የአባታችንን ጥብቅ መልእክት ከልብ ከሰማን ለነገ ስንቅ ነው

  Рет қаралды 33,539

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 468
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅን አባትና ቅን መምህር ስለተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርስዎ ምትክ የሌለዎት የእግዚአብሔር ደቀ መዝሙር ነዎት እረጅም እድሜን ያድልልን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Berktachiwe yedirenin amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@anbessiehagos3967
@anbessiehagos3967 2 жыл бұрын
@@mabittaegezabereleona1854 88888888888888888i
@tsegu5146
@tsegu5146 2 жыл бұрын
@@mabittaegezabereleona1854 121222b ይይይ,, v,., )≥
@searching8848
@searching8848 2 жыл бұрын
Kewuch ager birr indet new yeminilikew?
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 2 жыл бұрын
እንቁ ወንድማችን እኛም ኤርትራዊያን 🇪🇷 እንደዚህ አይነት ጉዳዮች ላይ እንሳተፋልን እየተሳተፍኩም ነው እንኳን ለኢትዮጵያ በዚህ አለም ላይ የትም አገር ይሁን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድጋፍ የሚያስፈልግ ከሆነ እጅ መዘርጋይ ግድ ይላል እና እኔም ከበረከቱ እንዲደርሰኝ መሳተፍ እፈልጋልሁ አስገባለሁ ሁላችሁም የመምህር ተሳታፊዎች በሙሉ ከዚህ በጎ አላማ ጋር ወደፊት
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ጽቡቅ ኣለኪ ሓፍተይ፡ ኣነ ውን ኤርትራዊ ኢየ፡ ክረክበኪ ምደለኩ ኔረ ቅሩብ ክንዘራረብን ዝኮነ ክትሕግዝኒን ክትመኽርንን ደልየ ኔረ ፍቃደኛ እንተኮንኪ፧
@user-rq6mz5qt1e
@user-rq6mz5qt1e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን
@eeisaytadal4011
@eeisaytadal4011 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 жыл бұрын
አባታችን ጸሎትዎት በረከትዎት ይደርብን ደስ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሀሳቦትን ያሳካላችሁ ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@senaytdeme4053
@senaytdeme4053 2 жыл бұрын
ልጄ ይህን ሰምቶ ልደትን ከሚከበር ይስጥልን ብሎአል ወልደ ገብርኤል ይባላል በፀሎት አስቡት።
@meronalimu1057
@meronalimu1057 2 жыл бұрын
Egzibher be mogase yasadegelsh
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
Edg yibel welde Gebrial 🌾🌾🌾
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 2 жыл бұрын
እኳን ተወለድህ ወልደ ገብርኤል ቀሪ ዘመንህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ልኡል እግዚአብሄር
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
እህህህ ለሁሉ የተሰቀልክ ሁሉን በአንድነት የምትወድ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ሆይ አንተ ተመልከን አሜን(፫)
@lamlamfekri44
@lamlamfekri44 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችንንም አንተም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን በረከቶ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሰን 🤲🤲🤲 በፀሎታችሁ አስቡን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ላይክ አንርሳ ቤተሰቦች 👍👍👍
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
አባታችን የእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን😍😍😍😍😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል
@user-im7gf9bi5r
@user-im7gf9bi5r 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትህይደርብኝ በፆለታችሁአስቡኝ
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 жыл бұрын
አባታችን ዳግማዊ ሙሴ እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር ተስፋየ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን💚💛❤️
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይድረሰን እንደ እግዚሐብኤር ፍቃድ እንረዳለኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት እደርሶ ያለ አባት በዘመናችን በማግኘታችን እድለኞች ነን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን እደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ታባታችን ጎንማ መሆን አለብን በምንችለው አቅም መርዳት አለብን ለቤተክርስቲያናችን እና ለነገው ትውልድ የሚተላለፍ ስራ ስለሆነ ሁላችንም ብንሳተፍ ትልቅ በረከት ነው
@temedk8302
@temedk8302 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። መንፈሳዊ ህይወት ለምዕመናን ከማስተማር ጎን ለጎን ለተተኪው ትውልድ የሚተላለፍ መሠረት የመጣል ሥራ ስለሆነ ሁላችንም ከአባታችን ጎን በመሆን የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናድርግ።
@user-rq6mz5qt1e
@user-rq6mz5qt1e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በረከተወት ይደርብን
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 2 жыл бұрын
መምህር ስለ እግዚአብሔር ብለህ አንድ ነብስ አድንልኝ የመዳን ምክንያት ሁንልኝ ማረፊያ አታ የምትከራተት ነብስ ላንተም የህይወት ዋጋ ይሆንሃል በቴሌግራም ፅፌልካለው
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 жыл бұрын
የመምህር ቁጥር የእምታውቁ እባካቹህ
@saharhawi6978
@saharhawi6978 2 жыл бұрын
@@meieymelese5697 ልላክልሽ
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
@@saharhawi6978 awo ema eske enem efilegalew
@agereethiopia4486
@agereethiopia4486 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶች ያብዞልን ለሌሎቻችን ልቦቻችንን ይመልስል ከሳቸው ልንማር ይገባናል ለገንዘብ ሳይሆንለህሌና የሚሰሩ አባቶችን ይጨምርልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 100 ሺህ ፍሬ የሚያፈሩ አባት ናቸው ፀፈጋዎት ያብዛሎት ለቀሪዎች ልቦናቸው ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አባት በረከተወ ይደርብን ፆሎና ልመናወ ይድረሰን አሜን፫ በእድሜና በጤና ያቆይልን መህምር ተስፋዬ ከእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያክብርህ 👏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡረኮት ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የረጅም እድሜ እና ጤና የድል ልን ብፁዕ አባታችን
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 2 жыл бұрын
ያባታችን ያብነ ኢርሚያስ በረከታቸው ይደርብን እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
@abrahamberhe2015EOTC
@abrahamberhe2015EOTC 2 жыл бұрын
ብጹዕ ኣቡነ ኤርምያስ የእርስዎ ቡራኬ በኛ ላይ ይደር : የእርስዎ ፈለግ ተከትለን የ እውነት : የ ፍቅር ሰው እንሆን ዘንድ የ እርስዎ ኣምላክ : የ ኣባቶታችን የ ኣብርሃም : የ ይስሐቅ : የ ያዕቆብ ኣምላክ እግዚአብሔር ቅድስት ሥላሴ ይርዳን::
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አገሎግሎት ዜመኖትን እግዚአብሔር የበረከት በፀጋዉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-kg5zy9rb4b
@user-kg5zy9rb4b 2 жыл бұрын
አባ በረከተው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ከበረከት ያካፍለን
@emyspiller7059
@emyspiller7059 2 жыл бұрын
መምህርተስፉዬ እበራ የምትስራው ስራሁሉ እግዝእብሄር የሚወደው ስራ ስለሆነ ከእባታችን እቡነ ኤርማስጋር ቃለምልልስይረከው ነገር ሁሉ እስፈላጊና እውነታን የ ይዘ ንግግር ነው እውነትነው ለትውልልድ ትውልልድ መተላለፍ ይለበት ነገር ነው እኔ በበኩሌ ኤርትራዊ ብሆንም ጭንቅላቴ የሚይስበው ግን እንድኢትዮጵይ እንደሆንነው እጂ ዘመን ይመጣብንን መከፉፈል እይደለም እሜን እሜን እሜን እቅሜ የፈቀደውን ለመለገስ ዝግጁነኝ ክብርምስጋናይሁን ለእብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንልን ይደረግልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ልኡል እግዚአብሔ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አሻራዬን አሳርፋለሁ ከበረከቱ እሳተፋለሁ በእግዚአብሔር ስም ቃል እገባለሁ።
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የአባታችን በረከት ይድረሰን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ደሥ የሚል በሀሴት የሚሞላ መርሀ ግብር ነው እግዚአብሔር አምላክ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ሁላችንም አሜን፫
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን በጣም ቅዱስ አሳብ ነው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦ አይዞ እንረዳለን ለነገ ለእልጅልጆቻአችን መዳኛ ነውና እባካቹ መላ የኦርቶዶክስ ልጆች ግዴታችን ነው
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ የአባታችን በርከት ይደርብን አሜን ፫👐💚💛❤እሺ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን👐👐❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫💚💛❤
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#አባታችን ቡራኬቸው ይደርብን በውነት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እሸ መምህሬ እግዚአብሔር ይርዳን!!💒❤💒👈😭😭🙏🙏
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
kale hiyota Yasmalen Abtichin Amen Kale Hiyota Yasmalen mahmerachin Amen
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእወነት እግዚአብሔር ይርደን በእወነት ለሁላችንም ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በረከቶ ይደረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታቻን ጋር ስላየሁ እደዚህ ስትወያዬ ማየት ለኒ በቃላት ከምገልፀው በላይ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እንረዳለን መምህር የምወዳቸው አባታችን በረከትዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት💚💛❤💒✝️
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊Egziyabhare Yemesgene Endate Ameshehe Memeher Endate Ameshachehu Ye Egziyabhare Beteseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባታች በረከታቸው ይደርብን እድሜአቸውን ያርዝምልን ይህንንበረከት ወደኛስለአመጣህልን ከልብ እናመሰግናለን የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏
@MeMe-xb4ex
@MeMe-xb4ex 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት በረከታችሑ ይድረሰን መምሕራችን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል 💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ይህንን በረከት እንድደርስን ወደ እኛ በማምጣትህ እግዚያብሔር የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን የእግዚያብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእውነት የአባታቸውን በረከታቸው ይደርብን እደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛለን😍😍😍😍
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን የበረከቱ ተካፋዮች ያድርገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የበረከቱ ተሳታፊ እንዲያደርገኝ መድሐኔአለም በእውነት ይርዳኝ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን አባታችን በረክትም ይደረብን ይፍቱን ይብረኩን አሜን አሜን አሜን🤲
@abebakidane9857
@abebakidane9857 2 жыл бұрын
መምህር እግዝአብሔር ይስጥልን በዝህ ቦታላይ ተጌንተህ ለዝህ በረከት እንድንሳተፍ ስላሳሰብከን በጣም እናመሰግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን በረከትዎ ይድረሰን ። ይህ የሁላችንም የውዴታ ግዴታ ነው ነገ ለልጆቻችንን ምንን ትተን እንደምባልፍ ማሰብ እና ለራሳችን ስንል ቤታችንን መስራት አለብን።
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መልካም እናመሰግናለን አባቴ በረከተዎ ይደረሰኝ ማርያምን እኝህ አባት ትህትናቸዉ ብቻ ትቢተኛዉ ልባችንን ስብርብር ነዉ የሚያደርገዉ ሺ አመት ኑሩልን
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
አባታችን። እርጅም እድሜ ይስጥወት መምህር ተስፍየም መላኩ ሚካኤል ይጠብቅህ። ይህን የተቀደሰ ሀሳብ እግዚአብሔር። እዳር ያድርሰው። በቸርነቱ ሀሳባችሁን። ይባርክ። ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣለን
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q 2 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ሁላቹህም እግዚአብሄር ያሰብትልን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቱቻቺን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-ds4pv9by5r
@user-ds4pv9by5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ምህረቱ ያውርድልን አሜን እንዃዕ ለሆሳኤና በሰላም በጤና አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ክቡር አባታችን የኛ ጀግና እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አባታችን ብጹ ኤርሚያስ እኔእዴት እደወደወት ደሞበህልሜ እርስወ ያሉበትን መስቀል ካገቴእያርኩኝ አየሀቸው በጣም ነውየመመዳቸው
@kasanewdesalegn9223
@kasanewdesalegn9223 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን መምህር እሳቸውን ስላቀረብክልን እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት በዚህ አስቀያሚ ትውልድ እሳቸውን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኛም በረከቱን እንድንሳተፍ እግዚአብሄር ይርዳን ኃይለ ማረያም ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከቶ አይለየን አባቴ ለሁላችም እድሜና ጤና ያድልል
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት መጽሀፍት የሆኑ አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !!!!! የእርዎን ፈለግ ሌሎችም አባቶች መከተል አለባቸው !!!!
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ መምህራችን የኛ የዘመናችን እንቁ አስተዋይ ጥሩ አመለካከት ያለህ አባቶችን አክባሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን አንተም ያሰብከውን ሁሉ አምላከ እስራኤል ይፈፅምልህ 🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
ያባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንን
@user-cv1xq5nd7w
@user-cv1xq5nd7w 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን አባታችን የእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ረጀም እድሜከጤና ጋር ይሰጥልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በረከትዎት ይድረሰኝ አቤት አባት እና ልጅ የትህትና ጥግ የምታሰቀኑ ልዩ እና ውድ አባት እና ልጅ እንዴት ደስ ትላላቹሁ በእግዚአብሔር መምህርዬ አሁንም ከዚህ የበለጠ ችግሮች ሌኖሩ ይችላሉ ሕዝብ እና አባቶች ያአላዪት ቤተ ክርሰቲያ አሉ እና ከጎናቸው ልትሆን ይገባል እኛ አለን ከጎን ነን በርታልን ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 2 жыл бұрын
የሰሜን ወሎ ልዩ ስጦታ ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
ዋው ! በጠዋት ደስስስስስስ የሚል ዜና ሰማሁ። አባታችን ሀሳብዎ ከእግዚአብሔር ጋር ይፈፀማል። መምህር ይህን ስላቀረብክልን ያንተም ዋና አላማ ስለሆነ እናመሰግናለን። 💚💛❤😍😍😍
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
አባታችን የኔ መልካም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን ምን ዋጋ አለው ቢሰራ መልሰው ሊያፈርሱት አምላክ ያግዘን 😢😢🤲🤲
@lishanmulat5129
@lishanmulat5129 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@selamyemaryam5827
@selamyemaryam5827 2 жыл бұрын
አባታችንም መምህራችንም ቅን እና መልካም የመምን አለኝታ ናችሁ ኑሩልን የቻልነውን እናደርጋለን
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 жыл бұрын
ከተባበርን ከተጋገዝን ቀላል ነው ክርስቲያኖች አንተባበር ለእኛው ነው ጥቅሙ የነብስ ዋጋ ያደርግልናል ወገኖቻችንንም መርዳት ነው በዛውን የድርሻችንን እንወጣ።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን አባታች በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር የበረከቱ ተካፋይ ይንድንሆን ስለረዳህን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤✝️
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
እሽ💒
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edelemdegefa7144
@edelemdegefa7144 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመሰገን እንደዚህ አይነት አባት በዚህ ዘመን ማግኘት ቀላል አይደለም።አባታችን ቡሪኪያቸው ይድረሰን አፀደማርያም ከነቤተሰቦቼ።የህን አይነት ሰራ መሰራት በጣም ነው የሜያሰደሰት ።መምህር ተሰፋዬ እድሜ ይሰጥ።
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሺ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሁሉም ነገር ይሆናል አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-fp4ud2xh1z
@user-fp4ud2xh1z 8 ай бұрын
ክቡር. አባታችን. እግዚአብሔር. ይጠብቅልን. እድሜወትን ይባርክ ልብ. አሜን መምህራችነም. እግዚአብሔር. ይስጥልን. ለኛ ብለው ስለምደክም. አሜን ቃለህይወት. ያየማልን. አሜን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ከብሩ ይስፋ ለመድሐኒ ያለም አባታችን በረከታቸው ይደርብን የምችለዉን አንድ ሰጠ አግዚአብሔር ይፍቀድ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
eshiii memher amen amen amennnnnn
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አባታችን በርከታቸው ይደርብን 💒💒💒
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመሥገን ይፍቱኝ 🤲አባታችን ይባርኩን መምህር ተስፋ ስላሴ በእዉነት ላንተ ቃለ የለኝም ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቅህ በእዚህ አጋጣሚ የግላቸዉን አካዉንትም ብታስቀምጥልን ጥሩ ነብር መምህር
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሽ ወንድማችን
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 жыл бұрын
አባታችንና መምሕራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ለናንተ ይሁን በረከታችሁ ይደርብን ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 жыл бұрын
እንደ አቡነ ኤርምያስ ያሉ አባቶችን የሰጠን አምላክ ይመስገን እንደ ሌሎቹ መምህር ተብለው ተጠርተው እንደ አይሁድ ጌታቸውን ሳያውቁት እንደቀሩት፣አውቀው እንደሰቀሉት ካህናት ቢሆን ጠፍተን ነበር። እግዚአብሔር ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጸጋ ይስጥልን። በርታ መምህራችን ገብቶናል ደብተራዎችን እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጣቸው፣እንዲያጋልጣቸው በፀሎት እንበርታ እንጠይቅ።እኛም በሄድንበት ሁሉ እንናገራለን እንቃወማለን እናጋልጣለን ደብተራዎችን ጨርሰን ባናጠፋቸውም ግን ሃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ እናዋርዳቸዋለን፣እናጋልጣለን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን በቅዱሳን ፀሎት፣በቃል ኪዳናቸው ይማረን።
@user-ro7in8eq8u
@user-ro7in8eq8u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 жыл бұрын
ትሁቱ አንደበተ ርቱዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አይዞን ከጎንዎት ነን ። እኔ እግዚአብሔር በፈቀደ የአቅሜን ማድረግ የሚገባኝን ለማድረግ በአምላኬ ስም ቃል እገባለሁ። መምህር ተስፋዬ በርትተህ አበርታን እግዚአብሔር ይርዳን የጌታዬ እናት እመ ብዙሃን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታግዘን። ትርሲተ ማርያም
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ኦርቶዶክስ ላደረገኝ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቀና ጥሩብአሳብ ነው አባታችን ይፍቱን እደእርሶ አባት መልካም አባት ያብዛልን አሚን
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ደስስ ይላል ና መምህራችን እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን እና መምህር የትግራይ ቤተክርስቲያን ይፍረስ ሽግር የለውም እናስተካክለዋለን ራሳችን ዝግጁ ነን ለምስተካከል ግን በፀሎት ብታጉዝን ህዝባችን በሰው ሰራሽ ራብ እያለቁብን ነው እንተርነት ስልክ ብከፈትልን ሰው በራሱ ገንዘብ ይታዳደር ነበር አሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለው እንዴት ብሎው እየነሩ እንዳሉ በጣም ያሳስባል ይጨንቃል እና መጀመርያ የስላሴ ህንፃ ሰው ነውና ሰው ከቤተክርስቲያን ህንፃ ሰው ይቀድማል ና በፀሎት ለእግዚአብሔር አሳስቡልን ጩሁልን አንድ ግዜ ይበራ ይሆን የሀ ቀን አልፎ እናየው ይሆን እና አመሰግናለሁ
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእርሶን አይነት አባቶችን ያብዛልን በረከቶ ይድረሰ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ መምህር የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉ እኒህን አባት ማነዉ እንደኔ ከራሱ በላይ የሚወዳቸዉ በጣም የሚያሳዝኑኝ አባት ናቸዉ በረከተዎት ይደርብን አባታችን
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 2 жыл бұрын
በሕይወቴ በዚች ዓለም ላይ አንድ ውድ የሆነ ሰው ለኔ መምህር ተስፋዬ ነው እባካችሁ በጸሎታችሁ መሐከል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቅልን ብላችሁ አስቡት
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተቀደስ ሀሳብነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በርከቶ ይደርብን እኛም በርከት ተሳታፊ ያድርገን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir bewunet kale hiwot yesemalin abatachn berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲💚💛❤melkam yeberketu tekafay yadergen AMEN 🤲
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሁለት ቅን አባቶች ሀሳባችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
ብፁነትዎ ቡራኪዎ ይደርብን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም የኔ ደግ ቅን የዋህ እና እርሁሩ አባት ሳያቸው ሁሌም ሆዴ ርብሽብሽ ይላል በቃ ሆዴ ይባባል እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እንደው አንድ ቀን አግንቼዎት ጉልበቶትን ለመሳም ያብቃኝ እግዚአብሔር አምላክ እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።እሺ መምህር ተስፋዬ ይህን የመሰለ የበርከት ማእድ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ከበረከቱም ለመካፈል ዝግጁ ነኝ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-sw2xc3zy2b
@user-sw2xc3zy2b 2 жыл бұрын
መልካም :ቅን :አሳቢ:ለህዝብ ለቤተክርስቲያን እንዲህ የሚያስቡ አባቶች ያብዛልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️ ከብፁህ አባታችን በረከቶት ይደርብን ይባርኩን አሜን🕯 መምህር ልዑፅ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ጋር ይሁን እማ ፍቅር ትጠብቀን ⛪️
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እንድንረዳ እግዚአብሄር ይርዳን በዚህ አጋጣሚ ዶንኪ ዩቱፕ ላይ የቀረቡትን አባት እንርዳቸው እባካቹ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
ኣባታችን ረጅም ኢድመ ይስጥልን በረከታቾው ተከፋይ ያርገን አሜን ፫
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
የተቀደሰ ሀሳብነው መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የበረከቱ ተካፍዮች ያድርገን አሜን
@user-nr9wt5zt5s
@user-nr9wt5zt5s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም በ አለማችን ላይ ይሁን አባ በረከቶ ይደርብን በፀሎት አስቡን እንሰራዋለን ለዚ ጊዜ ያልሆንን ለመች ልንሆን ነው ፈጣሪ ይርዳን የ ተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን እንተባበር
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን .ያቅማችንን እንደግፋለን እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በፀሎት አስብን አመተ.ማርያም ገብረስላሴ .ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስብን .አትርሱን አባታችን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣችሁልን በእውነት ደስ የሚል ሀሳብ ነው አባታችን በረከተዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚 አሜን 🤲 እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሐሳብ የተቀደሰ ነው :: ሰውን ማነፅ☝️ሰው ከታነፀ ማንም ኃይል መጥቶ እንደ ቤተክርስቲያን ህንፃ ሊያፈርሰው አይችልም :: ለምሳሌ ክርስትናን ( የሥላሴን ልጅነትን) ተቀብለን በስደት ያለን ኢትዮጵያን ልጆቻችን የሚማሩበት( የሚታነፁበት) ስለሆነ መድኃኒዓለም ተጨምሮበት ሐሳባችሁን ከፍፃሜ ያድርሰው:: መንገዳችሁ ሁሉ በክርስቶስ ዓይን የታየ ይሁን🤲 አቡነ ዘበሰማያት 🤲 ይፍቱኝ አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 😭 አሜን🤲
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥል እንደ እርሶ አይነት አባቶችን ያብዛል መምህ እናመሰግናለን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
አባታችን ብረከታቼው አይለየን መምህራችን ያምላክ ስጦታችን እናመሰግናለን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቱት የድረሰን በአውነት ደስ የሚል አሳብ ነው አባታችን በድሚና በጤና ያቁይልን መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም የአቅማችንን እንረዳለን እግዚአብሔር ይርዳን
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
አባታችን ስውዶት እኮ እግዝሀቤር ርጅም እድሜ ይስጦት አባታችን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
የአባታችን ቡራኬ አቸው ይድረሰን በጣም ደስስስ ይላን አባታችን በፆሎቶ ያስቡን
@kalkidanmersa6389
@kalkidanmersa6389 2 жыл бұрын
ወይኔ አንጀበታቸው ምንኛ የተቀደሰ ነው አቤት መመረጥ እርጋታቸው ልብን ይስባል አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፀሎትዎ አይለዬን አሜን
@yemichaelaklilegiorges6781
@yemichaelaklilegiorges6781 2 жыл бұрын
Amen
251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )
1:20:21
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,5 МЛН
7ኛ የነፍስ ማዕድ ፦ የዝሙት መንፈስ ሴራና የገዳም አባት ፈተና
48:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
Memehir Girma Wondimu Video 314 ከሞት ተረፍኩ ልጆቼ ለመዳን አበቁኝ
21:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 67 М.
የዚህን ልጅ ድፍረት  ያስተዋለ አለ ግን ? (በጥንቃቄ መልስ ስጡ )
2:10:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 93 М.
ድብትርናና የተዋረሱት አጋንንት መጨረሻው ( ደብተራ ፅጌ ( ሃይማኖት የለሹ )
1:39:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН