ይችላል Yichlal

  Рет қаралды 103,979

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

6 ай бұрын

ይችላል Yichlal: Track 07 of the live recorded gospel album “Silante”.
አቅሜን ሁሉ የጨረሰ
ጊዜአትን ተሻግሮ የደረሰ
ልላቀቅ ያልቻልሁትን ነገር
ከላዬ የሚያወርድ የሚጥል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ
የሚያቅተው የለም ክንደብርቱ
የሌለን ወደ መኖር ያሻገረ
በተአምር በትንሳኤ የከበረ
የህዝቤን ዕንባ የሚያብስ
አስጨናቂውን የሚያፈርስ
ፍትህ ከሰማይ የሚያመጣ
ጉልበተኛውን የሚቀጣ
በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ
በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ
ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር
ለጌታ ቀላል ነው መቀየር
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል

Пікірлер: 97
@werqaferaw
@werqaferaw 6 ай бұрын
አቅሜን ሁሉ የጨረሰ ጊዜአትን ተሻግሮ የደረሰ ልላቀቅ ያልቻልሁትን ነገር ከላዬ የሚያወርድ የሚጥል አምላኬ ሁሉን ይችላል ጌታዬ ሁሉን ይችላል ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ የሚያቅተው የለም ክንደብርቱ የሌለን ወደ መኖር ያሻገረ በተአምር በትንሳኤ የከበረ የህዝቤን ዕንባ የሚያብስ አስጨናቂውን የሚያፈርስ ፍትህ ከሰማይ የሚያመጣ ጉልበተኛውን የሚቀጣ በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር ለጌታ ቀላል ነው መቀየር ኢየሱስ ሁሉን ይችላል ጌታዬ ሁሉን ይችላል አምላኬ ሁሉን ይችላል ጌታዬ ሁሉን ይችላል
@be8cab
@be8cab 6 ай бұрын
የማይቻል የሚመስል ነገው ውስጥ ሆን ኞኜ የሰማውት መዝሙር 12/25/2023.....ጌታዬ ግን ይቻላል።
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 6 ай бұрын
“ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” ዕብራውያን 7፥25 ❤ተባረኩ
@kaltes3120
@kaltes3120 6 ай бұрын
I don’t care how early it got released but we need a concert for this 🥲❤️🙌🏻🫠
@nitsuhgirma5901
@nitsuhgirma5901 5 ай бұрын
Yes! yes! yes!✊✊✊
@alazerbirhanu2181
@alazerbirhanu2181 6 ай бұрын
Sound+harmony+message+music 😍😍😍👌
@nitsuhgirma5901
@nitsuhgirma5901 5 ай бұрын
It's just 'B-E-A-U-T-I-F-U-L'
@Mellodycommision111
@Mellodycommision111 2 ай бұрын
መንፈሳዊ ነገሩን ብዙ ነው ልተው ፣ even የሙዚቃነቱ ንቃት የላቀ ስራ . Arangment Melody Parts . Weyine Base Lineኑ . ❤❤❤ . Musicka ማለት ፣ ፈጣሪ ህሊናችሁን ጠብቆ ያቆይ ፣
@eyualDemeke
@eyualDemeke 4 ай бұрын
መዝሙሮቹን በሰማሁና ባዳመጥኩ ቁጥር ጌታ ያለጫነብኝ አስተሳሰብ እና መረዳት ከላዬ አየፈረሰ እየተገፈፈ ነጻ አየወጣሁ ነው። አንተ ብሩክ ነህ።
@illasha
@illasha 4 ай бұрын
Glory be to God! Thank you for. Your kind heart!
@birukfekadu
@birukfekadu 6 ай бұрын
ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ ... ኢየሱስ ሁሉን #ይችላል ጌታዬ ሁሉን #ይችላል
@temsgentefera6638
@temsgentefera6638 Ай бұрын
Amen Amen 🙏
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 6 ай бұрын
እርሱ ማይችለው አለመቻል ነው🙌
@BetlhemAtnafu-ms2vt
@BetlhemAtnafu-ms2vt 6 ай бұрын
እውነት ነው በዘመናት መሐል አግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በዘመናችሁ ሁሉ የእናንተ ችሎታ ሳይሆን የአግዚአብሔር ችሎታ ይታይባችሁ ውድድ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 4 ай бұрын
ተባረክ
@yabuu-su5dn
@yabuu-su5dn 2 ай бұрын
Amezing song
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 6 ай бұрын
Beautiful Music and Strong Biblical Message . Love it Tebareku . Yichilal!!!
@user-po8tp2ik8m
@user-po8tp2ik8m 6 ай бұрын
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል....😮 እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ስለ እናንተ👌😮
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 3 ай бұрын
አሜን እየሱሴ ጌታዬ አምላኬ እሱ ሁሉን ይችላል
@bekidemeke5212
@bekidemeke5212 6 ай бұрын
Finally 🙌🙌
@user-zk7mc3xj7g
@user-zk7mc3xj7g 2 ай бұрын
በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር ለጌታ ቀላል ነው መቀየር ኢየሱስ ሁሉን ይችላል ጌታዬ ሁሉን ይችላል አምላኬ ሁሉን ይችላል ጌታዬ ሁሉን ይችላል
@girmanesibu
@girmanesibu 4 ай бұрын
አሜን አምላኬ ሁሉን ይችላል አሜን
@yalfaltarekegn
@yalfaltarekegn 6 ай бұрын
Amen Eyesus hulu YICHILAL❤
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 6 ай бұрын
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል!! አለቀ!!
@zinashtefera7340
@zinashtefera7340 4 ай бұрын
የእዉነት ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!! You are different......
@meklitgetachewdagne
@meklitgetachewdagne 6 ай бұрын
I am at a loss for words to describe, You are blessed!
@AbinetBekeleHD
@AbinetBekeleHD 6 ай бұрын
👌Ow! What a Message!
@sarontilahun5824
@sarontilahun5824 6 ай бұрын
i really can't wait to listen it ☺ ante demo maguaguatun teyayezehewal 😉
@illasha
@illasha 6 ай бұрын
It will all be out tonight 😊
@mikiaskenfe8519
@mikiaskenfe8519 6 ай бұрын
አምላኬ ሁሉን ይችላል።😓💪❤እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@Homesweethome00
@Homesweethome00 4 ай бұрын
እየሱስ ሁሉን ይቻላል 😊
@naoliyisak1659
@naoliyisak1659 6 ай бұрын
😇🤗💪🏽🙏 Amen!! Bizit belilin illashachin!!
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 6 ай бұрын
Fantastic three!❤
@Edotek48
@Edotek48 5 ай бұрын
Amen ❤❤
@tesfamerid6443
@tesfamerid6443 6 ай бұрын
yichilal jesus christ
@tsionabate1
@tsionabate1 6 ай бұрын
Amen.
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 6 ай бұрын
Yes
@genetdawit1773
@genetdawit1773 6 ай бұрын
oooow wow i love love love this
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 6 ай бұрын
Amen
@user-xd7rm5uo4n
@user-xd7rm5uo4n 6 ай бұрын
God gave this grace to you because he loves us.❤❤❤❤
@mesfinmike4023
@mesfinmike4023 6 ай бұрын
Can’t stop listening got goosebumps when I first heard it 😊 u my friend are underrated
@betimafi8709
@betimafi8709 6 ай бұрын
Hallelujah 🙏🙏🙏
@makicamera3051
@makicamera3051 6 ай бұрын
አሜን ጌታዬ ሁሉን ይችላል ❤
@abenezergetachew9177
@abenezergetachew9177 6 ай бұрын
Halellujah ameeeeeennn
@user-kt2ws1ev2g
@user-kt2ws1ev2g 4 ай бұрын
🥰
@Christlyrics
@Christlyrics 6 ай бұрын
Amen !
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 6 ай бұрын
My God is abele!!! Love❤ you guys 💕
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ን አመስግኑ በቀዱስ ሰሙም ተገዋዱ አንዳለ ዳዊት ተግዋደድከበት እኮ. እልላሽየ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 5 ай бұрын
Love love it God bless you all ❤❤❤
@Hildana_mamo
@Hildana_mamo 6 ай бұрын
Amen.Getaye hulun yechelal.
@user-wk4ys4qm7d
@user-wk4ys4qm7d 6 ай бұрын
What can i say...stay blessed u guys🙌
@user-wg5fh4kb4o
@user-wg5fh4kb4o 6 ай бұрын
ጌታዬ ሁሉን ይችላል❤❤❤ ተባረኩ
@redietalemu1632
@redietalemu1632 6 ай бұрын
You guys are honey and milk 😍 how I loved you!! More grace
@joelJehu
@joelJehu 6 ай бұрын
No words 😭🙌
@betsi_lot
@betsi_lot 6 ай бұрын
Amen!🙌❤ tebarekulgn
@romariyohhailu2355
@romariyohhailu2355 6 ай бұрын
God bless you brothers!!!!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 ай бұрын
Woow Amazing Glory To Be God!!! Amennnnnnnnnnnnnn
@mehrettechane5386
@mehrettechane5386 6 ай бұрын
Amen, woow nice to hear
@birtukankidu2273
@birtukankidu2273 6 ай бұрын
Thank you our blessings
@abcool2003
@abcool2003 6 ай бұрын
Keep up the good work Illasha! May God bless you more and more.
@nathanaeldaniel3571
@nathanaeldaniel3571 6 ай бұрын
We lov u illasha 🙌🏻🙌🏻 God bless u
@emuabuchu9497
@emuabuchu9497 6 ай бұрын
Wow amazing songs God bless all of you ❤❤
@goheberhanu4587
@goheberhanu4587 6 ай бұрын
owww what a song ! illu sola & kenesa 🙏🙏
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 6 ай бұрын
Yichlal Amen
@SaronAbera19
@SaronAbera19 6 ай бұрын
ደስስስስ ሲል ❤
@edenbayisa
@edenbayisa 6 ай бұрын
Uuuu hallelujahhhh❤❤❤ Beautiful beautiful beautiful
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 6 ай бұрын
God bless you all.
@israelgetahun5404
@israelgetahun5404 6 ай бұрын
Eyesus yichlalal amen amen 😊😊😊
@Soretigamada
@Soretigamada 6 ай бұрын
Amen 🙏 blessed
@alazarbelete7669
@alazarbelete7669 6 ай бұрын
ይችላል ❤
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 6 ай бұрын
Blessed
@user-nn6pk2nd4v
@user-nn6pk2nd4v 6 ай бұрын
Be blessed all
@MiheretshambelMercy
@MiheretshambelMercy 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤tebareku
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 6 ай бұрын
Be blessd all.
@worship_protestant
@worship_protestant 6 ай бұрын
eyesus yichala
@tsegaeniyewdebebe8648
@tsegaeniyewdebebe8648 6 ай бұрын
ሃሌሉያ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🙌🙌👏👏👏👏👏 Ele le le le le le le
@selamselam366
@selamselam366 6 ай бұрын
ሃሌሉያ 🙌🙌🙌🙌🙏❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@yonathanyisehak350
@yonathanyisehak350 6 ай бұрын
ይችላል❤🙌🏿
@selamyohannis9520
@selamyohannis9520 6 ай бұрын
❤❤❤❤ Waw
@israeldesta8359
@israeldesta8359 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@birukaberta5369
@birukaberta5369 6 ай бұрын
❤❤❤
@SammySam1
@SammySam1 6 ай бұрын
@bethelhailu7694
@bethelhailu7694 6 ай бұрын
Such a beautiful song. 😊😊 Stay blessed!!
@mahletterefe9820
@mahletterefe9820 6 ай бұрын
Bemehal fetinew milutn part gitm yemitsiflgn please
@yemisrachassefa2584
@yemisrachassefa2584 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን 🙏❤️❤️❤️
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 6 ай бұрын
😍😍😍
@meronseid5015
@meronseid5015 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌
@ewnat839
@ewnat839 6 ай бұрын
ይችላል
@fasilmaeregu2201
@fasilmaeregu2201 6 ай бұрын
❤❤🙏🙏👏👏👏
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
@eyutg8178
@eyutg8178 6 ай бұрын
🫶🏽🙌🏽🙌🏽🥹
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 6 ай бұрын
Subscribe
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@birtukandesalegn3627
@birtukandesalegn3627 6 ай бұрын
❤❤❤
@tigistaddis2287
@tigistaddis2287 6 ай бұрын
❤❤❤
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 331 М.
ልዩ Liyu
6:23
Illasha Fekadu
Рет қаралды 107 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,5 МЛН
ከማየው
8:07
Bereket Lemma - Topic
Рет қаралды 985
"Maderiyah'' Acoustic Gospel Band   New Amharic gospel song 2023
5:50
Senfam Production
Рет қаралды 470 М.
ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
11:41
ስላንተ Silante
6:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 64 М.
ተወድጃለሁ   Tewedjalehu
3:51
Illasha Fekadu
Рет қаралды 38 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 143 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 495 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 3,1 МЛН