ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስለ አንችዉ ነሽ ምን አለ? ከአንደበቱ እንስማ

  Рет қаралды 10,047

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

የክፍል አንድ አስተያየት

Пікірлер: 172
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ስለ አንችዉ ነሽ ለምትጠይቁ በሙሉ ሊቀጥል ነዉ ድጋሜ ነዉ እንዲሁም ሌሎችን የሚመልስ መልስ ነዉ? ኡስታዝ ያሲን ኑሩን እናመሰግናለን አጭር መልክት ነዉ አንችዉ ነሽ ህይወት ወለድ ነዉ ይላል:
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
አረ ዶክተር ለምን ከኀላ ይጀምራል ቀጣዩን በጉጉት እየተበቀን ከደገና ከኀላ ቀጣዩዩዩዪዪንንን ይለቀቅ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
የኔ እህት ያዉ ምክኒያቱን ተናግሪያለሁ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 4 жыл бұрын
ሹክረን ዶክርተር ዘይኔ። ግን የኔንም ቻናል ብተስተወውቅልኝ ቀድማህ እየው ከተማቻህ ሼር አርግልኝ ሰብስክረይብ kzbin.info/www/bejne/o3y5fZp-m7Nle6M
@user-yy5kh9tb4f
@user-yy5kh9tb4f 4 жыл бұрын
አንችው ነሺ የተባለበት ምክንያት
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ከወቅቱና ከስራ ጋ ስላልተቸን እንጂ ቸልተኝነት አይደለም
@user-pc1hl3no2m
@user-pc1hl3no2m 4 жыл бұрын
ያሲኔ የኔ አድበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-pm2jm9qw9e
@user-pm2jm9qw9e 4 жыл бұрын
አሚን
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
አሚን
@user-js9ji9nr6y
@user-js9ji9nr6y 4 жыл бұрын
በመፀሀፍ ይታተምልን አንቺዉ ነሽ
@saadalove8814
@saadalove8814 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ በፁሁፍ ቢሁንልን በጣም ደስ ይለኛል እኔ ታሪክ በፁሁፈ በጣም ነዉ እምወደዉ እናም. ከቻላችሁ በፁሁፍ. አቅርቡልን በተረፈ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@madinamohammad7892
@madinamohammad7892 4 жыл бұрын
በአንችውነሽ መቸም ያልተለውጠ ሠው ያለ አይመሥለኝም እና እሲኪ ካቆመበት ይጀመርየምትሉ
@zaharahassen8745
@zaharahassen8745 4 жыл бұрын
አረ በአላህ እኔ አንችውነሺ ፕሮግራም በቅደም ታከተል አልወርድልሽ እያለኝ እቢ አለኝ ወላሂ ምንም በስነስራአት መስማት አልቻልኩም 😢😢😢
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@zaharahassen8745 ይጠቅማል ስሚው እህት
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
አወ ይቀጥልልን እኔ ብዙ ተቀይሬበታለሁ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እኔ አንድም አላዳመጥኩት
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁኡሰታዝያሲንኑሩ
@user-wr2xt2lw2b
@user-wr2xt2lw2b 3 жыл бұрын
በአላህ ከቻላችሁ ከአንድ እስከመጨረሻዉ ልቀቁልን በተረፈ ፈዛኩሙላህ ኸይር በጣምደስየሚል ፕሮግራም ነዉ
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 4 жыл бұрын
ኡስተዝ የስን ኑሩ♥️🌹🌹🥀🌷🌹😍
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
*ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁዎች ስወዳችሁ ከልቤ ነው አንችው ነሽን በመፀሀፍ ብታደርጉልን በጣም ደስ ይላል ወላሂ እኔ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ በሱአሊሀ ምክኒያት እስኪ በመፀሀፍ ይታተም የምትሉ*
@kubrakubra8580
@kubrakubra8580 4 жыл бұрын
አደበተረቱ ኡስታዝና
@haykelmuhamed7012
@haykelmuhamed7012 4 жыл бұрын
ሀላ የመርሀበ የኔ አንደበቱ ሩቱ ኡስታዜ ያሲኔ አንተ ትለያለህ ዳእዋህ የስንቱን ሰዉ ሂወት ነዉ የቀየረዉ ሁሌም አላህወይን የምለምነዉ ለአንተ በዚች ምድር ላይ እያለህ የሆነ የራስህ ነገር ኖሮህ ትልቅ አሊመ ተቅይ የብዙወች ተምሳሌት ሆነህ መጨረሻህን አላህ አሳምሮልህ በአኼራ ጀነተል ፊርደዉስን ከረሱለ ጎረቤት እንድትሆን አላህን ሁሌም እለምነዋለሁ ዶክተር ዘይኔ በርታ ሹክረን ለክ
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዞዝ የሰጠው ኮመንት የኔም ሀሰብ ነበር ሹክረን ኡስታዝ ዱክተረችንም ሹክረን
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله الله منكم
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ዶክተር ዘይኔ
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካተሁ ዶክተረ ጀዛኩምአላህ በዚማሽአላህ እጂግበጣም ደሥየሚልነው ቀጥሉበት ጀዛኩምአላህ ኸይረንጀዛ
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 4 жыл бұрын
ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለ ዶክተር & ኡስታዙና ወላሂ አቺው ነሽ እውነት ነው ህይወት ወለድ ነው ትክክል የአቺው ነሽ ምገልፅበት ቃላት የለንም
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍👍👍
@jemilakendalem5502
@jemilakendalem5502 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ እኔ ግንእስካሁን ሰላልሰማሁ አንድ ብየ ልስመው ያለፈውን በሙሉ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አሏህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምንወድህ የማከብርህ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር አላህይሰጣችሁ
@user-vk9bs9wh7i
@user-vk9bs9wh7i 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ሲገባ ላይክ የሚገጭ በላይክ አሳዩኝ👍👈🤔🤔🤔
@rabiyamohammed5438
@rabiyamohammed5438 4 жыл бұрын
በትክክል ልብ አጠልጣይ ነው ያአላህ ቀጥሉ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Walkum selam woraihmetulahi wobrkathu aihlen doctor zeyine allah yichemrlachu betam harif new anchiew neshi anchiew neshi anchiew neshi wuste new
@aminamohammed7810
@aminamohammed7810 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያለዉ መሳጭ ትምህርት ነዉ አላህ ኸይር ስራችሁን ይዉደድላችሁ
@user-jl9im2zb7m
@user-jl9im2zb7m 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ወድሜ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ጅዛካላህ ኸይር በትክክል አንዳንድ ስውች ይህ መልስ ይሆናችዋል ብየ አስባለሁኝ ማሻ አለህ ዶ/ር አለህ ኸይር ስራችሁን ይደድላችሁ*
@Sada-df7wi
@Sada-df7wi 4 жыл бұрын
ما شالله ما شالله ما شالله
@aminamohammed7810
@aminamohammed7810 4 жыл бұрын
ካቆመበት ቢቀጥል በጣም ደስ ይለናል
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
°°••~……_♡ …❥ ወደ ኃላ ተመልከትና ልምድ ቅሰም *#…❥ ወደፊት ተመልከትና ተስፋ ሰንቅ* *…❥ አካባቢህን ተመልከትና እውነታን ፈልግ* *…❥ ውስጥህ ተመልከትና እራስህን አግኝ* *አንዳንድ ስውች ግን ለምን እንደሁ አላውቅም ትምህርት እና ጥሩ ነገር መስማት አይውድላቸውም ሀቄቃ ለምን❓*
@hdihlove8113
@hdihlove8113 4 жыл бұрын
ሳህ
@hdihlove8113
@hdihlove8113 4 жыл бұрын
ሶፌ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@hdihlove8113 *ኧረ ታው ስሚ ኪኪኪኪኪ*
@sofiseid8072
@sofiseid8072 4 жыл бұрын
ሞክሸ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 жыл бұрын
አህለን ሳህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶ/ር ዘይኔ አህለን ውድ እና ብርቅዬው ኡስታዜ! !!! አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jm5lc7um9k
@user-jm5lc7um9k 4 жыл бұрын
ተማም
@user-gx3bj2vd9v
@user-gx3bj2vd9v 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት አላህ። ይጨምርላችሁ
@user-vn2tn3pi2u
@user-vn2tn3pi2u 4 жыл бұрын
ኤን በጣም ነው የምውደው አንቺው ነሽ ኤኔ ቢስማውም አልጠግበውም
@SamSung-tu3hi
@SamSung-tu3hi 4 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ማሻአላ ደሥ እሚል ትምረት አዘል ነው ወላሂ ብጉጉት ነበር እኔም እምጠብቀው እሥከሚለቀቅ አሁን ግን ያለፈውን ደግሜ እየሠማሁ ነው አቹነሸ በቀጥል ደሥ ይለኚል
@aminatube608
@aminatube608 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዞች ኑሩልን
@user-tz8hu7nm7t
@user-tz8hu7nm7t 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጉጉት ነው አዳምጨ የጨረስኩት ዶክተር እና ቢት ሙሀመድ ሁልግዜም በልቤናችሁ አሏህ. ይጠብቃችሁ
@user-sr1ue9oe3p
@user-sr1ue9oe3p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ መጀመር እፈልጋለሁ በጣም ደስይላል ዶክተር ዚኒን አሁላይ ሳየዉ ኧረ በሳቅ😂😂😂እኔ ዶክተር ዚዬን የማቀዉ በአሊፍ እራዶዎ ነበረ በጣም ነበረ የምከታተለዉ እሱ አለበት ከተባለ ገና ሳልሰማዉ ሳቂ ነዉ የሚመጣዉ ምክኒቱም እንደሰሚን ቋንቋ ሲናገር ወይኔ ደስሲልነበር እኔ ብዙግዚ እዉነት የሚወራዉ እንደዛነበረ የሚመስለኝ😃ለካ አዉቆነዉ በዋሳብነበር የምሰማዉ ዩትብ አልጠቀምምነበር አልሀምዱሊላ ዛሬ መጠቀም ጀመርኩኝ ኡስታዝ ዬ የኔምርጥ ሰዉ የአላህ ጥበቃ አይለይህ አሁላይ ከበዙልን ዳይዎች ከደም ያገኘዋቸዉ በልጅነቴ እሰማሁ ያደኩት ሙሀደራ የኡስታዝ ያሲን አብኪዬ በድሩ ሁሲን ነበሩ በካሲት የምሰማቸዉ አብዘሀኛዉ እኛቤት በቲፖ ይከፈታሉ ነበር ዛሬግን በእጂ ይዢቸዉ ብፈልግ እያየዋቸዉ ብፈልግ በድመቀፃቸዉ እሰማለሁ አልሀምዱሊላህ
@jmibintebrahim805
@jmibintebrahim805 4 жыл бұрын
ሀቂቃ እኔ ከክፍል አንድ እስከመጨረሻው አዳምጨዋለሁ በጣም አሪፍ አስተማሪ ልብ ወለድ ነው ! እናም ውዶች ያላዳመጣችሁት ካላችሁ አድምጡት ትማሩበታላችሁ ወላሂ ለኔ በጣም ተምሪበታለሁ …… #ሳሊሀ 💖
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
በርታ
@jameelawasee7688
@jameelawasee7688 4 жыл бұрын
Jezakellah keyireen wedimachin
@bintmuhameduhtekrualhamdul5333
@bintmuhameduhtekrualhamdul5333 4 жыл бұрын
አሕለን አንችዉነሽ ለኔ ልቦለድ ሣይሆን ሕይወት ወለድ ነዉ ብዙ እዉቀት ቀሥሜበታለሑ ቢንት ሙሀመድ የኔተምሣሌት በልቤዉሥጥ ልዩቦታ አለሽ ሑላችሑንምአላሕ ይጠብቃችሑ
@sofiseid8072
@sofiseid8072 4 жыл бұрын
Like like
@atsghsgshdhdj3261
@atsghsgshdhdj3261 4 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ዶግተር ዘይኔ አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምንወድህ
@user-hi3qz8cl8k
@user-hi3qz8cl8k 4 жыл бұрын
አህለን ዶክተር አንችው ነሽ ትረካ በጣም የምወደው እና በጉጉት የማዳምጠው ነበር ካቆማቹሁት በተቀጥሉ ጥሩ ነው በተረፍ ጀዛከላህ ህይር
@user-tk3sp4bz6z
@user-tk3sp4bz6z 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ በረካትሁ አህለን ወመርሀበን ቢኩም ዶ/ር ዘይኔ ኡስታዙና የኛተናፋቂ ጀዛከላህ ኸይር
@user-cb3zb9sw4l
@user-cb3zb9sw4l 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ አችዉነሽን ሽግዜ ባዳምጥ የማልሰለቸዉ ትረካ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
አንደበተ ርቱ ብርቅዬ ኡስታዛችን አላህ በያላችሁበት ይጠብቃቹ ዶ/ር ዘይኔ ቢንት መሀመድ ጀዛከላሀይር
@meymunadawud4538
@meymunadawud4538 4 жыл бұрын
መፃሀፍ ቢኖረው ደስ ይል ነበር
@oni6917
@oni6917 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝቸ ኑር
@sarasara8494
@sarasara8494 4 жыл бұрын
በትክክክክል
@user-op3tl4ec9e
@user-op3tl4ec9e 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህወበረካትሁ ጀዛኩምላህህይር አላህይጠብቃችሁ
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ትክክል የመጨረሻዉ ክፍል ግራ ያጋባል
@meki4109
@meki4109 4 жыл бұрын
ወአአለይኪምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዶች አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@foziyafoziya8715
@foziyafoziya8715 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاء اللہ تبارک اللہ ya Maraba Ustazuna
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ እንድሁም ዶር //ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ii4cv5pq3z
@user-ii4cv5pq3z 4 жыл бұрын
ኡስተዜ ያሲን ኑሩ አለህ ይጠብቅ
@user-pm2jm9qw9e
@user-pm2jm9qw9e 4 жыл бұрын
አሚን
@user-jo8of7nd4u
@user-jo8of7nd4u 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ አልሰማሁትም
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 4 жыл бұрын
ሳህ ብሏል አስታዝየ ያሲን ኑሩ
@sofizahraa9288
@sofizahraa9288 4 жыл бұрын
ኡሱተዙ፣አለህ፣ዪጠቢቀሀ፣ዶኮተሩ፣ዘዬ፣ጄዘኩሙ፣ከዪሩ
@user-fx3iu7jx4t
@user-fx3iu7jx4t 4 жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ
@channei338
@channei338 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ። ኸይር 83 ይቀጥል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዜ #ያሲኔ #ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጠህ # አህለን ዶክተር ዘይኔ
@seadi5740
@seadi5740 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@loababh2210
@loababh2210 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላምረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛከላሁ ኸይር
@zanapalmahapa5938
@zanapalmahapa5938 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶ/ር ዘይኔ
@user-ii4cv5pq3z
@user-ii4cv5pq3z 4 жыл бұрын
አለህን
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱ ወጀዛከላህ ኸይር
@user-pz6tg9lt4j
@user-pz6tg9lt4j 4 жыл бұрын
ማሸአላህ
@user-nj7ep7or1e
@user-nj7ep7or1e 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ከባድ ሰው እዛቹ መጣች #ያሲኔ የኔ አደበት እሩቱ አላህ እድሜህ ያርዝመው
@user-on7rx7zz3t
@user-on7rx7zz3t 4 жыл бұрын
አህለን ዶክተርዘይን
@user-pr9ll1hj6d
@user-pr9ll1hj6d 4 жыл бұрын
Masah allah. Batami naw dase ylal tasamito yamaytagab naw anchewnsh ena majamaram khnde jamira. Esekh malaqeyaw derase banafhkoth baguguth eyatakhttalkuth nbare. Ahunm. Altagabkuthmi. Eyasamahuth naw badese malku alah ytabikachi. Baretu
@jmelas130
@jmelas130 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ
@zednagehalalennafaqertuui4685
@zednagehalalennafaqertuui4685 4 жыл бұрын
አረ እኔ እንደ አዲስ ነዉ ምየደምጠዉ ጀዘክአላህ ይረን
@user-ky4gl9is6c
@user-ky4gl9is6c 4 жыл бұрын
وعليكم إسلام ورحمة الله وبركاته
@user-eq8be8xo4x
@user-eq8be8xo4x 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እኔ አላየሁትም ነበር እስከዛሬ አሁን በደንብ እከታተላለሁ
@jmelas130
@jmelas130 4 жыл бұрын
ወላሂ አችውነሽ አሁን ቅርብስአትነው አቺውነሽ የሚለውን አሁነው ያገኘሁት ግን አሁን ግን የማዳምን እቃ ሣጥብ አቺውነሽንነው የማዳምጠው ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ
@zuzu4878
@zuzu4878 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته አህለን ወሰህለን ዶ/ር ዘይኔ and ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
ዋአልይኩምሳላም ወራህማቱላህ ወብርካቱሁ አህለን ዶክቶር ዛይኔ ባሊሳሳት ክፍል 19ላይ ኡስታዝ ያሲን የሰጠብትን አስተያየት ሰምቸዋልሁ እስኪ ለማኛዋም ላዳምጠው👂እና እመለሳለሁ፣ አንቺው ነሽ በአድስ መልኩ ቢቀጥል ደስ የለኛል ባይ ነኝ, ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ካር ጀዛህን የክፈልህ ለ አላህ ብየ ነው የምወዳቺሁ ኡስታዞች አላህ የውደዳቺሁ
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 4 жыл бұрын
አህለንንንን ዶክተርርር
@wehenetyegegutyub5553
@wehenetyegegutyub5553 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እረ እንዳታቆሙት ቀጥሉብት
@laylaahmad1663
@laylaahmad1663 4 жыл бұрын
Whalykmi maslmi.whramhtulyi whbarktu Alhni
@foreverything9263
@foreverything9263 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صح صح
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 4 жыл бұрын
እኔማ አችዉነሽን ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሸሠ ሰምቸዋለሁ ወይይይይይይ ያልሰማችሁ ስሙሙሙ
@atikahubi9292
@atikahubi9292 4 жыл бұрын
As wr wb Dr shukren
@hdihlove8113
@hdihlove8113 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ እፈልገዋለሁ ይሁንልን
@sofiyamuhidin932
@sofiyamuhidin932 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ካይራን ምርጥ ነው አንችው ነሽ ብዙ ያስተምራል ወላሂ
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ
@user-jy5zk3bk8y
@user-jy5zk3bk8y 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምራህመቱላወበረካቱሁአህለንዶክተር
@toybafentaw5255
@toybafentaw5255 4 жыл бұрын
በትክክል. አታሳ ጥሩት. ባንስ 30. ደቂቃ
@fatemasa3571
@fatemasa3571 4 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካቱ አችው ነሽ የዋስታብ ግሩብ አለዴ ያጀመአ ካለ እስኪ የሚወስደኝ ሀባይቢ
@user-hx7hj8os8v
@user-hx7hj8os8v 4 жыл бұрын
አሂለን ወድም
@saadibantumar8847
@saadibantumar8847 4 жыл бұрын
Ahilen
@hadiyaetiopia2298
@hadiyaetiopia2298 4 жыл бұрын
አህለን
@user-gb5fs4ec7x
@user-gb5fs4ec7x 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ ህ ዱክተር ዘይኔ ደስይላል በርቶ ዋትሳብላይ ኮድ 21 ላይ ማስተላለፉን እዳትረሱ አድስ ተከታታይነን በተረፈ አላህ ይገዛችሁ
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ የህወቴ መብራት ነው ወላሂ ጀምሩልን እራሴ የፈተሽኩበት የማንነቴ ማወቃ ነው እባካችሁ ጀምሩት
@hawltiedresi7334
@hawltiedresi7334 4 жыл бұрын
አዎ በዚሁ ይቀጥል እኔ ለራሱ ጀማሪነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስከታተል እደኔው ያልሰሙ ይኖራሉ እና ካቆመበት ብቀጥሉ ላይገባን ይችላል ጀዛከሏህ ኸይር በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ቀጣይ
@halimaouktmuhammed4497
@halimaouktmuhammed4497 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቂቃ በአንቺው ነሸ ያለተቀየረ ሰው ያለ አይመስለኝም
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
የአንችዉ ነሽ የመጨረሻ ትዝታችን ተፈፀመ
31:50
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 23 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 70 ምዕራፍ 5
1:07:44
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 34 М.
አንችዉ ነሽ የክፍል 80 የምዕራፍ 6 (2)የፍፃሜዉ ዳርዳር
24:04
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 34 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 80 ምዕራፍ 5
21:38
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 22 М.
ለታላቁ ሸህ አህመድ እንድረስላቸው ለ35 አመት በማስተማር የቆዩ
12:42
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 104  የመጨረሻ ክፍል ረመዳን ሙባረክ
36:15
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 3,6 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም {103} እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
52:57