የ አበባ-ኩነኔ | ( ሙሉ ክፍል )

  Рет қаралды 39,058

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

6 ай бұрын

ብርሃኑ ዘሪሁን ከኢትዮጵያውያን ደራሲያንና አንጋፋ እውቅ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። ብርሃኑ ከአሥር በላይ መጻሕፍትን ጽፏል። ከነዚያም መሀል ታዋቂዎቹ ታሪካዊ ልብ ወለዶች፣ «የታንጕት ምስጢር» «ማዕበል ያብዮት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት»፣ የቴዎድሮስ እምባ፣ ጨረቃ ስትወጣ፣ አማኑዔል ደርሶ መልስ፣ ይገኙበታል። ባልቻ አባነፍሶ፣ ጣጠኛው ተዋንያንና ሌሎችንም ድንቅ ተውኔቶችንም ደርሶ አልፏል።
#ethiopia #tsegayeaberar #birhanuzerihun
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 87
@burtkannegusa3256
@burtkannegusa3256 Ай бұрын
ፀግሽ ሰላህ ብዝት ይበል የነብስ ሸኮፍ የተሰኘው ትረካ የመጨሰሻውን ክፍል በናትህ
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 6 ай бұрын
አሳዛኝ መጨረሻ 😔 እደ ሳአሉ ይቅር ባይ እሩሩ ልብ ይስጠኝ ፈጣሪ ሰው መስለው ግን ሰው የማይሰረው ስተት እንድሰራ ከሚያረጉን ሰወች ይጠብቀን 🤲
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 ай бұрын
አሜን
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 6 ай бұрын
Amen
@yaosvloggtube1118
@yaosvloggtube1118 4 ай бұрын
Fx😅😂😂😂😊
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ፀግሽ ሁሌም ታስደምመናለህ አቦ እንደምን ያለ መሳጭ እና አሳዛኘ‍እ እነዲሁም አስተማሪ ታሪክ ነው፣፣ ፀሀፊውንመ እጁን ቁርጥማት አይንካው አነተንም ይሄን አሰደማሚ ድምፅ የሚያወጣውን ጉሮሮህን ጉንፋን አይነካው ። 🙏🙏🙏
@user-hu3cx7ss9d
@user-hu3cx7ss9d 6 ай бұрын
ፀግሽ ❤❤❤🙏
@user-lv8rz7jv4q
@user-lv8rz7jv4q 5 ай бұрын
1:43ረፀረረተረረተ😂ተፀገፀተተተ፳ገተ😂ዘረተገረገፀተሰዘአሸፀተረሸተረዘሸ😂ረተረረተተተተረረተፀተተተፀዘገተፀገተፀተገረ:23 1:ገ፳ተተዘሰ😂አገጠፀገፀገሐረዘሐሐረዘአረረተ፳ጠረተተገፀተፀ፳ገተቀተተፀቶገአተተተፀተ፳ተፀተተፀገፀተተተፀሸተተገተተተተሸ 1:43:23 1:43:23 1:43:25 1:43:25 1:ረተረአ፳አተ:28 1:43:29 1:43:30 1:ሸፀተተ😂ፀተጠተረረአሸአ፳ሸሸሰ:30 1:43:30 1:43:አአፀገ😂ፀሸቸ፳ፀ፳ተረ፳ረፀተረተ😂ተፀፀረሐ፳ 1:ተአ 1:43:46 ሸ:30 1:43ተአተፀ😂ተ:ከተረ 1:43:30 ረ 1:43:31 1:43:ተአሐ😂ተ 😢ረረተ ረ1:43:37 ተተ:37 1:ተረአ37 ተ 1:43:41 ተአፀተተፀሰተተተተተፀአተ
@elidukonjo201
@elidukonjo201 6 ай бұрын
በጭራሽ መጨረሻው ይሄ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር 😭😭😭😭😭
@user-rv4mv3ne3m
@user-rv4mv3ne3m 2 ай бұрын
ፀግሸአኛነህ❤❤❤
@dustabashir6177
@dustabashir6177 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አንጀት ይበላል ማርያምን 😭 አይ የሰው ልጅ እጣ ፈንታኮ በምን እንደሚገባደድ አይታወቅም ። አሁንም አሉኮ እንደዛች አሮጊት የስንቱን ህይወት ሲኦል የሚያረጉ ። ተረጋግታና እክብራ ከኖረችበት ትዳር አስኮብልለዉ ልቧን አሸፍተዉ ለዚህ ዳረጓት የሷ አስተዋፆ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ። አበባ በጣም ነው ዉስጤን ያላወሰችዉ😭 ፀግሽ እናመሰግናለን ክበርልኝ እንዳጠፋ ደሞ ቶሎ ቶሎ ናልን ። እንደዚ የቆዩ መፀሀፎች ለዛቸዉ የሚገርም ነው ። በጣም ምርጥ ❤
@sjhxmc559
@sjhxmc559 6 ай бұрын
ከሀድ መጨረሻው እደማያምረ ነው የምያሥተምረው
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 4 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😰😰😰😭
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 6 ай бұрын
ሰላም፡ጸግሽ❤❤❤❤❤
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 6 ай бұрын
ፀግሽ አመሠግናለሁ ስለ ዋሽንቱ 🥰 የአበባ መጨረሻው ያሳዝናል 😢 በጥሩ ድምፅ ከአተራረክ ስልት ❤ጋር እግዚያብሔር 🙏🏽ቀብቶሃል አሪፍ የእረፍት ቀን ሰላሳለፍኩኝ አመሠግናለሁኝ 😘
@merondejene1579
@merondejene1579 5 ай бұрын
ሰላም ጸግሽ❤
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤yemari Yezinale endazi Aletibakim Ufiiii mechareshachan Asemiran
@user-xm3qq6lc1v
@user-xm3qq6lc1v 6 ай бұрын
ኑርልን ሁሌ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ መፅሀፍት ደጋግምልን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖
@user-dk1mw2tq5z
@user-dk1mw2tq5z 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ በርታ
@sebezbez166
@sebezbez166 6 ай бұрын
እግዚኦ ሲያስጨንቅ ስቃይዋን አበዛው ደራሲው አታሳዝነውም እንዴ? ብታጠፋም አንዱ ቅጣት በቂዋ ነበር እኮ😢 ፀግሽዬ ሱሴ አንተ ግን በርታልን ቀጣዩን ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 4 ай бұрын
መጨረሻው ያሳዝናል😢😢
@shemistube
@shemistube 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ትረካነው ውይይይይይይ የስውልጂ ህይወት ከደህና ጎጆቤቴ አፈናቅሎ ለዝህ ሁላ ስቃይ አጋልጦ የስጣት ገገጠር የስረቃት ከተሜው ነው ውይይይይይይይይይይይይይይይይ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
እፍፍፍ አሳዛኝ መጨርሻ 😢😢😢😢
@hayatquin2249
@hayatquin2249 6 ай бұрын
የክፍለ ሃገር ትረካህ በጣም ነዉ ሚመቼኝ በጣም አሳዛኝ ነበር😪😥
@Nesru23
@Nesru23 6 ай бұрын
ቆንጆ መፀሃፍ ቆንጆ ትረካም ነበር ደጋግሜ አደምጠዋለሁ
@kedisuiman4125
@kedisuiman4125 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤ የአበባ መጨረሻ ያሳዝናል😢
@user-pj8gb4jq4rsossi
@user-pj8gb4jq4rsossi 6 ай бұрын
Hiyote indezh nat ingede hulem bihone yehone gize lay yatefanew tifat eyasadede yasekayebal tsegish enameseginalen
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 6 ай бұрын
ሂውት ግን😢 አበባ በቃ እኔ አላሰብም ምክንያቱም እኔ እዳሠብኩት ሳይሆ ሂውት ነው ምሪው ታዲያ ምን አሳስብኝ ልል አስብኩ እና ተውኩት ደግሞ ሳይታሰብ መኖር አይቻል ድካም ብቻ😢
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 6 ай бұрын
The end is so sad. I can’t stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭. Thank you Stigish.
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 6 ай бұрын
ሁልግዜ እከታተልሀለሁ ፀግሽ የዛሬው ግን ይለያል❤❤❤❤
@user-rv4mv3ne3m
@user-rv4mv3ne3m 2 ай бұрын
❤❤❤
@SewmanewTekle
@SewmanewTekle 3 ай бұрын
Thank Bro
@fekadulidet752
@fekadulidet752 6 ай бұрын
I just cry out loud 😢😢😢😢😢😢😢😢😢asazenechegn abeba ...😢😢gash sahelu anjeten belugn 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hu3cx7ss9d
@user-hu3cx7ss9d 6 ай бұрын
ደስ ይላልም ያሳዚናልም ህወት እንዴህ ናት ብቻ ካበባ የሆነ ነገር ተምርበታለሁ
@hytggyj5387
@hytggyj5387 6 ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን መጨረሻ አበባ 😢
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 5 ай бұрын
😭😭😭😭አበባ ምስኪን
@tizumekuria6988
@tizumekuria6988 6 ай бұрын
እውይ አበባ ከርታታዋ እንኳንም ሳህሉ አገኛት ከረፈደ ቢሆኑም በጣም አሳዛኝ ፍጻሜ እናመሰግናለን ሰለታሪኩ ድንቅ አቀራረብ
@EvenandMerryhf6785
@EvenandMerryhf6785 6 ай бұрын
Thank you ☺️
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 6 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢
@amileake9654
@amileake9654 6 ай бұрын
ኣየ ህይወት😢 የሚያሳዝን ታሪክ😢
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
I love it always good job sg❤❤
@tizumk
@tizumk 6 ай бұрын
Betam yasznal 😢😢😢😢😢😢
@gubydalrof1
@gubydalrof1 6 ай бұрын
አጨራረስ እንደ ፍቅር እስከ መቃብር
@user-hn4zq2ey7i
@user-hn4zq2ey7i 3 ай бұрын
uuuufffff😢 betam yasznal😢😢
@helenabera7214
@helenabera7214 6 ай бұрын
One of the best ❤❤❤
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 6 ай бұрын
Thank you Tegesh will wait you next week by another history
@jereyabesra7586
@jereyabesra7586 6 ай бұрын
Tsegeshey enamsegnalen 🙏🙏🙏betam yasazenale 😭😭😭😭
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 6 ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው
@user-hu3cx7ss9d
@user-hu3cx7ss9d 6 ай бұрын
ፀግሽ❤❤❤🙏🙏
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 6 ай бұрын
የሚያሳዝን መጨረሻ😭😭😭
@yordanosamha6083
@yordanosamha6083 6 ай бұрын
Huffff Abeba😢
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 6 ай бұрын
ግን እሄ ማርያም ን በጣም ትምህርት ነው. ምክንያቱም በተክልል አገብቶ ለም አፈርስት😢 ቃል ከባድ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
ፈተናው ነዋ😢😢😢
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 6 ай бұрын
❤❤ ፀግሽ አንደኛ ነህ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 4 ай бұрын
Such a sad story!
@liliweldgbral3207
@liliweldgbral3207 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤በርታ ጀግና ተራኪ ነህ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 6 ай бұрын
ፍቃዱ ተገኝ ተርኮት ሰምቼዋለሁ እስኪ በአንተ ድምፅ ድጋሜ ልስማው❤
@mhireta8102
@mhireta8102 6 ай бұрын
❤❤
@Tefelf
@Tefelf 6 ай бұрын
Love ❤️
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Habeshawi26
@Habeshawi26 6 ай бұрын
🙏🏽
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 6 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭ያሳዝናል ምን አይነት ሴትዮ ናቸው እነዚህ መርዛማ ሴቶች አሉ አሁኑም😢መጨረሻው ያሳዝናል
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 6 ай бұрын
❤thank you Mr T heart touching story for real it’s bad choices it’s very good lesson same time we make choices it heat our love one❤❤❤
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 6 ай бұрын
And our self ❤❤I don’t know why same people come in our life to destroy as
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 ай бұрын
❤👍
@anteaye7228
@anteaye7228 6 ай бұрын
Bad choice and sad ending 😢!very educational. Thank you sir as always!
@mohammedhallo6575
@mohammedhallo6575 6 ай бұрын
ሰላም ሁን የተሻለ ነው
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 6 ай бұрын
❤❤😊
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@sidulile7253
@sidulile7253 6 ай бұрын
Batta❤❤❤❤❤❤
@mezrateabteklemichael1554
@mezrateabteklemichael1554 6 ай бұрын
Hi Tsegeish just to say you are the best and then i want to ask you in Ethiopia ህ is no more in Abogida because insted of ህ there is ክ in the word i heard it so many times mostly by yangesters .
@yonasyirdaw6778
@yonasyirdaw6778 6 ай бұрын
ያቃጣሪዋን አሮጊት መጨረሻ ..! ከአበባ ስቃይ ላይ ትንሽ ቢያካፍላቸው...
@multazemmohamed7336
@multazemmohamed7336 6 ай бұрын
በርታ ትርካህ ጎበዝነህ አዲህነኝ ከዱባይ ሥደተኛዋ❤❤❤❤
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 5 ай бұрын
❤ደሥ ይላል
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 6 ай бұрын
😢😢😢
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 6 ай бұрын
Thank you Tsegish! Heart touching novel for real! 😪😪😪
@user-lh9rp9uk9s
@user-lh9rp9uk9s 6 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ሰው ከንቱ አበባ አዛዘንችኝ 💔💔💔💔
@mimitsehaye1051
@mimitsehaye1051 6 ай бұрын
በፈጣሪ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት
@AsterflowerFlower
@AsterflowerFlower 6 ай бұрын
Hiweti. Ending. Nate. Barta. Stagesh
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 6 ай бұрын
በስማም እኔ ግን በጣም ውስጤ ተነክቷል ያበባ ነገር እውነት ልቤን ነክቶታል
@yodithailu1701
@yodithailu1701 6 ай бұрын
ፀግሽ በርታ እንወድሀለን❤❤❤
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@genetkassa8394
@genetkassa8394 6 ай бұрын
😢😢😢
@asdaassd6265
@asdaassd6265 6 ай бұрын
❤❤❤❤
“የት ነች??"
1:34:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 80 М.
የፍቅርተ ጂንስ መዘዝ ... (ሙሉ ክፍል)
1:10:06
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 39 М.
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
😱СНЯЛ СУПЕР КОТА НА КАМЕРУ⁉
00:37
OMG DEN
Рет қаралды 1,6 МЛН
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 70 МЛН
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
New Ethiipian True love story - እውነተኛ የፍቅር ታሪክ - ሞርያ
54:58
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 139 М.
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 56 М.
Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1
1:22:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 32 М.
አሮራ | ክፍል 1 | Arora | Part 1
40:20
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
አሁን ማቅ የምንለብስበት ሰዓት ነው// በመምህር መስፍን ሰሎሞን//
1:09:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 30 М.
ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)
3:22:19
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 86 М.
Осиное гнездо у себя дома
0:27
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2,1 МЛН
How different animals go down a slide. (With emojis)
0:24
Jiemba Sands
Рет қаралды 35 МЛН