እውነታውን ቤታቸው ገብቼ አረጋገጥኩ...ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሚስጥር ምንድነው?

  Рет қаралды 676,655

Maraki Weg

Maraki Weg

9 ай бұрын

Ethiopian best couple liyu and kidus life style and untold stories on maraki weg program by Gizachew Ashagrie

Пікірлер: 1 200
@marakiweg2023
@marakiweg2023
ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566
ሴት እና ወንድ ጎደኛ አይሆንም ትክክል %100
@mesilove9815
@mesilove9815
ፈጣሪ እንደነልዩ እና ቅዱስ አይነት ትዳር ይስጥሽ በሉኝ ስደት ሰለቸኝ🙏 😢
@zainabyzz
@zainabyzz
ጠዋትጠዋት ቤተ እምነቶች ላይ የምታዘወትሩት ነገር ይመቸኛል ያው እኔግን ሙስሊምነኝ ❤❤❤
@user-nb6cg2wc7q
@user-nb6cg2wc7q
ወላሂ ማሻአላህ ቤታቸዉ ሳምረኝ ያረብ እኛንም የመዳም ቅሞሞች እሪዚቃችነን ባገራችን አድርግልን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587
የቅዱስ ሳቅ የሚያስደስተው ላይክ ግጩዋቸው
@surafelgera1996
@surafelgera1996
ይሄን ቪዲዬ ሳየው የመድሀንያለም የአመቱ እየተከበረ ነው መድሀንያለም ይጠብቃችሁ
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543
እውነት ነው ሴት ልጅ ባለሙያ ስትሆን ደስ ይላል ልዮዬ ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል😊
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936
በርቱ እጅግ በጣም ያዋጣል እኛ ልክ እንደናንተ ሂወት ነው ከባለቤቴ ጋር ያለን ታምናላችሁ አሁን 40 አመት ሞልቶናል እና በርቱ ትዳር በውይይት ነው ትልቅ ደረጃ እሚደርሰው ተባረኩ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc
ስወዳችሁ ❤ አይለያችሁ ሚስትየው ባለሙያ ናት ቅዱስዬ ታድለካል እኛ ወንዶች ሆዳችንን እንወዳለን
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331
የልጅ አዋቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የትዳራችሁን ፍሬ ያሳያችሁ ❤❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511
እኔ ሙስሊም ነኝ እነዚች ሰወች ይመቹኛል ስረአታቸው ደስ የሚል ነው በቃ ሁሉ ነገራቸው እምነታቸው ለራሳቸው ነው የሚኖሩት አይሳደቡ አይቀብጡ በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305
ያላገባችው መልካም ትዳር ይሰጣችው 🎉🎉
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386
ይቺ ልጅ በመጽሃፍ ቅዱስ ዉስጥ የተጠቀሰችው ጠንካራዋ ሴት ናት! ወንድሜ እድለኛ ነህ!
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771
እንደዘመኑ ሴቶች እንኳንም አልተሞላቀቅሽ ሴት ልጅ ቤቷንና ባሏን ከተንከባከበች ምንም የጎደላት የለም ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤
@user-fl7rg9wf4b
@user-fl7rg9wf4b
ታዉቃለሽ በሁሉም ንግግርሽ እዉነተኝነትሽን ነዉ ያየሁብሽ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ የምልሽ ይህን ነዉ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃኝ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ስለማላገኝሽ ለማየት ያብቃኝ ተባረኩልኝ ዉድድ ..........
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z
ስወዳችሁ😘
@yabukienat974
@yabukienat974
አላህዬ ሰነምግባራቸው ባማረ በብዙ ልጆች ይባርካቹ ኢንሻ አላህ❤
@Ethioselam445
@Ethioselam445
እዚ የሚያምር ቤት ውስጥ ትንንሽዬ ልጆች ድክ ድክ ሲሉ ማየት ተመኘውላቸው በቃ የሴት ልክ ናት በጣም ነው የምወዳቸው ❤ለፍሬ ያብቃቸው
@HayimFiker
@HayimFiker
ጀግና ሴት ናት ቤቷን የምትወድ
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 388 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН