አሁን ማቅ የምንለብስበት ሰዓት ነው// በመምህር መስፍን ሰሎሞን//

  Рет қаралды 32,261

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

Пікірлер: 153
@h777m
@h777m 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን የዘመናችን እንቁ ። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@dibabneshh2340
@dibabneshh2340 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ውን አብዝቶ ያድልልን በቤቱ ያፅናልን ቃለህይወት ያሰማልን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ መምህር መስፍን አንድበትህ ብስማ የማይጠገብ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር መስፍን ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መምህር ነው ሉሌም በርታ የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zahrah6200
@zahrah6200 3 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ የኛ ምጡቅ አእምሮ መምህር ነህ ዝንት አለም ኑርልን ፈጣሪ አሁንም ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ በአንተ ተአምር እና ያንተ መንገድ እድንከተል ስላአደረከን እናመሰግናሀለን ክብር ይገባሀል , ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር አሜን ፫
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር መስፍን እጅግ በጣም በጣም የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ በፍቅር ያብዛችሁ 💚💛❤🙏 💚💛❤🙏 💚💛❤🙏
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ልዑል
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር መስፍን ባንተ ላይ ያለ እርጋታና መንፈስ በኔም ቢያድር ብዬ ተመኘው ፀጋ እግዚአብሔር የበዛልህ መንፈስ ቅዱስ የባረከህ ነህ እድሜ ይስጥልን ።
@sarasaid5419
@sarasaid5419 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ
@user-tb5uq3ou5s
@user-tb5uq3ou5s 3 жыл бұрын
በእውነት ሲሰሙት ውለው ቢያድሩ የማይሰለች አይነት ሰው ነው ። ብዙ ቃለ መጠይቆቹን አይቻለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@barekaomar7010
@barekaomar7010 3 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ድንግል ክነ ልጇ ትጠብቃቸሁ ልዉል ሰገድ ጌታቸዉ እውነታዊ ዎርቶዶክስ ነህ ሰለ ድንግል ማረያም መዝሙር ስትዘምር ውስጤ ይርሳል በእውነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ቅባቱ ቀብቶሀል አይ መታደል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 жыл бұрын
የምወደው መምህር መስፍን ረጅም እድሜ ከጤና እያለኩ ሉሌ እስኪ አንድ ቀን ስለ 7 ቁጥር ያስተምረን ዘንድ ጠይቅልን
@Abatech2
@Abatech2 3 жыл бұрын
ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን ድንቅ ጥበብ እና እውቀት የሞላውን መምህር መስፍንን ስለጋበዝክልን መምህር መስፍን ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ የእኛ አለኝታ ልክ እንደሌሎች የቤተክርስቲያን አባቶች
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@tesfanesheshtu3449
@tesfanesheshtu3449 3 жыл бұрын
በእውነት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መምህራችን ነው።
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ትምህርቱት በጣም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ነው
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ያልተጠቀመችባቸው ድንቅ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ እጅግ ድንቅ ነው
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 3 жыл бұрын
Memhir Mesfin solomon Kalehiwot yasemalin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@etalmzewdu5264
@etalmzewdu5264 3 жыл бұрын
ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤
@azebalemu3491
@azebalemu3491 3 жыл бұрын
በእዉነት ለእኚህ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኞ ቢደመጥ የማይሰለች እባክህ ሁሉግዜ አቅርባቸዉ
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የተዋህዶ ሊቅ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
ምርጦችየ እደናተ ያሉቱን ያብዛልን ሰይጣኖችን ስራቸውን ይቀልልን
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው እግዚአብሔር ፊቱን ያብራለት እኔም በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው የሱ የእግዚአብሔርን ቃል በ7 ቁጥር ላይ የሚያስተላልፈው ትምህርት ያረካኛል እግዚአብሔር ይባርከው በድጋሚ
@almazetaye3682
@almazetaye3682 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ የተዋህዶ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሜን ቋንቋየ ንሽ ደግል በጣም የምወደወ መዝሙር ❤️❤️🙏💒
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ዘመንህን ይባርከው የአባቶቻችን ቃል ቀመር በተግባር መፈጸሙ ከምንም በላይ ነው ያስደሰተኝ ተባረኩ
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 3 жыл бұрын
ሉሌ የድንግል ልጅ ዛሬ በጣም ነው ያሰደሰትከኝ ይህንን የታርክ መዝገብ የሆነ ምርጥ የተዋህ ልጅ ሰላቀረክብልን አምላክ ይባርክህ።መሰፍኔ ምን ልበልህ የአባቶቻችንን አውቀት ሰታሰተምር አንዴት እንደምታረካኝ ቃለት የለኝም በቅርብ ሰለማውቅህ ደሰ ይለኛል።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ስላስተማርከን በጣም ነው የማመሰግነው :: ሉሌ ዕንቁ የሆነ የ ቤተክርስቲያን ወንድም ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
@wereyae5344
@wereyae5344 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ብርቅ ልጅ መምህር እግዚአብሔር በሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ባገኘኸው አጋጣሚ የእምነት የተዋህዶ ትምህርት አስተምረን እባክህ እምነታችንን አስጨብጠን እግዚአብሔር ይስጥልን በርተርልን በይቱልን
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪💚💛❤
@user-xt9mn8fh5f
@user-xt9mn8fh5f 3 жыл бұрын
አንደበቱ ሲጣፋጣ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራን። በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
@emebethaile8539
@emebethaile8539 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን
@AliAli-vk4ck
@AliAli-vk4ck 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ፈጣሪ መልካም ስዉ ያብዛልን
@al950
@al950 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ አለኝ እኳንም የኛ ሆናችሁ ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተወዳጅ የተዋህዶ ልጃችን ነው መምህር መስፍን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
@pzhacker3553
@pzhacker3553 3 жыл бұрын
ቃለሒ ወት ያሰማልን መምህሯቻችን የእውት በጣም የሚ አሰደሰት ትምህት ነው
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤💒።
@elsabethseifu9567
@elsabethseifu9567 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌም ትምህርቶች የማይጥገብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@bethelmelaku1620
@bethelmelaku1620 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒዓለም ይባርካችሁ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@user-tf5pm7cx6e
@user-tf5pm7cx6e 3 жыл бұрын
በእውነት ደሥ ይላል እግዚአሔር ይመሥገን በቤቱ እደጠናችሑ ለዚሕ ያበቃችሑ ለወደፊትም እግዚአቢሔር በቤቱ ያጽናችሑ
@solomonmulugeta5671
@solomonmulugeta5671 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሰለሞን በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ። ሉሌ በርታ 🙏🙏🙏
@ykwkfk
@ykwkfk 3 жыл бұрын
P0Oioununu]
@pzhacker3553
@pzhacker3553 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንየሂወ ት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባር ክ ላችሁ
@lemlemtesfay7990
@lemlemtesfay7990 3 жыл бұрын
አንደበተ እሩቱ ባዳምጥህ ባዳምጥህ አልጠግቡህም መምህር እረጅም እድሜ
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
ልኡሌም እግዚህሐብሄር በጤናህ ይጠብቅክ❤❤❤
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 3 жыл бұрын
በናትህ ሉሌ በሌላቀንም እንዲሁ በሌላ ርዕሶ ጋብዝልን....ተሰምቶ የማይጠገብ፣ እንደ መፅሀፍ የሚነበብ መምህር። እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 3 жыл бұрын
እሽ ገና ብዙ መርሐ ግብር አለን
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 3 жыл бұрын
@@quanquayeneshmedia4055 እግዚአብሄር ያክብርህ
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስወድህ፡
@welatmariyammdm1714
@welatmariyammdm1714 3 жыл бұрын
Amen amen amen💒kaliy hiwot yesamalen🙏🙏🙏
@brktibela3950
@brktibela3950 3 жыл бұрын
Bisema yemayiselechi memihrachin nw,e/r rejimun edimena teina yistilin tebareku ortodoxi le zelalem tinur
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን
@marthachane9777
@marthachane9777 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የተዋህዶ ዕንቁዎች፡፡
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
እውነት መምህር መስፍን ናፍቀውኝ ነበርአባታችን። ሉሌ እናመሰግናለን በርታልን
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 3 жыл бұрын
የምንወድህ መምህር
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 жыл бұрын
Lule Selamm egziabher yemesgen🙏
@tomastolara532
@tomastolara532 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@besufekadtariku4138
@besufekadtariku4138 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እባካችሁ አትጥፉ መምህር ሮዳስንም አቅርብልን ሉሌ
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩ. ዘመናችሁ ይባረክ
@manalebeshwoldekidan921
@manalebeshwoldekidan921 3 жыл бұрын
መምህር ጠፋህብን ብደህናነው እጅግ በጣም ነው የምናደንቅህ አክባሪህ ነኝ ጥሩ የቤተክርስቲያንእንቁ ባለ 7 ቁጥሩ የስላሴ ብርያ ብልክ አልተሳሳትኩም
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ጀግኖች እንደእናንተ ያሉትን ያብዛልን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Betam Beunet kin new. Ewketu betam dessssss ylal. Egzihabher yistiln. Egzihabher ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈርጥ ልጆች እንወዳችሁለን እናመሰግናለን እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጠለን።አሜን
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 3 жыл бұрын
የራሳችነን የማድነቅ እና የመፈለግ ሕልማችን የት እንደሔደ በምን እንደተለወጠ ሳስበው አለቅሳለሁ እመ አምላክን! እንመሰጥ፣ እናድንቅ፣ እንፈልግ፣ ለሐገራችን ፍቅር ይኑረን፤ ውስጤ የሚቃጠልበትን ነው የጻፍኩኝ!
@adiadye2280
@adiadye2280 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@AliAli-vk4ck
@AliAli-vk4ck 3 жыл бұрын
አወ ዉዲቱ ቅዱስ ላሊበላ እግዚአብዚር ይመስገን
@heyablisan1523
@heyablisan1523 3 жыл бұрын
Mesfen is my hero Long life
@mesertbirke4908
@mesertbirke4908 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ናት
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ዉድ የተዋህዶ አገልጋዮች በርቱልን
@emmuwandemu8597
@emmuwandemu8597 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እነዉት ነው
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 жыл бұрын
ewnet new hule bsemaw yemaltegbew memhr enamesegnalen amen kale hiwet yasemaln
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan fixari yixabaqalan mamharachan
@fitsumhabtemariam1167
@fitsumhabtemariam1167 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ፀጋውን ያብዛልህ
@asthey
@asthey 3 жыл бұрын
MEMEHER MESFEN QALE HEYWET YASMALEN🙏 BETHIOPIA MEDER ENDNE AYNETOCHUN YABZALEN !!!UETHIOPIA AMLAK YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM LENGA YETHIOPIA LEJOCH MASTAWELUN YESTEN BEMEHRETUM YASBEN🤲 YETHIOPIA TELATOCHWAN YASAFRELEM🤲💚💛❤🤲
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን እኛም የሮቢቱ ስላሴን ስታገለግል ከስር ከስርህ እየሄድን ቤታችንን ቅርብ ነበር አቡኑ ጊቢ ውስጥ መስፍን ሰለሞን አስተምሮ ያፈራት እህቴን ከበሮውን ስትመታ ታስደምም ነበረች ። መናፍቃን እስኪነጥቋት ድረስ እኔን ግን በአይኑ ስር ስር አድርጎ እያዬ መናፍቃንን እንዳትከራከሪ በቂ እውቀት ሳይኖርሽ የምትለኝ አይረሳኝም አበርትትኸኝ አሁን በእምነቴ ፀንቸ ምንም እንኳን በሩቅ ሆኘ ስሰማህ ልቤ በደስታ ፈነደቀ እስካሁን የፅናትህ ብዛት የእውቀትህን ልኬት እድሜ ሰቶን እከማይህ እድሜ ከንጀራ ይስጠን ። በዛ ላይ ስታስተምረኝ ውስጤ ያ የልጅነት ጥንካሬህን ስንቱን የመፅሐፍ ቅዱሱን ጥቅስ ድራማውን እንዴት እንደማስታውሰው አረሳውም ። አባቴ ጌራ በቆሪጥ እየገረፉ ነው ያስተማሩን ሁሌ የማይረሱ አባቶች አንተን የመሰለ ሊቅ አፍርተው ሰጡን እድሜ ከእንጀራ ይስጥህ ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲 🇱
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
አሜን ፫በእውነት እህታችን። እህትሽንም መድሀኒአለም ወደ ቀጥተያኛይቱ ሀይማኖት ይመልሳት።ተባረኪ👏👏👏❤❤❤
@wesenasnakew8013
@wesenasnakew8013 3 жыл бұрын
እኒራሱ ስለሞንን በጣም አደቀዋለው 👍💯
@user-st6qy1en6m
@user-st6qy1en6m 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነዉ እናመስግናለን ግን ልሎ አታቋርጠዉ
@aduabdu1362
@aduabdu1362 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን።።።
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 3 жыл бұрын
ሁለት እንቁዎች ማር እየመገባችሁን ነው የተዋህዶ እንቁዎች ቃላት ያጥረኛል +++
@meseretmendaye5570
@meseretmendaye5570 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዘማሪ ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን ይሔንን የምንወደውን መምህር ስለጋበዝክልን እንዴት እረጋ ያለ የተባረከ አዋቂ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድለው አንተንም እናመሰግናለን ግን አስተያየት ለመስጠት ሲናገር አታስጨርሰውም እና ይችን እንደው ብታስተካክላት እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@akdhdhdh8295
@akdhdhdh8295 3 жыл бұрын
Ewadachawalaw egzibaher yitabikachaw💗💗💗💗💗💗
@eliaskhoury8377
@eliaskhoury8377 3 жыл бұрын
የተዋህዶ፡እንቅወች፡ናችሁ፡እግዚያብሔር፡ይመስገን
@aslefa9989
@aslefa9989 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን የተዋህዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ሉሌ በርታ ፕሮግራምህን እንደዚህ የተዋህዶ መምህሮቻችንንና ዘማሪዎችን እየጋበዝህ ፔጅህን አሳድገው
@mart7975
@mart7975 3 жыл бұрын
Selam selam
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 3 жыл бұрын
ኡነት ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኡንቅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አጋልጋዮች መምህሮቻችን ጸጋው ኣብዝቶ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ሰላማችን ያብዛልን ዘረኛ ገዳይ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ እርኩስ ሴጣንን ከምድረገጽ የጥፋልን
@gashawtsega7768
@gashawtsega7768 3 жыл бұрын
መምህር አሁን ለሦስተኛ ጊዜ ነው ያየሁዎት በሀይማኖት በሳይንሱ በፍልስፍና ሁሉንም አሞልቶ የሰጠዎት በመሆኑ የአባቶቻችን ሊቃውነት እውቀት በእርሱዎ ላይ አድሮአል ለአዲሱ ትውልድ ልዩ እንቁ በመሆንዎ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልዎት እላለሁ።
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 жыл бұрын
Selam Lule 10q dess yimil programim new. Gin bizu takwartewaleh. Memhir tenagro eskichers metebek bitichil. Le lela gize asibibet.
@alemayehuasrat2427
@alemayehuasrat2427 3 жыл бұрын
Merx yetwahedo lejoch tebareku memehr mesfen bexam yemiwded new lule engedah seladerkw enamesgenaln
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእዉነትነዉ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እውነትነውመምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 жыл бұрын
Elelelel
@sameerameseret1168
@sameerameseret1168 3 жыл бұрын
Amen amen amen ewunet new
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 3 жыл бұрын
በእምነታችን ያፅናን እግዚአብሔር
@galzomhamajeganu930
@galzomhamajeganu930 3 жыл бұрын
Tebareku
@najathasan2502
@najathasan2502 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜንአሜን አሜን
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 3 жыл бұрын
💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒
@ezanetl7055
@ezanetl7055 3 жыл бұрын
እንኳንም ሳይንቲስቶች ሆነ ቱሪስት አልመጡ ራሱ ኢትዮጲያዊ በኢትዮጲያዊያን ማወቅና ማንነቱን እንዲረዳ አምላክ ስለፈቀደ ነው።
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesegen betam Des yilal
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ልኡል
@tesfayetawoke3800
@tesfayetawoke3800 3 жыл бұрын
💚💛❤️Luly Berta
@merifikadu1762
@merifikadu1762 3 жыл бұрын
ሉሌ አውቃለው ጋዜጠኛ እዳልሆንክ ነገር ግን እንደዚ አይነት ከባድ ሰው ስታቅርብልን እባክህ ሀሳቡን አታቋርጠው ጥያቄ ጠይቀክ በደንብ እንዲያብራራልን ተወው መሀል ላይ ገብተክ የራስክን አስተያየት እየሰጠክ ሀሳቡን አታቋርጠው አክባሪክ ነኝ አመሰግናለው
@melkamum
@melkamum 3 жыл бұрын
በትክክል
♦️እነሆ አሰደናቂዋ ጽዋ ♦️
54:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 115 МЛН
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 3,3 МЛН
♦️መቃብሩን እዩት ♦️ በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
8:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
♦️የሰማይ ቤት መንገድ♦️
20:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
♦️እነሆ የኦርቶዶክስ ወርቃማ ጊዜ በልጆቿ ሊደገም ነው
33:31
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
ታማሚዋ ባለ መድኃኒት // በመ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ እና መ/ር መስፍን
44:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 96 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 115 МЛН