KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🎈"በ፳ ኤል ላይ መርገም አይሠራም"🌼መ/ር_#ጳውሎስ መ/ሥላሴ #ስብከት #orthodox #ethiopian #subscribe #like🌼#memher pawlos M.
1:07:36
በ መምህር ጳውሎስ memher pawlos Ethiopian orthodox Tewahedo churech sibket አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልን ድንቅ ስብከት
1:11:21
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
How to treat Acne💉
00:31
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
"ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ዙፋኑ እንመልከት" by Pawlos M.Selassie in Atlanta St Mary Church በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
Рет қаралды 127,552
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 150 М.
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Күн бұрын
Пікірлер: 272
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
3 жыл бұрын
መምህረ ጻውሎስ ስብከቱ እንዴኔ ሚከታተለው ላይክ ግጩኝ
@TrkastGtujbc
2 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን እድሜያቸውን ያርዝምልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
3 жыл бұрын
እስኪ እንዴኔ መምህራችን ይሚወድው ላይክ ስጡኝ
@ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ
Жыл бұрын
እኔ እወዳቸዋለሁ ነፍ አመት ይኑሩልን♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@DerejeAbielneh
5 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚህ በበለጠ የሚያገለግሉበት ዕድሜና ጤና ያድልልን።መምህር ጳውሎስ እንዳንተ አይነት ሊቃውንት አባቶችን ለምዮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zendlemlem8083
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ህይወት የሆነ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን ከእድሜ ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@SintayehuSintayehu-z6p
4 ай бұрын
አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የተማርነዉን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን🤲🤲🤲
@ituneethiopia8427
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተም ተናገረኝ እኔም እሰማለሁ። መምህር ልሳነ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው
@tsehayneshtsige7238
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን በዕድሜ በጤና ያኖርልን እጂግ ደስ የሚል ልዩ ትምህርት ነው ዋው መምህር ትምህቶቹ እጂግ ደስ የሂወት ምግብ ነው የሚሰማ ጆሯ ያለው ይስማ አደበታችሁ ይባረክ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅልን 🙌🙌🙌🙌🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺💚💛♥🌻🌻🌹🌹🌹🌺♥♥♥♥♥
@ehtenashbayilutamesgen9607
2 жыл бұрын
እኔ ያተን ስብከት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወዳታለሁ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን ባህካል ያየሁት ያህል ነው የሚሰማኝ ዳግማዊ ጳውሎስ ነህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@RitaRita-qi4th
2 жыл бұрын
Amen amen amen fetar yakel hiwot yasemalen abatachin egizibeher rejem edime ena tena yadelachu♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@mesrakalemuteshome8896
4 жыл бұрын
ቃለ ያሰማልን መምህራችን መምህር ጳውሎስ መልከ ስላሴ
@gvbbnn9309
4 жыл бұрын
ቅዱስ ቃሉ ካፍህ ሲወጣ ሲጣፍጥ የተባረክ የተመረቅህ ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን❤❤ *እድሜ አጤናጋር ይስጥህ ቸሩ መድሀንያለም*
@legessetsegaye7390
4 жыл бұрын
መምራቸን ረጅም አገልግሎት ከመልካም ጤንነተ ይስጥልኝ።
@mesi557
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አሜን። የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲🙏🙏
@roserosa8426
4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን መመረጥ መታደል ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@emiyetatu4984
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesertamare1942
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማይጠገብ አስተምህሮ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@SayedAhmaha-r5j
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅምእድሜ ከሙሉጤና ይምድልን እጅግየምዶትመምህትህትናየተላበሱ
@نجلاالمهيري
3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ትምህርትህ ምወደው ነጭ ነጫን ነው ምትናገረው መፈሤ ነው ሚታደሠው በሠማው ቁጥር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@azadkhadimazadhadham1418
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣቤት መታደል እኮ ነው ተዋህዶ መሆን ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሃኒየ ኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ፀጋ ወ በረከቱ ያብዛልን እግዚኣብ ሄር አምላካችን ይባርክልን ወንዳችን
@emiyumenbere7887
2 жыл бұрын
አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በህይወት በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልንን
@mhmulu6133
2 жыл бұрын
ናይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና እግዚአብሔር አምላክ ፀጉኡ የብዝሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርክ ናይ አዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅራ ይሕደርካ ንኩላትና ህዝበ ክርስትያን እውን ይሕደርና ብጣዕሚ ድንቅ ስብከት
@tigistbush5334
2 жыл бұрын
ውድመምህሬ እረጅምእድሜናጤያብዛልህ እወድሃለውአከብርሀለው
@yeshewatsehaylij3101
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏መምህራችን እውነት በተመስጥኦ ነው የተከታተልኩት መንፈስን ያነቃል እድሜና ጤና ይስጥልን በተጠየቀው ጥያቄና በመልሱም ብዙ ተምሬያለሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
3 жыл бұрын
በጣም
@gjdvhshkbf4998
3 жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያስማልን
@lulamedhne276
4 жыл бұрын
ነብስ የሚያለመልም ሂወትን የሚያረካ የእግዛብሄር ፍቅር የሚያሰጥ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ምምህሮቻችን የመቤታችን የፍቅር ልጆች የመድሀኒአለም ድድ ልጆቹሁ እግዚአብሄር አምላክ ፍቅር ነው ስሙም የተመሰገነ ነው ክብሩም ከፍከፍ ያለነው አሜን አሜን አሜን!!!!
@masaisamu1972
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ።
@Brtgalllh
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እንቁ መምህራችን
@AdinaTsega-e7u
19 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@astermulugeta9709
2 жыл бұрын
ቃልህ እደውአ የሜጥም ተባረከ☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LemlemAga
11 ай бұрын
Memhirachin yehulu balebet mdanialem edimena tenawun yadililin kalehiwot yasmalin bewunet atinit yemialemlim tmhirt new enamsginalen❤❤❤
@taleffyeshitila6696
Жыл бұрын
ግርማ ሞገስህ ከሁሉም ይበልጣል ። ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ተባረክልን መምህራችን
@አለምየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት አንተን ይሰጠን መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው ቃለ ህወሃት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ በጤና በፍቅር ለዘላለም በቤቱ የቆየልን
@TegesteTegest
27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@titililiya3096
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@yordanosgmikaal3535
3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅንን እኛም በሰማነው 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ አይነ ልቦናችን ያብራልን መምሕራችን እድሜኦት እደ ማቱሳላ ያርዝምልን ያርዝምልን
@blenalex81
3 жыл бұрын
ብሰማህ የማትደክመም እና የማትሰለች ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በዘራህው ዘርም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ከኦርቶዶክስ በረት አያውጣን አሜን አሜን አሜን
@EskdarBogale
Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መዓዛማርያምyoutube
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህሮቼን በቃ ካሁን ወዲያ አላገኛቸውም እልም ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ደስ ቢለኝም መምብሮቼ ትምህርታቸው ማግኘት አልችልም በስደት ስኖር በናንተ ትምህርት የእግዚያብሔርን ቅዱስ ቃል እደማር እደወተት የምትመግቡን ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈልልን በእምነቴ ጠካራ ሆኛለሁ በቲቪ ወይ በሬድዮ ብትመጡ መልካም ነበር
@yeshewatsehaylij3101
4 жыл бұрын
ማማዬ ሰላም ግቢ ፈጣሪ አይለይሽ እውነት ነው በኢንተርኔት ብዙዎች አትርፈዋል ብዙዎችም ከስረዋል ጠፍተዋልም ገጠርም ብተሆኚ ከቤተመቅደስ አትጥፊ ጸልዪ
@መዓዛማርያምyoutube
4 жыл бұрын
@@yeshewatsehaylij3101 አሜን አሜን አሜን እህቴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሺ አርቅም ከቤተክርስቲያን ያው ገጠር ቦታ በስፋት ስብከተ ወጌል የለ ጉባኤ የለ አመትባል ሲሆን ብቻ እዚ በስልክም ቢሆን ሁሌ ቤተክርስቲያን ያለሁ ይመስለኝ ነበር
@addisalemhailesilassie1365
4 жыл бұрын
አሜን ...ትምህርት የሚያሰደምም ሐሰተማሬ ነው ትንታኔህ የሚገባ ልብን ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብልን አሜንንን
@LemlemAga
11 ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@AbeAbe-re5ps
26 күн бұрын
amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
4 жыл бұрын
በተመስጦ የሰማሁት ጣእም የአለው ትምህርት እራት እና ምሳ አድርጌ ሁለተዬ ነው የሰማሁት በእውነት መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@helenwolde4451
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@alemzmengesa3327
2 жыл бұрын
የእዉነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዜመንህን ይባርክልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@hdhdjdjdj1933
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰላምህ ይብዛልህ
@SelamHAGOS-s3p
4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ጳውሎስ 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜን ከፀጋው ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@alemi8780
3 жыл бұрын
ቃልህይውት ያስማልን ብስማው የማልጠግብው ስብክት
@እመብርሃንየልቤብርሀን
2 жыл бұрын
መምህሬ ሽ አመት ኑርልኝ
@mekdestesfaye3029
8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🍃💐
@እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲✝️
@hayt2782
3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልን 🤲 🤲 🤲 🤲 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲 💒✝️📚📚📚📖📖📖💐💐🌹🍃💐
@tijitahirku5792
2 жыл бұрын
አሜን በዉነት ቃለህይወት ያሠማልን
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን እውነት ከቃል በላይ ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@Meme-b6r9b
Ай бұрын
Kalehiyot yasemen Egzabeheir yimesgene 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🥰⛪
@eyerusalimwedajo2886
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቹ ይደርብን
@sarahethiopia3731
4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ህወሓት ያሰማን
@tiruyeyilma8482
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@zamzamahmad3207
3 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻 amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@dsitadsita7433
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን
@አስቴረአስቴረ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zainashzai9036
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በክፈት የደመደመውን ልቦናችን ብሩህ ያድርግልን አሜን
@ademewoz8603
2 жыл бұрын
Amen memhir kale hiwot yasemalin!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@dhjfhukgu3860
3 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@mahmoudshamas5512
4 жыл бұрын
እመ ብርሃን እናቴ ነሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ለአባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fantamulatu4423
2 жыл бұрын
እጅግ
@adour988
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@jijitafara3570
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mekdelawitgirma3181
4 ай бұрын
ኣትጠገብም እኮ መምህር በጣም እማደንቅህ ጎበዝ ነህ
@zenebechgebreagza
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@soliyanasolomon21
2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አንተኮ ልዩነህ
@konjo4561
Жыл бұрын
kale hiywet yasemaln mengste semayat yawerseln xega berkitun yadelelin Ame🙏🙏🙏❤
@allgames7481
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሥገንአሜንአሜንአሜን🙏❤🙏
@ፀጋአለም
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሠማልን
@Helina-xi9ph
2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚያረካ ጥኡም ትምህርት ነው መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማለን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን የመንግስቱ ውራሽ ያርገን ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን ቅድስት በተክርስትያን ላይ እጃቸውን የሚያነሱ ጠላቶችን ፈጣሪ ይያዝልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ተከብራ ትኑርልን አሜን።
@getachewtadesse1670
2 жыл бұрын
ቀለሂወት ያሰማልን መምህሪ
@sbhshszhsbsh1235
6 ай бұрын
መምህሬ❤❤❤❤
@gebregziabheraberash4121
3 жыл бұрын
MEMEHERE KALE HEYEWOT YASEMALENE YE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO MEHONE MEMERTET NEWE.❤💯SEMO YEBAREKE 🤲🤲🤲
@ajsdnxn7941
2 жыл бұрын
Amen amen amen memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln Ellllllllllllllllll betam enwedh alen selamh yibzaln egzabher abzto yibarkln
@melkamelka4213
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@እናንየአዳነ-ዐ4በ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ በረከትና ያሰማልን
@muluberihun7130
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን ስብከትህ አጥትን ያለመልማል እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤናይስጥልን
@Rahelagediyon
2 ай бұрын
Endante aynetu yabzaln memhr 🙏
@kadisali1414
2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@lemlemteare2785
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@buzayewbuze4588
2 жыл бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን
@almazgrma9969
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንን እግዚአብሔር ይጠበቃል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም በምትህድበትሁሉ ትቅድምልህ መምህራችን
@የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር ጳውሎስ መረዋ በእውነት ነፍስን የሚማርክ እጅግ በብዙ የምናተርፍበትን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንመገብ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@ayinalemabera8351
3 жыл бұрын
Amen amen.amen.kalayil.hotini.yasemalene.🙏🙏🙏😘😘😘💒💒💒🕊🕊🇪🇹⛪🤔
@helenkeflekefle9766
3 жыл бұрын
እዴት ያሰደስታል እንቁ እንቁ የሆኑ አስተማሪዎች አሉን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@getachewtadesse1670
2 жыл бұрын
አሜን
@sosenaayele3918
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@hirutphone8602
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን
@ytft1850
3 жыл бұрын
ቃልህወተያስማል
@ፍሬየድንግል
2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@thgfhtgurf8559
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያኑርልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏
@ልዩየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዎት መንግስተ ሰማያት ያወርስልን አባታችን የነብሳችን መጋቢ 🙏
@msamuel2857
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@fentamesaf4501
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@gjdvhshkbf4998
3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@ኢየሱስክርስቶስጌታነ-ፀ4ከ
3 жыл бұрын
ሕይወት
@hanehanehanehane4410
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kblywthe yasmlnhe mnkstae smyathe yasmlnhe mmrhe
@mulumekonnen5684
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yenuyenu7561
3 жыл бұрын
Kal hiwt yasemalen lememerachen rejm edeme ketenagar yesteln amen
1:07:36
🎈"በ፳ ኤል ላይ መርገም አይሠራም"🌼መ/ር_#ጳውሎስ መ/ሥላሴ #ስብከት #orthodox #ethiopian #subscribe #like🌼#memher pawlos M.
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 584
1:11:21
በ መምህር ጳውሎስ memher pawlos Ethiopian orthodox Tewahedo churech sibket አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልን ድንቅ ስብከት
ሣልሣይ ሚድያ Salsay Media (MBBB3)
Рет қаралды 8 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
9:16
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
Feta Daily
Рет қаралды 29 М.
1:03:04
ወደራሳችን የሚመልስ ድንቅ ስብከት | የኛም ቤት በግብረሰዶማዊነት እየተመታ ነው | ዘራቸው ከሃይማኖታቸው በለጠ#መምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ#ኦርቶዶክስ ስብከት
ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media
Рет қаралды 12 М.
25:32
እግዚአብሔር ይችላል መምህር ጎሳዬ በለጠ Gosaye Belete
Gosaye Belete
Рет қаралды 970
1:06:09
ጎዶልያስ GODOLYAS " እግዚአብሔር ታላቅ ነው " በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ By Memher Pawlos
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 71 М.
1:45:05
ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ Alela podcast ep 2
Alela Media
Рет қаралды 58 М.
53:44
ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ l የዕብራውያን መልዕክት l ድንቅ ትምህርት l prophet Tilahun tsegaye @ Holeta Guenet church zoe media
ZOE MEDIA - ዞዊ ሚድያ
Рет қаралды 278 М.
57:08
የመምህር ጳውሎስ ስብከት፣ እሺ በሉ | Memhr Pawlos Sebket EOTC
ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ—Wudassie Ze Orthodox
Рет қаралды 7 М.
1:05:28
ዓለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው @Pawlosmerewaoffical
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 58 М.
54:39
ልባችሁ ከማመን የዘገየ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 24 М.
1:02:26
"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 66 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН