⭐️ቲክቶክን የተቆጣጠረው ተአምረኛው ማቻ የፊት ማስክ በቤታችን / Matcha face mask for  Dark spot clean face

  Рет қаралды 102,185

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 166
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሰላም ለሀገራችን እንዲሁ ለአለማችን ሁሉ ውድ ቤተሰቦቼ መልካም ዜና ያሰማን ፈጣሪ መልካም ቆይታ🤲🏽🕊💖
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
መሰክዬ ፍቴ ልክ እንደ አንች ነው ቶሎ ነው የምቆጣው በዛላይ ወዛም ነው በጣም አንዳንዴ ቆቆዳዬ ይፈረፈራል ምንም ነገር አልጠቀምም ከሳሙና በሰተቀር እና ምን አይነት ክሬም ልጠቀም እና በጣም ነው የምወድሺ እድሜ ለ አንች ጎበዚ አድርገሺኛል በፀጉር ዙርያ አደገልኝ ፀጉሬ በጣም የብዙግዜ ተከታይሺ ነኝ እወድሻለው የናይላ እናት 💋❤️❤️❤️❤️
@newNew-nh4tl
@newNew-nh4tl 2 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ሥሙ ምንድነው አረንጓዴው
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Mesiki tsome yilme ende eregu endete
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
@@newNew-nh4tl አርጎዴ ሻይ ቅጠል
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
@@tigest3176 አለው ወተት አይደል እንዴ ውዴ የምረጋው
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን በየቦታው የሚምቱው ወገኖቻችንንም ያስብልን እናመሰግናለን መስኪዬ
@ላታህዘንኢነላህማእና
@ላታህዘንኢነላህማእና 2 жыл бұрын
የፊቴ ነገር በጣም ያስቸግረኛል ብጉር
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክየ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን
@eldaworld1829
@eldaworld1829 2 жыл бұрын
መስኪ ፍቅር በዚህ ክረምት ለምን hair growth challenge አንጀምርም ስወድሽ የኔ ውድ
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የቀንየልና መሲ ሽኮር 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲 የሩዝና የሙዙን ሰምኑን ተቀባውት ማድያቴ ሁለቱም ጉንጩ ላይ የሚያናድድ ነው አሁን ግን ፈዘዝ ያለ መስሎኛል ለሁሉም ተባረኪ💕
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ማማዬ እንደምን አለሽ ማርያምን መስቀልሽን ወደድኳት የእኔ ውድ በርቺልኝ
@BirtukanAyele-v3t
@BirtukanAyele-v3t 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እናመሰግናለን ❤
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልኝ የነይላ እናቴ ❤🥰🥰🥰🥰😘
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ሜስክዬ ምርጥ እህቴ🇪🇷
@sarass5506
@sarass5506 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ 🙏
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 2 жыл бұрын
selam meskiya betam amesgenalew yena fite betam sensitive nw esti emkorewalew wed lewtunem asawekeshalew
@hanademissa
@hanademissa 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ናይላ እንዴት ናት💓💓💓😘😘😘😘💓
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን
@tadutadu627
@tadutadu627 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መስኪዬ
@GenetDesale-s2x
@GenetDesale-s2x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ ዳክስ ተቀብቼ ፀጉሬ ተበጣጠሰ መላ በይኝ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ወላሒ አሑንሥ ያሣሠበኝ የሐገሬ ሠላም የወገኔ የንፁሐን እልቂት ነዉ የአላሕ እፍፍፍ አላሕ በቃ ይበለን
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
መስክዬ ስላም እህት ፎቶውን አስቀምጭልን ተባረኪ
@yordanos9644
@yordanos9644 2 жыл бұрын
አረ መስክዬ ፊቴ በጣም ተጎዳ ምን አይነት ክሬም ልቀባ ብግር እና ሽፋታ አስቸገረኝ አረ በእናትሽ በምን ላጥፋው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ👏👏
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ተፈልቶ በሚጠጣው በሊብቶል መጠቀም እንችላለን ወይ?
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይቻላል
@profitcoreconsultancy5729
@profitcoreconsultancy5729 2 жыл бұрын
መስኪ ካካዎ ክሬም ለልጅ ይሆናል?
@muluworkmesfin2763
@muluworkmesfin2763 2 жыл бұрын
መስኪ ሠላም እንዴት ነሽ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ የተቀባሽውን ክሬም አሠራሩን ብታሳይኝ
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@kidestsiyum705
@kidestsiyum705 2 жыл бұрын
yeruzi wuha ruzi wusti lesint keni yikoyali yene meski 😘😘🙏🙏
@ዜድ-ሰይድ
@ዜድ-ሰይድ 2 жыл бұрын
አድስ ገቢ ነኝ እህት ቪድወችሺ ደስ እሚሉ ናቸው በርች የሩዝ ውሀ ለፀጉር ተጠቅሜ ስጨርስ መታጠብ ግደታ ነው ወይ????? ወይስ እስከ ሳምንት ችግር የለውም
@jalanegenene2653
@jalanegenene2653 2 жыл бұрын
ታጠቢው ውዴ
@ዜድ-ሰይድ
@ዜድ-ሰይድ 2 жыл бұрын
@@jalanegenene2653 እሺ እህት አመሰግናለሁ በየቀኑ መጠቀም ፈልጌ ነበር በየቀኑ መታጠብ አልችልም በሳምት አደርጋለሁ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@ዜድ-ሰይድ ከቅባት ጋር ቀቢው እዳይደርቅብሸ ከዛ በሳምንት ታጠቢው
@ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ
@ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ 2 жыл бұрын
መስኪ እባክሽ ሞሪንጋ ለፀጉር ያለውን ጥቅም ንገሪኝ
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
Arogade shay qital yihonal???
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Ya bedenb.
@ghgfh621
@ghgfh621 2 жыл бұрын
መስኪየ ከግንባር ለሸሸ ፀጉርየሚመልስ ስሪልኝ እባክሽ እማ እንዳታልፊኝ እባክሽ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 2 жыл бұрын
And doctor ale ahun eysemahut nbr ena hulem tewat tewat betetatu le qoda terat arif nw sel nbr ena yetgnw yetshale yehonal????????
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 жыл бұрын
መስክየ ጥያቄ አለኝ በፆም ግዜ እርጎ አናደርግምና የሱ ምትክ ምን እንተካበታለን የሩዝ ዱቄት ወይም የበቆሎ ዱቄት ብንጨምርበትስ ምን ይመስልሻል መስክየ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ከሬት ጋር መስራት ይቻላል
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ መስክየ ቶሎ ብለሽስለ መለሽልኝ ፈጣሪ በጠራሹ ሰአት ፈጥኖ ይድረስልሽ አመሰግናለሁ የኔ ፊት ነጠብጣብ ጥቓቁር አልጠፋም ብሎኝ ነው
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 жыл бұрын
የተልባ ውሃ ተጠቀሚ
@ghideighebresillassie7164
@ghideighebresillassie7164 2 жыл бұрын
Thank you algaye
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እናመሰግናለን 🙏
@selinachirstopolo4340
@selinachirstopolo4340 2 жыл бұрын
መስኪ ለአይን ስር ለተሸበሸበስ ይረዳል???
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም ይረዳል እማ💖
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
መስክዬ እንዴት ነሺ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ😘😘😘🙏🙏🙏
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Asri beteseb adrgign❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
መስኪ እናመሠግናለን 👍👍👍👍
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሞክርዋለው
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
ስለምታካፍይን ጠቃሚ ነገር እናመሰግናለን።ግን ከ1,3ጊዜ ጥያቄ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም።ስለዚህ ተመልካች ደግሞ ሁሌ አዳማጭ ሳይሆን መጠየቅ አለበት በእኔ እይታ ።አመሠግናለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jX6sd2WMoNqahKc እዚጋ ፅፌልሻለው እኮ ከ 3 ሳምንት በፊት! በተቻለኝ እየመለስኩ ነው እማ
@faizaabdela8236
@faizaabdela8236 2 жыл бұрын
Selam mski tea bagu new aydel?
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እኔ ደግሞ አድ ነገር እድትሰራልን እፈልጋለሀ እግሬላይ ጫማና ልብሳችን ከማይሸፍነው ላይ እግሬ ተለይቶ ይጠቁራል መፍትሄ ካለሽ ስሪልኝ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي Жыл бұрын
ለብ ባለ ዉሀ ላይ ጨዉና ለይሙን ጭምረሽ የተወሠነ ደቂቃ ዘፍዝፊዉ እህት እኔ ሞክሬዋለሁ አሪፍ ነዉ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Жыл бұрын
@@الحمدالله-ش8م5ي አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@gyuj5527
@gyuj5527 2 жыл бұрын
ዉይ ይህማ እምሰራበትቤት ሞልቷል አሠርየ እማርጋ እየበጠበጥኩለት ይጠጣል ግን ይመራል ወይ እስከዛሬ ለፊት ማስክመሆኑን አዉቄ በሆን ዛሬዉኑ ነዉ የሙሞክረዉ እኳንም የነገርሽኝ
@AskalBantie
@AskalBantie 3 ай бұрын
የት ነው የማገኘው ውዷ
@ስአሊለነቅድስት-ሠ2ቀ
@ስአሊለነቅድስት-ሠ2ቀ 2 жыл бұрын
ሜስየ ድቆቱ ምንድነው?... ፊቴ ምንም ነገር አልጠቀምም በጣም ልስላሳ እና ወዛማ ነው ስጣተብ ብውሃላ ለትንሽ ግዜ እየተጫማደደብኝ ከዛ ግን እድሜ ለመዳም ቤት ህሌም ስራ ነኝ ከምቆት የተነሳ ፍቴ ውሃ ነው የሚሆኖው ምንም ክሬም ሳልቀባው እና የስር ዓይኔ በጣም ጠቆረብኝ ምን ላድርግለት እና ዝም ብሎ የፊት ክሬም ታጥቤ የሚጠቀምው እስኪ ንገርኝ ሜስየ ግን ሳቃርጦ የማይጎዳኝ መሆን አለበት ሜስየ
@tinaguta4332
@tinaguta4332 2 жыл бұрын
yene konjo betam new yemwedeshi eko wede
@deyanatshaye5244
@deyanatshaye5244 2 жыл бұрын
Hey meski thanks sele hulu neger ye qendeb yet new megecew
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
መስኪየ ማሬ የኔ ፊት ምንም አይነት ክሪም አይመቸኝም ምን ትይኝ አለሽ ?
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
መሲዬ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Mesik enamesagenale ghen 1nagire esti negiregn ene kewaladekugn behuala hoda laye estirache shaneterare alabegn enam bemen laxefaw esti negiregn
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ያናይላ እናት ስወድሽ እንዳው ስሞትልሽ ሼር አድረሰጊልኝ ያኔ ውድድ❤🥰🥰🥰
@ላታህዘንኢነላህማእና
@ላታህዘንኢነላህማእና 2 жыл бұрын
ቴኪው መስየ እሞክረዋለሁ
@haleemahaleema9819
@haleemahaleema9819 2 жыл бұрын
Wooooooow meskye❤❤❤
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 2 жыл бұрын
Enamesgnalen meski 🙏🙏🙏
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 2 жыл бұрын
Thanks meski
@azebeazebe335
@azebeazebe335 2 жыл бұрын
መስኪ ጥቃቅን እደ ኪንታሮት ፊቴላይ ወቶብኛል ቆይቷል ከወጣ በፊት ምእንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን በጣም እየደበረኝ ነው በናትሽ መድሀኒት ካለሽ እስኪ ስሪና አሳይኝ ካላስቸገርኩሽ እኔ የምኖረው ዱባይ ነው ግእን ምእንም መድኃኒት ማግኘት አልቻልኩም ፋርማሲ ስጠይቅ እዚህ የለም የቆዳ ዶክተሮች ይዩሽ ብለውኝ ሄድኩኝ አሳየኃቸው ይሄ መድሀኒት የለውም ግእን በጨረር ማንሳት ይቻላል ሆኖም ግን ጥፍት አይልም የተነሳበት ቦታ እደ ጠባሳ ሆኖ ይቀራል አሉኝ እደዚህማ ከሆነ ይቅርብኝ ብዬ ተውኩት ኢትዮጵያ ግእን አለ መድሀኒቱ በናትሽ አንቺ ካወቅሽ ንገሪኝ
@meronhaile8400
@meronhaile8400 2 жыл бұрын
Hi meski anamesgenalen ethio ale yehe macha
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Thanks misky 🙏🙏🙏
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ 2 жыл бұрын
በነገራችላይ እህቴ በርች እምትሰጭው ምክር ሁሉ ደስ ይላል የኔም አሁን ፊቴ ልክ ምች እደመታች ሽፍሽፍታና እዳለ ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ ማዲያት ሁሉም ተባብሮ ገሎኛል ምን ይሻላል እምታስተምሩቱንም ልጠቀም ብየ አግጀ አልንካው እዳይብስበት ብየ ዝም እናለሁ ነይማ መልሽልኝ ሌላው ጥያቄየ እህቴን እሳት በልቷት ለምጡ ነጭና ጥቁር ሁኖ አይጠፋላት አለ እምታውቂው ነገር ካለሽ አደራ እህቴ ትንሽ ናት ብለሽ እዳንቂኝ ለጥያቄየ መልስ ስጭኝ❤አመሰግናለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሽፍታ ከሆነ acne control ሳሙናዎች መታጠብ ጥሩ ነው በቀን ሁለቴ ክሬምም ሽታ የሌለው በስሱ ተጠቀሚ sunscreen ያለው ለእህትሽ ግን እንደ ጉዳትዋ መጠን ነው ደረጃው ታይቶ ነው እንጂ በማንኛውም ክሬም በቀላሉ አይጠፋም ከላይ ብቻ የጠቆረ ከሆነ ከውስጥ ድረስ ካልተነካ dark spot corrector ክሬሞች በግዜ ሂደት ያደበዝዙታል
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Enede egna bezu ticktok metekem lemayefeleg sew yehenen selemetassyen enamesegenalen
@aliyamar870
@aliyamar870 2 жыл бұрын
Yekndebu ethio ale meski??😊
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 2 жыл бұрын
Mare fitee tebelashito Ali ebakish ehete rijign
@tatatara3406
@tatatara3406 2 жыл бұрын
Please la mishabashab sagur mafthe alash malete freez Le madreg aymachm please 🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
መስኪዬ ግሪን ቲው ዱቄት አይደለም ይሆናል?
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይሆናል አድቂው ከፈለግሽም
@alisate7620
@alisate7620 2 жыл бұрын
ኤክስባይርድ ይይወናል እህቴእህቴ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሰግናለን መጀመርያ ሳየው ቃሲም መስሎኝ ነበር ከለሩ አድ አይነት ነው እዳልሽው ግሪን ቲ በተለይ ለቦርጭ ማጥፌያ እምጠቀመው በቀን ሁለቴ እጠጣለሁ ተጠቅሜበታለሁ እደጁስ ሲጠጣ ያየሁት አሁን ካቺ ነው አመሰግንሻለሁ
@AbcdAbcd-kx4qg
@AbcdAbcd-kx4qg 2 жыл бұрын
Benatshe Eni borche asechgroyal photo wun lakley semotleshe ena atakakemun
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
@@AbcdAbcd-kx4qg እኔ እምጠቀመው አረጋዴ ሻይ የሚነከረውን ሳይሆን ቅጠሉን ነው ሴትዮየ ከቻይና ነው የምታስመጣው ግን ሳውዲንም ዱባይም አለ የመኔዎች ሱቅም አለ
@gyuj5527
@gyuj5527 2 жыл бұрын
በየቀኑ ብንጠቀመዉ ችግር አለዉ
@fanosafanosa4498
@fanosafanosa4498 2 жыл бұрын
Meskiyee 👌💞💯❤️❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks 🙏
@TigistMulie-o2v
@TigistMulie-o2v Жыл бұрын
Meski ye Ethiopia green tea ye honale wey
@henonbest8118
@henonbest8118 2 жыл бұрын
ተባረኪ መስኪዬ እናመሰግናለን❤❤🙏 በቅንነት እኔም ጋ ጉራ በሉ
@nejatjemal6898
@nejatjemal6898 Жыл бұрын
Matcha moringa nw ende
@amenyeunlni9930
@amenyeunlni9930 2 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም❤❤😍😍
@asmatasfu9803
@asmatasfu9803 2 жыл бұрын
ስሙ ምንድነዉ
@nuhyesuf2683
@nuhyesuf2683 2 жыл бұрын
Sle kesl atekakem asaygn
@freweyni5482
@freweyni5482 2 жыл бұрын
Meskiye madyat yatefal weys ayatefam?
@freweyni5482
@freweyni5482 2 жыл бұрын
Yehnn ltmelslg eyetebekun ney bexuf
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 жыл бұрын
Wow😘😍💐💐💐👍
@samrigatsh3918
@samrigatsh3918 2 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ድምፅሽ አይሰማም
@samrawitgebremedhin242
@samrawitgebremedhin242 2 жыл бұрын
Ktelu yemoringa new meskiye
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አረንጏዴ ሻይ ቅጠል ወይም ግሪን ቲ
@ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ
@ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ 2 жыл бұрын
ዌልካም😍
@martagenetu6288
@martagenetu6288 2 жыл бұрын
Meski edeat nshe tefetesh nbr enkuan dehna metashe
@titititi1724
@titititi1724 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለንስ የት ነው ምናገኘው መስኪዮ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ማንኛውም ሱፐር ማርኬት አለ ሸዋ ግሪን ቲ
@enawlena3172
@enawlena3172 2 жыл бұрын
ማሬ እባክሽ መልሽልኝ ለወዛም ፊት ይሆናል ወይ❓❓
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይሆናል የኔም oily skin ነኝ ቪዲዮ ላይ ተናግሬአለው
@enawlena3172
@enawlena3172 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ እማ አመስግናለው
@jalanegenene2653
@jalanegenene2653 2 жыл бұрын
አረ እኔ ብጉር እና ጠባሳው አሠቸገረኝ እሰኪ መላ በሉኝ በ ምርያም
@beritkuangebreselase1148
@beritkuangebreselase1148 2 жыл бұрын
መስኪየ በናትሽ ልጠይቅ ባክሽን ነገሪኝ እንደሚታወቀ በብዛት አረብ ሃገር ያለን ልጆች የገጠር ልጆች ነን እና የምንፈልገውን በስአቱ ላናገኝ እንችላለን ማለት ሃገር ቤት ከሄድን እና cerave መጠቀም ፈልጌ ግን ፈራወ እዛ ባይኖርስ ማቆረጥ የሚቻል ነገር ? ፊቴ ደረቅ ስለሆነ ነው ቶሎ ነው የሚቀጣው በናትሽ ምክር ሰጭኝ🙏
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
እኔ እየተጠቀምኩት ነው ሀገር ስትገቢ የምትችይውን ያክል ይዘሽ መሄ ለረጅም ጊዜ ይሆናል
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
አረ ማሚ ኢትዮጵያ አለ የሌለ ነገር የለም ዋጋው ውድ ነው እንጂ 1500 ነው
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
@@semutimohammed 😁😁😁ታየን እኮ እደዛ ስናወጣ
@beritkuangebreselase1148
@beritkuangebreselase1148 2 жыл бұрын
@@semutimohammed ጎሽ አላየሁትም አሉ 1500 እዛማ 500 አልገዛት ሆሆ😁😁
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
@@ፀሐይሐበሻዊት አዎ ዋጋው ውድ ነው ምን ይደረግ
@berhanberhan8326
@berhanberhan8326 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ላለንስ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
መኪዬ እኔ ፊቴ እንዳለ ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ ሆኖ አልጠፋአለኝ😢
@حياة11-ت9ي
@حياة11-ت9ي 2 жыл бұрын
እኔም እዳችነኝ
@rahmarahma5789
@rahmarahma5789 2 жыл бұрын
ንእናእ ነው ወይ
@helenkeno6967
@helenkeno6967 2 жыл бұрын
👌👌🌹🙏🙏🙏
@selamselam9240
@selamselam9240 2 жыл бұрын
አረ ለኔ መላ በይኝ መሰየ ፊቴ ቡግር እና ሽፍታ አለጠፋልኝ አለ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 жыл бұрын
አረ መሥኪ ፊቴ ምንም አልጠቀምም ግን ጥቋቁር ነጠብጣብ ሆኖብኝ አስጠላኝ እሔ የምን ዱቄት ነው አልገባኝም
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
አረንጎደሻይቅጠልፖዉደር
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
ግሪንቲ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 жыл бұрын
@@ሜላትጌታሁን ማለት አረጓዴ ሻይ ቅጠል መጠቀም እችላለሁ? ግን ለሻይ ምንጠቀመው ያልተፈጨ ማለቴ ነው
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 2 жыл бұрын
Yee bugor medanit ebakish nigerign
@genetalemu7237
@genetalemu7237 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@seladngay1486
@seladngay1486 2 жыл бұрын
ድምጽሽ አይስማሞ ብዙ ግዜመሴ ብታስተካክይው
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 жыл бұрын
❤❤❤👍
@burta6605
@burta6605 2 жыл бұрын
Hiiii
@haribaretadae2744
@haribaretadae2744 2 жыл бұрын
Mesekiye Konjo
@hanitaberhenu9651
@hanitaberhenu9651 2 жыл бұрын
Maskiii semeni tiretashi selmi beyenyi
@shewitgirmay1417
@shewitgirmay1417 2 жыл бұрын
Abey kenrkabo nekal komo ka targomlan betegrinya
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН