ይሄን ሻይ ተጠቅመዉ ደም ግፊትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያስወግዱ

  Рет қаралды 73,882

Taff Med

Taff Med

Күн бұрын

Пікірлер: 399
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 күн бұрын
Thanks for your help and information Doctor
@tsiontadesse180
@tsiontadesse180 3 ай бұрын
Thank you for your professional advice. I can give a testimony about the Hibiscus tea. I was on Losartan Potassium for over three years, since I started drinking this wonderful tea I totally stopped the medication and my Blood pressure has never been this low. The Losartan never worked as good as the Hibiscus tea did for me.
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@tsiontadesse180 thank you Tsion for how many weeks u took it n do you took it with losartan side to side?
@DagimMergiaw
@DagimMergiaw Ай бұрын
ዶክተር እግዛብሄር ይስጥህ እናመሰግናለን ግን የምናገኝበትን ቦታ ብጠቁመን
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 25 күн бұрын
ከድከዴ ሻሂ ቅጠል ብለክ ወይም ከድከዴ ካልክ ማንም ይነግርሀል ወይም ያሳይሀል
@adismeznagnamedia3246
@adismeznagnamedia3246 Ай бұрын
ከርከርዴ ምንድነው?
@destaayalew2113
@destaayalew2113 25 күн бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ዶክተር ግን ከምን እንደሚሰራ ንገረን
@Beletu-c8e
@Beletu-c8e 15 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ የትነየሚገኘው ጠቁመኝ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 18 күн бұрын
ተባረክ ዶክተሬ
@asefahaddis6356
@asefahaddis6356 3 ай бұрын
What is hibiscus in Amharic Show it in picture please.thankyou for your amazing teaching.
@zowitravelfamily9102
@zowitravelfamily9102 2 ай бұрын
ከርከዴ
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 25 күн бұрын
ከድከዴ ይባላል
@kidus5935
@kidus5935 3 ай бұрын
I respect doctor thank u
@AberaHayu-rs6xz
@AberaHayu-rs6xz 3 ай бұрын
Thank very much
@Redietwormke
@Redietwormke 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@dagnachewabebe7837
@dagnachewabebe7837 9 сағат бұрын
Whats That?is That Green Tea?
@GenetTesema-r9c
@GenetTesema-r9c Ай бұрын
ከድከዴ ምንድነዉ?
@sikosilo3315
@sikosilo3315 3 ай бұрын
ዶክተር ትክክል ነህ እሱን ተጠቅሞ የዳነ ሰው አለ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 3 ай бұрын
የት ይገኛል
@simreteshatu2613
@simreteshatu2613 3 ай бұрын
የት ይገኛል
@sikosilo3315
@sikosilo3315 3 ай бұрын
@@adisfikir3502 ሳውዲ ከሆንሺ አለ ኢትዮጵያ አለ ሲሉ ሰምቻለሁ
@sikosilo3315
@sikosilo3315 3 ай бұрын
@@simreteshatu2613 ሳውዲ ነው ያለሁት አለ በየስቁ እ /ያ አለ ብለዋል
@asgedombaraki9965
@asgedombaraki9965 3 ай бұрын
ኣስመጪ ነህ ?
@TESFAMICHEALDemisse
@TESFAMICHEALDemisse 2 ай бұрын
ለሰጠከን ምክር እናመሰግናለን ለእንቅርት መዳሀኒት ለምትወስድ እናት መጠቀም ትችላለች
@HuluagerAmbaye
@HuluagerAmbaye 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@hiwattube
@hiwattube 3 ай бұрын
አዎ አረቦችሁ የጠሙታል እናመስግናለን ፍርጅ አድርገን ብንጠቀም ችግር አለው ❤❤❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 3 ай бұрын
በአረብ ቀጀር ከሂና ጋር ለጸጉር የሚጠቀሙት
@jeddahje5209
@jeddahje5209 3 ай бұрын
አላህ ያግዝህ አላህ ይጠብቅህ።
@mequanentdemissie1796
@mequanentdemissie1796 3 ай бұрын
ከድከዴ ምንድን ነው? የት ነው የሚገኘው? አወሳሰዱስ? ይብራራልን
@tebejearega6973
@tebejearega6973 3 ай бұрын
ኧራ በአገራችን በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ ትላልቅ ሱፐር ማርኬት ያገኛሉ።መልኩ ቀይና ጎምዛዛ ሳይሆን ጣፋጭ የሻይ ቅጠል ነው።በተረፈ እዚህ እኔ ባለሁበት ደቡብ ሱዳን ውስጥ በጣም ርካሽ ስለሆነ ወዳገር ቤት ስመጣ ይዤልህ እመጣለሁ
@misganuwoldemariam
@misganuwoldemariam Ай бұрын
ከምን ይዘጋጃል?
@musieasefa9159
@musieasefa9159 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው።
@SiniduGulilat
@SiniduGulilat 3 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ባለፈዉ በሰራሃዉ ሰለጥቅል ጎመን ጁስ ለጨጓራ ህመም እየተጠቀምኩት ነዉ ለዉጥም አለዉ አቲ አሲድ መድሃኒት ሳልወስድ መዋል አልችልም ነበር እሄዉ 7ቀኔ አልወስድም
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@SiniduGulilat betam amesegenalew pleas atekalaye yageghehewen lewetem asawekegh
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 3 ай бұрын
እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ
@HiwaneZerit
@HiwaneZerit 3 ай бұрын
❤ thankuu doctor
@MohammedKassa-jh4nk
@MohammedKassa-jh4nk 12 күн бұрын
Yet ynengal botawun ñigerun
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj 3 ай бұрын
ከርከዴ ማለት ቀይ ደረቅ አበባ
@HekmetAyalew
@HekmetAyalew 3 ай бұрын
ዶክተር ለትሰጠን ት/ት አመሰግን አለሁ የትእንደሚገኝ እና አጠቃቀሙን ብትገልፅልን
@NajathNajath-zr6hp
@NajathNajath-zr6hp 3 ай бұрын
አናመሰግናለን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🎉Dr 🎉ተባረክ
@TigistGebru-gw6td
@TigistGebru-gw6td 3 ай бұрын
ዶክተር የደም ግፊት ያድናል ከተበሸለ መዳኒት የሚወስድ እንዳይጠጣ አልክ እንዴት እንውሰደው ጠዋት ወይንሰ ማታ የሚያሸናው የሚወስድ ከርከዴ መጠጣት የለበትም ሰአት ማመቻቸት አይቻልም❤❤❤❤❤
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 3 ай бұрын
Mendenaw kerkede???? Please explain the detail where to find this tea ???
@gebregaribirru576
@gebregaribirru576 Ай бұрын
ከመሠግናለሁ❤
@FedilaJemale
@FedilaJemale 3 ай бұрын
አላህ ያግዝህ
@tiruworkworku5962
@tiruworkworku5962 3 ай бұрын
ከርከዲምንድነው 5:55
@roziwerdt23
@roziwerdt23 6 күн бұрын
ዶክተርዬ መልስልኝ እናቴ ከፍተኛ ደም ግፊት ተገኝቶባት መርፊ አዘዉላት ግን አደከማታ አቅም አሳጣት ለምን ይሆን ?
@tadelechguda8414
@tadelechguda8414 3 ай бұрын
I am so proud of you, Taff😊
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
Thank you taduye
@dawitmichaeldebushu7505
@dawitmichaeldebushu7505 3 ай бұрын
​@@taffmed ሰላም ባለህበት ይሁንልህ ዶክተር በናትህ በእንግልዘኛ ስሙ ጻፍልን
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@dawitmichaeldebushu7505 hibiscus tea
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 3 ай бұрын
I never heard about this tea before where we can find this tea ????
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@azebyeheis6762 queens supermarket
@BirhanuAbebe-mf9vn
@BirhanuAbebe-mf9vn Ай бұрын
አንስተኛ የደምግፊት መደሀኒት እጠቀማለሁ መጠቀም እችላለሁ ዶክተር ፕሊስ ንገረኝ
@Jomoabd-hh8kr
@Jomoabd-hh8kr 2 ай бұрын
የከርከዴ ሻዬ ቅጠሉነው ወይስ ሚነከረው ይሖናል ዶክተር
@tt381
@tt381 3 ай бұрын
የደም ግፊት መደሐኒት የሚወሰድ ሰው መጠጣት ይችላል?
@adilhassenbashir3966
@adilhassenbashir3966 3 ай бұрын
Awo yechelal
@tt381
@tt381 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክ​@@adilhassenbashir3966
@abm1344
@abm1344 3 ай бұрын
ዋናው መድኃኒትነቱ ለደም ግፊት ነው
@temesgenzeleke1928
@temesgenzeleke1928 3 ай бұрын
Nefidipin እወስዳለሁ። ይህንን ሻይ ብጠቀም ጥሩ ይሆን? አመሠግናለሁ።
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@temesgenzeleke1928 Awo techelaleh
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 3 ай бұрын
አሪፍ ነው
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 3 ай бұрын
ከርከዴ አላወቀውም የትነው ሚገኘው
@misganawmuchie3795
@misganawmuchie3795 2 ай бұрын
what is kerkede and where we get it?
@EnyewWorku-oi6lk
@EnyewWorku-oi6lk 2 ай бұрын
ኪዊንስ ሱፐር ማርኬት አለ
@fissehaabera3427
@fissehaabera3427 3 ай бұрын
Where do we get?
@l...aqueen1032
@l...aqueen1032 27 күн бұрын
ከርከዴ አረብ አገር እናቶች በጣም ነው ሚጠጡት ኣምቆው እንደሻይ ወይንም ኣቀዝቅዞ ልክ እንዴ ወሃ ይጠጡታል በጣም ቡዙ ጥቅም አለው አገራችን ውስጥ ግን ይቅርታ እንጂ ኣይቸው አላውቅም
@dagnachewabebe7837
@dagnachewabebe7837 9 сағат бұрын
canada ale?
@sewaynessamuel1787
@sewaynessamuel1787 3 ай бұрын
ዶ/ ር በጣም ደስ የሚል የሻይ አይነት ነዉ ። እኔ የደም ግፊት መደሃኒት በቀን አንድ ጊዜ ማታ ማታ እወስዳለሁ exforge 5mg, 160mg እናም ሻይዉን ጥኃት መጠጣት አልችልም ወይ ? መደሃኒቱን ስጀምር የሚያሸና እወስድ ነበር ነገር ግን ሀኪም እንዲቀር አድርጎታል።
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@sewaynessamuel1787 techelaleh gen beyegizew BP chek areg
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@sewaynessamuel1787 ayechalem
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ ስለሠጠኽን ጠቃሚ መረጃ. አይፈላም ማለት ነው? ሎሚም አይጨመርበትም ማለት ነው?
@abm1344
@abm1344 3 ай бұрын
በፈላ ውሀ ውስጥ ነው. የሚገባው ልክ እንደሌላው ሻይ
@mohammedhussenn7730
@mohammedhussenn7730 3 ай бұрын
Dr thank you so much, where can I get this please?
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@mohammedhussenn7730 queens supermarket
@IsrakeyGtitube
@IsrakeyGtitube 3 ай бұрын
Queens mart
@TewodrosMelaku-hu9gv
@TewodrosMelaku-hu9gv 28 күн бұрын
ዶክተርከርከዴበክፍለሀገርአይገኝም?
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl 3 ай бұрын
የግፊት መድሀኒቱን አቃርጠን ብንጠቀመውስ ?
@senimare6752
@senimare6752 3 ай бұрын
Doctor ergatahen betame ewdewalhu akeberhalhu berta
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@senimare6752 amesegenalew seni
@TilahunHailu-x9k
@TilahunHailu-x9k 3 ай бұрын
ከ ምን ይሰራል
@meseleabebe7214
@meseleabebe7214 7 күн бұрын
እየወሰድኩ ያለውን መዳህኒት አቁሜ ነው የከርከዴ ሻይ መውሰድ ያለብኝ?
@taffmed
@taffmed 7 күн бұрын
@@meseleabebe7214 noo medhanit endatakom
@AberaHayu-rs6xz
@AberaHayu-rs6xz 3 ай бұрын
Where it can get
@IsrakeyGtitube
@IsrakeyGtitube 3 ай бұрын
queens market
@sabakassa2363
@sabakassa2363 3 ай бұрын
መድሀኒት የሚወስድ መጠጣት የለበትም አልከንኮ ወይመጠኑን ንገረን ከመድሀኒጋ ጎንለጎን ለመውሰድ የሚያመቸውን ንገረት
@ወሎገራገሩ
@ወሎገራገሩ 3 ай бұрын
ከርከዴ ደም ግፊትን አያድንም. ነገር ግን. ሊቀንሰው ይችላል። ለምሳሌ ትኩሱን ከጠጣነው ደም ግፊትን ይጨምራል. አቀዝቅዘን ከተጠቀምን ደም ግፊትን ይቀንሳል. ነገርግን ከርከዴ ሻሂ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል. ስለዚህ. በተለይ የደም ሁኔታችሁን የማታውቁና ጤነኛ ሰዎች. ባትጠቀሙት ጥሩ ነው.
@asmerethabtu6860
@asmerethabtu6860 3 ай бұрын
Thank you Dr. where I can get The tea
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@asmerethabtu6860 queens supermarket
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@asmerethabtu6860 queens supermarket
@haregsolomonbelay358
@haregsolomonbelay358 2 ай бұрын
ከርክዴ የት እንድሚሸጥ ፃፍልን ተባረክ
@mudis7458
@mudis7458 2 ай бұрын
@ethorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 ай бұрын
ከርከዴ ምንድነዉ ፎቶዉ ካለህ ተባበረኝ
@negesenegusie4170
@negesenegusie4170 Ай бұрын
ዶ/ር ከርከዴ የት ይገኛል?
@Enkuyagebrsenbet-h7e
@Enkuyagebrsenbet-h7e 10 күн бұрын
ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ገዝተናል
@FasikaWoubeshet
@FasikaWoubeshet 3 ай бұрын
ዶክተር ከርከዴ ምንድነው የትስ ነው የሚገኘው
@AdanechTaye-j5b
@AdanechTaye-j5b 3 ай бұрын
Medanit mitekemu sewoch melet yeperzierena yesekure
@HekmetAyalew
@HekmetAyalew 3 ай бұрын
የትነዉ የሚገኘዉ
@birhanlemalema3713
@birhanlemalema3713 3 ай бұрын
አጠቀአሙ እንደት ነው እንደሽይ ፈልቶ ነው ሞቅ ወይስ ቀዝቅዞ ነው የሚወስደው እኔ የማወቀው ትኩስ ይጨምርአል ቀዝቃዛ ነው የሚመከርው
@MeleniMeleni
@MeleniMeleni 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በጀርመን ወይም በእንግልዘኛ ምንድ ነወ ስሙ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 ай бұрын
👉 Hibiscus ( ከርከዴ) Google ላይ Search ስታደርጊው ሙላ መረጃው ይመጣል
@cedricsonic19
@cedricsonic19 3 ай бұрын
Hibiscus
@selamawitbedaso2689
@selamawitbedaso2689 3 ай бұрын
አጠቃቀምን ንገረን
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl 3 ай бұрын
ከርከዴ ምንድን ነው ከየት ይገኘል??
@SmilingCat-yi5tj
@SmilingCat-yi5tj 3 ай бұрын
What the meaning of kakarbe in Amharic language
@belelisanework1512
@belelisanework1512 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህን ግራ ስለገባኝ ነው በእኛ ሀገር መቅመቆ የሚባለው ተክል ነወይ ሰዎች ለደም ግፊት ጥሩ ነው ብለውኝ እየጠጣሁ ነው መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ❤
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@belelisanework1512 no kerkede Lela new Debub akababi new mibekelew queens supermarket yegeghal
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ አጠቃቀሙን ግለፅለኝ ለምሳሌ ለ1 የሻይ ስኒ ምን ያህል የሻይ ማንኪያ ያስፈልጋል ? ለምን ያህል ጊዜስ ነው የሚወሰደው??
@TegestU-jd2jj
@TegestU-jd2jj 3 ай бұрын
እስከመጨረሻ ስሙት ተናግሮዋል
@zelalemetefa2559
@zelalemetefa2559 2 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጠልኝ ዶ/ር እኔ በደም ብዛት ጊፊት በ60/100 ልኬት ነው ፡፡መድሐኒት አልጀመርኩም በሰጠሄን ምክር ከርከዴ በሻይ መልክል በየቀኑ ለሁለት ወር ስጠቀም ነበርግን እስካሁን በጠቀሰኩት ልኬት ምንም አይነት አልጨመረም ም ዝቅም አላለም ስለዚህ መፍትሄው ምንድነው?
@taffmed
@taffmed 2 ай бұрын
@@zelalemetefa2559 @TaffMed telegram safelegh ye3 wer package ale metekem kechalek bedenb yestekakelal
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@RamisMobile-v6n
@RamisMobile-v6n 3 ай бұрын
❤ እናመሠግናን
@fetenechmeta4652
@fetenechmeta4652 Ай бұрын
የደምጊፊት መደሃኒትየምንወሰድ ምንማድረግ አለብን?
@taffmed
@taffmed Ай бұрын
@@fetenechmeta4652 @TaffMed telegram awerigh
@AdisBesahad
@AdisBesahad 17 күн бұрын
የት ይገኛል ዶ/ር
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 3 ай бұрын
ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ይገኛል
@biluarero8600
@biluarero8600 3 ай бұрын
ከርካዴ ምንድነው የት ነዉ የምገኘው እንዴት ማግኘት እንችላለን ??
@LinaTekie
@LinaTekie 3 ай бұрын
Kerkde wid now inji ene ga ale
@jotijo7105
@jotijo7105 3 ай бұрын
United arib Emirates.. Dubai
@meksudmohamed6578
@meksudmohamed6578 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር። ከመጀመሪያው ሳናፈላው በቀዝቃዛ ውሀ ዘፍዝፈን መጠጣት እንችላለን ወይ?
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@meksudmohamed6578 ayhonem
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 25 күн бұрын
Off course ሱዳን ዉስጥ normal እንደ ሻይ ከፈለግክ እንደ ጆስ መጠጣት ይቻላል።
@senaitamisalu2926
@senaitamisalu2926 3 ай бұрын
dr yet new yemigen bamargna kerkedie min ybalala
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 ай бұрын
ክርከዴ አማርኛ ነው በእንግሊዝኝ 👉Hibiscus
@ArgasheAbebe
@ArgasheAbebe 3 ай бұрын
ዳክተር ለምታጠባሴምንድነዉ ችግርያመጣ እኔግፊት አለብኛ እናለመዉሠድ ከወለደሁ20ቀን
@IthupiaKsa-s4y
@IthupiaKsa-s4y 3 ай бұрын
ዶ/ር ይህ ሻይ የት ነዉ የሚገኘዉ ከዛሥ ለሥንት ቀን ነዉ የሚወሠደዉ
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@IthupiaKsa-s4y vedio lemen achersum gelechalew
@AbuAdile-h9m
@AbuAdile-h9m 3 ай бұрын
Beken mene yakel mewesed aleben
@woynshettessema792
@woynshettessema792 3 ай бұрын
ዶክተር ከርከዴ ምንድነዉ ? ከየትስኘዉ የምናገኘዉ ? በስእል መልኩ ብታሳየን
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@woynshettessema792 queens supermarket ale
@buzazewde8499
@buzazewde8499 3 ай бұрын
ከርከዴ ሻይ የት ይገኛል ዶክተር
@ummiumi3911
@ummiumi3911 3 ай бұрын
ማንኛውም ሱፐር ማርኬት ይገኛል ኪዊንስ ሱፐር ማርኬት እርካሽ ነው 65 ብር እደሻይ የሚነከር ነው ሰራተኞቹን ጠይቅ ይነግሩካል 🙏
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
ኦልመርት ጠይቅ
@MeriMTube
@MeriMTube 3 ай бұрын
አረብአገርአለ
@timnithabtemicael5688
@timnithabtemicael5688 3 ай бұрын
Online shopping
@siyummahmud438
@siyummahmud438 3 ай бұрын
ሱዳን በብዛት ይገኛል ብተለይ በሮመዳን ጾም ይጠወሙበታል
@AbebaTaddese
@AbebaTaddese 3 ай бұрын
Doktet ebakh ene demands alebgn ena messed ferahu gfitm skarm alebgn endet ladrg
@kidistyemariam6936
@kidistyemariam6936 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ስላካፈልከን እውቀት አመሠግናለሁ። የደም ብዛት እና የደም ግፊት ልዩነት ምንድነው?
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@kidistyemariam6936 dem bezat sayhon demgefit bew hememu betelemdo new dembezat mibaleelw
@DejeneZerihun-j9f
@DejeneZerihun-j9f Ай бұрын
የአለሙድን ሱፐር ማርኬት ወይም ክዊንስ አለ
@SaadaAbra
@SaadaAbra 3 ай бұрын
ዶክተር ጥያቃ ነበረት የደምግፊት መደሀኒት ማቆም ይቻላል ወይስ አይቻልም መደሀኒትስ የሚንጠቀም ሴቶች መዉለድ እንችላለን እባክህ ዶክተር ስለመደሀኒቱ ቪዶወ ስራልን እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤🎉
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@SaadaAbra berase makom ayechalem neger gen amegageb bemasetekakel kese eyalu makom yechalal ye 3wer package ale aforred madreg metcheyi kehone tel me u can cure it
@bitewlignchalla43
@bitewlignchalla43 3 ай бұрын
ዶክተር አንተ እንዳልከው በቀዝቃዛ አርጉት እያልከን ነው supermarket የለው እኮ አዘገጃጀቱ እንደ ሻይ አርገን በፓኬት ተቀምጦ ነክረን እንድንጠቀምበት ነው የተዘጋጀው እናም እኔ በትኩሰ ውሀ አድርጌ እንደ ሻይ ነው የምጠቀመው ችግር አለው?ወይሰ በትኩሰ ውሀ ሲሆን ኮንቴንቱን ይቀንሰል?መልሰ እጠብቃለሁ ከምግብ በኋላ ነው የምወሰደው ለቀዝቃዛ አለርጂ ሰለሆንኩ ውሀ እንኳን ሳይቀር የሞቀ ነው የምጠቀመው?
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@bitewlignchalla43 no akezkezachu tetekem plus ketgeghe Katelyn erasun gezut
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
N kezekaza matechi kehone wey tenesh Leb sile tetekemiw
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 3 ай бұрын
also me
@etu9731
@etu9731 3 ай бұрын
በአማርኛ ቃላት ብትጽፍ፣ በአንግሊዝኛ ቃላት ለማንበብ ያስቸግራል፣ ወይም እንግሊዝኛ ብትጠቀም አየሻላል
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 25 күн бұрын
በሁሉም ይጠጣል እኛ ሱዳን ነዉ እምናቀዉ ለነሱ ተራ ሻሂያቸዉ ነዉ የከድከደ ሻይ ያዛሉ ልክ እንደ ዝንጅብል ሻይ ወይም ኖርማል ሻይ በጁስ መልክም በቀዝቃዛ ዉሃ ይጠጣል ኣትፍሩት ኖርማል ነዉ ኣሁን ለንግድ ነዉ ብትንሽ ነገር እንደነ ሊፕቶን ያረጉት እንጂ ድሮ በቆርቆሮ የታሸገ ነበር በትልቁ ከዛ በማንኪያ እያወጣህ ትጠቀመዋለክ።
@AbebaAyenew-x8p
@AbebaAyenew-x8p 2 ай бұрын
ቅጠሉየትይገኛል
@alulahailesilassie5203
@alulahailesilassie5203 3 ай бұрын
ከርከዴ ምንድነው አሳየን
@leakemebrahtu1863
@leakemebrahtu1863 3 ай бұрын
የስካርና የደም ብዛት መድሃኒት የሚወስድ ምን ችግር አለው ቢጠቀሙ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 3 ай бұрын
ከርከዴ ምንድነው
@nigussegiday7148
@nigussegiday7148 3 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ሻዩ ሲጠጣ ደም ግፊት ይቀንሣል ከተባለ ደም ግፊት ያለባቸው መድሐኒት የሚወሰዱ ለምንድነው ያማይወሰዱት ፣
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@nigussegiday7148 ke andand yedem gefit medhanit gar selemigach new like losartan & HCT
@melesesimegn
@melesesimegn 3 ай бұрын
ይሄ ከርከዴ ሻይ የምትለው የት ይገኛል ዶክተርዬ!!!!!!!!!!!
@Jack-xk3ym
@Jack-xk3ym 20 күн бұрын
ድምፁ ግን ትንሽ ቾግር አለው ቢስተካከል
@AdisBesahad
@AdisBesahad Ай бұрын
ከርከዴ ማለት ምን ማለት ነው የት ይገኛል
@YasinUmarAli-ff8nf
@YasinUmarAli-ff8nf 3 ай бұрын
የት ነው ምገኘው ዘመዴ በአላህ
@EyobTariku-x9u
@EyobTariku-x9u 3 ай бұрын
Queens supermarket
@emeba951
@emeba951 3 ай бұрын
እንዴ ! እስቲ የሚለውን ስሚ አስጨርሺ ችኮላ ምንድነው ?
@YasinUmarAli-ff8nf
@YasinUmarAli-ff8nf 3 ай бұрын
@@emeba951 ሴት አይደለሁም ለማንኛውም የምገኝበት ቦታ ነው የጠየቅነው
@hibrettesema2601
@hibrettesema2601 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የኩላሊት ድክመት ያለበት ሰውስ መጠቀም ይቺላል አንዴ?
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@hibrettesema2601 ayechelem
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@hibrettesema2601 ayechelem
@HazebKassaye
@HazebKassaye 3 ай бұрын
lmipramin 25 mg ለሚወስድ ይሆናል እባክህ መልስልኝ
@taffmed
@taffmed 3 ай бұрын
@@HazebKassaye Awo techeyalesh yeteleye semet kale makwaret yechalal
@BirhanuAbebe-mf9vn
@BirhanuAbebe-mf9vn Ай бұрын
በአማርኛ ነዉ የሚያወራዉ 1ድም እንግሊዘኛ ሳይጨምር ስለዚ በእንግሊዘኛ የምትፅፉ እወቀት አደለም እንደተናገረዉ ፃፉ። 🙄
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
#የከርከዴ አዘገጃጀት #ጥቅሙንስ ያውቃሉ?
3:14
Ethio ሐበሻ EYEAT Tube
Рет қаралды 9 М.
ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች  Lower Blood pressure Naturally.
12:46
ፎሰሊያ ለስኳር ህመም የሚሰጣቸው 5 ጥቅሞች
16:44
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 8 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН