አንላቀቅም አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ(Anlakekim) New Dirama 2024

  Рет қаралды 89,213

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Ай бұрын
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ለተከፍችሁ ለታማችሁ ሁሉ አላህ ያልታሰበዉን ጤና ሳቅ ይሰጣችሁ📖🌙✅
@sosaa4565
@sosaa4565 Ай бұрын
𝕒𝕞𝕖𝕟❤❤❤❤❤
@infodubai3233
@infodubai3233 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HaptamM-z2e
@HaptamM-z2e Ай бұрын
አሜን እህቴ ለአንቺም ውዴ ❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ትክክል አሚንንንን 😢😢😢😢😢
@AsOo-d8u
@AsOo-d8u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😥😥👏👏👏
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ነፁህ ሰሮጥ ልጂነቴን አስታወሰችኝ 😢😢 እምዋ አቀልባው አይይይ እረወዳ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው የገጠር ልጆች አላቹሁ ወይ ❤❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
አለን እኛጋ አቀልባ የለም በነጠላነው😂
@JejeDede
@JejeDede Ай бұрын
አለን የገጠርልጂ በመሆኒ እኮራለሁ🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Ай бұрын
አበጀሽ የደሰታችን ምንጭ ኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت Ай бұрын
አበጀሽ የኔ እናት❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
ውይይይይይ አበጀሽ የኔ እመቤት ተባረኪ አንቀልባሽን ሳየው የድሮ ትዘዝታዬን ቀሰቀሽወው ዘዛጎል በበአሁን ጊዜ አለወይ አልቀረም እንዴትደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@سميرهحبشي-ث7ث
@سميرهحبشي-ث7ث Ай бұрын
የኔማሮች እድሜናጤና ይስጥልኝ የድብርት አላቃቂወቸ❤❤❤❤❤
@alamalam5582
@alamalam5582 Ай бұрын
Awo yes yes ሁሌም እንዲህ አጠር አጠር እያደረጋችሁ አቅርቡልን ሳይንዛዛ በቃ ዛሬ አሁን በፍቅር ሳንሰለች ነው ሁሉንም የምናየው እጥር ምጥን ያለች ድራማ ይመቻችሁ
@3alemhh176
@3alemhh176 Ай бұрын
ቅመሞች እምዋመታለች አዲስሰውም አለ ገባገባ በሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
መጣን መጣን😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@OpaApoa
@OpaApoa Ай бұрын
ዋው እንዴት እንደምታምሩ የስደተኞች ሳቅ እና መዝናኛ እመዋ❤👌ባህልሽን የማትረሽ ❤❤
@HalimaDeGu
@HalimaDeGu Ай бұрын
አቤት የአበጀሽና የያየሽ ድምቀት በተለይ ሁሎችም ቢኖሩ የለለነበር❤❤❤❤💫💫💫
@የሳቅመዴር
@የሳቅመዴር Ай бұрын
አበጀሽና አያታዴ የድራማው ድምቀቶች ናቸው 😍😍😍😍😍😍
@AdanishRealmi
@AdanishRealmi Ай бұрын
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እቴዋ አበጀሽ የድንግል ማርያም ልጅ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ አበጀሽን ሲያይ በሳቅ የሚሞተዉ እኔ ሀዘኔን አስረሳችኝ
@ZuzuZuzu-z4d
@ZuzuZuzu-z4d Ай бұрын
አበጀሽየኔእናት❤❤❤❤❤❤❤
@RomanMangsha
@RomanMangsha Ай бұрын
እማዋ። የኔ። ቆንጆ። ስያምርቡሽ። አስተዛዘሉ። እንኳን። ለዝች። ክቡር። በቃሽ። ስወድሽ❤❤❤❤
@Tsionlealem
@Tsionlealem Ай бұрын
አበጀሽዬ የኔ ልዩ...እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏እስይ እንኳን መጣችሁ..ከብዙ ነገር ፈታ የምልባችሁ👍
@shewa_entertainment.
@shewa_entertainment. Ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ አበጀሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MetadelLeaku
@MetadelLeaku Ай бұрын
የምርየሷነውዴ
@ተአምረማሪያም
@ተአምረማሪያም Ай бұрын
በሳቅ ልቤ ወለቀ ! ሁለቱ ቅመሞች!!! ሲያምርባችሁ!
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
የዚህ ኢንተርትመንት መስራች እመዋናት መሰለኝ እሷ ስትኖር የሆነ ነገር ግርማአለው😊😊
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n Ай бұрын
አበጀሽ የኔ ድምቀት ፈጣር እኳን ለዝ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤
@YezgetM
@YezgetM Ай бұрын
Welcome back Abejesh ትዝ አለኝ አንቃልባ ሳይ አይይይ አበጀሽ በሳቅ ገደለችኝ አንድ ቀን ስሞኛል ትላታለች እና መልሰሽ እእእእእ በላ ሳትጨርሰው ተወችው ልጀረቷ እሩሻውን በሩጫ ገመሰችው ስሎዉ ሞሽን ቢሆን እንዴት ያምር ነበር
@AbebuAdeme
@AbebuAdeme Ай бұрын
ወይ አበጀሽ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Haymenot
@Haymenot Ай бұрын
አቤት ገጠር እዴት እደሚዎደድ እኔ በጠቅጠቅ ስልክ የመጀመረያቸውን ደጋግሜ ነበር እማየው ❤❤❤❤❤
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we Ай бұрын
አይ እመዋ ስወድሽ በጣም ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😄😄😄
@אמבטאטנאו
@אמבטאטנאו Ай бұрын
ውይ አበጀሽየ በጣም ያምራል ማዘያው የ እውነት ም አበጀሽ🌸🌻✅
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
አዳድስ ሰው አለ ልበል ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
አበጀሽ እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የአንቀልባው ነገር ልቤን ነው የወሰደው አይይይይ ❤❤❤❤❤❤ እናተን አያሳጣን
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zieneb
@zieneb Ай бұрын
እመዋ የድራመዉ ድምቀት ተለ ተሎ ኑ ደይቃ ጨምሩበት❤❤❤❤❤
@KalkidanYazachew-p6d
@KalkidanYazachew-p6d Ай бұрын
አበጀሽዬ የኔ እናት ወይኔ ስወዳችሁ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
የያየሽና አበጀሽ ሃይል በሁሉም ሴት ቢሆን።
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Ай бұрын
አበጀሸዬ እኮን ለዝህ አበቃሸ አላህያሳድግልሸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GenetGetana
@GenetGetana Ай бұрын
ዋው አበጀሽ ጎበዝ
@NigistTarekegn
@NigistTarekegn Ай бұрын
አበጀሽና ያየሽን ስወዳቸዉ የኔዉዶች😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
እምዋ የድራማው ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ Ай бұрын
ካሜራ አማኑግን አለማዲቅ አይቻልም🎉እናም እመዋ ግን እሥቦርተኛ ሳቶን አቀርም😅😅😅😅😅
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
ያየሽና አበጀሽ የኔ ድምቀቶች❤❤❤❤❤
@milionyonas8681
@milionyonas8681 Ай бұрын
ምናለ የድምፅ ማይኳን ብትገዙላቸው ማንም አይደል አንገቱላይ አጠልጥሎ የሚዞረው በጣም ፍቅር ናቸው ሲያንሳቸው ነው
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm Ай бұрын
ዛሬ በህልሜ እናቴ ሁለት መታ ልጅ ወልዳ ወላሂ ሁኖ ደስስስስ ያለኝ ነበር ስነሳ እመዳም ቤት በሆኔን ሳገኘው ሁኘ የተናደድኩት 😢😢😢
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
አይዞን ህልምሽም ጥሩ ነው
@MetadelLeaku
@MetadelLeaku Ай бұрын
ልጅ ሲወለድ በህልም ሀሳብ ሲለቅነው ይባላል
@etagegnet6376
@etagegnet6376 Ай бұрын
እህቴ አበጀሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🎉🎉🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@JulietDelta007
@JulietDelta007 Ай бұрын
"የውለናም ጉድ ውለናም" killing me😂😂😂😂 ጎጃም ተናፍቃለች።
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا Ай бұрын
አበጀሽ የኔናት እኳን ማሪያም ፈታሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
መልካም ,Aka አበጀሽ ❤❤❤you deserve Oscar ❤
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys Ай бұрын
አበጀሽ አንዴት ነሽ ሞሳውን በአንቀልባ ጠፍረሽ ከአሁኑ መቀረፅ ጀመረ ድርሻውን ቁጭ አርጊለት ታጠፊበትና ዋልሽ አንለቅሽም አንቺ ``ው ለ ና ም``በ አርባ ዓመቴ የሰማሁት ቃል ስድብም ቢሆን በጣም ደስ ይላል(ው ለ ና ም )።
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
በጡት ያገኘዋል😂😂
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo Ай бұрын
@@ፅጌማርያምTubeTekedaጡቱ የታዴ ነው😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
@@hunegnawzemo ሆይ
@HilariousCritters816
@HilariousCritters816 Ай бұрын
ዉለናም😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
አበጀሽ የድራማው ድምቀት ❤❤
@Werknshewerknshe
@Werknshewerknshe Ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
አበጀሽየ የኔ ወርቅ❤❤❤🎉🎉🎉
@Enatderso
@Enatderso Ай бұрын
ተከታታዩን ቀጥሉልን❤ፈታኙ ቀን ክፍል 8
@HelenKankew
@HelenKankew Ай бұрын
እንደው ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn Ай бұрын
🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤የምወዳቹ
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Ай бұрын
ሸገዬ መጥታለች አያ ጥላዬንም አምጡልን እባካችሁ❤❤❤
@aasqqasass
@aasqqasass Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tube6497
@tube6497 Ай бұрын
መጣሽ አበጀሽ እኳን አላህ መሰላም ፈረጀሽ😍😍
@GhDh-gz3wc
@GhDh-gz3wc Ай бұрын
የማሢንቆውን ድምፅባታሥገቡት አሪፍ ነበር
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Ай бұрын
እንደት አደራችሁ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤🎉🎉🎉 ዋው ደስ ሲል ሰኞም መጣችሁልን ❤❤
@Nigist-ku2dp
@Nigist-ku2dp Ай бұрын
ወይኔ አበጀሽየ እንኩዋን ደህናመጣሽ የኒውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 Ай бұрын
ኪኪኩ❤❤❤❤❤
@Lehulem
@Lehulem Ай бұрын
ምን አሮጠሽ😂😂😂 እና አንቺስ መልሰሽ ወይይይይ😂😂😂 ወይኔ አበጀሽ? አቃጠሉሽ እኮ እናትዬ አይዞሽ።😊😊😊
@alemhi8570
@alemhi8570 Ай бұрын
አበጀሽ መጣችልንንን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@kokab597
@kokab597 Ай бұрын
49አመታችንነዉ አለች አይአበጀሽ😅😅😅😅❤❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ግን ጥላውን እጥፍ ዝረግት አታረጌ ልጁን መች እዳይመታው እምዋ
@grbu1121
@grbu1121 Ай бұрын
አበጀሽ እዋ የኛ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ውብ እንውድሻለን
@YabsiraAytenew
@YabsiraAytenew Ай бұрын
አበጀሽጀግናስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube Ай бұрын
😂😂ዋው የኔ ውድ አበጀሽ እንኳን ማሪያም ማረችሺ
@ZewdeGete
@ZewdeGete Ай бұрын
ማነዉእደኔ.አበጀሽን .የሚወድ
@KerimaYesuf
@KerimaYesuf 24 күн бұрын
ከፍቶኛል አይዛሽ በሎኝ አይከፍልበትም 😢😢 በመዳም ቤት ሲከፍችሁ ስልካችሁን አጥፍታችሁ በሀሳብ ለምትብሰለሰሎ ልክ እደኔ ሰላም ለናተ 😢😢😢😢😢ግን ለኛም ቀን ይወጣ ይሆን ወይ 😢😢😢😢እፍፍ ያርብ ደክሞኛል
@gamalgamal622
@gamalgamal622 19 күн бұрын
አይዞሽሁቢአድቀንአገራቺንእገባለንአብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh Ай бұрын
ሸገያእንኳንደናመጣሽ የኔውድ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ Ай бұрын
ያበጀሽ እና የያየሽ ብጥር ናፍቆን ነበር ያዝ እግዲ😂😂😂😂😂😂😂😂
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Ай бұрын
ግን ሰላም ነው ሀገሩ ሰላማችሁ ይብዛ
@Amina-e9s
@Amina-e9s Ай бұрын
አቱ ብሎ ጠብና ስድብ አለዴ😂😂😂😂😂😂
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm Ай бұрын
ሠኞ ሠኞ ብቻ ነው እረ በሳምት ሶስት ግዜ ይሁንልን
@tesfayedavid6174
@tesfayedavid6174 Ай бұрын
አበጀሽ መጣች ደስ ሲል
@መቅዲግሪስ
@መቅዲግሪስ Ай бұрын
እማዋ የቤቱ ድምቀት
@حياهحياة-ه3ز
@حياهحياة-ه3ز Ай бұрын
የኔወደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki Ай бұрын
የኔልዩዎች ፈጣሪ ባላች ሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ማሮች❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰❤️🙏❤️🙏💞🙏🙏💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝
@MariamMary-n4d
@MariamMary-n4d Ай бұрын
እኳን ማርያም መረችሽ❤❤❤❤❤❤ አበጀሽ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 19 күн бұрын
ሰንቱን ልናገረዉ ምረጥ ናችሁ❤
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Ай бұрын
አጂሪት አበጀሽ መጣሽ ሞቅሞቅ አድርጊው😂
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Ай бұрын
እመዋ❤❤❤❤
@Mamite926
@Mamite926 Ай бұрын
I missed you Abegesh. I love your wordings…..
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
ሚር በሚባል ማላጠቂያ አይ እምዋ😂😂😂😂
@AsailAsail-tt4ls
@AsailAsail-tt4ls Ай бұрын
አበጀሽዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@panchkasahun6381
@panchkasahun6381 Ай бұрын
አበጀሽዬ ስወዳት ❤️🥰😊
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ Ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo Ай бұрын
አይ አበጀሽ መልሰሽ አስሚውም ልትል ነበር😂
@تربه-غ9ي
@تربه-غ9ي Ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማርያምን ማርችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አለሞቸ 🎉🎉❤❤❤❤
@HifjfAisvd
@HifjfAisvd Ай бұрын
የኔዉዲ ስወዳቸዉ😂😂😂😂😂
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Ай бұрын
አበጀሽ የኔውድ❤❤❤❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Ай бұрын
አበጀሽ ❤የሚወድ❤❤❤❤❤
@Zedtube591
@Zedtube591 Ай бұрын
ባርቱ 💞💞
@melatgirma9609
@melatgirma9609 Ай бұрын
Yeyayeshe ehite enikuwane dehina metashe ke ahune behola beyediramawechu laye enedenayeshe.💕💕
@bizu-e4g
@bizu-e4g Ай бұрын
አበጅዬ 😂😂😂እግሯን ክክክ 🎉🎉🎉🎉
@KalekaleShimels
@KalekaleShimels Ай бұрын
እመየ ወድምሽን ዳሪልኝ😅😅😅
@Destatesfa-g4h
@Destatesfa-g4h Ай бұрын
አበጀሽ የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ ድመቀታችን ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@SelemonBedelu
@SelemonBedelu Ай бұрын
አበጀሽ ❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አበጄሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanannurden4122
@hanannurden4122 Ай бұрын
መጣች አበጀሽ እንደው ስወድሽ
@mesertalem8272
@mesertalem8272 Ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ አበጀሽ
@ሀዋአንድርስ
@ሀዋአንድርስ Ай бұрын
ወለድይእድ
@ساره-م1ط1ف
@ساره-م1ط1ف Ай бұрын
የኔውቦች❤❤❤❤
@saraashenafi7305
@saraashenafi7305 Ай бұрын
ያበጀሽ እርግጫ የናፈቀው ማነው አይ እመዋ አረ ቀስ በይ አራስ ነሽኮ እኔ ላች ተሳቀኩ እውነት 😂 የኔ ወርቆች❤
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 28 күн бұрын
Aye Shashe Yene qonjo Yayeshe Emwa
ዝቅ በል አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Zik Bel) New Best Ethiopian Dirama 2025
55:31
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
24:03
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
እኛው እንታረቅ አዲስ የገጠር ድራማ(Egniaw entarek)new ethiopian drama
20:09
ፈገግታ ቱዩብ (Fegegta tube)
Рет қаралды 12 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 160 М.
Making Pumpkin Pasta and Paste | Rustic Village Recipe
31:18
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2 МЛН
ዳሰህ ላከው አዲስ የገጠር ድራማ(Daseh Lakewood New Ethiopian Dirama 2024
27:22
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 33 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 129 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН