የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 1 August 2023

  Рет қаралды 134,043

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

10 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 369
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z 7 ай бұрын
ሲከፍኝ ይህ ስስማ ውስጤ ስላም ይበዛል ቃለ ይህወት ያስማልን❤ፈጣሪ ሆይ ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን ስደት ክፍ ነው😢😢😢😢
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 7 күн бұрын
የልቤ ሠው❤❤❤❤❤❤❤ምን እላለሁ ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤የአፍቃሪውን እግዚአብሔር ፍቅር እንደሚገባ ለልባችን የምትነግርልን የክርስቶሥ ልሳን ሁሌ ድምፅህን ስሰማ ቅዱስ ጳውሎስ ትዝ ይለኛል ❤❤❤❤ትልቁ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 10 ай бұрын
በቃ ይሄን ስስማ ህይወት አዲስ ናት እኔ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i 9 ай бұрын
እዉነት ነው እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን እሰማ ዘንድ ነፁህ ልቦና ይሰጠን ❤❤❤😘😘😘
@ShibireRoba
@ShibireRoba 8 ай бұрын
ፈጣሪዬ አተ አስበን እንደበደላችን ሳይወን እንደ ቸርነትክ ጠቡቀን
@wizgym9989
@wizgym9989 2 ай бұрын
Amen🙏
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 7 күн бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ሆይ አይነ ልቦናዬን አንተ ክፈትልኝ በቤትህ እንድኖር ፀንቼ እርዳኝ ቸሩ መዳህኒ አለም የምታዳምጡ በሙሉ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@mermeriabrha
@mermeriabrha 2 ай бұрын
ሲከፋኝ ሲጨነቅ ፀሎት ሰሰማ በተሰፋ በእምነት እንድበረታ ያፅናናኛል
@user-ii6dn5om7c
@user-ii6dn5om7c 10 ай бұрын
አብሮ አደጌ እግዚያብሕር አምላክ እንዲህ ሲወደስ እና ሲለመን ደስ ይላል ከያሬድ አያሌው
@yemisrachshiferaw5617
@yemisrachshiferaw5617 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ነፍስን ያለመልማል ለስጋም ሀይልና ልጓም ነው ።ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ሞገስን ይጨመረልን ።
@weynishetgashew612
@weynishetgashew612 10 ай бұрын
A ❤❤❤❤❤❤❤
@genetm9265
@genetm9265 8 ай бұрын
Amen 🙏 Amen
@HaileselassieGebreselass-vr5vv
@HaileselassieGebreselass-vr5vv 10 ай бұрын
ልቤና ጆሮየ እንድ ላይ ተስማምተው የስሙት የእውነት ጸሎት ዛሬ አገኝሁ እግዚአብሔር አንደበትዎን ያከናወነ እግዚእ ብሔር ይመገን።
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የህሊና ፀሎቶችን ሰብሰብ አድርገህ በመፅሀፍ መልክ ብታሣትምልን ጥሩ ነዉ ተሠምቶ የማይጠግ ነዉ
@maryamawittarekegn6546
@maryamawittarekegn6546 6 ай бұрын
ሲጨንቀኝ ይሄን የህሊና ፀሎት ስሰማ እጅግ የተለዬ መንፈስ ይሰማኛል 🙏🏾አባቴ እንደሰማኝ እመቤቴ እንዳማለደችኝ ይሰማኛል ❤ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🏾
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 10 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏የተሰበረን ልብ የሚጠግን የልቤ መፅናኛ ነፍስን የምታለመልም ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን❤❤❤😭😭😭🙌🙌🙌🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@haleka1
@haleka1 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን! በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ እንደዚህ የንፍስ ምግብ የሆነ ሕሊናን የሚያረካ መንፈሳዊ ምግብ እንድታቀርብልን ልዑል እግዚአብሄር ያበርታልን። ግሩም ምግበ ነፍስ ነው እና ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስህ።
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 7 ай бұрын
ጌታ፣ይባርክህ፣
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ አቤቱ አምላኬ ሆይ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ በቃልህ የምኖር ባሪያህ አድርገኝ🤲 😢
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 10 ай бұрын
ከልብ መፅናኛዬ ይህ ፀሎት ነው በተለይ በዚህ ስአት በእውነት በነፍስም በስጋም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መመምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 10 ай бұрын
አሜን አምላክ ይህን ክፉ ቀን ያሳልፍልን! በቃ ይበለን!!!
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 9 ай бұрын
@@terefemekonnen3737 አሜን ፫
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን የሰማነዉ በልበችን ይኑር ❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናስጠን አሜን ሰላም ለገረችን አሜን
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ያበርታህ
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አርስዎን የሰጠን ትምህርት ብቻ ሳይሆን ተስፍ ነው
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምን እንደምል ቃላት አጣለሁ እኮ መምራቺን ምንኛ እድለኞቺ ነን እኛግን አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 10 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memihrachn!!!
@goodplaza8431
@goodplaza8431 10 ай бұрын
አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን ወዴ መምህራችን
@amanuaela2370
@amanuaela2370 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዛብሔር ይሰጥልን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታ ሆይ ሃሳብህ ከሃሳቤ መንገድህ ከመንገድህ ይሆን ዘንድ አንተ ምራኝ አሜን❤🙏ለልብ ፈውስን የሚሰጥ የእግዚአብሔር ምስጋና ❤አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 ай бұрын
*📚📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*📚 *_📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*📚🕯️✝️ *_📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን_*🕯️✝️ Egzibher yimsegn memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN 😢🤲💚💛❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ይሄንን ፈተና የገነነበትን ጊዜ ይሄንን በማዳመጥ ለንስሀ እንዲያበቃን መፀለይ ነው::
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ቃላትም የለኝም ቃለህይወትን ያሰማልን ብቻ ማለት ምንም ይሆንብኛል ክብር ይስጥልኝ
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን:ለ ሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን🙏🙏🙏 ❤❤❤
@fasikamedia5014
@fasikamedia5014 Ай бұрын
ቀጥታ አምላኬን አገኘዋለሁ አንተን ስሰማ ተባረክልኝ
@laveleable
@laveleable 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ጸሎታችንን ሰማን በደላችንን ይቅር በለን !አሜን !🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥀🌺 ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏 🥀ስለ ድንቅዬ መንፈስን ስለ ሚያጽናኑ ትምህርቶችህ ከልብ እናመሰግንሃለን🙏💐🥀🌺 በርታልን......🥀💚💛❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 10 ай бұрын
በእውነት ዘወትር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Purejoy.
@Purejoy. 10 ай бұрын
እንደዚህ ሰብሰብ አድርገህ የመፅሐፍ ቅዱስንም አንድ ላይ አድርግልን. ቃል ህይወት ያሰማልን
@hayatresto2302
@hayatresto2302 10 ай бұрын
አለ የሐዲስ ኪዳን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-zt6ey5je3d
@user-zt6ey5je3d 2 ай бұрын
🤲🤲🤲😭😭😭 አቤቱ ይቅር በለኝ ሁሌም እጅግ አመሰግንሀለው የኔ ጌታ መድሀኒአለም
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የነብስ ምግብ አቤት ነብሴ ሀሴት ሞላች🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 10 ай бұрын
🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@selamseyfu5539
@selamseyfu5539 10 ай бұрын
​@user-ts9nc5fv5f 😮😮😮😮😮😮😮😢😮😅
@tewedatefera4937
@tewedatefera4937 8 ай бұрын
ለመህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን በህይወቴ በመከራ ጊዜ ምርኩዝ ለሆነኝ ለቸሩ መድህን አለም ክብር ምስጋና ይገባው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-nw7dj5ky9y
@user-nw7dj5ky9y 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤ አሜን❤❤❤ቃል ሂውት❤❤❤ ያስማልን❤❤❤ መምራችን❤❤❤አሜን❤❤
@gengeni7872
@gengeni7872 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነት አስበን ✝️
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 4 ай бұрын
ቃልሕይወትን ያሰማልን ።አሜን።እወነት የሆነወ የህልናፀሎት በሰማው ጊዜ ሁሉደሰይለኛል ዕዴሜናጤና ይሰጥልን እላሃለሁን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ፀጋውን ያብዛልህ ።
@user-rc9gj9ib5y
@user-rc9gj9ib5y 10 ай бұрын
Amen.amen.amen
@tgstsisaye8070
@tgstsisaye8070 9 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ደረቅ ልብ ስለ እግዛቤር ሲሰማ ስፅልይ እንባ አፈሰሰ አቤቱ ወደቤቱ መልሰኝ ፅልዮልኝ ወደቤቱ እንዲመልለኝ😢 ወለተ መስቀል ብላችሁ ፅልዮልኝ 😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን እሱ ቸር ንውና እንደቸርንቱ ይመልከትን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hadfffvhhfff4327
@hadfffvhhfff4327 9 ай бұрын
አሚን አሜን አሜን በውነት የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን ልቦናውን ይስጠን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን
@selamawitalemu4755
@selamawitalemu4755 3 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአለም ሁሉ ጌታ አንተ ብቻ ማረን ሁሉ ካንተ ነው
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ጸሎት
@hayatresto2302
@hayatresto2302 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግል ማርያም አትለይህ የቅዱሳን አምላክ ተናጋሪ አንደበት ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን
@abebechkebede9528
@abebechkebede9528 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@YaregalBelay
@YaregalBelay 23 күн бұрын
የህሊና ጸሎት ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል እ/ር ይባርክህ
@user-fn6mp6rm2y
@user-fn6mp6rm2y 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ አተ በቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ❤
@abcddcba875
@abcddcba875 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏💖💖💖
@tigisttg7080
@tigisttg7080 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏
@Kidist19
@Kidist19 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ያጽናናን ጸሎት ነው
@emamytefa529
@emamytefa529 10 ай бұрын
አሜን አሜይ አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@mihretteshome7353
@mihretteshome7353 4 ай бұрын
መ መምህር ዘላለም የእግዚአበሔር ቸርነት አይለይህ።
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 10 ай бұрын
ለአባታችንእ ቃለህይዉት ያሰማልንእ
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🤲🏼👏🤲🏼🤲🏼👏❤️
@meseretmeserettefera7440
@meseretmeserettefera7440 8 ай бұрын
አሜን አሜንንን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አውነት በጣም ልብ ይንካል አግዚአብሔር ከቃሉ ማልካም ፍሬ አንዳንፈር አግዚአብሔር ይርዳን አሜንንን
@selamadera9129
@selamadera9129 Ай бұрын
አሜን! አሜን! አሜን! ክበር ተመስገን የአንተ ያደረግከኝ!!!
@Salamuae999
@Salamuae999 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@irukdubale2549
@irukdubale2549 10 ай бұрын
አሜን ፡አሜን፡አሜን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡ ፡😊😊
@masreshategene1790
@masreshategene1790 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜእኔ ክልጅነቴ ፣ክእቅድም አያቶቼ እና ፣ከወላጆቼ ይውረስሁት ፣እምነት ሁሉም የሚውርስው ነው እና፣እኔ ይእድቭኒቲስት እማኝ ነኝ ።ንገር ግን ይቄ ሳሙኤል ቃል ህይወት ፣ለሚቸረው ጾሎት፣ልቤን ፣ከድምጹ፣ሳይቅር በጣም ነው የሚያብረክርከኝ።ጌታ ይባርክህ ብአውነት በርክጠኝነትብንው ቡዙ ምጸህሀፎች አትመው ይሆናል፣መግዛት እፍልጋለሁኝ ከዛ ባሻግር፣ስልኩን የምታውቁት በሙሉ ለላኩልኝ፣ዘውትር ቃል ህይውትን ይሚባርኩን፣ይቻልኩትን መልገስ እፍልጋለሁኝ።ጌታ ይናርክህ ❤❤❤❤
@enkenyeleshtilahun9118
@enkenyeleshtilahun9118 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 10 ай бұрын
አሜን ፫ ይኹን ይደረግልን የልድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን 😢 የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህርነ
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪ ማርን በሰደት ወሰጤ ተጨንቀ❤❤❤❤😢😢
@lilibelay8821
@lilibelay8821 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን🕊🙏🙏🙏
@user-je9eu6xg6k
@user-je9eu6xg6k 10 ай бұрын
አሜንቃለ ሂይወት ያሰማልን
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
@abelzerihun4141
@abelzerihun4141 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለድንግልማርያም ልጅ የኔ መድሀንያለም እ ለለለለለለ
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር በክፉ ሓሳብ ስደክመኝ እስማዋለዉ ህልናየ ያሪፋል😢እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምአለም የእዉነት ጸጋውን ያድልልኝ 🤲አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ🤲
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትን ያሠማልን የማታልፎውን መንግስትን ያዋረስልን የቃሉበርከት ይደረብን አሜን
@rosehoney4974
@rosehoney4974 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማል
@billykhadra5522
@billykhadra5522 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ተመስገን አምላኬ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወትያሰማልን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 9 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን በኡነት ልብን የሚሳርፍ የህሊና ጸሎት ስተኛ እየሰማሁ ነው እቅልፍ የሚወስደኝአቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ መልሰኝ እመለሳለሁ
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 9 ай бұрын
አሜን 3🙏🙏🙏ቃልህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️😭😭😭😭አምላክ ሆይ ያአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን 😭😭
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 10 ай бұрын
አሜን፣ አሜን ፣ አሜን ፣ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን ❤
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@mesaynigatu
@mesaynigatu 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ልብን የሚጠግን ቃል ስለምትሠጠን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የአባታችን አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን .በፀሎቱ ይማረን 🌿💐🥀🙏🌺🥀💐🙏🌷🌺🌿🙏
@tewabdagne3002
@tewabdagne3002 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 9 ай бұрын
ይሄን ሳዳምጥ ነፍሴ ደስታዋ እጅግ የላቀ ነዉ የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይኽንን ስሰማ ድካሜ ኹሉ ይለቀኛል❤
@user-xp7pq4pm5c
@user-xp7pq4pm5c 10 ай бұрын
አደበትህንይባረክተመግ
@user-rj9fb5ep8d
@user-rj9fb5ep8d 2 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@abebechyohennes641
@abebechyohennes641 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏🙏
@user-nw7dj5ky9y
@user-nw7dj5ky9y 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እውነት❤❤❤ነው❤❤መምህራችን❤ጤናዎን❤ያብዛልን❤❤❤ቃል❤❤ሂውት❤ያስማልን❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤
@simegnabebe803
@simegnabebe803 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 10 ай бұрын
በውነት ለመምራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በምረቱ ይዘከረን
@salamrita2646
@salamrita2646 10 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏🙏🙏
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 8 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን አሜን.አሜን.አሜን አሜን.አሜን.አሜን
@salamsalam-pg5el
@salamsalam-pg5el 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወቶያሰማልን፣መምህራችን፣።
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@SifrashEjigu
@SifrashEjigu 9 ай бұрын
ደስይላል እግዚያብሄር በልቦናችን ያሳድርልን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤ ልቤ ተፅናና❤❤❤
@user-rh5fs4cx2b
@user-rh5fs4cx2b 10 ай бұрын
አሜን ❤
@user-tz2mi9ng5w
@user-tz2mi9ng5w 10 ай бұрын
ዘመንህን ይባርክ
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 120 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 19 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН
የሌሊት ፀሎት አልጋይዬሴፍ ኑሩ
58:41
Yosef NURU
Рет қаралды 96 М.
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 66 М.
ብሰማርያ ኣቢሉ ኺሓልፍ ከኣ ግዲ ኾኖ ብዲ/ን ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
56:45
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,9 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 48 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 9 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 62 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 370 М.