Tewelede (ተወለደ) - Awtaru Kebede & Samrawit Caesar

  Рет қаралды 547,720

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Tewelede (ተወለደ) - Awtaru Kebede & Samrawit Caesar

Пікірлер: 512
@makdaissak-he1og
@makdaissak-he1og Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ እየሱስ ለዓለም ሁሉ መድሃኒት ሆኖ ተወልደዋል።ኑ!!!ወደዚህ ጌታ እግር ስር መጥታቹ እርፍ በሉ❤❤❤
@Tesfa-f5f
@Tesfa-f5f Ай бұрын
፤፡❤
@betelteshome
@betelteshome Жыл бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነው ዋው ስብከት ነው የሚመስለው የዳንበት ሚስጥር እየሱስ
@BisratZerihun-vu9lf
@BisratZerihun-vu9lf Жыл бұрын
እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ። ዛሬ በዳዊት ከተማ መዳኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክ ይሆናቹ ዘንድ ህጻን ተጠቅልሎ በግርግም ተኝቶ ታገኛላችሁ። ሉቃ 2:10_12
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 Жыл бұрын
የአለም ብርሃን ጌታ ኢየሱስ ተወልዶልናል፣ የሠራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን።
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው አውቴ ናቲሻ እጅህ ከዚህ በላይ ይባረክ❤
@sosinazeleke3235
@sosinazeleke3235 Жыл бұрын
ኢየሱስ የኔ ንጉስ ልትታረድልኝ ተወለድክልኝ ልተሰዋልኝ ተወለድክልኝ ክብር ይሁንልህ አውትሽ ተባረክልኝ ግሩም መልእክት ግሩም ዝግጅት በተለይ ኢየሱስ የተወለደበትን ምክንያት በደንብ በዝማሬ ገልፀኸዋል። ሁሉ ነገር በጣም ደስ የሚል ተባረኩልኝ 🙏
@bekinan
@bekinan Жыл бұрын
ሀሌሉያ የአለም ቤዛ ራሱን አዋርዶ ሰው መሆኑ ሳይንስ ለእኛ ሲል በግርግም ተወልዶ ስለ እኛ ሞቶ የህይወት መንገድ ሆነን ስሙ የተባረከ ይሁን በአለም ላይ ያለ ክብር ምስጋና ያንስበታል ኢየሱስ ጌታ ነው
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Ай бұрын
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” """ሉቃስ 2፥11 እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ። ❤የዓለም ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ኢየሱስ ❤የፍቅር ኢየሱስ ❤የንጉሰችን ኢየሱስ #መልካም በዓል ይሁንልን እንኳን ለዚህ ቀን አበቀቹ ተባረኩ ዘማነቹ ይባረክ❤❤❤❤
@yinebebterfo3084
@yinebebterfo3084 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወንድሜና እህቴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
@HaleemaNene-ev7io
@HaleemaNene-ev7io Жыл бұрын
Tabarki❤❤
@AbrahamAyele-nj7mb
@AbrahamAyele-nj7mb Жыл бұрын
God bless you
@عيدروسع
@عيدروسع Ай бұрын
ኣታስመስይ ይሐ የሙዚቃ ትላክስ ነውጅ መዝሙር አይደለም😂 የያሬዳዊ ልዩ ዜማ አለን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
አይዞሽ ቅናት መጥፎ ነው ​@@عيدروسع
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
ተበረክ
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ተወለደ!የአለም መድኃኒት ተወለደ!ተባረክ!የተወወድክ!🙌🙏
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical Жыл бұрын
አዉትዬ እንዴት እንዴት ደስ ይላል። ዜማዉ አያልቅም ከአንተ አንደበት
@TarikuWorku-pu7sq
@TarikuWorku-pu7sq 15 күн бұрын
አውታሩ 😅😊 ተባረኩ
@birukbogale4433
@birukbogale4433 Ай бұрын
Our legendary singer. You live long and serve. Most of your songs are in my blood and I pick them to defeat my enemy and feed my soul. Thanks
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Жыл бұрын
አሜን ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንን ይሁንላት ክብር ምስጋና አሜን ተባረክ ወድ ወንድማችን ዘማሪ አዉታሩዬዬዬ ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ለበረከት ሁንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@BiniYam-t6v
@BiniYam-t6v Жыл бұрын
እልልልልልልልል እሰይ አዳኝ ተወልዶልናል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘማር አውታሩ ከበደ
@mulatuwaabite5415
@mulatuwaabite5415 Жыл бұрын
"ተወለደው መስዋዕት ሊሆን ነው፣ የኔ ገራገር የኔ አሳቢ "❤❤❤ ግሩም!
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
ሲወለድ ሊሰዋ ነው ሲወለድ ሊታረድ መስዋእት አይፈልግም እራሱ መስዋእት🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 Жыл бұрын
አውቴ...ተባረክ ፀጋውን ይጨምርብህ።በነካው እጅህ ቁ.7 አልበም በቅርብ እንጠብቃለን።
@eshetuyacob7268
@eshetuyacob7268 Жыл бұрын
አዉታሩዬ ምን አይነት የማይጠገብ ዜማ ነው ያዜምከው!!! እግዚያብሔር ይባርክህ❤❤❤
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j Ай бұрын
2 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ስደት ላለነውም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤ በሰላም ያብቃን ለሀገራችን
@mamushelambehow6395
@mamushelambehow6395 Жыл бұрын
Amen amen awtaru tabaraki☦️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☦️🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንን❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
እእልልል እሳይ እሳይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ ❤❤❤እንኳን ለገና ባአል በስላም አደርሳችት የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ 🎉🎉🎉❤❤ ስራቱ አለባበሱ ደስ ስል በዝህ ቀጥሉ
@jonnywalk-rg2qc
@jonnywalk-rg2qc Жыл бұрын
Ameeeeen.
@gelilatemesgen6480
@gelilatemesgen6480 Жыл бұрын
እሰይ ተወለደ የአለም መድሀኒት🙌🙌 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አዉቴ እና ሳምሪየ!
@misganajohn
@misganajohn Жыл бұрын
የአለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዷል Awuti & samir really you're blessed ❤❤
@PrenchMirkoes-tl5te
@PrenchMirkoes-tl5te Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን ውውውውው እልልልልልል 🎉እልልልልልል 🥰❣️❣️🫂🫂🤲🤲🤲💞💞አሜን ታባረክ 🎉
@evanaeve3078
@evanaeve3078 Жыл бұрын
I can’t literally stop listening to this song geta eyesus yibarkachehu 🥰 Thank you ❤
@bztube7395
@bztube7395 Жыл бұрын
Amen! God bless you Awte & Samri
@DaribeShugute
@DaribeShugute Жыл бұрын
እልልልልልል ሃሌሉያያ ኢየሱስ የዓለም ቤዛ ተወለደ ❤❤❤❤❤
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ሙሉ አልበም እጠብቃለው በቅርብ ቀን
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ሰማይና ምድር የፈጠረ ንፋሳት የሚታዘዙለት ሃያል ጌታ ኢየሱስ ከነድካማችን የሚወደን የሚራራልን 🙏🥰ኣልፋና ኦሜጋ የሆነው እግዚአብሔር ስሙ ከፍፍፍፍፍፍ ይበል 💞🙏🥰🥰
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
አሜን እልልልልልል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ መድሃኒት ተወለድ ! በእርሱ ደስ ይለናል አውታሩ ዘመን ሁሉ ይለምልም ብሩክ ነህ ተባረክ❤❤
@GetahunGech-ih8oq
@GetahunGech-ih8oq Жыл бұрын
አንተ ለኛ በረከታችን ነህ በጣም እንወድሃለን ከነ በተሰብህ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ❤❤❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Elelelelele, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah. Amazing and beautiful! God bless you all more and more!
@Ethiopian197
@Ethiopian197 Жыл бұрын
የተወለደዉ አዳኘ እና መድሀንቴ ነዉ። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መዚሙር
@ComCell-t4k
@ComCell-t4k 29 күн бұрын
Tiktok lay viral endhon yaderegewun lij kesu gar bitzemiru ejig betam yemiyamir yihon neber tebareki❤
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ተባረኩ አውቴና ሳምሪ
@fenanbayissa.f4855
@fenanbayissa.f4855 Жыл бұрын
ፖስተር ዘመንህ ይባረክ: በጣ....ም እንወድሃለን : በመዝሙርህ በጣም ተባርከናል: በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ///
@feyisalemessa2201
@feyisalemessa2201 Жыл бұрын
Ye Zimare Nigus Zamarie Awutru enkuan dena mattah! Yemayrasah ye samaye dimtsih bantea ye zalake anresam! Laziehm enamasaggenallen! Long live and God bless you our beloved brother in Christ! heavenly sound, your melody, we never forget your service! hero! Thank you again! Jaalalaa fi kabaja siif qabna obboleessa keenya! nuuf buli, waaqayyo keenya si yaa eebbisu!\ Ameen!
@LiliWorku-lw3
@LiliWorku-lw3 Ай бұрын
እሰሰሰሰሰሰሰሰይይይይይይይይይ የአለም መድሃኒት ኢየሱስ ተወለደልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@Kukuendrias
@Kukuendrias Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ....እሰይ ሃሌሉያ ድንቅ መዝሙር ነው ።😍😍
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 Жыл бұрын
ሊሞትልኝ ለተወለደው ለጌታዬ ለኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏🙏
@AbebechTemesgen-y6h
@AbebechTemesgen-y6h Ай бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ ውልደት ለኛ ክርሰቲያኖች ዛሬም አዲስ ነው ❤❤
@TgBeyene-t3h
@TgBeyene-t3h Жыл бұрын
እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ወደጄ ፀጋ ይብዘልክ❤
@kafeleawono7986
@kafeleawono7986 Жыл бұрын
መሶወት አይፈልግም ዕራሱ መሶወት ነው!! አሜን❤❤❤❤
@Meron-Amare
@Meron-Amare Жыл бұрын
የእኔ ውድ ወንድም የተባረክ ነህ የማይጠገብ ዝማሬ እና ድምፅ❤
@መብራትብርሃን
@መብራትብርሃን 25 күн бұрын
ይገርመኛል በተለይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚያምን እኔ የአብሎስ፣የሲላስ፣የሚል ሰው የሞተልን እየሱስ ብቻ ነው እና አስቡበት ቆማቹ እንደውም እንተሳሰብ ኣንተ፣አንቺ ሳንባባል ብቻል እንመካኸር በቅንነት እጃችን ወደ ራሳችን አርገን ክፋታች ሓጥያታችን ከራሳችን እንዲወገድል በሰላም ህሊና እንዳልፍ።
@TechZone812
@TechZone812 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይ ተወለደልን መዳንታችን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤awtaru kebede 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
@tarekegntesfaye6274
@tarekegntesfaye6274 Жыл бұрын
ሃለሉያ ትውልድለነ አሜንንን
@lidacall5422
@lidacall5422 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ ኢየሱስ ተወለደ
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
አሜን ተወልዶልና ሀሌሉያ
@WoldeOrejino
@WoldeOrejino Жыл бұрын
Amazing worship 👏 May God bless you 😇 you are very kind 💞
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል Жыл бұрын
ተባረክ ዘማሪ አውታሩ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤❤❤
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶአል የአለምን ሀጢአት ሊያስወግድ ሃሌሉያ
@gebeyehugenemo3346
@gebeyehugenemo3346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አውቴ በረከታችን ነህ😇
@BireJinka
@BireJinka Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ
@HeavenlyHolyLife6994
@HeavenlyHolyLife6994 Жыл бұрын
Praise to God, amazing song.May God bless you and your family
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n Жыл бұрын
አሰይ ተወለደ ያለም መድሃኒት ❤️❤️ወንድሜ አውታሩ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን.
@wesnemekonen3775
@wesnemekonen3775 Жыл бұрын
እሰይ ተውልድልን የ ዓለም መዳኒት ጌታቺን ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asefaute7146
@asefaute7146 9 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባረክ
@AlexsTsegish
@AlexsTsegish Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉 AMEN min ayinet mebareki new awutish yegna berekt
@AbebeAlemu-lo7nm
@AbebeAlemu-lo7nm Жыл бұрын
I am blessed glory to God amen after long time brother God bless u
@johnabate4731
@johnabate4731 Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን ታብራክ አሜንንን አሜንንን
@josseyofficial
@josseyofficial Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን🎄🎄🎄🎅
@hailemarianbiru3797
@hailemarianbiru3797 Жыл бұрын
awutaru betam new mwedeh makebreh ....dessie atemetam ende .......lemecheresha gize setmeta 2010 lay neber .......we love you
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 11 ай бұрын
Tebarekelen wendmachin Awtaru...Amen! EYESUS KERESTOS Teweledelen : Be Meskel lay Tesekelelen : Be Abatu kegn Tekemetelen ...AMEN!!!
@Discoveryworld-disc
@Discoveryworld-disc Жыл бұрын
አምላክ አይወልድም አይወለድም ግን የፍቅሩ ጥግ ከአምላክነቱ ዝቅ አደረገዉ፡፡ ለዚህ አምላክ መኖር መታደል ነዉ፡፡
@julitefera
@julitefera Жыл бұрын
Amen! Tebarek. ሲወለድ ሊታረድ ነው ሊሰዋ.. 😥😍.
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa Жыл бұрын
Tebarek awuti beeeetam des yemil new. Slante egzabher yimesgen. Melkam gena🎉🎉
@tizihailu2806
@tizihailu2806 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ገራገር እየሱስ ተወለደልን። ተባረኩ
@azariyas789
@azariyas789 Жыл бұрын
Des sil egzaber yibarekachu tereku hulachum❤❤
@Tekleabeba
@Tekleabeba Жыл бұрын
አሜን የአለም ቤዛ ተወለደ💔 ፍቅሬን ለመግለጽ ብዙ ሞክሬአለሁ ግን ቃላት ጣፋብኝ ግን አንዷን ቃል ልበልህ እወዳለሁ❤
@GedionBekele-r7v
@GedionBekele-r7v Ай бұрын
Amen❤❤❤ God bless you Awtshe🙏🙏
@betidiriba2867
@betidiriba2867 Жыл бұрын
Amen Amen ye alem medhanit tewelde❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@biruktadese8263
@biruktadese8263 Жыл бұрын
እልልልልል አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤ አውቱዬ ዛመንህ ይባረክ
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 Жыл бұрын
Amen Amen Amen adagnachin medhanitachin eseyi teweledelin kibir misgana amlko hulu lesimu yihun dinik mesmur new tebarekilin bebizu ❤❤❤❤❤
@DarjeSunlight-hs4hk
@DarjeSunlight-hs4hk Жыл бұрын
Amen zamanachu bageta Ybareki Amennnnnnn❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 malakam bala ❤❤
@mesfinmesfin-jb8ec
@mesfinmesfin-jb8ec Жыл бұрын
Amen God bless u with more grace and holy spirit.
@wodishahabtie730
@wodishahabtie730 Жыл бұрын
Thank you pastor. I am blessed listening to this amazing song. Glory to the Lord. Bless you abundantly. Hallelujah!
@emuabuchu9497
@emuabuchu9497 Жыл бұрын
አሜን ተባርክ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Жыл бұрын
Amen amen amen yalem medant eysus tweldelen❤❤❤❤❤
@SehinSFC
@SehinSFC Жыл бұрын
It’s finally out. Esssey ameleko le esu yemitay. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yohansmebrahtu
@yohansmebrahtu Жыл бұрын
ያልተነካካ እና ያልተበከለ ካበዱት ጋ ያላበደ ብቸኛ ዘማሪ ብሩክ ነህ ❤
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 Жыл бұрын
Elelelelelel hallelujah hallelujah elelelelelel hallelujah hallelujah elelelelelel! God bless you abundantly all!
@SamuelMichael-te4sv
@SamuelMichael-te4sv Жыл бұрын
አሜን ተወለደልን ጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏❤❤❤
@AbenezerMekonen-wq2xo
@AbenezerMekonen-wq2xo Жыл бұрын
አዲስ አምልኮ በአዲስ አይታና ፀጋ ተባረኩ
@addisworku2161
@addisworku2161 Жыл бұрын
Amen geta tewolede zemenhe yibarek
@yitetube1
@yitetube1 Жыл бұрын
አውታሩ ተባረክ ከነ ባለቤትክ ተባርኬበታለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎊🎇🌌🎉🎉🎊🎊🎆
@DasitaChagago
@DasitaChagago Жыл бұрын
Awtaru God bless you and your family thank so much ❤❤❤❤❤❤
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ
@TsigehanaOkubamicheal
@TsigehanaOkubamicheal Жыл бұрын
Amlak zemni hiwetkom yibareki betami libeka zetnkefi nab kebri zetu mesmure gbu❤❤❤❤❤❤
@EmanuelArsicha
@EmanuelArsicha Жыл бұрын
ቡሩከን ናችሁ wr blessssd for this song awt&samr we love you too muche❤❤
@tigistkuma
@tigistkuma Жыл бұрын
ተወለደ የአለም መዳኒት አሜን
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 Жыл бұрын
Paster you are à best singer All my life I liste your song GOD BLESS YOU PASTER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaTolosa
@GirmaTolosa Жыл бұрын
Amennnnnnnnn aweta,sameri and all ur family be blessed
@Alunar
@Alunar Жыл бұрын
Finally Awtaru We have been waiting for so long Bless u
@MikaelAlemayehu
@MikaelAlemayehu Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባክርህ
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 Жыл бұрын
ሲወለድ ሊሰዋ ና ሊታርድ😢
@apostleofjesussamueltirune8256
@apostleofjesussamueltirune8256 Жыл бұрын
hallelujah hallelujah praise Lord Jesus forever more am so blessed with this song may God Almighty keeps you shining and reviled his truth through your work
@zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020
@zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020 Жыл бұрын
amen amen tabarakilign awutariyee
@only-one_God1
@only-one_God1 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ❤❤
@selametyalmanc9949
@selametyalmanc9949 Ай бұрын
Amen🙌 Glory to my LORD JESUS🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢JESUS 💓💓💓💓💓💓🎉
@MeseluGurmemo
@MeseluGurmemo Ай бұрын
አሜን ተወልዷል
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 418 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Heaven Holy Worship Song | Revelation 4:8
3:37
MIGHTY ORACLE
Рет қаралды 1 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,2 МЛН
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,4 МЛН
TEWELDUAL  YOSEF KASSA NEW MEZMUR/EEC OTTAWA CANADA
4:14
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 527 М.