын
#ተፈላጊ ለመሆን ወሳኝ ነገሮች 1/ድስፕልን 2/የስመት ብሥለት 3/ራስን ማንቃቃት 4/ትኩረትህን መጠበቅ 5/ሁሌም ራስን ማስተማር 6/Flexible መሆን
@Beharu-n1e
@Beharu-n1e Жыл бұрын
ኑርልን ልግልፅህ አልችልም ዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤
@FisehaDagnachew-zl1wc
@FisehaDagnachew-zl1wc 7 ай бұрын
የንግግርህ ፍጥነት ለመስማት ያጓጓል በርታ ብራዘር
@YABSERA.EENGEDA
@YABSERA.EENGEDA 3 ай бұрын
እውነትም ምርጥ ጓደኛ thank you sine you are amazing my best life coach
@mabaliramo
@mabaliramo Жыл бұрын
ስነዎርቅ ምን ሊበል የህዎቴ የመኖሬ ከፈጠር በታች ቁልፍ ሰዉ ስነዎርቅዬ የፈጠር ፈቃድ ከሆና አንድ ቀን አጋኛሀሌሁ መባነኝ ከሰዉዝ አፍርካ❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ስነወርቅ 🎉🎉🎉
@sintayehutefera
@sintayehutefera Жыл бұрын
ሰላም ወገን እንኩዋን በሰላም መጣህ ጠፍተሃል!
@መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ
@መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ Жыл бұрын
❤❤❤ትክክል ምርጥ ትምህርት
@bettyboo7783
@bettyboo7783 Жыл бұрын
በትክክል ገልፀሀል በጣም ጏበዝ ኣስተዋይ ነይ ተባረክ
@samuelshmels3947
@samuelshmels3947 Жыл бұрын
ኣቀራረብህ ከበፊቱ ኣሁን በጣም ደስ ይላል ፍጥነት ስለቀነስክ የምትላቸውን ለሁሉ ሰው ግልፅ ነው ማለቴ ነው ወንድሜ... በርታ ቀጥልበት የምታቀርባቸው ሃሳቦች የልብ እና የጭንቅላት ምግብ ናቸው እና ከገንዘብ በላይ ናቸው እናመሰግናለን፡፡
@Dessietimes3209
@Dessietimes3209 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4uliqh9nKugiKMsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh
@Mati.M-bt9nv
@Mati.M-bt9nv 9 ай бұрын
እንዳንተ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን እፈልጋለሁ You are my vision
@YasinJemal-pf5vz
@YasinJemal-pf5vz 5 ай бұрын
በጣምነው ማመሰግንህ በርታ ቀጥልበት
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q Жыл бұрын
ወንድማችን እውነት እናመሰግናለን በርታልን
@remedanebrahim1969
@remedanebrahim1969 10 ай бұрын
6 ተፈለገ የሚያደርግ ፀባይ 1. ዲስፕሊን ( በየ ቁኑ የሚመወጣዉ ላብ ነው) 2. የስሜት ብስለት 3. ራስን ማነቃቃት 4. ትኩረትህን መጠበቅ 5. ሁሌ ራስህን ማስተማር 6. Flexible መሆን አመሠግናለሁ ወንድሜ ተከበረልኝ
@ImaroWada
@ImaroWada 7 ай бұрын
👂👂ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ! ብዙ💯💯ስድብም አያሳዝንም! ስድብም ማዜን የለብንም! እናመሰግናሌን!!!!!!
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ሰነወርቅ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@yifatastube9534
@yifatastube9534 Жыл бұрын
thank u ,ያላዳበርኩት imotional intelegence
@MekonnenH
@MekonnenH Жыл бұрын
Emotional intelligence 😊
@tarekegnamare920
@tarekegnamare920 Жыл бұрын
በጣም ቡዙ ነገር አስተምርህኛል አመስግናለው
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
ውዱ ሁሉ ነገርህ ይገርመኛል ግሩም ተፈጥሮ ማንንም ሰው ሊማርክ የሚችል ሳይክ በተለይ ከሁለቱ አንዱን ወንድሜን ትመስለኛለክ ❤ ስለ አዲስ ህይወትክም በጣም ደስ ብሎ አትጥፋአብን ❤❤❤❤❤❤
@GanosBest-yk8bg
@GanosBest-yk8bg Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ትምሪት ነዉ በሪታ
@user-pe1hj6jo2e
@user-pe1hj6jo2e Жыл бұрын
@@GanosBest-yk8bg wow
@demiewuletae8499
@demiewuletae8499 5 ай бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ነገር ነው እያሠተማርክ ያለኸው
@Minilikazarias-k3y
@Minilikazarias-k3y 26 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🥰🥰🥰😍😍😍
@Abiyot-p5v
@Abiyot-p5v Жыл бұрын
ኑርልን ያንተን ድምፅ ሰሰማ የሚሰማኝ ደስታ
@SeidWoku-xs3dk
@SeidWoku-xs3dk 5 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ
@AbenezerAddisu-p1o
@AbenezerAddisu-p1o 4 ай бұрын
ወንድም ስነወርቅ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ጀግና አገላለፅህ ይገርመኛል
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
ዋዉበጣምአሪፍትምህርትነዉ👍👍
@KidusYohannes-j1s
@KidusYohannes-j1s 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው❤❤❤👍👍👍
@Gibemedia44
@Gibemedia44 Жыл бұрын
በርታልን ወንድሜ🌏 በዚህ ምክሩን ከቀጠልቅ ሙሉ ዓለም 🌏ትቀይራለህ💪
@merafwendeye4313
@merafwendeye4313 Жыл бұрын
በርታ በጣም ጎበዝ ነህ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ Жыл бұрын
ድምፅህ ሱስ ነዉ ወንድምየ እናመሰግናለን❤
@selamawitdejenie4365
@selamawitdejenie4365 Жыл бұрын
ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ይገር ማል ከ 6 ምንም ጠካራጎን የለኝም ይገርማል የእኔን መጥፎ ፀባይ የነገር ከኝነው የመሠለኝ አመሰግናለው እደምለወጥ ቃል እገባለው
@Idelawitbekele
@Idelawitbekele Жыл бұрын
በብዙ ቦታዎች ተፈላጊ ነኝ ግን ምክንያቱን አላቀውም ነበር አመሰግናለሁ ስነ 5ቱ የኔ ነው
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 9 ай бұрын
Thank you, my brother . Your messages are very powerful and helpful as always ❤❤❤❤
@MunirAhmed-fw9xs
@MunirAhmed-fw9xs Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ምክርህንል ደስ ይላል እናመስግናለን እራስን ማስተማ አልቻልኩም እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ
@tametame-rb5ks
@tametame-rb5ks Жыл бұрын
በትክክል ነዉ አነጋገርህ ራሱ ያነቃቃል ብቻ ሳይሆን ያነቃል
@TesfayeDana
@TesfayeDana 9 ай бұрын
6ኛው ተመችቶኛል Thank you so much
@BINISHOTube-go7mj
@BINISHOTube-go7mj Жыл бұрын
ሁሌም እወድሃለሁ ኑርልኝ❤👈🙏
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ከክፉነገር ይጠብቅህ❤❤❤
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw Жыл бұрын
የኔ ችግር ዲሲፕሊን :-መስራት እጀምር እና ሳልጨርስ ሀሳቤን መቀየር ሌላው አሁንም ችግሬ የስሜቴ ሪሞት ከሌሎች ጋር ነው ችግሬን ስላሳወከኝ thanks🙏
@MakeMebau
@MakeMebau Жыл бұрын
እኒ በጣም የሚገረመኝ ነገረ አለ ያንተን ት /ም ሳዳምጥ ካለሁበት ሀሳብና ጨነት ቅልልይለኝል ቀጥልበት በረታ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Жыл бұрын
🙄
@SamuelWashawantusa
@SamuelWashawantusa Жыл бұрын
ኑሪልን አባት ድምፅ ይናፍቀኛል ሁሉም 13:23
@ታተይ
@ታተይ Жыл бұрын
Yichin comment yemtanbu Hulu selam fikir yistachu amen👈🙏
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክልን ወንዱም
@tahgasadisalem
@tahgasadisalem Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ት/ህርት ነዉ so እናመስገናለን❤
@tejewere7246
@tejewere7246 Жыл бұрын
በጣም ❤
@elsashebru3043
@elsashebru3043 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት
@SamuelWashawantusa
@SamuelWashawantusa Жыл бұрын
እዉነት ተመችቶኛል አመሰግናለሁ። መካሪ አባት ነህ 13:23
@mulugetadesta8346
@mulugetadesta8346 Жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ እንወደሀለን
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጤሪ ይባርክህ🙏🥰🥰🥰🥰
@zuzu5545
@zuzu5545 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይሄ ልጅ ናፍቆት የናበር😍😍
@GetuAberaAbate-ql7mn
@GetuAberaAbate-ql7mn Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ኑርልኝ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አትዘግይብን❤🙏
@saadah2224
@saadah2224 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እራሴን እድገመግም እረድቶኛል 😊
@AmiraJewhara-dm7yd
@AmiraJewhara-dm7yd Жыл бұрын
thanks a lot for all what you are giving as this types of advice 😊
@ketargenet
@ketargenet Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው እኔ ከዚህ ውስጥ የስሜት ብስት ይጎለኛል ። ስሜታዊ ነኝ ።
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ትልቅ ያርግህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
ስነወረቅ ከአላህ በኀላ ባለውለታዬ
@mekbebwolde
@mekbebwolde Жыл бұрын
😮
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
@@mekbebwolde በሌላ ስልክ ተከታታይ ነበረኩ
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
ሁሉም ለኔ ጠቃሚነው ለውጥም አይቼበታለው❤❤❤❤🙏🙏🙏
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ውይ አተልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዛሬው ምክርህ ለኔ ነው
@fasilzenebe6089
@fasilzenebe6089 Жыл бұрын
Nice job samart brin good insper etiopia is vedo is liove vedeo samrt brin good i want nice studnt and good ❤❤❤😊😊😊
@MelakuUkalem
@MelakuUkalem 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነክ ተባረክ ❤
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
wellcome back Best man thank you very much ❤❤
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 369 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 355 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 270 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН