የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 18,634

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

ዘመነ መሳፍንት ውጥንቅጡ የበዛ በአጠቃላይ ሲታይ እጅግ የከፋ ቢሆንም፥ እግዚአብሔር ራሱን ያለምስክር አይተውምና በእስራኤል ውስጥ እግዚአብሔርን ያከበሩ ጥቂት ሰዎች ነበሩ። መጽሐፈ ሩት የእነዚህን ጥቂት ሰዎች እምነትና እግዚአብሔር እንዴት ለእነርሱ መልካም እንዳደረገላቸው የሚያሳይ ጣፋጭ ታሪክ ነው።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 66
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM 3 жыл бұрын
ተሰምቶ ማይጠገብ ሂወት የሚሰራ ቃል :: ክብር ላንተ እግዚኣብሄር አምላክ : pastor ዋጋ ከፍለህ በትጋት ምታገለግለን አብዝቶ በ ሰማያዊ በረከት ጌታ ይባርክህ :: we love you ♥️
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 2 жыл бұрын
Amen
@mimicho1923
@mimicho1923 2 жыл бұрын
May god bless you my dad
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፓስቴር ፀጋ ይብዛልህ📖📖💯
@user-yx1ll2pg9w
@user-yx1ll2pg9w 10 ай бұрын
AMENNN
@nw030603
@nw030603 Жыл бұрын
God Bless you ❤🙏
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 3 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ
@emnetlambye964
@emnetlambye964 3 ай бұрын
ድንቅ ነው!!!!
@comcell4351
@comcell4351 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ትባርክ ዘመንህ ይባርክ በአንተ አልፎ የምያስተምርን ጌታ ይባርክ
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ፖስተር የተባረክ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ተናግሮኛል ስሙ ይባረክ ምንንም አትጠገብም አሜን ብዬ ተቀብያለሁ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ አመሠግናለሁ
@tsel4244
@tsel4244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረኪ ይጠብቅህ
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
Zemnehe yebark pastor
@yordanoskassahun8607
@yordanoskassahun8607 2 ай бұрын
Geta zemenkn yibark ....
@selamgrace2968
@selamgrace2968 Жыл бұрын
Iearned a lot Pastor❤❤ Thank you Pastor
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 9 ай бұрын
Esike zare yehenene temrete Sali sema manore kocege eyalkesuku yesemewu negereisa😭😭😭arrree ZERE mazereke yeberkhe
@user-yx1ll2pg9w
@user-yx1ll2pg9w 10 ай бұрын
geta abiztoh yibark
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
Tafach megbe tebarkilgn erjem edema geta yesthe💜💕💕💕💕
@getahunlintiso1808
@getahunlintiso1808 3 жыл бұрын
Thanks my God you give for us this me
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 2 жыл бұрын
Wow. Great explanation
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጣም ቀሎኝ ነው እመከታተለው እናመሠግናለን ፓስተርዬ ከፍ በል ፀጋው ይብዛልህ።
@chotalama8924
@chotalama8924 3 жыл бұрын
ተባርክክክ.ፓስተር ወዳጀ
@eshetutedesse8324
@eshetutedesse8324 3 жыл бұрын
Pastor Zamanh Yibarki Tabark Dasi Yilali
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይጣፍጣል ።ፓስተር እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ።
@asterhabte3294
@asterhabte3294 3 жыл бұрын
መጽሃፍ ቅዱስ ሊረዳኝና ኣልፎም ሊወደዉ ያደረግከኝ እግዚኣብሔር ጸጋን ያብዛልህ።
@lemlemwodajo7746
@lemlemwodajo7746 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተባረክ ቡዙ ተባረክሎ ቡዙ ትምህረሎ ፓ/ር ቃላታ የንስል ተባረክ እልፍ ሁነ
@emudesta3352
@emudesta3352 3 жыл бұрын
Geta bebezu yebarekwot.kereswo bezu eyetmareku new thank you.
@jalejembere2911
@jalejembere2911 3 жыл бұрын
Tabarkleni
@praise2157
@praise2157 3 жыл бұрын
All praises and glorious to be God the father who is in heaven. Pastor may Lord bless you more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@danieldoyoredetamo3563
@danieldoyoredetamo3563 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም
@meherta8711
@meherta8711 3 жыл бұрын
Pastor Asfaw God bless you and youer family.
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 3 жыл бұрын
Amazing teaching!!! God bless you pastor, you touched so many things that’s very important for today’s churches and Christians!! I learned so much from your teaching! God bless you and your family abundantly!!!
@selamtibebe9111
@selamtibebe9111 3 жыл бұрын
ተባረክ
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
God bless you pastor 🙏🙏🙏
@Jesuslord9047
@Jesuslord9047 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ላጌታ ይሁን ተባረክ ፓስተርዬ ጌታ ዘመንክን ያለምልምልክ
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
Tebarekiiiiilhign pastor God bless you
@destachekol8664
@destachekol8664 3 жыл бұрын
እንኳን ጌታ አተረፋችሁ ፓስተር፡
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው በለፎ የዛሬ ሳምንት አርብ እለት በኮሮና ታምሜ ሀክም ቤት ሆኜ በመሳፍንት ትምህርት ላይ ጸልዩልኝ ብዬአችሁ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረድቶኝ ድኜ ተፈውሼ ከሀክም ቤት ወጥቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ቅዱሳን እና ፓስተር
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፦ እንኳን ተረፍክ/ሽ
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ሂወት የሚረሰረስ ፈውስ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ ብዛ ይጨምርልህ
@4familytube532
@4familytube532 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ይጨምርልህ
@alphaomegagod303
@alphaomegagod303 3 жыл бұрын
amen...................Ewunet....Abera....pastor
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Paster Asfaw we are proud of you
@yodittekie9265
@yodittekie9265 3 жыл бұрын
Amen yes true god bless you Pastor Asfaw
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
ወንድም አስፋው ባንተ ሁሌም መድኃኒአለምን አመሰግነዋለሁ።
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 3 жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah. May God continue to bless you richly
@kedestbekele3476
@kedestbekele3476 2 жыл бұрын
እሜን ፓስተር። በእግዚአብሔር መጎብኘት ናፍቆኛል።
@genitube1280
@genitube1280 3 жыл бұрын
Kbr Hulu lageta yehun tebareki pastor geta abizeto yebarikoti tsagawin ba etaf yabizaloti bariso mamare lane tilki nager new ye erso yehone nager Hulu yetabareke yehun
@yonikebede7439
@yonikebede7439 7 ай бұрын
Asiti
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያገኘሁት ይሄንን ሰምቼ መፀሀፍ ቅድስን ሳነብ ከዚህ በፊት በማልረዳው መልኩ ተረድቻለሁ አመሠግናለሁ ፓስተር።
@t.b.t8073
@t.b.t8073 3 жыл бұрын
Pastor Asfaw God bless you abundantly, I learnt a lot from you. You are Melese Wegu No-2 for me.
@kebedmasa1150
@kebedmasa1150 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@mesfinmenza5244
@mesfinmenza5244 3 жыл бұрын
Amazing message
@Eldana2003
@Eldana2003 2 жыл бұрын
7
@meem3233
@meem3233 3 жыл бұрын
God bless u more bro
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Amen amen, GOD is faithful to restore us i am living testimony I was keep saying why why this to me? Thank you pastor .
@mengeshahabeshaw9456
@mengeshahabeshaw9456 3 жыл бұрын
pastorye, Egziabher abzito zemenhin betesebhin ybark, bizu tetekime alehu bante timihirt (bibil college ),from Addis Ababa,Ethiopia.
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
😭❤❤😭❤😭
@getahunlintiso1808
@getahunlintiso1808 3 жыл бұрын
Big sorry I do big mistake me i want say men
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 3 жыл бұрын
ቃላት እኮ አጣሁ ውዱ ወንድሜ ፖስተር አስፋው በቀለ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስለምታስተምርን ትምህርቶች ከትምህርቱ በፊት የምትለቀው መዝሙር የማን እንደሆነ ብትነግረን ከኢንተርኔት አውርደን እንሰማለን
@Jesuslord9047
@Jesuslord9047 3 жыл бұрын
እንዴት ብሰማ ብሰማ የማይሰለች የእግዚአብሔር ቃል ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን pastr በቴሌግራም ቢሆን ብዞች ይባረኩበት ነበር።
@dawitgeremew3041
@dawitgeremew3041 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት አለው የሩት መፅሃፍ ?
@graceofholyspirt5766
@graceofholyspirt5766 3 жыл бұрын
Pasterye ebakehen bemehale Addis kidanene betasetemernen lemesale rome if u can please send me ur email
@dawitgeremew3041
@dawitgeremew3041 Жыл бұрын
7
@getahunkebede451
@getahunkebede451 Жыл бұрын
የብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ ነብይ ማን ነው
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
የቃሉ ዐምዶች ፰ኛ ትምህርት፡ ቅድስና
1:02:18
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 179 М.
መፅሀፈ ሩት (መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ)
17:25
ዘአርያም ሚዲያ - The Ariam Media
Рет қаралды 3,6 М.
Me: Don't cross there's cars coming
0:16
LOL
Рет қаралды 11 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 17 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 70 МЛН