የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ|መግቢያ ክፍል 2| ከነአን እና ግብጽ| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 21,574

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
የቀደሙት የብሉይ አበው የኖሩባቸው አገሮችና ባህል በአበው የህይወት ጉዞ ላይ የነበራቸው ውጣ ውረድ የጀርባ ታሪክ ያስተምረናል። በዚህ ትምህርት ስለከነአንና ስለግብጽ በጨረፍታ እንዳስሳለን።
ኮርሱን ጥያቄ ለመስራት በሚከተለው ሊንክ ይመልከቱ (ይጫኑት) classroom.google.com/c/MTIxOD...

Пікірлер: 73
@genettekle4477
@genettekle4477 3 жыл бұрын
እረ እንደው ፓስተር ምንም ሳናውቅ ዘመናችን እንዳያልቅ የረዳን የተባረከ ይሁን ተባረክ
@samueltesfaye1654
@samueltesfaye1654 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደጋግሜ እየተማርኩት ነው ያለሁት
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 3 жыл бұрын
አ ሜ ን !!አ ሜ ን!!እንወድሃለን 💕💜💙💕
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ይጨምርልህ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 жыл бұрын
ዋው ዋው አለቀስኩ ደመሁኝ አነባሁኝ አይኔነወ እረፍ በለው ፣አንባዋቼን ከዳመናው፣የተቋጠረውን፣የተጠባጠበ ፣አይሆንም አለኝ።ፖስተር፣ተሰፍዩ፣የጀመርያ በጌታችን በእየስስ ክረስቶ ስም ሰላምታዩ ይድረስህ ከእየሩሳሌም ፣እኔ ከልጅነቴ ፣የተቀባሁኝ ብሆንም፣ግን፣መዝሙሩን ከመስማማት ከ28አመታት ይሆነኛል፣ቸርች የገባሁበት ፣የዛሬ 15አመት በወላይታ ፣ሲድ የናዝሪቶቸወ ዘማሪውች ፣ልክ እንደ አሁኑ በህብርት ሲዘምሩልን ፣እጅግ ደስ አየላን፣በመደሳዊ ነው የምንሰማቸውሸየነበረ።
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
አሜን አንተንም በእጥፍ ያለምልምህ ወንድሜ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 3 жыл бұрын
በክርስትና ዘመኔ ሁሉ ግራ የሚያጋብኝን ነገር ነው እያስተማርከኝ ያለህው:: ታሪካዊ ዳራዎችን ማወቅ ለክርስትና ትምህርቴ በጣም እየረዳኝ ስለሆነ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ: ስንት ግዱ ከላዬ ላይ እንደጣልክልኝ ልነግርህ እወዳለሁ:: thank you 🙏
@berekettemesgen1555
@berekettemesgen1555 Жыл бұрын
❤ጌታ ይባርክሕ ፓስተር
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 3 жыл бұрын
ኣቤቱ እግዚኣብሄር መቸም በምን መንፈስ /ሞቲቭ / እንደምንናገር ያውቃል እንጂ፡ ለዚህ ዮናስ የሚባለው ነብይ ስንት ወርጅብኝ ኣውርጀበታለሁ፡ ለምንድነው የማይታዘዘው በማለት፡ ኣሁን ስማር ግን በጣም ደነገጥኩኝ፡ኣባት ሆይ ይቅር በለኝ፡ማወቅ መልካም ነው፡ ፓስተር ኣስፋው ኣምላኬ ጸጋውና በረከቱ፡ ያትረፍርፍህ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክእ
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Tebare great thank you
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316
ተባረክ ፓስተር
@samsalhenok5897
@samsalhenok5897 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@kidanebirhanu1996
@kidanebirhanu1996 3 жыл бұрын
paseter tebarek
@abebetache7741
@abebetache7741 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አለው
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
Tebarku 💖💖!! Online bemar Des yelegne neber ahunem arefedem Des eyalegne new yememarwe geta egeziabehere yikber!!
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
Good pless you
@lydiagrant5958
@lydiagrant5958 2 жыл бұрын
Wow Betam bezu temarku. Egziabher yenarkeh. You are very humble guy too.
@Deborah0629
@Deborah0629 3 жыл бұрын
Betam migerim meseretawi yehone timihirt degmo degagime sisemaw aytegeb ayselechi tebarek
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 15 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН