No video

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል ከመጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

  Рет қаралды 89,255

EBC

EBC

5 ай бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል ከመጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት#ethiopianbroadcastingcorporationetvetv #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 348
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 5 ай бұрын
ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀብይ አሕመድ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይሰጥህ ለምልም ከክፉዎች ይሸፍንህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 ай бұрын
የዩሀንስ ወንጌል 5:30 እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና። ጥያቄ. እየሱስ እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም እያለን ነው? እየሱስ እኔ ተልኬ ነው የመጣውት እያለ ነው?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሠይጣንን አይባርክም ባርኮም አያቅም የማትረቢ ሂሊናቢስ ወራዳ ተላላኪ ሆዳም አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ሸርሙጣ ሸታታ ቲንሽ ቀናት ብቻ ጠብቁ ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም 21 ቀን ብቻ ታገሱ ሁሉንም ነገር ታዩታላቹሁ
@Elhame5544
@Elhame5544 5 ай бұрын
እኔየሚያሳዝኑኝ በዚህጧርነት በትግራይም በመንግስትም ያለቁትወጣቶችናቸው ከዚህአማራክልልሊማርይገባል ብየአስባለሁ
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 5 ай бұрын
Gim cadre! Stan! Ezi meder lay zelalem yenoral? Yemhayon nesisir lemen?
@jmezgebu2279
@jmezgebu2279 5 ай бұрын
@@andenetashenafi814🫏🫏🫏
@zurettube638
@zurettube638 5 ай бұрын
👍👍
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 5 ай бұрын
አሁን ካድሬ ገለመሌ እያልክ በእብሪት ተወጥረህ ተሳደብ ነገ ፊንጢጢጣህ እዳሪ ጠምጦት ክላሽ መሸከም ሲያቅትህ ነው የሚገባህ።
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 5 ай бұрын
@@andenetashenafi814 የአብይ ካድሬዎች ቆሻሻ ሽታ አይወዱም so I’m not sure who you are insulting🤣🤣😂
@SolomonBarhane-yp2vg
@SolomonBarhane-yp2vg 5 ай бұрын
ሀገራችንን እግዚአብሔር. ሰላም ያርግልን
@Ethiopi400
@Ethiopi400 5 ай бұрын
አይ አብይዬ ቀሽት፣ ያራዳ ልጅ የማይፈራ የማይኮራ፣ የሚሰራ የሚዘራ፣ የሚቀምር የሚደምር፣ የሚጀምር የሚጨርስ ፣ ከእሳት ውስጥ ውሃ ሚጠልቅ፣ ከፀብ ውስጥ ፍቅር ሚሰብክ፣ ለመርዝ በጥባጩ ወተት ሚሰጥ፣ የማይሰለች የማይደክም፣ ጸሃፊም ነዉ አልሞም ተኳሽ፣ ዘማሪም ነዉ ያስቀድሳል ይነሽዳል፣ ተማሪም ነዉ ያስተምራል፣ ወጣትም ነዉ ሽማግሌ፣ ደስተኛም ነው ሃዘንተኛ፣ አክራሪም ነው ለዘብተኛ፣ሀገር ለዋጭ አቢዮተኛ፣ ፈር ቀዳጅ ነው የኔ አንደኛ።
@mekasatenaw7674
@mekasatenaw7674 5 ай бұрын
😮
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
ህዝቡ ያሳዝናል 😢😢ይሄን ሁሉ መከራ የሚገፉት በህዋሃት ምክንያት ነው
@woldebedane2490
@woldebedane2490 5 ай бұрын
ለምን ታሰሩ ? ለምንሰ ይፈታሉ? ሀገር በህግ እና በህግ ብቻ መሆን አለበት:: በህግ መሰረት ይታሰሩ በህግም ይፈቱ:: ቻው!!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
አጋሜ ትግሬና ፈሣም ጋላ ሁለቱም ደንቆሮ ደነዝ ደደቦች ናቸው
@Userxfj38535
@Userxfj38535 5 ай бұрын
Including all language is a smart way of listening the real issues directly.💚💛❤️✔️✌️
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
የሀሳብ ልውውጥ ግልጽ ውይይት እንደዚህ መደማመጥ ቢኖር ኖሮ ያ ሁሉ እልቂት ሰቆቃ ባልተፈጸመ ነበር ። ሆኖም ዛሬም አልረፈደምና ከሌላ ጥፋት ተቆጥበን ሀገራችነነ ከመከራ መታደግ ይቻላል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
አጋሜ ትግሬ የማይረባ ፋንዲያ ወራዳ ቅዘናም ህዝብ ነው ያን ያህል አንድ ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ አስጨርሰው ዛሬ ላይ ለአብይ ቅጥረኛ ሆነው ቆመው ያጨበጭባሉ ወራዶች
@berhanufantu843
@berhanufantu843 5 ай бұрын
ከሰላም ይልቅ ጦርነት የመረጠ የህዝብ መገልገያ የሆነውን ትምህርትና ሆስፒታል ያወደሙት የራሳችሁ ወጣቶች የትግራይ ልጆች ናቸው። ማፍረስ መገንባት እንደገና ማፍረስ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነውና እ/ር ማስተዋልን ይስጣችሁ!!!
@yeshitela1645
@yeshitela1645 5 ай бұрын
አጥፊዎች ተጠያቂ ስላልሆነ ነው እንደገና ጦርነት እያሰቡ ያሉት!
@bety2338
@bety2338 5 ай бұрын
ዶ/ር አብይ❤ እንኳን ኢትዮጵያ🇪🇹 በአንተ እጅ ላይ ወደቀች
@amirtahir2871
@amirtahir2871 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-ux7zn5uj5m
@user-ux7zn5uj5m 5 ай бұрын
ይህ የኛ ኢትዮጵያውያን ፀሎት መልስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ማፈሪያዎች ወዮላችሁ እናንተ ግብዝ ማፈሪያ ተላላኪ መንጋዎች መጥፊያቹሁ ቀን እሩቅ አይደለም እመኑኝ
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን አንድ ያድርግልን። ጥላቻ እና መለያየትን ያስወግድልን👏💚💛💘
@Oliyadshuru
@Oliyadshuru 5 ай бұрын
ውይይት ለኢትዮጵያ ብልፅግና ትልቅ ሚና ይጫወታል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ኧረ ተዉ አታስቁን እናንተ በጭባጫ ቅዘናም ምርኮኛ ጋሎች
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 4 ай бұрын
ተጋሩ ምርጦች በጣም ነዉ ምወዳችሁ ወላሂ እንደትግራይ ሕዝብ ጨዋ የለም የምርጦች ምርጥ ናችሁ ተጋሩ 🥰🥰🥰 ❤❤❤❤❤
@genetabraha2794
@genetabraha2794 5 ай бұрын
He is God given leader. Bless the Lord.
@mejiger
@mejiger 5 ай бұрын
Ere tey
@hgteghie-yi4hm
@hgteghie-yi4hm 5 ай бұрын
መንግሥት ለክልላዊ ግብዓቶች ያለው ተቀባይነት ለዴሞክራሲያዊ እሴቶች ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ቂቂቂቃቃቃ ፈሣም ጋላ በለው እሄን የበሻሻ አህያ ደንቆሮ
@TokkichaAssefa
@TokkichaAssefa 5 ай бұрын
ብልህ መሪ ለህዝቡ ይቅርታንና ምህረትን ያስተምራል
@beyeneguay3941
@beyeneguay3941 5 ай бұрын
የተኛው ማሕበረሰብ ነው ይቅርታ የተጠየቀ ወዳጄ?
@Userxfj38535
@Userxfj38535 5 ай бұрын
Smart way of question by participants with no repetition of ideas.✌️🙏 All others must take this system of coordination.💚💛❤️🙏
@Gamechis99
@Gamechis99 5 ай бұрын
በኢትዮጲያ ታሪክ በዚህ ልክ ሁሉንም የሚያሳትፍ መሪ የትም አልተገኘም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ቂቂቂቃቃቃ ፈሣም ጋላ በቅርቡ ታለቅሣላቹሁ ተጠርጋቹሁም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድር ላይ ትጠፋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ይሆናል ጋላ የተባለ ፍጡር በሙሉ እሄን አመት 2016ትን በጭራሽ አታልፏትም እመኑኝ
@destaergano3121
@destaergano3121 5 ай бұрын
ሀሰብ የማይፈራ ታላቅ መሪ ሲገኝ እንዲህ ከህዝብ ጋር ፊት ለፊት መነጋገር ይችላል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ቂቂቂቃቃቃ ወየጉድ እሺ ባካቹሁ ሌላ የምትሉት የላቹሁም ?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ማፈሪያ ደንቆሮ እበቶች
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም!! እንኳን በደህና ተመልሳችሁ ኢትዮጵያም ሳትፈርስ ችግራችሁን ለመንግስታችሁ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ለማቅረብ አበቃችሁ፡፡ ሁላችንም ከጋራ ድህነታችን አብረን ሰርተን እንበለጽጋለን፡፡ እናንተ እንደሆነ ተግቶ በመስሪት አትታሙም!!!! አይዟችሁ❤
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 5 ай бұрын
Aye Cadre! 😅 Gobez never. Weshetam!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ሆዳም ማፈሪያ አድርባይ ወራዳ ተላላኪ ካድሬ አፈር ብሉ
@user-mt2yg3nc1s
@user-mt2yg3nc1s 5 ай бұрын
Great job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 5 ай бұрын
Good job!
@Gamechis99
@Gamechis99 5 ай бұрын
ውይይቱ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እና በመግባባት ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ዝምበል ፈሣም ጋላ እናንተን ብሎ ደግሞ ሰላም አዋቂ እልቅ ቶሎ ብላቹሁ ወደ ኬንያ አምልጡ ሃይለኛ በቀላሉ ልታጠፉት የማትችሉት ትልቅ ሠይፍና እሣት ከፊታቹሁ እየመጣላቹሁ ነው
@miftahtah
@miftahtah 5 ай бұрын
መሪስ ነበረን ተመሪ ጠመመ እንጂ
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 5 ай бұрын
Dr. Abiy's discussions demonstrate a commitment to grassroots diplomacy and relationship-building.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
እርሱ ተወኝ የ'ናቴ ልጅ! He is simply brilliant!!! I'm so grateful ❤
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 5 ай бұрын
So is that supposed be your PA? Nothing changes the crimes he has been committed against humanity. Only justice will settle the matter. In our own country, we have seen murderere leaders either being murdered, persecuted to live in exile or face justice to spend years behind bars. He will not be different from them, in fact, his case could be worest. Be a human being. Humanity is beyond politics and stomach. 1.1 million people vanished in a two year war, so much crimes were committed and these people who were actively leading that war are sitting and acting like they are civil servants. 🙄 What a joke?! As a matter of principle, they should have left thier position so children and young people will not learn that as long as you in power, you can do anything and you won't ve hold liable. 😉
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 5 ай бұрын
I hope the Amhara learns from the mistakes made by Tigray.
@marvin-g7032
@marvin-g7032 5 ай бұрын
በጣም የሜገርመው የሜያሳዝነው ነገር 1.2 ሜሊዬን ህዝብ አስጨርስው አሁን ለመወያየት ጉን ለጉን መቀመጣቸው 😢 የንፅሀኖቹ ደም ይፍርዳል ☝🏾
@hanisen7738
@hanisen7738 5 ай бұрын
Tefategna TPLF betha new. Be mengest lay atalaki
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ስለዚህ ጦርነት ይቀጥል ?????????
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 5 ай бұрын
​@@sineduayele6519 tornet ayketil gin atfiwoch lefered mekreb yelebachewem?
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሀገራችንን ስላም አርግልን ፍቅርን መተሳስብን ስጠን ልቦናችንን በፍቅር እና በይቅርታ መንፈስ ሙላው ደም መፋስሰ ይቅር እባክህን እግዚኣብሔር ሆይ በቃቹ በለን እባክህን🙏🙏🙏🙏
@solomongobana5107
@solomongobana5107 5 ай бұрын
ወገን እንቃ ጦርነት ምንም አይጠቅምም ደግሞ ፖለቲካ ምን ያህል ቆሸሸ እንደ ሆነ እወቁ ጠቅላይ ሚስተር ዶክተር አብይ እና ጌታቸው ረዳ አንድ ላይ ያስቀምጣል ስለዚህ በሰላም እንኑር የሚጣቅመን ሰላም ነውና ።!!!
@zurettube638
@zurettube638 5 ай бұрын
ትክክል
@Oliyadshuru
@Oliyadshuru 5 ай бұрын
አንድነት የማይቀር ጉዳይ ነው።
@user-up5ni3ki1e
@user-up5ni3ki1e 5 ай бұрын
አብቹ ሰዉ ከልብ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂ወይ መቀለድ አሁን ባለቀ ሠኣት ላይ የጋላና የቅማላም አጋሜ ትግሬ ስብስብ ምን ለመሆን ነው ?
@aregak4621
@aregak4621 5 ай бұрын
በሀዘንና በቁጭት የተሞሉ ፊቶች
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 5 ай бұрын
Abichu Abichu habasa I love you so much my beautiful Ethiopian I love you so much my beautiful 🎉❤❤❤
@NegasiBacha-uu3zc
@NegasiBacha-uu3zc 5 ай бұрын
ጠ/ሚ በመጀመርያ እግዚአብሔር ይበርካቸዉ ሁሉን ኢትዮጵያዊ ለማወያየት ተሞክሯል ነገርግን በዚህ መድረክ የታዘብኩት ለሐገር መሪያቸዉ ክብር ያለመስጠት ብዙዎች ከተቀመጡበት ተነስተዉ በጭብጨባ ሲቀበሉ አንዳንድ ግብዞች ግን ከተቀመጡበት ለመነሳ ዳተኛ ሲሆኑ ይታያሉ ስልጣን ሁሉ ከእግዚአብሔር ነዉ ባለስልጣ ማክበር አለበት
@user-cx9di2ff9y
@user-cx9di2ff9y 5 ай бұрын
አብዛኞቹ አሰተያየት ሰጭዎች ከዋናው ጉዳይ ውጭ የሆኑ ነገሮች የማይመለከታቸው ብቻ ነው የሚተረትሩት ያለው በወያኔ የሰነልቦና ወጥመድ ውሰጥ ነው ያለው
@joyaku3078
@joyaku3078 5 ай бұрын
😁😂😂ደደቡ ን ህንዲያድሱ ነበር የጠበከው ህንደሌሎቹ😁😁ደደብ ነህ በውነት
@minteyifru2907
@minteyifru2907 5 ай бұрын
Tebeda
@teshome7693
@teshome7693 5 ай бұрын
እናቶችና ሕፃናት በጣም ያሳዝናል የትግራይ ሕዝብ ሰላምን ይሻል እናቶች የተናገሩት ልብ ይነካል
@Ezo_man
@Ezo_man 5 ай бұрын
አማራው ከስህተቱ ይማራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እንዳ ትግራይ
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 5 ай бұрын
Dedib!!! Dingay eras!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
አማራ አንደቅማላም አጋሜ ትግሬ ጋላን አይለማመጥም ቂጡን ገርፎ ከጨዋታ ውጪ ያደርገዋል ቲንሽ ቀናት ብቻ ጠብቁ ታዩታላቹሁ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
የጋላ መንግስት በዛ ከተባለ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 5 ай бұрын
🇪🇹👉 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ችግሮችን በውይይት እና በምክክር ለመፍታት ባለህ ጥልቅ ፍላጎት የተነሳ ከብሄር እስከ ሀይማኖት ሁሉንም የሀገራችንን ክፍሎች በማካለል ይበል የሚያሰኝ አስደናቂ ውይይት ነው ያደረከው 🇪🇹➟መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ እና ልማትን ለማፋጠን ለሰላም ያለ እረፍት እያደረገ ያለውን ከፍተኛ ጥረት ህዝባችን በመረዳት እና በመገንዘብ ለሰላም ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት አለበት 🇪🇹➟የአለም ሎሬት ዲሞክራሲን በተግባር ያሳየ ሀገር ወዳድ መሪ ነው። 🇪🇹➟ምንግዜም አሳማኝ ምክኒያት ይዞ ለሚመጣ ሁሉ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ዝግጁ ነው። 🇪🇹➟ከዚህ አልፎ 🇪🇹➟ንቄት ታቅፎ 🇪🇹➟ሰላም አሻፈረኝ ብሎ 🇪🇹➟መሣሪያውን ወልውሎ 🇪🇹➟ሀገር ለማፍረስ የሚነሳ ሀይል ካለ ደግሞ 🇪🇹➟የሀገርን ሉአላዊነት ማስከበር የመንግስት ግዴታ በመሆኑ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ይገደዳል። 🇪🇹➟ዛሬ በዝምታ አልፎ ነገ መተቸት ስህተት ነው። 🇪🇹➟እራስ አጥፍቶ እራስ ከሳሽ መሆን አያዋጣም ። 🇪🇹➟ብልህ የሆነ ሰው ከትናንት ይመራል 🇪🇹➟አሳት ማቃጠሉን ለማረጋገጥ እጃችንን እሳት ውስጥ ማስገባት አይጠበቅብንም
@Gamechis99
@Gamechis99 5 ай бұрын
Great Leader Great Ethiopia
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
Stupid Gala😂
@user-oi7el9gj9i
@user-oi7el9gj9i 5 ай бұрын
The government's responsiveness to regional concerns is a testament to its commitment to the welfare of all citizens.
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 5 ай бұрын
አበሳ የኢትዮጵያ ልጅ አብይ አይዞኻ ቀፅል ድኦ
@Gamechis99
@Gamechis99 5 ай бұрын
ውይይቶቹ ቅሬታዎችን ለመፍታት እና የጋራ መግባባት ለመፍጠር እንደ መድረክ ያገለግላሉ።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 ай бұрын
እመኑኝ አብይ አህመድ እንደዚህ የሚሰብከው ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ጦርነት ለመክፈት ስላሰበ ነው።
@alamatatoday8002
@alamatatoday8002 5 ай бұрын
Great discussion i hope Tigray knows the truth who is the problem now.
@user-cx9di2ff9y
@user-cx9di2ff9y 5 ай бұрын
የፈደራል መንግሰት ወያኔን ካልአሰወጠደ በሀገሪቱም በአጠቃላይ በትግራይ በተለይ ሰላም ፈጽሞ አይኖርም
@joyaku3078
@joyaku3078 5 ай бұрын
😁😂😂ሞከራችሁ እኮ የኤርትራን ሰራዊት ጋብዛችሁ ዱቄት አድሬገው በድል የትግራይን እልውና አስከብረዋል ጀግኖቹ ተጋሩ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 5 ай бұрын
​@jኤጭ 😂oyaku3078
@user-oi7el9gj9i
@user-oi7el9gj9i 5 ай бұрын
Regional perspectives are crucial for a comprehensive understanding of the challenges faced by different parts of the country.
@Oliyadshuru
@Oliyadshuru 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ በህዝቦቿ ልትኮራ ይገባል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ኮርታ አታቅም በወራሪ ጋላና በባንዳ ቅማላም አጋሜ ትግሬ 😂
@damebadhiyetube765
@damebadhiyetube765 5 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ፍቅር እንጂ ፀብን አያውቁም መፍትሄ ልሰጣቸው ይገባል
@MesfineAddis
@MesfineAddis 5 ай бұрын
ውይይት የሰላም ሁሉ ቁልፍ ነው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ብዙዎቹ የጠየቁት ጥያቄ ልብ የሚነካ ነው።ሆኖም የበዙት ሴቶቹ ጥያቄአቸው የሚያሳዝን ቢሆንም ወያኔ አጠጥቶ እንደላካቸው ሲያወጡት የእሱ መጠጥ እንደሆነ ያስታውቃል ።ሆኖም የጠየቁት በደንብ ተጠንቶ በፍጥነት ሊመለስላቸው ይገባል።ወያኔ እዚህ እያስለመነ በጀርባ ለጦርነት መዘጋጀቱን ሁሉም እንዲያውቁትና እንዲያስቆሙት ይስፈልጋል።
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 5 ай бұрын
አንተ የእኔ መሪ ሰለሆንክ እድለኛ ነኝ ተባረክልኝ❤❤❤
@amirtahir2871
@amirtahir2871 4 ай бұрын
😂😂😂
@Selampeace111
@Selampeace111 5 ай бұрын
Getcho he is great
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 5 ай бұрын
Abechu you are the one only piece maker GOD bless you
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 5 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍😭😭😭😭😭
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ለሠይጣን አሜን የምትሉ ግብስብስ የአምሮ ስንኩላንና ግብዞች ናቹሁ
@Gamechis99
@Gamechis99 5 ай бұрын
የውይይት መድረኮች የህዝብን ችግር ለመፍታት ወሳኝ ናቸው
@tekeaejeta
@tekeaejeta 5 ай бұрын
The Prime Minister's approach fosters a culture of cooperation and collaboration between different levels of governance.
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 5 ай бұрын
❤❤❤❤👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✌ Abiy
@tekeaejeta
@tekeaejeta 5 ай бұрын
Engaging with regional representatives is a proactive measure to prevent the escalation of local issues.
@getinetteferi8575
@getinetteferi8575 5 ай бұрын
እዚ ዘተታት እዚ ኣብ ክልል ትግራይ ንዘጋጥሙ ጠንቅታት ጎንፂ ዝምልከቱ ፖሊሲታት ክሕንፀፁ ይኽእሉ እዮም።
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p 5 ай бұрын
የህዋሓት እውቅና ላትግራይ ህዝብ ምድነው ጥቅሙ 😂😂😂
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
የላቀ በራስ የመተማመን ብቁነት የታየበት ነው።ድንቅ መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!!!!
@MesfineAddis
@MesfineAddis 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የውይይት መድረኮች ሁለንተናዊነትን ለማጎልበት፣ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር እንዲሁም ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የአብሮነት ስሜትን ለማጎልበት ያግዛሉ
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 5 ай бұрын
Abiy ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏
@AhmedAbee-xt4eb
@AhmedAbee-xt4eb 5 ай бұрын
❤bravo❤bravo❤bravo❤💘💋abiyewa.❤iLove❤yuo❤💯💯💯💯💯💯
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 5 ай бұрын
Abiy speaks Tigrigne, Oromigna and Amarigna, I wonder what other languages he speak❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 5 ай бұрын
ዎላይ ዳውሮ
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 5 ай бұрын
What language? Sorry, I’m not familiar with many parts of Ethiopia? ዋላይ ዳውሮ?
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 5 ай бұрын
@@abbytamrat1662 የት ነው የምትኖረው አንተ ? በአማርኛ ጠይቀኝ እንግልዘኛ አልችልም
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 5 ай бұрын
ወላይታ ዳውሮ
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 5 ай бұрын
@@user-jl9ty6gs4b 😂🤣😂
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 5 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 salami ❤❤❤❤❤
@AhmedAbee-xt4eb
@AhmedAbee-xt4eb 5 ай бұрын
💚💛❤️💘💋mach.allah💚💛❤️💘💋macha.allah
@mamemome8341
@mamemome8341 5 ай бұрын
ሰብሰባው መካሄዱ ህዝብና መንግሰት መካከል ያሉትን ችግሮች መፍታት ያሰችላል። ህዝቡ በመንግሰት ላይ ያለውን አመለካከት ልያሰተካክል ይችላል። ኢትዬጰያውነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይችላል። ህዝብና መንግሰትን ለማራራቅ ደፋ ቀና የሚሉትን ተንኮለኞች ሴራ ያከሸፋል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ጋላ ኢትዮጵያን ማስተዳደር አይችልም ፈሣም ስለሆነ😂
@user-sl7rh1dq8i
@user-sl7rh1dq8i 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የውይይት መድረኮች ሁለንተናዊነትን ለማጎልበት፣ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር እንዲሁም ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የአብሮነት ስሜትን ለማጎልበት ያግዛሉ
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 5 ай бұрын
ናወያነ ባንዴራ ተኸዲና ልመፅት እግዝዬ
@user-ku1lx9df7y
@user-ku1lx9df7y 5 ай бұрын
ልምዓት ጉጅለ እያ
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fayojaldi4341
@fayojaldi4341 5 ай бұрын
Well done people. Everybody are loud and clear with their question neat in short time, right on the point. Normally people take too long. Talk nonsense all over the place. This looks like a very organized group.I hope they learn the lessons from the past moving forward. It's nice to see this.
@MesfineAddis
@MesfineAddis 5 ай бұрын
ይህ ውይይት በክልልሉ ዙሪያ መግባባትና ትብብርን ለመፍጠር የሚያግዝ ነው
@MohammedMohammed-mc2ts
@MohammedMohammed-mc2ts 5 ай бұрын
What fantastic talk
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
😂Bullshit nonsense ፈሣም ጋላ
@Oliyadshuru
@Oliyadshuru 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ብልፅግና መስዋእት እየከፈላችሁ ነው።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 ай бұрын
የመጀመሪያ መሪ ከህዝቡ ጋር የሚወያይ እግዚኣብሔር ሰላም ይምጣልን ጌታቸው.ስልጣን ነው.የሚፈልግው
@thggnmyustn4157
@thggnmyustn4157 5 ай бұрын
አብይ መቸም ቢሆን አይሸነፍም ምክንያቱም ቅንልብአለው
@SolomonBarhane-yp2vg
@SolomonBarhane-yp2vg 5 ай бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ እናቶቼ
@user-xp9tp7hr4d
@user-xp9tp7hr4d 5 ай бұрын
Thank you Dr. Abiy, I Love you!
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 ай бұрын
Meryachen Egzihabheri tekeshahen yasefaw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@serkeasefa
@serkeasefa 5 ай бұрын
የአገራችን ሰላም የናፍቃችሁ 😢 ሰብስክራብ 👍👍
@monegoncco
@monegoncco Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏👏👏
@getinetteferi8575
@getinetteferi8575 5 ай бұрын
These discussions are an opportunity to address historical grievances and work towards reconciliation.
@selammekonen1902
@selammekonen1902 5 ай бұрын
D/r Abiy king of Africa new emanaew 🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Massawa264
@Massawa264 5 ай бұрын
Nice job keep it up 🙏🙏🙏
@Meles-mf7rw
@Meles-mf7rw 5 ай бұрын
ከኣብይ ኣሕመድ ጦርነት እንጂ ሰላም ኣይገኝም።
@getawtadesse9920
@getawtadesse9920 5 ай бұрын
እድሜ ለትህነግ የትግራይን ህዝብ እንዲህ መጫወቻና ለማኝ አደረጉት:: Shame on TPLF. ትላንት የያዙትን ስልጣን ባግባቡ ቢጠቀምበት ኖሮ እንዲህ ባልተሸማቀቁ ነበር::
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 5 ай бұрын
True 😂😂
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
ኮራሁ በመሪዬ❤
@SileshiWorku-hr2bt
@SileshiWorku-hr2bt 5 ай бұрын
👏👏👏መልካም ጅምር👍🙏
@AhmedAbee-xt4eb
@AhmedAbee-xt4eb 5 ай бұрын
💚💛❤️salam💚💛❤️salam💚💛❤️salam❤
@Resilience3
@Resilience3 5 ай бұрын
Free Tigray is the only answer
@user-eg8wh6cz8x
@user-eg8wh6cz8x 5 ай бұрын
❤ኑርልን
@monabil-hw8fo
@monabil-hw8fo 5 ай бұрын
Good
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 5 ай бұрын
ተመርጠህ ነው ግን በኛ የምትለው..
@nattynhatty8163
@nattynhatty8163 5 ай бұрын
Dr Abicho will never cheat Ethiopians He works for Ethiopia my wish is to meet Him!
@sikosilo4611
@sikosilo4611 5 ай бұрын
ጅፍርጃውን ቅርብ አድርግልን
@teruneshray9966
@teruneshray9966 5 ай бұрын
🇪🇹☝️
@sinatekle7846
@sinatekle7846 5 ай бұрын
ኤርትራ በታሪክዋ የሰው መሬት ፈልጋ አታውቅም ይሄ ወያነም ጠፍቶት አይደለም ግን ተንኮሉ ከኢትዮጲያ እንደገና እሳት ማቃጠል ነው ስለዚህ ኤርትራውያን ከኢትዮጲያ የሚመጣን ጥቃት ከ1952 ጀምሮ አልተሳካም ሊሳካም አይችልም ስለዚህ ያለን አማራጭ ለእውነት መገዛት ብቻ ነው እውነት ማለት እግዝኣቢሄር ማለት ስለሆነ ለእግዝኣቢሄር የሚያሸንፍ ደግሞ የለም ።
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 5 ай бұрын
እውነት ነው.
@joyaku3078
@joyaku3078 5 ай бұрын
የህዋሃት ህውቅና ጥያቄ በሀንድ ተወካይ ተጠየቀ ህንጂ ተጋሩ ግድም የላቸውም ህውቅና ተሰጠ ሀልተሰጠ ለህዋሃት ህውቅና ሰጪዎቹ ተጋሩ ናቸውና
@user-rj7ei6ji3u
@user-rj7ei6ji3u 5 ай бұрын
ትግረ የኣማራ ቦታ ሁሞራ መግባት ማለት ሞት መለት ነው።
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН