የኢዜማው የቀድሞ ሊቀ-መንበር በአዲስ ፓርቲ ሊመጡ?.. እልህ አስጨራሽ ሙግት / ነፃ ሀሳብ - ክፍል 2

  Рет қаралды 20,056

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

#waltatv #ነፃ_ሃሳብ
የኢዜማው የቀድሞ ሊቀ-መንበር በአዲስ ፓርቲ ሊመጡ?.. እልህ አስጨራሽ ሙግት / ነፃ ሀሳብ - ክፍል 2
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 48
@mekonenketele
@mekonenketele Жыл бұрын
እኔ ከማደቀው ጋዜጠና ከዋልታ የውነታው ንጉስ የምለው ስሜነህ ባይፈርስ አንደኛነህ በርታ አንተ እውነታን ማውጣት እጅ ልምምጥ አትወድም የይትዮጵያ ብርቅ ልጅነህ።❤
@abdsemedshukra3218
@abdsemedshukra3218 Жыл бұрын
I appreciate this Journalist
@abnet7tesfaye
@abnet7tesfaye Жыл бұрын
ባይፈርስ አንተን ወልደው እንዳይበቃቸው ጀግናዪ❤
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ምን ስላረገ?😅
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Жыл бұрын
እድሜ ለእናንተ በተለይ ብርሀኑ ነጋ በኢትዮጵያውያዊነት ለውጥ ታመጣላችሁ ተብሎ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግፍዋችሁ ለስልጣን ስትሉ ያለቀለትን ለውጥ ውሀ ቸለሳችሁበት
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Жыл бұрын
Ato Semene, Your questions had to be brief and you should give a good time for the guest.
@kaleabMesafent-el2lb
@kaleabMesafent-el2lb Жыл бұрын
ቆይ የሚገኝ ጥቅም ከሌለ በምንድን ነው የሚተዳደሩት ቆሚ ስራቸው ፓለቲከኛ ናቸው አልገባንም
@dinoyegashe305
@dinoyegashe305 Жыл бұрын
I don't trust you...... hodam hula # journalist, i always respect you
@wosenu-f5g
@wosenu-f5g Жыл бұрын
የሺ ሳይሆን የሚሊየኖች ዋስ
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Жыл бұрын
መጀመሪያ ኢንጂነር ይልቃልን ይቅርታ በመጠየቅ ንስሃ ግባ።
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb Жыл бұрын
Ledetu Ayalew's Party 👌
@esatenawuha
@esatenawuha Жыл бұрын
ፖለቲካ የሙሉ ጊዜ ስራው የሆነ ሰው ምን ገቢ አለው ድርጅት ካልመሰረተ ሃሃ ህዝብ ይወስን ካልክ የፓርቲውም አባላት ወሰኑ እሱን ተቀብለህ ውስጥ ሆነ አትታገልም ደግሞ አንድ ፖለቲከኛ ህዝብ ህዝብ ካለ እየዋሸ ነው
@seidmohammed1985
@seidmohammed1985 Жыл бұрын
ልደቱን አማክሩት ብሮ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Жыл бұрын
97 ናፈቀህ ያስጨፈጭፎሀል ስልጣን ካጡ አንሰማችሁም ግንቦት ሰባት ሌቦች
@balambaras5848
@balambaras5848 Жыл бұрын
በየትኛውም ድርጅት ውስጥ ሁሉም አንድ አይነት ሃሳብ ሊያመነጩ አይችሉም ፣በተለይ በአመራር ላይ ያሉት በፅናት ተከ ራክረው አንድ አይነት አቓም እንዲኖራቸው ማድረግ ካልሆነም በልዩነት ተመዝግቦ የአጭር ግዜ ህልም ያሳካሉ። አቶ የሽዋስ እናንተ በምንም ደረጃ ብቃት ሳይሆን የጀማሪ ፖለቲከኛ ደረጃ የላችሁም። ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሁላችሁም ተሰባስባችሁ የህብረት ሱቅ ከፍታችሁ ኑሮአችሁን ምሩ። ለኢትዮጵያ የቴዎድሮስ እና የምንልክ አይነት መሪ በእምላክ ቸርነት መምጫው ደርሶአል። እስቲ ረጋ ብለው አስቡ ምን እንዳደረጋችሁ። Nothing !!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካል።
@user-cu7b14
@user-cu7b14 Жыл бұрын
ስሜነህ እኮ እንግዶቹን የሚመጥን ጥያቄ አዘጋጅቶ አይገባም አብዛኛው ጊዜውን የሚያጠፋው እንግዶቹ በመለሱት መልስ ላይ ሌላ ጥያቄ በመጠየቅ እና ቃላት በመሰንጠቅ ስህተት መፈለግና ነጥብ ለማስጣል ነው የሚፈልገው ።እኛ መስማትና ማወቅ የምንፈልገው የንግግር ስህተታቸውን ሳይሆን ያሳለፉትን የሂወት ልምድና እውቀታቸውን ነው
@endalkacheweshetu336
@endalkacheweshetu336 Жыл бұрын
👍
@bereketyohannes7868
@bereketyohannes7868 Жыл бұрын
በጊዜው ለወሰነው ውሳኔ እንወቀሳልን ምን ማለት ነው ጦርነት በእንድ ህዝብ ላይ ሲታውጅ መግለጫ በ ማውጣት መደገፍ በ ወቀሳ ብቻ የሚታለፍ ነው ?
@derejeyirgu
@derejeyirgu Жыл бұрын
ጦርነት ሕህዋት ላይ ታወጀ እንጂ ህዝብላይ አልታወጀም።
@bereketyohannes7868
@bereketyohannes7868 Жыл бұрын
@@derejeyirgu እሱን ተወውና የአንድን ክልል በጀት አንለቅም ሲል የህውሀት ባለ ስልጣን እኮ አደለም የሚጎዳው አስተማሪውን ዶክተሩን ህዝቡን ነው አለመቀበል ከፍልክ የንተ ጉዳይ ነው ግን በሰመ ወያኔ ህዝቡን ነው የከዳችሁት
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
አይ ተቀዋሚ ፓርቲዎች የደመወዝ መብያ ነው::አዳቸውም አይረቡም::ወሬ ብቻ እንዲሁም አለን ሲሉ ይውሉና ፈረስን ይሉናል::
@bereketyohannes7868
@bereketyohannes7868 Жыл бұрын
መቼ ነው የ ኤትዮጵያ ህዝብ ሆብሎ ወጥቶ መሪ የቀየው ለብዙ ጊዜ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 Жыл бұрын
ቅንጅት አላችሁ አመሳችሁ ኢዜማ ውስጥ ገባህ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ሚንስትር መሆን አሳበደህ ስልጣን በትፈለገው አጣህ አሁን እንደገና በምን ልትመጣ ይሆን ይህ ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት አይሳካላችሁም
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
Why u smooth wz G.Reda (semeneh bayferse)
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 Жыл бұрын
አቶ የሺዋስ የተረጋጋ እና የሰከነ ፖለቲከኛ ስለሆነ ለማክበርና ለማድነቅ ተገድጃለሁ!! ምንም እንኳን ኢዜማን ባልደግፍም
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 Жыл бұрын
ስሜነሕን በኮሜንት የሚሳደብ መስማት የተሳነውና መሀይም ይሕች ምድር ባዶ እንዳትሆን የተፈጠረ ሰው ብቻ ነው
@yesefer_lij
@yesefer_lij Жыл бұрын
We don’t need this guy and like him. They are now here to attenuate the Amhara struggle. This guy is the past and we only care for Fano. This guy and his people sold out Addis Ababa for prosperity party.
@mohammedsaid8002
@mohammedsaid8002 Жыл бұрын
Smanahgoodman
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Жыл бұрын
አማራ ክልል ድርሽ እንዳይሉ በህይዎቱ ፈርዶ ያ ሁሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ትንፍሽ ያላለ ሌባ ሽፍታ እያለ ፍኖን ሲያጠለሽ የኖረ ጥገኛ የስርዐቱ ማብቂያ ሲዳረስ ሹልክ ማለት አያዋጣም ትጠዬቅባታለህ እያንዳንድህ
@takloteshomemekonnen303
@takloteshomemekonnen303 Жыл бұрын
1966 ይላል አንተ ምን ሰራህ ነው ጥታቄው አጃቢና ፍርፋሪ ነጠቃ ካልሆነ የህዝቡን ትግል የምታንኮካሹ አሁን ደሞ የህዝቡ ችግር ምን እንደሆነ እናጠናለን ይገርማል እውነት ህዝቡ ችግር ጥናት የሚፈልግ ሆኖነው? ማንም አያምንህም፡ በቃ ሰርተህ ብላ
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Жыл бұрын
እንደው ይሄ ጋዜጠኛ ምንም አይመቸኝም ወሬ ያበዛል ሲቀጥል ብልፅግና ነው
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
አሁን ምርጫ ይደረጋል ብለህ ነው አዲስ ፓርቲ የመሰረትከው?በትሪልዮን ብር ቤተመንግስት እየተሰራ እዛ እገባለው ብለህ ማሰብህ እራሱ የዋህነትህ ያስቀኛል ልበል ወይስ ያሳዝነኛል።
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 Жыл бұрын
አንድ ጋዜጠኛ መኪና የተሸለመው ሰርቶ እንጂ አምቶ አይደለም በሠው አገር ሆኜ እከታተለዋለሁ
@abdsemedshukra3218
@abdsemedshukra3218 Жыл бұрын
This guy trying to act like Lidetu
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ሆዳም ነው እውቀትም የለውም ደነዝ
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 Жыл бұрын
hodam journalist. eski shimelisen teyik endezih.
@eshetud210
@eshetud210 Жыл бұрын
አይ ስሜኔህ አንተንም አብይ አውሸለሸህ? የመንግስት ባለስልጣን ሲሆን ትልመጠመጣለህ ሊላው ሲሆን ትሞግታለህ 😊 እኩል አስተናግድ እባክህ
@AM-yt1sv
@AM-yt1sv Жыл бұрын
This is the chronic disease Ethiopia has been going through for decades. Parties breaking to pieces and mushrooming. Not able to work their differences among themselves and wanting to lead 120 million people. It's all about power garb. Ethiopia "hayl" is not represented? Who is that "hayl'? Is there one group assigned to be this 'hayl"?
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
I think u r mixing centralizism with federalism
@fasil2806
@fasil2806 Жыл бұрын
ስሜነህ ፓሎቲካ አይባልም ። መቼ ነው ግን አንተ እንግሊዝኛ ቋንቋ የምለምደው ??????
@selam862
@selam862 Жыл бұрын
Is this really important you wasting your time by small stuff he is the best journalist
@solomongebre4774
@solomongebre4774 Жыл бұрын
በግልህ ተደራጅና ፓርቲ መሰርት አንተ ዘረኛ Facke Ethiopian Nationalist.
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም ዘረኛ በጥባጭ ነው ትክክል ብሔርተኛ ነው እንዲህ አይነት ሰው አይመስልም ከዛ ዘረኛ ዶክተር አብይ የፈታው የፈረደበት አማራ ቅናተኞች ናቸው
@Birkusers325
@Birkusers325 Жыл бұрын
አይ የባይፈርስ ልጅ! ግን ምን ዋጋ አለው ፈርሰሃል እንጂ!😅
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 283 М.
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,4 МЛН