የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነችዉ ወላጅ እናታችን ዘረፈችን || ከበድ ያለ ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 35,743

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

በገዛ እናታችን ጉድ ተሰራን።#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነችዉ ወላጅ እናታችን ዘረፈችን። ምን አድርገንሽ ነዉ የጨከንሽዉ? የሰላም ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 218
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነችዉ ወላጅ እናታችን ዘረፈችን። ምን አድርገንሽ ነዉ የጨከንሽዉ? የሰላም ገበታ
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Жыл бұрын
ደሞ እኛን ብሎ የእናቶች ቀን አክባሪ አርፈን 44ቱን ታቦት በስርዓት ባከበርን እናንተን እግዛብሔር ይርዳችሁ።
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
​​​​@@alemseyifu21 😅😅😅😅😂😂😂አለምዬ እኔ እራሱ አዳምጬ አልጨረስኩትም ግን ጅምሩ የእናቴን ታሪክ መሰለኝ እናቴም ከቤቷ ወታ በአባቴ ላይ ውክልና ነበራት ሌላ ቤት ሽጣ ቤተሰቡ ታምሶ ቀርቷል ዛሬ ደሞ በ 55አመቷ አግብታለች ግራ ገብቶናል አባታችን እንዲያውቅ አንፈልግም እንዳይበሳጭ አሁን ካባቴ ቤት ኪራይ ትካፈላለች ይሄኛውን ቤት ደሞ በፍቺ እንዳታሸጥ ቢያንስ እሱ እስካለ እንዳይሸጥ እሱ ቢሞት ወርም አትቆይም በሷ ምክንያት ቤተሰቡ ተከፋፍሏል ጀሞ እናት እናት ናት ምንም ብትሆን የሚሉ ይገርሙኛል የእኛ እናት ብቻ ትመስለን ነበረ አስየጋሪ ወንድሜ ካልገደልኳት እያለ ተው ተው ብለን ነው ኪራዩን ትካፈል አይሸጥም ብለን በሽማግሌ ይዘነው ነው
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Жыл бұрын
@@selamselina1321 ለኣባታችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ እህቴ
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
​@@alemseyifu21 ቨቨ😊
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አይይ የቤተክርስትያን አገልጋይ 😢መጀመሪያ ልጆቿን ሳትሰበስብ ሌላውን አገለግላለሁ ማለት ውሸት ነው ። እግዘአብሔርም አይቀበለውም እንድታገለግል የፈቀደላትስ ቤ/ክስ ጤነኛ ነው? እሷ እራሷ የማገልገል ትርጉሙ አልገባትም ያሳፍራሉ የዘመኑ አገልጋይ ነን ባዮች ይልቅ ንስሀ ግቢ! (ማሞን)የገንዘብ ጣዖትን ነው የምታመልኪው? አይ ነጣቂ ባለራዕይ ለልጆሽ ያልራራሽ ለምታገለግይው ሕዝብ ልትራሪ ነው ?
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
በስማም ልጆቹ ፅናት ይስጣችሁ በርቱ ጀግና ናችሁ የአባታችሁን ንብረት ግን አትተውላት በጣም ነው ያናደደችኝ እናትነት እኮ ከባድ ነው 😊😢
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ጊዜ ደረንስን እናት ገንዘብ መረጠቺ ልጁ ስነስርአት ያለው ልጂ ነው አይዞህ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣት
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለልጆቿ የናትነት ፍቅር ሳትሰጥ ለሊላው የመንፈሳዊ እናት ወንጌል አስተማሪ ነኝ ማለት አይከብድም እረ እንዳው የሚገርም ነዉ ያስፈራል ለቤተሰብ የማይራራ ልብ እንዲት ብላ ነዉ የምታገለግለው ጨካኞች የበዙበት ዘመን።
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ንብረትም ይሁን የእናትነትዋን መብት የነፈገች መከሰስም ይሁን መጠየቅ አለባት:;
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት እሩሩህ የነገሮች ባለቤት እግዚያብሔር ከእንዲህ አይነት ምስቅልቅል ሰውረኝ አድነኝ 🤲 ድሮ ድሮ እናት አባቶቻችን ከልጆቻቸው መካከል አንድ ቀመኛ አብግን አይጠፋም ከቤት እቃእያወጣ እየሸጠ ሲያስቸግራቸው ሲያበግናቸው መክረው አስመክረው አልሰማ ሲል የወላጆች የመልስ ውሳኔያቸው እኛ እኮ ነገ አንኖርም ለእናንተው ጥለነው ነው ወደሞት እምንሄደው ለእህት ለወንድሞች ቅርስ እንዲኋናችሁ እንዳትበታተኑ ነው እምንጨቀጭቅህ ልብ ግዛ ይሉነበር ።
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቲ የአሁኑ ወላጆች ደግሞ ሁሉም ባልልም አብዛኞቹ የልጆቻቸውን ንብረት ገንዘብ ለመውረስ እድሚያቸውን ሞትን እረስተው እንዲህ አይነት ስግብግብነትን ያሳያሉ ምህረት ያድርግልን ጌታ ።
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
አልማዝ የስራሽን ይስጥሽ የልጆቹን ሂወት አበላሸሽ እግዚአብሄር ይፍረድብል ልጆቹን ሰብስበሽ አሱተምረሽ መስመር ማስያዝ ነበረብሽ አንደርኤጅ ነበሩ አሁን እንደዚህ ሆነዉ ሲኖሩ አያዛዝኑም ድርሻቸዉን ስጫቸዉ የእህትን ስልክ ብታስቀምጡ ከቤሩት አዉሮፓ እንድትወጣ እንረዳታለን አረገዋለሁ ይቺ ጨካኝ
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb Жыл бұрын
Abakachu Bakmachen hiwetachewen Yemkeyr neger enarge
@hamdansheikh2873
@hamdansheikh2873 Жыл бұрын
እናት እዴት በዚህ ልክ ልጆችን ይጎዳል ፈልጋ ባመጣሻቸው ኡፍ ያማል
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እንዴት አይነት ልጅ ነው መልካም ስነምግባር ያላቸው ልጆች ...
@mekdeszeleke9890
@mekdeszeleke9890 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቅድሚያ እበታችንን እንድንሰራ ነው የምፈልገው የራስን ልጆች በድሎ በትኖ ማንን ነው የሚያገለግሉት በእናንተ የተነሳ ስሜ በአሕዛብ መካከል ስሰደብ ይውላል ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣት በዚህ ታሪክ ውስጥ የራሴን ታሪክ ቆም ብዬ እንዳይ እረድቶኛል የወለደች እናት ልጆቹዋን እንደዚህ ካደረገች እንጀራ እናት ምንም ብታደርግ አይፈረድባትም የነሱ ታሪክ ከኛ ባሰ አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ይፈዳል
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ብዝዎቹን እያሥለቀሡ ያሉት አገልገይ ነን ባይዎች ናቸው አላማቸው የሠውን ገዘብ ማግበሥበሥ ብቻ ነው በዬ ጥጋጥጉ ደሞ ቤተ ክርሥቲያን ይሉናል አያፍሩምዴ 😢😢😢
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Жыл бұрын
እንዳልክ አደራህን መጨረሻውን አሰማን ይህቺ ሴትዮ ግን ጌታ ይፍረድባት
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
ምን አይነት እናት ናት ያውም አገልጋይ የምን አገልጋይ የራስን ልጆች በትኖ እግዚዮ
@rossarosse3963
@rossarosse3963 Жыл бұрын
የኔም እናት ፕሮቴስታንት ናት ከ 40 አመት በላይ አማኝ ናት ልክ የዚቺ አይነት ሰው ናት እኔ እናት ሲባል ብልጭ ነው የሚልብኝ እናቶች ፕሮቴስታንት ሲሆኑ በጣም ክፉ ነው የሚሆኑት ለማውራት እንኳን የሚከብድ ክፋት ነው የሚኖራቸው ። ያሳዝናል
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
የሃይማኖቱ ጉዳይ በተፈጥሮ መጥፎ የሆኑ ሴቶች ልጅ ሲወልዱ ራስ ወዳደ,ልጆቻቸውን የነሱን ፍላጎት ማሟያ ነው የሚያደርጓቸወ ልጆቻቸውን በእሳት ነው የሚቋሏችው በየቤቱ በአናቶቻቸው የሚያልቅሱትን ቤቱ ይቂጠራቸው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ይሆናል ያባታችሁን ድርሻ የመቀበልም ሆነ የማግኘት መብት አላችሁ ስለዚህ በሠላም ከሆነ መልካም ካልሆነ በህግ ሂዱበት እንዲህ አይነት ሠዎች ናቸው እንደ ሱቅ ቸርች እየከፈቱ አገልጋነን የሚሉ ኸረ ጌታ ሆይ መርጠህ ምታ
@missawbahru7227
@missawbahru7227 Жыл бұрын
ውይ አገልጋይ እቴ መጀመሪያ ቤተሰብ ማገልገል ይቀድማል
@awelshafy9836
@awelshafy9836 Жыл бұрын
ፈጣሪም እልስማም ይያለን በሁሉም ቦታ እንደዚህ ያሉ የሀይማኖት መሪዎች ስለሚመሩን ነው
@NetsanetBezu-qx8oy
@NetsanetBezu-qx8oy Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ነገር የምንሰማው እግዝአብሔር ለእናታቸዉ ልቦና ማስተዋል ይስጣት።
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
ትንቢት ፈፀሚ ትውልድ ሆንን እግዚአብሔር ለንስሃ ግዜ ይስጠን ግዜው ያስፈራል
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እውነት ነው የማንሰማው የለም
@AlmazSima-be6by
@AlmazSima-be6by Жыл бұрын
የቤተሰብ መበታተን መዘዙ ብዙ ነው
@endashewtesfaye135
@endashewtesfaye135 Жыл бұрын
ወይኔ እንዳልክ እኔም እንዲህ አይነት ታሪክ አለኝ አይገርምም ስሜቱ ከባድ ነው ያማል ብዙ መንፈሳዊ ናቸው የምንላቸው ሰዎች ልጆቻቸውን ይጒዳሉ የኔ እናትም ከአቅሜ በላይ ናት እንዳልክ እባክህ ጭንቀቴን አግዙኝ እርድኝ አግዙኝ ሚገርምህ ርቼ ነው እናትን አደባባይ ይዞ ላለመውጣት
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ልብህን ይደግፍ ያበርታህ በርጥ ከባድ ነዉ ነገር ግን ከናትም ካባትም በላይ ጌታ እየሱስ ይወድሀል ምክንያቱም አንድ ነብሱን ሳይራራ ሰጥቶአል በማይለወጥ ፍቅር ይወድአል በእርሱ ደስ ይበልህ ደስታህም ፍፁም ይሆናል ተባረክ።
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ውይ አንተ እግዚአብሔር ፍቅር ስጠን እባክህ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነው እንም አባቴ ነው ስብስባ ይሳደገን ብዙ ምርጥ አባቶጅ አሉ እንደዚህም አይነት እናቶጅ አሉ ውርስ ልትወስድ ነው የመጣችው
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
መክሰስ ይችላሉ ። ቤቱ በስምዋ ቢሆንም የአባታቸውን ድርሻ መጠየቅ ይችላሉ ።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ኸረ ውይይይ በጣም ይገርማል እናት ልጆቿን ትሰበስባለች እንጂ ያውም እግዚያብሔርን እያወቀች እንዴት ትበትናችዋለች ወይ ጉድ ይገርማል
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ጴንጤ፣ገዘብ፣እንጂ፣እግዜር፣አያቅም።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እኔ ኢትዪጵያ ውስጥ መቀየር አለበት ከምለው አመለካከት አንዱ እናት ሰለወለደቸ ብቻ ለልጆችዋ ጥሩ ትሆናለች ብሎ ማሰብ ሁልግዜ ሰል እናት ስንናገር ሁለት አይነት እናቶች እንዳሉ ማሰብ አለብን ጥሩና መጥፎ እናት ስንት ልጆች ናቸው በናታቸዉ ምክንያት ሕይወታቸው አመደ የሆነው
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
ትክክል : ክፉ እናቶችም እንዳሉ ለምን መገንዘብ እንደማችሉ ነው ሚገርመኝ : እሱ እዚህ መቶ ስላወራ እንጂ ስንት አረመኔ እናቶች አሉ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
በትክክል፣እኔ፣በሂወቴ፣እደናቴ፣የተቀየምኩት፣ሰው፣የለም፣ይቅረም፣ልል፣አልፈልግም።
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
@@sebletiruneh2183 አይዞሽ እህቴ በልብሽ ቂም አትያዢ እግዚአብሔር ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ስለሚል እናትሽ የዘራችውን ታጭዳለች አንቺ ልብሽን ጠብቂ ጌታን ታመኚው ❤️❤️
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@sebletiruneh2183 ህመምሽ ተሰማኝ እንዲንቺ አይነት ታሪክ ሰላለኝ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@ምህረትብዙ እውነት ነው ሰል ክፉ ሥራ እናቶች ቢወራ ሚዲያ ላይ ከሚሰሙት ነገር ተምረው ትንሽ ከፍታቸውን ይተው ነበረ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ እናት እሷ ካልፈለገች ለምንድነው ልጆች ግዴታ እናት እናት ምትሉት ? ተዋት እናንተም ኑሮአችሁን ኑሩ እሷም ህይወቷን ትኑር : ክፉ እናቶች አሉ በምክንያት ነው የደረሰበትም ያውቀዋል : ስለዚህ እናት እኮ እናት እኮ አትበሉ : እንደውም መንፈሳዊ ነን በሚሉ ይብሳል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
አዚህ አለም ላይ አምጥታ ልጆቿን abondon የምታደርግ እናት መጠየቅ አለባት እንጂ። ሌላው የዘረፈችውን ንብረታቸውንም መመለስ አለባት።
@nahommeba5604
@nahommeba5604 Жыл бұрын
ምን አይነት ክፉ ሴት ነች አብሯት የሚኖረውስ ባል ምንአይነት ሠው ነው
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
ይች ሰው በምታገለግለው እምነት ማሳወቅ ነው ለልጆችዋ እናት ያልሆነች ማንን ነው ምታገለግለው ያለናት ያላባት ማደግ በህግ መጠየቅ አለባት
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
😱😳 ወይ ጉድ ጭራሽ እናት አሁንስ እኔም ልፍራ😢
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
የሚያሳዝነው እህታቸው ረጅም እድሜ በአረብ ሀገር የምታሳዝን ናት ። አሁንም አረብ ሀገር ናት ያሳዝናል 😭😭😭
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ምን አይነት እምነት ነው እጅ ፕንጤ መሆን አለባት እነስ ካሀዲ ውጅ ናጀው የታወቀ ነው የሌባ ዘመን እነጩፍ አይነቶች
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውነት አረብ አገር ያለን ስውች ሁሌችንም በደል ነው እንጂ ደስታ የለውም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም የደረሰበት ያቀዋል
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
እህች የሸይጧን አምላኪ ሳትሆን አትቀርም እባካችሁ እዳታስበሀላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
እንዳልክ ሐለኞ ጠንካራ ጋዜጠኞ እንደፖሊስ ባለጉዳዩን ማፋጠ ጥ አላሶራ ማለት ባለጉዳይ ሐሳቡን ከካሜሪያ ጀርባ እንዳልክ በደንብ ስላዳመጠዉ እኞ ጋር ሲቀርብ እንዳይረሳ ካፍ አፉ እንዳልክ እያጣደፈ የሰዉየዉን ሒወት ታሪክ እሱ ያወራናል ስለዚህ ልጁ ባይቀርብና እራሱ እንዳልክ ቢወራ ግር ግር አይኖርም እኞም አንበሳጭም ታሪኩ ግን የሚምረዉ ባለጉዳዩ ሲያወራነዉ ለሁሉም ለሰዉ ችግር ብስጭት ብሎ እስከጥግ ሐቃቸዉን ❤ ያሲዛል አደንቀዋለሁ
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap Жыл бұрын
አላወቀበትም። ዝም ብሎ ባደመጠ እኛም በገባን ነበር።
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ወይመትከል እንደዉ ታስቃላችሁ ሰዉ መትከል እግዚያብሔር የፈጠረዉን ንብረቷ በልጦ ልጅ በትና ሌላ ሰብሳቢ ኡሁሁሁሁህህህህህህ
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
አይ አገልጋይ ማንን ነው የምታገለግለው? በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር እንደ ሰጦታ የተሰጣትን ልጆቿን የበተነች ቤተክርስቲያን እንዴት ነው የምትመራው ? የራሷን ልጆች ሳትመራ ማንን ልትመራ ትችላለች? ቤተክርስቲያን ሱቅ ነው እንዴ ተገብቶ የሚወጣበት? መሪ ከሆነች እረኛ ነች ልጆቿን ሜዳ የጣለች ሌላውን በስርአት መምራት እንዴት ትችላለች በመጀመሪያ አደራ የተሰጡሽን ልጆችሽን በትነሻል ቤተክርስቲያን ፈፅመሽ መምራት አትችይም እረኛ ሳትሆኚ ተኩላ ነሽ ቤተክርስቲያኑን ዘግተሽ የልጆችሽን ነገር ቢረፍድም በይቅርታ ተስማማሚ አስተካክይ ።
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የዚ ልጅ ልብ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነዉ የኔም አባት መጋቢ ነበረ ግን እግዚአብሔርን የሚፈራ ነበረ ምን ያህል የክርስቶስ ባለ አደራ ናት የእግዚአብሔርን ቤት ለመምራት በደንብ ቢኬድበት ደስ ይለኛል ለእግዚአብሔር ህዝብስ እንዴት ታማኝ ትሆን?ለልጆቿ ያልታመነች ላላየችዉ እግዚአብሔር ታማኝ አትሆንም ያለንን እንሰጣለን ወንጌል ርህራሄ ነዉ ስህተታቸዉን ላላወቁ ልጆች አደለም ከሰዉ ሁሉ ጋር በሰላም እንድንኖር ያዘናል ምእመናኑ ቢጠየቁ እነሱም ብዙ ይኖራቸዋል ያሳዝናል
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
የወለደ ሁሉ እናት አይሆንም።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
yes እግዜአብሔር ይባርክህ
@እረኛዪ
@እረኛዪ Жыл бұрын
ኩመቱች ከመጀመሪያው ቤቱ በስሟ እንደሁነ ነው የምሰማው አስተውሎ
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 Жыл бұрын
አገልግሎት ከቤት ይጀምራል። የትኛውን ጌታ ነው የምታገለግይው? ከልጅ ልጅ ቢለዩ -----ማን አላቸው ? ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው። ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ያሳዝናል እናት ለእልጇቿ እደዚህ ጭካኒ አይቅናሽ ❤!!
@fitsahtube6334
@fitsahtube6334 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ልጅ እናትን ሲከስ በራሳ ንብረት
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb Жыл бұрын
Ere yabatachew dershase
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
ይቼን ሴትዩ ጌታ እየሱስ ተገልጦ ልቧን ይመልስላት ምን አይነት አገልግሎት ነው የምታገለግለው ???????????
@meazafenta6600
@meazafenta6600 Жыл бұрын
የእነእስራሄል የነእዩጩፋ ተከታይ ሆና ባትዘርፍ ነበር የሚገርመው
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
በጣም፣
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ሱብሀናሏህ ምን አይነት እናት ናት እህች እናት ናት እዴ
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Жыл бұрын
God Bless those children who are denied by their mother.
@misirasef9699
@misirasef9699 Жыл бұрын
😢በወንጌልዊያን አቢያተክርስቲያናት ውስጥ እስካልታቀፈች ድረስ ፕሮቴስታንትን አትወክልም ስለዚ ተከለች የተባለችው ቤተ እምነት ስም መጠቀሰ አለበት ቤተሰቡን ያላገለገለ ህዝብን አያገለግልም
@RozaMarry
@RozaMarry Жыл бұрын
Yemejemeria❤❤❤❤❤
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 Жыл бұрын
ግን እኮ ሁለት ልጆች አላት ከሌላ የተወለዱ አልክ እነሱን እየተንከባከበች፣ እየወደደች፣ እያስተማረች ከናንተ ጋር ምንድን ነው ችግሯ ?እናት እኮ ልጆቿን በአንድ አይን ነው ምታየው አባት ነው ሁለት ካሉት በሚወዳት ሚስቱ የሚመራው እናት ግን !???? ግራ እሚያጋባ ነው ። እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ለእናንተም እግዚአብሔር ያግዛችሀ ለሷም ሩህ ሩህ ልብ ይስጣት ልጅ የፈለገ ጸባይ ቢኖረውም አይተውም
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
እበትም ትል ይወልዳል ተብሎ ነበር አሁን ገባኝ
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Жыл бұрын
ማፍያ እናት
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ጭራሽ እናት አሁንስ እኔም ልፍራ😢
@assefaabebe474
@assefaabebe474 Жыл бұрын
እኔ ቢሆን ሴትየዋ እጠብቅና በልጅነት ያላትን ሀብት በሙሉ እካፈላለሁ ። የተሸጠው ቤት ሰለቆየ ቀይርጋ ይታገድ ይሆናል።
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ጴንጤዎች ሀገር አና ህዝን አያጠፉ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ወይ አጥፋልን ወይ ልቦና ስጥልን
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ጴንጤ ከሆነችማ ሌቦች ናቸው በቀደም የተላሉፈው ፕሮግራም አንድ አዛውንት ሴትዮ አንዲት ወጣት ጴንጤ በቅርቡ ትሞቻለሽ ታይቶኛል ብላ ቤታቸውን በስምዋ አዙራ አውጥታ የጣለቻቸው ሲያለቅሱ አይተናል።
@hailehaile5918
@hailehaile5918 Жыл бұрын
Betam birr yiwedalu lemendnew? I had friends who are protestants weyne ye birr amelakiwoch neberu
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
በጣም፣አይቼለሁየጴንጤ፣ጉድ፣አያልቅም።
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገጽሽ ። ምነው አፍሽን ከፈትሽ የዲያብሎስ ልጅ ነሽ ።
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 Жыл бұрын
You are evil person . You talk as you like.
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 Жыл бұрын
Why do not you live your own life?You are child of darkness .
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
ይቺ ሴት ጨካኝ ገብጋባ የገዛ ልጆቾንየበተነች አቭበርቤሪ ነች እሶ የምታገለግለድ ስይጣንነት ነው
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ምድሪቱ በአጋንንት ሰይጣን መንፈስ ከተሸፈነች በጣም ቆየኮ በየቀኑ የሚሰማዉ ጉድ ጆሮ ይበጥስ የለም ይገርማል የምድራችን የሀጢያት መናሀሪያ ፈጣሪ ይርዳን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የአላህ አረምን አይነት ግዜደረስን ዋለራሴ
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 Жыл бұрын
Yehe enate ayedeleheme Egezerene asedabe sewene assahe asetemare nate
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
19/97 ዓ.ም ማለት የዘሬ 18 አመት ነው እኔ ወዴ ስደት የወጣሁበት አመት ነው አንድ 3 አመት ስረቼ ልምጣ ብዬ ወጥቼ ቀረው🙈🙈
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
አሁንም ስደት ነሽ
@Sofia-cz6br
@Sofia-cz6br Жыл бұрын
Enem endanchi be 98 yewetahu negn
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Ena kanche bafit nana
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
@Elsabet Damen ትንሽ ይቃራል😂
@Ethiopya.
@Ethiopya. Жыл бұрын
እሰክ እሁን እልተመለሺም 18 አመት
@danatube7955
@danatube7955 Жыл бұрын
የአባታችሁን ንብረት አስተፎት ዝም አትበሎት
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ምን ሆነን እኛ ኢትዮጵያኖች በጣም እየገረመኝ ነው የእውነት😢😢😢😢😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ዘንድሮ እናት አባቶቻቸውን ከሳሽ በዝተዋል ያሳዝናል በፊት ወላጆች "ለልጆቼ ነው የምለፋው እንጂ እኔማ ትቼው እሄዳለሁ" ይሉ ነበር ።አሁን ደግሞ ተገላቢጦሽ ሁኖአል ። እኔ አንድ ስጋት አለኝ እናታቸው ባሉአን ፈርታ እሱ አድርጊ በሚላት መልኩ እየሄደች ሊሆን ይችላል ።ምክንያቱም በዚህ ምክንያት መፋታት ስለማትፈልግ ሴት ልጅ እንኩዋን ሁለት ሶስቴ ፈተው አንዴ ከፈቱም በነሱ ጉድለት ትዳራቸውን እንዳጡ ይቆጠራክ ።ስለዚህ ሴትዬዋ ይህን ፈርታ ይመስለኛል ። አዝናለሁ ይህ በመሆኑ የሆነው ይሁን ግልፁን ከልጆችሽ ጋርአውሪ ምናልባትም በትዳርሽ ተፅእኖ ካለብሽ ነፃ ትወጫለሽ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይግባ ፀልዬ ፃም ፀሎት የማይፈታው ቁአጠሮ የለም ።አመሰግናለሁ👏👏
@saadhafaizza-kw9dh
@saadhafaizza-kw9dh Жыл бұрын
በጣም ትገርማለች ጉዲ
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 Жыл бұрын
እኔና ባለቤቴ - በባለቤቴ እናት በጠራራ ፀሃይ የተካድን ነን፡፡ የእናንተም ታሪክ ተመሳሳይ ነው ግን በርቱ፡፡
@wosenyeleshbirru3371
@wosenyeleshbirru3371 Жыл бұрын
በርግጥ ይህቺ ሴት እናታቸው ናት?እኔ ልጆች የሉኝም ግን ድምፁ እንካን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።ብዙ ነገራችሁን ነው የነጠቀቻችሁ እግዚአብሔር የተሻለ እድል ይስጣችሁ
@wosenyeleshbirru3371
@wosenyeleshbirru3371 Жыл бұрын
ቤቱ በስሟ ነው የምትሉ ሰዎች ስለ ሀብት ንብረት አምላኪዎች ናችሁ። የናትነት ፍቅርን መች ሰጠቻቸው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ምንልበል❤❤ለፍርድያስቸግራል።
@susubest2960
@susubest2960 Жыл бұрын
Please Endalk be patient when you ask , it is so stressful or you can tell us what happened.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ትክክል አስተያየት። ሌላው ፣ ከባለጉዳዮቹ የበለጠ የሚያወሩት እነሱ ናቸው።
@derejealemayehu7491
@derejealemayehu7491 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም አታስወራም እባክህ ለባለ ታሪኮቹ ግዜ ስጥ የአድማጮችህን አስተያየት ተመልከት ጥቅሙ ለአንተው ነው
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ምን ሁኖ ነው እሱ ብቻ ነው የሚያወራ ለባለ ጉዳዮች መሃል እየገባ እያቋረጠ አላስወራ አላቸው እኮ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@rahelestif2112 ትክክል, በዚህ ላይ ነገሮችን በጣም በመደጋገም የቢለጉዳዮቹን ግዜ ከመሥረቅም ሌላ አዳማጩንም ያሠለቻል።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 comment አንብቦ ያስተካክላል ብለን እናስባለን ግን ልምድ ሆኖታል መሰለኝ ሁሉም videoዎች ላይ እንደዛ ነው ደሞ በጣም ያናድዳል።
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
የሴት ሰባኪ ሆና ቀልብ ቢኖራት ነበር የሚገርመኝ እናትነትን ሳትወጣ አገልጋይ ወይስ ሸቃይ የእናትነት ዋጋ የተለየ ነው የትኛውም ሐይማኖትን አይወክልም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ስላም ለሁላችንም እንዳልክየ እባክህ ወንድም አለ. የልቤን ይምነገርህ ጉዳይ አለኝ በምን ላገኘው ሁሉም ክአንተ መፍትሔ እንደማገኘ ሁሌም ቀን ክለሊት አስባለው ፍርድ ክአንተ መቸ. የፈልኩት ነገር ብቀራብይ እንኳ ምንም አይመስለኝም
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Жыл бұрын
Extremely sad story! Oh God ! Oh God ! Oh God !
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ይገርማል. በቃ ንብርታችሁን አሰመልሱላችው እባካችሁ
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 Жыл бұрын
😢እውነቱን ተከታትለህ መጨረሻውን ንገረን😭
@LinaA-p9g
@LinaA-p9g 4 ай бұрын
በስመአብ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ቤቱ በስሟ እስከሆነ ድረስ መሸጥም መለወጥም ትችላለች በወቅቱ የአባታችን ፋንታ ብለው መጠየቅ ይችሉ ነበር በወቅቱ
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td Жыл бұрын
እኔምለው በእርግጥ እናታቸው ናት ? እናት እማቀው ለልጆቿ ማች እጂ እደዚህ ገዳይ አይደለችም ።
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Bezu kefu enat alu gin alawekim neber 😢it’s really hurt !!!!!!!!
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
እግዚዮ ነው ማለት ያለብን እናት በልጆቹዋ ላይ በስራችው በደል ግፍ የሰማዩ አምላክ ይፍርዳል ያሳዝናል ልቦና ይስጥሽ ከክፋትሽ ተመለሽ ተንበርከሽ ይቅርታ በያቸው ልጆሽን ፈጣሪ ይቅር እንዲልሽ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 Жыл бұрын
Endaleke Gazetegna neke or police ? Yengedawe hasabe tatefaleke yesbrale tergagteke adamete
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
የእናት ጉልቤ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
እዴ😭አገልጋይ፡ምንእያለች፡ትጸልያለች።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ደግ አደረገች እናት ናት ይህም የራሷ ቤት ነው የሷን ማን ያውቃል ከዛ በፊት ተበድላም ይሆናል እንዱን ሰምተህ አትፍረድ ! አሁንም አንተ የናትህን ፍቅር እየተመኘህ አይደለም አውርተን እንለያይ እያልክ ነው ቅንጣት ያህል የናት ፍቅር ምንም የለህም ባልየዋንም ልጆቿንም ለቀቅ አርጋቸው ምንም አይመለከታቸውም እናትህን በመጀመርያ ተማፀን ፍቅሯን ፈልግ ስንት በልጆቻቸው ሂወት ቁማር ተጫውተውን እናቴን አልጠላምም አንወቅስምም ነው ሚሉት ኢትዩ ኢንፎ መሲ ጋ ግባና አንዲት የተበደለች ልጅ ስማና ብሐላ እናቴማ ምን አርጋ በጭንቅላቴ ልሸከማት ትላለህ ልብ ይስጣቹሁ ከባድ ታሪክ አይደለም ብዙ አለ ሚከብድ ።
@fredjean4506
@fredjean4506 Жыл бұрын
እንዴት ብታስብ ነው እናት እኮ ናት መቼም ልጆችዋ በደልዋት አይባል ባል ሽ ጌዜ ይበድል ልጆች ምን ቤት ናቸው
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Жыл бұрын
የኔ ወንድም እየተጠነቀቅህ እስከ ጥግ ድረስ ሂድ ፎቶዋን በየዩቱበሩ ልቀቁ ተጠንቀቁ ግን የሷ ቤተክርስቲያን የሌቦች ጎሬ መሆኑን አማኞቹ ማወቅ አለባቸው ወንድሜ አደራ ተጠንቀቅ ብዙ ሌቦች የህግ አካላት ስላሉ እንዳትስገድላችሁ ብታስጠራህም የትኛውም ፖሊሰ ጣቢያ ለብቻህ እንዳትሄድ
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ Жыл бұрын
ምንጉድይሆን እንዳልክየ የዛሬዉ ገናመግባቴነዉ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
እሳብሎ አገልጋይ ሲጣን አገልጋይ ነች ገንዘብ መሰብሰቢይ ነው የሳን ልጅች ሳትሰበስቢ ሌላሰው መስበክ ውድ እውነትኝው እውነት ተመለስ በናት ህ አይተህዋል ውንድም ሌላ ምስክርነት አይስፍልገህም በጣም ነው የተናደኩት እነስን ሳታሳድግ ሌላ ህይውት ሌላልጅች በጣም ይሳዝናል
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
edalkye ene leante yemihon kal yelegm bcha kante yeteweledu anten yagebache anten yeweledeche enat mnga yetadelu yetebareku nachew kenawbachew ❤ gzew ykefal yasferal mnm gze yelenm sew swenetun atal 😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የዛች ሴትዮ ናት አጭራ ሰባኪ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ዋው ጭካኔ
@kuria8100
@kuria8100 Жыл бұрын
Endalk betam wegenawi honehal balegudayu ante yehonk new mimeselew befetsum equality yelelebet taric new ,
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb Жыл бұрын
Deg arge lete Beday ne 0:09 wa
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
ይህንንመጨረሻውን ማወቅ ይፈልጋል ገንዘብ እንዳትጠይቆት ነው ይቺ አረመኔ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በስመአብ ይች ምን አይነት እናት ናት እፍፍፍፍ😢😢😢😢 እሷን ብሎ አገልጋይ ሌባ የፕሮቴስታን አገልጋዩች ምን ጉዶች ናቸው እግዜኦ🙁
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
ሁሉም ልጆች ነበሩ አያ አመትም ገና ነበረ አማካሪ ያስፈልጋቸዉ ነበር የአባት ቤተሰብ የትሄዱ አይመክራቹም ነበር ጎረቤት አሳዉጃቹ ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር አንዳንድ እናቶች ልጆችን አጣልተዉ ይከፋፍላሉ ግሩፕ ይፈጥራሉ 18 አመት ሲሞላቹ መጠየቅ ነበረባቹ የወራሽ ወረቀት ቀበሌ መሬት አስተዳደር ማስገባት ነበረባቹ ያኔ መሸጥ አትችልም ነበር እናታቹ ያለምንም ተቃዋሚ ሸጠዋለች እንደነዚህ አይነት ታሪክ አዉቃለዉ ልጆቹ ግን አሳዉጀዉ ነበር ከብዙ ክርክር እናትየዉ 10 አመት በላይ ስለሆናት ፍርድ ቤቱ ለልጆቹ ወሰነላቸዉ ልጆቹን አጣልታቸዉ ነበር ሁሉም የእሷ ወገን ነበሩ አንዱ ብቻ ይሟገት ነበር አመታት ወሰደ በእሱ የተነሳ ተረፋ የእናትየዉ ፍላጎት ታወቀ
@addisgizaw9724
@addisgizaw9724 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ታወራለህ ቀንስ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
የእናት ጁንታ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
መናፍቅ ለብር ብለው አንኳንሰ ልጅን እመብርሃን ይክዳሉ አነሱ መች ሰለ አናት ያቃሉ !!!!❗️❗️❗️❗️
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Жыл бұрын
የቤተክርስቲያን አገልጋይ ስትል የፕሮቴስታንት ይመስለኛል አብዛኛዎቹ የዚህ እምነት አገልጋዮቹ ብር ለማግኘት ሲሉ ሰው ከመግደል አይመለሱም በጣም ጨካኝ ናቸው እስኪ የዚህን ልጅ እናት እዩ አንድ ወንድሙን አሳስራለች ይሄን ያህል ጨካኝ ናት እግዚአብሔር ይፍረድባት ከማለት ውጪ ምን ይባላል ቤተክርስቲያኑም ስሙ መገለፅ አለበት ለምን ይደበቃል
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተኩላዎች የበዙበት ዘመን ያሳዝናል ይቺ ሴት ልልጆችዋ ያልራራች ለእግዚአብሔር ቤት ሕዝብ እንዲት ልትራራ ትችላለች።
@saraethio6686
@saraethio6686 Жыл бұрын
ማናት ግን ሴትዮዋ ቤቷን ሳታገለግል አገልጋይ 😮
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዋና መጋቢ ሰባኪ እንዲ ነው አዳራሽ በል ባክክ እንዴት ነው ሌላውን የምታገለግለው ልጆቹዋን የማትናፍቅ የማትወድ እናትነት ያልገባት አገልጋይ ሁሁሁሁሁሁ መዝረፍ ነው ስራችሁ ሁላችሁም በየቀኑ አየናችሁ ተትኛውን ኢየሱስ ነው የምታመልኩ ባባዬ ትንሹ ያቤፅ ጨዋ ነክ አይዞክ ሂሉም ያልፋል
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Sorry. Brother. God is good. God it will help you
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 494 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
ባል የለኝም ብል ወረፋዉን አልችለዉም::ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...
1:00:30
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 31 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 494 М.