ጥሩ አድርገህ ክፉ ይመለስልሀል| Harsh truth about life

  Рет қаралды 12,384

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@etsube12
@etsube12 2 күн бұрын
በስመአብ😮 የ ዛሬው video🎉 በቃ እውነታው ይሄ ነው ወገን.thanks Kira
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 2 күн бұрын
ስማ እኔ ገንዘብ አልፈልግም አልፈልግም ካልኩ ቆይቻለሁ ግን እሬሴን ችዬ የምኖር ነኝ ግን በዛ አንድ አመት ሞባይሌን ይዞ አለቅ አለኝ
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 2 күн бұрын
በገዛ ሞባይሌን ይዞ በፌስቡኬ ቴክቶክ ኦየሰሬ ነው
@bbbb462
@bbbb462 Күн бұрын
Ewunet new etsube
@bbbb462
@bbbb462 Күн бұрын
Ewunet new etsube
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 2 күн бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ኪራ💜🤗 ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ👍😊
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Күн бұрын
ደስስስ የሚል ምክር እናመሰግናለን
@እድልHabetamu
@እድልHabetamu Күн бұрын
እኔ እራሴን ብልጥ አድርጌ ነበር የማስበው ነገር ግን እንደ እኔ በሰው የተጎዳ የለም ብዙ ተቀጥቼ ብዙ ተጎድቼ ተመርኩበት ይህንን ያመጣሁት እኔ እራሴ ነኝ ከሰው ጋር ለመኖር ካለኝ ፍላጎት የተነሳ ዋጋ ከፍያለሁ አሁን ግን ስብስብ ብዬ ተቀምጫለሁ .....ታውቃለህ ኪሩ ብዙ ነገሬ እንዳየው እንድረዳው ብሎም እንድለወጥ መንገድን አስጀምረህኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 6 минут бұрын
ዛሬ ራሱ መልካም ያረኩለት ሰው በመጥፎ መልሶልኝ ከፍቶኝ ቤተክርስቲያን ሄጄ ከእግዚያብሔር ጋር አውርቼ ስመለስ ደግሞ ያንተን ፖድካስት ከፈትኩ I Thank God for letting me discover you ❤
@Simegnnadew4081-l6z
@Simegnnadew4081-l6z Күн бұрын
የኔ ምርጥ ሰው❤እናመሰግናለን ❤❤❤
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee Күн бұрын
🎉🎉 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኪራ ሁሉም ያነሳሃቸው ሐሳቦች 100% ትክክል ነው በተለይ አ 4ኛው ላይ የገለፅክው ዋው እሚገርም ነው በርታ ኪራ 🎉🎉
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኪዳችን💋💋💋❤❤❤
@RahimushHusein
@RahimushHusein Күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Godloveus1
@Godloveus1 2 күн бұрын
Thank you brother! Melkaam beal
@O_L_D89
@O_L_D89 2 күн бұрын
Owwww zare degmo👌👌👌የአሁኑ ትውልዶች እድለኞች ናቸው እንዳንተ አይነት መንገዳቸውን ብሩህ የሚያደርጉ ወጣቶች በነጻ ማግኘታቸው😊 ለዘገየነው እና እድሜያችን የወጣቶች እጥፍ ለሆነው ለእኛም እየተረፋችሁ ነው.......መልካም በአል ለሁላችሁም ኪራ ከነ የስራ ባልደረቦችህ እና ተከታዮችህ
@RuhemaAbrehem
@RuhemaAbrehem 2 күн бұрын
ዋዉ ቃል የለኝም አመሰግናለሁ❤❤❤❤ጀግና ነክ
@Sassy387
@Sassy387 Күн бұрын
This is one of the most valuable videos you've ever made. 🎉🎉🎉🎉
@kirubelahadu
@kirubelahadu Күн бұрын
Glad you think so!
@yonasgashaw6371
@yonasgashaw6371 Күн бұрын
#ኪራ ጥሩ ሀሳቦችን አንስተሀል🙏
@GirmaHordofa-y8m
@GirmaHordofa-y8m Күн бұрын
Kira thanks, I have been following you for a months, and I found that you're a Person that I want to shadow, and I'm trying to make you my Mentor in the process of living my Dream life.
@munashikur2448
@munashikur2448 Күн бұрын
ወይ ጉድ ሁልጊዜ አፌን ከፍቼ እኮነው የምሰማህ ምታወራው በ እውቀት ነው ተባረክ
@kalkidanseleshi
@kalkidanseleshi Күн бұрын
እውነት የብዙዎቻችን ስሜት ስለምታጋራን ካለንበት መጥፎ ሁኔታዎች እንድንወጣ የሚረዳን ሀሳቦች ስለምታካፍለን በጣም በጣም እናመሰግናለን እናም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ብዙ እንማራለን
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k Күн бұрын
Kira thank you very much bro❤❤❤❤❤ 👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biruk5084
@biruk5084 Күн бұрын
ምናለ ይሄን የመሰለ ምክር ክ 10 አመት ብፊተ ስምቼው ቢሆን አሁን 30 ነይ ብዙ ነገር አስተካክል ነበር እውነቱ ይሄ ነው ማንም የለም ማንም አይደርስልህም እናመሰግናለን ሁሌም ለሚገራርሙ መልከቶችህ
@F-vb9dd
@F-vb9dd 2 күн бұрын
የሚግርም ሀሳብ አስተያይት ነው ብርታ ብዙ ነግር. ትምሪብታልሁ ተናትና ክጓድኛዬ ጋር ብዚህ መልኩ እይተወያይን ነብር እና ያንት ስስማ ይብልጥ ድግሞ ትማርኩብት ብሀሳቢ ይማስብው ይሚመላልስብኝ ነግር ነብር እና አላህ ይጥብቅህ ኪሩ ❤
@hailewarckawucurtainsandsofane
@hailewarckawucurtainsandsofane 2 күн бұрын
Kirubel ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ስጦታህን ይሄ ነው መምህር ነህ የመንገዳችን እሱ ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ እና ደግሞ እኛ ተመልካቾች ምን ብናደርግ በደንብ ጉልበት አገኛለሁ ብለህ ምታስበውን video ስትሰራ ንገረን ሁሌም እንድታስተምረን ስለምፈልግ ነው ኪሩቤል እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላምህን ልብህን ቅነትህን ሁሉንም ይጠብቅልህ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 күн бұрын
Thank you it means alot
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ Күн бұрын
ኪራየ ቴኪው የኛ እንቁ መምህር ❤
@WerkeAbebe-xw2fq
@WerkeAbebe-xw2fq Күн бұрын
betam tekekel kiraa ❤❤❤❤
@dinaw9862
@dinaw9862 2 күн бұрын
Yes, sometimes you have to be cruel to be kind. I love your talks. Often when I get chance I listen to you. Keep it up. Many thanks
@Mahaa-ab
@Mahaa-ab 2 күн бұрын
You came at the right time, thank you. May Allah bless you
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለሰጠን ክብርና ምስጋና ይሁን እንኳ ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እናመሰግናለን
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 22 сағат бұрын
ዋው በጣም ዲንቅ ቁይታ ነበር
@TegegneHailu-f7y
@TegegneHailu-f7y Күн бұрын
You're right!
@SalamaTadese
@SalamaTadese Күн бұрын
እንኳን አቡሮ አደረሰን 🎉ተወዳጅ አንደበት ኪራዬ የኔ ፀይም ከለር❤🎉
@Natanam24
@Natanam24 2 күн бұрын
እውነት ነው ❤ እናመሰግናለን 🎉 ወንድማችን
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 22 сағат бұрын
ተባረክ
@zahara7527
@zahara7527 2 күн бұрын
ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን🙏
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Күн бұрын
መራራ እውነት ነው የዛሬው መዋጥና መቀበል ያለብን።
@Hawi_habeshawit-p7z
@Hawi_habeshawit-p7z 2 күн бұрын
ተባረክልን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤️🙏
@NejatTemam-t6d
@NejatTemam-t6d Күн бұрын
ሀቅነው እየኖርኩት ያለሁትነው ያወራህልኝ❤❤
@DahabSeleman
@DahabSeleman 2 күн бұрын
ኡፍ ምን ላርግሕ በጣም በትክክለኛው ሰአት ላይ ነው የሰማውሕ እዚ ስሜት ውስጥ ነበርኩ.... እና ልክ ልኬን ነው የነገርከኝ ቢመርም ዋጥ አድርጎ ማለፍ እንጂ የምን መልፈስፈስ ነው because Life is not fair thank you so much.
@birkuyemata1150
@birkuyemata1150 23 сағат бұрын
ባለመድፈራችን እንጅ እውነቱ ይህ ነው።
@mesfinmekuria5183
@mesfinmekuria5183 2 күн бұрын
Thank you bro🎉
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ኪራችን ❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 күн бұрын
ምርጥ ትምህርት..... እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@tewahdotube-mi8hb
@tewahdotube-mi8hb Күн бұрын
Ewenet new🎉🎉🎉
@MULU-c9y
@MULU-c9y 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን አብሩ ኣደረሰን ወንድማችን ❤❤❤❤❤ ❤
@DawitSitotaw-c4w
@DawitSitotaw-c4w Күн бұрын
አንድ ነገር ይዣለው ለራስህ ካልሆንክ ማንም አንተን ሊለውጥህ ሚመጣ የለም ሚለውን እናመሰግናለን ኪራ😊😊😊
@bethelhemteferi3254
@bethelhemteferi3254 Күн бұрын
Am subscribing to your channel because golf this.
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 күн бұрын
ለራስህ ሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ዛሬ ልዩ ነዉ!!!! በጣም !! እናመሰግናለን!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ziinaatkef
@Ziinaatkef Күн бұрын
Wayene kiraa endew mn largeh❤❤❤❤❤❤
@BadelKefale
@BadelKefale Күн бұрын
ኪራ እንኳን አብሮ አደረሰን ኪራ እኔ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት ሳድግ ግን በድህነትና በስቃይ ነው ያደኩት ትምህርቴን እየተማርኩኝ ጎን ለጎን ማርሻል አርት(ቴኳንዶ) ከገጠር ወደ ከተማ እየተመላለስኩኝ እየራበኝ እየተሰቃየሁ ስፓርት ሰርቸ የምበላበት ሳንቲም ስለሌለኝ በባዶ ሆዴ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ ስፓርቴንም መማር ጀመርኩኝ ችግሬን ለማለፍ ጠንካራ አደረገኝ ከፈጣሪ ጋር በስፓርቴም ጉበዝ ሆንኩኝ በስፓርት ቤታችንም አንደኛ ረዳት አሰልጣኝ ሆንኩኝ (4አመት)በኋላ በውድድርና በፈተና የአስልጣኝነት ማዕረግ ተሰጠኝ አሰልጣኝ ሆንኩኝ ልክ የቴኳንዶ አሰልጣኝ ስሆን ትምህርቴ ውጤት ቀረብኝ ኮሌጅ ለመማር ቤተሰብ አቅም ስለሌላቸው የራሴ ስፓርት ቤት ከፈትኩኝ ብዙ ልጅዎች አፈራሁኝ ግን እኔ ስምና ዝና ብቻ እንጅ ሌላ ለውጥ የለም ስቸጋገር ስፓርት ቤቴን ዘግቸ ወታደር ቤት ገባሁ ከእግረኛ እስከ አጋዚ ኮማንዶ ስልጠና ሰለጠንኩኝ ከዚያም በስነ_ምግባርና በውትድርና የሙያ ብቃት ተሸላሚና የአጋዚ የኮማንዶ አሰልጣኝ ሆንኩኝ የአጋዚ ኮማንዶ ስልጠና እያሰለጠንኩኝ ከማገኛት ቲንሽ ሳንቲም ቤተሰብ ማገዝ ጀመርኩኝ ሀገሬን ማገልገል እኔም በዚያ ምርጥና የተሻለ ወታደር ሁኜ ለማለፍ ወሰንኩኝ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ የወታደር ቤት ላይፍ ለእኔ አስቀያሚ ሆነብኝ ወታደር ቤት የሚኖር ሰው አብዛኛውን ማለት ይቻላል ዛሬን እንጅ ነገን ማሰብ የለም ከስራ ውጭ ባለው ሁሌ ክለብ ሁሌ ጭፈራ ሁሌመጠጣት ሁሌ ሴት ማሳደድ ያን ስል ግን ቲንሽም ቢሆኑ ቤተሰብ የሚያግዙ ነገን አሻግረው የሚያዬ ሀገር ላይ ለራስም ለሀገርም የተሻለ ነገር ሰርተው ማለፍ የሚችሉና ንፁህ ምርጥ ወታደሮች አሉ በዚያ ላይ ያው የእርስ በእርስ ፓለቲካው አሰቸጋሪ ሆነ እራሴን ማየትና እራሴ ላይ ማተኮር ጀመርኩኝ ከማይረቡና መጥፎ ቦታ መንቀሳቀስ አቆምኩኝ ወዲያኑ እራሴ ላይ መስራት ጀመርኩኝ ማንበብ ስጀምር የወደፊት ህልሜን መኖር መቅረፅ ጀመርኩኝ ጓድኛ ስለነበረችኝ አገባሁ ቆንጆዬ ልጅ ወለድኩኝ ከወታደር ቤት ወጣሁ ወጥቸ አድስ አበባ የራሴ ስፓርት ቤት ከፍቸ ከሚስቴና ከልጅ ጋር መኖር ጀመርኩኝ እግዜአብሔር አምላክ በጣም ምርጥ ሚስት ነው የሰጠኝ በጣም ነው የምትረዳኝ ከስፓርት ቤት ጎን ለጎን ከሞያሌ የቦንዳ ልብስ እያስጫንኩኝ መሸጥና ማስረከብ ጀመርኩኝ ቴኳንዶ ሁለተኛ ዙር አስመርቄ ገቢ የለም ውጤት የለም ቤት ኪራይ ብቻ መክፈል ሆነ ከሞያሌም ዕቃ እንዳናመጣ መንግስት ከለከለ ከፍተኛ ግብር የሚከፍል ሰው ካልሆነ የእኛ አይነት ቲንሽ ዕቃ የያዘ ኬላ መያዝ ጀመሩ ኪሳራ ሆነ ሚስቴ መንግስት ስራተኛ ስለሆነች ከአድስ አበባ ተቀይራ ወደ አዳማ ገባች ከዚያ ሚስቴና ልጅ አዳማ እኔ ለስራ አድስ አበባ ስለሚሻለኝ ከሳምንት አንድ ቀን እየሄድኩኝ መኖርን ጀመርን ስፓርት ቤቱም ተዘጋ ዕቃም እንዳናመጣ ችግር ሆነ ሌላ ስራ ለመስራት ወሰንኩኝ ግን ስራ አጣሁኝ መንከራተት ጀመርኩኝ ጥበቃ ለመስራት ተወዳድሬ ምንም አይጠሩኝም ሌላም ስራ ጠፋ ዛሬ የቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቸ የምኖርባቸው ሰዎች ስለሚረዱኝ እየኖርኩ ነው ኪራ ከልጅነቴ አንስቶ እንቅልፍ ከ11 በኋላ ተኝቸ አላውቅም ዛሬ ግን ደክሜ ደክሜ ነገሮች አስቸጋሪ ሁነውብኝ ስራም ስለሌለ በጭንቀት ማታ ያለ እንቅልፍ አድሬ ጧት የምሄድበት ቦታ አጥቸ ጧት እስከ 4 ስዓት እየተኛሁ ነው ከእንቅልፌ ስነቃ ጭንቀት ብቻ ምክንያቱም ጧት ተኝቸ አላውቅም ጭንቀት ለመርሳት ጅም ቤት ተመልሶ ያው ኪራ ቤት በጣም ህይወት ከብዶኛል አቅምና ጉልበት ይዥ ስራ አጣው ኪራ በርታልኝ ወንድሜ ባይሆን አንተን ስሰማ ታበረታኝ አለህ ❤❤❤❤
@user-MamushA
@user-MamushA 21 сағат бұрын
thank you ኪራዬ ወንድሜ ❤❤❤
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 2 күн бұрын
Exactly👌👌
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኪራችን አሜን አሜን አሜን ከአመት አመት በሰላም ያድርሰን ብዙ ጊዜ ብከታተልም ኮመንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ እኔን የተናገርከኝ ያህል ነው የተሰማኝ አሁን 22 አመቴ ነው በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ በጸሎታቹ አስቡኝ እንደኔ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ አይዞን ሁሉም ያልፍል❤❤❤😢😢😢😢
@Mahalit-de5by
@Mahalit-de5by 2 күн бұрын
በጣም ትክክል ነክ ኪራዬ እኔም ገና 14አመቴ ነው የተሰደድኩት ግን አሁን ያልከው ነገር ሁሉ በኔላይ ሆናል በጣም ብዙ ኪራዬ ሰርቼ ብር አይበረከትልኝም አጠፋዋለሁ ዝም ብዬ ለዛውም ለማይጠቅሙኝ ሰዎች ለማያመሰግኑኝ 10 አመት ሞላኝ ግን ምንም የለኝም ልብ መግዛት እፈልጋለሁ መግዛት ስልክ እደትልቅሰው ማሰብ ለመቀየር አስብና አልችልም ሰለሰው ብዙ እጨነቃለሁ እነሱግን ምንም ለኔ ቦታየላቸውም ጓደኛ አይወጣልኝም ብዙ መሰዋትከፋዬላቸው እንኳን ምንም ከሰው አይቆጥሩኝም 😢
@AtikaAli-z4t
@AtikaAli-z4t 2 күн бұрын
ከአሁን በሃላ እንብሰል
@semirgilagn2014
@semirgilagn2014 5 сағат бұрын
I needed this advice thanks for your help ❤❤❤ Big respect
@hikmawSetegn
@hikmawSetegn 2 күн бұрын
ብሮ አላህ ይስጥልን ምርጥ ትምርት
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 2 күн бұрын
ትእክክለኝ በዚህ ዘመን ይለ ምርጥ ትምህርት ምንም ጥርጥር ዬሌለዉ100%%❤❤❤❤ kiru
@H.A........-jz6ub
@H.A........-jz6ub Күн бұрын
በጣም ወላሂ ለራስ እንደመሆን የሚያክል ነገር የለም
@Tig-i9b
@Tig-i9b Күн бұрын
enamsegnalen ❤
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi 2 күн бұрын
አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኪራዬ
@NejibaPp00qq
@NejibaPp00qq 21 сағат бұрын
በትክክል
@MarletSisay
@MarletSisay 2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔን ህይወት ነክተኸኛል አውነት ነው 100%
@menalusete-vd1xe
@menalusete-vd1xe 2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ🥰🙏
@smithbdr2526
@smithbdr2526 2 күн бұрын
አቀራረብህን ስዎደው❤እናመሰግናለን ወንድሜ
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m 2 күн бұрын
እንካን ደህና መጣህ ኬራ ወንድሜ ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው 🎉🎉አምሰግናለሁ🎉🎉
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Күн бұрын
💚💛❤🙏ወንድማቺን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏መልካም በዓል ለሁላችን🙏Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn🙏እግዚአብሔር የአመት ሰዉ ዪበለን🙏Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn🙏💚💛❤
@Selinaye-ሠሊና1429
@Selinaye-ሠሊና1429 Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ኪራ ካንተ ትምህርቶች እነደዛሬው የከበደኝ የለም may be ur click my comfort zone 🤔🤔🤔
@liyaberhanu9409
@liyaberhanu9409 18 сағат бұрын
Ja hast du recht. Danke für die guten Messege 🙏ich wünsche dir auch schon fest Tage
@Palestinefreepalstine
@Palestinefreepalstine 2 күн бұрын
ኪሩቤል❤🎉🎉❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 2 күн бұрын
እረ ትክክል ነህ ሰው ቃል የገባልህን እንኳን የማይፈፅም ስንት ሰው አለ እራስህን በራስህ ካላጠነከርክ ሰውን መደገፌ እንደሚሰበር ሸበቆ ነው የማይረሳ የማይቀየር ጌታ ቡቻ ነው
@Kumazawude
@Kumazawude 2 күн бұрын
Only thanks for this guy!
@zediyoutube5519
@zediyoutube5519 Күн бұрын
እችን ቀል እኔ ሁሌም ለረሴ ሲነጊር ሚኖረትነዉ አለሀሚዱልለህ
@shebrehussne-o8s
@shebrehussne-o8s 2 күн бұрын
እወነት ነወ እድሜ እና ጥና ይሰጥህተመኝወልህ
@FikaduAleme
@FikaduAleme 2 күн бұрын
I initially thought this podcast was nonsense, but I later found it to be quite helpful. Keep going bro
@SaraAhmeeed
@SaraAhmeeed 2 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ ኪሩቤል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jy6ms5ek5o
@user-jy6ms5ek5o 2 күн бұрын
What a timing I am noticing this thing so much this days!
@SelineDemisse
@SelineDemisse 2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወዳጄ❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 2 күн бұрын
Men yahel anetn madamet kejemerku jemero erase lay lewt eyametaw endehoe betawek kiru eyemkerke eyekorekemke eyasetkakelkgne selhone ke lebe❤amesegenhalew❤❤❤yebelt kezime belay amelak yelbehen meshat yesethe
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 21 сағат бұрын
አንተ ማ የሆኑ የ90 አመት ሼባ ውስጥክ አሉ የምር በጣም ተምሬበታለሁ በርታልኝ ❤❤❤
@Mesi_25
@Mesi_25 2 күн бұрын
መራር እውነት
@FikerEndeshaw-c4t
@FikerEndeshaw-c4t 46 минут бұрын
Hulum lik new
@SaraAhmeeed
@SaraAhmeeed 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigstutadesse7606
@tigstutadesse7606 18 сағат бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የኑሮ ጩህት አለበት። ግን እግዚያብሄር ይመስገን
@MuluNIGGUSSE
@MuluNIGGUSSE 2 күн бұрын
Enkuane Aberowe. Adersen
@Efiliku
@Efiliku 2 күн бұрын
ይሄ harsh truth የገባው ሰላሙን ያገኛል ::
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 2 күн бұрын
Good job❤❤
@BirtukanGirma-e2x
@BirtukanGirma-e2x 2 күн бұрын
Ameen unkan abro Aderesen thank you🥰🥰
@bjgjgbjjjhg6913
@bjgjgbjjjhg6913 2 күн бұрын
አላህን ይዞ እራስን መሆን ብቻ ነው የሚያዋጣው እራስን መሆን ነው ምክሮችህ ብዙ ነገሮች ለውጠውኛል አላህ የተሻለውን መልካሙን ነገር ይስጥህ
@MadinaAbabewu
@MadinaAbabewu 2 күн бұрын
ተባሪክ ወድሜ ፣እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ፣lify ናው ያወራህልኛ❤❤❤❤😂
@DeruAssefa
@DeruAssefa 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን!!😍😍
@Tadesse52
@Tadesse52 2 күн бұрын
Your videos are medicine for human being.❤❤❤❤❤ God bless you forever ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️
@Kofantube
@Kofantube 2 күн бұрын
Bro beteseb honelgn😊
@MulukenKibebew
@MulukenKibebew 2 күн бұрын
Thank you kira
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 2 күн бұрын
Yemr betam degageme eysmawt new mert aydiya new👍👍👍
@seada9327
@seada9327 2 күн бұрын
በናት በአል እንደት ነው በመዳም ቤት ?ኪራየ እንኳን ደህና መጣህ❤ወይ ፈጣሪየ የዛሬዉ ጠብቅ ያለ ነው እዉነት ኪራ ሁላችንም ይሄን ብንረዳዉ ትልቅ ብስለት እና አስተዋይነት ነበር ይሄን አለመረዳት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ባለፈዉ አመት በቤታችን የሄት ዋጋ ነው ያስከፈለን እህታችንን አተናል ብቻ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam 2 күн бұрын
ልክ ብለሀል የኔ መልካም❤❤❤❤
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Күн бұрын
life is not Fair kira .thank u
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 2 күн бұрын
ጡሩይታነው. 🎉
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 2 күн бұрын
19:53 19:53 👍👍🙏🙏
@bezageremew8387
@bezageremew8387 2 күн бұрын
ኪሩ የምር ገራሚ ልጅ ነህ❤❤
@AmbesaNayzgi
@AmbesaNayzgi 2 күн бұрын
Thank you
@MeseretTemesgen-c5u
@MeseretTemesgen-c5u 2 күн бұрын
ኪራ ተባረክ
@EliasLakew-z4g
@EliasLakew-z4g 2 күн бұрын
Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 күн бұрын
Thank you kiraye🙏❤️ 🎄🎄Melkam Beale🎄🎄
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 38 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН