💯 ሳይነስን (sinus)ወይም አላርጂን የሚያጠፍ ባህላዊ ውህድ አዘገጃጀት ይሞክሩት 📌 Ethiopian health tips

  Рет қаралды 28,639

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 423
@mentamerkassahun3297
@mentamerkassahun3297 3 жыл бұрын
hi Weyni . thank you for sharing this . I have had an allergies for more than 15 years and but I have never took my medicines for 8 months since I start taking this remedy . infact I start seeing changes in the second day of taking it . I cant believe where I would be right now if you were not humble sharing this remedy with us . I cant thank you enough dear . love and respect to you, Sister.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching and the wonderful comments my dear sister God bless you አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወይኔዬ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ . Thanks for sharing ❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@etagegneassefa3244
@etagegneassefa3244 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩነው የሰጠሽን ትምህርት ጠቃሚም ነው እናመሱግንሻለን በዚሁቀጥዪበት
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ወረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በጣም ጠቃሚ ኢንፎርመሽን ነዉ የነገርሽን ብዙ ነገር ክችናችን ዉስጥ ሁኖ ባትነግሪን ምንምአናቅም ነበር ተባረኪልኝ በርችልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወይኒ👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
በርችልን ማማዬ በጣም ጠቃሚ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች እንኳን ተደባቀው ለየብቻቸው እንኳን ጥቅማቸው ልዩ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ወይኒ ዋዉ በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@haregewoinmekonnen7811
@haregewoinmekonnen7811 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hiwothailu5245
@hiwothailu5245 4 жыл бұрын
Kibret yistelen weyni betam yasfelegegn neber gin mewat new weyes magnek aleben
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ብትውጭው ነው ጥሩ አታኝኪውወይም በማር ለውሽውና ዋጭው ነገ ሌላ የሚወጣ ቪዲዮ አለኝ እሱንም እይው እዛም ላይ ስለአዋዋጡ አሳይቻለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
የተልባው ሊንክ kzbin.info/www/bejne/jYmmm2Njp7uDgrs የአብሹ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በተለይ በቅዝቃዜ ግዜ አለርጅክ እያስቸገረኝ መድሀኒት እወስዳለሁ። ሁሉም አለኝ አዘጋጃለሁ ።
@co1ful
@co1ful 4 жыл бұрын
You are welcome my dear 😘💓
@Hara-tube12
@Hara-tube12 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አርገሽ አብራርተሽዋል እናመሰግናለን ወይኒ በተለይ ለአላርጂ ለዚ ወቅትም ይጠቅማል ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeniwolde6720
@zeniwolde6720 4 жыл бұрын
Betam teru new tebareki
@hewanb8118
@hewanb8118 4 жыл бұрын
ምርጥ አማራጭ የኔ እህት እናመሰግናለን መቼም የድሮ ሰው መለኛ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከነማብራሪያው ለምትሰጭን መረጃ thanks ሼር 👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባፍክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeynebendris
@zeynebendris 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሺ ይባረክ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሺን ሼር ውዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 4 жыл бұрын
ለሳይነስ ትክክለኛ መድኃኒት እንደሆነ አውቃለሁኝ ; ግን እንዲህ ዘርፈ ብዙ መድሀኒት መሆኑን በፍፁም አላውቅም ነበረ ። በጣም እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም እናመሰግናለን👌👌👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebgoytome4583
@azebgoytome4583 3 жыл бұрын
እጀሽ ይባረክ ስፍራዎችሽ በጣም ጠቀሚ ናቸው ❤👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
የሚገርመው አለማወቅ እንጂ እቤት ውስጥ መፍትሄ የምናገኝባቸው ብዙ ነገሮች አሉ። ገለፃሽን ወድጄዋለሁ። በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን። shared weyniye😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እቤታችን ውስጥ ባለ ነገሮች መጠቀም እንችላለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Betam tiru mikir new tebarekilin
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶይ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@salamunasafasalamun6525
@salamunasafasalamun6525 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ መደሃኒት ያድርግልሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወይኒ አንቺ ጎበዝ ነሽ አናቴ እሱንና እርድ አብሮ ይፈጭና ጠዎት ጠዎት በባዶ ሆዶ በማር ትውጠዎለች ለብዙ ነገር ይጠቅማል 👏🏾👏🏾👏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም ከጥሩ ገለፃ ጋር ወይንዬ አመሰግናለሁ👏👍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነውወይንዬ እናመሰግናለን👍👍❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@keludishow
@keludishow 4 жыл бұрын
በርቺ ውዴ በጣም ጠቃሚ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
That's great information 💁‍♀️ thank you for sharing ❤ 😀
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ወይኒዬ👍👍♥️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@emansweet3035
@emansweet3035 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሺን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወኒዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ጠቃሚ ነው 👌🏽እናመስግናለን🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ:: እግዚአብሄር ይባርክሽ :: ወደፊትም ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
እውነት ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ይሄንን ውህድ እናመሰግናለን🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
subscribe አርጊያለው አንቺም ብቅ በይና እንተጋገዝ 🙏😊
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
አልዋፊ subscribe አርጊያለው አንቺም ብቅ በይና እንተጋገዝ 🙏😊
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
@@Tsedicorner ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እባክሽን ስብስክራይብ ብለሽ በእንግሊዝኛው አትፃፊ ዩቱብ ስብስክራህብፅን ይቀንሱብሻል በአማረኛ ፃፊ ቅንነት ለራስ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ 👌👌🙏🙏❤
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@etege1119
@etege1119 4 жыл бұрын
በጣም Interesting and በጣም ጠቃሚ !!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ወይኔ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@anleydesta9687
@anleydesta9687 2 жыл бұрын
ታጥቦ ነው የሚዘጋጀው በጣም አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ እውነቱን ልንገርሽ አጥቤው አላውቅም ግን ከፈለሽ እጠቢው🙏🟢🟡🔴
@selamabdo5173
@selamabdo5173 Жыл бұрын
Trewn nw awahden mntekemew?
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear አዎ ጥሬውን ነው አዋህደሽ የሚዋጠው እግዚአብሔር መዳኒት ያድርግልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Yena konjio betam tekamin Ena Arif nger nw hulam berchileg
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 4 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ ለሳይነስ የምጠቀምው የጥቁር አዝሙድ ዘይት እና አንዳንዴ ፌጦ ነብር አሁን ግን ያንቻ እሞክረዋለሁ ። እጅሽም ቤትሽም ይባረክ ተባረኪሊኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አስያዬ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ ከነ ቤተስብሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ እናመሰግናለን 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔውድ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳይሽን ተባረኪ ሼር 🥰🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
@@weynikitchen አሜን የኔውድ🥰🙏
@saradawit
@saradawit 4 жыл бұрын
Woow merte wehd new enamsgnalen weda
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eleniwoldemariam164
@eleniwoldemariam164 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወነዬ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ🙏🏾❤️🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@cvbdgh3372
@cvbdgh3372 3 жыл бұрын
ይቆላል ወላ በጥሬው ነው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጥሬው ኑው መሆን ያለበት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abeba2241
@abeba2241 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወይንዬ በጣም ጠቃሚ ምርቶች ናቸው እናመሰግናለን ❤️👏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@elizashow3014
@elizashow3014 4 жыл бұрын
Waw ቅመም እሄን ያህል ጥቅም ያለው ኣይመስለኝም ነበር በጣም ነው የገረመኝ መድሃኒት ነው በይኝ ይገርማል በጃችን ያለውን ነገር ኣነስተውለውም ኣብራርተሽ ስላስረዳሽን ከልብ ኣመሰግናለው ማሬ💗💗
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Meryissa
@Meryissa 4 жыл бұрын
Wow its really good at a good time it's allergy season thank you for sharing wenye
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@amhara_1234.
@amhara_1234. 4 жыл бұрын
Tehtenash betam adenkalehu. Muashem betam yegermal. Gobez berche
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጆነው ወይኖ ይጠቅማል በጣም የሚጠቀሙበት ሰው አሉ ሼር አረኮቸው በርቺ 👌👌👌👍👍🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 2 жыл бұрын
eske emokrwalhu ehtacn betam ascegrogale
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ሞክሪው 💯 ይስራል
@ሠላምለሀገራችንሰላም
@ሠላምለሀገራችንሰላም 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ እህት
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
tnx weyniye dear, its very useful
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear ❤️❤️❤️🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው ወይኒዬ thank you for sharing 👍👍🥰share
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@seadiyoutube1272
@seadiyoutube1272 2 жыл бұрын
Sister bexam yamatal sayines new Alot sost bota hedechi mnm xiqem Alagegnechim fiton rasowan yaqatilatal ayinon Esikii mefitehe nigerigni
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching የኔ ቆንጆ መልክትሽ ግልፅ አልሆነልኝም እኔ በጣም ሃይለኛ ሳይነስ ነበረብኝ ሲነሳብኝ አይኔንም በጣም ነበር የሚያሳከኝ ይሄ ውህድ ነው የረዳኝ እግዚአብሔር መደሃኒት ያድርግላት 🙏🏽
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ዋው ሳይማሩ የተማሩ ናቸው ኣያቶቻችን ሁሉም ደሞ በተናጠል ጠቃሚዎች ናቸው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
Thank you for sharing my lovely sister ❤️😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
Wow Weynyae, very informative. Thank you for sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏
@co1ful
@co1ful 4 жыл бұрын
Hi weyni I would like to say thank you so much 💞. My husband has Asma but since he starts taking this spice he didn't used his puffer it really works like magic
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear l am glad to hear this great news God bless you and your family አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣሞ ጥሩ መረጃ ሁሌም የምትሰሪልን ጤናማ ነው በርቺ👌❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selammedia2
@selammedia2 4 жыл бұрын
selam selam le enante yihun beteseb hognalehu
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 4 жыл бұрын
thank u weyni kehulum belay tena new ena❤❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mercy1653
@mercy1653 4 жыл бұрын
Enamsegnaln ehete .. feto be englizgna men yebalal? Ezi America agnalhu?
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ Garden cress. ይባላል ታገኛለሽ ወይም አበሻ እስቶር አካባቢሽ ካለ እዛም ይኖራል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@raheltekeste5334
@raheltekeste5334 4 жыл бұрын
Great video thxs.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ መሸአላህ በጣም ለጤና ጠቃሚ ነገር ናቸዉ ይስለሙ የድኪ በላይክ 👍👍👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@محمدعبدالله-ي9ض3ج
@محمدعبدالله-ي9ض3ج 4 жыл бұрын
በርቺ፡እናመሠግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@DemekeTilahun-g9q
@DemekeTilahun-g9q Жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህታለም
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Weyni beta konjo neger new yasayeshin andit beteseb alechign be sinus yemtsekay ytekmatal ejish ybarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this is amazing 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️🙏
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
ለወቅቱ ጠቃሚ ነገር ነው 👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የጠቀመኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 4 жыл бұрын
Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏💚💛❤️
@juliacell1672
@juliacell1672 Жыл бұрын
መብላትነዉ መጠጣት
@ממוטרוורק
@ממוטרוורק 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 4 жыл бұрын
ሀይ እህት ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝን ነገር ግን አገላለፀሽ ላይ ተፈጭቶ ነው ወይስ በጥሬው ነው አንድ ማንኪያ ሲወሰድ በደረቁ ነው ወይስ በውሀ ተዘፍዝፎ ነው። በተረፈ በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ጥሬውን ነው የሚወስደው እኔ የምወስደው አንድ ማንኪያ ነው አንቺ ከፈለግሽ እስክትለምጂ በግማሽ ማንኪያ መውስድ ትችያለሽ ወይም በማር ለውስሽ መውስድ ትኅያለሽ ነገ ሌላ ቪዲዮ ከማር ጋር አወጣለሁ እሱንም እይው ሌላ ጥያቄ ካለ እመልሳለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@sewitmengistu2332
@sewitmengistu2332 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ የሆነ ባህላዊ መዳኒት።👍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስዊትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@tihutmengistu9838
@tihutmengistu9838 4 жыл бұрын
ለሰጠሽን ጠለቅ ያለ እውቀት እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
በጣምሀሪፍነው ውዴ ተጠቅሜው ለውጥአለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ በሱ ነው ያለሁት በርችልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@neimayimer8803
@neimayimer8803 2 жыл бұрын
Kemila bealah ewunetshin new ashiloshal liwusedew Muslim slehonshi bcha amnshalehu kechalishi slkshin lakilgna bealah kalah betachi sebeb hunign eht
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
Siflg yenbr madnit unkanem agnyutin ye unet tabrkilny yene inat🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayalkasye5663
@ayalkasye5663 2 жыл бұрын
ሰላምሺብዝትይበልልኝ እኔአፍንጫየን አይሸተኝምሁለትወርሆኖኛልመላካለሺንገሪኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ ይሄ ውህድ ለሁሉም ነገር ነው የሚሆነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 жыл бұрын
Weyene Betam tekame neger new yasayeshene. Hulum emeteserew neger Betam konjo new 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማቺሁ ይብዛ በርቺ የኔ ውድ መጥቻለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioGeneral
@EthioGeneral 4 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ትምህርትና ጠቃሚ ነገር ነው ቀጥይበት እህት በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ትንሿቲዩብ
@ትንሿቲዩብ Жыл бұрын
ምግብከተመገብን ቧሀላነዉይ ወይስበፊት መልሺልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear እኔ የምወስደው ጣት ከምግብ በፈት ነው ግን አንቺ ግን እንደራስሽ ጤንነት መውስድ ትችያለሽ ህግ የለውም ልኡል እግዚአብሔር መዳኒት ያድርግልሽ 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hayattube5282
@hayattube5282 4 жыл бұрын
በርቺልን ውዴ የኔ መልካም ስወዳሽሽሽሽሽሽሽ መልካም ልጅ ነሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Very important weyniye thank you so much for sharing 😊 share
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
Thanks a lot for sharing! but how did you take? 1 tablet spun or tee spun? also did soaked in water or you swallow the dry with water?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear I use tea spoon 🥄 I use water or smoothie to swallow if you have another question let me know thanks 🙏
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
Thank you my dear I appreciate you 👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
It's important specially in winter! Thank you for sharing yene konjo ❤👌👍 ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Y_Not1
@Y_Not1 4 жыл бұрын
I have always wanted to know how to make this. Thank you.💖😊👍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ👍👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yttyiuy9336
@yttyiuy9336 Жыл бұрын
እህቴ ያማታል በጣም ያፍናታል ማታማታ እደጅ ነው ምታድረው እያፈናት ትጠቀመው ማለትነው አች ያልሽውን
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ይሄ ብትወስደው በጣም ይረዳታል ግን እህትሽ የሚያፍናት ከሆነ መተንፈስ ካስቸገራት ሆስፒታል ብትታየው ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ካፈናት አስም ሊሆን ይችላል ይሄ ለአለጂ በደንብ ይስራል ለኔም ስርቶልኛል ቸርነቱ የማያልቅበት ልኡል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይማራት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Yeharitube
@Yeharitube 4 жыл бұрын
Thank u weyniyee for shearing 🥰🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️🙏
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ አንዳዴ አስም ያስቸግረኛል ግን መብላቱ የአብሹና የትኩር አዝሙዱ መልመድ አለብኛ ትሩ ነዉ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ከለመድሽው ቀላል ነው በጣም ቆንጆ ውህድ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 4 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Yemedan
@Yemedan 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ጨጓራቸውን ለሚያማቸው ሰዋች አይከብድም?
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ረጅም አመት ነው የወስድኩት ወይም በማር ለውስሽምመውስድ ትችያለሽ አያቴ ፆም ሳይሆን በቅቤም ይለውሱና ይወስዱ ነበር ዛሬ አዲስ ቪዲዮ እለቃለሁ እሱም ላይ ስለ አወሳሰዱ አለ ወይም በፈለግሽው ነገር ጋር ብትወስጅው ለጨጋራሽ ምንም አይልሽም እንዳውም ይጠቅምሻል እንዳትፈጭው ጥሬውን ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@Abi.D16
@Abi.D16 4 жыл бұрын
Wow gobez berchi betam tiru tekami meker new 👌🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 4 жыл бұрын
Very important and helpful for video
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏
@tyo9363
@tyo9363 4 жыл бұрын
Very Helpful, thank you Weyni😘
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my princess 👸
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ሰላምሽ ይብዛልኝ ያልገባኝ ነገር ጥሬውን ነው ወይስ ይታመሳል ሲቀጥል በማንክያ መቃም ነው እንደተረዳሁሽ ጥሬውን እንዴት ይቆረጠማል?*
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear የኔ ቆንጆ አይታመስም ጥቅሙን እንዳለ ለማግኘት እኔ የምወስደው አንድ የሻይ ማንኪያ ነው አንቺ የምትችውን ያህል መውስድ ትችያለሽ አልቆረጥመውም ዝም ብዬ በውሃ አወራጄ መዋጥ ኑው ከቆረጠምሽው ጥርስሽ ውስጥ ገብቶ ሽታው ያስቸግርሻል ወይም ትጠይዋለሽ መደሃኒት ያድርግልሽ🙏🏽
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
@@weynikitchen አሜን እናቴ ከልብ አመሰግናለሁ ግራ ገብቶኝ ነበር ይቆረጠማል አይቆረጠምም የሚለው አሁን ግልጽ ኖልኛል ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ነች የሚያማት ያልሄደችበት ሀኪም ቤት የለም ትንሽ የሚያስታግስላት ውሀ በጨው አፍልታ ስትጣን ነው እግዚአብሔር ባንችላይ አድሮ መድሀኒት ራረገው እንምክረው ብለን ነው🙏*
@hiwetg.michael142
@hiwetg.michael142 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️🙏
@selamhagere1579
@selamhagere1579 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ 👍👏👏ፈጭቼ ብጠቀመው ችግር አለው?
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ባትፈጭው ይመረጣል በጥሬው ነው በደንብ የሚስራው መዋጥ ካስቸገረሽ በማር ለውሽው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Boost Your Bone Density with These 6 Life-Changing Tips
17:18
Talking With Docs
Рет қаралды 817 М.
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 65 М.
ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት
14:55
የቃሪቦ(ኬኔቶ,መውደድ)እና የብርዝ አሰራር
15:52
Adot አዶት tube
Рет қаралды 49 М.