"ወይ ማረሻዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Wey Mareshaw New Ethiopian Comady) 2023

  Рет қаралды 264,772

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 862
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ማነው እንህን ተዋናዮች ebs እንዲቀርቡ ሚፈልግ እንደኔ እጁን ያሳየኝ🙌🙌🙌
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ebs ምን አለ ጥቅም አለው ካለው ይቅረቡ ግን ጥቅም የለው የትራንስፖርት እዳ ነው ።
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
ያበላሻቸዋል ይቅርባቸው
@yared819
@yared819 Жыл бұрын
የራሳቸው ቻናል ኢቢኤስ ሆኖላቸዋል
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
@@yared819 በጣም እዴ በቅርብ ቀን ሰይፉን ሊያቀርቡትም ይችላሉ በራሳቸው ቻናል ደግሞ የሰይፉ ጥያቄ ትርጉም የለውም የመጀመረያ ጥያቄው አግብተሀል አላገባህም እና እድሜህ ስንት ነው ብሎ ይጠይቃል ልደት እንደሚያከብር ሁሉ እደው በአጠቃላይ አስፈላጊ አደለም Ebs ደግሞ እሱ የሚያቀርባቸው ከሀገራችን ባህል ያፈነገጡትን እና እራቁ የሚህዱትን ነው
@FenteMengestu
@FenteMengestu 11 ай бұрын
​@@malikatamn2589י❤😂🎉😮😅😊😊ו😮זז ‏‪33:49‬‏ זזזזחלזזזזזז
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
የቅዳሴው ድምፅ 😭😭😭ሲያምር አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@እሙየክርስቶስባሪያ ውዴ ደምሪኝ
@selam3245
@selam3245 Жыл бұрын
አቤት እናንተ ሰዎች ሌላ ድራማ ማየት ጠላው የቅዳሴው ድምፅ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@danielnagado4647
@danielnagado4647 Жыл бұрын
ደስ ሲል የቅዳሴ ድምፅ እንኳን ደህና መጣቹህ ተነፋቂወች
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ Жыл бұрын
በጣም 💒💒💒🙏🙏🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@አየሁጉንድሬዋ ውዴ ደምሪኝ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የቅዳሴዉ ድምፅ እና የወፎቹ ዜማ 😭😭😭😭
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አዎ ፣ደስ ፣ይላል🤲🙏
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@etenatalemay4948 እኔማ እነሱን ሳይ ነው ትንሽ ከፈል የሚልልኝ የገጠር ልጅ መሆን ይከብዳል ትዝታዉ 😭🇪🇹🇪🇹
@bado20
@bado20 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የቅዳሴዉ ድምፆ እኔም እያዳመጥኩ በሀሳብ ተጉዠ መጠዉ እፍፍ😍😢
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@etenatalemay4948 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@meticar4025 ውዴ ደምሪኝ
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
የመዳም ጥሪና የመዳም ኪችን የሰለቸው የናቱ ማጀት የናፈቀው ማነው እንደኔ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😥😥😥እኔ ✋
@temrtemr9249
@temrtemr9249 Жыл бұрын
እኔ
@zizizizi4347
@zizizizi4347 Жыл бұрын
🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ Жыл бұрын
እኔስ ተስፋ ቆርጨ አለሁ እናቱን አጥቻለሁ😢😢😢
@saadehsaadeh7204
@saadehsaadeh7204 Жыл бұрын
እኔ
@toybaseid2845
@toybaseid2845 Жыл бұрын
መሰለው ሳይሆን ሆነው የሚሰሩ ምርጥ ተዋናዮች እሰኪ የምታደቋቼው 👍
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ቅዳሴው❤❤❤❤❤ልቤን ሰረቀው 😍😍😍😍😍
@Orange-he5cf
@Orange-he5cf Жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል🙏 💒🙏💓💓💓
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@Orange-he5cf ውዴ ደምሪኝ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ቅዳሴው ልቤን አርሰርሰው ⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏 በየቀኑ ኑልን ስወዳችሁ 🙏🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
በጣም 💒💒💒💒💒♥️😭💝🇪🇹
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@meticar4025 ውዴ ደምሪኝ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
Betam💒💒💒💒💒💒💒
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
@@sinedeyoutube9974 ከምጋር ልደምርሺ ቅመሜዋ
@אלםמטוקו
@אלםמטוקו Жыл бұрын
L
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዐ1ገ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዐ1ገ Жыл бұрын
ቅዳሴው ደስ ሲል በማርያም💒💒
@aeeazz7165
@aeeazz7165 Жыл бұрын
የቅዳሴዉ ድምፅ ደስ ሲል ብርቁየ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ያበጀሽ ወንድም ትክክለኛ የገጠር ሠው ኮፍጠን ያለ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ Жыл бұрын
በሳምንት አራት ቀን ይሁንልን የምትሉ እና በጉጉት የምትጠብቁዋቸው
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
እኔ 🥰🥰
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ነይ ኢሞ ማህበር ለስገባሽ እሁድ እና ቅዳሜ ይተላለፋል እና በባእላቶች ቀንም ይተላለፋል
@meliTsga
@meliTsga Жыл бұрын
የምር ቀረፃ ትንሽ አድካሚ ነው እንጂ እዲየው በሳምንት 2 ብታቀርቡልን ማር ናችሁ በጣም ነው በጉጉት እምጠብቃችሁ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@hekmahhekmah5823 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@zemenaybaye7457 ውዴ ደምሪኝ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ወይ ኢቢኤስ ወይ ሴፉ ሾው እንዚህን እንቁዎች ጋብዙልን እንያቸው ታአምር ድራማውን ተወኑት ሳይሆን ኖሩት ሆኑት😍😍😍
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
ወይ ታደሰ ምኑላይ ተጠነቀረና አረፈ ያበጀሽ ጡር ወዮ በጣም የሚያስቁት ታደሰና ጓደኛው 😁😁😁😁😁😂😂
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
ጉዱ ፈላለት ታዴ 🙈😂😂😂😂😂😂
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ቀላል ደግሆነ ግፈኛወዶች መጨረሻቸው ይሄነው
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ Жыл бұрын
ክክክክክ እህ ልብላለው ትምርትነው
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@zamzam372 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ እድ ደምሪኝ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ 🙏🙏🙏😢😢
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አይ ታደሰ መጨረሻህ ይህ ሆነ🙉🙉🙊🙊😂😂😂አረ ፍትህ🙆🙆😂😂😱😱😂
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
ወይ ማርቆስ ሀገሬ ስንት የጥበብ ሰው አፈለቅሽልን ዘርሽ ይለምልም በርቱልኝ የኔ ልዩ ሰዎች
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪዝኝ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
በጣም my gojam😍😍😍😍
@mulatiedemis3501
@mulatiedemis3501 Жыл бұрын
@@hannasalam672 the land of ghion
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ Жыл бұрын
ብርቁዬ እንዲህ ስታስመስል ስትችልበት እንዲህም በርቱ ሁላችሁም በደንብ ትተውናላችሁ ጎበዞችበርቱ
@yefikirsewyefikirsew6538
@yefikirsewyefikirsew6538 Жыл бұрын
ብረቁና እምዋ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 Жыл бұрын
እንደኔ ቅዳሳውን በምሀል ሲሰማ ልቡ የተረበሸ🙏🙏🙏
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እኔ💒💒💒💒
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Жыл бұрын
የቅዳሴው ድባብ በጣም ደስሲል እግዚአብሔር ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
ሰላም ለኢ/ያ ሰላም ላገራችን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን!!! በዚች ሰዓት ለታመሙት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒኀለም ምህረት ያርግልን አሜን!!!
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ከታደሰጋ ያለው ሰውየ መልካም አስተሳሰብ አለው
@Amarita808
@Amarita808 Жыл бұрын
ቅዳሴው ⛪💖😌ልቤን ስርቅ አደረገው በመሃል ደስ ሲል ሰላም ለሀገራችን 🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅደሴው ድምፅ እንደት ደስ እንደሜል እስይ ታደስ ዋጋውን አገኘ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችው ለቤተስቦች በስላም ያብቃችው ወቶ ከምቀር ፍጣር ይስውርን አሜን 🙌🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏😂😢😢😢
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Жыл бұрын
የእናንተ ድራማ ስጋዬን ብቻ አይደለም ቅዳሴው💜 ነፍሴንም እያስደሰታት ነው አመሰግናለሁ🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Betam des yelall ♥️♥️♥️
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@merafterouni9904 ውዶቼ ደምሩኝ🙏❤❤
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
🤣🤣🤣 techawetubini eko
@tadeseanley
@tadeseanley Жыл бұрын
በጣም
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@tadeseanley ውዴ ደምሪኝ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን በሰላም መጣችሁ። አበጀችኮ መስላ ሳይሆን ሆና ነው የምተውነው ።ሁላችሁም በጣም ጀግና ናችሁ ።
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ Жыл бұрын
የታደሰ መጨረሻው ናፈቀኝ ፣🙆😆😬😆😬😆😆😆
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👈
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
እኔም እያሰብኩለት ነው 😁😁😁😂😂
@azizatube172
@azizatube172 Жыл бұрын
ማነው እስኪ እነብርቁ እተርቢ ይደረጉ እሚል ከድራማው ውጭ ማየት የፈለገ 💚💛❤
@AlaHemdallh
@AlaHemdallh Жыл бұрын
እኔ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@AlaHemdallh ውዴ ደምሪኝ
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ Жыл бұрын
ቅዳሴዉ ደስ ሲልልል 💒
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Betam❤❤❤❤❤❤❤❤
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
Ewunet nw🙏🥰🥰
@merehebekele3696
@merehebekele3696 Жыл бұрын
Hi
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@yostinamengistie1581 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@astkebe1317 ውዴ ደምሪኝ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
አበጀሽ የምትገርም ናት። She is the best actress !!!!!!!!!
@mekides
@mekides Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅዳሴው ደስስ ሲል💒💚
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@HijezeCell17-n1v
@HijezeCell17-n1v 7 ай бұрын
ደስሲል ቅዳሴዉ በስማም ቸሩ መድሀኒያለም ለሀገራቺን ለደጁ ያብቃን
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
የብርቁ እነት ድምፆ የበለጠ ባላገር አስመስለው 😁😁 እግዚአብሔር ይመስገን የቅዳሴ🤲🏽 ድምፅ ማሰማታችሁ በጣም ደስ ይላል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪⛪⛪💚💛❤
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
በጣም ደስ የላል 🥰🥰
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@astkebe1317 ውዴ ደምሪኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ የቅዳሴው ድምፅ በደንብ ይሰማል እግዚአብሔር ይመስገን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ የታደስ እና ሃይሌ. ያን ሁሉ እራጭ. አልፎ ይህ ፍቅር የስጠው አምላክ ለአገርችንም ይህን ስላም ስጥልን
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ Жыл бұрын
አሜን እዉነትነዉ ለእግዚአብሔር እሚሠነዉ የለም
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም ቆራጥ ነው አነጋገሩ ደሥ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
በጣም💪💪💪💪💪♥️♥️
@አዩብማሩሽጋ
@አዩብማሩሽጋ Жыл бұрын
እኳዋን ሰላም መጣቹሁ ሰወዳቹሁ😂😍😍😍😍😍😍 በተለይ የእንዋ የአበዋ የብሩቁ አዲናቂ ነኝ😂😂😍
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ እንደኔ የሚጠብቅ በላይክ 👍👍👍
@netsanettube707
@netsanettube707 Жыл бұрын
እኔ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
ምስኪን የአበጀሽ ወንድም ተንገላታ He is so handsome too !!!!!!!❤
@ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ
@ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ Жыл бұрын
ድራማ ነው እህት
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
ወይኔ ቅዳሴው ልቤን ወሰደው የኔ ጌታ ለድጅህ ያብቃኝ 😭
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
በጣም
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ Жыл бұрын
አሜን ፫ ለሁላችንም
@ethune6995
@ethune6995 Жыл бұрын
Betam des new yaleg debroge neber
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@bateablneha5887 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@ትዕግስትወለተስላሴ ውዴ ደምሪኝ
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
ድራማ አይመስለም እኮ እውነት እጅ ከምር ጎበዞች👍👍👍
@madeenat6340
@madeenat6340 Жыл бұрын
እዚቤት መሳቅ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደእምንተ አይነት ልጅ አንድ ሺ ልጅ ይወለድ
@بدريهامام-ه6ث
@بدريهامام-ه6ث Жыл бұрын
ምርጦች በርቱ በጣም ደስ ይላል ወንዶቹ ደሞ ተስማሙ በስተመጨረሻ 😁😁😍😍
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
ተዎዳጆች እንኳን ደና መጣችሁ ሁሌ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
ቅዳሴው ናፈቀኝ አቤቱ ለቤትህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ብርቁ እና ቀዬአ ልጅ ያስቃሉ 😀😀😀እየቆነጠረ "ቀስ እያልሽ ብይ"😀😀😀አቤት ቀላል ሰው አይደለም ሞኝ ሁኖ ገብጋባ 👏😀😀ብርቁ ልብ አውልቅ ሁሉም ተዋናዬች ምርጥ 👍👍👍💪💪💪 በርቱ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ እሺ እነነመሠግናለን
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
ክክክ
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
የአበጀሺ ወንድም ሥወደው ጀግና ወንድም ነው
@rabiarabia9152
@rabiarabia9152 Жыл бұрын
ወላሂ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም ደስ ሲል
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ክክክ ብርቁ በሳቅ ገደለኝ 😂😂
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
ውዶች እንኳን ሰላም መጣቸው የድራማው መጨረሻ እደኔ የጋጋ ማነው
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ አላህ ያሳርፋቹ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
ያረቢ ያበጀሽ ወድም አባቴን መሰለኝ ትወና ሳይሆን እደወ ወሬው እውነት ነው እሚመስለው 😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ብዙ ድራማ አይቻለሁ ይሄኛው ግን ሀገርኛውን ምንም ሳይደባለቅበት የተሰራ ድንቅ ድራማ :: ከደራሲው ከአቀናባሪው ከተወናዮቹ በአጥቃላይ ለዚህ ድራማ የሰከንድ አስተዋፆ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር እድሜን ክጤና ጋራ ይስጥልን :: እመብርሀን አትራቃችሁ:: የብርቁ እናት እኮ በጣም የምትወደድ መልካም ሴት ቅን ሰው ነች ::ብርቁ አንተማ ምን ልበልህ ብቻ በ አጠቃላይ በርቱልን:: ታዴ አንተን ግን ከውገብህ በታች ቀብሮ በላይህ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን አለግልገል ሱሪ ማረማመድ ውይይ በጣም ቅንዝራም ነህ እግዚዮ ::: ጏደኝዬው እጅግ የምትወደድ ነህ:: ወንድምህ ግን ባለካቦርታው ቁፍጥን ያለ :: የሌባዋ ልጅ ግን አንበጣ ማለት ነች ውይይይይ ሆድ !!ብቻ ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አቤት ያበጀሽ ደግነት ማነው ለመሳኖው እድህ የሚያስብ አንደኛ ብየሻለሁ 👍👍👍👍👍👍
@ጃጁሻነኝየሀራዋ
@ጃጁሻነኝየሀራዋ Жыл бұрын
ብርቁ በሳቅ ገደለኝ ተው አግባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ያበጀሽ ወንድም በጣም ነው የምውደው
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 Жыл бұрын
ጥላቶቹ ጓደኛ ሆኑ🤣🤣🤣 እንኳንም ሠላም መጣችሁ🥰🥰
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
የታደሰ መጨረሻ ናፈቀኝ😂😂😂😂
@ዜድየእመብርሃንልጅ
@ዜድየእመብርሃንልጅ Жыл бұрын
ስወዳቹ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እነ ብርቁየ❤❤
@merkebumanaye9141
@merkebumanaye9141 Жыл бұрын
አብዛኛውን ቀረጻ የ ( ብርቁ እና የእናቱ )ላይ ቢሆን ስሜታችን ነው❗️በተረፈ ተወዳጅ ተናፋቂ ናችሁ‼️
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
ልዮ ናችሁ በእውነት !
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ የታደሰ መጨርሻ ምንይሆን 😂😂😂
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ውይይይይ መጣችሁልን የሳቃችን ምንጮች የመዳም ቅመሞችዬ ኑ እንይ😘😘
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@haytaahmed6763
@haytaahmed6763 Жыл бұрын
አስረኛ ነኝ እስኪ ላይይክክክክ አርጉኝ ሙቼ ነው እምወዳቸው
@feragenet1461
@feragenet1461 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ደራሲዉ ለታደሰ ትክክለኛ ቦታዉን ነዉ የሰጠከዉ ክክክክክክክ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Eነኝስደተኛዋ
@Eነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
አይ ታደሰ ከዛችም ከዚችም ሲማግጥ መጨረሻ በዛች ሴትዮ እጅ ወጥመድ ገባ 😂😂😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@DerbsZeguye
@DerbsZeguye 7 ай бұрын
ቅመሞችየ ተመልከቱ አግድህ የሀገራችን የገጠሩ አጀናጀን
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ Жыл бұрын
የብርቁ አድናቂወች የት ናችሁ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Жыл бұрын
በየቀኑ ይለቀቅልን በጉጉትነወ እኮ የምጠብቃችሁ😘😘😘😘😘😘😘
@ቤተልሄምአንዳርጌ
@ቤተልሄምአንዳርጌ Жыл бұрын
ብርቁን እና እናቱን አለማድነቅ አይቻልም ሌላው ደግሞ የቅዳሴው ድምፅ እግዚያብሄርን እንደት ደስ ይላል ግን አቤት ጎጃሜነት
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ሱሶቼ እፉፉፉፉ ናፍቆታችሁ ሊደፋኝ ሲል ከች ትሉልኝ አላችሁ ሞቼ ነው የምወዳችሁ ማርያምን 😘
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ አቤት ስወዳቹ ❤
@habibayesuf7434
@habibayesuf7434 Жыл бұрын
አይ የብርቁ አባት ሴት አይቶ አያልፍም ብርቁ መጥቃውኸደይ ምርጥ ናቹሁ በርቱልን
@rasdashn4860
@rasdashn4860 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ፣ ገንፎ ያበላሁህ አላለም??? አያታዴ እና ሀይሌ ምርጦች!!
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Жыл бұрын
ከእቅልፋችን የሚቀሰቅሰን የቤተክርስቲያን ዲውል እና ቅዳሴ ነበር ትዝታው አይረሳም 🙏🙏🙏
@weyniwasihun3256
@weyniwasihun3256 Жыл бұрын
ብርቁ እና እመዋ በጣም ይመቹኛል
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ምርጦች አድናቂዎችሁ ነኝ በርቱ ገጠሬዎች
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ወተት አለ እርጎ አለ ክክክ ብርቁየ እንኳን ደህና መጣችሁ
@marymeadme
@marymeadme Жыл бұрын
ፍቅርናችሁ ሁላችሁም ኑሩልን😍😍
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
አይ እናት ስራዬ ብላ ታወራዋለች ልጁ ግን 😄😄😄😄😄😄😄
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ Жыл бұрын
ወይ ታደሰ ሴቴቸን ጨረሳቸው😁😁😁😁😁
@serkedemise2061
@serkedemise2061 Жыл бұрын
የእውነት ደሥትላላችሁ አይብርቁ እሧም እቤቷ እኔም እቤቴ አላለም 🥰🥰🥰🥰
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
ደሥ ሢው ወላሂ የብርቁ አባት እምን ውሥጥ ገባና አረፈው ጡር ገፍቶ ገፍቶ እደንቀራ ገባ።
@sadh3465
@sadh3465 Жыл бұрын
እኔህ ሰወች ተሯሩጠው ተሯሩጠው ታረቁ እዴ መጨረሻቸው ናፈቀኝ እኮ ክክክክክክ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ያሐጠሬ ሽታወች ያደኩት በዚህ ባህል እና ቋንቋ ነዉ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ!!!
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
እኔም ደምሪኝ ውደ
@Mariam-qb4we
@Mariam-qb4we Жыл бұрын
ኧረ ፡ተነከርክ ተነከርክ እንዳልፈታክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@ሲኞሪታ-ኀ2ገ
@ሲኞሪታ-ኀ2ገ Жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ለታደሠ ታገተ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ይገባዋል
@berekayoutube3513
@berekayoutube3513 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም በትክክል ሰርቶቷል ወንድምነት 😊
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
እሷም እቤቷ እኔም እቤቴ አላለም ኧረ ምኑን ሰጠሕ ብርቁ 😍😁😁
@tegegnyemam5561
@tegegnyemam5561 Жыл бұрын
እነ ብርቁ ደስ ሰትሉ
@zeynb5682
@zeynb5682 Жыл бұрын
ቀይዋ ልጅ ግን የምግብ ፍላጎትሽ ደስ ይላል
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
እረ ዲያ እሷስ ጎተራ ቢጤ ናት🤣
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين Жыл бұрын
ይሁለቱ ወዶችነገር ሳሰቁ 😂😂አሁን ጠበኛ አሁን ፍቅር😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ታደሰ ቀሚስ የለበሱትን ሁላ ሲከተል የጅን አገኘ😀😀😀😀
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ወይኔ ግርግር ገባሁ አለ ያገሬ ሰው 😂😂 ሺርር አለ እኮ የብርቁ አባት 😂😂
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 67 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 27 МЛН
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 3,5 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
ምርጥ የጎጃም ጭፈራ @graduation #enijeratube
5:39
Enijera እንጀራ Tube
Рет қаралды 624
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 56 М.
"እዳይመጣብን" አዲስ የገጠር ድራማ( Endaymetabin New Ethiopian Comady) 2023.
15:35
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
37:40
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 420 М.
ልወቅጥ ነዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Liwekit Nw New Ethiopian Comady) 2022
23:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 393 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН