የዶሮ ወጥ አሰራር|| Best Doro Wot Recipe

  Рет қаралды 1,274,756

Gifti Meron

Gifti Meron

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@jemalmuhaba16
@jemalmuhaba16 6 жыл бұрын
አሰታያየት ልሰጥሸ እኔ ወንድ ነኝ ነገር ግን ከሴትጋ እኩል እወዳደራለሁ ምግብ በማብሰል አሰራርሸ ጥሩ ነው ነገር ግን ቅቤ እና ኮርሪማው ከዶሮው ብሃላ ቢገባ በጣም አሪፍ ነበር
@ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ
@ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ 6 жыл бұрын
ሰገጤ ነህ ሰው ሁሉ ልክ እንዳተ ማሰብ አለበት ሁሉም የራሱን ሀሳብ እና ሞያ ነው መስራት ያለበት
@miteyemariyamnany8491
@miteyemariyamnany8491 6 жыл бұрын
Bale indante balemoya bawoneliny
@frdhykjefdrhhh6213
@frdhykjefdrhhh6213 6 жыл бұрын
Abo yemcihe
@jemalmuhaba16
@jemalmuhaba16 6 жыл бұрын
@@ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ የቅርታ እኔ እሷን ሙያሸ ጥሩ አይደለም አላልኩም ወይም አልተሳደብኩም አስተያየት ነው የሰጠሁት እና ታድያ ስድቡን ምን አመጣው አንችጋ ይቅርታ ለሰድብ ቦታ የለኝም ለስድብሸ አመሰግናለሁ
@jemalmuhaba16
@jemalmuhaba16 6 жыл бұрын
@@frdhykjefdrhhh6213 10qs konjo
@አስመሳይሰውጠላሁ
@አስመሳይሰውጠላሁ 6 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ሴት ነሽ ንግግርሽም እረጋ ያለ ነው ዶሮ ልክ እንዴዚህ ነው የሚሰራው ግን ምን መሰለሽ ጎረርማና ቂቤ መጨረሻ ላይ ነው የሚደረገው
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Kulet lay weyim mecheresha lay bidereg chigir yelewum hulet gizem mechemer yichalal
@አስመሳይሰውጠላሁ
@አስመሳይሰውጠላሁ 6 жыл бұрын
Meron Afrikawit እሱስ ልክነሽ መልካም የስቅለት ብዓል ይሁንልን
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Lehulachin!
@አስመሳይሰውጠላሁ
@አስመሳይሰውጠላሁ 6 жыл бұрын
Meron Afrikawit ♥
@mekaahmedi1001
@mekaahmedi1001 6 жыл бұрын
ስደቱ ክርስትናዬን አጠበቅው wusto gebto abro sebesil mor yitafital
@omadib883
@omadib883 6 жыл бұрын
يعطيك الف عافية انا من الجزائر احب انا واولادي واهلي هالاكلة الطيبة ضيفتنا وحدة حبشية بالمملكة السعودية وحبيناها كثير
@ethiopiaisthebest3024
@ethiopiaisthebest3024 5 жыл бұрын
شكرا لكي اختى
@نوفا-ك3ش
@نوفا-ك3ش 4 жыл бұрын
@@ethiopiaisthebest3024 ممكن المقادير بالعربي ربنا يسعدك
@የደራልጅነኝ
@የደራልጅነኝ 5 жыл бұрын
ጥሩነው ግን ዘይት ወይም ቅባቱ በዝቷል ይሄ ተጠራቅሞ ለደም ግፊት ያዳርገናል ስለዝ ዘይቱን ቀነስ ብናደርግ ለጤናችንም ጥሩነው እናመሰግናለን
@mizer6967
@mizer6967 6 жыл бұрын
Thanks Meron for sharing the very short & clear የዶሮ ወት አሰራር!!!!
@adiitube1174
@adiitube1174 4 жыл бұрын
Wow gobazii barchi yene marii Betasabi honyalo nayi achimi betasabi ini honaleni ihitee
@bettyabatuwannafaki4358
@bettyabatuwannafaki4358 6 жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ አካሄድሽ የተዘበራረቀ ነው እንደየ አሰራራችን ይለያያል ነገር ግን ቅቤ መጨረሻ ቢገባ አሪፍ ነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም መከታተል እወዳለው እስኪ ደሞ የዶሮ አገነጣጠል አስተምሪን ባለሙያ ነሽ
@sabahaile840
@sabahaile840 3 жыл бұрын
Wow Aserareshe Betam Des Yelal 😁🌷✌👌👏🏼👏🏼👏🏼 Egziabehare Zemeneshen Yebarekew Amen
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
እንጀራ ይዤ ልምጣ አንድ ጭልፋ ወጥ ታደርጊልኛለሽ😆😘 ከለሩ ሲያምር ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
😂🌹
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
እረ ከተገኘማ እስከጀራውም ታረግልን ክክክክ
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 2 жыл бұрын
ግንእድሮውጥላይኮርሪማብቻነውየሚጨመርውማለቴላላቅመምአይገባም
@emnet1125
@emnet1125 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው ግን መከለሻ አልጨመርሽም እንደገና ቅቤ በመጨረሻ ነው የሚገባው መልኩ በጣም ነው የሚያምረው ጣእሙን አንቺ ነሽ የምታውቂው 👌👌👌
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ወይኔ ከለሩ ባጠቃላይ ሙያሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@fathafatha4030
@fathafatha4030 6 жыл бұрын
wooooooooooww
@bellabikila9164
@bellabikila9164 6 жыл бұрын
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ 😍💋
@bellabikila9164
@bellabikila9164 6 жыл бұрын
91💚
@bellabikila9164
@bellabikila9164 6 жыл бұрын
R😗♬
@adanesha2500
@adanesha2500 6 жыл бұрын
እጅሽ፡ይባረክ
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 9 ай бұрын
🌹 ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ🌹🌹🌹👍👍👍
@shahaishahai9009
@shahaishahai9009 6 жыл бұрын
አሠራርሽ ቆንጆ ነው ግን ቅቤውን ከደሮው በሆላ ብታረጉው ጡሩ ነው
@asiaymer9668
@asiaymer9668 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 6 жыл бұрын
Right butter at the end.
@sissweet9447
@sissweet9447 6 жыл бұрын
batikikil
@malakmahmed6392
@malakmahmed6392 6 жыл бұрын
Wawwwww
@ማአዚነኝየጎንደሯዋየፍቅር
@ማአዚነኝየጎንደሯዋየፍቅር 6 жыл бұрын
Shahai Shahaiበጣም ይገርማል። ትክክል
@destayoutube7626
@destayoutube7626 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዶሮ ወጥ አሰራር ተባረኪ ቆንጅየ
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
ሜሮንየ እጅሽ ይባረክ ግን የደሮ እበላለት ( እጋናጣጠል) ሳይኝ ስሞትልሽ እኔ ደሮ መስራት እልችልም ና ማየት እፈልጋለሁ ተ
@mahayeyonimagnaehte7343
@mahayeyonimagnaehte7343 6 жыл бұрын
Alem Alem kutrshin lakilge be wathap lilaklsh
@topuae4835
@topuae4835 6 жыл бұрын
Alem። ግን እንደ
@romagalato9318
@romagalato9318 6 жыл бұрын
Topu Ae mnvjk
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
winta tkue e hiiiiii
@ميساحمد-ف5ي
@ميساحمد-ف5ي 6 жыл бұрын
ወይ እኔም አልችልም
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አስራርሽን ወድጄዋለሁ።
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Amen Amen
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ነጭ ሽኩረቱን እና ዝጅብሉን ከቀይ ሽኩረቱ ጋረ አብረሽ አብስይው ከዚያ ደግሞ ቅቤው ዶሮው በስሎ ልታወጭው ስትይ ብታረጊው ፃሙ በጣም አሪፍ ነው የሚሆን
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 2 жыл бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@dbdh8030
@dbdh8030 4 жыл бұрын
ማሻአላላህ የኔውድ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
ሙያ እንደየቤቱ ነው ትክክል ነሽ። ሌሎቻችሁም ትክክል ናችሁ።
@حنانجمال-ص3س
@حنانجمال-ص3س 5 жыл бұрын
Mery konjo wow konjo new
@mitikuamanumesele3975
@mitikuamanumesele3975 6 жыл бұрын
tebarekiiiiii...betam arif sira newww...... Lelaw qerto andebetsh ena ergatash fitsum Ethiopiawii newww......
@ريانعلي-ص8م
@ريانعلي-ص8م 5 жыл бұрын
I love ethiopan foood and music With dancing and people ethiopan all am, from sudan
@edenmoshea3755
@edenmoshea3755 6 жыл бұрын
ሜሪ አስራርሽ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ እረጋ ያልሽ ነሽ ✋ እጅ ይባረክ የዶሮ አበላለቱን አሳይን
@ahlamahlam745
@ahlamahlam745 6 жыл бұрын
ምርጥ ዶሮ ወጥ አሰራር። ግን ቅቤውን ከዶሮው ብሁላ ቢሆን ባይ ነኝ ላይክ
@majdgamer7109
@majdgamer7109 4 жыл бұрын
woow🤤🤤🤤agagase gne😌btirafi balamoya nashe 👍👍
@abebaaamenabebaa3549
@abebaaamenabebaa3549 6 жыл бұрын
ዶሮ እንዴት እንደምትገነጠል ብታሳይን አስራሩን እችላለሁ መገጠል ግን አልችልም ሌላው ሳብስክራብ ሳደርግሽ አይለየኝም ቀይ የሆነው ሳብስክራይብ ስላደረኩሽ ነው ወይስ አይደለም
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Post arigealew agenetatelunim
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Subscribe stadergi keyu gray yihonal
@abebaaamenabebaa3549
@abebaaamenabebaa3549 6 жыл бұрын
+Meron Afrikawit እሽ አመስግናለሁ
@mesertfenet5993
@mesertfenet5993 6 жыл бұрын
Abebaa amen Abebaa አረብ አገር ከሆንሽ በአረብ ዶሮው ተለማመጂ እሺ እህቴ ካጠፋሁ ይቅርታ
@mahayeyonimagnaehte7343
@mahayeyonimagnaehte7343 6 жыл бұрын
Abebaa amen Abebaa be wathap lilaklsh slkshin schig
@membiadal8355
@membiadal8355 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ወጥ ነው መልኩ ያምራል ግን ቅቤውን እና ኮረሪማውን ሊወጣ ሲል ብታደርጊው ደስ ይላል ጣእም ይሠጠዋል
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 6 жыл бұрын
መጀመሪያ አገነጣጠሉ ነው መጀመር እንጂ ቁሌትማ ማንም አያቅተውም የዶሮ አሰራር ብለሽ ካልሽ የሚጀመረው ከመገንጠል ነው አስተካክይው
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 жыл бұрын
ትክክክክል
@mimiMimi-sy3gx
@mimiMimi-sy3gx 6 жыл бұрын
wow mar tnxs betam gn yedoro agenetatel betasayin eske simachew betinegirn Berchi beziwe qeteyi mamaye
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 6 жыл бұрын
*ክርስቶስ ተንስአ እሙታን* *በዓቢይ ኃይል ወስልጣን* *አሰሮ ለሰይጣን* *አግዕዞ ለአዳም* *ሰላም እምይዕዜሰ* *ኮነ ፍሰሐ ወሰላም* *_በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገርም ውጭ ለምትኖሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ *እንኳን ለብርሃነ መስቀቀሉ_* _በሰላም በጤና፤ በህይወትና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን አሜን_። *፨በመስቀሉ ደም ሰላምን አደረገ በሰማያትም ላሉት እርቅን ሰላምን አደረገላቸው* ( ቆላ፡ 1 ÷ 19 🌹 *እ* 🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *ኳ*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *ለ*🌹 🌹 *ብ*🌹 🌹 *ረ*🌹 🌹 *ሃ*🌹 🌹 *ት*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *ሳ*🌹 🌹 *ኤ*🌹 🌹 *ዉ*🌹 🌹 *ዋዘማ*🌹 🌹 *በ*🌹 ❣ *ሠ*❣ 🌹 *ላ*🌹 🌹 *ም*🌹 🌹 *አ*🌹 🌹 *ደ*🌹 🌹 *ረ*🌹 🌹 *ሳ*🌹 🌹 *ች*🌹 🌹 *ሁ*🌹 🌹 *አ*🌹 🌹 *ደ* 🌹 🌹 *ረ*🌹 🌹 *ሰ*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *በ*🌹 ❣ *ዓ*❣ 🌹 *ሉ*🌹 🌹 *የ*🌹 🌹 *ሠ*🌹 🌹 *ላ*🌹 🌹 *ም*🌹 ❣ *የ*❣ 🌹 *ደ*🌹 🌹 *ስ*🌹 🌹 *ታ*🌹 🌹 *የ*🌹 🌹 *መ*🌹 🌹 *ተ*🌹 🌹 *ሳ*🌹 ❣ *ሰ*❣ 🌹 *ብ*🌹 🌹 *ና*🌹 🌹 *የ* 🌹 🌹 *በ*🌹 🌹 *ረ*🌹 🌹 *ከ*🌹 🌹 *ት*🌹 🌹 *በ*🌹 ❣ *ዓ*❣ 🌹 *ል*🌹 🌹 *ይ*🌹 🌹 *ሁ*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *ላ*🌹 🌹 *ች*🌹 ❣ *ሁ*❣ 🌹 *ይ*🌹 🌹 *ሁ*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *ል*🌹 🌹 *ን*🌹 🌹 *አ*🌹 🌹 *ሜ*🌹 🌹 *ን* 🌹 🌹🕯🌹 *፨ **_የመሰቀሉ ቃል ለምጠፉት ሞኝነት ፣ ለእኛ ለምድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው ። (1ኛ ቆሮ 1÷18)_* *፨ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ፡ ( ገላ ፮ ÷14 )* 🕊🌹👏🏻🌹🕊🌹👏🏻🌹🕊👏🏻🌹🕊🌹👏🏻🌹🕊👏🏻🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹
@mulukindeya6606
@mulukindeya6606 6 жыл бұрын
Amen amen amen⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘🍀🌱🌿🍀🌿🌿🌿🍀☘🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀⚘🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
@dehabbarihu7373
@dehabbarihu7373 6 жыл бұрын
@@mulukindeya6606 h
@ameeraldanaf6805
@ameeraldanaf6805 5 жыл бұрын
ገኒ የተዋህዶ ልጅ
@aboudytemsah1111
@aboudytemsah1111 5 жыл бұрын
Ethiopia music
@fghh141
@fghh141 5 жыл бұрын
መረረ
@saadalove8814
@saadalove8814 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወይ እንደዚህ በጣም ነዉ እምወደዉ. ምራቂን አስዋጥሺኝ ወይ ስደት
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ትክክለኛ የዶሮ ሽንኩርት አበሳሰል ተባረኪ!!
@milimili9858
@milimili9858 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የዶሮ ሽንኩርት ኣበሳስል ብጣም ጥሩ ነው እህትየ እግዚኣብሄር ይባርክሽ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 4 жыл бұрын
አናትዬ ቁሌቱ ላይ ውሀ ባይገባ አሪፍ ነበር ሽንኩርቱን ያበሰልሺው ዶሮውን ስትጨምሪው የራሱ ውሀ ነበረው ጎበዝ ነሺ አደንቅሻለው
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 6 жыл бұрын
እስኪ ትንሽ አቅምሽኝ ከለሩ በጣም ያምራል ጣሙንም ልቅመስልሽ ብዩ ነው ሀሀሀ ማሻአላህ በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ ይጨምርልሽ
@ያስሚንሀምደለ
@ያስሚንሀምደለ 6 жыл бұрын
Asiya Ali kkkkkkkk
@Addis948
@Addis948 5 жыл бұрын
Wow betam balemoyaa nesh! Ejish yibarek🙏berbereshinim yazegajechiw betam balemoya nat👏👌🏼
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
የበርበሬሽ ከለር በጥም ያምራል ባለሙያ ነሽ:: ሌላም ሞያሽን ሼር አድርጊንአመሰግናለሁ መልካም በዓል🙏🏼ለሁላችን!!!
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Am Amen melkam Beal!
@mzed301
@mzed301 6 жыл бұрын
ይመችሺ
@mzed301
@mzed301 6 жыл бұрын
ይመችሺ
@celltocell4179
@celltocell4179 6 жыл бұрын
Malakuu Tarfaa
@ከምታሚኝንገሩኝዘድሮጉደኘ
@ከምታሚኝንገሩኝዘድሮጉደኘ 5 жыл бұрын
ቀይ የሚሆነው በርበሬ ቅመም ስለማይገባበት ነው
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 4 жыл бұрын
ሜሪየ የሌለ ጎበዝ ነሽ እረ ሢያምር ደግሞ አጠይቂኝ
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
Thank you 😘
@فضيله-ك8ق
@فضيله-ك8ق 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይበረክ
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 3 жыл бұрын
It's good your are real traditional doro
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 6 жыл бұрын
It looks beautiful and delicious
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ በርች ካንች ብዙ እንማራለን ዛሬ ነው ያየሁሽ
@ያስሚንሀምደለ
@ያስሚንሀምደለ 6 жыл бұрын
በጠም ያስጎማጀል እጅሽ ይበረክ sis
@ab7adabi937
@ab7adabi937 6 жыл бұрын
ያስሚን ሀምደለ. Yamirali batam inamasginalan. Gin. Yabash. Doro maganatatali bitasaYn. AREF NABAR
@NurseShayRN
@NurseShayRN 6 жыл бұрын
I'm Kenyan and have no clue what she's saying but her voice is so soothing. I have never tired Doro Wot so I'm going to try and cook it.
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
Here is the English version pBest Doro Wot Recipe- Englishkzbin.info/www/bejne/inTcZaGmaql_mbM
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ምነው ባገኘሁሽና እጄን ይዘሽ ባስተማርሽኝ መገንጠልም ኣላውቅም
@mahayeyonimagnaehte7343
@mahayeyonimagnaehte7343 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ kutrshn schig be wathap elklshalew
@طيبهنوري-ش2ن
@طيبهنوري-ش2ن 6 жыл бұрын
ዋው አስጎመጀሽኝ ሜሮን ቆንጆ ባለሙያ ነሽ
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት የድሮ አገንጣጠል አሳይን ፕሊስ
@الرويليىى-د4ث
@الرويليىى-د4ث 6 жыл бұрын
.u'm
@mahayeyonimagnaehte7343
@mahayeyonimagnaehte7343 6 жыл бұрын
slkshin schig be whatsap lilaklsh
@mdkettering437
@mdkettering437 5 жыл бұрын
@@mahayeyonimagnaehte7343 please lakilgn 50 69 36 74
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
ዋውው ሲያምር. ግን ቅቤ መጨረሻ ነው የሚገባው ግን የሁሉም።ሙያ ይለያያል
@genetabanezer8580
@genetabanezer8580 6 жыл бұрын
የበርበሬሽን ከለር ወደድኩልሽ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 6 жыл бұрын
በአምስት ደቂቃ ምርጥ ሙያ መማር እጅግ መታደል ነው ስራ እንደሚበዛብኝ ማን ነገረልኝ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ማር ወጥሸ ይጣፍጣል
@foreverforever6713
@foreverforever6713 6 жыл бұрын
9 ye doro sega new yechemetshew 12 mehon neberbet korerima ena keby mrchersha New yemigebaw
@ቤቲየጌታልጅ
@ቤቲየጌታልጅ 5 жыл бұрын
Waw Baxami New Dasi Yemelhu//Gin Tiyake Alegn Doro Endet New Bilitu Miganaxelehu????
@giftimeron
@giftimeron 5 жыл бұрын
የዶሮ አገነጣጠል kzbin.info/www/bejne/r6XOZXV7fbemnM0
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ይህነው ወጥ አሰራር
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 4 жыл бұрын
Great job. I am new for your ch and besides the recipe, what I like is you you went straight to the point... you covered everything beautifully without talking to much. Nice 👍🏻 Thank you.
@aziiz5962
@aziiz5962 6 жыл бұрын
ይሄ ነው ትክክለኝ ዶሮ ወጥ
@ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ
@ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ 6 жыл бұрын
ዶሮ እንዴት እንደሚበለት አሳይኝ እህት በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
@እውነትዘላለማዊናት
@እውነትዘላለማዊናት 6 жыл бұрын
ያምራል
@asss3732
@asss3732 6 жыл бұрын
በእውነት ሀሪፍነው በጣምያምራል አቁራረጡንም አስተምሪን በተረፈ እክሽን አይቁርጥመው
@tigistihagos9706
@tigistihagos9706 6 жыл бұрын
ጎረቤትሽ ብሆን ሜሪዬ ከች ነበር
@hdiduehdhhdh4075
@hdiduehdhhdh4075 6 жыл бұрын
Tigisti Hagos wwww
@miliatimo5466
@miliatimo5466 5 жыл бұрын
Bilitochun indet indaa miqorx liqaqilin😍fiqir yaa honshi lij
@giftimeron
@giftimeron 5 жыл бұрын
የዶሮ አገነጣጠል kzbin.info/www/bejne/r6XOZXV7fbemnM0
@rootpill
@rootpill 6 жыл бұрын
Looking so nice 😍
@marthahabtemariam1618
@marthahabtemariam1618 5 жыл бұрын
My favorite ethiopian food recipe on KZbin!!! Delicious recipe 😋😋😋
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 6 жыл бұрын
ዶሮ መስራት ደስ ይለኛል ግን የሽንኩርቱ ሽታ በጣም ነው ሚደብረኝ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ በትክክል እኔም
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 6 жыл бұрын
ባሎቻችን ይሰሩልናል በቃ Kkkkkkkkk ማን ታፍኖ ይሞታል
@extkw3349
@extkw3349 6 жыл бұрын
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ 😂
@yehdegatewolde2332
@yehdegatewolde2332 6 жыл бұрын
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
ማህሌት ኪሩቤል hahahaha wanaw shnkurt new eko tadiya minun serashw yibalal😂😂😂😂
@zeyinbomer
@zeyinbomer 5 ай бұрын
Yanchi muya eko yetm yelm 1degna neshe lena balemuya new yehonkut banchi ❤
@nourasaleh3614
@nourasaleh3614 6 жыл бұрын
الله اكبر
@amanueltsegay9237
@amanueltsegay9237 5 жыл бұрын
Zet endaytebzi
@ኡሚየኔስስት-በ8ኘ
@ኡሚየኔስስት-በ8ኘ 5 жыл бұрын
ያምራል
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 жыл бұрын
Balemuya...Nesh, Mouth watering!!!!
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
Thanks Samisha!
@simbosimbo2845
@simbosimbo2845 6 жыл бұрын
Betam yamral
@sadaaraee2466
@sadaaraee2466 5 жыл бұрын
Simbo Simbo 🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤❤
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 6 жыл бұрын
Betam Tebareki. Bala moya nesh
@dhfd260
@dhfd260 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ በርችእህት እናመሰግናለን
@MatirManush-wu9cc
@MatirManush-wu9cc 6 жыл бұрын
You did real good. We believe it will be very tasteful. We need to go to Ethiopian restaurant as soon as possible.
@saradessie8776
@saradessie8776 4 жыл бұрын
Very good you are number one 😀
@sarag3298
@sarag3298 2 жыл бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ❤👍
@vaibhavchavan7633
@vaibhavchavan7633 3 жыл бұрын
Really amazing , will surely try recipe , Ethiopian cooking is very much similar to our indian cooking !
@mhemdawelhdh3026
@mhemdawelhdh3026 6 жыл бұрын
ዋውውው መሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ከረሩ አሰራርሽ አሪፍ ነው
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ብዝች ይበልልኝ ሰላሳየሽን ምርጥ የደሮወጥ እጃግ በጣም እናመስግን አለን ክብር በይልኝ
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ዶሮ ወጥ ነው:: እኔም ለፋሲካ ልክ እንደዚህ ነው የምሰራው Thankyou!!!
@ድቦራዬደሙፍሬነኝድቦድቦ
@ድቦራዬደሙፍሬነኝድቦድቦ 5 жыл бұрын
ሽንኩርት መክታፍ ዬማያቅ ሁለ አስታያት ይሰጣል በች መማዬ
@manuara3525
@manuara3525 4 жыл бұрын
ይመቺሽበጣምደሥየሚልወጥአዘጋዪተሻልየኔቆጆ🇪🇹👍👍👍👍
@rahmetmosha6732
@rahmetmosha6732 6 жыл бұрын
እረ አስጎመጀሺኝ የኔ ባለ ሞያ የዶሮ አገላለጥ አሳይን
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
የዶሮ አበላለትll Yedoro Abelaletkzbin.info/www/bejne/pqDdf3qsaMqLg5I
@abdullaalmohannadi9909
@abdullaalmohannadi9909 6 жыл бұрын
ባለሙያ የአገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ ደሞ የበርበሬሽ ከለሩ በጣም ያምራል ሁኚበት ሁኚበት አቻም የለሽ እቱ...
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዶሮ መገንጠል አልችልም ፓስት አርጊልኝ። የኔ ማር በተረፈ በጣም ያምራል
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
የዶሮ አበላለትll Yedoro Abelalet kzbin.info/www/bejne/pqDdf3qsaMqLg5I
@membiadal8355
@membiadal8355 6 жыл бұрын
ይሄ ነው ደሮ ወጥ በበርበሬ ብቻ የተሰራ መልኩ ያም ያም ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@salamgeteneth5058
@salamgeteneth5058 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን የዶሮ አበላለት ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው ብትሰሪልን አሪፍ ነው
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r6XOZXV7fbemnM0
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 5 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ እህቴ ባለሙያ ነሽ እኔ ካንች አላቅም መጨረሻ ላይ ቅቤ እና ኩረሪማ ብታስገቢ ይበልጥ ይጣፍጥልሻል
@wowyumyum4326
@wowyumyum4326 6 жыл бұрын
Wow wow. Ejesh yibarek.... Keteyibet
@zabibaahmed583
@zabibaahmed583 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግን አገነጣጠሩን ብታሳይን ደስ ይለኛል ደግሞ በዚሁ ቀጥይ
@giftimeron
@giftimeron 6 жыл бұрын
የዶሮ አበላለትll Yedoro Abelaletkzbin.info/www/bejne/pqDdf3qsaMqLg5I
@ayshaambaluss967
@ayshaambaluss967 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዶሮ እኔም ምንም አልል ቆጆ ነው ቀጥይበት
@እማእወድሻለሁናፍቀሽኛልእ
@እማእወድሻለሁናፍቀሽኛልእ 5 жыл бұрын
በርች ግን ቅቤናህኮረሪማ ከስግው።ቀጥለሽጨምሪ ከዛቆንጆይሆናል
@hibratradai8446
@hibratradai8446 4 жыл бұрын
Btam amsgnlhu Gobze neshe. God bless you. 👍
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል እናመሰግናለን ሜሮንዪ
@hayatehayuhayau8229
@hayatehayuhayau8229 6 жыл бұрын
ሜሪ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ ደሞ እርጋታሽ
@saribagetayetemeretech6109
@saribagetayetemeretech6109 6 жыл бұрын
Aserarish betam arif newu gin kibewun afetenish
@altoupa1174
@altoupa1174 4 жыл бұрын
ቁሌትሽ ተመችቶኛል ሌላም ብታሳይን ተባረኪ
@ethiofanoss7982
@ethiofanoss7982 4 жыл бұрын
easy simple way you explain for us thank you Meron
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
You’re very welcome.
@سهيرعلي-و7م
@سهيرعلي-و7م 5 жыл бұрын
ወላህ በጣም ቆንጆ ሠራነው አላህ ይጠብቅሸ
@giftimeron
@giftimeron 5 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@zinashfeyisa5472
@zinashfeyisa5472 3 жыл бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያው አሠራር ተባረኪ
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 жыл бұрын
ሜሮን አሰራርሽ ልክ እንደኔ ነው ኮረሪማ ከበርበረው ጋር በታም አሪፍ ነው because በርበሬው ምናልባት ህኮረሪማ ሊጎድለው ስለሚችል .. ቅቤውም ከዶሮው በፉት መሆኑ በታም ትሩ ነው . ቅቤ ከላይ በታም አይመችም so well donee 🤙💕
@giftimeron
@giftimeron 5 жыл бұрын
Thank you my dear!
@አስቱነኝስደተኛዋአስቱ
@አስቱነኝስደተኛዋአስቱ 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ ስራ ነው ማማዬ!!! ግን ደሞ የዶሮ ብልት አስረ ሁላት ነበረ አንቺ ግን ዘጠኝ ብቻ ነው የስገባሺው ሆ ሶስቱ የት ሄዱ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
አመትባል፣ሲደርስ፣ያንቺን፣ዶሮነው፣እማስታውሰው፣ሲያምር💚💛❤👍👍👍👍
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
❤️ thank you
@hiwetyegeta
@hiwetyegeta 5 жыл бұрын
ውይ ስያሰቀና ተባርኪ ባለሞያ ነሽ
@KllooKlloo-rl1gc
@KllooKlloo-rl1gc 5 жыл бұрын
Betam. Enamesegnalen ehte gn yedoro abelalet btasayin des yilenal
@gff1073
@gff1073 4 жыл бұрын
Mshalah vtam nafkognal arb beat new yealhut men ladrg!!!!!!!
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን መከለሻ የታለ? መከለሻና ቅቤ አንድላይነው የሚጨመረው መጨረሻላይ ዶሮ ያለመከለሻ ብዙም ጣእም የለውም
@MansaKimani
@MansaKimani 3 жыл бұрын
Thanks Meron. With love from 🇰🇪
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)
13:10
Seble Cooking show ሰብለ ኩኪንግ ሾው
Рет қаралды 783 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 49 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe
10:41
Dantel Sira
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
27:20
እኛ ቤት ሁሌ ድግስ ነው | የእናቱ ዶሮ ያማረው አለ???
8:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 31 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39