ወደ ስኬት ያመሩኝ መንገዶች

  Рет қаралды 230,515

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

Пікірлер: 606
@Nafitube1442
@Nafitube1442 Жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤
@abebamekete1042
@abebamekete1042 Жыл бұрын
Amaneee
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አሚንንን የኔዉድ
@hananseid3730
@hananseid3730 Жыл бұрын
Amen
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏🙏
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hamidaethio312
@hamidaethio312 Жыл бұрын
ዳጊዬ ወላሂ ከንች ብዙ ተምረያልሁ እዉነትም ንግስት ነሽ 👸👌ዳጊዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ እማ ❤❤👌
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@Musitefa
@Musitefa Жыл бұрын
Yene Eht
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
እኔም ከዳጌ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
@alhamdulillah2667
@alhamdulillah2667 Жыл бұрын
አንቺም እኮ ንግስት ነሽ የኔ ተምሳሌት የሴቶች በላይ አላህ ይጠብቅሽ ሰላሜ
@temeyoutube5297
@temeyoutube5297 Жыл бұрын
@@bint4181 ዠ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ተመስገን የኔ ኦፕራ ደስ የሚል ነው ዳጊ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው እስኪን ዳጊን በላይክ👍❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁን
@seadareta533
@seadareta533 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ እመቤት ከሴቶች ትለያለሽ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ እራሴን እደት እደምቀይር ካች ትምህርት ወስጃለሁ በራስ መተማመኔን አዳብራለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅሽ ውነት ትግስት ነሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
እኔ ስደት ምርርርርርርርርርር ብሎኛል አሁን ላይ በሀገሬ ላይ መስራት እንዳለብኝ እና የፈለገሰኩትን ነገር ማረግ እንደምችል አዉቄያለሁ እንሻ አላህ ሀገሬ እና ህዝቤ ሰላም ይሁኑ ብቻ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ዳጊየ ወላሂ እኔ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ለምሳሌ በራሴ መተማመንን እና ራሴን ለመሆን ተምሬአለሁ ግን ይች ትዕግስት የሚሏትን እንደት ማግኘት እንዳለብን አዳንድ ብትይን ደስይለኝ ነበር ብዙወቻችን ትዕግስት በማጣት አልሆነ ነገር ገብተን ህይወታችንን ያበላሽብናል እስኪ እንደኔ ትዕግስት የሌለው እጅ ያውጣ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
አለንን
@semirajibril591
@semirajibril591 Жыл бұрын
ዳጊየ ልዩ ነሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@semirajibril591 ደምሪኛ
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
የእዉነት አባት ነብይ ነዉ ትክክለኛ ንግስት ነሽ ዳጊየ ከመጥፎ ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ቆንጅየ በራስ መተማመኔን እንድወደዉ አደረግሽኘ ኑሬለን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውው
@muludenekew2576
@muludenekew2576 Жыл бұрын
አንችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛየኔውዴአሚን
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ይእኔም ጠላት ድህነት እና ስይጣን ብቻ ነው ! ዳጊዬ እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Жыл бұрын
ዳጊዬ ዛሬ በህልሜ ካንቺ ጋር ነበር ያደርኩት ለካ ይሄን የመሰለ ቪዲዮ ልታሳዪኝ ነው በህልሜም በጣም እንደምወድሽ ነበር የነገርኩሽ አሁንም በጣም እንደምወድሽ ልነግርሽ እወዳለው ኑሪልኝ ተባረኪልኝ ክብር በይልኝ much love from Harar❤
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
የኔ መልካም መጣሽልኝ አንችን ሳይ ህይወትን እወዳታለሁ ተስፋ አለኝ የምመኝውን ህይወት እንደምኖር እግዜያብሄርም ይረዳኛል
@seadareta533
@seadareta533 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ሳካልሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ ሄወቴን እደት እደምቀይር ከሳ ተምሬለሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@seadareta533 ቤተስብእናሁን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@jaydream6179
@jaydream6179 Жыл бұрын
ዳጊዬ ካንች ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው በጣም ትለያለሽ ፈጣሪ ምንም አላጉደለብሽም ሙሉ አርጉ ነው የፈጠርሽ ስታወሬሪ እራሱ ምን ያእል እደሚጥም ትልቅ አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@FinoteSenbetEthiopia
@FinoteSenbetEthiopia Жыл бұрын
Law of universe law of universe 100 times የሚሉ አንቺን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን አውቃለው ግን (ምንድነው ሀይማኖታችው??) ይቅርታ እኔ ሁሌም ምትሰብኩት ነገር ግራ ስለሚገባኝነው (ሀይማኖት ነው ወይስ science ) please ይሄን ጥያቄ ብትመልሽልኝ እኔ በግሌ በጣም ደስ ይለኛል
@yeshifentanhu1827
@yeshifentanhu1827 Жыл бұрын
የአንችን የቀየር ፈጣሪ የሁሉንም ሀሳብ ይሙላ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ሱባሃን አላህ ዳጊየ በጣም ንግግርሽ ሁሉ መሬት ጠብእይልም ለሆነ ሰው ትንሽ ብር ስሰጥ መዳሜ እና እህቶቿ ስጦታ ይሰጦኛል የበለጠነገር እውነት ብዙ ቀን ተገርሜአለሁ
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 Жыл бұрын
So motivating ♥️ do more of this ! I can’t get enough of you , your well spoken
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ነሽ በተለይ ለቤተሰቦቾሽ ያለሽ ፍቅር,ደግነትሽ ዋዉ ለሁሉም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር እንኳንም ተሳካልሽ💕👏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ዳግዬ ብዙ ተምሪያለው ወደፊትም ካንቺ ብዙ እማራለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ መልካም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እህታለም ዳጊ ጥሩ መልእክት ነው እኔም እንዳቺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝ አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ ሌላው መስጠት አያጎልም እኔም አምንበታለሁ በራስ መተማመን ጥሩ ነው ❤❤❤
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ እግዛብሔር አሁንም እግዛብሔር ይጨምርልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
እግዛብሔረ ይሰጥሸ ካንች ትምህረት ከጀመሩክ ጀምሬ አምሮየ ተረጋግታል ሰላምሸ ይብዛ ዳጊየ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ይችን ኮሜቴ የምትነብ ውድ የሀገሬ ልጄች ፈጣረ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ዳግየ ጀግነነሽ በራስሽ ጥንካሬ ለስኬትሽ እደበቃ ከምታነግሪያቸው መረዳት አይከብድም ለብዙ አህቶቸ እኔን ጨምሬ ትምህረት ይሆነል ብየአስባለሁ ተሞክሯሽን ስላካፈልሽን እነመሰግናለን የዴሴዋ ቆንጆ
@antenehmesfin7247
@antenehmesfin7247 Жыл бұрын
Daggye በእውነት አንቺ ትለያለሽ👌 ጀግኒት ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል በአጠቃላይ ትልቅ የአይምሮ ምግብ ነው "success is the best revenge" አይደል የሚባለው ስኬትን እየሞከርኩ እና እየጣርኩ እየፈለኩዋት ነው የፍቅር አምላክ ይርዳኝ🙏 ያገኘዋት ቀን ግን ቢቀርብም ቢርቅም ፈጣሪን ነው ምልሽ ስልክሽን ፈልጌ አፈላልግ ደውዬ የተሻለ advice እቀበላለው ቃሌ ነው!!!✌
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@azebgirma5763
@azebgirma5763 Жыл бұрын
😭😭😭😭 አይ አለማወቅ አረ አስተውሉ
@eyerusabita144
@eyerusabita144 Жыл бұрын
ዳጊ አንቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል እና ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል !
@Tishg.
@Tishg. Жыл бұрын
ስው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሁን🙏
@besttube8710
@besttube8710 Жыл бұрын
ፍቅር ሃይማኖታችን ሳይሆን ክርስትና ሃይማኖታችን ነው።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@besttube8710 ደምሪኛዋ❤
@soltetaw4004
@soltetaw4004 Жыл бұрын
I am your fan and respect you! ግን ግራ የሚገባኝን ነገር ልበል! አንድ ወዳጄ" በህይወትህ መንገድ መጨረሻ ላይ ወይም ስታልፍ የምትታወስባቸው ነገሮች ዋናው ለሰዎች ምን ያህል ኖረሃል እንጂ ስለለበስከው ልብስ፣ ስለኖርክበት ቤት Or ስለነዳኸው መኪና አይደለም" የሚል ነው። ብዙዎቻችን ስለ ስኬት ስናወራ materialist አይነት እሳቤ የያዛ ናቸው። መኪና ፣ ቤት፣ ልብስ፣ plane or ቁሳቁስ ክምር ። ለምሳሌ ያንቺ business class photo መልዕክቱ ምንድነው ?? እኛም ከ ቢኒያም (መቄዶንያ ) እኩል ስለ ስኬት ማውራት ይቻላል ??? With respect
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@hena-2980
@hena-2980 Жыл бұрын
Ya iagree with your idea! ስኬት ብዙ ነዉ ማለት ትናንሽና ትላልቅ ብለን መክፈል እንችላለን ለሰዎች መኖር ደግሞ ትልቁ ስኬት just አሁን ላይ ካለችን ትንሽ ነገር እምንጀምረዉ ትልቁ ስኬት ለዛዉም ግን still ሌሎች ዳጊ ያለቻቸዉ የአላማ እርግጠኝነት እና ሌሎችም ለኛ ብዙ ትላልቅ እምናለቸዉ ስኬቶች አሉ አንተ ያልከዉ ግን ምንም ገንዘብ ሳይኖረን አሁን እምንጀምረዉ ነዉ!
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 Жыл бұрын
ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚለው ቃል የታመነ ነው ተባረኪ ዳጊ ቆንጆ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉❤
@nestanetberhanie2880
@nestanetberhanie2880 Жыл бұрын
ዳጊዬ ሁሌም ባንች ቃላቶች እንዴት እንደምደሰት የኔ ገንቢ ሺህ ዓመት ኑሪልኝ እህቴ
@marvelethiopia
@marvelethiopia Жыл бұрын
ለ 1ሺ ሰብስክራይበር መግባት ፈልጋለሁ አይታችሁ ከተመቻችሁ ደምሩኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@marvelethiopia ነይእኔምጋ
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በጣም ጎበዝ ንግስት ነሽ።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ደጊ ምርጥ እህታችን አላህ ከዝም በለይ ያድርስሽ ጀግነ ነሽ
@marvelethiopia
@marvelethiopia Жыл бұрын
ለ ገና 1ሺ ሰብስክራይበር መግባት ፈልጋለሁ አይታችሁ ከተመቻችሁ ደምሩኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@marvelethiopia ደምሪኛ
@HaniHani-qr5qi
@HaniHani-qr5qi 2 ай бұрын
ዳግዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነቱን ቅን ልቦና ያብዛልን
@user-pu8oq9rl1s
@user-pu8oq9rl1s 4 ай бұрын
እውነት ሰው ለመሆን ሰው መሆን በቂ እውነት እችላለው የሚል ልበ ሙሉ ጥንካሬ ካለን ሁለም ይቻላል በዚምድር ላይ የማይቻል ና የማያልፍ ነገር እንዳሌለእንገነዘብ ስላደረክሽኝ አመሰግናለው❤
@asterbelay7113
@asterbelay7113 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ መልካም ሰው ካንቺ ብዙ ብዙ ነገርን ተምሬ አለሁኝ thank you so much God blessed you more & more እሰፔሻሊ ሰለአባትሽ ሰታወሪ ሰለኔ አባት አባባ ሰለሱ የምታወሪ ነው የሚመሰለኝ ማለትም የኔ አባት ነብሱን ይማረውና አንድ ቀንም በሰሜ ጠርቶኝ አያውቅም ሲጠራኝም አንቺ ኰ ንግሰት፣ ልእልት፣እቴጌ መነን ፣የኛ ወረቅ እንዲሁም የአለም ቆንጆ እያለ ነበር የሚነግረኝና የማጠራኝ እናም full confidence ነበረኝ የዛሬን አያርገውና ለማንኛዉም ዳጊን አንድቀን አግኝቻት እንደማወራት ተሰፋ አለኝ ዳጊ መልካም ሰው.......
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@tubahussein2704
@tubahussein2704 Жыл бұрын
ዳጊ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ በጣም እየቀየረኝ ነዉ የሆነ ነገር በሂወቴ እየገጠመኝ ባለሁበት ሰኣት ነበር የንቺን ምክር የሰማሁት እና ሁሌም እሱን ብቻ መሰብ እንደሌለብኝ ተምሬ ተዉኩት አሁን ደስተኛ ነኝ ብቻ ቃላት ያጥረኛል።
@helenzerihunamu1234
@helenzerihunamu1234 Жыл бұрын
ዳጊዬ ዕቅድ እንዴት እንደምታወጪ ብታሳይን ደስ ይለኛል
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 Жыл бұрын
ብልህ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ለዓለም ሁሉ የሚበቃ እንቁ እና የከበረ ነገር አለ በዉስጥሽ
@semutt2022
@semutt2022 Жыл бұрын
ሀገራችን ውስጥ እስካሁን እማደንቃቸው ሴቶች አልነበሩም አንች ግን ለሁሉም ምሳሌ እምትሆኒ ጀግና ነሽ 🥰🥰🥰
@user-kc7xs4yu1s
@user-kc7xs4yu1s 6 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን ማግኘት በጣም ነው የምፈልገው አንድ ቀን እንደማገኘሽ ተስፋ አደርጋለው ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሰላም በይልኘ።
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጀግናዋ ካንቺ ብዙ ነገሮችን ወስጄላው አመሰግንሻለው ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ በመገድሽ ሀሉ ይቅደም 🥰🥰🥰❤️
@mulukassawu8470
@mulukassawu8470 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ልበ ብርሀነሺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ ያንችን ቻናል ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ትምህርቶችን ነው እምወስደው።
@Ad-wr8bt
@Ad-wr8bt Жыл бұрын
You have nooooooo idea how much I love you and how pure hearted you are and I love how teachable you are ,life in this planet of earth short mehonun meredateshn I loveee it ena as a women I learn alot from you betam inspire taregignalesh gen I love u too much if I don’t tell u this I would feel guilty betammm , you need Jesus dagiye so after leaving this earth we all go somewhere and we have to choose that while we are hereየዮሐንስ ወንጌል 14: 6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። selemewedesh ehen ewnet negereshalew . Keep up the good work 😘
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 Жыл бұрын
እህቴ በጣም አመሰግንሽ አለሁ የብዙ ሴቶች ሂወት ትቀይሪያለሽ መስጠጥ ደግም በሰጠህ ቁጥር እግዚኣብሔር እጥፍ አድርጎ ይመልሳል ቀጥይበት ባለሽበት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@mikiyaseengdashet3940
@mikiyaseengdashet3940 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የረማሁት በጣም አመሰግናለው ዳጊ ከዚህ በፊት መልክት ልኬልሽ ነበር አልመለሺልኝም ምክንያቱም ብዙ መልክት ስለሚመጣልሽ ልብ ላትይው ትችያለሽ ግን ኢንስታ ግራም ላይ መልክት ልኬልሻለው ባየሽበት ቀን አሪፍ መልስ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው ዳጊዬ
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
በጣም ማደቅሽ ምዉድሽ ዉዷ እህታችን ከአንች አግኝተሽ ከመለወጥሽ በላይ የብዙ ሰዎችን አስተሳሰብ መቀየርሽ ትልቁን ነገር ይይዘዋል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Жыл бұрын
ዳጊዬ ምንም የማይሰለቸኝ ትምህርቶችሽ 24 ሰአት ብሠማ ባዳምጥ ትኩረት ብሰጥ ግን አልጠገብኩሸሽም አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ እናመሠግናለን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እሻ አላህ ከሥደት ሥመለስ ላይፍ ክላሥሽ ልማር እሻለሁ እወድሻለሁ
@abebechayelaw9189
@abebechayelaw9189 Жыл бұрын
ደጊየ በጣም ነው የማከብርሽ
@mulead2042
@mulead2042 Жыл бұрын
ዳጊ ለወንድምህ ለቤተሰብሽ ያለሽን ፍቅር እጅግ ያስገርማል በጣምም ደስ ይላል ለዚህም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነሽ በጣም አክባሪሽ ነኝ
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-ir8bz5fd8i
@user-ir8bz5fd8i Жыл бұрын
ተባረኪ ዳጊ ብዙ ነገሬን ነው የቀየራሺው
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
ዳጊዬ ፍቅር በእውነት ለኛ ሴቶች ትልቅ ራእይ ነው ካቺ ምንወርሰው እኔ በራሴ በጣታም ታታሪ ነኝ ግን ካቺ ደሞ ብዙ ትምህርት ነው እየወሰድኩኝ ያለሁት የኛ መልካም ሴት ቀጥይበት ሴት ማለት ትልቅ ራዕይና ትልቅ ቦታ መድረስ ምትችል ናት እና ሁላችን ሴቶች ከዳጊ ብዙ መማር እንችላለን ።
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene Жыл бұрын
ዳጊየ የንየ ቆንጆ ያንቺ life በጣም ነዉ የምመኞዉ ❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
በትክክል ዳጊ በራሴም እያየሁት ነው በመስጠት አምናለው❤❤❤
@samrawitakliliu7235
@samrawitakliliu7235 Жыл бұрын
ዳጌ በጣም ጉበዝ እየሆንሽ ነው አንች የሚመጥንሽ ንግግሮች ነው ከዝህ እየበለጥሽ ትሄጃለሽ አምናለው ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ቪዲዬሽ የጨረስኩት በጣም ጥሩ ነው በርች እህቴ
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ!
@mesiderebew5889
@mesiderebew5889 Жыл бұрын
እውነት ኩሩ አዛኝም ጀግናም እህት ነሽ ከአንቺ ብዙ እየተማሩኩ ነው
@zaydgerbemedhin356
@zaydgerbemedhin356 Жыл бұрын
ዳጊ የኔ መልካም ኣንቺ ጅግና ሴት ነሽ
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 Жыл бұрын
Remaining one thing, to follow Jesus...
@Dani65089
@Dani65089 Жыл бұрын
it's not just one thing, it's the all thing..
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Dani65089 ደምሪኛ
@jerrbest2126
@jerrbest2126 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥሽ
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
ዳጊ እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን ውድድድድ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍💚💛❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
በራስ መተማመንሽ ጥሩ ነዉ እህት ግን አትመኪ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 💒🙏💖❤❤❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ዳጊዬ ድንቅ ሴት ነሽ 🥰😘
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 Жыл бұрын
ዳጊ እድሜና ጤና ይስጥሽ! አመሰግናለሁ፡፡
@danielabera2364
@danielabera2364 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ዳጊ።
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ክብሪልኝ ዳጊ ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን
@J7Prime-gc6ry
@J7Prime-gc6ry Жыл бұрын
ዲጊ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ምረጥ ሰው
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምትይው ሁሉም ቁ.ነገር ያዘለ ነው♥♥♥
@senaitmehari269
@senaitmehari269 Жыл бұрын
ብጣእሚ እየ ዝፈትወኪ ናይ በሃቂ ጅግናይ ኢኪ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል !አነቺ እኮ የምትመክሪው እንደ እግዚአብሔር ሴት ነው ይብዛልሽ!
@firezeryilma733
@firezeryilma733 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነዉ የሚወድሽ ግን በግል ባወራሽ ደስ ይለኝል
@anteneh112
@anteneh112 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ብዙ ነገሮችሽ ይገዛሉ በተጨማሪነት ግን በኢትዮዽያዊ የሀገር ባህል አለባበሥ ብትቀርቢበት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን እማ ፈጣሪ የበለጠ ይጨምራልሸ በእውነት እናም ፈጣሪ ሰላምሸን ያብዛልሸ 🥰🙏
@mekdesteshom7288
@mekdesteshom7288 Жыл бұрын
ዳጊዬ ለኔ ጀግናዬ ነሽ
@nigistiberhe8231
@nigistiberhe8231 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ በምታደርጊው ❤❤❤
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q Жыл бұрын
ዋናዉ አስተዳደግሽ ነዉ ሌላዉ አንቺ የምታመጪዉ ነገረ ነዉ በራስ መተማመንሽን በጣም እጂግ በጣም ነዉ የምዉደዉ የእዉነት የሚገርም ነዉ ተፈጥሯችን
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ገንኮ መፀሀፍ ቅዱስ አለምም ምኞትም ያልፊል ይላል ዳጊ ለእግዚአብሔር ጊዜ ስጪ እሺ በተረፈ ጀግና ነሽ
@tamirathusen7848
@tamirathusen7848 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ ትልቅ ትምርት ነው እንዎድሻለን በርቺ
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Жыл бұрын
Daggy Thanks so much, it has an incredible spirit that touches my soul deeply.
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Жыл бұрын
ዳጊየ ምርጥ ነሽ እንኳን ተሣካልሽ አቦ
@Fatumatube1856
@Fatumatube1856 Жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች ፈጠሪ ይጠብቃቸው በለቹሁበት
@abebechayelaw9189
@abebechayelaw9189 Жыл бұрын
አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@abebechayelaw9189 ደምሪኛ
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 Жыл бұрын
ዳጊ አንደበትሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዋው ኑሪልን!!
@adebabaygebrie80
@adebabaygebrie80 Жыл бұрын
dawit dream and dagi i love and proud of the two motivation speakers ...
@monalizamebratu9525
@monalizamebratu9525 Жыл бұрын
ዳጊዬ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነሽ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
ዳጊዬ እውነት ነው ምልሽ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው😍😍🙏
@yasminmohammed9953
@yasminmohammed9953 Жыл бұрын
thank you so much for your words . am excited to be better women than i am and see you proudly in person
@heryasaleh9130
@heryasaleh9130 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድሺ ሁሌም እወድሺ አለሁ
@memememeabea8276
@memememeabea8276 Жыл бұрын
እኔ እዉነት ነዉ የምልሽ ብዙ ነገሮችሽ አስተምረዉኛል አሁንም ከፍ በይ ካለሽበት
@dr.melina2664
@dr.melina2664 Жыл бұрын
Well said, we need to have all this qualities . Dagiye stay blessed !
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ዘመንሽ ይባረክ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
በመልክሸ ፀባይሸ መልካምነትሸ ቅንነትሸ ደሰ ይላል ሴቶች ደሞ የወዱሻል 😂😂😂ሴቶች ሴት ብዙም አይወዱም ነበር
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
ተይ ነገረኛ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@mamilove-fz3fd የምሬን ነው ሴቶች ወንደ ሲሆን ነው እንጀ ለሴት ለሴት ብዙም ሞራል መሰጣጠት የለም
@genetbewketu7720
@genetbewketu7720 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ብዙ ነው የምማርብሽ ❤
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@seada-rr9hx
@seada-rr9hx Жыл бұрын
በጣም ምርጥና እውነተኛ ሴትነሽእኔ አሁን መዳምነት ይገባኝነበር ታዲያ ምንላርግ🥰🥰🥰
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
መንፈሳዊ አባትሽ ምች ነው ወደ አዲስ አበባ የምትጋብዢው። የኔ ውድ አንጀቴን በላሽው !! በቃ በገበሽ ልክ ጉዞሽን ቀጥይ !! አፅናፍ አለም ሁሌ ካንቻ ጋር ነው። ውዴ እስከነ ጉድለትሽ ከጎንሽ አቆማለሁኝ !!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ 😊
@eman7824
@eman7824 Жыл бұрын
ዳጊየ ወላሂ በዙ ነገር ካንቺ እየተማርኩ ነው አላህ እደሜ ከጤና ይስጥሺ
@samsung5111
@samsung5111 Жыл бұрын
እድኔ ስደት ያደከመዉ ማነው😔 ዳጊየ ለምክርሽ እናመስግናለን 🥰
@marvelethiopia
@marvelethiopia Жыл бұрын
ገና
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@marvelethiopia ደምሪኛ
@beza-mul93
@beza-mul93 Жыл бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Жыл бұрын
እህት አለም ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል በረቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም
@Fatumatube1856
@Fatumatube1856 Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው የሴት ተምሰሌት ጀግና ነሽ
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 199 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 203 М.
እውነት ፌሚኒዝም የትዳር ስጋት ነው?
39:25
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 650
እድሜ?
17:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 87 М.
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН