የወደቁት መላዕክት እነማን ናቸው : Ethel S01E05

  Рет қаралды 58,657

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@ኢትዬጵያዬእናቴ
@ኢትዬጵያዬእናቴ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው እባካችሁን በርቱ ግራ የገባው ትውልድ ሆነናል።በጣም እናመሰግናለን።
@loveyou-lu6bh
@loveyou-lu6bh 5 жыл бұрын
I am Muslims but I have learn a lot thank you for sharing this my Ethiopia brother and sister much love 💚💛❤
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
love you ethiopia ye kirisitiyani ageri nati bilewuu yemifokirutini new adinaki honehi yemikeribewuu?!
@loveyou-lu6bh
@loveyou-lu6bh 5 жыл бұрын
sherif ali bicos I no all world and universe's has one God or Allah that's way I don't care same people say Ethiopia only for crstiyan !!!! all world is for all created off God thanks
@addisnet21
@addisnet21 5 жыл бұрын
Thank you bro!
@hannaaddis4319
@hannaaddis4319 5 жыл бұрын
sherif ali Ethiopia ye crstian hager nat yehen senel yeneket yetelacha ayedelem .tekekelegnaw ene et orthodox newe Belen slemenamen newe . Egna meneseleyew hulachenen yeker belo begenet enedeanoren newe Esuma egzeabeher egezeabher yale Hulu menegesre semayat ayewersem yelale Enge ye ene et fukeker ayedelem
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
@@loveyou-lu6bh ተባረኪ እህቴ ፩ ፈጣሪ ብቻ ነው ያለው ። ሀይማኖታችን ከቤተሰብ የተሰጠን እንጅ መርጠን አልወሰድንም ።ስለዚህ ማንኛውንም ነገር መስማትና መመርመር ብልህነት ነው ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራን እህቴ ።
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@addisnet21
@addisnet21 5 жыл бұрын
yes Amazing.
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ሀቅ ነዉ እምዬ ኢትዮጵያ የአለም ሁሉ ተስፋ ነች! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን!!
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ድንቅ ነገር ነው የሁሉም ነገር መነሻ ኢትዮጵያ ነችና!!!!
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማንነታችንን ስእለምታሳውቁን እግዛቤር ይስጥልን
@mathiasamare8186
@mathiasamare8186 5 жыл бұрын
ራፋቶኤል ወርቁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ አባቴ በእውቀት አጥምቀን። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው። የናፈቅነው ቀን ይመጣል
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Ewunet new
@zufanyeenatua8659
@zufanyeenatua8659 5 жыл бұрын
በርቱልን ወደ ታላቅነታችን እንመለሳለን ፈጣሪ ቃሉን አያጥፍም ። የኛ ጅልነት ራሳችንን አስቶን አገራችንን ምናዋርደዉ ከንቱ ትዉልድ
@___Lidiya.Tsegaye___
@___Lidiya.Tsegaye___ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ጥሩ እውቀት አግኝቼበታለሁ።
@ETHADDIS
@ETHADDIS 5 жыл бұрын
Glad to witness the great wisdom of life from our own people. Ethiopia for Ethiopians and the world as well.!!!!
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 4 жыл бұрын
ሁሌ ግዜው እያጠረብኝ ነው ።2ሰዓት ሙሉ ቢሆንም የሚያጥር ይመስለኛል።ኣይደለም ስለ ሀገሬ ስለ lord of the rings እንኳን 2 ሰዓት ተቀምጫለው!
@ዛቲ
@ዛቲ 5 жыл бұрын
ያለንን ቅርስ የውጯቹ ጠራርገውወስደውታል በጣም በትንንሽ ብር በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ቢወስድም በተግባር የሚውለውና የሚሰራበት ደግሞ አሁንም በኛው አገር ነው:: በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ከጥሩው ነገር በጣም በስፋት የሚሰራበት ደግሞ መጥፎው ነው:: በተለይ አሁን ደግሞ በጣም በስፋት እየተስራ ነው እውቅና አልተስጠውም እንጂ አምላክ ወዶን እምዬ ኢትዮጵያን እናታችንን ብዙ ጸጋውን አብዝቶ ቢስጠን እውነተኛ አባቶቻችን በክብር በፍርሓት በእግዛአብሔር ጸጋ ቢይዙትም የሚጎዳውን ትተው የሚጠቅመውን ቢያሳዩን እኛ ግን የማይጠቅመውን ለአለም ፍቅር ብለን እግዛአብሔርን የሚያሳዝን ስራን ስራንበት በዚሁ ስራችን እምዬ ኢትዮጵያን ለዚህ አበቃናት አሁንም ይህ እውቅና የሌለው ግን በግልጽ እየተስራበት በጣም ብዙ ጉዳት ያለው ነውና እየተጎዳንበትም ንው እና ሁሉም እንዲያውቀው ከጀመራችሁት በዚህ ሀሳብ ላይ በደንብ መስራት አለባችሁ እውነተኛ አባቶችን እውነተኛ ሊቃውንቶችን በማነጋገር ቀርበውም በማስተማር ህዝባችን ከጠፋበት እንዲመለስ ማድረግ አለባችሁ:: ለምን ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የምትሆነው የእግዛአብሔር የአምላኮን ህግ አክብራ ስትሔድ ብቻ ነው::
@binyammamo6454
@binyammamo6454 4 жыл бұрын
ጎበዞች እግዚአብሔር ያበርታቹ; ለኛም አእምሯችንን ይክፈትልን! ከብዙ በጥቂቱ እንደግላፃችሁት: ወደመንፈሳዊ ህይወታችን ስንመለስ: ደፋር እና ንቁ እንሆናለን።
@addismaregu9588
@addismaregu9588 5 жыл бұрын
ራፋ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ። ጥንታዊነት ዘመናዊነት ብለህ የተነሳኍው ሀሳብ የሚገርም ነው።
@tewodrosmulugeta1336
@tewodrosmulugeta1336 4 жыл бұрын
የምታስተላልፉት ትምህርት ጠቃሚ ነዉ:: ከዚሁ ጋር አክላችሁ የአባቶችን አስተያየት እና ትምህርት እንዲሁም እዉቀት ብታቀርቡ በጣም ጥሩ ነዉ::
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 5 жыл бұрын
በጣም ልዩ ዝግጅት ነው አመሰግናለሁ
@senayamelake7483
@senayamelake7483 5 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን
@KidsCutes
@KidsCutes 5 жыл бұрын
የአባቶቻችንን እና የአገራችን ኢትዮጵያን ጥበብና መንፈሳዊ ሀብቶቻችንን እንድንረዳ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ተግታችሁ ፀልዩ ያለን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ስለዚህ መዝሙረ ዳዊትን መድገም እንደሚገባ ተረድተናል ፤ እየሰራቹት ያለው ወጣቱ ትውልድን የማንቃት ሰራ ለኢትዮጵያም ሆነ ለመላው አለም ጠቃሚ ነው ፤ በርቱ
@NAMA-id3ue
@NAMA-id3ue 5 жыл бұрын
We Love you, you guys did great.
@mistertube7863
@mistertube7863 5 жыл бұрын
ድሮ ይሄን ሰምቼ ብሆን ኖሮ ዘመናዊ ትምህርትን አልማርም ነበረ ቀጠጥታ ወደ ቤተክርስትያን ሄጀ እማር ነበረ በ50 ዓመቴ ይሄን ሰለሰማሁ ወደሃላ መመለስ አልችልም በጣም ያሳዝናል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
Never to late
@b.k.1768
@b.k.1768 5 жыл бұрын
ይሄን ሳያውቁ ያለፉና እያለፉ ያሉ እልፍ ናቸው:: ስለዚህ እኛ እድለኞች ነን !
@meazateshome1715
@meazateshome1715 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቹበጣም እናመሰግናለን
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 5 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge
@semere1980
@semere1980 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ትውልድም ይታደጋል,
@selamawitbilbila
@selamawitbilbila 5 жыл бұрын
i think its all about energy when we pray again and again with this God names we develop the energy and have the power to do what we went it is like meditating /tselot with powerful words which is His names
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም መዝሙር ዳዊትን ብትቀጥሉበት እስከ መቶ ሀምሳው
@Ras-cg4es
@Ras-cg4es 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን ወንድማችን፡፡
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በዚ ዘመን ሁሉ ሚዲያ በፖለቲካ እና በዘር መባላትን ሲያሰራጭ እናንተን የሐገር ዘካሪ የታሪክ አስታዋሽ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም ከዚ በላይ በእርሱ የተደገፈ እውቀት ማስተዋልን ያብዛላችሁ ጥበቡን ሁሉ ይስጣችሁ ወደ አስተያዬቴ ስመለስ አዎ ሰዎች ያወቁትን የተገለጠላችውን ጥበብ በጎ ነገር ላይ ካዋሉት ሁሉም መልካም ነበር እኔ በራሴ ስላየሁት ቅድመ አያቴ ከዚያም አያቴ ከዚያም አጎቴ እያሉ እየተቀባብሉት የመጡት የሆድ ህመም መዳኒት (ከተማሰ ስር) የራስ ምታት (ከቅጠላ ቅጠል) እንዲሁም ለሚጥል ( ከዕፅ) ቤተሰባችን በሙሉ ሐኪም ቤት አያውቅም ተመረን ዘመነን ካሉት ውጪ አባቴ ገበሬ ቢሆንም የተማረም ነው (መምህርነትም )ይሰራል እናም አይቀበልም ይሄን ጥበባቸውን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ተማርን የምንለው ሰዎች ነን የአባቶችን ጥበብ እየጣልን የበታች ሆነን ወድቀን የቀረነው እናም እናስተውል።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
ለዚህ ትውልድ የተቀነሱ ሚስጥራት ሊገለጥ😉 እያሻፈፈ የተሰጠውን እንኳን በቅጡ አልተረዳም ወይም አውቆ እያጣመመው ነው ሰወች ስለእግዚአብሔር ማናውቀው ብዙ ብዙ ሚስጥራት አሉ እዳቅማችን ተሰቶናል እስኑም በወጉ ከያዝነው ከተጠቀምነው በቂ ነው !
@zeudugashu4433
@zeudugashu4433 5 жыл бұрын
Betam des yemel temert new, ( thanks)
@Melakuism
@Melakuism 5 жыл бұрын
Rafa tnx for sharing your knowledge and ideas...keep it up bro
@konjoAfricain
@konjoAfricain 5 жыл бұрын
Bertu betame new desse yemilo temertachu
@RahaRo11
@RahaRo11 5 жыл бұрын
Great show . Wonderful image Thank you much.
@ET-gu2fu
@ET-gu2fu 5 жыл бұрын
እኔ አንድ ነገር የሚሰማኝ ሁሉንም ነገር ማወቅም ማየትም የምንችለው ፣ በመንፈስ ማደግ ስንችል ብቻ ነው ፣ ምክንያቱም ውግያው ከ ስጋ ጋር አደለም ፣ ለዚህም ምስክሮቹ አባቶቻችን ናቸው።
@sarafiker4985
@sarafiker4985 5 жыл бұрын
Betam begugut new yemetabekachu beretu tsegawen egizeyabeher yabezalachu
@edomiyasanbesu3781
@edomiyasanbesu3781 5 жыл бұрын
መልካም ነገር ነው በርቱ
@elizabethmelike4744
@elizabethmelike4744 5 жыл бұрын
Wendemiye Alemawi Sera Laye Hono Ye Egzabeharen Sera Atenton Masetemare Sewn Endiden Maderg Endate Dese Yelale Hayalu Amelake Abezeto Yebarekeh .
@memehaile5083
@memehaile5083 5 жыл бұрын
Egzabher yebarkesh, yebarkachu. Lananta nachu hulen negar madrege yalbachu Egzabher yerdachu.
@tamratafework3631
@tamratafework3631 5 жыл бұрын
keep up these good work we are ur followers
@bezamenge1005
@bezamenge1005 3 жыл бұрын
Thanks
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ። እናመሰናለን!
@eth.hagere755
@eth.hagere755 5 жыл бұрын
Denk yehone program nw tebrku. lzh letfaw tewld bednb yankal manentun ywkbtal.Rafa btam adenakih ney.yezmnu mert wtat brta 👌❤
@Daniman843
@Daniman843 5 жыл бұрын
በርቱ
@6948teddy
@6948teddy 5 жыл бұрын
Dr Abiy is the real king who start backing up to the former great Ethiopia
@blessings515
@blessings515 4 жыл бұрын
Tedi G 🙄 no politics plz jst about God
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Tilik neberin Tilik Enhonalen. Yeabatochachin Amlak Aytewenim.
@kiflukindaya7776
@kiflukindaya7776 5 жыл бұрын
it is good information
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 5 жыл бұрын
Your channel is awesome.
@klab236
@klab236 5 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Жыл бұрын
❤❤❤
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
ፍቅሩን ይስጠን እስቲ
@teweldemahari8683
@teweldemahari8683 5 жыл бұрын
ራፋቱኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን ተሸውደናል በሌቦቹ ፈረንጆች እውነት ነው ታሪካችን እና ጥበባችን እንድንጠላ ተደርገናል ይህ ቀርቶ በኛ ሰዎች ጭምር ጥንቆላ ነው እየተባለ ደብተራ መሰርይ ሌላም እየተባለ በቃ ሰው ጥበቡንእና ታሪኩን እንዲተው እና እንዲጠላ እየተደረገ ነው እናንተ ግን አይዛቹሁ በርቱ ትውልዱን አድኑት ። እኔ የዳዊት መዝሙር ሰወስት መቶ እንደሆነ ከኣባቶቼ ይሰማ ነበር አሁንም እንደዛ እንደሆነ በደምብ አረጋግጬ አለሁ በጣም ደስ ብሎኛልእና አንድ ጥያቄ አለኝ ያ ሰወስት መቶ አባቶቻችን ሸሽገው ያስቀመጡት የተጻፈው በግእዝ ነው ወይስ በሳባ ወይስ በእብራይስጥ ? ይህን እንድትመልስሉኝ አደራ እላለሁ በተረፈ እድሜ ይስጣችሁ በርቱ እግዚአብሔር የሰጠንን ጥበብ በራሳችን ስንፍና ኣናጥፋው ።
@Goats_Hub
@Goats_Hub 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ምን ያህል ክፉ እና እግዚአብሔርን ማይታዘዝ እየሆነ እንደመጣ እያወቃቹ እንደዚ አይነቱን ነገር ማስተማር እና ጥበብ ነው ለክፉ አትጠቀመው እንጂ ማለት ከውሻ እና ከጅብ ፊት ስጋ አስቀምጦ እንደማይበሉት ተስፋ እንደማድረግ ነው ጀርመንም ሆነ ሌሎች ሀገሮች ይሔንን ሚጠቀሙት ለምድራዊ አላማ ነው ታድያ እኛም ለምን ከኋላችን መተው ለምን በሀጥያት በለጡን ነው ? ሳጠቃልለው ሚቀድመውን እግዚአብሔርን መፍራት ሳናስተምር ለጥፋት መንገድ ቅርብ የሆነውን ትምህርት ለሰዎች ማስተማር ሀጢያት እንዲሰሩ ከማደፋፋር አይተናነስም ቤተክርስቲያንም ይሔንን አትፈቅድም ሴጣን እኛ ከምታስበው በላይ ረቂቅ ነው ከጌታህ ከ እግዚአብሔር ሊያጣላህ ማያረገው ጥረት የለም ስለዚ እረፉ . ማገናዘብ ከቻላቹና እግዚአብሔርን ምትፈሩ ከሆነ ይሀንን video አጥፉት ሰዉን mislead አታድርጉ እንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔርን ለማያውቅ እና ለማያከብር ህዝብ ማስተማር ሀጥያት እንዲሰሩ ማደፋፈር ነው . አግባብ አይደለም
@sarawangew1703
@sarawangew1703 2 жыл бұрын
Qal heyiwate yasamalen
@gena15
@gena15 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የተጋረደብንን ምትሀት ከአይምሮአችን ካይናችን ውስጥ ፍቀህ አውጣልን እስከመቼ እንራባለን እሰከመቼ ለማኝ እንሆናለን?
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Atkebatru mestef hinokn Awttachu Akatlu memedanlem
@kingtube6211
@kingtube6211 4 жыл бұрын
መፅሐፍችን የት እናገኝ ይሆን።ዋናው ነገር መልኳም በሰራት አብዝቶ በመጠቀም ፣መልኳምነቱ ማጉላት ይቻላል።ሊሎቹ እየገዙን ያሉት ፣ለኛም ሰለተደበቀብን በመልኳም መጠቀም ሰላልቻልን ነው።ለኛ በሀገራችን ተደብቆብን ውጪውቹ ውሰደውት እየሰሩበት ነው።ለኛ ለምን ይደበቃል በጣም ግራ ይገባል።
@ledetalemariam6440
@ledetalemariam6440 5 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው በቅርብ ቀን ወደ ሚድያው ብቅ ያሉትና ዕፀ ደብዳቤን ተምሬአለሁ የሚሉት የዘረ ደሸት ተመራማሪ ሐኪም አበበች 1,400 አይነት የመድኃኒት እፅዋት እንዳሉ ተናግረዋል እናንተ ስትጠቅሱ ግን 700 ብላችህዋል ይህ የጥፍ ልዩነት ነው በዚህ ላይ ምን ትላላችሁ?
@mikiyastesfaye2196
@mikiyastesfaye2196 Ай бұрын
አሁን ለእኛ ኢትዮጵያዊ የሚያሰፈልገን ትምህርት ነዉ በተለየ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ነው ግን ኮሚቶች የት ገባችሁ ዛሬም ሙዚቃ ላይ ነን የሚጠቅመንን ነገር እንስማ
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
ምኑ ጋር አለ መለአክት አንደወደቁ የሚያሳየው
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሁን ስላነሳቹህት ሀሳብ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መርበትበት በሚለው መፅሀፍቸው ገልፅውታል እንደ ዋቢ ብትገልፁት ....... ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ ።
@melakuadmassu9915
@melakuadmassu9915 5 жыл бұрын
በርቱ ሌላ ምን እላለሁ
@abrehamabay2509
@abrehamabay2509 5 жыл бұрын
የሀ ቻናል ኣንድ ምልየን ግዜ ስብስክራይብ ባደሪገው ድስ ይለኝ ነበሪ
@getnetabtew4647
@getnetabtew4647 5 жыл бұрын
1ኛ አንተ የቤተክህነት ሰው አይደለህም የሥህተት ትምህርት አታሥተምር 666 ዘመን በመሆኑ የተጣመመ ትምህርት አታሥተምር።2ኛ አንች የትኛዉ ገዳም ነው በሰይጣን ጉልበት የተሠራው በመሠለኝ መናገር ከሀጥያት አያድንም ሠውን አታስት።ወንድሞች እህቶች ማዳመጥ በቂ አይደለም እናንብብ። እግዚአብሔር ሐገራችንን ሀይማኖትታችንን ይጠብቅልን አሜን።
@simongeorge2049
@simongeorge2049 5 жыл бұрын
Pls brother tell those ppl this is false teaching! Jesus is the name above all name which given to human being. No hidden name no fairytales.
@muluyeabera3207
@muluyeabera3207 5 жыл бұрын
betam mirt timhirt new ketilubet
@ezeraafework8153
@ezeraafework8153 5 жыл бұрын
that is true all; but the problem is every thing put in secret and far from us unable to reach the sprite of knowledge because we are bind in prison of darkness by our ancestress knowledge. tawkale dedebenet yamal amognalem.
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Kezhi hulu sile kirstos lemin Atawrum teret teretun ttachu
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 5 жыл бұрын
Enamesgnalen Rafa
@emebetmulumar1616
@emebetmulumar1616 Ай бұрын
telegram አድራሻ ብትልኩልን!🙏
@ክበርተመስገንባይሌ
@ክበርተመስገንባይሌ 5 жыл бұрын
go with god
@Fano316
@Fano316 5 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሱን ስራና ሚስጥሩን ሁሉ ማወቅና መረዳት የምንችለው ግ እ ዝ ከተማርን ብቻ ነው:: ግ እ ዝ ማያውቅ ሰው ተማሪ እንጂ አስተማሪ ሊሆን በተአምር አይችልም::
@ezeraafework8153
@ezeraafework8153 5 жыл бұрын
yes that is true , we know that Ethiopia has so money secrets to be study but the greatest problem is no reference book to look through.Second the pain of document to get. Third illiteracy talk or gossip over the brave people 4th ......5th etc...
@netsolo8225
@netsolo8225 5 жыл бұрын
እናንተ በጣም Jonas ናቹሁ
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 5 жыл бұрын
ልብ ይስጠን እውነት
@asmeretestifanos6613
@asmeretestifanos6613 4 жыл бұрын
Ethey debddaby Book yetyegenjall
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 5 жыл бұрын
የላም በረት
@netsolo8225
@netsolo8225 5 жыл бұрын
ቅዱስ ሄኖክ መፅሀፍ ላይ የሚለዉ ከቃኤል ልጆች ጋር እንደተዳቀሉ ነው የሚለው ከነጮችጋር ማለት ነው
@EOTKA595
@EOTKA595 5 жыл бұрын
Bertulen.yhaen tebebe Endet wedemerate enawerdwe?
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
የቃኤል ልጆች ናቸው
@tedberd
@tedberd 5 жыл бұрын
love "Raatoel"
@የኔተስፋእግዛብሔርነው
@የኔተስፋእግዛብሔርነው 5 жыл бұрын
Egizabher endenante aynet ethiopiawi yabzaln medihanialem wede kedimo mannetachin endinmeles yrdan
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
betam tiru program tadeya lemin Memher Girma be Egzeyabher sim -Aganintun ena setanun Metetun seyabariru lemin tiQawemalachu ??? beteley yebeteKresteyan Diyakon cadrewoch ,, Abatoch aso ???????? jj
@Itsme-fv7ey
@Itsme-fv7ey 5 жыл бұрын
Astemari new betaam please your telegram link
@kingtube6211
@kingtube6211 4 жыл бұрын
ለምን መጨመር ውይ መቀነስ አሰፈለገ።የእግዛቤሔር ቃልን መጨመር ውይ መቀነስ ይቻላል ማለት ነው ።ሰው በሕግዛብሔር አምሳል ከተፈጠረ እራስ ሰው ነው መወሰን ያለበት።እጅግ ብዙ ሊጠቅሞ የሚችለውን ነገር መቀነስ ወይም መደበቅ ተገቢ አይመሰለኝም።ቃሉ እንደሚለው ሰው በሰራ ይጠየቃል እንጂ ፣እንዱ ለ ሊላው ተጠያቂ አይደለም።
@lamyordi9734
@lamyordi9734 5 жыл бұрын
𝓔𝓷𝓪𝓶𝓮𝓼𝓰𝓮𝓷𝓪𝓵𝓮𝓷 𝓴𝓪𝓽𝓵𝓮𝓫𝓮𝓽 𝓸𝓴
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 5 жыл бұрын
Pls yetesasate temeret atasetemru ,pls
@1LoveSol
@1LoveSol 5 жыл бұрын
a man's enemies are the members of his own household.
@getanhemengstu2034
@getanhemengstu2034 4 жыл бұрын
መልካኣ ሳጥናኤልን አባቶቾ አውግዘው የደበቁበት ቤተክርስቲያን አለ አግኝተህ መመርመር የምትፈልግ ከሆነ ልጠቁምህ
@aklilunegash7986
@aklilunegash7986 5 жыл бұрын
bertu
@netsolo8225
@netsolo8225 5 жыл бұрын
እጓለ ምህያው አንድ የፍቅር ስሙነው
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 5 жыл бұрын
Affirmation መድገም
@peacemedia12
@peacemedia12 5 жыл бұрын
Des yilal.
@netsolo8225
@netsolo8225 5 жыл бұрын
በትክክል አፕል እራሱ የተ ገመጠ አፕል ነው ሔዋን ገምጣው ከኮምፒተሩ እውቀት መገብየት ውይ ነው የሚያሳ የው።እና ሁሉም ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው
@centurynintynine9s258
@centurynintynine9s258 5 жыл бұрын
ሱፊዝም ኢትዮጵያዊያን ናቸው?የተለያየ ሃሳብ ማፍለቅ እንደሚቻል ማመን ኣለብን።ግን ሱፊዝም እንደታላቅ ስርኣት ከቆጠርን ሁሉም በተለያየ ኣገላለጽ ኣንድ መሆን ኣለባቸው ወይም ሳይንስ መሆን ኣለባቸው።ወይም ብዙ ስር ኣት ሁሉ ልክ ነው ።
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 5 жыл бұрын
በቅዱስ አምላክ ስም ተጠርቶ የሚመጣ አጋንንት የለም ከሰማይ የወደቀው ቅድስናውን ተቀምቶ ነው ቅዱስ የሆነው አምላኬ ሲጠራ አጋንት ይወጣሉ እንጅ አይመጡም
@hannaaddis4319
@hannaaddis4319 5 жыл бұрын
Habetam Asmare እንዲ አይደልም ብለህ ከመደምደምህ በፊት እንዴት ሊሆን ይላል በል::
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 5 жыл бұрын
@@hannaaddis4319 አልልም በጌታዬ ስም አልደራደርም አልጠራጠርምም የመንኩትን አቃለሁ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
ከሙስሊም ጋር ያልከው ምንም አልገባኝም እሰልምና እኮ ክርሰቶስን የከዳ ነው እዴት ነው አንድ ምንሆነው?😎 እውነትን ለፓለቲካ ፍጆታ እየተጠቀምን ነው እኮ ድብልቅልቁ የወጣብን!
@ethioie6229
@ethioie6229 5 жыл бұрын
አንች ነሽ እየሱስን የከዳሽ።እኛ ሙስሊሞች በር የሱስ ነብይነት እናምናለን።
@naodmulatu6764
@naodmulatu6764 5 жыл бұрын
Where are the other episodes?
@amanuelboez2732
@amanuelboez2732 5 жыл бұрын
እባካቹሁ ስልካቹን ላኩልኝ ጥንቆላ ያሉን ባርቹጋሎች ናቸው
@משהאדגו-כ6ו
@משהאדגו-כ6ו 4 ай бұрын
የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ሰለሞን መናፍስትን አዘዘ የሚለው 😂😂😂😂😂
@michaelalemuma
@michaelalemuma 5 жыл бұрын
ይህ የምትሉት ሃሳብ ትክክል አይደለም ምክንያቱም መዝሙረ ዳዊት የተጻፈው የመጀመርያው በእብራይስጥ ነው በእነርሱ ታሪክ ውስጥ 300 ምዕራፍ ነው የሚል መረጃ የለም:: ሌላው ተቆርጦ 150 ምዕራፍ የቀረው ሕበዑ የእግዚአብሔርን ስም ስለያዘ ሰዎች ያንን ተጠቅመው የወደቁትንም መላዕክት ቁዱሳንን መላዕክት እያዘዙ ሰው ስለሚጎዱበት ነው ብለሃል :: እንዴት በእግዚአብሔር ስም ክፉ ሲደረግ ጻዱቁ እግዚአብሔር ዝም ይላል ? እንዴት በእግዚአብሔር ስም ክፉ መስራት ይቻላል ? ይህ ከራሱ ከእግዚአብሔር ባሕሪ ጋር የሚጣረስ ነገር ሊያደርግ ይችላል :: በእግዚአብሔር ስም ሲታዘዝ እግዚአብሔር ሳይስማማበት ክፉ መስራት ይቻላል እያልክ እየቀለድክብን ባልሆነ!!! ይህ የእግዚአብሔር ሕቡዕ ስም ምትለው ክፉም የሚደረግበት የእግዚአብሔር ስም ሊሆን አይችልም :: ሰይጣናዊ እንጂ ይህ የደጋሚዎችና የሞርተኞች የጠንቆዬች ዲርጊት እንጂ እግዚአብሔር እንዲህ አይሰራም ::: ሃሰት ነው::
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 5 жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን መቶ ሀምሳ ዳዊት, 150, ተምሬ አለሁ ግን እስካሁን ዳዊት ,300, አልሰማሁም ደሞ አንድ ጥያቄ ሰሎሞን ቤተ መቅደስ ሲሰራ ሰይጣን አላዘዘም እሂን ሚመልስልኝ እፈልጋለሁ
የመዝሙረ ዳዊት የግዕዝ ንባብ መማርያ
37:14
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 18 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
መዝሙረ ዳዊት 90 ጠቃሚጸሎት
1:59
ዜማ ዘድምፀ ሊቃውንት (ZEMA zedimtse liqawunt)
Рет қаралды 31 М.
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
34:37
masresham
Рет қаралды 611 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН