ተሰምተው የማይጠገቡ ገጠመኞች - የደሴው መንግስቱ ዘገየ (ጃኖ) -ጦቢያ

  Рет қаралды 282,368

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@woseniayalew5488
@woseniayalew5488 2 жыл бұрын
እምዬ ደሴ የኔ ዳማከሴ ❤️ ሙስሊም ክርስቲያን ሁሉም ተቻችሎ የሚኖርባት ወሎ እንግዳ ተቀባይ የዋሁ የአገሬ ሰው ዛሬ ቀን ጨልሞ ሁሉም ከቀየው ቢለቅ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በጊዜው ሁሉም የመለሳል ወደ እናት አገር ወሎ ❤️❤️❤️❤️🥰
@ashabirewordofa9731
@ashabirewordofa9731 2 жыл бұрын
ሷሳሷ
@mesfin6476
@mesfin6476 2 жыл бұрын
T9
@fatumahassan2091
@fatumahassan2091 2 ай бұрын
❤❤
@fatumahassan2091
@fatumahassan2091 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kነኝብቸኛዋህልሜንናፋቂ
@kነኝብቸኛዋህልሜንናፋቂ 2 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ሀገሬ ሠላምሽን አላህ ይመልሠዉ
@ሪምነኝቲማቲሟ
@ሪምነኝቲማቲሟ 2 жыл бұрын
ይሄ ሰወየ ግን ድሰሰ ሲል ታሪክን ቅረጥፍ አረጎ የበላ ነወ ይመችህ አቦ በተለይ የወሎን ባህል ታሪክ ተባረክ አቦ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
ትክክል ክክክ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የወሎ ሠው ጨዋታ ያውቃል የፍቅር ሠው አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን አማራዬ ሠላምሽ ይመለስልኝ ወሎየነቴ ውበቴ ነው♥️
@handsoffethiopia572
@handsoffethiopia572 2 жыл бұрын
ሁሌም በማያልቀው ወሎዬዎች ታሪክ በጣም እነጉዳለሁ ወሎዬ ሆኜ አልተፈጠርኩም ግን የወሎዋ አግብቼ ህይወቴ ጣፋጭ ማድረግ እንዳለብኝ ወስኛለሁ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 жыл бұрын
Lemin abren anagebam
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ወሎየ ጨዋታውና ለዛው።
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጽ ነው ይመችህ አቦ ወሎ ከአህሪቡ ውጭ ምንም የማያውቅ የዋህ ህዝብ ላይ ነው የተጫወቱበት ፍርድ ከአላህ ነው እንባቸውን አላህ ያብስላቸው መልካም ነገር ያምጣላቸው የዋህነቱ ነው ያስጠቃው በወሎ ላይ የተደረገው በህይወቴ እስካለሁ ማረሳው ዘግናኝ ግፍ ነው ያማል
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 2 жыл бұрын
አማራዬ ኑሩልኝ ወሎ የደጋጎቹ አገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ስለወሎ ቢነገር አያልቅም አይጠገብም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ
@misshobtome4787
@misshobtome4787 2 жыл бұрын
እኛ ነን እኮ ፍቅር እውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
የወሎን ሰው አስቂኝ ቁምነገሮች ሲናገር ታጥርብኛለች ;))) 1 ሰአት እንኩዋን ቢያወራ አልጠግበውም 👏👏👏👏👏
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
እኔመ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
የኔ ወሎ በአንተ በወሎየው ስትገለፅ እንደት እንደምትጣፍጥ ያረቢ ወሎችንን ሰላም አድርግልን
@tessgeze6598
@tessgeze6598 2 жыл бұрын
አቦ አንተ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥህ ወሎ ገራገር በደንብ ገልፀኸዋል!! በርታ
@hayathahamad164
@hayathahamad164 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስየሚል ጀግናችን በርታልን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍💚💛❤️
@EnziFilmProduction
@EnziFilmProduction 2 ай бұрын
ሰው የመሆን ትርጉሙ ይሄ ነው። ይህንን ማራኪ ዝግጅት ለምታዘጋጁ ፈጣሪ ይበልጥ ያሳምራችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ ገራገሩ የወሎ ህዝብ በነዚህ አረመኔ የትግሬ ጨፍጫፊዎች ባስጠጋቸው ባመናቸው መገደሉ ቢያመንም ወሎ የደጋጎቹ ሀገር በቅርቡ ስላምሽ ይመለሳል ወሎዬ ፍቅር ነው❤️❤️❤️❤️ ወሎዬ መሆን ኩራት ነው👍👍👍
@zeruseid9642
@zeruseid9642 2 жыл бұрын
አሚን ይሁን አሚን እናመሰግናለን መንጌ በስዴት ሆነህ ስሰማው ወሎን በአይኔ የማዬት ያህል ነው የቃኘሁት ምስል ከሳች መልእክት እና ግጥም ነው
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ስሙንም ባላቀው የእትዮጵያችን ጀግና ነዉ ይህ ጀግና !!!!!!!!!!!
@fikrtealemu7661
@fikrtealemu7661 2 жыл бұрын
አገሬ ወሎ ደሴ ደግሜ ልይሽ በሰላም
@amlesetabebaw5710
@amlesetabebaw5710 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም አማራ የጥበብ አባት
@ethiokalle3482
@ethiokalle3482 2 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ መንጌ!!! ልብ ላለው የግጥሙ መልክት ጥልቅ ነው!
@Meryem0637
@Meryem0637 2 жыл бұрын
በትክክል ወሎን የሚገልፅ ግጥም ሰላምህ ይብዛ።
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@getachewnigatu7273
@getachewnigatu7273 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ምርጥ ሰው!!!
@glory3954
@glory3954 2 жыл бұрын
ጣእም እና ጥልቅ መልእክት ያለው ግጥም ጀግናው መንጌ አይዞን ወሎ መልካም ቀን ይመጣል
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 2 жыл бұрын
ወሎ መገን ሰው ወዳዱ ህዝብ ሰላማችሁ ይመለስ ።
@adeyabebe8686
@adeyabebe8686 2 жыл бұрын
I almost crying......Both my parents are from Wollo and I can’t wait to see Wollo to rise again, that’s all I dream.. Yene meskin hezebe. And gashe menegestu, May God keep blessing you. U r just an amazing with beautiful accent.
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ይሄም ያልፍል እንዲያውም ፍቅራችን ይበልጥ ይጠብቃል የኔ ገራገር ህዝብ ከቶ ምን ብየ ልግለፃቸው የኔ ፍቅሮች መንጌየ እናመሰግንሀለን ወንድማችን 🙏
@AbdulkarimIbrahim-bd2ww
@AbdulkarimIbrahim-bd2ww Жыл бұрын
@AbdulkarimIbrahim-bd2ww
@AbdulkarimIbrahim-bd2ww Жыл бұрын
@kedirmohammed1391
@kedirmohammed1391 2 жыл бұрын
ልብ ይሰነጥቃል፣ ብዕርህ አይንጠፍ ጋሽ መንጌ
@mohammedawol4845
@mohammedawol4845 2 жыл бұрын
መገን ጨዋታ፡ መግን ስጦታ፡ አቦ አላህ ይጨምርልህ፡ የአባቶቻችን ዱአ አይለይህ፡ ጃኖ በጣም አንወድሀለን! እናመሰግናለን ጦቢያ!
@selam38786
@selam38786 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ወንድሜ በእውነት ልብ የሚነካ ትረካ እግዚአብሔር ይስጥልን
@yyzz114
@yyzz114 2 жыл бұрын
Good message!!
@Keder_Ahmed
@Keder_Ahmed 2 жыл бұрын
ምሽቴን ምርጥ ሰሜት እንዲሰማኝ ያደረገው ወሎየ❤
@salhamuhammad730
@salhamuhammad730 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ግጥም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@freyfaris7227
@freyfaris7227 2 жыл бұрын
Wollo melke buzu. Yefkere agre. May God bring a better day for my people, home, and my one and only county forever. One Ethiopia forever.
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 2 жыл бұрын
መንግስቱ ዘገየ ጀግና እኮነህ ያገርህን ወግ ያረሳህ በርታልን
@demekemebratu8173
@demekemebratu8173 2 жыл бұрын
ማርያምን አነጋገርህን ወደድኩት ፣ ተማርኩበትም አቦተባረክ…
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ልዩ ነው ፈጣሪ በቃ ይበልልን
@ayalewgizaw8393
@ayalewgizaw8393 2 жыл бұрын
በጣም መሰጭ ነው።
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 2 жыл бұрын
አንደበተ ረትኡ ተሰምቶ የማይጠገብ አንደበት በጣም የሚናፍቅ ወግ ኑርልን ከመድረክ አትራቅ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ!!!!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚችለው ሁሉንም ሰላምያድርግልን
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍእኔስ አሞኛን በፅኑ ወገኔ አማራየ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abudi440
@Abudi440 2 жыл бұрын
የኔ ወሎ ሠላምሽ ናፈቀኝ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በእውቀት በጤና በሀብት በእድሜ እድግ እድግ እድግ በል አስለቀስከኝ አዎ ትክክል ብለሀልየዋሁ ደጉ ሩህሩሁ የዎሎ ህዝብ ደግነቱ እንደሞኝ እንዲታይ አደረገው በደግነቱ ተጠቃ ተገደለ ተዘረፈ ተፈናቀለ ንብረቱ ወደመ ታረደ ተረሸነ ተሳደደ ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው የወሎ ህዝብ ደሙ የሚታፈስለት ቀን ቅርብ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
እውነት ነው !!
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን አድነትን በያአንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያስርፅልን
@hailuarega803
@hailuarega803 2 жыл бұрын
መንጌ የወሎ ሰንደቅ መንጌ የኛ መለያ ከፍ አርገህ አሳይ ማንነትህን ለኢትዮጵያ!
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 2 жыл бұрын
ወሎ ህብረትከሆነ ባናቱ ይዘቅዘቅ ጄዝባ
@zeynebamohammed153
@zeynebamohammed153 2 жыл бұрын
እኛወሎየወች፣ስንታይ፣በጣምእናምራለንማሻአላህ
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 2 жыл бұрын
አየ አገሬ ከቶ ምን ላድርግ እናት አለም ወሎ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልሽ
@kindutalema4796
@kindutalema4796 2 жыл бұрын
መንጌ እናመሰግናለን።ጥልቅ ግጥም ♥♥
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ዋውውውውውውው🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@desalegnasmare-xr5kt
@desalegnasmare-xr5kt 4 ай бұрын
Like you for ever.
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
ወሎየ ባለመህኔ ምርር ብየ አለቀስኩኝ ወንድሜ ዘርህ በምድረ ኢትዮጵያ ይፍለቅ ይንፎልፎል
@belayneshbirru958
@belayneshbirru958 10 ай бұрын
መንጌ ሁሌም ኢትዮጵያዊ ሁሌም ጀግና ወሎዬ።
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
መንጌ የጥበብ ሰው በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 2 жыл бұрын
ወሎ የደግነት አርማ የፍቅር ሻማ ነው ለዘላለም የሚያበራ::የአምላክ በረከትና ሰላም ዳግም በወሎ ምድር ላይ ይፈሳል::
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
መንጌ የወንዜ ልጅ በረካ ሁን አቦ ወሎ መጀን
@geteyousef1813
@geteyousef1813 2 жыл бұрын
አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
የወሎ ወግ በጣም ደስ ይላል ወሎ መጀን የፍቅር አገር
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
very nice news/you deserve it Mikaye!!
@addisuabebe7162
@addisuabebe7162 2 жыл бұрын
Mege Really I appreciating your poem, Good Luck my friend
@jdmgj5723
@jdmgj5723 2 жыл бұрын
አሁንስ:ናፈቁኝ:ዘመዷቸየ:መገን:ደሴ😱😱😭😭ምንም:አይገባውም:ነበር።ለቁማር:ያማል
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 жыл бұрын
ጃኖ መንግስቱ ዘገየ ስወድህ ❤️❤️❤️መገን ወሎ መገን ደሴ 😍😍😍
@misganamulugeta4503
@misganamulugeta4503 Жыл бұрын
ወሎ የነገዋ ኢ/ያ መዳኛ የፍቅርና የአብሮነት ሃገር
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 2 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ሰው ስወደው በእግዚአብሔር 😍😍😍😍😍😍
@MekidesAssefa
@MekidesAssefa 2 жыл бұрын
Despite all the atrocities put up on them, Wello is gone rise! Truth and God are by the side of the people of Wello.
@ሸሀድማማ
@ሸሀድማማ 2 жыл бұрын
ስለወሎ ባንተ ስሰማ ደስ ይለኛልል
@MEDINA327
@MEDINA327 2 жыл бұрын
በረካ ሁን መንጌ! አስለቀስከኝ!
@sofiya1349
@sofiya1349 2 жыл бұрын
እምዩ ደሴወቢቶሀገራችን ሰላምሺይበዛልን ወሎይዱአሀገርነወ
@jamalmohamed4418
@jamalmohamed4418 2 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💚💛💛❤👈
@shahidashahida8714
@shahidashahida8714 2 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ ወድሜ
@trrrgta9838
@trrrgta9838 2 жыл бұрын
አቦ አንተ ጀግና ነህ
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
እኛ ወሎየወች ወላሂ ምንም አናውቅ ነበር ካዳኖች ሱረው ወጉን😢 ከአሁን በሇላ የዋህነት ይብቃ ምድረ ሰፋሪ እየመጣ አይግደለን በቃ
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ወሎየነት ወሎየው ደግሰው
@misshobtome4787
@misshobtome4787 2 жыл бұрын
ደሴዎች እኮ ፍቅር ነን
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 2 жыл бұрын
የምልህ የለም የድንቅ ድንቅ ነህ
@hanakebede1351
@hanakebede1351 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!!
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 2 жыл бұрын
አጀም ወሎ እናመስግን ♥
@misrakbeneberu8478
@misrakbeneberu8478 2 жыл бұрын
አሜን ብለናል
@yakobyimer9269
@yakobyimer9269 2 жыл бұрын
መንግሥቱ ዘገየ እኮ የወሎ አባሳደራችን ነው እሱ ዉስጥ ብዙ ማንነት ምንነት አለ 😍😍😍
@jabirhassen579
@jabirhassen579 2 жыл бұрын
--''አባቶ ቻችን በተደናቀፉበት ድን ጋይ ፡እኛም ከተደናቀፍ ን ድንጋይ እኛ ነን፡፡''
@alemedebela5342
@alemedebela5342 2 жыл бұрын
የሚገርም አቀራረብ ነዉ የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ ማለት ይሄ ነዉ ከነጣእም ያለዉ አነጋገር ጭምር ወሎዬዎችን እወዳቸዋለሁ የትህትና ሰዎች ናቸዉ ሁሉ ወዳጃቸዉ እኔ ወሎ ገራገሩን ህዝብ በጭካኔ የገደለ ሁሉ ፍርዱን ያገኛል በየዋህነቱ ገብተዉ ልጁን እናቱን እህቱን በጅምላ ደፈሩበት ገደሉቀት በእሳት ሰይጣኖች አሁን ግን በተራችሁ ዋጋችሁን እያገኛችሁ ነዉ
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ ደሴ የፍቅር አገር ናት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረገውን መቸም አንረሳው መቀሌ ስንገባ ሒሳብ እንወራረድ አለን።
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
አሚን ይሁን አሚን በሉ አሚን 🙏
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
አቶ መንግስቱ💚💛💓💐💐👍👍👍
@mekdesyoutube2073
@mekdesyoutube2073 2 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ነን እኛ ወሎዬዎች ገራገሩ የሀገሬ ሰዉ አብሽር ባዩ ወገኔ ታምሞ ከረመ ዘንድሮ
@Shanko12
@Shanko12 2 жыл бұрын
Beautiful
@hananseid7949
@hananseid7949 2 жыл бұрын
ወሎዬነቴ ኩራቴ እፍፍፍ ወሎ ውስጤ ነው
@videoroom485
@videoroom485 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ሀገሪ ኢትዮጵያ ባህልሸ ወግሸ እዲት ያምራል ሀገሪ ኢትዮጵያ እደዝህ ሰታቀርባት እዲት ያምርብሀል ወንድማችን ውቢቷ ሀገሪ ደጉ የሀገሪ ህዝብ ብዙ ማለት ይቻላል ሰላም ሀንልን ወድማችን እናመሰግናለን
@ZemaPlus
@ZemaPlus 2 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር አገር
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ♥️♥️♥️♥️♥️
@blenadnan2528
@blenadnan2528 2 жыл бұрын
Wello, beautiful and wise people!!❤️❤️❤️
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ምንግየ ስወድህኮ
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
ለገባው በትክክል መልክቱ ይድረሠው
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
መንግስቱ ዘገየ ጀግናው እንኳን ደስአለህ ራያን አስታዋሹ ራያየ ነፃ ሁና በራያ ሠማይ ሥርበቅርቡ እንይህ
@lkty9802
@lkty9802 2 ай бұрын
ወሎ አላህ ሰላምሺ ያምጣው
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН