"ደፍቼዉ ልሙት" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Defichew Limut New Ethiopian Comady) 2023

  Рет қаралды 214,381

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 762
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
እንደኔ ደስ እያለው የሚያቸው እኔ ደስ እያለኝ ነው የማያችሁ አቦ ሽ አመት ኑሩልኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ መልካምነት ለራስ ነው
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
ወታደሩ ፍቅሬ እኔማ ባተ ፍቅር ልሞት ነዉ እባክህ ተለመነኝ ጊዜ ሰጥተህ አዉራኝ ፕሊስ አድሬስክን
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
@@ayimanamajaz8002 😁😁😁😁😂😂😂🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ እርፍ ከምር አሳቅሽኝ
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 Жыл бұрын
ድራማው እጅግ እያማረና እየተናፈቀ የመጣው ተዋናዮቹም በጣም ደስደስ የሚሉ የማይሰለቹ በርቱ 👌👌👌👍👍👍👍💝💝
@lidyayalew4993
@lidyayalew4993 Жыл бұрын
ወይ ታደሰ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ወደ ገዳዩ ሄደ በቃ አበጀሽ ተገላገለችው
@karimamohmamed9376
@karimamohmamed9376 Жыл бұрын
ፕፕድድድ ኝድጅጅፕፕ። ድ ።።ፕፕፕድ። ጅ ፕፕድድድ ኝኝ የኢትዮጵያ።እእኝእእኝኞፔ
@ክብርክርስቶስንለወለደች
@ክብርክርስቶስንለወለደች Жыл бұрын
አድሷ ተዋናይ የተመቸችው👍👍👍
@mubarksani6292
@mubarksani6292 Жыл бұрын
ዋው ድራማውን እናንተ ስሩት ወላሂ በጣም የምትናፍቁን እድሜና ጤና ለናንተ ❤❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
በርቱልን ጌታ የኛን ኑሮ ማቃላያ የፈጠራችሁ ናችሁ። ሳላያችሁ ማደር አልችልም። ምርጥ ድራማ በርቱልን።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የዝህ ደራሲ እና ተዋናይ ሰይፉ ላይ ይቅረቡልን ምትሉ ብቻ like👍👍👍
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ኧረ አትቆዩብንን ቶሎቶሎ ኑ😢🥰🥰ለኛ ለቅመሞች መዝናኛ ናችሁ🥰❤️❤️🥰
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
💃💃💃🙌
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔነባር ነኝ የኔውድ
@feragenet1461
@feragenet1461 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኔ ሱሶች አይ ታደሰ በመጨረሻም የቁም እስርቤት ገባክ አየህ ለዳንታይነት ሰወች ጥሩ መማሪያ ድራማ ነዉ ንፁ ሰዉን ገፍቶ መሸሽ የሚያመጣዉን ጣጣ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ብርቁ ልብ ውልቅ ግሩፓችሁ ይገርመኛል ሁሉም የትወና ብቃታቸው ድንቅ ነው ደግሞ ሲአምሩ የቆዳቸው ንፃት ቅልጥፍናቸው ። አዲሱአ ተዋናይም 👍👍👍👍👍👍👏👏 ግን ገላግሉልን እነዚህ ሰዎችን ምክንያቱም አዲስ እርእስ ደግሞ ይፈጠር ተመልካች እንዳይሰለች ። ወይም ቀጣይ ሁኖ ግን ወደ ቤታቸው ይመለሱ ኑሮአቸው ይቀጥል 👍👍👍👏👏
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
የብርቁ አጎት👍👍ቈራጥ ነው አባቴ💪💪🤗
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
ብርቁ እና እመዋን ቃለ መጠይቅ ይደረጉልን እምትሉ አላቹሁ እንደኔ በላይክ 👍👍👍👍👍👍
@netsanettube707
@netsanettube707 Жыл бұрын
እኔ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
​@@netsanettube707መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Жыл бұрын
አይደረግላቸው እንደዚሁ እውነት መስለው ስለተወኑት በደንብ እንይበት
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
እምዋ እና ብርቁ እዴዉ ስወዳቸዉዉዉዉ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ
@mdmd7627
@mdmd7627 Жыл бұрын
ይሄ ካቦርት ያረገው ሰውዬ በጣም ያምራል ግርማ ሞገስ አለው
@ssree6910
@ssree6910 Жыл бұрын
እውነት ነው 🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ssree6910 ቤተሰብ አርጉኝ
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ Жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር የኔ መለሎ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
ላጣብስሽ😂
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
ክክክክክ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ Жыл бұрын
እኔ ግን የነዚህን ሁለት ወንዶች መጨረሻ ነው ማየት የጓጓሁት 😂😂😂
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እኔም በጣም
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
The story line is getting better and better every episode big respect to the writers. I like the new cast member (Tadesse’s new lady😂😂)
@abay8803
@abay8803 Жыл бұрын
አማረኛ ተጠቀሚ የበሸቀጠ የምድረ ሊጥ መልክ ቋንቋ ጣይ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
@@abay8803 selke amarigna keyboard yelewem bro satatara lemawrat atechekul 😏😏
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
የአበጀሽን ወንድም ስወደዉ 🥰🥰🥰🥰
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ መልካምነት ለራስ ነው
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ Жыл бұрын
የወንዶቹ ፀብ ያሥቃል ሢነሣባቸው ይሯሯጣሉ አንዳንድ ጊዜ ፍቅር ይሆናል ገንፏሞች😄😜😜😜
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
የኔ ብርቁዬን የሚያደንቅ ማነው የድራማው ድምቀት ብርቁና እናቱ ስወዳቸው💋ድራማው እያማረ ነው
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ጋሺ ታደ መጨርሻውናፈቀኘ 🤣🤣🤣🤣 የምትወደዱናችሁ ❤❤❤❤
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ እንኳን ሠላም መጣችሁ 🥰🥰🥰 በሳምንት3ት ጊዜ ይለቀቅልን የምትሉ እጅ ወደላይ🙋‍♀️ የብርቁ አድናቂዎች በሙሉ ደምሩኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
እህትዓለም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ
@samydevingo2344
@samydevingo2344 Жыл бұрын
Taddese is so funny I can’t stop laughing totally these crews are better than those who called them an artists but I am telling you this show is very interesting I do not have words how this show is great it is natural I like to say thank you for this such wonderful show
@tirngokassie3080
@tirngokassie3080 Жыл бұрын
Exactly 💯 % natural and really such a great show. May God bless them. I can't wait to see the next show. I really love it.
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
You said it all!! It’s really a great show.. I hope to see all the crew on Seyfu show 😊
@derejesolomon5105
@derejesolomon5105 Жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቁ ላይክ ላይክ😘😘😘😘
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@fatumasaeid9001
@fatumasaeid9001 Жыл бұрын
እኔ
@fatumasaeid9001
@fatumasaeid9001 Жыл бұрын
እኔ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ወንድምየው ቱልቱላ ወረኛ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
👍👍
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እንኳን ለልደታማርያም አደረሳቹየተዋይዶልጆችየሰላምወርያድርግልን
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ethio8774 ቤተሰብ አርጉኝ💖
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
አድሷ ተዋናይና ከእስርቤት የወጣዉ ተዋናይ በጣም ተመችተወኛል የድራማዉ ድምቀት ናቸዉ👏👏👏👏👏👏👏
@Shewaye991
@Shewaye991 Жыл бұрын
ታደሰ አሁን አለቀልህ ሳስበው የሽሮ መበያህን የምታጣ ይመስለኛል የአበጀሽ አምላክ ይጠብቅህ
@azizatube172
@azizatube172 Жыл бұрын
በነዚህ ሰወች ማንነቴን አይቻለሁ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
ወይ ታዴ ግርም ድንቅ ትለኞለክ ደሞ እዳተ አይነት አጭበርባሪናቸው ሴት የሚወጣላቸው እድለኞች ናቸው እስኪያዙ ግን ሰርተከዋል አሳዳጅክ እራሱ ጎዘዝ ታጋሽ አሳዳጅ ነው ሁላቹም አደኞ ናቹ የምርጦች ምርጥ
@Nunusha3985
@Nunusha3985 Жыл бұрын
አይ ታዴሰ እንዳው መጨረሻህ ናፈቀኝ 😂😂😂😂🙈🙈🙈
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@najetgashaw7568 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
በጣም
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አስተዋይ ሰው መልክና ፀባይ አስተባብሮ የሰራው ዋውውውውውውውውውው
@atsedeasefa7353
@atsedeasefa7353 Жыл бұрын
የሚገርሙ እኮ ናቸው ሁሉም አሳማኝ አርቲስት ናቸው በተለይ ብርቁ እናቱ የታደሰ ውሽማ ታደሰ ጀግኖች
@samraywedikelati4074
@samraywedikelati4074 Жыл бұрын
I am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i love you Ethiopia Nice job keep it up
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ወይይይ አበጀሽዬ የኔ እንቁ ችሎታችሁ እኮ እጅጉን የሚደነቅ እና የሚጋነን ነው 😘😘😘😘😘
@ssree6910
@ssree6910 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ትወና አንደኛ ናችሁ በርቱ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@نجاتنجات-ك8ص
@نجاتنجات-ك8ص Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
የ ብርቁ አድናቂወች የት ናችሁ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
🖐🏽
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
@@ethio8774 ደምሪኝ
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ያወስላታ የአበጀሽ ባል እየተሳደደም ሴት ይከተላል አየ ታደሰ ሲያስቀኝኮ 😂😂😂😂😂
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
አይ ታደሰ የልቤ ንፁህነት እሷ ላይ ጣለኝ አላለም 🤣🤣🤣 የአበጀሽ ግፍ እዚች ላይ ጣለህ በል ቻለው
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ክክክክክክ እውነት ነው
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ ክብረ በኀል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!አሜን
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ዉይ እናነተ ሰዉች እንደት አንደምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍 ገንፎሽ ሲያምር አዲሳ እንግዳችን ጀግናነሽ 🥰🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጉኝ❤
@sarasandak1043
@sarasandak1043 Жыл бұрын
የአለሜ ባል በሳቅ ገደለኝ በተላይ ሀጅ ሰው አልወድም😂😂😂😂🤦
@ሚካእነዋሪሸዋ
@ሚካእነዋሪሸዋ Жыл бұрын
በህይወቴ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ድራማ ነው
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
አዲሳ ተዋናይ ደስ ያለው እደኔ በላይክ
@husseinadem6233
@husseinadem6233 Жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ምርጥ ብቃት ነው ያላችሁ ጠንክራችሁ የተሻለ ነገር ማቅረብ ትችላላችሁ በርቱ፡፡ የገዳዩ ሚና ትንሽ ቢስተካካል….
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም ትክክል ነው 👍
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ #skynet_tube
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 Жыл бұрын
ልዩ ነው ድራማው መስለው ሳይሆን የሚሰሩት ሁነው ነው የሚሰሩት አድናቂአችሁ ነኝ
@shietuadezd9267
@shietuadezd9267 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው በላይክ ያሳውቀኝ👍😍🙏
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын
እኔ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
​@@neimcaabdoulkaderchardi1306መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
ያበጀሺ ወድም ደስእሚለው እደኔማነው
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል.የወንዶች ነገር. 😂😂😂
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
ደም የለመደ መጋኛ አላለም ወየው በሳቅ መቸም ችሎታቸው ያለያሉ 😂😂😂😂😂😍🥰🥰🥰👌
@harapodcast4160
@harapodcast4160 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል ከምር! ክበሩ፣ የትወና ብቃታችሁ ጣራ መድረሱን ያሳያችሁበት ክፍል ነው፡፡
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ መልካምነት ለራስ ነው
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ ምርጦቼ😍
@SaadSaad-mq3np
@SaadSaad-mq3np Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ታደሠ እና ያንኛው 🤣🤣🤣
@eyobmanaye
@eyobmanaye Жыл бұрын
ምንም የማይወጣለት አስቂኝ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ድራማ!
@afo5830
@afo5830 Жыл бұрын
ወይ የታደሰ ነገር እግዚኦ 🙉🙉 ወይ ብርቁ ጥላያ አያ😆😆😆😆
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Жыл бұрын
ታደሰ ወጥመድ የገባች አይጥ መሰለ😅😅😅
@glaworktariku6736
@glaworktariku6736 Жыл бұрын
ታደሰን በጣም ነው ምወደው ሁሌአምጡት😂❤ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ❤
@meskidad1078
@meskidad1078 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ አዲስ እስኪለቁ እየደገምኩ እሞየው? ኣበጀሽ ግን እየተወነች ነው?? እየኖረችው ነው !!!!🙏🙏 በሙሉ crew is the best Please make it 3 times a week and put more min bertu andegoch much love and respct🙏🙏🙏🙏
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
ስወዳቸው 😀🥰😀😍 አይ ብርቁ ሲያጋልጥ😄😄😄
@haymiastatke8055
@haymiastatke8055 Жыл бұрын
ያሁን ይባስ አለ መልከስከስ መጨረሻው ይሄ ነው የአበጀሽ አምላክ ይፍረድብህ አቦ 😂😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አንደኛነኝ ግን አስረዘማችሁት ቁረጡትበቃ ይታረቁና ሊላበሚያዝናናኑ ✋✋የምትሉ 👍👍👍👍👍ይታረቁና ሰላምያውርዱ 🤘
@hanaa588
@hanaa588 Жыл бұрын
አረ አረዘመም
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
​@@hanaa588መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@hanaa588 ደቂቃውንእኮ አደለምያልኩት ታሪኩንነው
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አይይ ታደሰ እህህህህ አላለም አሳዘነኝ ነፍሱ ከወጣከዚህቤት ጥሩነው
@selamaweke8726
@selamaweke8726 Жыл бұрын
የሰውየው ድምፅ ሲያምር
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ወይኔ ቅዱስ ገብርኤል ካንቺላ ጣለዉ አላለም ወይኔ 😃😃😃😃😃😃በሳቅ ገደላችሁኝ
@workutube7422
@workutube7422 Жыл бұрын
ታላቅ ገጠራዊ መልእክት ያለው ምርጥ ድራማ እና የምንማርበት ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
መቼም በናፍቆት ሙትት ብለን ነበር :: እንኳንም ደህና መጣችሁ ምርጥ ናችሁ ታደሰ የትአባክ እንዲህ ስትቀልድ ዋጋህን የምትሰጥህ አገኘህ:: በሉ በናታችሁ ቶሎ ኑልን እቤቴ እስክገባ አላስችል ብሎኝ ምሳዬን እየበላሁ ነው ያየሁት :: ምግብ እየበላሁ ስልኬን አላይም ነበር ይሄው በእናንተ ጀመርኩ :: ደግሞ እኮ ቤቴ ስግባ ደግሞ በቲቪ አያችሁዋለሁ:: ፍቅር አስያዛችሁን በርቱ :: ❤❤❤
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Yeabjeshe amlak ferede Gudhe fela assefa
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 Жыл бұрын
የምርግን እታለም አበጀሺ ድራማነው የምትሰራው እውነተኛ ማንነቷን ባቀው ደስባለኝ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ Жыл бұрын
አሯሩጦ ወስዶ ሚስት ዳረህ ታደሰ 😂😂 የልብህ ንጥህና
@samydevingo2344
@samydevingo2344 Жыл бұрын
I love Abejesh the way she talk
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@አነዘክርስቶስ
@አነዘክርስቶስ Жыл бұрын
የታደሰ መጨረሻ ናፈቀኝ
@የገነቴዋ-ለ4ለ
@የገነቴዋ-ለ4ለ Жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@ሰውማመን-ቈ3ዠ
@ሰውማመን-ቈ3ዠ 3 ай бұрын
አይ ብርቁ ዛለው ደኔ የሆንክ ልጅ ሙቶአል ሙቶአል ሰላማቹህ ይብዛ አታስቂኝ አላለም
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ትክክክልለኛ ድራማ እውነተኛ የሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
@@ቤተናቲዩብ ኢሸአላህ የሁላችንም ምኞትነትው አላህ ያሣካልሺ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ታደሰ የሚባል ቱልቱላ ወረኛ የሚጠላ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@racheltakala7118 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@mulualem5719
@mulualem5719 Жыл бұрын
ባለገንፎዎችስ ቢሆን ፡ እረሰላማቹ ይብዛ።
@najiaziz4954
@najiaziz4954 Жыл бұрын
Oh my my God she is so wise and patient .
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Жыл бұрын
ብርቁ አታስቂኝ አላለም አረ እራስክ አታስቀኝ 😂🤣😅😁
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Жыл бұрын
እኔ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ፈርቶ አታስፈራኚ አላም በቁሙ ቀዝኖ ሞተ 😂😂😂😂😂😂
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ጉዱፈላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ Жыл бұрын
አቶ ታደሰ ማነቆ ውስጥ ገባ አይ አመል🤣🤣 😅😅😅
@mimim8831
@mimim8831 Жыл бұрын
ሚሢቶች እዛ ይፋጃሉ እነሱ እዝ ፈታ እያሉ አቤት ታዴማ😆😆😆
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በለው ይሄ ነገር ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባችሁ ሺሺት ሂዶ ሊያገባ መሰለኝ ይቺ ሴትቶ ቆለጡን ቆርጣ በላከችው አበጀሽ ጉድሽን አላየሽ
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 Жыл бұрын
ታደሰ መጨረሻው ይመርለት እኔ ፈራሁለት ይቺ ሴት የሆነ ጉዳት ታደርስበታለች
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@nunesharsema6921 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@azizahassan5263
@azizahassan5263 Жыл бұрын
የብርቁ አባት😅😅😅ጉዲህ ፈላ😂😂
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ Жыл бұрын
ታደሰ ጉድህ አያልቅ ኧረ ፣🙆😆😆😆😆😆😆
@serkedemise2061
@serkedemise2061 Жыл бұрын
የሣቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
የታደሰ አዲናቂ ነኝ 😁😁😁😁😁👍
@halymaaa2042
@halymaaa2042 Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Жыл бұрын
የምኖሮው አሜሪካ ነው:: ይሄን ሳይ የአገር ቤት ናፍቆቴን ያስረሳኛል::
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች በጉጉት እየጠበኳችሁ ነበር ከምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ብርቁዬ እና እናቱ😘😘💖💖💖💖
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ኧረ የዛሬው😂😂😂😂🙈❤❤❤❤❤
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ Жыл бұрын
ታደሰ እስር ቤት ገብቶ አረፈ😂😂😂😂😂
@rahelrich2712
@rahelrich2712 Жыл бұрын
እኔ ግን ሳላየው ነው ላይክ ማደርገው ❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ
@mobileme5584
@mobileme5584 Жыл бұрын
ኣረ ቶሎቶሎ ልቀቁልን ውዶቸ❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ መልካምነት ለራስ ነው
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ Жыл бұрын
ክክክክክክ የዛሬው ደሞ የተለየነው የምር
@danielnagado4647
@danielnagado4647 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
@ሀዩቲየሀርቡዋ
@ሀዩቲየሀርቡዋ Жыл бұрын
ጥሊአያ የብርቁ አጎት ስወደው አድርሱልኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ በቅንነት ደምሩኝ አትለፉኝ መልካምነት ለራስ ነው ቅንነት አይከፈልበትም
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Жыл бұрын
ታደሰ ፈርዶበታል😂 አለቀለት በቃ😂
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ Жыл бұрын
ኧረ በፍቅር ነው እምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ወንድም ጎራ በለ ቤተሰብ አርገኝ😍
@SaadSaad-mq3np
@SaadSaad-mq3np Жыл бұрын
በናታቹ ቀጥሉበት በጣም ነው እኮ ምታዝናኑን
@bvgjgihhllj
@bvgjgihhllj Жыл бұрын
.በጣም ነው የምንወዳችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 Жыл бұрын
ታዴ ወጥመድ ገባ።አብዝቶት ነበር...ክክክ
"ወይ ማረሻዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Wey Mareshaw New Ethiopian Comady) 2023
40:29
"አለው ግን" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Gin Alew New Ethiopuan Comady) 2022
37:19
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 331 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 13 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 232 М.
"ጥግ ጥጉን" አሪፍ የገጠር ድራማ(Tig Tigun New Ethiopian Comady) 2023
37:03
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 243 М.
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
36:34
"ቅመሽዉ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Gobana  New Ethiopian Comady)2023
14:33
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 259 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН