የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና የትዝታው ሳሙኤል የጦፈ ክርክር/ቅዱስን መላእክት ያማልዳሉ ወይስ አያማልዱም???

  Рет қаралды 364,035

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Күн бұрын

#MikiMediaንSubscribeያድርጉ
Orthodox Tewahido Mezmur Sibket ለመከታተል ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ ይከታተሉ።ምርጫችሁ አድርጋችሁ እምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ።Miki Media ምስሎችን በጥራት ወደ እናንተ ለማድረስ ማድረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጋል።
/ @menkermedia21
memher dr zebene lema sibket
www.youtube.co....
mr mihretab asefa sibket
www.youtube.co....

Пікірлер: 1 200
@menkermedia21
@menkermedia21 2 жыл бұрын
ይሄን ድንቅ ትምህርት ሁላችሁ ሰምታችሁ ሼርርርርርር እና Like አድርጉት።ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ደግሞ Subscribe አድርጉ።
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 2 жыл бұрын
እሺ
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 жыл бұрын
Ere 200000 geza like badrg Yansal ewnt👌👌👌👌 Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln dink Birk weddddd Yetwahdo Memhirachn 🙏🙏🙏🌺💐👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌺💐👏👏👏💐💐💐💐🌺💐👏👏🌺💐💐💐💐💐🌺💐💐💯
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
Era bible Anbebe sewe atasaste erasek tesastek wandma
@amoshadd9375
@amoshadd9375 2 жыл бұрын
እሽ
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
ከመላት ከሰው ማነው መጀመሪያ የተፈጠረው ??????????
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማለን። እኛንም አምኖ ከመካድ ይጠብቀን። የጠፉት ወገኖቻችንንም ልባቸዉን በቸርነቱ ይመልስልን። የቅዱሳኑ ምልጃና ፆለት አይለየን።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@zenuzenu875
@zenuzenu875 2 жыл бұрын
ትዝታው የእመብርሃን ልጅ ይቅር ይበልህ እኛንም አምኖ ከመካድ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ለአንተ ልቦና ይስጥህ
@tenagnesulamo6139
@tenagnesulamo6139 2 жыл бұрын
እናንተ በማን ታምናላችሁ? ዮሃንስ ወንጌል 20፡31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ህይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎላችኋል፡፡ እናንተ ስለማን ትመሰክራላችሁ? የሃዋሪያት ስራ 4፡33 ሃዋሪያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ በታላቅ ሀይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው፡: ማቴ 11፡6 ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እናንተ በምስባኮቻችሁ ማንን ትሰብካላችሁ? ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብጹእ ነው ሊቃስ 24፡47 በስሙም ንስሃና የሀጢያት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአህዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል፡፡ የሃዋሪያት ስራ 8፡12 ነገር ግን ስለእግዚአብሄር መንግስትና ስለኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊሊጶስን ባመኑት ጊዜ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ፡፡
@luwametbarek3956
@luwametbarek3956 Жыл бұрын
@luwametbarek3956
@luwametbarek3956 Жыл бұрын
@የድንግልማርያምልጅ-ቘ9ዠ
@የድንግልማርያምልጅ-ቘ9ዠ 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁል ጊዜ ብርቱ !!! ሺ አመት ኑርልን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@abaynesh4400
@abaynesh4400 2 жыл бұрын
ወንድሜትዝታዉያጠፋንእኛነንለመላክትየተሰጠንየዝማሬምስጋናያንተስለሰጠንያክፉሰይጣንእኔአምላክነኝበማለቱሰለተዋረድተናዶበአንተምገባብህበጣምያሳዝናልወንድሜእግዚአቤሄርይማርህአሁንምእያዘንኩእወድህአለሁየማምላክልጅልቦናህንይፈዉስልህአሜን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 жыл бұрын
Ayyy gebreln mawek turu new mawek tikkl new gin melemmen memaled ayasfellgm memelaktoch mamen bemenorachew mamen aganint menorachewn mamen tikkl new gin mamamaled kilkil new
@hiyat4386
@hiyat4386 2 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ ዊያን ትዝታውን አናዳምጠውም ግን ከመምህራንችን ጋር ስለተቀናበረ የትዝታውን ንግግመስሜት ግድነው የሱን ስድብ ማደመጥ በራሱ መቅሰፍትነው
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ትዝታው አምኖ ከመካድ ይሰውረን🙏🏾💕 እኔስ በቅዱስ ሩፋኤል የምጠበቅ ነኝ ትዝታው እንዳይቀና ብቻ🤭
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም በቅዱስ ሚካኤል ልጅነኝ
@umebetmengistu468
@umebetmengistu468 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 2 жыл бұрын
ትዝታው እደነ ጳውሎስ ክርስቶስን ይሰብካል
@nunulull4173
@nunulull4173 2 жыл бұрын
ትዝታው እውነቱ ገብቶታል
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
አሜን።
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 жыл бұрын
ትዝታው በውስጥክ የሞላው እርኩስ መንፈስ በራስህ 🦷ጥርስ እየሳቀብህ ነው እግዚአብሔር የንስሃ እድሜ ይስጥህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@assefacheru3599
@assefacheru3599 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ትግስት እና ቸርነቱ ይገርማል!! ትዝታው ዳቆን ነው ተብሎ ይህንን ክደቱን ይዞ ሲቆይ ዝምታው ይገርማል በንስሀ ይመልሰው ወደቤቱም መልሶ ለመመስከር ያብቃው !!
@genettamerat4337
@genettamerat4337 2 жыл бұрын
ለኔስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ህይወቴን ቀይሮልኛል በዕለተ ቀኑ የሞትን ደብዳቤ ቀዶ የሲኦልን ደጅ የዘጋልኝ በዚህ ምድር ላይ እድኖር አዲስ ህይወት የሰጠኝ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ለጌታችን ለመድአኒታችነ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለፈጠረኝ አምላክ ለእግዚአብሔር አማልዶኝ እስትንፋስ ሰቶኝ እደመሰግን ላረኝ ለመልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል እኔ ነበረሴ ተጨንቃ በሞት ጣር ውስጥ ሆኜ በጣም ታምሜ ኮማ ውስጥ ነበርኩኝ መናገር አልችልም እራሴን ስቻለው እራሴን አላውቅም ነበረ ነብሴ እያለቀሰች ደጋግማ ሚካኤልን ነው ምትጠራው በዛን ሰአት መተፈስ አልችልም ሁሉ ሰውነቴ ኤሌትሬክ ተገጣጥሞልኝ በጉሮሮዬ ተቀዶ ቱቦ ገብቶ ነበር መዳኒት እንኳን ሚሰጡኝ የኔ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነብሴ እያለቀሰች ጠራቸው ልክ በዕለተ ቀኑ ህዳር ሚካኤል ቀን ከኮማ ነቃሁኝ የኔ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ለዚህ ክብር ላበኛኝ ስሙን እድመሰክር ላረገኝ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ለፈጠረኝ አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ለንሰሐ ያበቁኝ እስትንፋስ ሰጥተው እድመሰክር ላረገኝ ለፈጠረኝ አምላኬ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገበዋል የመልአከ የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ስራ ድነቅ ታምር በስደት ላይ ሆኜ ደርሶልኛል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@kidustube7475
@kidustube7475 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ከባድ ህመም ታመሜ በቅዱስ ሚካኤል ጸበል ድኛለው።እኛ የቅዱሳን መላእክትን ምልጃ በተግባር ያየን ምስክሮች ነን።ይህን ላደረግ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ካከበራቸው ቅዱሳን ሁሉ ጋር የተመሠገነ ይሁን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስለን
@hanawondafrashboge2949
@hanawondafrashboge2949 2 жыл бұрын
አሜን እኔም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሰው ጸጋው ሲገፈፍ እንዲህ ነው ለካ አምላኬ ሆይ ፍጻሜዬን አሳምርልኝ /ን አሜን
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ተስሀለነ የህ አርዮስ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 2 жыл бұрын
@@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ አሜን እህታለም በጣም
@bizuayehuadenew1321
@bizuayehuadenew1321 2 жыл бұрын
Ewnet new
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዡኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዡኝ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 2 жыл бұрын
ወገኖቼ የቅዱሳን አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ትዝታ ው ወደ ሲኦል በሮች ከመፍገምገም ይሰውረን!!!
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ሶልያናድንግል
@ሶልያናድንግል 2 жыл бұрын
ቱ😥 ሚካኤል ገብርኤል ባአድ አምልኮ ናቸዉ አላለም ልቦና ይስጥህ አተየ ቅዱስ ሚካኤል መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 😍😍
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ሶልያናድንግል
@ሶልያናድንግል 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሽ 😁
@aliaalmheiri1078
@aliaalmheiri1078 2 жыл бұрын
ቃልዎት ያሳማለን ማምራቺን 💚💛❤🙏
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
ሶልያና ትዝታው ለይቶለት አብዷል ልቦና ይስጠው
@lemlemkefyalew6217
@lemlemkefyalew6217 2 жыл бұрын
አይ ትዜ ሚካኤል የረገጠው ሰይጣን ማለት አንተ ነህ
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
አይ ትዝታው አንት አለህ እንዴ ብር አጣህ እንዴ ድቄትስ ዘይትስ የለም ሽቀላ እንዴት ነው ብዙ አይደለም መሰለኝ የጌታን መላእክት ከጣኦት ጋ አንድ ናቸው ትላለህ ሞኝ ነህ እነሱን ሳትዘልፍ ዘይት ድቄት የመጋዘን ኪራይ ካጣህ መዋጮ አዋጡልኝ ብትል እውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አካውንትህን ላክልን አንተ የአጋንት ዘማሪ እረፍ ጊዜ ለኩሉ ብንታረድ እንበዛለን ኦርቶዶክስ እናት ቤተክርስቲያን ናት ግን የሚገርምህ እረስተንሀል በቃ አንተ ተራ ሲጀመር ዘማሪ እንጂ መጽሐፍ ቅዱሱን የት አባትህ ታውቅና ሆዳም
@MissSamrawit
@MissSamrawit 2 жыл бұрын
ለኔስ አብሳሪው የምወደው ሁልግዜም የሚዋጋልኝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ። ህይወት ምስክር ነው ገብርኤል ለኔ ተሾሞልኛል አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በርከትን ያሰማልን መድኃኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠቅልን ሺ ዓመት ኑሩልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@kelemuategegn426
@kelemuategegn426 2 жыл бұрын
ትዝታዉ ተዉ ብቀርብህ ይሻልሀል አንድቀን ዋጋህንይሠጥሀል እያወቅሕ ለገንዘብ ብለህ የገበህ ከገባ በኀላ መዉጫ ቀዳዳ የጠህ ለሆድሕ ያደርክ የራስጉዳይ ሐይማኖታችንን አትንካ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዡኝ
@tsigeredakebede3717
@tsigeredakebede3717 2 жыл бұрын
ፀልይለት ወደ መርከቧ እንዲመለስ
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እደት መታደል ነዉ ኦሮቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@tsegaberhe8520
@tsegaberhe8520 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@seblishew8857
@seblishew8857 2 жыл бұрын
ለመምህር ሔኖክ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ ጠባቂ መላእክት ከአንተ አይለይህ ወንድሜ አሁንም አብዝቶ ፅጋህን ያብዛልህ የነብዩ ሄኖክ እውቀት ያድልልን🙏✝️መናፍቅ ትዝታው ምንም ቃል የለኝም በፀሎት ትጋ ለአንደበቴ ጥበቃ አድርግልኝ ብለህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለምን በፀሎት ለምንው ስብአት ሎቱ እግዚአብሔር ይሰውረን ✝️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሃይሌን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!! ለመናፍቁም ማስተዋል ያድለው!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@መሳይእህታገብርኤል
@መሳይእህታገብርኤል 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ ቸሩ መዳኃኒያለም አመስግናሀለሁ!!እውነተኛ ክርስትያን እንድሆንም እርዳኝ
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 2 жыл бұрын
አንተ ላይ ያለ አጋንንት መላእክቱ ይቅጡት ክብር የሚባል ከአንተ ስለተገፈፈ እንደፈግህ አፍህን ትከፍታለህ ልቦና ይስጥህ ትዝታው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@birtatadele6197
@birtatadele6197 2 жыл бұрын
ምንም ቢል ትዝታው ሰው አይመስለኝም
@sarashifa1024
@sarashifa1024 2 жыл бұрын
ትዝታዉ ማለት በጥርቃ ሰፍሮበታል ጋንኤል
@samsuar895
@samsuar895 2 жыл бұрын
ምንድነው ምመስልሽ ድመት ? ጌታም በምድር ስመላለስ አልተወደደም ስለዝ አንች ልክ ከሆንሽ መንቀፍ ሐጥያት ነው አይንሽ ላይ ያለውን ግንድ ሳታነሽ የሰውን ጉድፍ ምን አሳየሽ ዝም ብለሽ ትምህርትሽን ተማር እሱ የኢግዚአብሔርን ቃል ይዞ አገላብጦ ነው ዘፍጥረትን ሳትጨርሽ…………………
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 9 ай бұрын
Fetari helinawn lesate Le teztaw lebonawn yaberalet
@bizuyegirma1293
@bizuyegirma1293 2 жыл бұрын
ትዝታው ግን ከኦርቶዶክስ ከወጣ በኃላ ወዙ ሁሉ ጠፋ በጣም ተቅበዘበዘ ልቦና ይስጠው በፊት በጣም ነበር የምወደው መዝሙሮቹ ደስ ይሉኝ ነበር
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@ይዲድያ-ዸ4ዸ
@ይዲድያ-ዸ4ዸ 2 жыл бұрын
ልብና ይስጠው ትዝታው ስይጣን እየተጫወተበት ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
ከተዋህዶ መለየት የባከነ ህይወት መኖር ማለት ነው አይ ትዝታው ጸጋክ ስገፈፍ የምትናገረውን ራሱ አታውቅም😢 ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 2 жыл бұрын
ትዝታዉ ሰዉ ነዉ እንዴ ስድብ በሥማም በመጮህ ምንም የሚሆንየሚሆንነገር የለም ዝሙትክ ነዉ ያሶጣክ ሌብነት ሆዳምነትክ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ልቦናህን ይመልሱልህ በምልጃቸዉ
@eskedarabebe6859
@eskedarabebe6859 2 жыл бұрын
ይህንን ከሃዲ ጥላቢስ ትዝታውን ከመምህራችን ጋር ማወዳደራችሁ በራሱ ለሱ እውቅና መስጠት ነው። እግዚአብሔር ይገስፀው።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆም መልአክት ነኝ ይላል ቅዱስ ገብርኤል ስለዚህ በእግዚአብሔር ፊት የመቆም ሀይል አለው ግጥም አድርጎ ያማልዳል
@selamawitteshome6155
@selamawitteshome6155 2 жыл бұрын
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
@ይዲድያ-ዸ4ዸ
@ይዲድያ-ዸ4ዸ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ይህ ሰውየ በጣም ታማል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 2 жыл бұрын
መምህር እባክህ በሀይለኛው ተጠናውቶት ነውና ለዚህ ሰው ወደቤቱ ይመለስ ዘንድ ፀልዩለት አምነው አውቀው የጠፉትን ሳያውቁም ለጠፉት መመለሰ ፈጣሪ አምላክ ደስ ይለዋልና የመጣውም ለነሱ ነውና
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ልቦና ትስጥህ የምታስተላልፈው የዘንዶውን መልእክት ነው የሲኦል እሳት ሳይበላህ ወደ ቤትህ ተመለስ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ድያቆን ህኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ሉኡል እግዚኣብሔር አምላክ ትዝታው ደሞ እግዚኣብሔር አመላክ እሱ ራሱ ልቦናህ ይመልስልህ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
የትወደድከው ምርጡ መምህራችን ዲአቆን ሄኖክ ኃይሌ ,,, በጣም በጣም እናክብርሃልን እንወድሃለን 😘🙏🏿🙏🏿 ሺህ ዓመት ኑርልን!!
@emebetwolde5925
@emebetwolde5925 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 2 жыл бұрын
ሚኩ እናምዝግናለን የትዝታውን ድምፅ በመዝጋትህ በተለይ የመምህር ሔኖክን ብክቸር አይቼ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው ጎራ ያልኩት አምኖ ከመካድ እግዚአብሔር ይስውርን ለመምህራችን ቃልህውት ያስማልን
@ኤፍታህወለተሰንበት
@ኤፍታህወለተሰንበት 2 жыл бұрын
ትዝታው ልቦና ይስጥህ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@ወለተማርያምየድንግልልጀ
@ወለተማርያምየድንግልልጀ 2 жыл бұрын
መምህራችን ሂኖክ ቃል ሂወትያሰማልን⛪💠🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@wubishetliben2472
@wubishetliben2472 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋና በሞገስ ያቆይልን።
@surmadebub4408
@surmadebub4408 2 жыл бұрын
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
ምን ያክል አጋንንት ተቆጣጥሮት ቢሆን ነው? ከምን አይነት ዘር ተፈጥሮ ነው እርግማኑ እጅክ የከፋ ነው መድሀኒአለም ከጠፋበት ይመልሠው ወንድም ትዝታው
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 2 жыл бұрын
የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን። ከቤቱ አይለየን። ከማመን ወዳለማመን አይቀይረን። ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ጸጋውን ያብዛልህ። ከቁጥር አያጉድለን። አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 2 жыл бұрын
Amen kale hiowti yesamenln manegesit semayat yesameln❤❤❤
@lidacall2510
@lidacall2510 2 жыл бұрын
ሰው ለካ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ሲለየው አንደበቱ የተከፈተ መቃብር ነው የሚናገረውን አያውቅም እንደ ትዝታው ከመሆን ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል ይሰውረን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!
@fissehayimame6792
@fissehayimame6792 2 жыл бұрын
ትዝታው ደደብ ነው። ለሱ መልስ አያስፈልገውም። ይህ እኮ ደፋሬ ነው።አሁንም ውጭ ሀገር ሆኖበት እንጂ ደፋሬ ነው።ስራ ሲያጣ ነው የሚለፈለፈው።
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 2 жыл бұрын
መምህራችን ያንተን አይነት ያብዛልን የህይወትን ቃል ያሰማን🙏🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን እኛም መጀመሪያችን መጨረሻችንም ተዋህዶ አድርጉ ያኖረን በሠማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እሡ ክርስቶስ ይርዳን 💚💛♥♥♥♥
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ቁዱሳን መላእክት በረከታቾው ይደርብን ስሙን የእግዚአብሄር የተጻፋባቾው ናቾው
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
*የምንወደውና የምናከብርው የተዋህዶ እቁ መምህር ሄኖክ ሐይሌ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሺ አመት ኑርልን💕👏* _እኛም የስማነውን 30።60።100። ያማር ፍሬ እድናፍራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን👏_ *ወንድማችን ሚክያስ ውዱ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ💕👏*
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የእኛ እቁ ሽ አመት ኑርልን🙏❤ ቃለሂወት ያሰማልን🙏 የመንግሱቱ ወራሽ ያድርገን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን🙏❤❤❤🙏⛪️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@naniadmasie2680
@naniadmasie2680 2 жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ መምህር ሄኖክ የወጣቶች አርያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያጽናክ
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 2 жыл бұрын
አቤት ትዝታው አተህ ሰው ሲክህድ አያቼለሁ እነዳተህ የሳጥናኤል ክፊ ሆን ፈጣሪ ያማር መህመራችን ዳቆን ሄኖክ ቃል እያወት ያሰማልን ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@kusu8855
@kusu8855 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማህ ወንድማችን!!!!!መልአኩ ቅዱሴ ሚካኤል ይጠብቀን!!!!❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@የአሸዋውሚካዔልልጅ
@የአሸዋውሚካዔልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እዴሜ ጤና ይስጥልን ክብር ለመላእክት ለቅድስ ሚኬኤል የቅድስ ገብሬል ይህን መናፍቅ ልቦና ይስጥህ ወደትክክለኛው ሀይማኖት ይመልስህ ክብር ለጌታችን እናት ለድግል ማርያም💞💞💞
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 2 жыл бұрын
መምህራችን ዲ /ን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃቸው አይለየን ለትዝታው እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጠው
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@moktad6722
@moktad6722 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጌታችን > ለመሆኑ እግዚአብሄር ራሱ በመለኮታዊ ሐይሉ ሊጠብቀን ሲችል ለምን መላክትን ጠባቂዎች አደረጋቸው ብላቹ ጠይቃቹ ታውቃላቹ ? ይህን ስብከት ስሰማ ተገለጠልኝ ለካ አምላክ ጠባቂ ያቆመልን በቁጣው ጊዜ እንዳንጠፋ ቁጣውን እንደ አብረሐም እንደ ሙሴ እንዲያበርዱ ነው ዘካ 1፥ 12 መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@zenee8526
@zenee8526 2 жыл бұрын
ይሄ ጥቅስ ሲያገኙ እነ እከሌ በ አምስት ማርሽ የሚሄዱ ይመስለኛል
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 2 жыл бұрын
ፍቃድክ በሰማያት አደሆን አዲህም በምድር ይሁን መላአክት ሁሉ እግዚአብሔር አብን በሰማይ የመሰግኑታል እኛም የፈጠረንን አምላክ እግዚአብሔር አብን እግዚአብሔር ወልድን እግዚአብሔር መፈስ ቅድስን ምስጋና አምልካ ስግደት አሲኪ ለእግዚአብሔር አብ እያላችሁ አመስገኑ ክርስቶስ መቼ ነው የሚነገረው አነ ጰውሎስ አደዝ ነበር የሚየስተምሩት እሰኪ እደ እግዚአብሔር ሃሳብ በሰው ፈላጎጎት ሳይሆን ሀዎሪያቶቹ አነ ቅድስ ጳውሎስ አስተምሩ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችነረ ቃለ ህይዉትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@selamfiker6227
@selamfiker6227 2 жыл бұрын
እባካችሁ መምህራ ስታስተምሩ የመጽሐፍ ቅዱሰ ጥቅስ እየጠቀሳችሁ (ከነማስረጃው) ቢሆን እኛም ለማያምኑት መልስ ለመስጠትም ሆነ ለእውቀት ይጠቅመናል
@kiduserejeb30
@kiduserejeb30 2 жыл бұрын
ትዝታው በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱሰ ገብርኤል እና በመላእክትቶች እንደ ቀልድክና እንዳውርዳካችው ትዝታው 🔥እሳት ሲውርድብክ ትዝ ይብልክ እኔ ጨርሰኮኜ።
@negaalemnew6354
@negaalemnew6354 2 жыл бұрын
ትዝታው ለአንድ ቀን የእመቤታችንን ስም ቢጠራ እና ቢለምን በውስጡ ያለው መንፈስ ይጋለጣል ። እባካችሁ ከመተቸት ይልቅ ለትዝታው እና ለራሳችን እጃችን ወደ ሀያሉ አምላካችን ዘርግተን እንፀልይ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@bayushtube7706
@bayushtube7706 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒዓለም 💚💛❤️🇪🇹
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@woinshetkulliche6369
@woinshetkulliche6369 2 жыл бұрын
ere sijemere tizitawe fetari erasu yakeberacwenena kibir lemigebaw kibir situ bilo ante tesadabi yemitihonubte mikiniyatu yeteru mnefese newene?
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 2 жыл бұрын
ለወንድማችን ልቦና ይስጠው በእውነት አይ መዝሙሩ ከቱ 😥
@tamir2331
@tamir2331 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@wubishetliben2472
@wubishetliben2472 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋና በሞገስ ያቆይልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@misxer21
@misxer21 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህሬ እንዳንተ ያሉትን መምህር ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እባክሽ ቤተሰብ ሁኚኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 2 жыл бұрын
መምህራችን በ እውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 жыл бұрын
መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አንዳንዶች በስህተተ ጎዳና እየሄዱ ሌላውንም ለማሳት ዛሬም በክፋታቸው ተጠምደዋል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፆናልን ውድ ወንድሚ እማምላክ ማስተዋል ታድልህ በእውነት በጣም ታሳዝን አለህ ትናንት ባትዘምርለት ምንም አይመስለኝም ነበር ለብር እራስህን ማጣትህ ብቻ ነው የሚዛዝነው አምላክ ሆይ ልቦና ስጠው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ወንድም ትዝታው በእምነት መዘባበት ጥሩ አይደለምና የያዝከውን ይዘህ ዝም በል☺️☺️ የራስህን እንደወደድክ ሁሉ የሌላውን አታጣጥል ፈራጅ አንድ አምላክ ነው በቃ ሌላው አያምርብህም በቃ ዝም በል
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
መምሕር ሔኖክ ቃለ ሒይወት ያሠማልን🙏🙏ትዝታው ሠይጣን ሰፍሮበታል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!!
@emujiru1797
@emujiru1797 2 жыл бұрын
ምነዉ ትዝታዉ አምነህ ትክዳለህ ልቦናህን ይመልስልህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን!…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!!!!!
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የተዋህድ ዕንቁ ቃለህይወት ያሠማልን
@hiyat4386
@hiyat4386 2 жыл бұрын
ለመምህር ሄኖክ የህይወትን ቃል ያሰማልን ግን ከናንተ ባላውቅም እርእሱ ይስተካከል በዜሮ ኳስ ነው እንዴ የመናፍቅን ንግግር አታስገቡብን እነሱን እቤታቸው ገብቶ የሚያዳምጣቸው የለም ገበያ ን ሄኖክን ለመስማት እንመጣለን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
ልቦናዉን ይመልሰዉ እንፀልይለት ታሟል እንጂ ጤናማ ሆኖ አይደለም እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አላነበበም መፃፉን ከልብ በስጋ ስለሚያነብ ነዉ ለጥቅም ሚሮጥ ስለሆነ አልገባ አለዉ ለንሰሃ ያብቃዉ ይፀፀታል ቀን ይጠብቃል እግዚአብሔር
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
እህት ወድምሞቼ አንድ ግራ የሚገባኝ ነገር ትዝታውም ሆነ ሊሎችም ትተውት የሄዱት የማይጠቅም የማላምንበት ነው ካሎ በኋላ የሚያስለፈልፍቸው ምንድነው ። ምናልባት ለሊላው ልብ መርዝ ለመርጨት ይሆን ?
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
የዳቢሎስ ትዝታ እመቤቴን ማክበርና ማመስገን ጥፍአት ቢሆን የመጀመሪያው ተከሳሽ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ነበር አንተ ደቆሮ የጥፍአት ልጅ አምላክ ከዚ ክእደት ይሰውረን
@bellaalomo5498
@bellaalomo5498 2 жыл бұрын
መምህራችንወድማችንቃለህይወትያሰማልንያገልግሎትዘመንያሪዝምልንተዋህዶለዘላለምፀንታትኑሪእምዬኦሪቶዶክስያግራችንሰላሞይመለስልንበሰላምበፍቅሪያኑሪልን
@shewalemsimemga2650
@shewalemsimemga2650 2 жыл бұрын
መምህራቾን ቃልህይወት ያሰማልን የዘመናች ቄርሎስ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 2 жыл бұрын
የጠፉ በጎቹን እግዚዓብሔር ይመልስ ለትዝታው ልንፀልይለት ይገባል
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙርያ ይሰፍራል ያድናቸውማል
@mante_1993
@mante_1993 2 жыл бұрын
ያማልዳል ማለት ምን ማለት ነው በእውነቱ ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር መልዓክ ይሰፍራሉ ማለት ያማልዳሉ ማለት ነው
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ልብ ይስጥህ ልቦናህን ይመልስልህ የእውነት!!
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ፈፅሞ ሚካኤል ልብ ሊሰጥ አይችልም ልብ የሚሰጠው አንደ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
እግዚዮ ኢየሱስን ለማወቅ መጀመሪያ ገብርኤልን ማወቅ አለበት.???????/እግዚአብሔር የልቦና አይናችሁን ይክፈት ስቶ ማሳት. ይቅር ይበላችሁ
@mamimami1739
@mamimami1739 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
አንድ ነገር የተማርኩት እርኩስ መንፈስ የቀረበው ሰው መልኩ ትዝታዉን ይመስላል።።። እግዚአብሔር ይመልስህ በቸርነቱ። እንዳንተ መካድ አይደለም።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
@bedluadege4274
@bedluadege4274 2 жыл бұрын
እውነት ቀድሞ ዘማሪ የነበረው ትዝታው ነው? ፈጣሪ ሆይ እንዲህ ያለ ክህደት ውስጥ ከመግባት የመላእክት አለቃው ቅ/ሚካኤል አንተው ጠብቃኝ ትዝታው ስለ ምልጃ ብቻ አይደለም እንዲያውም ባእድ አምልኮ ናቸው አለን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ትዝታው ያልገባው ነገር በዚች በሀጢያት ምድር ላይ እንኩዋን አማላጅ መኖሩን ያወቀ አልመሰለኝም ? ትዝታው ለምሳሌ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማናገር ብትፈልግ ? ከብዙ ሰዎች ጋር ትገናኛለህ በመጨረሻም በፀሀፊያቸው በኩል ልታገኛቸው ትችላለህ ታዲያ አንቺ ፀሀፊ ነሽ ዞር በይ ብለህ አትገባም ስለዚህ የፀሀፊዋን ፈቃድ ማግኘት አለብህ ትዝታው ፀሀፊዋ ላንተ አማላጅ ነች ማለት ነው ይሄው ነው ፀሀፊዋን ጠ/ሚኒስቴር አላልክም አይደል ? እኛም መላእክትን ፈጣሪ ናቸው አላልንም እያወክ የሞኝ ጥያቄ ትጠይቅ ይሆናል ማለትም ሚካኤል ወይም ገብርኤል ቤተክርስትያን ሄዶ መሳለም መላእክቱን ፈጣሪ ማለት እንዳልሆነ በደንብ ታውቃለህ ታቦተ ህጉ ላይ ያለውን ቃል በደንብ ስለምታውቀው አሁንም ልቦናህን ይመልስልህ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ምናለበት ይህን ትዝታው የሚባል አህያ አንዱ ደፍቶ ቢገላግለን፣እኔማ እርር ብየ ልሞት ነው።
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በጣም ነው የምናደደው ሳየው
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
ክርስትናችን አይፈቅድማ ለሱ ልቦና ይስጠው በለን መጸለይ አለብን ወዶኮ አይደለም😢
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ጠላቱ ይደፋል እንጂ እሱ አይደፋም ጠባቂው እግዚአብሔር ነው ሟርትና እርግማን ፈፅሞ አይነካውም
@helentezerafrita6546
@helentezerafrita6546 2 жыл бұрын
Telatu yedefa
@nettesh6928
@nettesh6928 2 жыл бұрын
ወይ ፀጋው የተገፈፈው ትዝታው !!!!!!ታሳዝናለህ- እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ ሌላ ምን ይባላል
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተውልን ያድልክ ወደልብክ ይመልስክ የቅድስን አምላክ እዳት በአጽያት የረከሱ አደሉም ልብ ይስጥክ
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የወረደ ስብዕና ያለው ወራዳ ከንግግሩ ክርስትናን የማይሰብክ ክፉ መንፈስ የተጠናወተው መናፍቅ ትዝታው ሠይጣንም ቀድሞ መለአክ ነበር አምኖ መክዳት ከአባትህ ከዲያቢሎስ ተምረሀል ።እና ተግባሩንም ይዘሀል ።ከቻልክ ከአንደበተ ርትዑ ከሆነው ከዲ/ንሄኖክ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር።
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው ያሳዘነኝ በፈጠራችሁ ለትዝታው ድረሱለት ወደፀበል ውሰዱት ከምር ኡፍፍፍ መደሀኒአለም ልቦና ይስጥህ መላአከኛው ቅዱስ ሚካኤል ወደራስህ ይመልስህ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@abaynesh4400
@abaynesh4400 2 жыл бұрын
መምህርቃለህይዎትያሰማልንእሜንትዝታዉንግንትዝታብቻሆነህበመቅረትህእጅግበጣምከልቤእያዘንኩሁሌምአለቅሳለሁወላዲትአምላክልቦናህንታብራልህበዉነትአምላክይመልስህአሜን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በጣም የምውድህ መምህር ነህ ቃል ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም ስሚ ልቦና አስተዋይ አእምሮ ያድለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!!
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
"መናፍቅ ወራጅ ውሃ ሲወስደው፤ድሮም ወደታች ሠፈር መሔድ እፈልግ ነበር" ይላል። ብሂለ አበው። 💚💛❤️
@mekditub8749
@mekditub8749 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@birtktynigussie7631
@birtktynigussie7631 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ እድሜ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!!
@mekedeskebede9616
@mekedeskebede9616 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቶ ትወዝታው ግን ፈጣሪ ማሰተዋል ይሰጠው የበላበትን ወጭት የሰበር አምላክ ሆይ ይህን የሰድም ምላሡን ወደ መልካምነገር ይነገርበት 💚💛❤️🙏🙏🙏እርቶዶክሰ መልሰ አላት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !!
@hanazelke6051
@hanazelke6051 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እዉነት ነዉ ላይክ!!!...ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም…ጎንዳር አካባቢ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙበትን ቻናል እጋብዛለሁ…ለወነወድማችን ልብ ይስጠዉ…ብዙዎች ከኛ ጋር ነበሩ ዳሩግን ከኛ አልነበሩም ከኛጋር ቢኖሩ ፀንተው በተቀመጡ ነበር እንዲል ወንጌሉ፡፡ !
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 118 М.
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 81 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН