ወንድማችን በአደባባይ ንስሐ ገብቷል ይብላኝላችሁተጣልታችሁት ለቀራችሁ

  Рет қаралды 24,816

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

6 ай бұрын

Пікірлер: 267
@mesfintadele3770
@mesfintadele3770 6 ай бұрын
ላይክ ሳታደርጉ አትዩ በግዚአብሄር እስኪ ይህን እንኳን እናርግ
@Hiwet3589
@Hiwet3589 6 ай бұрын
❤❤
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 6 ай бұрын
አባቸው፣ግልፅሠው፣ክብር፣አለኝ፣ሰው፣ይውድቃል፣ይነሣል፣ለልጆቹ፣ለባለቤቱ፣አክብሮቱ፣ለሥራው፣የማይመርጥ፣ጎበዝ፣ሠራተኛ፣በርታ፣መምሕር፣ተሥፍዬ፣ከጎኑ፣ሑንለት
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 ай бұрын
እሽ ወድማችን እረስቸዉ ነበር ፀሁፍህን ሳይ አስታወስኩ
@FggfGjgf
@FggfGjgf 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fgbh865
@fgbh865 6 ай бұрын
በፍጠራችሁ በድንግል ማሪያም ልጂ በአማኑኤል ብላቹ የመምህር ተማሪዋች እንድሁም መምህር ወለተ ማሪያምን ከገባችበት ወጥመጥ አወጣት ብላቹ ፅልይዮልኝ 😢
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውጣሽ አይዞሽ አትፍሪ ያልፋል
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 5 ай бұрын
Ayzosh Egziabher kewetmedu yawtash🙏🙏🙏🙏
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 16 күн бұрын
እሽ የኔ ልዩ ❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
ባለፈው ስለ አንተ ብዙ ፅፌ አለህ .... አምባቸው በጣም ጎበዝ ጀግና አባት ነው ቤተሰቦቹ ልዶቹ ይወዳል እግዚአብሔር ልጆቹህ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ ከዚህ በላይ ጥሩ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ❤
@user-ch5pd4xt9t
@user-ch5pd4xt9t 6 ай бұрын
አብየት ፈጣሪ ኩሉ አለም ሃጥያት ሰርተን ሰንጨርሰ ወዲ አንት የኔ ጌታ 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያልጥያቅ ትቀበለናልህ ሰንቱ የሰዉ ባህሪ ነዉ የሚትችለዉ ይቅር በለንንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 6 ай бұрын
እስቴ እህት ወድሞች በፀሎት አስቡኝ እጭንቀት ላይ ነኝ ወለተ ሀና ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢
@Rut-cu8kk
@Rut-cu8kk 6 ай бұрын
የት ነሺ እህቴ ላግዚሺ
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 6 ай бұрын
@@Rut-cu8kk ስደት ነኝ
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 6 ай бұрын
@@Rut-cu8kk በግል ባወራሽ መገኛሽን ስጭኝ ታለሽ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ ክብረ በአል አደሰሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው። … ⁹ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ። ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። እንዃን አደረሳቹህ ምእመናን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 ай бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_* #Egzabiher yimsgen memihir awo wodemachn abatachw tiru getimegn akafelonal enamesgenaln masetewalun yadeln amen🤲💚💛❤
@keroskeros5466
@keroskeros5466 5 ай бұрын
በእዉነት ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ ቤተሰቦች ገባ በሉ ላይቭ ላይ ያዳመጣችሁትም ያላዳመጣችሁም ኑ አብረን እናዳምጥ👍👍👍 አትርሱ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ መልካም በአል ❤❤❤
@mek151
@mek151 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህር !!!መድሐኒአለም ለሁላችንም ይቅር የሚል እና የሚፀፀት ልብ ይስጠን🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህረዬ ወንድማቸው አባቸው ብዙ ነገር ተምረናል በፀሎት የምታደረሱት የሚገረመኝ ነገር ትንሸዬዋ ልጇ እራሱ ትሰግዳለች በይ እያለ በጣም ገራሚ ነህ የምር የጠፍው በግ ሲፍልግ እንዲህ ነው እንግዲህ!
@janetareda2577
@janetareda2577 6 ай бұрын
መምህርዬ ውጤታችውን ስታዬ ደስ ይላል እናንተን ካገኝንው በሃላ ክርስትናዬን ያውኩት እድሜ በጤና ይጠብቃችው በጣም ገራሚ ምስክርነት መጨረሻችው በክርስትና ያፃናችው
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ ☦️🥰🙏
@Hiwet3589
@Hiwet3589 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏እንኳን አብሮ አደረሰን
@sarafaris5018
@sarafaris5018 6 ай бұрын
መምህር ልጅ የሚናገረው ትክክል ኤሮፕ ላይ ያለን አንስማማም በተለይ በቤተክርስቲያን ደረጃ ተከፋፍለን አልቀናል ፈጣሪ ይቅር ይበለን ብቻ
@Mero.meron209
@Mero.meron209 6 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ምስክርነት ነው በጣም ትምህርት ያለው ሂወት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም በእውነት በጣም ይገርማል 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
እንዴ አንባቸ ❤❤❤እጅግ ጀግና ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልልህ❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ❤ እንዲህ አይነት የክርስትና ህይወት በኛ ዘመን መኖሩ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤ ወንድሜ መምህር የነገረህን ተግባራዊ ብታደርግ ብዙ ሰወችን ትመልሳለህ ❤ እህቴ የተባረክሽ ነሽ ። የተባረኩ ልጆች በዚህ አለም መዝራት መታደል , መመረጥ ነው። በረከታችሁ ይድረሰኝ , ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ❤ እግዚአብሔር እመቤታችን አብዝተው አብዝተው ይባርኳችሁ ❤❤❤ I am so Happy , I have no words to explain my feeling ooooooooooo Thanks my everything eyesus kerstos 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 6 ай бұрын
እንኳን ለታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ለሰው ልደጆች ከባርነት ነፃ የወጣንበት ቀን መጀርያ ብስራት የሰማንበት ቀን አደሰሳቹ።እረ ወንድሜ እንኳንም ለዚ ያበቃህ ያ ከይሲ ከመጀመሪያው ጀምሮ አቅጣጫህን ሊያስቀይር ነበል ምክንያቱም በመፈሳዊ ህይወት ከቀጠልክ ምን እደምትሆን ከተናገርከው ስሰማ አደበተ እርቱ ነህ ብዝዎች መመለስ ምክንያት እደምትሆን ስላወቀ ነዉ ።እንኳንም ለዚ አበቃህ እናመሰግናለን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
አንባቸው በመመለስክ ከብር ለቅድስ ስላሴ ግን አንባቸው ፀበል ያስፈልግሀል የተርጋጋህ አይደልህም ሚስትህን ልጆችህን ብትውድም ሚስትህ በጣም ጀግና ነች ተምስገን በል የጉልበትም ስራ በመስራትህ ታሳዝናለህ ሰውነት ይደክማል እኮ ትንሽ ቀለል ያለ ስራ ብትሰራ ጥሩነው ሚስትህም ትስራ የተውሰን ሰአት ሰውች ሲመክሩህ ደሞ ስማ 1 ነገር ሲደጋገም ለምንድነው ሰውች ይሄንን ነገር የደጋገሙት ብለህ ቆም ብለህ አስብና ለማሻሻል ሞክር ሚስትህን ስማት
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 6 ай бұрын
መ ምኸር ንሰሀ ቀሲስ ጋ ወሥጄ የተሠጠኝን ጸበል ጠ ጥቼ 4/ ቀን ሌት ተቀን ተቅማት ከዛ ሆሥቢታል ሥሄድ ንጽ ነሸ ተባል ይመሥገን አሁን ሥግደት አቃተኝ ወገቤን ያዘኝ ግን ልክ እንደ ልጅ ነቃሁበት
@balager21
@balager21 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እውነት ይህን ሰውየ የማውቀው ፌስቡክ ላይ ነው። አስተማሪ ፕሮግራም ይሰራል ከቤተሰቡ ጋር ይሄን የሚመስል ታሪክ እንዳለው አላውቅም ነበረ። እኔም ሁለትሺ አምስት አካባቢ ነው እራሴን አውቄ ወደ መንፈሳዊነት የተመለስኩት በክፉ መካሪ ምክንያት ሴት ሆኜ እራስን ማርካት እንደሚቻል የ መከሩኝ በዛው በጣም ብዙ መጥፎ ነገሮች ውስጥ ገባሁ ግን እመብርሃን ረድታኝ በእግዚአብሔር ምየ እርግፍ አድርጌ ተውኩ።ጸጸቱ ግን ከባድ ነው። አሁን በቁርባን ላገባ እየተዘጋጀሁ ነው
@user-rj4uy2xo8o
@user-rj4uy2xo8o 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
ግሩም ነው ወንድማችን መምህርም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ❤
@almealmee
@almealmee 6 ай бұрын
አሜንእንዃንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y 6 ай бұрын
ደስ ይበለን ተወለደ ጌታችን እኛን ለማዳን
@kwkw2678
@kwkw2678 5 ай бұрын
ታማስገን አምላኬ ታማስገን አምለኬ ወደማገድህ ማልሠን ማራን ማራን ስላእናትህ ስላእማምለክ ብላህ ማራን
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 6 ай бұрын
አቤቶ አምላኪ ሀጢቲን ይቅር በለኝ ለምስክርነት አብቃኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፧እግዚአብሔር፣በቤቱ፣ያፅናህ፧ወንድማችን፣
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 6 ай бұрын
መ ምኸር እና ተከታዬች እንኳን አደረሣችሁ መ ምኸር ትንሹ ብላቴና አንተ እራሤን አሣወከኝ የየካው ልጅ
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ልደት በአል አደረሳችሁ❤❤❤
@tedaddis8146
@tedaddis8146 6 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አንኩአን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለአየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል ከመላው ቤተሰቦችህና ከመንፈስ ልጆችህ ጋር አደረሳችሁ ::
@tenudeju7814
@tenudeju7814 5 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብክ ይስጥህ ክፉሁሉ ከአንተ ይራቅ እማምላክ፣ቅድስ ሚካኤል ፣ ቅድስ ገብርኤል ጥበቃቸው አይለይክ መምህርዬ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
ፍፃሜንህ ያሳምረው እስከ ሞላ ቤተሰቦችህ ወንድማችን❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 6 ай бұрын
እኔም መምህር እልህ እና ቂም እንቢብሎኛል ማርያምን ሰውን መቀየም አለፈልግም ግን አሁን ብሶብኛል 😢😢😢😢 ከራሴ ጋር እከራከራለው በፀሎት ግዜ 😢😢😢
@liyugatube9355
@liyugatube9355 6 ай бұрын
ፀልይ ወንድሜ ፁም ስገድ
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 6 ай бұрын
ማሪያምን አውቀዋለው። በውጭ ከባድ አገር ብዙ ልጆች በማሳደግ አውቀዋለው። በትምህርት ጎበዝ ሰራተኛም ነው
@kwkw2678
@kwkw2678 5 ай бұрын
ማምህር ታስፋዬ እድሜና ጤነይስጥህ ካነቤታሠቦችህ አንድ ሠው ሲማሠክር ባሄይወቴ ያላውን በሃሪ አቅበታላው ክፉ ማንፈስ እደላብኝ እረደላው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
እሰይ ወንድማችን እግዝያብሄር ይመስገን እንኳንም ፈጣሪ መለሰህ ደስ ብሎኛል ግልፅኛነትህ ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናቹ ይገርማል እግዝያብሄር ሚሳነዉ የለም !!!
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት. ነው. እግዚአብሔር. ይመስገን. መላዕኩ. ቅዱስ. ሩፋኤል. የተመሰገነ. ይሁንልን. ❤❤❤🎉🎉. እባካችሁ. እኔንም. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ. ሰንበት. ከነ ቤተሰቦቿ. እያላችሁ. እንዳልሰግድ. እያሰነፈኝ. ነው. መምህርየ. በእውነት. እግዚአብሔር. በሞገስ. በፀጋ. በእድሜ. ያኑርልኝ. ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤🎉🎉🎉
@batalhamett4035
@batalhamett4035 5 ай бұрын
እኔ አባቸዉን በፌሰ ቡክ እክታተለዋለሁ በጣም ምርጥ አባትነዉ እኔ ከሱ ብዙ ተምሬአለሁ❤👌🙏
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወንማችን ላንተ የደረሰ ለኞም ይድርስልን ❤❤❤❤
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 6 ай бұрын
ሾተል ዋርካ ላይ ትፅፍ የነበረው በጣም ፀያፍ የሆኑ ነገሮችን ነበር ። ስምህን ሳይ ዘልዬ አልፍህ ነበር ። እንዲህ በቀላሉ እምትመለስ አትመስልም ነበር። የአንተ መቀየር ታላቅ ምስራች ነው እንደውም ትልቅ ታአምር ነው ። እንኳን ለዚህ አበቃህ ።አሁንም የበለጠ ያበርታህ ከነ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ። በጣም በጣምደስብሎኛል ብትችል የሕይወት ታሪክህን በመፀሀፍ ብታሳትሠው እጅግ አስተማሪ ይሆናል ።
@tedrosgebremichael6158
@tedrosgebremichael6158 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር። ክብር ለመድሓኒአለም ይሁን። ወንድማችን ዕድለኛ ነህ።❤❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 6 ай бұрын
ይዛሬው ብዙ ትምህርት ተምሪበታለሁ ክብር ይስጥልን ሁላቹህንም እንወዳቹሀለን
@tesfayehiwethiwet8838
@tesfayehiwethiwet8838 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ ጀርመን እጋብዝካለሁ
@tgworku4170
@tgworku4170 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ትልቅ ምስክርነት ነው
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤እግዚአብሔር የንሰሐ እድሜ ይስጠን
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 6 ай бұрын
እንኳን ዳህን መጠህ መምህራችን ❤
@mimikinfu7719
@mimikinfu7719 6 ай бұрын
እከታተለዋለሁ
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ቅዱስ እሩፋኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ አንተ የለወጠ እግዚአብሔር እኔን ሃጥያተኛዋን ይመልሰኝ አሜን አሜን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 6 ай бұрын
ዋው እሰይ መምህር እንኳን ብቻውን ለቀክልን👍
@ertaerta726
@ertaerta726 6 ай бұрын
እናውቀዎለን አባችው ግልፅ ስው ነው መምህር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን❤በርታመምህር
@hablen
@hablen 5 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ!
@tenudeju7814
@tenudeju7814 5 ай бұрын
ለናተ የደረሰ ቅድስ ስላሴ ለሁላችን ይድረስልን በርቱልን ቤተሰቦቻችን ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋናውን ሁሉ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghada1723
@ghada1723 6 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለመዳንያለም ቃል የለኚም እጅግ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ላዚች ቀን ልአ አበቃን ሁንኬን ደና ማሹ መምርሃቺን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 6 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ትምህርት ሰጪ ነው ወንድማችን ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክል 🙏🙏🙏🙏🙏
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እደሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይሰጥልን ኑርልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው እግዝአብሔር ይመስገን።
@tomolatomola728
@tomolatomola728 5 ай бұрын
በጣም በጣም የምገርም ደስየምል ትምርትነዉ በወድማችን ቡዙነገር ያስተምራል መምህርየ አተም ላቀረቢኪልን ፈጣሪ የበለጠውን ፀጋውን ያቢዛዛልህ 😓😓😓😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏✝️✝️✝️🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲
@henokhailu3095
@henokhailu3095 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
መምህራችን እኳንአደረሰህ
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 6 ай бұрын
አባቸው ልዩሰው❤❤❤❤❤ፍንቅ ትምህርት የውቀሰምኩት
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 6 ай бұрын
እኔ ዮትዮብ ላይ አውቀዋለሁ ከነቤተሰቦቹ በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው የስራ ሰው ነው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
ወንድማችን ምርጥ አባት ነህ በርታ ጸጋውን አብዝቶ ያድልህ መምህራችን እናመሠግናለን
@ghada1723
@ghada1723 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@simondtt3126
@simondtt3126 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 5 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ለዚች ሰአት አደርሳችሁ አደርሳችሁ እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ በፍቅር የማወራው ልጅ አለ እና በተደጋጋሚ በህልሜ ይመጣብኛል የማላቃት ልጅ መታ ባሌን ተይልኝ አትደውይበት ስትለኝ አድቀን ደሞ የማቃት ልጅ ተይው ልጂቱን እኔ ና ምሳ እንብላ ስለው ቀርቷል ትለኛለች በህልሜ ምን ይሆን😢😢
@user-wt6mx9gf2y
@user-wt6mx9gf2y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 6 ай бұрын
በጣመ የሚገርም ነው ሰው ሞቱ ይቀራል እንጂ ወድቆ አይቀርም ለውጥ እንዲ ነው
@h6ey335
@h6ey335 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እንኳንም በመልካም ነገር አወቅንህ ተመስገን🙏እንዴት ደስ ይላል በስመአብ🙏
@mesgbre
@mesgbre 5 ай бұрын
በቅድሚያ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ! መምህር እባክህ ሃሳባቸውን ሳይጨርሱ አታቋርጣቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ! አሜን!
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው የገባው እንደዝህ ነው በፌስ ቡክ አቃዋለው በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ የሰው ዘሮች በሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ለበቃህ ወንድማችን ❤
@fafi2887
@fafi2887 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤❤
@loulouat3694
@loulouat3694 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ኔው የተማርኩበት ቃለህወትን ያሰማል መምህራችንን ከነቤተሰቦቹ ጋር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 6 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ የተለየ ገጠመኝ አንቺን የሰማ ቅዱስ ሩፋኤል ሁላችንንም ይስማን አሜን እልልልልልልልልልልሎል ብያለሁ እኔ የሰማሁት ከለሊቱ ሰባት ሰአት እንቅልፌ ጠፋ ደሰ የሚል ገጠመኝ ነበር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 6 ай бұрын
አወቅኩት
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል 👏✝️🙏 በእውነት በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የሰጠህው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ይመልሰን በቤቱ ንኖር ዘንድ ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️⛪✝️
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 6 ай бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣህ እንካን አደረሳች ለጌታችን ለመዲሃኒአለምልደት በአል በአሉ የሰላም የፈቅር ያድርግልን አደረሳችሁ
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 6 ай бұрын
አሜን ሥላሴ ይመስገኑ። በጣም ልብን የሚያስደስት ውይይት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@genetgggg9258
@genetgggg9258 6 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ የሚ ትል ሚስት አለችው
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ህይወት ብዙ ታስተምራለች ዋናው መንቃትህ ነው
@HabasiOmar
@HabasiOmar 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልተመሰገንተመሰገንተመሰገን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-lx1ex3lj9u
@user-lx1ex3lj9u 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 6 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህ መምህራቸን ❤❤❤❤❤እማ ፍቅር ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wf6he3nt4e
@user-wf6he3nt4e 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ❤
@user-pn4jo1sd9t
@user-pn4jo1sd9t 6 ай бұрын
Enkuan Lezih abekah Ambachew
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ዋዜማ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-lx1ex3lj9u
@user-lx1ex3lj9u 5 ай бұрын
አሜን
@sanaymeneda
@sanaymeneda 6 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደናመጣህ እንኳንለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ አደራሰን❤ ❤❤
@user-gp6gp4nl4t
@user-gp6gp4nl4t 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤😢🙏🙏🙏😢
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 6 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን
@veronicaszypula1422
@veronicaszypula1422 6 ай бұрын
አልልልልልልልልልልል አግዚያብሄር ይክበር ይመሰገን ❤❤❤
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 5 ай бұрын
ወንድማችን ኤግዚአብሔር ከነልጆችሕና ከነባለቤትሕ ይጠብቅሕ
@user-vd6iw8hq2g
@user-vd6iw8hq2g 6 ай бұрын
እኔንምእግዛብሄርይመልሠኝ በጰሎታችሁአሥቡኝ😢
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችንን እንኳን ሰላም መጡልን!!!!!!!!
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 5 ай бұрын
ውይ የጠፋክ አባቸው ልጆችክ ሰላም ናቸው ፊስቡክ ላይ ጠፋክ
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 16 күн бұрын
ለናተ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን ❤❤❤
7ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር
3:08:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 717 М.
♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58
2:43:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 117 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
🔴አባ ሙሴ ጸሊም
52:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,6 М.
8ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ  ( 0927 58 0758 ) Telegram & mobile
3:39:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 11 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42