ወንጌል የሰበከው ኢንስፔክተር ከስራ ተባረረ

  Рет қаралды 22,819

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

#christiantube

Пікірлер: 244
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 9 ай бұрын
የሆነ ሁሉ እንኳን ሆነ የቀረ ሁሉ እንኳን ቀረ ጀግናው ኢንስፔክተር በብዙ ተባረክ ።
@pharez4320
@pharez4320 9 ай бұрын
ወዳጄ እንኳን ተባረረ ይሄ ሰው ስራው ጌታን መስበክ ነው።ጥሪው ነው የጠራው።አሁን ወደዋና ስራው ወንጌልን መስበክ ይመለሳል።በርታ የጌታ ጀግና እግዚአብሔር ሊያከብር ሲል ስፍራ ያስለቅቃል።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 9 ай бұрын
ወሠድክብኝሃሣቤን😢ብዙሰዋችያለጥርያቸውለእንጀራብለው!!
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 9 ай бұрын
የኔንም ሀሳብ ወሰድከው።ተባረክ
@TameKassahun
@TameKassahun 9 ай бұрын
አይዞን ጌታ ከአንተ ጋር ነው።እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው።አትፍራ!!!
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
ትክክል ይህንን ሰው አዋሳ ያሉ ትልልቅ ቸርች ያላቸው ነብያቴች፣ ወንጌላውያን ባጠቃላይ ይህንን ሰው መርዳት አለበት በአለም ላይ ያሉ ወንጌላውያን፣ፕሮቴስታንት ይህንን ሰው መርዳት አለብን ይህንን ሰው ካልረዳችሁ የእግዝያብሔር ቃል ተቀዋሚ ናችሁ ማለት ነው ማንም ፕሮቴስታንት ይህንን ሰው ስልኩን በፌስ ቡክ ላይ ተለጥፎ ውጭ ያላችሁ አገር ውስጥ ያላችሁ እባካችሁ እንርዳው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio993
@ethio993 9 ай бұрын
እንኳን ተባረርክ አልክ ? ልጆቹን ቤተሰቡን ማን ያብላ በምን ቤተሰቡን ያስተዳድር? ይህ ሰው ቅን እግዚአብሔርን የሚያምን ነው ምንም ሳንረዳው እግዚአብሔር ይርዳህ ማለት ብቻ ለእምነቱም ለሰውየውም ምንም አያረግለትም በዚህ ዘመን አፈ ቀላጤው ነው ሚበላው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር እንዲሆን ነዉ ለበጎ ነዉ ደስ ሲል ስንት የጌታን ስም እያሰደበ ባለበት ስለስሙ ከስራ መባረር ትልቅ ክብር ነዉ ወንድማችን ደስ ይበልህ ስለኢየሱስ ዋጋ መክፈል ክብር ነዉ ደስ አለኝ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 8 ай бұрын
ያሳዝናል ያለ እዉቀት ቤተሰቡ የተበተነ ሰንት አለ ለወንጌል ዋጋ እከፍላለሁ እያለ ሞኝ ነህ ህይወትህን በማስተዋል ምራ።
@Kasu-Kebede
@Kasu-Kebede 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል!🙏🙏 ጀግና ኢኒስፐክተር
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 9 ай бұрын
ምን ያጠራጥራል ክርስትና ተግባር ነው
@legeseyoseph8351
@legeseyoseph8351 9 ай бұрын
በእውነት እኛም በያለንበት ስለወንገል ስለእየሱስ ያለምንም መፍራት እና መሸማቀቅ እንመስክር ። ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ ። ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@tamir2235
@tamir2235 9 ай бұрын
ተመችቶት ከተቀመጠበት ጌታ ወደ ዋናዉ ስራ የሚጠራበት መንገድ ነው አይዞህ የኢየሱስ ይመጣል!!!
@teshale2746
@teshale2746 9 ай бұрын
ጀግናዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤
@HenonHmichael
@HenonHmichael 9 ай бұрын
ጀግናዉ የሚያኖር እግዚአብሔር ነዉ👍👍👍እንኳን ለጌታክ ሆነ እየሱስ ይመጣል!!!
@genettakel7722
@genettakel7722 9 ай бұрын
አሁን ወዳጆች መልክቱ ልክ ነው የእርሱና የቤተሰቡ ኑሮ ከእግዚአብሔር በታች በእኛ ላይ ነው ገንዘብ ሊሰበሰብለት ይገባል
@only_sola_sola_tube
@only_sola_sola_tube 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል ኢንስፔክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ለወንጌል የሚደረግ መሰዋዕትነት
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 9 ай бұрын
ለወንድሜ እግዚአብሔር የከበረውን ከተዋረደው የሚለይበትን ጥበብ እና እውቀት ማስተዋል ስለተሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ይሔ ከላይ የሆነ እንጂ በሥጋው ያደረገው አይደለም ጥሪ ነው። መልካሙን አይቷል እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ከአንተ ጋር ነው ወንድሜ በርታ። እየሱስ ጌታ ነው።
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 9 ай бұрын
እግ/ር ልያክብሮት ነው የጌታ አገልጋይ ኖት ዘመናት ይባረክ እየሱስ ይመጣሌ
@meskremketema145
@meskremketema145 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሁን ወደ ዋናው ስራህ እግዚአብሔር በራሱ መንገድ አወጣህ መኖሪህ የዘላለም አምላክ እንጂ ስራህ አይደለም በብዙ ጌታ አክብሮህ እናገኝሃለን ተባረክ ተከናወን።
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 8 ай бұрын
ሞኝ ነሸ ራሰሸን መርምሪ በእውቀት ተመላለሱ የሚሆነዉ ለእንደ አንቺ አይነቱ ነዉ ፈረንጆች እየሰሩ ነዉ የሚያገለግሉት ለምን ቤተሰቡ ይራባል? እግዚአብሔር የሙሉ ጊዜ አገልጋይ አላለም ይኼ የአፍሪካውያን የሰንፍና ዉጤት እንጂ ከመፀሀፍ ቅዱስ ጋር አይገናኝም ስለዚህ አሰተዉይ።
@mulugetatadesse929
@mulugetatadesse929 9 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ክርስቶስ መነቀፍህ ጌታ ክብሩን ይውሰደው።ጌታ የእርሱ የሆኑት ያውቃል ና አትፍራ ።ሰለ ስሙ መነቀፍ ክብር ነውና ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ተባረክ ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ዋጋ አለው ተብሎ ተፅፎልና ተባረክ።
@nunawaktola2594
@nunawaktola2594 9 ай бұрын
ዋው በጣም ቀናሁ ይህ መታደል ነው በሰው ፊት የመሰከረልኝ እኔም በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ
@sintayehumengistu8394
@sintayehumengistu8394 9 ай бұрын
ወዳጄ ያባረሩህ እግዚአብሄር ወዳየልህ ክብር ነው !!
@emeba951
@emeba951 9 ай бұрын
አሜን አሜን ! ጌታ እግዚአብሔር በሥራው ትክክል ነው ፡ ተባረክ !
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 9 ай бұрын
እየሱስ በምንም.ውስጥ ብንሆን እንሰብከዋለን እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamayele6907
@selamayele6907 9 ай бұрын
❤❤❤ ❤እየሱስ ይመጣል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ ተባርክ
@esraelabebe5718
@esraelabebe5718 9 ай бұрын
አቦ አንተ ገብቶ ኢንስፔክተር እውነት ነው ኢየሱስ ይመጣ!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yemachaltube
@yemachaltube 9 ай бұрын
ታበረክ እግዚአብሔር ሆይ ጎኑን ታመልከት እረደዉ አግዞዉ አበርታዉ ሰዉ ለስረዉ ስል የወንጌል ሰበክዉ ለይ ወንጀል በምፈጽምበት ዘም እግዝአብሔር ይርዳህ
@MamusheRasta
@MamusheRasta 9 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ኢየሱስ ዋጋህን(ሽልማትህን) ሰማይ ይከፍልሃል❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 9 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 9 ай бұрын
የዩሀንስ ወንጌል 5:30 ምን ይላል?
@ኢየሱስያድናል-ፀ2የ
@ኢየሱስያድናል-ፀ2የ 9 ай бұрын
ኢየሱስ አሁንም ይማጠል ኢየሱስ ከጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ጀግና♥
@DL12able
@DL12able 9 ай бұрын
ጀግናው ኢንስፔክተር በብዙ ተባረክ!!! You did the best choice!!!
@taduberiso7524
@taduberiso7524 9 ай бұрын
ትላንትና በኢኒስፔክተርነት አሁን ደግሞ በወንጌል አምባሣደርነት ፤ ለክብሩ ለይቶ የጠራህ እግዚአብሔር ይባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በርታ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
እግዚኣብሄርን ግን አያጣም የሚበልጥበትን አምላክ መርጦአል ፈጣሪ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም እንደሚባለው የተሻለ የወንጌል ሰባኪ ይሆናል
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 9 ай бұрын
ወንድሜ ኢንስፔክተር ዘመንህ ይለምለም የጠላትን ደጅ ዉረሥ ችግር በፍጹም አያግኝህ ዘመንህ ይለምልም ርታ ወንድሜ በጣም አከብርሃለሁ
@DesuDesu-o3x
@DesuDesu-o3x 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አልክ ወንድሜ እድለና ነህ🎉🎉❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 9 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል አሜን❤❤
@genettechale2783
@genettechale2783 9 ай бұрын
ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክ ፡፡ እኛ ክርስቲያኖች ስራችን እረስተነው እንጂ ስራችን ወንጌል መስበክ ነው፡፡ ተባረክ
@helenabera4398
@helenabera4398 9 ай бұрын
ዋው ታድለክ እንኳን ተባረርክ አምላክህ ያኖርሀል አቀባሮ ሊያውም አንቀባሮ
@tamenechgaga5688
@tamenechgaga5688 9 ай бұрын
አሜን እየሱሰ ይመጣል 🙏🙏🙏🙏
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 9 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይ ጌታ ይባረክ ❤ኢየሱስ ጌታ ነው
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 9 ай бұрын
ጌታ ኢያሱስ አብዝቶ ይባርክ በተለቁ ኃያል ኩቡር ጌታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ስም አንኳን ተበራርክ ራሱ ይረደሃል በርተ
@chalew2022
@chalew2022 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ጊዜው ስደርስ ወደሚፈልግበት የወንጌል Inspector እንዲሆን መንገድ ጥርጊያ እያዘገጀለት ነው። እንኛም ከጎንህ ነን አምላክ ወዳሰየልህ ራዕይ አገልግሎትህን ቀጥል። ርግጠኛ ነኝ ያመንክበት አባትህ አያሳፍርህም ወንድማችን Inspector ተስፋዬ።
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 9 ай бұрын
እንኳንም.በሙስና አልሆነ እንኳንም ያዳነህን እየሱስ ሰብከህ ተባረርህ እንሲቤክተር እንኳን ደስ ያለህ እንኳን በሙስና በቆሸሸ ህይወት አይደለም እየሱስ ይመጣል ደስ ይበልህ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው
@ProphetabrihamKifle-zp2ly
@ProphetabrihamKifle-zp2ly 9 ай бұрын
ለወንጌል መሰደድ መታደል ነው ደስላል ኢየሱስ ይመጣል እንስፐክተር በርታ አሁን የሚትወደውን ኢየሱስን ስበክ እጸልያለሁን ጌታ ከአንተ ጋር ነው 🙏🙏🙏🙏
@user-jesusislord
@user-jesusislord 9 ай бұрын
የኔ አባት ክርስትና ከ አንተ እማር ምሳለየ ነህ tebark
@asfawmamo5500
@asfawmamo5500 9 ай бұрын
ዳዬ !ጌታ ወደመለከተህ ሥራ ተሰማራ ወደ ሚሻለውና ወደ ከበረው ወደ መክሊትህ የኢየሱስ መምጫ ምልክቱ እየታዬ ነውና።።።።።።
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 9 ай бұрын
ወድማችን አኦን እየሱስ ይመጣል እይዞህ የሜሻለውን መርጠሃል አትፍራ ጌታ መንገድ አለው🎉🎉🎉🎉🎉
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 9 ай бұрын
ታድለህ❤
@tamenechgaga5688
@tamenechgaga5688 9 ай бұрын
አሜን እያሰሰ ይመጣል
@tsion797
@tsion797 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ስለስሙ መገፋት መነቀፍ ክብር ነው ዋናውን ኢየሱስን ይዟል ሌላው ትርፍ ነው አሜን ማራናታ ኢየሱስዬ የተባረከው ተስፋችን ቶሎናልን🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
@lidiyaemi4143
@lidiyaemi4143 9 ай бұрын
ማራናታ🙏🙏 ኢንስፔክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በሁሉ ነገር ተባረክ ወንጌል አይቆምም😍😍
@Frezer-y6m
@Frezer-y6m 9 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል❤ ሰው ገፍቶ ገፍቶ እየሱስ ላይ ይጥላል
@alemudesta5793
@alemudesta5793 9 ай бұрын
ጀግናው ወንድሜ በርታ ፣ሌላው የሃይማኖት አባት ነኝ ባይ ጦርነትን እያወጀ ወንድምን ከወንድም ስያባላ አንተ ግን ወንጌል በመስበክህ ከሥራ በመባረርህ ደስ ይበልህ ዋጋህ ታላቅ ነዉ።
@noorfoon2577
@noorfoon2577 9 ай бұрын
እያሱስ ይማጣል አሜንን❤❤❤❤❤❤
@fikreharkota
@fikreharkota 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 Inspector
@mercym1733
@mercym1733 9 ай бұрын
Let’s do something to help him
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፡እየሱስ፡ያኖራል ፡እየሱስ፡ይመጣል❤❤❤❤
@Eshetu371
@Eshetu371 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል ጉዳይ ምን ምላሽ አለው ? የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ምዕመናን አጥብቅ ምላሽን እየጠበቀን ነው !
@samuelfiga
@samuelfiga 9 ай бұрын
ለወንጌል የቆረጠ ጀግና ኢ/ር ተባረክ ከምድራዊ ሥልጣን ከምያልፍ ይልቅ ዘላለማዊ የማያልፍ የማያረጅ ሰማያ ሥልጣን እጂግ ይሻላል፡፡
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 9 ай бұрын
መታደል ነው ሰለ እየሱስ መገፋት የከበረውን መርጠሀል እየሱስ ይመጣል
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 9 ай бұрын
ልዩ ስጦታ፦ ለሁላችሁም ዮሐ.3፥16-18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 9 ай бұрын
እድለኛ ኢንስፔክተር ነህ አንተ ብድራትህን አግኝተሀል በሰማይ ስለወንጌል ከስራህ ተባርረሀል እየሱስ ያከብርሀል። የሚያከብሩኝን አከብራለሁ ያለ ጌታ አይዞህ ያባቴ ልጅ
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 9 ай бұрын
ሀሌሉያያያ አንተሰው እንዴት እድለኛ ነህ ።ስለወንጌል ብለህ ስራህን መልቀቅ እንዴት ድንቅ ነው።ወንድማለም አጋጣሚውን ተጠቅመህ ወንጌል ሰበክ እንኳን ሰበክ ለማንኛውም ጥሪህ ነው።ከአሁን በኋላ ጌታ እንዴት እንደሚጠቀምብህ ታያለህ ወንድማለም ምነው ያንተ እድል ለሌሎችም በደረስ እኔ ከቅናቴ የተነሳ ምነው ወንድሜ ወይም አባቴ በሆነ አስብሎኛል ለማንኛውም በማሕበራዊ ሚዲያ የኢየሱስ መምጣት ስለተንሸራሸረ እንኳን ደስ አለህ።ኢየሱስ ይመጣል ያለኢየሱስ መዳን አይቻልም።
@themobshop7930
@themobshop7930 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው እየሱስ ይማጣል
@desalegnhaile7381
@desalegnhaile7381 9 ай бұрын
አሜን ይመጣል።
@FantayeDinksew
@FantayeDinksew 9 ай бұрын
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል። ኢንስፔክተር ተስፋዬ ደምስ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 9 ай бұрын
እሱ ከታሰረም ወንጌል አይታሰርም ኢየሱስ ይመጣል አው ኢየሱስ ይመጣል ሁሉም ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል ❤😢😢
@themobshop7930
@themobshop7930 9 ай бұрын
ዎዴ ዋና ስራ ላይ ነው የማጣዎ ❤❤
@EtopiaTegist-eu6xo
@EtopiaTegist-eu6xo 9 ай бұрын
Ameenn Ameenn
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 9 ай бұрын
እሰይ እየሡሥ ይመጣል ወዬላቸው ለአሣሪዎቹ አንተ የታደልክ ነህ የተመረጥክ እንኳን ሠበክ እንኳን መሠከርክ ዘመንህ ይባረክ
@woldegebrialFekadu
@woldegebrialFekadu 9 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል ! እውነተኛ የኢየሱስ ወታደር !! የአዋሳ ከተማ አስተዳደርም ወደ ሥራው ቢመልሰው ይሻላል ከእግዝአብሄር ጋር ውግያ አያዋጣም::
@amsaleworku139
@amsaleworku139 9 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ 9 ай бұрын
ተባረክ ሳጅን
@JemilaAbdula
@JemilaAbdula 9 ай бұрын
Amenይመጣል ኢየሱስ
@json9349
@json9349 9 ай бұрын
መልካም ዕድል መረጥክ :: እግዚአብሔር ይባርክህ :: 🫡 🫡🫡
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 9 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወደ አዲሲቷ ኢየሩሳሌም ትኬት የቆረጣችሁ ተጓዦች በሙሉ ልዩ ጥሪ ኖሯችሁ በወንጌል እሳት ለምትቃጠሉ በየጎዳናው የምትሰብኩ ወገኖቼ በርቱ በርቱ በርቱ ጌታ እስኪመጣ ድረስ እንሰብካለን።ሺ አመት አንኖርም ጌታ ይመጣል ቶሎ ቶሎ ስራችንን እንስራ።አይዟችሁ ሙሽራው ኢየሱስ ይመጣል ያሳርፈናል።መከሩ ብዙ ነው።ዝም አትበሉ የጨለማው መንግስት መፍረሱ አይቀሬ ነው እየፈራረሰም ነው ።በርቱ ጡሩባችሁን አንሱ ጡ ጡጡ ጡጡ ጡጡ ኢየሱስ ይመጣል ንስሀ ግቡ በወንጌል እመኑ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው።ሐዋ 4*12
@kukulu99
@kukulu99 9 ай бұрын
በቅንነት እና ሁሉም ነገር ለበጎ ቢሆንም ለሁሉም ነገር ግን ቦታ እና ግዜ አለው የፖሊስ ልብስ ለብሶ የመንግሥት መኪና ተጠቅሞ ማገልገል ትክክል አልነበረም ሌሎች ትምህርት ይሁን
@abudesisa468
@abudesisa468 9 ай бұрын
አዎ እውነት ነወ ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤
@godislove1134
@godislove1134 9 ай бұрын
ዋው ወደ ከበረ ከፍታ የምትወጣበት ጊዜክ ነው በርታ ኢንስፔክተር
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 9 ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ብሎ መካር መቀበል መተደል ነው ጌተ ዘመንህን ይበርክ ኢንስፔክቲር ❤❤❤
@ahmedhussen-ck1hh
@ahmedhussen-ck1hh 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል አሜን
@AberaAysa-c5r
@AberaAysa-c5r 9 ай бұрын
AMUSING DECISION , GOD BLESS YOU INSPECTER
@behailuabera2155
@behailuabera2155 9 ай бұрын
Tebarek wendeme tsgawen yabzalhe begeta yetewededhe neh
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ስንት ነብሰበላ በበዛበት ሰው ገዳይ በበዛበት አገር ላይ የሰላም ወንጌል የሰበከውን በደዚህ አይነት አሳፋሪ ድርጊት የፈጸማችሁበት ባለስልጣኖች እሱስ ብድራቱን ከጌታ ዘንድ ይቀላል ለእናተ ግን ለፍርድ ይሆንባችኋል 😢
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 9 ай бұрын
ካልደፈረሰ አይጠራም ክርስቲያን ባለስልጣናት ተዘጋጁ ለዚህ እውነት ኢንስፔክተር ለወንጌል ጨክኗል ከአሁን በኃላ የወንጌል ሰባኪ ሆኖ እናገኘው ይሆናል። ኢየሱስ ይመጣል
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 9 ай бұрын
እንኳን ተባረርክ ሰርቀህ ወይም ሴት ደፍረህ አይደለም ስለ እየሱስ የሚነቀፉ የእግዚአብሔር መንግስት ይወርሳሉና እግዚአብሔር የአማረ ነገር ለአንተ አለው ሰው በመብል ብቻ እንደማይኖር ለማሳየት አንተ ምልክት ነህ እውነተኛ የእየሱስ ወታደር ኢንስፔክተር
@joeldejene7621
@joeldejene7621 9 ай бұрын
ሰዎችን ከዘለአለም ሞት ለማዳን ሲሰራ እንጂ ሲሰርቅ እና በሙስና ተይዞ ስንቱ በየአደባባዩ ሲዝናና ሳይነካ ይኖራል። ይሄ ሰው የኢየሱስ ጀግና ነው።
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ 9 ай бұрын
ጌታ ያብዛህ
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 9 ай бұрын
ልክ ነው ሀይማኖትና ፖለቲካ ይለያያል መስበክ ከፈለገ ዩኑፎርሙን አውልቆ መጠቀም ይችላል ልክ አይደለም መለየት አለበት ለሌሎች መማርያ ነው
@asteradisu9039
@asteradisu9039 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በክብር ሲገለጥ ቆይ ዩንፎርሙን ቀይር መኪናውን መልስ አይልም እየሱስ በሁሉ ስፍራ ይሰበካል።
@asteradisu9039
@asteradisu9039 9 ай бұрын
❤😂
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 9 ай бұрын
የእየሱስ ስም ስጠራ የምያማቸው የማን ወገን እንደሆንክ ይታወቃል።እየሱስ ያድናል ከጨለማው አገዛዝ ነፃ ውጣ
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ይመጣል
@yirefuejigeejige5268
@yirefuejigeejige5268 9 ай бұрын
ወደ በለጠው ስራ ሊያወጣህ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ
@etefanoshabtemariam5353
@etefanoshabtemariam5353 9 ай бұрын
Hero man !!! Everything in this world will be passed forever. so, this is the only way to truck on the write pass.
@selamganale6760
@selamganale6760 9 ай бұрын
ወየው ይህን ጀግና ከስራ ላባረራችሁ እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ጌታ ስለሰበከ ማባረራችሁ ጌታ ይጠይቃችሃል በየመንገድ እየሰከረ እየዘረፈ እየደፈረ እየገደለ ያለውን ዱርዬ ወንጀለኛ ዝም ብላችሁ ይህን ሰው ማባረራችሁ ከመጠየቅ አታመልጡም ለዛውም ታማኝነ ታታሪ ሰው ወንጌል ይቀጥላል ምንም ብታመጡ ወንጌልን ከመስበክ ትውልድን ከጨለማ ማውጣን ወደ ብርሀን ማምጣት መቼም መቼም አይቀርም ሰይጣን ቅጠል እግር እያለ ትውልድን ከሰይጣን ከሲኦል እናስመልጣለን ኢየሱሲ ይመጣል
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 9 ай бұрын
Wow Kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....sila Eyesus menakef mesadedey mexaletey .....le kiber now....Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek hulu be Batu yelak.... zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sabagiday5055
@sabagiday5055 9 ай бұрын
You are generation model brother Inspector
@yanmercy8195
@yanmercy8195 9 ай бұрын
ልናግዘው ይገባል ይህን የእየሱስ ወታደር ልጆቹ ከትምህርት ቤት እንዳይባረሩ በቤታቸው የሚበላ እንዳይጠፋ ጠላት ደስ እንዳይለው
@almazababa4570
@almazababa4570 9 ай бұрын
Wowwwwww...silaha..getaha..mahsahdahdi...chiguruni...mahqahbahli...laha..wogeli....sili...hulunimi...nahgahrii...mahqahbahli....xuruno...silaha...hulumi...nahgahri....getah..yikibahrii...unahti...iyesusi.....baha...kibiri...yimahxahli😢😢❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤
@terekegnlegesse2923
@terekegnlegesse2923 9 ай бұрын
ታድያ ክርስትና ስደት እንዳለበት አላውቃችሁም የተወሰደው እርምጃ ትክክል ነዉ።
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 ай бұрын
በእኔ አስተያየት በመንግስት የተወሰደው እርምጃ ትክክል ይመስለኛል:: መንግሥት የሰጠውን የህግ አስከባሪነት ዩኒፎርምን ከለበሰ በኋላ ብሄርም ሆነ ሀይማኖት ሊኖረው አይገባም:: ሁላችንም ማስተዋል ይኖርብናል፥ በጥበብና ለምድርም ህግ በመገዛት መመላለስ ያስፈልጋል::
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 9 ай бұрын
ወንድሜ የበለጠውን ነው የመረጥከው።ጌታ ያክብርህ።
@GeniGenisha-nl4wt
@GeniGenisha-nl4wt 9 ай бұрын
Wellahi betam yasazenale ehe sew gen weto concert zefen beserabet manem ayenagerem wellahi yasazenale💯💯💯💯💯❤❤❤lekeneh 😢
@MonaMona-l6p
@MonaMona-l6p 9 ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉ኢየሱስ ይመጣል
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 9 ай бұрын
አንተ የወንጌል ጀግና የእየሱስን ስም ጠርተክ ከስራመባረር መታደል ነው ጌታ ይወድክ አል ሰርቆ መባረርም አለ ወንድሜ ትለመልም አለክ
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 9 ай бұрын
ዋው"ሥልጣን ከክርስቶስ አይበልጥም" የዘመኑ ምርጥ አባባል። የዘመኑ እድለኛ ባለሥልጣኖች ከዚህ ምን ትማራላች? ስለ ሥልጣናችሁ እውነትንና ክርስቶስን አግልላችኋል? ወይስ ሥልጣን ከክርስቶስ አይበልጥም ብላችኋል?
ዘንዶ የሚቀለብበት ቤት ውስጥ ገባሁ | የሂዊ ድሬ ድንቅ ምስክርነት
1:34:21
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,3 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
49:22
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
የዘፀአት ሪል ስቴት ውዝግብ 30 December 2023
1:13:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 153 М.
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 198 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН