ውሎ አዳር - "ባህላዊ ሰርግ በሶዶ"

  Рет қаралды 106,550

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ውሎና አዳር ሽልማት ይገባሻል አስካለ ተስፋዩ ❤❤❤❤
@Mesalemiya
@Mesalemiya Жыл бұрын
ወይ መስማም ጥሩ ህዝብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የነዚህ ውብ ዘምዶቼን ባህል ስላስተዋወቅሽልን ባላድግበትም ሀገሩን ባላውቀውን የመርካቶ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ ባህሉን ቋንቋውን እያሳዮን ነው ለመርካቶ ልጆች ያሳደጉን ለመስቀል ግን ግድ ነው ገጠር 😊❤አስኩዬ እናመሰግናልን❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
አስካል የምርጥ ጋዜጠኛ 😘😘😘😘መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 👫
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ Жыл бұрын
የሚገርም ባህልነው ለመጀመርያ ግዜሳይ በጣም ደስይላን አስኩየ የኔ ጀግና🎉🎉🎉👏
@lishanhussen
@lishanhussen 3 ай бұрын
ጉርጌወችን ሙቸ ነዉየምወዳቸዉ በኢቲዮጲያ እርዶወ ነበር የምከታተለዉ የምር ስለባህላቸዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ Жыл бұрын
ሀገሬ በሁሉም አካባቢ ያለዉ ዉበት ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot Жыл бұрын
አቦ ክስታኔ በላለዲ የምጣ ኩሩው ትጉሆቹ ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
አስኩዬ ኩንስንስ የኔ የሴት ወይዘሮ መልካም ሰው እኔ የአንቺን ፕሮግራም እየተከታተልኩ በማየቴ አንዳንድ ጊዜ አብሬሽ እዛው እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ ከተለያየ የህዝባችን ባህሎች ጋር እነሱን መስለሽ ሰርተሽ፣አስተናግደሽ፣ተስተናግደሽ ህዝቡንም ስራሽንም አስደስተሽ በመኖርሽ በጣም ነው ልዩ ደስታ የምትሰጪኝ/ን።ግን ግን አስኩዬ አስኩኮ እራስሽን ጤናሽን በጣም ጠብቂ እንፈልግሻለን እንወድሻለንና❤🎉
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
አረ አላገባችም የምን ወይዘሮ
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 6 ай бұрын
Askaleye deserve Nobel! She's a National Treasure! She is Iron Lady physically and soft heart. Without this program no way to know about the places and beautiful culture and kind Ethiopian peoples. So lovely and adorable!!❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤የእኛ አገር ባህል ውብ ነው❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 6 ай бұрын
❤❤❤❤አቺ ምርጥ ሴት ሽልማት ያስፈልግሻል❤❤❤ብዙ ድቅና ደስየሚሉ ባህሎችን የምታስተዋውቂ ጀግና ሴት❤
@dechu2381
@dechu2381 Жыл бұрын
ሶዶ እኮ እጁ ሰፊ ነው ጉራጌ ደግነው ያበላል ብርዶ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ ማይ ሶዶ በላሌደምጣ ተዱላየን ገንዳ ባይ ነው ❤❤❤❤❤❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እኛጭ❤❤❤
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
❤የመሥቃን ጉራጌ የሠርግ ባሀል የቅጬ ባህል የደድ ባህል የደበኤ ባህል እረ ምኑ ልዘርዝር ብቼ ተሥፋ አለኝ ሄዳቹ እድምትካፈሉ❤❤
@morasosa5390
@morasosa5390 9 ай бұрын
mrts gazetegna
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
በእዉነት እቺ ጋዜጠኛ ሽልማት ይገባታል በጣም ብዙ ትለፋለች እራሷ በተግባር
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ያገርዲ ባይ❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አቦ ሶዶ ክስታኔ ዘሮቼ ስወዳቹ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 6 ай бұрын
ወንድም የለሽም ያላገባ 😀 ደስ ሲሉ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 6 ай бұрын
@@tigetishome2984 ሞልተውኛል😂😁
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ስሰሪ እራሱ ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን ቪዲዮው ግን ቶሎ አለቀብን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ጭፈራው ደስሲል የጉራጌነው
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot Жыл бұрын
አዎ ያውም የክስታኔ
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ Жыл бұрын
ወይኔ እደድራማ ተመስጬ እያየሁ አለቀብኝ ምን አለ እረዘም ቢል 🥰🥰
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
😂😂😂😂እኔም
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
Wow ሚገርም ነው ደስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
😘😘😘😊😊❤❤❤👌ባህሏን አክባሪ ስወድሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጥሽ 😊😊😊😊😘😘😘
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
ጉራጌ መሬት እንስት ብቻ አይደለም ሁሉም ያበቅላል አልሀዳሊላህ ሙያ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 ай бұрын
አቤት ደስ ሲል ሷዶ ክስታኔ የኔ ምርቶች ውብ ባህል ክስታኔዎች በላለዲ የምጣ
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል የገጠር ሰርግ በጣም ያስደስታል ሁሉነገር ይናፍቃል
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
ኮሶ መጠጣአት ቀረ ነው ሸንኮራ የሚበላው እዴት ደሥ ይላል❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ከሰርጉ ቀን ስምንት ወር በፊት - ቸግ (ሽምግልና) ይላካል በዛ ቀን የሰርግ ቀንም ይቆረጣል ይወሰናል በስምንተኛዉ ወር፡ ሰርጉ ሲቀርብ አንድ ወር ሲቀረዉ ጥፍር ቀፈፋ የሚባል አለ አሁን ላይ ጥፍሯ በምላጭ መቅረፉ ጎጂ ነዉ ተብሎ መቀፈፉ ቢቀርም ግን ቀኑ ይከበራል የጥፍር ቀፈፋ ቀን ተብሎ ሚዜ ጓደኞች ሙሽራዋጋ ይዉላሉ።ሰርጉ ሲቀርብ ሐሙስ ቀን-ብስቆት የሚባል አለ አርብ- እንሾሽላ ቅዳሜ- እረ ይባላል - በዚ ቀን ሙሽራዋ መራር ኮሶ ትጠጣለች እሱን ፓርት አላሳያቹም እሁድ-ሰርግ ማክሰኞ-የሴት ቤት መልስ ይካሄዳል -መልስ ላይ ሚዜ ነዉ የሚያስተናግደዉ ሐሙስ -የወንዱ ቤት ቅልቅል ይደረጋል - ቅልቅል ላይ አስተናጋጆቹ ሙሹሮቹ ናቸዉ። መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❤❤❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
ሁሉም የየራሱ ባህል አለው ደስ የሚል ነው መልካም ጋብቻ😘😘
@BONANZ321
@BONANZ321 Жыл бұрын
ፈያም ወይ ምንኮም ነህም ህዲ ዋጮ ነው በመርካቶን የላቅኩ አሁ ባማሪካን ቶናሁም ሱተን ቡሂ ኬላ ቡታጅራ ያልዮው ደህ ፈያ ጣፍከም ገሚያ ነህ::
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
@@BONANZ321 በላለዲ ዬምጣ ምንኮም ነህ ዘማሌ ኧዲ ምሽት ነዉ በይ ኧዲ ተወለድኩም የላኩ በአዋሳን አቢ ኧሚቲዲ ከአማዉቴና ከ ዋጮነም።አሁ ኧዲ እነብር በአሜሪካን ዘማሌ የአቢ የእሚትኛ መሠረት አካባቢኛ ይለማሆም ምኞትዲን ኩልም አገር ገፈረም ወጣም ይቂሩ ማንነት ኳሆምን ይድበዝዝ ኩልም ያገባዬ በባለም በብረታ አገር ዞር ባለም ባዠ አገር ይለማዉን... ቴሌግራም ወይም ፌስቡብ ባለንኸ አዉናሊ ቲክታክ ላለ በዚ ስም ያዠሁንኽ ይመስሌዉ ልበል
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot Жыл бұрын
ይሄ የወንድ ቤት እኮ ነው ኮሶ የሚጠጣው የሴት ቤት ነው
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot Жыл бұрын
ኬር ያብሽ እቲትኛ ተባሬክ ላገርደሽ ያብቃሽ
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
የሚገርም በባህል ነው
@hananesane7184
@hananesane7184 Жыл бұрын
Baxami gobozi nashi askiye barchi arfi now, baxami inamsaginaleni👏🏼👏🏼🌹🌹🌹
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
በርቱልን ያገራችን ልጆች ግሮሮ ነፈቀኝ ምን ልሁን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 6 ай бұрын
አቤት እኛ ኢትዮጵያ የታደል እኮነን ውብ በሃል ያለን እደው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ማንም የሌለውን ባህል እያለን ፍቅር ማጣታችን ያሳዝነኛል ከኛ አልፎ ለሌላ የሚተርፍ እያለን
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ባህላችን
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL PEOPLE & OUR BELOVED COUNTRY❤❤❤
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
አሁን የቀረሽ የመሥቃን ጉራጌ ባህል እና ገብያ መጎብኜት ነው የቀረሽ❤አዳረ ገቤ ማት አለብሽ❤
@Hic7f
@Hic7f 3 ай бұрын
አሰኩ ጀግናየሆንሺ ሴት እድሜና ጤና ይሰጥሺ
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 11 ай бұрын
Wow , you are a wonderful young lady and thank you again. 🇪🇹☝️.👍😘
@lidetumola6792
@lidetumola6792 Жыл бұрын
Wow amazing culture
@Mesalemiya
@Mesalemiya Жыл бұрын
ደግ ናቸው ሰው አክባሪ
@hilina-g3l
@hilina-g3l 3 ай бұрын
ደስሲል እኔኮ ይኸንሁሉ አላቅም ባህላቸዉ ደስሲል ሀገሩ እኔወሎየነኝ ❤❤❤❤
@MunaMuna-uz7pn
@MunaMuna-uz7pn 2 ай бұрын
ወሎ ፍቅር ሰው ብዙ በአህል ኢኖ በጉራጌ❤❤❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 11 ай бұрын
⭐️ I Love Love it so much and thank you for sharing ❤️🇪🇹☝️
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 6 ай бұрын
Askaleye! Please show us the children wherever you visit! Love you ❤😂
@richhabshwt7557
@richhabshwt7557 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ🥰🥰🥰
@francoaddisabeba
@francoaddisabeba Жыл бұрын
askale ke ebs akirabi betam tibelchalesh berchi
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ን ሁነንእኮ ብዙነገሮ አናቅም ወገኖች አሁን ይህንሁሉ ፍቅር እያለን መከፍፈላችለምን ይሆና ሰይጣን ቀንቶብን ይሆን❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ወደጉራጌ መጣሽ በላለዲ ዬምጣ❤❤
@sebahukumel5119
@sebahukumel5119 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ 😘😘😘❤❤
@mulugetahailu7280
@mulugetahailu7280 Жыл бұрын
ብሮግራሙ ጥሩ ነበር ለጋዜጠኛዋ ትልቅ ክበር አለኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ቀሚስ ሲያምርብሽእህቴ እራስሽጠብቂ❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
መልካምጋብቻ፡ይሁን❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አስኩየ እንኳን ደህና መጣሽ 😍😍😍😍ስርጉ ም ያምራል😊😍🙏
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
የኔዉድ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማር❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
ባህላችን ውበታችን ❤
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
Marakolegenye.btame.daseyelale.sodo.kstana❤❤❤❤❤
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Ere des sil berchi askal fetari hoy ibakh inde mihiretih hagerechen selam aderhilin
@hawabadma
@hawabadma Жыл бұрын
አስካልየ❤❤👍👍👍👍👍👍
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
Marakonye❤❤.sado.btame.damochanhacu❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ዉበት ሽ ጓዳሽ ብዛቱ💚💛❤🕊
@HaftamuGgs
@HaftamuGgs 2 ай бұрын
ጒራጌዎች ሰላማቹ ይብዛ እወዳቹአለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሲዳማ
@ሲዳማ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እደቺ አሳቅሽኝ👍👍👍👍👍
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
በርቺ በጠም ጥሩ ስራ ነው
@fozzee27abdolla84
@fozzee27abdolla84 11 ай бұрын
❤❤❤jaganaa nesh❤wolahii🎉🎉🎉🎉
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
Marakonye.sodao.daseyelale❤❤❤❤❤❤❤
@Muniratube
@Muniratube 8 ай бұрын
ያገረዲ ባዮች አሚን ባልነም❤❤
@AbebeFentaw-ii4nq
@AbebeFentaw-ii4nq 3 ай бұрын
7:46
@SaniyaHayatu
@SaniyaHayatu 6 ай бұрын
ጉራጌ ፍቅሬ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
@lovelovelovolove6885
@lovelovelovolove6885 Жыл бұрын
አረ ቀጣይ ደስ ሲል
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
Yamarako.legenye.saoda.damanwe❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abushm-l9y
@Abushm-l9y Жыл бұрын
Asku fkr
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷
@MeremaHassan-f8x
@MeremaHassan-f8x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
ጉራጌ❤❤❤❤
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
እንሾሽላ ያጉጅልክጎ ያቦ ያዮ በልም ❤❤❤
@SelamAlem-c1v
@SelamAlem-c1v Жыл бұрын
Yap ❤
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 Жыл бұрын
😘😘😘
@FiheFihenewwell
@FiheFihenewwell 2 ай бұрын
ስውደሺ አስካለ ❤❤❤❤
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
Haiskya.yanamra❤❤❤
@Hic7f
@Hic7f 3 ай бұрын
አሰኩ ግንሰራ እዳትጎጀ እማ❤❤❤❤❤❤
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
My gurage
@fhussen
@fhussen 3 ай бұрын
አቢን እና ባባን አስታውሸ የሣቅኩት ነገርስ😅😅😅😅
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
የተንቢ የኔ ሶሬሳ ደምች ሰወዳቹ እካ
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 ай бұрын
❤አቦ ክስታኔ
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 11 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ስራ ትሞክሪያለሽ።
@konjit-vj3kg
@konjit-vj3kg Ай бұрын
ሆሳዕና ና😢🎉
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር አስኪዬ ሶዳ ጌራጌ ነኝ አባቴ ቤት ነይልኝ❤❤❤❤❤
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
😮😮😅😅😅yemer ayiche semichem alqim ahun ine ye sodo lij ibalalo😁😁😁😳
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
ሦዶ ጉራጌ 🌹
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አንድ ቀን ወደ ወሎ እንደምትመጪ ተሰፋ አደርጋለሁ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 ай бұрын
ቀርቦ አይተነዋልኮ ጭሳጭሱ ብቻ ነው ያየነው ምናለና ነው በጭባጫዎች ወሎ ወሎ ትላላቹ በጭስ ለመሸፈን ነው
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤marakonye.sodo.kestana.daseyeluyale❤❤❤❤❤❤
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
የአገናውስ መቸ ነው ሚለቀቀው
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘
@denkneshwondmu
@denkneshwondmu 3 ай бұрын
አቦጉራጌ❤❤❤❤🎉🎉
@brookehaile2467
@brookehaile2467 Жыл бұрын
የተንቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 7 ай бұрын
ለምን የወሎን ባህል አታሳይደሴ መርሳ ወልድያ ሀራ እድሁም በዙሪያዉ ገጠራማወ አካባቢ ለምነዉ የማከጅዉ
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
በዛው እነሞር ብትሄጂ 😊😊
@Bochora1
@Bochora1 Жыл бұрын
ያገርዲ ባዮች
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አስኩዬ 🥰🥰🥰🥰
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 77 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 151 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 61 М.