ፍትፍት ላማራት እርጉዝ የተዘጋጀ ምርጥ የፆም በየአይነቱ አገልግል || የፆም በየአይነቱ || Ethiopian fasting food

  Рет қаралды 10,425

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱት kzbin.info/www/bejne/nKK0i6J_fbKJmJY ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱት kzbin.info/www/bejne/b2OYmnaEh92YjM0
@tigisttigist2236
@tigisttigist2236 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ የኔ በለሙያ እህትሽም በሰላም ሁለት ትሁንልሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን የኔውድ አመሰግናለው!
@امذكري-ص1ط
@امذكري-ص1ط 4 ай бұрын
ዎዉ እጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ
@rozanagne4855
@rozanagne4855 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ቆንጆ አገልግል😋
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ያሚ ማማዬ እረአታስጎምጂኝ እዴት እዳማረኝ እጀራ ማማዬ የተባረከ ምግብ ይሁን እህትሽንም አላህ በሰላም ይገላግላት ምርጥ እደሆነ ያስታውቃል ማማኪያ እጆችሽ ይባረኩ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔቆንጆ ጎራበይ ይሰራልሻል
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
ጋግሪናብይ እኔ በመጥበሻ ጋግራለሁ /ጉብዝ በምትጋግሪበት ጋግሪ
@hiwotendale3254
@hiwotendale3254 2 жыл бұрын
berchiln Weda
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mimielias5739
@mimielias5739 Ай бұрын
ሙሉ አገልግል ስት እጀራ ይፈጃል
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Yenae Balemoya 🌼 berchi 🤌👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@mesit4405
@mesit4405 2 жыл бұрын
😍😋👌👏💯✔️😋❤
@WintanaZelalem-fv4zk
@WintanaZelalem-fv4zk Жыл бұрын
6
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 166 М.
የፆም አገልግል አሰራር Ethiopian food Recipe
8:39
Yefiker kitchen
Рет қаралды 22 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 21 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 153 М.
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት |  ልዩ የፆም ምግብ
14:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 149 М.
ልዩ የአገልግል አሰራር / Ethiopian Vegan Food
11:40
Adanech Kitchen
Рет қаралды 8 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН