ጥንታዊ የህክምና የጥበብ መፅሐፍቶቻችን ይዘት

  Рет қаралды 9,434

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

ዓለም አሁን ድረስ መድኃኒት ያላገኘላቸውን በሽታዎች ጨምሮ የተለያዩ አካላዊ አእምሯዊና መንፈሳዊ ህመሞችን አበው ለመፈወስ የሚገለገሉባቸውን ጥበቦች ከያዙ መፅሐፍቶቻችንን መካከል የሚከተሉት ዋንኞቹ ናቸውⵆ ያድምጡና ይማሩበት!

Пікірлер: 38
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ን የሚሰማ የአባቶቻችን ጥበብ የሚመረም ንግሱ ይሹሙላት ከማንም ምንም የማንፈልግ ሀብታም ምርጥ ህዝቦች ነበር መሪዎቻችን ወሬኞች ነጭ አምላኪዎች ሆኑና አዝበዘበዙን እኛም እነሱን ተከትለን ነጭ አምላኪ ሆነን ቀረን ከኛ ወስደዉ ለኛዉ ይሸጡልናል እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት የራሴ ንብረት እንደተወሰደብኝ ነዉ የሚሰማኝ አያቴ ብዙ ነገሮችን ያዉቅ ነበር ዛሬ ግን በሕይወት የለም እዉቀቱን ለማንም ሳያስረክብ ሕይወቱ አለፈ ፈጣሪዬ እባክህ የሰጠህንን ጥበብ እንድንጠቀምበት መንፈሳዊ ዓይኖቻችንን አብራልን ወንድማችን አመሰግናለሁ በብዙ
@rozaroza4860
@rozaroza4860 2 жыл бұрын
በርቱ ፈጣሪ የበለጠ ይግለጥላችው ከልብ እናመሠግናለን
@CakeChef7
@CakeChef7 3 жыл бұрын
ቅርሶቻችንን የሚያስመልስ መሪ ይስጣት ኢትዮጵያችን🙏👏
@helinahelina1415
@helinahelina1415 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በርቱልን
@hewanderbew800
@hewanderbew800 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ በርቱ 🙏🏻
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 4 жыл бұрын
ስለምታደርሱን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ችግሩ እሩ እኮ እኛ ኢትዮጵያውን ነጭ አምላኪዎች
@lamyordi9734
@lamyordi9734 4 жыл бұрын
Emay Ethiopia. Yanechan. Tansay salay yasaygn 😭😭❣️
@queensmart7875
@queensmart7875 4 жыл бұрын
Thank you 🙇 Mezmure Dawiten 30-150 yalewn tikem lekekulen ebakachehu Yetelkekew lat mezmure Dawit 10, 20,21,22 yelem
@binyamshiferaw1471
@binyamshiferaw1471 4 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ራፍታኦል የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባትን ፒዲኤፍ ላክልኝ
@tsehaykelemework8132
@tsehaykelemework8132 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ ጀግኖችን
@tsehaykelemework8132
@tsehaykelemework8132 4 жыл бұрын
ጀግናችን
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
ማነው እስቲ አንዲአይነቱ ጭስ ያራዳ ልጅ ሙድ የሚመቸው አቦ የቦብ ማርሊን ቤተሰቦች ይመቻቹ 👌🏿
@nebayaman9300
@nebayaman9300 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የስልጣኔ መነሻ እንደሆነች አለም ያምናል። የራሷ ዜጋ ግን አምኖ ለመቀበል የተሳነው ይህ እውቀት በተወሰኑ ሰዎች እጅ በመያዙ ይመስለኛል። አሁን የጠቀስካቸው መፅሀፎች አሁን ድረስ ስለመኖራቸው ከቃላት ባለፈ በተግባር ገበያ ላይ ወጥተው ለህብረተሰቡ ስለ ሀገራችን የት እንደነበርችና የት መድረስ እንደምትችል ግንዛቤ ማስጨበጫ መንገድ ኖሮ አላስተዋልንም። ለዛም ይመስለኛል የኢትዮጵያውያንን ጥበብ በምናይ ሰዓት ከባዕድ አምልኮ ጋር ስናገናኝባቸው የኖርነው። ነጮች ስለፈጠሩት ነገር ብቻ ሳይሆን ስላልፈጠሩት ነገር ጭምር እንኳን እንደፈጣሪ ሆነው መፅሀፍቶችን በመፃፍ፣በመተርጎም፣ ጎግል በማድረግ ለ አለም መረጃ የሚያደርሱት። የባህል ሀኪሞቻች እስካሁን እውቅና ሳይሰጣቸው ሲኖሩ ህዝብ ሊታገልላቸው ያልቻለበት ምክንያት ስለመፅሀፍቶቻቸውም ሆነ ስለ ሀኪሞቹ 'አሉ' ከመባል ውጭ ስለመኖራቸው ተጨባጭ መረጃ ስላልነበር ይመስለኛል። ኮሮና ከመጣ ጀምሮና አንድሮሜዳ የምባለው ፕሮግራም ከመጣ ጀምሮ ነው ባህላዊ ሀኪሞቻችንና የህክምና እውቀታቸውን ማወቅ የቻልነው።
@abiabera4654
@abiabera4654 4 жыл бұрын
Egziabher yestelen fetari yakbrelen
@mathisisaac8623
@mathisisaac8623 2 жыл бұрын
Your programs are good but tell as about different ethiopian exdronery plants
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ እንደምን አላችሁ፡፡እንኳን ደህና መጣችሁ፡፡
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 4 жыл бұрын
መጽሐፎቹን ማግኘት የምንችልበትንም ብትጠቁሙን ሊቃውንቱም በምስጢር ይዘውት ይሞታሉ። በእርግጥ በምስጢር መያዝ አለበት ምስጢር መጠበቅ የማይችል ባያውቅ ይሻለዋል።
@eyerusalemb3369
@eyerusalemb3369 4 жыл бұрын
Letefekedelet bitcha newe meselegne. Iskahun ingidih alitefam tibebu
@ethiotechcenter9493
@ethiotechcenter9493 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አስተማሪና ተወዳጅ ነው ለዚህ መልካም ስራችሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ከቻላችሁ የጥበብ መፅሀፍት የመዝሙረ ዳዊትን ጥበቦች እና እፀ ደብዳቤን በpdf እያዘጋጃችሁ ላኩልን? መልካሙን ሁሉ ተመኘው ደህና ይሁኑ
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
ብቻ እናመስግናለን በዝህ ዘመን ተፍጥረን ድብን ያለ ክፋት እንድምስማ እንድምናይ ሁሉ ድብን ያለ እውነትን ስለምታስተምሩን ድስ እያለኝ አዳምጣዋለው እባካቹን አትጥፉብን ታድፈልጉናላቹ!ታሪካችንን ማወቅ እንፈልጋለ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
My heart tells me that Kybalion is one such book. “The lips of wisdom are closed, except to the ears of Understanding"-The Kybalion
@መፍትሄ90
@መፍትሄ90 3 жыл бұрын
6:03
@colliebuddz9129
@colliebuddz9129 4 жыл бұрын
Does yelale
@onlylove8136
@onlylove8136 4 жыл бұрын
Omg 😱
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
የምወዳችሁ
@masreshayayeh1082
@masreshayayeh1082 4 жыл бұрын
ግዕዝ መማር እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የት ነው የሚሰጠው?
@TheMerahi
@TheMerahi 3 жыл бұрын
0910881699
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
እኛ ልባችንን ፍፁም ስናዘጋጅ ስተት ብለው እነዚህ መጻህፍቶች እጃችን ይገባሉ . Such is the law of GOD when the student is ready the teacher will appear. The Law is no respecter of person as they say, it simply follows sets of rules: as in the law of vibration within it is the law of attraction. The seven universal principles.
@elizabethtilahun5963
@elizabethtilahun5963 4 жыл бұрын
Ebakeh rafa yehoden hemen legelagelew
@YehualashetMulugeta
@YehualashetMulugeta 3 күн бұрын
Anten esike ahun balemaweqe qochegn
@iqtrophy3006
@iqtrophy3006 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እዩ ተደነቁ: kzbin.info/www/bejne/eHbGk61trbGUbZI
@ChappStory
@ChappStory 4 жыл бұрын
ከኮሮና ቫይረስ ጭንቀት እንዴት ልገላገል? kzbin.info/www/bejne/kInNh6CDYs12p68
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
1000 አመታት ወሬ ብቻ ።
@sintayehuwondimu2145
@sintayehuwondimu2145 4 жыл бұрын
ሞላልኝ የእርኩስ መንፈስ ከሌለብህ በስተቀር ይህን አንክደውም እውነት እና እውነት ነው የአንተ ዓይነቱ ቱሉቱላ ከዛግህ ለራስህ ብቻ ሰው አትበክል ብታዳምጥ ትማራለህ ለመማር ሞክር አመሰግናለሁ ነገ የተሻለ ሰው እንደምትሆን አምናለሁ።
@ማእሌትስላሴ
@ማእሌትስላሴ 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ደነዞች ተሰብስበው ነው
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 61 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 128 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
ባዕድ ፍጡራን (ኤልያንስ) በኢትዮጵያ ጥንታዊ ብራናዎች
34:36
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
የወደቁት መላዕክት እነማን ናቸው : Ethel  S01E05
46:18
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 58 М.
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 258 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 61 МЛН