‹‹የ60ዎቹ ትውልድ መርዝ ዛሬም አለ።›› ዶ/ር ንጋት አስፋው

  Рет қаралды 30,946

 MEDIA

MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@asratabegaz7949
@asratabegaz7949 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለዚህ ዘመን ወጣትጥሩ ትምህርትና ግንዛቤ ሰተውታል ። ከአለፈውቢማር ይጠቅመዋል !
@ኢትዩጰያትቅደም
@ኢትዩጰያትቅደም 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ውይይት ነው እንዲህ አይነ ስዎችን ሁልግዜ አምጡልን
@eskinderzewdie835
@eskinderzewdie835 4 жыл бұрын
Wanderfull
@maruatanaw1096
@maruatanaw1096 4 жыл бұрын
የአሥራት አዘጋጆች ውይይቱ በጣም ገንቢና ጠቃሚ በተለይ ለወጣቶች እንዲገነዘቡት የሚረዳ ምክር ለበስ ታሪክም ስለሆነ ሳላመሰግን አላልፍም ግን የሚቻል ቢሆን ለምን ከወጣት ተወካዮች ለምሳሌ ከፋኖ; ከቄሮ ; ከዘርማ ; ወዘተ አሰባስባችሁ ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ ውይይት መድረክ ከፍታችሁ አታወያዩም ምክንያቱም የሰላም ሀይሉ ያለው በነሱ ስለሆነ ከጠባብነት ወጥተን አንድ ኢትዮጵያ ን ለመመስረት የወጣቱ አንድነት ወሳኝ ይመስለኛል እና ለማዘጋጀት ምንም አይነት ተፅእኖ ከለለባችሁ መልካም ይመስለኛል
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 4 жыл бұрын
ዋው ዶክተሩን ደግመክ አቅርብልን በጣም በጣም አስተማሪ ነው አደራ።
@solomontesfaye1210
@solomontesfaye1210 Жыл бұрын
ዶክተር ንጋት አስፋውን በዚህ ቪዲዮ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። በ1976 ዓም ጂማ መ/ራን ማሠልጠኛ ተቋም ሳይኮሎጂ መምህሬ ነበሩ ። ባለቤታቸው ወ/ሮ ደሃብ በጂማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊዚክስ መምህሬ ነበሩ ። ዶ / ር ንጋት በራስ የመተማመን ብቃታቸውና ቆፍጣናነታቸው ያኔ የነበረው ዛሬም በሙላት ከፍታ ላይ እንዳለ መረዳት ችያለሁ። ሠላም ጤናና ረጂም እድሜ እመኝሎታለሁ።
@mesfin7151
@mesfin7151 4 жыл бұрын
ዶ/ር ንጋት አስፋው እድሜ እና የከበረ ምስጋና። ትክክለኛ ታሪካዊ እና መምህራዊ መሰረት ያለው እንዲሁም ማንቂያ ተኮር አመለካከት ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 жыл бұрын
Dr. Nigat Asfaw great man. Bravao! Thanks Asrat Media!
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 4 жыл бұрын
Dr Nigat Asfaw : betam tiru tinitane asteyayet new yesetut betam enameseginalen!!
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
እፍ። በጣም። ድንቅ። ውይይት። እና። ታሪካቸው። እውነትን። አዘል። ነው። ቡልጋ። ከየት። የመጣ። ኦሮሞ። ነው። ጭራሽ። ኦሮሞ። የሚለው። ቃሉን። አናውቀውም። አዎ። ቡልጋ። ነኝ። ግን። ዘመኑ። ኬኛ። ስለሆነ። ይሄ። የክልል። በሽታ። ያመጡብን። ኬኛ። ብለው። ይዘውታል። እኛ። አንደነዚህ። ዓይነቶችን። አህዛቦች። ቡልጋ። ውስጥ። የለም
@bekelebati7227
@bekelebati7227 4 жыл бұрын
ጥሩ ትንተና ነው ይቀጥሉበት
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 4 жыл бұрын
Interesting! Please come forward to express the truth for current generation! Thank you so much!!
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 4 жыл бұрын
Dr Nigat you are one of few Ethiopian hero’s ! Long live!
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 4 жыл бұрын
ተባረክ....love you
@ኢትዩጰያትቅደም
@ኢትዩጰያትቅደም 4 жыл бұрын
እባካችሁ አስራት እንዲህ አይነት ስዎችን እየደጋገማችሁ አምጡ
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 4 жыл бұрын
Very wise and heroic person
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 4 жыл бұрын
እውነትን የሚናገር ከሃገር አይጥፋ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
አሜን
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 4 жыл бұрын
thanks a lot asrat media
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
ያው መትከልና ዕፅዋት መላው ኢተዮጵያን የሚመግብ የርሻ መሬት ያለው ተቀማ አማራው
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
እስቲ እፈር
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
አማራ እኩልነት ብሎ ያመጣው አብዮት የራሱን ልጆች አስበላ አሁን መንቃት ማንቅት ብቻ ነው !!!
@ጉና
@ጉና 4 жыл бұрын
ዶ/ር ንጋት አስፋው; 10Q!; አይጥፋ ባገሩ እውነትን መስካሪ ያንታይነት ትልቅሰው, Long live !
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
ሃቅ። ነው
@teklemariamtekeste2010
@teklemariamtekeste2010 4 жыл бұрын
Great analysis Dr.
@felsatamulugeta4501
@felsatamulugeta4501 4 жыл бұрын
Well said I am proud of you.
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
Because. He is. Amhara. Form. Bulga
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
ልዕልት ተናኜወርቅ የጃንሆይ ልጅ ናቸው የልዑል መኮንን አይደሉም ይታረም።
@MohammedAhmed-qx8pv
@MohammedAhmed-qx8pv 4 жыл бұрын
ዶ/ር.እውነት.የአባቶቹ.ልጅ.አርቆ.አሳቢ.አሰባሳቢ.በኩልነት.በፍትህ.የሚምን.አማራ.ኢት/ያዊ.ለሰጡት.በሳል.ምክር.እያመሰገን.~አብን.የአማራን.ህዝብ.ጥያቄ.ያነገበ.ከአማራህዝብ.አብራክ.የተገኙ.ብርህ.አይምሮ.ያላቸው.ከአማራ.አልፈ.ኢት/ያን.የሚታደጉ.በማለት.የገልፁበት.እጅግ.እውነታውን.ያገናዘበ.የአማራ.ህዝብ.ሌሎችም.ከአብን.ጎን.መቆም.ፍትህ.ያቃርባል.እውነት.ነው.ዶ/ር!!
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
ይማር አባታች
@tesfut2863
@tesfut2863 4 жыл бұрын
እባኮትን መፅሀፍ ይፃፉ ትክክለኞ አመለካከት ነው ደርግ እኮ ሶሻሊስት ነኝ የሚለው ሶሻሊስት ሆኖ ያልገደለ ማንነው ደርግ እኮ የተነሳው የደሞዝ ጭማሪ ወይም የኢኮነሚ ጥ ይቄ ነበር እርሶ እንዳሉት ከውጪ የመጡት እንዲሁም አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዋች ናቸው ገብተው የጠመዘዙት ይኃው እስከአሁንድረስ የምንጨነቀው
@ጉና
@ጉና 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 4 жыл бұрын
You are VIP
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 7 ай бұрын
Amharas need to hear this gentleman and understand him. He knows the origin of the problem of Amhara people.
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 2 жыл бұрын
ምን ምን ያስማን ይሆን
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
አስራቶች ተማሪ ሚዲያና አብን የአማራን ህዝብ አንደበትና ህልውናው አስጠብቆ ኢትጵያን ያስነሳ ባይ ነኝ
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 2 жыл бұрын
ይህ ስውየየዚያን ጊዜ ምን ይሠራ ነበር ጠይቁልኝ??🇨🇬🇨🇬✍️✍️
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 жыл бұрын
Excellent!
@alexmehari1983
@alexmehari1983 4 жыл бұрын
በርቱ
@dawitmebratu8527
@dawitmebratu8527 4 жыл бұрын
ይገርማል ጠቅላይ መሆን የሚገባው ሰው ነወት እባኮት አብይን ይርዱት አገራችንን ከመፈራረስ ትዳን በፈጣሪ ስም እላለሁ
@aklilubelay5587
@aklilubelay5587 4 жыл бұрын
ሰላም ነው
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
እስራቶች አደአዎ አችሁ ነኝ ሚዲያው በአየር ለይ አልይ ጎፈድ ሚና አላችሁን? ካላችሁ ንገሩን ድጋፍ እናድርግ በአባታችን በፕሮፈሰር ስም ውቤ ነኝ ከአማራው ድጋፍ ሰጭ ከእስራኤል
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
ንደአት ምን አመጣው dr
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 4 жыл бұрын
ወጣቱን በጎሳ እና በመንደር ሲያጏትቱት ይውላሉ :: የማይረቡ የጎሳ ፖለቲከኞች ናቸው !!!!!!
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
አስራቶች አማራው የተጎዳው የፓቶጂኒክ ብዛትና መከፉፈሉ ነው
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 3 ай бұрын
I listen to him it’s mostly good but I see how he only single out amhar only oppressed in ethiopa Is this really fair to say this…?? I need explanation please
@alemayehugebre6371
@alemayehugebre6371 4 жыл бұрын
ልደቱሰ በመአህድ ውሰጥ የሰራው ሻጥር ሊያፍሩበት ይገባል።
@trialtube6365
@trialtube6365 4 жыл бұрын
የ60 ዎች ትውልድ መፍትሄ ሳይሆን ችግር ፍጥሮ ያለፈ ነው፤ ሀገርን ወደ ውስብስብ የፖለቲካ አዙሪት ያስገባ ።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 9 ай бұрын
Which generation is Abyi ahemed ,Ledetu,Getachew reda,belete molla and many more
@jibreelmohammedseid2612
@jibreelmohammedseid2612 3 ай бұрын
Correction, Haile Fida 's birth place is Arjo.
@yonasweldeab6452
@yonasweldeab6452 4 жыл бұрын
አሉላ ስ ሃወልት የት ይሰራ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 4 жыл бұрын
This man sounds very sensible but he is harbouring the mentality of territorial expansion which is very sad. It is true that Wolkait is the only region taken from Amharas with advance plan while all the rest he is mentioning are originally non-Amhara regions that were under the previous Amhara majority provinces. This is the fact people like him are missing. Furthermore at the time we are working to make such expansionist policies a thing of the past this territorial claim is a very counterproductive approach. He also advises for tribal line to remain working strongly which is a direct recommendation for everyone to stick to their tribal guns. Very sad indeed.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 7 ай бұрын
I mostly agree with the guest that EPRP and the like should be condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas as 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally alternating between factory and farm works. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making. Moreover, EPRP moved to Ethiopian enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against their birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of or to celebrate.
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
አማራ ከዚህ ምን ተማርክ ???? ስልጣን ካልያዝን ምንም አንከበርም !!!
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 4 жыл бұрын
በጠቅላላው፡ትንታኔዎትን፡ተቀብየዋለሁ። ነገር፡ግን፡ፋሽዝም፡እና፡ባንዳ፡ሁለቱ፡ቃላት፡የጠላት፡ወረራ፡ዘመን፡ሁኔታዎችን፡ምግለጫዎች፡እንጂ፡በአብዮቱ፡ወቅት፡ማንንም፡ይሁን፡ማንንም፡መግለፅ፡አይችልም። የባእዳን፡ጠላቶቻችን፡የተላኩ፡ወጣቶች፡መልዕክታቼውን፡አገርን፡እና፡ሕዝብን፡ለማጥፋት፡የጣሩበት፡ሂደት፡ነው። ባንዳ፡እና፡ፋሽዝም፡በጣሊያን፡ወረራ፡ጊዜ፡ብቻ፡በታሪክ፡ገለፃ፡ላይ፡ነው፡መጠቀም፡ያለብን።
@kassahunasfaw4165
@kassahunasfaw4165 4 жыл бұрын
በቅድሚያ አኝህን ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር የሚሉ መምህርን በቃለ መጠይቅ በማቅረብህ አመሰግናለሁ።በመቀጠል ግን ጥያቄዎችን ስታቀርብ የራስህን አቋም የሚያሳብቁ ጥያቄዎችን ለምሳሌ ያህል"ኢህአፖን በግድ ጎትተህ ህብረ በሔር መስሎ ግን ውስጡ ለአንድ ብሔር እንደ ቆመ አስመስለህ ለማቅረብ መሞከርህ ከሙያ አንፃር ወደ አንድ ወገን የማዘንበል ድርጊትህ አሳፋሪ ነው።ሌላው አሁን የተለመደና እንደማጭበርበሪያ ስልት በጥቂት የሚዲያ ባለሙያዎች ዘንድ"...አንደሚባለው፣እንደሚሉት..."ወዘተየመሳሰሉ የአሉ ልክፍት አንተም ሰለባ ሆነህ አግኝቼሃለሁ በተጨማሪም የድምፅህ አወጣጥ የለቅሶ ቤት አስተዛዛኝ የሚያስመስልህን ቅላፄ የያዘነው መቅለስለሱን ተወት አድር ገህ በአሉ ሳይሆን ቀደም ብለህማስረጃዎችን በማጠናቀር ብትዘጋጅ ይመሰጣል።በአጭሩ ዶ/ር አንደገለፁልህ ሀሉ ጋዜጠኛ አለሙ አራጌ ኢህአፓ ህብረ በሔር እና ግራዘመም ፓርቲ ነው እንጂ እንደ አንተ የፈጠራ ልጠፋ በህብረ ብሔር ስም ተደራጅቶ ለአንድ ብሔር የሚያቀነቅን አይደለም በተረፈ መጀመሪያ ታሪክን አጥና አንተ ከአነጋገርህ እንደተረዳሁት ለኢህአፓ ያለህን ጥላቻበእውነት ላይ በተደራጀ መረጃ ላይ ቆመህ ሳይሆን በእውር ድንብር ዳሰሳ ተደናግረህ የምታደናግር ሰው መሆንህን አረጋግጧል ከደርግና ከኢህአፓ የመጀመሪያዋን የነጭ እና የቀይ ሽብር መግቢያ ጥይትየተኮሰው ማን እንደሆነ እንኳን ለይተህ ያላወክ በአንድብሔር አቀንቃኝነትወደሮ የተጠለፍክ አይታህ በዚሁ ጥበት ውስጥ የተጨቦደ መሆኑን ያሳየ ነው።ክቡር ጋዜጠኛ ዘረኝነትን ለመዋጋት ዘረኛ ሆኖ መገኘት ታላቅ ውድቀት ነውና ከአዘመምክበት የገደል አፋፍ ላይ እራስህን ቀና ብለህ አድን
@endalekebede1292
@endalekebede1292 4 жыл бұрын
አቶ ካሳሁን ኢህአፓ አይደል እንዴ ግድያ የጀመረው አንተ ገዳይ
@muketarsiraj6939
@muketarsiraj6939 26 күн бұрын
ሃይለስላሴ ሳይገሉ ነው ስልጣን የያዙት ሚለው ስህተት ነው:: ሰገሌ ላይ የአድዋ አርበኞች በጠቅላላ ያለቁበት ጦርነት ነበር:: እራስጉግሳን ለመግደል ጋይንት ላይ በአውሮፕላን ጭምር ጨፍጭፈዋል::
@alemayehugebre6371
@alemayehugebre6371 4 жыл бұрын
እርሰዎ ያሰተማሩት አብይ የሚመራው ድርጅት ነው ምኒሊክ ላይ የዘመተው ።
@kassas4
@kassas4 4 жыл бұрын
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩ ደመቀ መኮንን ከሖነ የሚመራው የ ኮቪድ 19 ለምን ጉራጌ የበዛበት አካባቢ አብነት አዲስ ከተማ እና ልደታ ላይ ለምንድን ነወ በሽታዉ በዛ የተባለዉ ሕዝቡ የሰበአዊ ቀዉስ ዉስጥ እየገባ ነዉ ጉራጌ የተጎዳ ሕዝብ ነዉ አሑን እረፍት ይፈልጋል ለምንድንነው ባጀት የማያዉቀዉ ልማት የማያዉቀዉ አሑን በበሽታ አንደኛ ሊደረግ የተፈለገዉ ለምንድንነው
@fs7193
@fs7193 4 жыл бұрын
ጫት መብላት ቢቆም በሽታው የቀንሳል ።
@kassas4
@kassas4 4 жыл бұрын
ጫት እንደማንኛውም የተወሰኑ ጉራጌ ሊቅም ይችላል ማን ነው ደሞ ጫትን የጉራጌ መገለጫ ያደረገዉ ከጉራጌ ላይ ወረድ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 4 жыл бұрын
የወያኔ ፖለቲካ ጤናማ አልነበረም ::አማራውን በጣም ተጫውተውበታል መቼም የማንረሳው ነው ::
@yophtahewoldegerima761
@yophtahewoldegerima761 10 ай бұрын
Doma sewuye, leqemachew atefachew minamin yilal bezih zemen
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 4 жыл бұрын
ሰውየው----መንግስቱን:ያደንቃሉ!
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
ባጠቃላይ፡የስድሳዎቹን፡የወጣቶች፡ትግል፡በጅምላ፡መኮነን፡አላወቂነት፡ነው፡ለሀገራቸው፡ቀና፡አመለካከት፡የነበራቸው፡ህይወታቸውን፡የሠጡ፡ናቸው።አንዳንድ፡ሌቦችም፡አሉ።
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
አሁንም ከመታረዳቸውም ሌላ ያተረፈው እደበግ ስጋ ኩላሊት መቋደሻ ሆነኮ
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 4 жыл бұрын
አስመሳይ ኢትዮ አማራነትህን አጋለጡት። ጥላሁን ግዛውን ነፍሱን በገነት ያኑራት
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
Min malet new?
@gebreamlakmetasebiya1151
@gebreamlakmetasebiya1151 4 жыл бұрын
አይ ጉሮሮህን ይዝጋው አልተዘጋንም ይህ ሚዲያ
@berhandeghason2079
@berhandeghason2079 4 жыл бұрын
Do not accept the true and the distorted narration in one fruit basket, the person who admirer's Mangistu is either politically naïve or was his collaborator
@felekeakalu7243
@felekeakalu7243 4 жыл бұрын
ይህ ሙህረ ነኝ ባይ ውሽታምየማያውቅውን ይፋተፍታል
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
እውነትን ትጠይፋለህ የራስህ ጉዳይ ነው ግን አማራን እያነቃን ነው አበቃ በኛ ደም መብላት !!!
@fantahungebeyehu8260
@fantahungebeyehu8260 4 жыл бұрын
ዶክተር፣ ስለነበረው ፓለቲካ ምንም የሚያውቁት ነገር ያለ አይመስለኝም። ጠያቂውም ምንም አልጠየቀም።
@gezandamt3473
@gezandamt3473 4 жыл бұрын
ሰለ 60 ዎቹ ትውልድ የአገር መውደድና ትግል ሰውየው በፍፁም የገባው አይመስለኝም።ዝም ብሎ ከመቀባጠር በጥልቀት ነገሩን መመርመሩ ጥሩ ነው። በዘመኑ የነበረውን የዓለም የለውጥ እንቅስቃሴዎችን ማጤኑ ደግሞ ለግንዛቤ ይጠቅማ ል። ጭፍንነት አይጠቅምም።
@girmawongele
@girmawongele 10 ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ነው :: ከኢትዮጵያውያ ህዝብ ወቅታዊ ባህል ታሪክ እና እሴት ጋር የማይገናኝ : የውጭ አስተምህሮትን ተቀብለው እንዳለ ተግባራዊ መሆን አለበት ያሉ ጮርቃዎች ነበሩ:: አርባ ፋብሪካ ባልነበረበት አገር 4000 ሰራተኛ በሌለበት አገር የወዛደሩን አምባገነን መንግስት እንመሰርታለን ያሉ እንጭጮች ነበሩ
@girmawongele
@girmawongele 10 ай бұрын
እንጭጭ ትውልድ በለው ! ጥራዝ ነጠቅ :: 80 ከመቶ በላይ ማንበብ እና መጻፍ የማይችል ህዝብ ባለበት 90 ከመቶ ህዝብበላይ ሃይማኖተኛ በሆነበት አገር ላ ይ የማርክስን ፍልስፍና እንተግብር ያሉ ህጻናት
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
Are you trying to compare Dr Abiy with the Weyane Puppet Lidetu? Pls say you are just Kidding us
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 4 жыл бұрын
He talks wushy washy
@alexz4231
@alexz4231 4 жыл бұрын
ይሄ ብሎ ምሁር 😭
@demeketasew7493
@demeketasew7493 4 жыл бұрын
Tigray or gala or ..are u.he is genuine.he us not liar ir anti ethiopian like aboy tplf and obo olf
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
Kee crying Amhara is rising !!!!
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
This guy must be drunk EPRP didn't start the killing
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 4 жыл бұрын
Sid
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 4 жыл бұрын
Sid
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН