🛑 ይህ ዳሌ ማሳደጊያ ሴቱን በበሽታ ፈጀው ተጠንቀቁ || ጉማ አዋርድ ምናለሽ ተራ ተሸጠ ያሳፍራል

  Рет қаралды 95,993

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
የተደፈሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች kzbin.info/www/bejne/oWnMZWaYg9hla6ssi=5iE3GhfBj8nE6u5I
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 3 ай бұрын
እባካችሁ ሴቶች ያላችሁ በቂ ነው ዳሌ አይቶ የሚመጣ ወንድ ሲጀመር ወዶሺ አይደለም እስኪ እኔ ያለኝ ይበቃኛል የምትል ሴት👍
@bethlehemgizaw2669
@bethlehemgizaw2669 3 ай бұрын
enena ehite libs eyetedebabeken wesden enlebse neber 😂😂😂😂😂betam yemiyaskegn yecampus tiizitawoche alu
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
እኔ ያላኝ ይበቃኘል ❤❤🎉🎉🎉
@arditube7340
@arditube7340 3 ай бұрын
ባይኖረኝም አምላክ ለምክኒያት ነው እንደዚህ የፈጠረኝ ባለኝ ደስተኛ ነኝ 🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 ай бұрын
Kenya sentune sete cheresewe anda boyfrienda dengete tekebeta e dametache negerawe tewate ahune ye Ethiopian sete yefegale😅😅😅😅😅
@user-ih4ns1cy6v
@user-ih4ns1cy6v 3 ай бұрын
Ene mnem yelgm gin gomen betena byalhu😂😂 hekmna belelbet hager besheta aykbedm
@sebli-e3q
@sebli-e3q 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራቸን ከመጣብን ድንገተኛ ሞት ይጠብቀን😢😢😢
@DjLove-g5t
@DjLove-g5t 3 ай бұрын
ሠላም ቤተሠቦቼ ዛሬ ልደቴ ነው በዛሬዋ ቀን ደሞ የጌታን ስጋና ደም የወሠድኩበት ነው
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
እንክዋን ለዚህ አበቃዎ መልካም ልደት
@melontadesse8967
@melontadesse8967 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ/ክ/ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ/ህ/
@libamset
@libamset 3 ай бұрын
💕💕💕
@neginegi4902
@neginegi4902 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
በጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት ያጣናቸው ወገኖቻችን ነብስ ይማር 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን💔💔💔💔💔💔💔በጣም ያማል እማማ ኢትዬጵያ ወገኖቻችን በረሀብ በጦርነት በመሬት መንሸራተት እያጣን ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀገሬ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሙስሊም ክርስቲያን ከልባችን ወደ ፈጣሪ እንጩህ የሀጢያታችን ብዛት ነው ይህ ሁሉ መከራ በቃ ይበለን💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@gurfa2658
@gurfa2658 3 ай бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏 amnnnnne
@MeryTdey
@MeryTdey 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከሰጠን ሌላ ስነመኝ ትርፉ የፈጣሪ ቁጣ ነው😢😢😢አቤቱ ማረን🙏🙏
@אלמנשוורקו
@אלמנשוורקו 3 ай бұрын
እኛም ማጭበርበር ሆነ ስራችን እግዚአብሔር ሀጤታችን ስቃያችን አበዛው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቤንጃ ወንድማችን እናመስግናለን🙏
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 3 ай бұрын
ከ 1975-80 የተወለደ ሁሉም ዘጠናዎቹ ልንለው እንችላለን።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
እስከ 90ስ 🥹
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 3 ай бұрын
እንጀራው የቡና ቁርስ መሆኑ ነው ልቦና ይስጣቸው አረ ወገን እንተዛዘን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
😂አቤት ታናሽ እህት ግን፣እኔም ከታላቅ እህቴ ቤት ሰብስቤ ስመጣ፣ታናሽ እህቴ ደግሞ መጥታ ሰብስባ ትወስድብኛለች😂😂😂 ብቻ ደስስስ ይላል።
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 3 ай бұрын
ትክክል እኔ ካናዳ ነዉ ያለሁት በሳይክሉም በእግረኛዉም እራሜዳለሁ ማስፈራሪያ የለዉም ምስክኑ የሀገረ ህዝብ በስንቱ ይሸማቀቅ አረጋጉት
@temabrand3382
@temabrand3382 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለውነት
@tikursew23
@tikursew23 3 ай бұрын
❤❤❤አመሰግናለው ብሮ ሀሳቤን ሳይረዱ የሰደቡኝ አሉ ነገ መልስ እሰጣቸዋለው ለነሱ
@ChombeCho
@ChombeCho 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አዘጋጅ ነህ ተረጋግተህ ነው ምርጫህም ጥሩ ነው ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በስጣቸው በላይ ቂጥ እንጨምራለን ብለው ለሚኳትኑ ካሉ ይቀጡ ማነታቸውን ከለወጡ
@azizahailu5498
@azizahailu5498 3 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ShumetMoges
@ShumetMoges 3 ай бұрын
ለምንድ ነዉ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ ድምፅ አትሆንም
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 ай бұрын
አንቺም ሄደሽ ተጨፍጨፊ ወልጋዳ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 ай бұрын
ብልፅግና ህዝቡን ገድሎ አስሮ አልችል ሲል በኮሪደር ልማት በማለት ህዝቡን በጎርፍ በለው😂
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 3 ай бұрын
ቤንጃ በጣም ደስ የሚል ስነምግባር ያለህ ሰው ነህ ግን አንተም ሆነ ሌሎች ዩቲበሮች like አድርጋቹ ጀምሩ ትላላችሁ ግን like የሚሰጠው video አልቆ ሲወደድ ነው እና as long as you come with entertaining videos, you should get many many likes
@Mame32119
@Mame32119 3 ай бұрын
ካልወደድነው መልሰን ማንሳት እንችላለን like እነሱ ስለሚጠቅማቸው እያስታወሱን ነው😊
@trez-e9z
@trez-e9z 3 ай бұрын
የ90ዎቹ ማለት 1980 ጀምሮ የተወለዱ ይመስለኛል
@biruktsegaye6351
@biruktsegaye6351 3 ай бұрын
ከ 2000 በፊት የተወለዱትን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም አፈር ብላ አፈር ትገባለሕ ይላል ይሔነው እግዚኦ የባሠው መጣ❤❤❤❤
@hana.6956
@hana.6956 3 ай бұрын
ይሔ ልጅ ትችቶቹ ሁሉ ደስ ይለኛል።ሌላው ደግሞ እንዴት ነው ካስማሰን ጠላት አልገባኝም።አይ አንች ሆድ ይፍጀው አሉ ወይ ህግ ሲያልፍ ያልፋል እስኪያልፍ ያልፋል አሉ።በእግዚአብሔር አምሳል ከተፈጠረው ሰው ይልቅ ዛፍና ቁሳቁስ በለጠ።አይ ጊዜ አድነን ጌታ።የተረገመ አፈር ይበላል?ሰይጣንምን አይነት ትንቢት ነው።እግዚአብሔር ይገስፀው።
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም 😊 ጤና ይስጥልኝ የቤንጃ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣ ቤንጃችን🥰❤️
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 ай бұрын
ምንም እንደዚህ አይነት የአለንጋ ጫጉላ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ምን አይነት ጉድ ነው እውነት ከሆነ ግን ባይገባ ቢቀርስ እንዴ ኧረ ቁሜ ልቅር
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 3 ай бұрын
ፍጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርው😢😢😢
@CHuChuRichest-t3v
@CHuChuRichest-t3v 3 ай бұрын
ሄድሴት ሳታረግ ነው ላይክ ያረኩት ግብዳው!!!!!😎
@meserachabate5565
@meserachabate5565 2 ай бұрын
ለካ እንዲ በቀላሉ በበግ ጀምረን ነው አሁን በአለም ላይ የሰው መብላት የተጀመረው
@batebety4455
@batebety4455 3 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቀኚ እኔ በልጂነቴ በጣም ነው ለልብሴ የምጠነቀቀው አንድቀን ከለበስኩ ዳግም አለብስም ግን እኮ የደሀልጂ ነኚ ደግሞ የመጨርሻ ልጂ ታላቅ እህቴ ልብሴን ከለበሰቺ ሰውቤት ቀይራ ነበር የምትመጣው
@meserachabate5565
@meserachabate5565 2 ай бұрын
ገና አብሮ ሳይኖሩ መቀጣቀጥ እንዴት እንደሆነ ይማማራሉ
@elsabetLema-i7c
@elsabetLema-i7c 3 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ነው ይሄስ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 3 ай бұрын
ስለ 90ዎቹ አንተ ያልከው ትክክል ነው በትክክል ገልፀከዋል
@enemewonde
@enemewonde 3 ай бұрын
እኔም ደርሶብኛል እኔም የገዛሁት ጊወርጊስ ፒያሳ ባሶች የሚቆሙበት ጋ ነው በጣም በጣም ነው የሚገርመው ሁሌ እዜሁ ነው የምኖረው ብሎ ምሎ ተገዝቶ ነው የሸጠልኝ ተጠንቀቁ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 ай бұрын
ግን እንዴት ቡናው ዙርያውን ከላይ ሊሆኝ ቻለ
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 3 ай бұрын
እንደውም ይጣራ እንዲህ ያስቸኮለው ባልየዉን ገሎት ሳይሆን አይቀርም
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Benja mariamn echi lebs serka lethed yeneberechew leji yegna bet tarik astaweskegn😅😅😅😅😅
@rozamario7343
@rozamario7343 2 ай бұрын
እኔ አክስተ ጋ ስሄድ እነደዚህ ነው ሰብስቤ የምወጣው ግን ጠይቂያት ነው
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
ሊጋቡ ፈልገው ነው እንዴ የገደሉት በምን ሒሳብ ኖርማል የሚሆነው በቀብርህ ቀን ፕሮፖዝ አደርጋታለሁ ብሎ የዛተ እኮ ነው የሚመስለው
@AnuwarAbdala-ez6un
@AnuwarAbdala-ez6un 2 ай бұрын
Awradikan maheymi
@SrEteneshMenoli
@SrEteneshMenoli 3 ай бұрын
Ena englize ager hig aykeberem ena egna anakebrem. Demo gudat sideres minamin yalkew yeakal gudat sparepart englize ager ale ende? alakem neber
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 ай бұрын
Why is the pharmacy selling without prescription?
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 3 ай бұрын
*የበጉ አሁንም ይበላል እኔ እበላለሁ *የባሏ የቀብር ስነስርኣቱ ላይ ቀለበት ያሰረችው ባልየው ተናዞላት ነው *አፈር የሚበላው ልጅ ኮብልስቶን ያራልናል ይበረታታ *የዳሌው ጉዳይ እንደ እያሪኮ ግንብ ሲፈርሱ አደራ በአካባቢያቸው ያላቹህ ተጠንቀቁ *ጉርሻ አልወድም መጠኔን ከእኔ በቀር የሚያውቅ የለም *አህያዋን አመድ አቅርቡላት ትንከባለልበት *የዘንባባ ማር ነሽ *እንደ ውሻ ያበደ ያውቀዋል *ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹህ ወገኖቼ ለሁሉም ኮመንት አድርጊያለሁ ግን የመጨረሻው እንደሰው ይከብዳል😭😭😭
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምንም እኮ አልሰለጠንም በድላ ጫጉላ ሆሆ🤣🤣🤣አይ ኢትዮጵያ ስንት ውብ ባህል አለን ስንት ደሞ የሚያስጨንቅ አለ ልክ እደዝ🤣🤣🤣
@lizab2174
@lizab2174 3 ай бұрын
ኧረ ሴቶች ያላችሁ ዳሌ/ቂጥ በቂ ነው በሉ በራሳችሁ ተማመኑ። እስኪ በራሳችሁ የምትተማመኑ ሴቶች ዳሌያችሁን ፎቶ እያነሳችሁ ፕሮፋይላችሁ ላይ በመለጠፍ......
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 3 ай бұрын
ኮርደሩ ላይ where is this ያለችዉ ልጅ የት ብላ ሔዳ ነዉ
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 3 ай бұрын
የቡናው ነገር አልገባኝም ግን እንዴት በዚህ ደረጃ ሊታይ አይችልም እስኪ የገባው ያስሩዳኝ!
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 ай бұрын
ግልፅ እኮ ነው መሀሉ ቆሻሻ ዳር ዳሩ ደግሞ ንፁህ ቡና አድርገው አሸጉት
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 ай бұрын
ATM enem alakewm gn mednew
@NegstMeseret
@NegstMeseret 3 ай бұрын
Automated Teller Machine
@BetiDawit-f8z
@BetiDawit-f8z 3 ай бұрын
ታናሽ እህት ሚለው ጋር ታላቅ እህቴ እቤት ስትመጣ የ እናቴን ሰብስባ ምትሄደው ሁሌ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Kamiliya-r5b
@Kamiliya-r5b 2 ай бұрын
እሱ ነው ባሏን የገደለው
@selamawitmekonnen8264
@selamawitmekonnen8264 2 ай бұрын
90's malet yetewelede ena yadege new enji 70's ena 80's lay yeteweleduma yemiweldubet gze new bro
@edlawittegegn1850
@edlawittegegn1850 3 ай бұрын
ዳንሱን ስትተወው ደስ ብሎን ሳንሳቀቅ ከልጆቻችን ጋር ማየት ችለን ነበር መልሰህ አሸማቀከን "ምን ይሻላል?" አስብበት
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 2 ай бұрын
የአለንጋው ባህል ራያ ራዩማ ነው እናንተ እንደገመታችሁት በጭካኔ ሳይሆን በሙሽሮች እና በሜዜዎች መካከል የሚደርግ የባልሽን ወይም የሚስትህን ስም ጥሩ ያልጠራ በጨዋታ መልክ እንድጠሩ በአለንጋ ሚዜዎቹ ከሙሽሮቹን ጋር ይጫወታሉ ባጠገባችሁ የራያ ልጆች ካሉ ጠይቁ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 ай бұрын
prednisolone እኮ anti inflammatory drug ነው ምንም ከዳሌ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 3 ай бұрын
ነገር የተበላሸው እኮ የአዲስ አበባ ፖሊስ የፍርድ ቤት ትእዛዝ አልቀበልም ብሎ የሌባ ተቀባይ ሲሆን መንግስት እጁን አጣምሮ ያየው ለት ነው 🖍️ አገር አፍርሷል እኮ የአዲስ አበባ ኮማንደር /ኮሚሽነር ሌቦች
@ferhte
@ferhte 3 ай бұрын
ቤንጃ ሳቅህ እራሱ ያስቀኛል ይመችህ
@hellokw5644
@hellokw5644 3 ай бұрын
Ewenete.new.tanashi eheteuchi.yesekekohale.gen.lebesew.ayemelesom.lelila.sew.yesetutale
@arditube7340
@arditube7340 3 ай бұрын
የታናሽ እህት የልስ ስርቆት አይድረስ ነው በስመአብ
@Zeharamohammeda
@Zeharamohammeda 3 ай бұрын
እኔስ ዳሌ አላህ ሰቶኛል 🤣🤣🤣🤣
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
አሰነኪኝ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
😂😂😂
@Salam-p5p4b
@Salam-p5p4b 2 ай бұрын
1978-2000ሺ ያለዉ ነዉ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 ай бұрын
የሰውዬው ሞት መጣራት አለበት እንዴት ቀብር ላይ ቀለበት ይዞ መጣ?????
@Elamine2013
@Elamine2013 3 ай бұрын
1978-1983 የተወለዱ ናቸው
@ቃልዩየይቱብቻናል
@ቃልዩየይቱብቻናል 2 ай бұрын
ግን ሰዉ ነዉ ጭቃ የሚያሰበላዉ የማይረባ
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr 3 ай бұрын
እኛ ጋም አለ
@jamesreactionEthio
@jamesreactionEthio 3 ай бұрын
Binja man
@fitsumbebi45
@fitsumbebi45 3 ай бұрын
ክፉ ፓስተር😂😂😂
@wondmagegnshumu3060
@wondmagegnshumu3060 3 ай бұрын
ቢያንስ 90ዎቹ ለመባል 8ክፍል በ90ዎቹ የገባ መሆን ያለበት ይስለኛል
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 ай бұрын
😂😂ታናሽ እህት ኖራኝ በለበሠችው
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 ай бұрын
ከ1970-1985 የተወለደ ነው ዘጠናዎቹ የሚባለው
@lohafiker4441
@lohafiker4441 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@firew22
@firew22 3 ай бұрын
እኔ የምለው benja ከጀርባክ ያለው ካውያው የአንበሳው ነው ወይስ ባለ ዶሮው የቱ ነው
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
ባለዶሮው ነው
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
20ኪሎ ስጋ ማን ይውሰድልኝ በነፃ 😨ውፍረቴ የዳሌ ስፋት እጅግ አስጠልቶኛል 1.የሰው አይን በሙሉ እኔ ጋር ነው :--እኔ ደግሞ የሰው አይን ወደ እኔ እንዲሆን አልፈልግም 🤔
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 3 ай бұрын
ሰላም በንጂ ወንድማችን ያለው እጋራለው በአንድ ወቅት ወደ ጣልያን ለሰርግ ሔደን ጓደኛዬ ሥሟ ሙሉ ነው ጣልያን ሀና አደረገችው እቤትበ ሙሉ ስንነጋነር ውለን ሰርጉ ጋ ሔድን ለሙሽራዋ ፕሮቶኮል ነበረች ሀና ብንል ማን ይስማን በስልኳ እየደወልን ስናዋራት ውለን ማታ ባልየው ተናዶ እኔ የምልሽ ትክክለኛ ስምሽ ሀና ነው ብሎ ቢጠይቅ የሳቅ ነው እስከዛሬ አረሳ ሙሎ ማለት በጣሊያን አህያ ይሆን ፈረስ እረሳው አረሳውም
@almazali4784
@almazali4784 3 ай бұрын
ዝናብ ሀይለኛ ከዘነበ ምን ይደረጋል ወሬ አለባቹ 😏😏😏
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr 3 ай бұрын
ሳማት ተብሎ እቢ ካለ ይመታል
@Hanaeyasuhana-td6qz
@Hanaeyasuhana-td6qz 2 ай бұрын
የቤንጃ ቤተሰቦች ስወዳቹ ደምሩኝ❤❤❤
@tarekegntolesa5086
@tarekegntolesa5086 2 ай бұрын
90 wochu melet. Ke 1990 eseke 1999 deres yalut biyanes 18 amet yemolaw ena esek 30 amet akababi new
@gelilahabesha7636
@gelilahabesha7636 3 ай бұрын
Esuwa lebelachiwu enen zegenenegna
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ሲጀምር ፖርማሲ ለምን የለባለሙያ ማዘዣ ይሸጣሉ
@smd7650
@smd7650 3 ай бұрын
ዛሬ የገጠመኝን በሳይክል መንገድ አትሂጂ 2000 ነዉ የምትቀጪዉ ዛሬ አላወቅሽም ለቤተሰብ ንገሪ አለችኝ እሺ አልኩ መሐል ፒያሳ😄😄
@MisikirKeya
@MisikirKeya 3 ай бұрын
@Benja❤❤❤
@hailudesha5803
@hailudesha5803 3 ай бұрын
90 whuu teeeneger yeneberuu naheewe
@1587-fazr
@1587-fazr 3 ай бұрын
እሔን ቡና. የሸጣችሁ. ጌታ. ቡን. ያርጋችሁ
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 3 ай бұрын
ወሎ አካባቢ ነዉ የጫጉላዉ ብሮ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
አዌ ወሎ ላይ ነው❤
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Ke 1975 -85 yetewelednew nen my best time 😂😂😂😂😂
@nehmemehanna6265
@nehmemehanna6265 3 ай бұрын
Zinabum 300 000 meketat alebet. Abebawin bewha abesebesew
@efratajo434
@efratajo434 3 ай бұрын
90th malet be 90th high school yetemare
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 ай бұрын
ያ ሁሉ ጎርፍ የት ነው ?
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 2 ай бұрын
Hoo beqersh le dala belaw
@kaliebkibrom1753
@kaliebkibrom1753 3 ай бұрын
Ahun new merikeb megezat
@Jossy-q4l
@Jossy-q4l 3 ай бұрын
Rest in peace
@aschugebremichael4504
@aschugebremichael4504 2 ай бұрын
በ1970ዎች ተወልዶ በ1990 ለአቅመ ቅወጣ የደረሰ
@elminshe8659
@elminshe8659 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@favibeyene4085
@favibeyene4085 3 ай бұрын
70/90ይባላል
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 ай бұрын
የጉማ ሽልማቱ የማ እንደነበር ታውቋል ብሎ ብርሀኑ ድጋፌ በfb ገፁ ላይ ፅፎታል አሁን ።ለቤተሠቡ ክብር ሲባልም ስም አልጠቀሰም
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
አነበብኩት የኮሊደር ልማቱ ሰለባ መሆኑንም ጭምር አመሰግናለው
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 ай бұрын
@@benjatube2 አዎ ቤንጃዬ እኔ እንደሱ ለማለት ያለሁት እዚሁ ስለሆነ ነው መቼም ይገባሀል አባቴ 😂😂
@KalebDisasa
@KalebDisasa 3 ай бұрын
Pls video atasrezim
@esmailibrahim642
@esmailibrahim642 3 ай бұрын
50 ኢንቺ ቲቪ ለማውረድ 25 ሺህ ብር ካላመጣቺሁ ብለው ድብድብ ነው የተፈጠርው
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 3 ай бұрын
😳😳😳
@SirkutAlix
@SirkutAlix 3 ай бұрын
Selam wendime
@hussenadem4307
@hussenadem4307 3 ай бұрын
Men aynet hualla qer bahel new behayaandegnaw keflezemen medebdeb I didn't agree for it bro
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 3 ай бұрын
Yalgebagn kedmek keftek aytekew, ahun legna setesayen dagmo ashegekew new weys bizu geztek yehegnaw....algebagnem! Benja eski yelakewun sew teyekelen, kalone endet be asmat new mehal lay yehe hula endale menorun yawekew! Linor aychelem alelem gin....just askjbg
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
ብዙ ገዝተው ነው ሲከፍቱት ሁሉም እንደዚህ የሆነው
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 3 ай бұрын
@@benjatube2 okay, amesegnalhu, silalteredahut new Benji! Respect
@53067
@53067 3 ай бұрын
🇧‌🇪‌🇳‌🇯‌🇦‌👌🏽
@sofiaali1324
@sofiaali1324 3 ай бұрын
የራያ ቆቦ የጫጉላ ጨዋታ ነው::
@eman6877
@eman6877 3 ай бұрын
Ere bakish semich alawukim yigerimal
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 04 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 04
21:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 309 М.
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Addis Drama Studio
Рет қаралды 32 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 773 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18